Тёмный

ቲክቶከሩ ባቢ እከሳለሁ የግል ህይወቴን መኖር አልቻልኩም እያለ ነው… 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 62 тыс.
50% 1

ቲክቶከሩ ባቢ እከሳለሁ የግል ህይወቴን መኖር አልቻልኩም እያለ ነው…
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

11 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 113   
@BirtaluNega
@BirtaluNega 24 дня назад
እንዳትሸወዱ ወገን የሚያወሩት ሌላ ስገቡበት ሌላ ውሉ ጠቅላላ የነሱን ጥቅም ብቻ የሚያስጠብቅ ለምሳሌ ለገዢ ክፍያ መፈፀሚያ ጊዜ 15 ቀን ብቻ ከዛ ቅጣት ይከተላል ለነሱ ግን እናስረክባለን ባሉበት ጊዜ ባይጨርሱ ተጨማሪ 8ወር ጊዜ ይሰጣቸዋል ይሄ ትንሹ ነው ።
@EternalLife-fu6nk
@EternalLife-fu6nk 24 дня назад
Very misleading title with million subscribers is a shame.
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my 22 дня назад
የሚገዛቸው አጡ መሰለኝ በቲክቶክ በዩቱብ በሁሉ የሶሻል ሚዲያ ሁሉ የቤት ማስታወቂያ😂😂😂ካሬ 100ብር ሲገባ እገዛለሁ😅😅😅
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 24 дня назад
ናፍቂግን.እህቴ.ብትሆን.ብዬ የምመኝሽ.ጋዜጠኛነሽ.የኔውድ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤አንድቀን.ትሆኚኛለሽ🙏🙏🙏
@biniyambcc
@biniyambcc 20 дней назад
ቲሽ ናፍቆት ተብዬዋ ቲክቶከር ገለመሌ እያለች የውሸት የቤት ማስታወቂያ ትሰራለች ኮተት! ጋሽ ሰይፉ ጠሮብሽል ያገኘኽው ማግበስበስ ጀመርሽ😅
@user-jn3sx3ze4h
@user-jn3sx3ze4h 24 дня назад
ጥሩ ማስታወቂያ ነው😂 ምን ተፈጠረ ብየ ስሮጥ ቸከርብቼ ነበር
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 24 дня назад
ናፍቆት እንደ ስምሽ ተናፉቂ እንኳን ሰላም መጣሽ❤
@blesskidona
@blesskidona 24 дня назад
The argument was terrible. You could have used smarter ways to promote. I never expect such kind of non sense promo.
@solocmc
@solocmc 23 дня назад
ናፍቆት አይመጥንሽም You could do better Much love
@eyobabebe7571
@eyobabebe7571 24 дня назад
የ Dmc መጨረሻ ናፈቀኝ😀
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 24 дня назад
ልክ እዳ እኔ 😂😂😂😂
@user-pl8jl8yv7v
@user-pl8jl8yv7v 24 дня назад
በጣም ማስታወቂያዉ በጣምአልበዛም በስት ማስታዌቄያ እንደሜያሳያዪት የከስረ ይመስለኝል።
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 24 дня назад
ቅድም የለቀቁትን አጥፍተዉ እንደገና ለቀቁት😂
@Sable-yu2rn
@Sable-yu2rn 24 дня назад
እስኪ በቅንነተ አግዙኝ እኔም የስደት እህታችሁ ነኝ 🙏🙏🙏❤️❤️
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 24 дня назад
እኛንም በቅንነት እንደጋገፍ እንጂ
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 24 дня назад
ፕራክ ሰይፍ ጀመርህ😂😂
@SadaKassaw5
@SadaKassaw5 23 дня назад
እኳ
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
@woinshetyemaryamligwoinshe6818 24 дня назад
እይ ይሄን ልጅ ሥጠላው ውይ ሲያስጠላ እፍፍግ
@Kashashena
@Kashashena 20 дней назад
ኤረ ማታለል ይለዋል👎👎 unsubscribe በማድረግ አልገላገልም እንዴ
@danwet8394
@danwet8394 24 дня назад
ተመካክረው😂😊
@helentadele2574
@helentadele2574 24 дня назад
አቤት ዉሸት ሲጀመር ቪላወቹዉን መቼ አስረከቡና 10 አመት በላይ አምላክ ሁሉንም ያቃል😢
@Befike_React
@Befike_React 24 дня назад
ሰዎች አበረታቱን 1000 ልግባ❤❤❤
@ekram6776
@ekram6776 24 дня назад
አረኩህ
@user-yy1ev6hl6h
@user-yy1ev6hl6h 24 дня назад
ይሔው አደረኩህ
@Befike_React
@Befike_React 24 дня назад
@@user-yy1ev6hl6h ❤️
@Befike_React
@Befike_React 24 дня назад
@@ekram6776 ❤️❤️
@Befike_React
@Befike_React 24 дня назад
@@ekram6776 ❤️
@dawitalemu5575
@dawitalemu5575 21 день назад
ቆንጆ ድራማ ነው በርቱ
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 24 дня назад
አረ ናፍቆት ለሉላም እድል ስጫት ያንን በሬዲዮ የምናውቀውን ጨዋታዋን በምስል ታጅባ ታቅርብልን
@sintiaabdeta8374
@sintiaabdeta8374 24 дня назад
Kkkkkkkk አይ ባባዬ
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 23 дня назад
ለዚችለውሸት አለም ምንአጨናነቀኚ በውነተኛውሀገረ የግብ ቤትረበና እድወፍቀኚ ዱአየ ነው
@user-xz3en4fe8y
@user-xz3en4fe8y 24 дня назад
የወሬ ያለ ያሰኛቹ አቦ😢😢
@Habesha_vlog-s
@Habesha_vlog-s 24 дня назад
በማርያም ስደት እህታችሁ ነኝ 10k አግዙኝ ሲሆን ከዛ በላይ ከስደት ወጥች መስራት እፈልጋለዉ አግዙኝ🙏🙏🙏🙏🙏 ♥♥♥♥♥
@YONYPOWERFX
@YONYPOWERFX 22 дня назад
በፎሬክስ ሂወቱን መቀየር እሚፍልግ በነፃ ተቀላቀሉን አብረን እናድጋለን ለሰውም እንተርፋለን ❤❤❤❤
@LiyuAbera-ei9td
@LiyuAbera-ei9td 24 дня назад
ሀይ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@metadeltube7525
@metadeltube7525 24 дня назад
ናፍቆት ወረደች!!!
@Henokpharma
@Henokpharma 23 дня назад
ድርሰት❤❤
@onelove1703
@onelove1703 18 дней назад
አገራችን መሬቶቹ ለባለ ሀብት ተሸጠ መሰለኝ ቤት አስረካቢው በዛ ማለፊያ መንገድ አጣን😢😢😢😢
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 14 дней назад
አትሽወዱ ብዙ ስው ጉድ ሆኑዋል ብራችሁን ከከፈላቹ በሁዋላ አንድም ቤት ሳይስሩ የተዘጉ ሪል እስቴቶች አሉ ማስታወቅያ በማብዛት ታዋቂ ስዎችን እየተጠቀሙ ያታልላሉ ወሬኞች
@Israelbelegn
@Israelbelegn 24 дня назад
Ere twena ...... ባቢ እና ናፍቆት 😂😂😂 ትወና አልተቻላችሁም
@zuzulove9763
@zuzulove9763 20 дней назад
ናፍቂ ግን በጣም ነው እምትናፍቂኝ
@fekerteh974
@fekerteh974 24 дня назад
ናፍቆት 560;000. 00 ነው ያለው ቅድመክፍያው ነው ረገጥ አድር ገሽ ጠይቂልን አይመሳሰኝም ወይስ ህኔ ተሳሳትኩኝ
@MerimMohamed-mg6cf
@MerimMohamed-mg6cf 24 дня назад
እኔራሱ ምር አልመሰለኝም ልገባ ነበር ግን ዉሸት መሰለኝ
@user-ji5dd9dz7d
@user-ji5dd9dz7d 23 дня назад
ውይ Dmc ማስታወቂያው በዛ
@HabtamuMideksa
@HabtamuMideksa 23 дня назад
Betam Titalu Yele Ende 😂😂😂
@MerimMohamed-mg6cf
@MerimMohamed-mg6cf 24 дня назад
እረ እደዚህ ከሆነ እንገዛለን ስልካቹህኝ እዉነት ከሆነ
@joshuagobena3848
@joshuagobena3848 24 дня назад
እጅግ በጣም የወረደ ማስታወቂያ። ሕፃናት። እውነትም ባቢ። እንደዚህ ዓይነት ማስታወቂያ አይቼ አላውቅም።
@senatarakegn2705
@senatarakegn2705 6 дней назад
ምን ምል ገራ ገባኝ ኦ
@arditube7340
@arditube7340 24 дня назад
ሎት😂😂😂😂
@entisiketama4043
@entisiketama4043 24 дня назад
Ewnet kehone enefeligalew endatalfugn
@mooloo7866
@mooloo7866 24 дня назад
ቅመሃል ሰይፉ
@meklitk.9703
@meklitk.9703 24 дня назад
Mindnew ahun yehe tish
@user-xn4qr8qq6f
@user-xn4qr8qq6f 24 дня назад
EBS btkoyi ambassador thogni neber
@gersutadros5960
@gersutadros5960 24 дня назад
❤ ሰላም ላንቺ ለመላወ ለወገኖቹ ቆንጆ ነው ሥርዓቴሸ
@sammk8771
@sammk8771 24 дня назад
Boring prank
@genetasefa8364
@genetasefa8364 24 дня назад
Very Boring and annoying
@tig59905
@tig59905 24 дня назад
ማስታወቂያውን መስራት ካልቻላቹበት ለ ፋሲካ ቶላ ስጧት እሷ ትችልበታለች ስንት ሰው ይሁን ችሎታ እያለው እድሉን አቶ የቀረው
@fatumahusein263
@fatumahusein263 24 дня назад
Nafkotiyyee selayehush des bilognal 😍💕💕💕
@habtehabte2605
@habtehabte2605 24 дня назад
🛑🛑🛑 Mnale ehen ye hitsan keld bititeywna srashn biteseri ayyyyy siyalk ayamr
@entisiketama4043
@entisiketama4043 24 дня назад
3Egna commach negn
@nahomtiruneh3450
@nahomtiruneh3450 24 дня назад
So cheap nafkot. Do you call this content
@elenidemisse8430
@elenidemisse8430 20 дней назад
😭😭😭😭
@TD-iq1ew
@TD-iq1ew 24 дня назад
Bitnor batinor min ageban
@Sosi_127
@Sosi_127 24 дня назад
Betam yemiyastela promotion
@hiritimehanisho5162
@hiritimehanisho5162 24 дня назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@teklemulugeta3997
@teklemulugeta3997 18 дней назад
Shame on you Seifu, you've stooped so low.
@eebbaafbeekootube
@eebbaafbeekootube 24 дня назад
😂😂😂😂😂😂
@berrygirma389
@berrygirma389 24 дня назад
🎉
@hutayhergoyta9694
@hutayhergoyta9694 24 дня назад
😮😮😮😅😊
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 21 день назад
ቆሻሾች እንደዚየሚያሳስት ታይትል የሚያረጉትን እንዳታዮ ብሎክ እያረጋችሁ ዞር በሉ ኮተቶች ጊዜያችንን አታባክኑ
@entisiketama4043
@entisiketama4043 24 дня назад
bewust endet new minagegnachihi
@hanichooo2847
@hanichooo2847 21 день назад
Shame on you Seufu,, your title and the content inside is different 😮😮😮
@rediyegeta6233
@rediyegeta6233 24 дня назад
Alegebagnm babi minhono new le video view new yihe hulu drama ?
@user-xn3tq7ue4q
@user-xn3tq7ue4q 21 день назад
Anechey leg penety honesh edey
@user-pz5sf6gz5s
@user-pz5sf6gz5s 24 дня назад
ጠቅላይ ሚኒስትርን የሚያክል ሰው በዝግጅትህ ላይ ያቀረብክ ሰው ወርደህ ወርደህ የቲክቶከር ዘጋቢ ሆንክ? ሰይፉ መቼም አትበስልም ማለት ነው? የአንተ መሀይምነት በዛ!!
@user-yy1ev6hl6h
@user-yy1ev6hl6h 24 дня назад
አረ ባካችሁ ክክክክክክክክ
@tsegeredatayework
@tsegeredatayework 9 дней назад
ስታስጠሉ አቅራራችሁ
@JOSIMEDIA292
@JOSIMEDIA292 23 дня назад
min babi nahu ehe doma ahaya mahayim nahu eko eci eci siyasaxala mahayim askayam nahu
@hannashiferaw1879
@hannashiferaw1879 24 дня назад
This channel is a scam, the title is different tban the video itself!!!
@bereketpaulos376
@bereketpaulos376 19 дней назад
jezboche
@shigute124
@shigute124 23 дня назад
አስጠሊታም ናችሁ ፕራክ በራሳቹሁ ቤት ማረጋችሁ ነው ተbeዱ
@jembereersumo4406
@jembereersumo4406 19 дней назад
Fogariwoch
@AbdelaAbde-pr3zq
@AbdelaAbde-pr3zq 24 дня назад
አልታይ ሲል እንዲም ጀመርክ
@EThiopian189
@EThiopian189 24 дня назад
Her how want se one sef me !you ?????like me
@sam19004
@sam19004 22 дня назад
ሪል እስቴት የሚገዛ ሲጠፋ ድራማ መስራት ጀመሩ 😆 ገና ትለምናላችሁ! አጭበርባሪ ሁላ
@Wyeyt
@Wyeyt 23 дня назад
These guys are lier
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 19 дней назад
ኮተታም ስታስጠላ ይቺ ደደብ ልታይ ልታይ የምትል
@user-yy1ev6hl6h
@user-yy1ev6hl6h 24 дня назад
ስንት ከፈሉሽ ላንችም ለሰይፉስ
@zerihunandualem8442
@zerihunandualem8442 24 дня назад
ቆሻሻ ሹል አፋንጫ 😮😮
@Blueberrykear
@Blueberrykear 24 дня назад
ቤት አትግዙ።
@GiGi-yr8ei
@GiGi-yr8ei 24 дня назад
ቅዛናሞች
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 24 дня назад
😂😂😂
@paulosnega9985
@paulosnega9985 24 дня назад
ብሶት አለብህ እንዴ አካውንትህን ላክልኝ የአስቤዛ ልላክልህ 😢
@hanahailu3073
@hanahailu3073 24 дня назад
🤣🤣🤣🤣​@@paulosnega9985
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 24 дня назад
@@paulosnega9985 እሺ እልካለሁ 😂
@tsion797
@tsion797 24 дня назад
አለመታደል ነው ይሄስ የመሳደብ ሱስ ሆ
@tsehayarega848
@tsehayarega848 24 дня назад
I don't like
@neeysad4183
@neeysad4183 24 дня назад
እስቲ የማዳም ቅመም የሚሆን ካላቹ ፃፉኝ
Далее
Это iPhone 16
00:52
Просмотров 630 тыс.
Папа гений
0:23
Просмотров 2,5 млн
Dancing Together_061 😍🎵 #dance
0:30
Просмотров 10 млн
Самый Невезучий Курьер 😳
0:40
🤣🤣❤️
0:26
Просмотров 1,9 млн
There’s A Starman #superman #shorts #memes
0:26
Просмотров 56 млн