Тёмный

ተበልቶ የማይጠገብ ቆንጆ ጤናማ የሩዝ አሰራር ሊታይ የሚገበ  

Netsi’s Kitchen
Подписаться 3,5 тыс.
Просмотров 497
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 28   
@Rozaguraga
@Rozaguraga 5 месяцев назад
ዋው በጣም ፅድት ያለ የሩዝ አሰራር ነው ያስጎመጃል ❤❤❤
@aklilnews
@aklilnews 5 месяцев назад
ነፂታዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ በርቺልኝ ባለሙያ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 5 месяцев назад
ነፅዬ ዉዴ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም የምግብ አሰራር ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ አትክልቱ እጅግ በጣም ለጤናችን በጣም ጠቃሚ ነዉ ትክክል ስጋ ከአትክልት ጋር ሲሆን የተመጣጠነ ምግብ ይሆናል ታየኝ ጣዕሙ የዉነት እንዴት እንደሚያምር ሩዝ በሥጋ በአትክልት ዋዉ አከታተፍሽ በአትክልቱ ሳይዝ በጣም ድምቅ ያለ ዉብ ነዉ ሁሉም እኩል መጠን ይዘዉ ሲያምር እጅሽ ይባረክ ቪዶሽም ቅልጥፍ ያለ ነዉ በዉነት ሞያሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ዉዴ 👍👌❤🙏
@elanahermontube
@elanahermontube 5 месяцев назад
ሰላም ሰላም ነጺዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የሆነ የሚያስጎመጅ አቀራረቡላይ ከለሩ እራሱ ደስ የሚል ለመብላት ፍላጎትን የሚጨምር ጤናማ የሆነ እሩዝ በአትክልት አሰራር ሼር ስሓረግሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 5 месяцев назад
ዋው ነፂዬ እንዴት እንደሚያምር አይኔ ነው የጠገበው በጣም ምርጥ አድርገሽ ሰርተሽዋል የተጠቀምሽባቸው ግባአቶችም ወድጄዋለሁ ሰጋው ሲያምር እንደሁልግዜ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼርርርርር🙏👍👍👍❤️❤️
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 5 месяцев назад
ሰላም ነፅዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴዴ በጣም ልዩ የሆነ ጤናማ ምግብ ነው የሰራሽው የሚጣፍጥ ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ አሰራር እጅሽ ይባረክ❤❤
@Twinbrothers-e3d
@Twinbrothers-e3d 5 месяцев назад
ነፂ እንኳን ደና መጣሽ በጣም የሚያምር ለጤና ተስማሚ ሲያዩት የሚያስጎመጅ አሰራር ነው እናመሰግናለን በርቼ
@lucytube1379
@lucytube1379 2 месяца назад
እንኳን ደና መጣሽ ነጺዬ ቆንጆ የሆነ የሩዝ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
@Edenኤደን-ሽፎን
@Edenኤደን-ሽፎን 5 месяцев назад
ሰላም ሰላም ሰላን ይህማ ልዬ ስፔሻል የሩዝ አስራረ በጣም የተመጣጠነ ለ ጤና ተስማሚና ሚጣፍጥ ዋውውው ልዬ ነዉ እጅሽ ይባርክ እውነት ይሞከራል❤❤❤❤❤
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 5 месяцев назад
ነፅዬ እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ዋውውውው ምርጥ የሩዝ አሠራርነው ሥላካፈልሽን እናመሠግናለን ውዴ
@AjebushDarie
@AjebushDarie 5 месяцев назад
እኳን ሠላም መጣሽ ነፅዬ ሠላምሽ ይብዛ ባለሽበት ዋውውውው የምር ያበደ የሩዝ አሠራርነው ያሥጎመጃል
@hanytwin
@hanytwin 5 месяцев назад
እንኳን ደና መጣሽ ነፂ በጣም የሚያምር እና የሚጣፍጥ አሰራር ነው ሁሉንም አመጣጥንሽ በጣም የሚያስጎመጅ አትክልት በሩዝ ነው እጅሽ ይባረክ ልዩ ነው ❤❤❤❤
@HiyabAbraham
@HiyabAbraham 5 месяцев назад
ሰላም ነፅዬ እንኳ ሰላም መጣሽ ውዴዴ በጣም የሚጣፍጥ እና ልዩ የሆነ የሩዝ አሰራር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ውዴዴ❤❤
@mulutube2116
@mulutube2116 5 месяцев назад
ሰላም ነፂዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው ለአይን እራሱ ያስጎመጃል የተጠቀምሽው ግብአቶች ሁሉንም ጠብሰሽ መጨመርሽ ቆንጆ ጣእም ይሰጠዋል ዲኮሩ ዋው የሰሩ እጆች ይባረኩ❤🙏
@rozaabebe8211
@rozaabebe8211 5 месяцев назад
ዋዉ ማሚዬ እጅሽ ይባረክ ከለር ፍል ሲያምር እዉነትም የተጨበጨበለት
@ZTwahdo
@ZTwahdo 5 месяцев назад
ሰላም ነፂዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ የሆነ በአታክልት የበለፀገ የሩዝ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ስጋውን ተወት አድርገን ወደ አታክልቱ ማዘንበል ይሻለናል እናመሰግናለን የኔ መልካም እህት
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 5 месяцев назад
ሰላም ነፂዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ከሁሉም የተመጣጠነ ብሮኮሊ፣ ኤግፕላንት፣አበባ ጎመን፣ ቃሪያ፣ ሽንኩርት፣ካሮት፣ ስጋ ፣ቲማቲም ሩዝ በአታክልት ምርጥ የሆነ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ሲያዩት ያስጎመጃል የተባረከ ይሁንንን ሼርርርርር
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 5 месяцев назад
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ነፂዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የእሩዝ አሰራር ነው ያሳየሽን ወድጄዋለው ብሮክሊውንና አበባ ጎመኑን አገንፍለሽ ፣ሽንኩርት ጠብሰሽ ስጋ ጠብሰሽ መሽሮም እና ቃሪያዎች ጠብሰሽ ምርጥ የሆነ የእሩዝ በአትክልት ሰርተሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ያስጎመጃል ሲያዬት እራሱ የሰሩ እጆች ይባረኩ❤
@SamiraMTube
@SamiraMTube 5 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ነፂዬ የኔ ባለምያ ምግቦችሽ እኮ ልዬ ነቼው ያሰሪያቼው ሁሉዋዉ የዛሬው ደሞ የተጠቀምሻቼው የተለያዬ ግባአቶች በጣም ነው የውደደኩት ሼርም ስላርግሽልን ከልብ እናመሰግናለን አለን ሽንኩርቱ ስትጠብሽው ሲያምር❤
@Azzistyle
@Azzistyle 4 месяца назад
Thank you for your sharingq👍👍👍👌
@yosefabashegnew8557
@yosefabashegnew8557 5 месяцев назад
Wowww Thank you for sharing 😮❤❤
@felanatube
@felanatube 2 месяца назад
👌👍great job
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ነፂዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆጆ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ባለሞያ
@kershfood8611
@kershfood8611 5 месяцев назад
Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻29❤Welcome good night Very good 👍🏻
@kiddycakee
@kiddycakee 5 месяцев назад
Selame Lanechi y hune Netsiye Enkuwane Dehena metashe wow siyaute yemiyasegomeje letena yemisemama be Vegetable ena be Sega Aderegeshe yeserashew rice 🍚 Anedegna new selakafeleshen Enamesegenalen ❤❤❤❤
@BezTube1627
@BezTube1627 5 месяцев назад
Selam Netsiye Enkuan dehna metash betam tenama yehon atkiletochin bemetekem ke sigaw gar leyu yehon ye rice be atkilit aserar new yasayeshin ejish yebarek❤
@betidaniel2595
@betidaniel2595 5 месяцев назад
Enkuan dehna metash Netsi Betam yemiyamir yemiyasgomej rice be atikilt ena be siga aserar new asamresh new yeserashiw ejish yetbarek yehun❤
@KidstGebregeyorges
@KidstGebregeyorges 5 месяцев назад
Selame Selame Netsiye Enkuwane Dehena metashe wow Betame yemiyasegomeje letena yemisemama endemitafete teretere yeleweme gebeatochu hulu leu new selakafeleshen Betame Enamesegenalen ❤❤❤❤
Далее
#Ethiopia#food#enat#ethiopia#food#rice#vege
10:21
ወገብ ለመጠገን ቆንጆ ቁርስ
13:47
Просмотров 68 тыс.