Тёмный

ታህሳስ_2015 የ85 ቅጠል ቆርቆሮ ግርፍ ምን ያክል ብር ያስፈልጋል እንዲሁም አዲስ የመጣ ግርፍ አሰራር ስንት ይወስዳል ከ35 - 145 ቆርቆሮ 

5G Tube
Подписаться 104 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

ለተጨማሪ መረጃ 👉0912798855 ደውላችሁ ማናገር ትችላላችሁ
👉ቴሌግራም ይጎብኙ ሌሎችንም ኦን ላይን ገበያ መረጃ ለማወቅ
t.me/mohyasine_5g
🙏🇪🇹👉ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አመሠግናለሁ
የሞባይል ዋጋ በአዲስ አበባ
• የስማርት ስልኮች ዋጋ በዝርዝር ||...
Samsung Galaxy A13 Price in Ethiopia
• Samsung Galaxy A13 Rev...
የሚሸጡ ቤቶቾ ከብዙ አማራጭ ጋር
• {EP-01} 180 ካሬ G+3 የሚሸ...
#ሰብስክራይብ_ያድርጉ
#ግርፍለማስገረፍ
#የግርፍዲዛይን
#የግርፍአሰራር
#ግርፍ
#የቤትግርፍ
#ግርፍዲዛይን
#Mobilepriceinethiopia
#mobileprice
#የሞባይልዋጋበአዲስአበባ,#የቤትዋጋበኮሞቦልቻ,#የቤትዋጋበደሴ,የቤት ዋጋ በኢትዮጵያ,የቤት ዋጋ በአዳማ,የብረት ዋጋ,የቤት እቃዎች ዋጋ በኢትዮጵያ,የቤት ሽያጭ,ethiopia real estate house for sale,#ethiopiahouseforsale,ethiopia house for sale in addis ababa, ቤት አሰራር,#ቤትለመግዛት,ቤት ለመስራት,ቤት ማስዋብ,#ቤትሽያጭ አዲስ አበባ,የእንጨት ቤት አሰራር,የእንጨት ስራዎች,የእንጨት ዋጋ,DonkeyTube,Seifu ON Ebs,Ebc,ebstv, Hope Music Ethiopia, ZEMENTV, Seifu on EBS, Sunday With EBS, Tube, tenaadam, ሀሁ Ethiopia, Amharictube, Betoch Comedy, Topia, ESATtv, Shebella Entertainment, Dj Jop Ethiopia, Tenaadam, Minew Shewa Tube, ADMAS MUSIC, Liham Melodym, EBS, Beteseb Ethiopia, Fana Television, DireTube, senselet, Ethiopian News, Ethiopia, Ethiopian music, Ethiopian Drama, Ethiopian movies, Micky show, Shukshukta, z habesha, music, Cinema, ebs, ebs tv, Fegegita React, Kana Television, Arts Tv World,Kenatigar, Nati Abraham, ke nati gar, naticomedy, natifunny, Hopemusic, Ebstv, Seifu on EBS, nahom records, Sunday With EBS, Abel birhanu, Minew Shewa Tube, Doneky tube, ethioinfo, Amharictube, Amharic funny, Arada movies, Topia, Balageru tv, salkan tube, Betoch Comedy, ESAT TV, ADMAS MUSIC, Fana Tv, DireTube, Senselet, Ethiopian News, Ethiopia, Ethiopian music, Ethiopian Drama, Micky show, Shukshukta, Zehabesha, Mike miko, asham tv, amhariccomedy, habeshacomedy, ethiofun, kanatv, fun,EF, ethio forum, ethiopian forum, new ethiopian entertainment,Ethiopia, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf,ethiopia, drama, habesha, habesha movie, hachalu hundessa, ethiopian drama, ethiopian movie, ethiopian music, music, drarama comedy, comedy, arada movies, netsebraq, abel, abel birhanu,zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf,ሄኖክ ድንቁ ስለሜላት ነብዩ የተናገረው አሳፉሪ ነገርና ቬሮኒካ ያጋጠማት አስደንጋጭ ነገር | bereket, ሄኖክ ድንቁ, bereket, ethiopia, ዳናይት መክብብ ያጋጠማት አስደጋጭ ነገር እና ሳሮን አየልኝ ተመልሳለች | Seyifu On EBS, yd tom, Ethiopian new reaction video, new ethiopian amharic movie, eregnaye, saron ayelign, ethiopian movie, የአርቲስቶች ቅሌት, ethiopia reaction, ethiopian music, ethiopian tiktok, oromo music, ሀበሻ tiktok, habesha tiktok, አማርኛ ፊልም, ethiopian artist, gold digger prank, sambusa chick tiktok, ዳናይት መክበብ, danayit mekbib, ሳሮን አየልኝ,ዳናይት መክብብ ያልጠበቀችው ነገር ፣ የቲክቶከሯ አነጋጋሪ ቪዲዮ, new ethiopian amharic movie, eregnaye, አይዞሽ ገለቴ, saron ayelign, ale_tube, ሳሮን አየልኝ, ale tube, ethiopian movie, የአርቲስቶች ቅሌት, ethiopia reaction, ethiopian music, ethiopian tiktok, aletube, ale tub, ethiopian youtuber aletube, ale tube ethiopia, ale tube new, oromo music, ሀበሻ tiktok, habesha tiktok, አማርኛ ፊልም, ethiopian artist, gold digger prank, sayat, ዳናይት መክብብ, danayit mekbib, dink lijoch, donkey youtube ድንቅ ልጆች, sambusa chick, selam,Zena Tube, Mereja today, ashruka, abel birhanu, ethiopian news, ethio 360, new ethiopian music, new ethiopian comedy, miko mikee, Netsebraq, minew shewa tube, andafta, feta daily, bboytomy33, ethiopian drama, Bereket media, genet nigatu, Addis Films, Abbay Media, Donkey tube, ke guada, memihir tesfaye abera, fegegta react, Sami Studio, yegna tv, Yeneta Tube, Arts tv, Sile HiwotTV, Habesha Chewata, ከናቲ ጋር, Abrelo HD, Dallol Entertainment, Aser Tad, ebstv worldwide, Dawit,Ethiopia, Seifu on EBS, #SeifuFantahun, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, ebs sunday show yesterday full show, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs sunday show today live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ጸሀዬ ዮሀንስ,#ቤት #ሽያጭ #የቤትደላላ #አፓርታማ #የጋራመኖሪያቤት #ኮንደሚኔም #ቤቶች #ኢትዮቲክቶክ

Опубликовано:

 

30 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 71   
@user-ul4ho4sp1g
@user-ul4ho4sp1g Год назад
በጣም እናመሠግናለን ወድማችን 🙏🙏🥰
@sarahsarahsarah3389
@sarahsarahsarah3389 Год назад
በጣም ጥሩው ማብራርያ ነው
@seadiabdu
@seadiabdu Год назад
እናመሠግናለን ከዚህ ቀጥለህ የግርግዳ ጅብሰም ስንት ይፈጃል 85 ቆርቆሮ ስራልን
@saraail3992
@saraail3992 Год назад
በርታ
@zenatzantaatt6912
@zenatzantaatt6912 Год назад
መረጃህ ግልፅነዉ በርታልኝ
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 Год назад
👌👌
@zenatzantaatt6912
@zenatzantaatt6912 Год назад
ለማስገረፍ
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc Год назад
👍👍👍👍👍
@doblajeyuli5137
@doblajeyuli5137 Год назад
💯💯💕💕
@user-st9vu9fx1j
@user-st9vu9fx1j Год назад
100ቅጠል በሾቦእና በሚስማር 180,000 የመሬቱ ሊሾጋር ነውየፈጀብኝ ገናእስራለይነው ሊያስጨምረኝይችላል
@micky2915
@micky2915 Год назад
በርታ ወድማችን ጥሩ ጥሩ መረጃ ነው እምታቀርበው 80 ቆርቆሮ ቤት ሥራሚክ ለማድረግ በካሬ ሥት ነው 80 ቆርቆሮ ሥት ካሬ ይሆናል ብታቀርብልን የብዙ ነው ጥያቄነው ወድሜ
@tigsit115
@tigsit115 Год назад
የኔም ጥያቄ ነበር በጣም እናመሰግናለን 🥰
@rojaroja5507
@rojaroja5507 Год назад
ወአለይኩም አሰለሙ ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ እናመሰግናላን
@ymerase
@ymerase Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@hawayimer5642
@hawayimer5642 Год назад
ከነውስጡ ነው ወንድሜ ንገረኝ ባላህ
@user-tz1eu6nq2e
@user-tz1eu6nq2e Год назад
አሁላይ አደኛ ደረጃ ቆር ቆሮ ስት ነው ??
@user-st9vu9fx1j
@user-st9vu9fx1j Год назад
የግርግዳጅብሰም ስራእሲ አሁን ያለውንሁኒታ
@ommuhamedtaji5739
@ommuhamedtaji5739 Год назад
ሁለተኛግርፍለ90ቆርቆሮስንትይፈጃል
@seadamohamed4329
@seadamohamed4329 Год назад
እናመሰግናለን ግን 115ሺ ያልከው ውጩም ውስጡም ጠቅላላነው ወይስ ውጩብቻ መልምልኝእኔ 83ቆርቆሮ አቁሚአለሁ
@zenatzantaatt6912
@zenatzantaatt6912 Год назад
ዉጩንብቻ ንገረኝ የኔዉድ አትለፈኝ ወድም
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Год назад
የብሎኬት ብትሰራልን
@user-pz6jo4zq6l
@user-pz6jo4zq6l Год назад
እስከ ሽንብራ ግርፍ ባድ ማስገረፍ ይቻላል ? ወይም ሽንብራ ግርፍ ለማስገረፍ ለ70 ቅጠል ስራልን
@user-jh9mx6yh9t
@user-jh9mx6yh9t Год назад
ደሴ ቤት እፈልጋለሁ
@saraail3992
@saraail3992 Год назад
ሥማ ወንድሜ እንዴትትነህ 90 ቆርቆሮ ስንትይፈጃል አቁሞ ለመምረግ ከዛበሩ ለመግጠም ኤልሽብቤት ስንትይፈጃል እምታቁ ካላችሁ ንገሩኝ😍😍
@ekramseid3825
@ekramseid3825 Год назад
ጀዛከሏህ ኸይር ወንድም የመጨረሻው ግርፍ ከስንት ጊዜ በኋላ ቢሰራ ጥሩ ነው ትለኛለህ ቤተሰብ ቶሎ ይገረፍ ይሉኛል እኔ ደረቅ ቢልና የሚሰነጠቅም ካለው ቢለይለት እያልኩ ነበር?
@5gtube
@5gtube Год назад
አንድ ወር ውሃ ይጠጠጣ ቢያንስ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Год назад
አሰላሙአለይኩም ማሻአላህ ጥሩመረጃነዉ📚ዉድ እህቶቸ ኑኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ያገኛሉ የሙሥሊም ግዜ ዉድ ነች ግዜችንን እንጠቀም መለከል ሞት ሣይመጣ ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ጎራበሉ ወደቻናሌ📚
@user-st9vu9fx1j
@user-st9vu9fx1j Год назад
ወሎ ከሁንሽ2300
@makiyaaziza2545
@makiyaaziza2545 Год назад
እስኪ ለ80ቆረቆሮ ሁለተኛ ግረፈ ምን ያህል ስሚቶ ይፈጂብኛል
@user-mf4bj9xf1s
@user-mf4bj9xf1s Год назад
ወድም እባህ እንዳታልፈጘ መልስልጘ የታደገ እንጭት ከቡታ ቡታ ማንቀሳቀስ አይቻልም
@user-tz1eu6nq2e
@user-tz1eu6nq2e Год назад
አረ ሲሚቱ የለምምም ብለው የኔ ስት ግዜው ሾቦው ከተወጠረ
@mominamon1313
@mominamon1313 Год назад
ትናትና. መከራ. ሰላም. ስሚቶ. 1650 ብር. ገዝቻለሁ. 10 ኩታል. ለውጢ. ልክ. 60 ቆርቆሮ. ነው. አይበቃኝም. የመዳም. ቅመሞች. ያሰራቹሁ. ንገሩኝ. ስሞትላቹሁ. አይበቃሽም. አሉኝ.
@rahma.3538
@rahma.3538 Год назад
ወይ ጉድ እኔ ሰሞኑን ሌኬ ላስገርፍ ነበር 100ሺ ይበቃኛል እያልኩ ሳስብ
@aziza3691
@aziza3691 Год назад
እኔ ለሰማንያ ቆርቆሮ 18ጥቅል ሽቦ ነው የገዛሁት አንተ አቀለልከውሳ አንተ ያልከውና የኔ ወጭ ጭራሽ አይገናኝም ኢላሂ አንተ ድረስልኝ እፍፍፍፍ
@5gtube
@5gtube Год назад
አይፈጅም የውጭ 7 ጥቅል አይጨርስም እንዳትበይ ሙሉ አንዱ ጥቅል 30 ሜትር እኮ ነው
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
@@emufikertube ማርዋ።ትንሸናትልቀእዳለወ።እኒገንጠይቂአላቀም።እኒይፈጀብኚ።ቆመኑእርዝሙ።ሲሚቱበልቱኛል
@monamona4720
@monamona4720 Год назад
5ይበቃዋል
@user-el4gg6jm8l
@user-el4gg6jm8l Год назад
ወድሜ በፈጠረህ መልስልኝ ለመቶ ቆርቆሮ ቦታ ስት ካሬ ይበቃዋል
@5gtube
@5gtube Год назад
አጠቃላይ 150 ካሬ ይበቃል ግን ግቢ እንዲተር ከፈለግሽ 250 ካሬ ቢሆን ጥሩ ነው
@user-el4gg6jm8l
@user-el4gg6jm8l Год назад
@@5gtube አመሰግናለሁ🙏❤
@mekiyaseid489
@mekiyaseid489 Год назад
የምታውቁ መልሱልኝ ከውስጥ ቢገረፍ የእንጨት ቤት መሸከም ይችላል ???
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i Год назад
ቀለል ተደርጎ ይገረፍል እንደ እ ውጩ ግርፍ ሳይሆን
@aziza3691
@aziza3691 Год назад
እረ ውስጡን አታስገርፊ የእንጨት ቤት አይችልም በጭራሽ ከቻልሽ ጅብሰም አስደርጊ የነቆየት እድል አይኖረውም የኔ ምክር ነው
@saadahsa1541
@saadahsa1541 Год назад
ሲሚንቶ ስንት ገባ ያጀማአ
@user-dk6co9uf4s
@user-dk6co9uf4s Год назад
አንድ ሺ ዘጠኝ መቶ ሀምሳ
@saadahsa1541
@saadahsa1541 Год назад
@@user-dk6co9uf4s ወይት ነው ውደ
@user-dk6co9uf4s
@user-dk6co9uf4s Год назад
ሀይቅ ትናንት እኔ ገዝቻለሁ
@jillemedia4726
@jillemedia4726 Год назад
1600 bati
@jillemedia4726
@jillemedia4726 Год назад
እንዴ ምን ማለት ነው ብዙ አመት አይኖርበትም ማለት የግድ ሁሉም በሽቦ ብገረፍ ይመረጣል
@mariamsaid1360
@mariamsaid1360 Год назад
ትክክል ከተሰራ በሽቦእና ብስማር መሆን አለበት ካለበለዚያ ከጊዜ በሃላ ይወድቃል የሚል መረጃ አለ እንደገና ከውስጥ መገረፍም አይመከርም ቤቱን ይከብደዋል ይላሉ አንዳንድ መረጃዎች ትክክለኛው መረጃ ቢቀርብ ጥሩ ነው የቻለ ይሰራል ያልቻለ እንደአቅሙ ይኖራል
@jillemedia4726
@jillemedia4726 Год назад
@@mariamsaid1360 ይከብደዋል የምል ወሬ ከእውነት የራቀ ነው አሁን ፋሽኑ ውስጥ ይገረፋል
@mariamsaid1360
@mariamsaid1360 Год назад
@@jillemedia4726 ፍሽን እና የአገልግሎት ዘመን አሰጣጥ የተለያየ ነው።
@lamrotlegese8444
@lamrotlegese8444 Год назад
50 ቆርቆሮ የእንጨት ቤት ከመጀመሪያው ጀምሮ እስከ መጨረሻ ስሚቶ ግርፍ ስንት ይፈጃል ፕሊስ መልሱልኝ የሠራችሁ? ካላችሁ
@jillemedia4726
@jillemedia4726 Год назад
ይሄ ጥያቄ አያስፈለግም እኮ ቀላል ነው እስከ ፍንሽንግ 300.000 ይበልጣል
@wagayeamare3382
@wagayeamare3382 Год назад
ለማስገረፍ ነው
@zientahmed8116
@zientahmed8116 Год назад
@@jillemedia4726 ስት ሆ
@jillemedia4726
@jillemedia4726 Год назад
@@zientahmed8116 አይ እውነታ ለማውራት የጉድ ሚድያ መሆን አይጠበቅብንም ሚድያ ሁላ ውሸት እንጂ ትክክለኛው መረጃ አያቀርቡም
@jillemedia4726
@jillemedia4726 Год назад
እኔ ለ90 ቆርቆሮ ሽቦ 7 ጥቅል ምስማር 27 ካርቶን ሰምንቶ 25 ኩንታል ጨርሻለሁ
@agzh6357
@agzh6357 Год назад
ስት ብር ወሰደብህ ወዲም
@hdhdhdhhdjrhf6501
@hdhdhdhhdjrhf6501 Год назад
ስሚቶ ስት ገባ ንገረኝ ወዲሜ ወልደያም እምታቁ ንገሩኝ
@jillemedia4726
@jillemedia4726 Год назад
@@agzh6357 ውስጥ ግርፍ ብቻውን ወደ 100ሺህ
@jillemedia4726
@jillemedia4726 Год назад
@@hdhdhdhhdjrhf6501 ስሚንቶ ቦታው ይለያያል ወሎ አካባቢ ከ1700- 1900 ነው
@user-ex2kb2sr8y
@user-ex2kb2sr8y Год назад
@@jillemedia4726 አድግረፍሽብራግረፍላ5ክላስስትይፈጃን።ወድም።ወሎነኝ
@-Ele
@-Ele Год назад
ጥሩሩ መረጃ📚ያአላህ ቃል ማወቅ የፈለገ ብቻ ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹
Далее