Тёмный

ታሪካዊው እና ድንቅ ተዓምራት ያለው የእመጓ ዑራኤል ገዳም 

ማዕዶት ዘ ኢትዮጵያ
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

Видеоклипы

Опубликовано:

 

15 апр 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 491   
@aster696
@aster696 4 года назад
ወይኔ ደሥ ሢል መፈሣው ቅናት አድሮብኛል አምላኬ ሆይ የውሥጤን ታቃለህና የልቤን መሻት ዕፈፅም ዘንድ እርዳኝ።
@selammamo4166
@selammamo4166 3 года назад
Egiziabihar bebatu yasinashi Ehitachini
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 3 года назад
አሜን
@SaraSara-bf4fj
@SaraSara-bf4fj 3 года назад
Amen Amen Amen
@emufikir6014
@emufikir6014 4 года назад
አቤት መታደል በቤቱ ያፅናሽ ተባረኪ የኔ ልዩ❤️
@emahationfsahaye8203
@emahationfsahaye8203 4 года назад
በረከት የቅዱስ ኡራኤል መልኣክ ከህዝበ ክርስትያን ይሁን በርቺ የኔ እህት ወንድማቹ ከኤርትራ
@user-qf5ei4rz2g
@user-qf5ei4rz2g 4 года назад
አሜን ፫
@user-ne1mz3to6b
@user-ne1mz3to6b 3 года назад
አሜን
@user-dl3ik9yw6y
@user-dl3ik9yw6y 3 года назад
አሜን
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 27 дней назад
እማሆይ በረከታችሁ ይደርብን ለደጁ ያብቃን አባታችን ቅድስ ኡራኤል
@user-zl4fm5ct7u
@user-zl4fm5ct7u 3 года назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ቦታውን ስመለከተው ልቤ 90°ዲግሪ ነው የመታው ወላሂ ቦታው ግን ሲያስቀና ማሻአላህ ብያለሁ እና እኔም ከበረከቱ መሣተፍ እፈልጋለሁ ።ሜሊዬ አካውንት አስቀምጭልኝ
@pezapet411
@pezapet411 3 года назад
ውድ እህታችን ፅጋውን ያብዛልሽ. ሆድየ. እናመሰግናለን ። አምላክ ያክብራልን
@ayelegedlu2970
@ayelegedlu2970 3 года назад
እምነቱን ከልብ የሚያከብር የሌላውንም በጎና መልካሙን ገጽታ ብቻ በማየት በእምነትህ/ሽ በእምነቴ (በዲነክ/በዲኒክ በዲኔ) በማለት ተስማምቶና ተከባብሮ ይኖራል። ይህ ደግሞ ከአንዱ አምላክ በእግዚአብሔር መመረጥና መባረክ ነው።
@user-rt1gl3xo8y
@user-rt1gl3xo8y 3 года назад
እና መስገናለን እህታችችንን
@nasirmughanni864
@nasirmughanni864 3 года назад
Fetari yakbrish rasun miyakebr sewn yakebral
@SaraSara-bf4fj
@SaraSara-bf4fj 3 года назад
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-iq9ld8ew7g
@user-iq9ld8ew7g 4 года назад
እህታችን ሜላት እናመስግናለን የቅዱስ ዑራኤል በቤቱ ያፀናሽ ቅዱስ ዑራኤል ይጠብቅሽ በርከታችሁ ይድርስን
@buzuneshseboka684
@buzuneshseboka684 4 года назад
አቤት መታደል ከዚህ ድካም በኃላ የሚገኘው በረከት። በረከታችሁ ይድረሰኝ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ
@cell7697
@cell7697 4 года назад
እህታችን ሜላት በጣም ያምራል ቅዱሥ ኡራኤል በቤቱ ያ ያፅናሽ አሜን🙏🙏🙏🙏
@pezapet411
@pezapet411 3 года назад
አሜን አሜን አሜንንን
@user-mj6kz2hv5j
@user-mj6kz2hv5j 3 года назад
ቅዱስ ኡራኤል ሆይ የልቤን አንተ ታዉቃለህና የልቤን መሻት ፈፅምልኝ
@pezapet411
@pezapet411 3 года назад
አሜን አሜን አሜንንን
@girmawitm4527
@girmawitm4527 3 года назад
Amen🙏🙏🙏
@user-rh8qt3tt9i
@user-rh8qt3tt9i 4 года назад
እሚገርም ነው እህኔ ጭፈራ ቢሆን ስት ላይክና ኮመንት ነበርው ሠው ግን ምነካው መንፈሣዊ ነገር ብዙ አይከታተሉም እህታችን ፍፃሜውን ያሣምርልሽ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን የበረከቱ ተሣታፊ ያድርገን አሜን
@workutsehay6397
@workutsehay6397 3 года назад
አዎ እኔ እራሱ በጣም እየገረመኝ ነው ምንድን ነው ነገሩ በማርያም
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 3 года назад
በጣም በእውነት እህታችን እኔም በጣም ይገርመናል ስለዚህ ነገር እመፈሳዊላይ ስታይ ኮሜት ላይክ ሸር የለም ሁልግዜ የምለው ነው የታዘብኩትም ።። ግን ዞር ብለሽ እሌላውስጥ ግብችሽ ስታይ የሌለ ኮሜት ላይክ ሸር ብዛቱ ። በጣም ያሳዝናል
@user-dp9he6oh8z
@user-dp9he6oh8z 3 года назад
አወ በጣም ማርያምን ልክ ነሽ እህቴ የድንግል ልጂ ልቦና ይስጠን
@yasminmed7at414
@yasminmed7at414 3 года назад
ትክክል
@nasarrnasarr7387
@nasarrnasarr7387 3 года назад
ገብረኤልንም እኒም በጣም ነው የሚያናድድኝ
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 года назад
ሳላም ሜሉ በልዑል እግዚአብሔር ስም ሳላምታዬ ይድረስሽ በእውነት ኖሮን ያልኖርነውን እንድኖረን ስለምታደርግ በእግዚአብሔር ስም ኣመሰግናለሁ በርች በእንቅስቃሰዎችሽ ሁሉ ከሀጥኣት በስተቀር የእመቤታችን የድንግል ማርያም ልጅ መዳንዓለም ካንች ጋር ይሁን ለዕድሜ ልክ ብቻ ሳሆን ለዘላለም በቤቱ በፍቱ ያኑርሽ እግዚአብሔር!!!!!
@user-qk2uy2le8q
@user-qk2uy2le8q 4 года назад
ኡፍ ምነኛ መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም አድርገ የተነሳውንም እሳት በምህረት አብርድህልን በሰላም ለሀገራችን ለመቅደስ አብቃን ስንቱ ነን ደጁ የናፈቀን
@kalehebesha6071
@kalehebesha6071 3 года назад
ውይይይይ የዛሬ ሁለት አመት በእግዚአብሔር ቸርነት ይህንን ቅዱስ ስፍራ ተሳልሜአለሁ እንዴት ልብን የሚያሳርፍ መሰላችሁ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁንም ለደጀሰላሙ ያብቃችሁ
@user-bk7uo7dn2q
@user-bk7uo7dn2q 3 года назад
የት ነው ቦታው
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 3 года назад
Yet New ageru gojam New
@sifelghabesha8572
@sifelghabesha8572 3 года назад
የት ሀገር ነው
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 27 дней назад
ሸዋ መንዝ
@godisgreat1630
@godisgreat1630 4 года назад
ስለመጓ በትረካ ነበር የሰማሁት የእውነት ስሰማ ለመሔድ ወስኜአለሁ በጣም ድንቅ ነው
@user-to1jv1zu9d
@user-to1jv1zu9d 3 года назад
እህቴ እስኪ የእምጓን ትረካ ላኪልኝ አጥቸው ነው በጣም ነበር መስማት የምፈልገው 🤲
@user-rz1mx6sv5o
@user-rz1mx6sv5o 3 года назад
አቤት ፅናት ፍቅራቹ ይኤሁሉ ዳገት አሳባቹን መድአኒአለም ያሳካላቹ ቃላት የለኝም ያላቹ ፍቅር ለእምነታቹ በረከታቹ ይድረሰኝ ለኔም
@biruktesfaye6034
@biruktesfaye6034 4 года назад
የእማሆይን ስልክ ወይም የገዳሙን የሂሳብ ደብተር አላስቀመጣችሁም አቅም ለው መርዳት ይችል ዘንድ ብታሳውቁ ጥሩ ነው በርቱ ፈጣሪ ጸጋውን ይስጣቹ
@wu6219
@wu6219 3 года назад
ዶክተር አለማየሁ ዋሴ እሸቴ እግዚአብሔር ዕዴሜና ጤናንአብዝቶ ይስጥልን ፀጋውን እውቀቱን ጨምሮ ይስጥልን ቅዱስ ዑርኤል ይጠብቅልን
@addisalemayotaddese1085
@addisalemayotaddese1085 3 года назад
ልዩ ሴት ነሽ ሜላት ቆንጆ: እግዚአብሔር በአንቺ አልፎ ስራውን እየሰራነው: እግዚአብሔር ይባርክሽ:
@mansikala1225
@mansikala1225 4 года назад
መታደል ነው የበረከት ቦታዎችን መርገጥ ።ሜሉዬ እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናሽ 🙏
@nateyabraham5192
@nateyabraham5192 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን እኸታችን ሜላት እ/ር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው ሁሌም በሀይማኖትሽ እንደፀናሽ በቤቱ ያኑርሽ!!!!!
@melattube7121
@melattube7121 3 года назад
በእውነት በጣም እደለኛ ነሽ ሜላትዬ እኛንም ለደጁ ያብቃን እመጓል የሚለው መፅፍላይ የምናቃቸውን እማሆይን ሰላይሁችው ደስ ብሎኛል እኔንም በደለኛዋን ልጆችን ለቅዱስ ቦታ ያብቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@salam1297
@salam1297 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@kidstmule9442
@kidstmule9442 4 года назад
የሕይወትን ቃል ያስማልን ቅዱሰ ኡራኤል ከፊት ከሀላ ይከተልሸ ሜልዬ እኔ እመጓን በመፀሀፍ ብቻ ነበር ያለ ሚመሰለኝ አቺ ግን ይህን ቅዱሰ የተባርከ ታሪካዊ በቢዲዎ ቀርፀሸ ሰላካፍልሸን ልኡል እግዚአብሔር የማያልቀውን ፀጋ ይስጥሸ በርቺ ሌላም እንጠብቃለን የእማሆይን ቁጥር አሰቀምጣለው ብለሽ ነበር ከቻልሸ ብታሰቀምጭልኝ
@maherali848
@maherali848 4 года назад
አይዞሽ እህታችን ይሄማ ሰፊ መንገድ ነዉ የመንግስተ ሰማያት መንገድ ለማለፊ እየተለማመድሽ እየተለማመድን እንድንቆይ ነዉ ብርታቱ ይስጣቹ
@zhraendal804
@zhraendal804 3 года назад
እፍ ምንኛ መታደል ነው መልዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@debriekihenet6115
@debriekihenet6115 3 года назад
ቅዱሥ ዑራዔል በቤቱ ያፅናሽ ሜላት በረከታችሁ አይለየን እኛም የበረከቱ ተሳታፊ አንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን
@meseretmese9133
@meseretmese9133 3 года назад
ውድ እህታችን መታደልነው በቤቱ ያፅናሽ
@marybabo9887
@marybabo9887 3 года назад
መታደል ነው በእውነት ቀናሁኝ
@orthodox2645
@orthodox2645 3 года назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ይህን ያደረገ ፈጣሪ ሁሉም በግዜው ይሆናል እም ሆይ እንዳሉት እግዚአብሔር ሰዎችን ያስነሳል ። እመጎ ቅዱስ ዑሮኤል በረከቱ ይርዳን። ሜላትዬ ፀጋው ይብዛልሽ እድሜ ጤና ሰጦሽ ሁሌ በአገልግሎት እድሜሽን ሁሉ ኑሪ።
@tebebmnfsawet5347
@tebebmnfsawet5347 4 года назад
እግዚአብሔር ያክብርልን ሜሉ በርቱልን።
@user-eb2zv1iv9e
@user-eb2zv1iv9e 3 года назад
በቤቱ ያፅናሽ እህታችን በረከታችሁ ይድረሠን👏
@musaabdo6446
@musaabdo6446 4 года назад
እግዚአብሔር ይከተላችሁ ከሆላም ከፊት ሜሊየ አደቅሻለሁ ጎበዝ ነሽ በረከታችሁ ይደርብን
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 3 года назад
አቤቱእግዙሀቤርአምላክድርስልንለሀገራችን
@azebmekonnen1718
@azebmekonnen1718 3 года назад
የእምነት ቦታ ልብን የሚያረሰርስ ቦታ ነው ለዚህ መብቃት ራሱ መታደል ነው
@anaztm192
@anaztm192 3 года назад
ቅዱሥሕያዉእግዚአቭሔር አምላክ መጨረሻሽን ያሣምርልንእሕታቺንእኛንምየአንቺን ፈለግ እንድንከተል መልካምፍቃዱ ይሑንልን
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 4 года назад
እህታችን በርች አቤት መታደል በዚች እምነት መኖር እንዴት መመረጥ ነው ግን እህታችን ሁልጊዜ አድራሻ አስቀምጣለሁ ትያለሽ ትረሻለሽ ዲስክቭሪሽን ላይ አስቀምጭልን የአቅማችንን እርዳ ለእኛም በረከት ነው
@masarathelo2633
@masarathelo2633 3 года назад
አሜንአሜንአሜነ
@user-dl3ik9yw6y
@user-dl3ik9yw6y 3 года назад
እግዚአብሔር መርጦሻል እኛን እንዳቺ ይምረጠን በቤቱ ያፅናሽ የምትሰሪውን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልሽ💓💓
@user-pt8pz2lm6f
@user-pt8pz2lm6f 2 года назад
በቤቱ ያፅናሽ የኔ እቁ በቤቱ ያፅናሻ
@yemsida1758
@yemsida1758 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ መታደል ነው ለቤቱ ያበቃው ሰው።
@user-rw5ir8mh4r
@user-rw5ir8mh4r 4 года назад
እማሆይን ሰላየህዋቸው በጣም ደስ ብሎኛል በረከትታቸው ይድረስን ታሪካቸዉን በ dr አለማየሁ ዋሴ መፅሐፍ ላይ አንብቤ በጣም ተገርሜ ነበር መንፈሳዊ ቅናትም አድሮብኝ ነበር ታድለው እያልኩ ነበር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ፀጋ ጤና ይስጥልን እማምላክ አትለዮ አሁንም ቅዱስ ዑራኤል በ ቃል ኪዳኑ ይጠብቅልን ሜሉ አንቺም ተባረኪ ግን ቃለ መጠየቁ አጠር በጣም የማ ሆይ ታሪክ እራሱ ብዙ ነው የቦታው ዉበት እና መንፈሳዊ ሁሉ ነገር ደስ ይላል በጣም ♥️♥️♥️♥️በርቺ ሜሉ አትጥፊ ♥️♥️
@user-qf5ei4rz2g
@user-qf5ei4rz2g 4 года назад
በዩቱብ ካለ ላኪልኝ ውድ እህቴ የማሆይን ታሪክ ነው ወንስ በመጽሀፍ ብቻ ነው ያለው እስኪ ንገሪኝ
@user-rw5ir8mh4r
@user-rw5ir8mh4r 4 года назад
@@user-qf5ei4rz2g የኔ ቆንጆ ታሪካቸው እመጉዋ የምለው የ dr አለማየሁ ዋሴ መፅሐፍ ላይ ነው ያለው youtube ላይ የለም ካገኘሽ አምብቢው በጣም ትደሰቻለሽ እንኩዋንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ ትያለሽ
@diribhaile403
@diribhaile403 3 года назад
መፅሀፍን ብትገዥ ጥሩ ካልቻልሽ ግን ቴሌግራም ላይ ታገኛለሽ
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 27 дней назад
ዩቱብ ላይ አለ እህቴ
@fdgggg1468
@fdgggg1468 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በርከትሽ ይዴርስን አሜን በእውነት
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 3 года назад
ኣሜንንንንንንንንንንንንንን ኣምላክ ኣቦይ ገዳማትካን ኣመስገንትኻን ዝኾኑ ኣቦታተይ ክርኢ ናይ ንስሓ ሂወት ጎደና ክቅበል ባርኸኒ ነዛ ዕረ እምበር ጥዑም ዝይርከባ ዓለም ክስዕራ ደግፈኒ ሓደራኻ🙇🏽‍♀️😭🇪🇷🙏💐 እግዚኣብሄር ጸጊኡ የብዝሓልኪ ሓፍተይ ተዋህዶ ሃይማኖተይ ንዘላለም ንበርለይ ጸላትኺ ኪኖ ሓጺር ይደርበዩ🙏
@aassddfaassdg7151
@aassddfaassdg7151 3 года назад
የሀገሬን ገዳም ለማየት በረከት ለማግኘት የአባቶችንና የእናቶችን በረከት ለማግኘት ኢትዮጲያ ሀገሬ እገባ ይሆን እግዚአብሔር አምላክ አንተ ታቃለህ
@sisaymundalegebo8840
@sisaymundalegebo8840 3 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሄር ይመስገን
@diribhaile403
@diribhaile403 3 года назад
እማሆይ ስላየሁዋቸው በጣም ደስ ብሎኛል
@esekdareabrae8430
@esekdareabrae8430 4 года назад
ገዳሙ እከማየው ጨነቀኝ
@bayabaya5752
@bayabaya5752 3 года назад
እማሆዬ እናቴ ኡራኤል እድሜና ጤና ይስጥዎት የኔ መካሪዬ
@berhanegeberemedehen3032
@berhanegeberemedehen3032 3 года назад
Amen. Amen. Amen
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q Год назад
የኔ ንግስት ስወድሽ የኔ ጠካራ ሴት በቤቱ ያጥናሽ ሚሉየ በሔድሽበት ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ይከተልሽ❤❤❤
@alembekele9455
@alembekele9455 3 года назад
አሜን!
@user-wh8zv9qv9t
@user-wh8zv9qv9t 4 года назад
የኔ ቆንጆ የተዋህዶ ልጅ እመቤት ማረያም ትጠብቅሽ
@wegedabekele4694
@wegedabekele4694 3 года назад
የሚገርም ነው 2000 ዓም ሄጃለሁ ዛሬ ደግሞ በዚህ በማየቴ በጣም ደስብሎኛል እህታችን በርቺ እግዚአብሔር ያፅናሽ የቅዱስ ዑራኤ በረከት ይደርብን
@wrkyt8678
@wrkyt8678 3 года назад
የት ነው ቦታው በማርያም ንገሪኝ
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 27 дней назад
ሸዋ መንዝ
@user-iy6uh7zy8p
@user-iy6uh7zy8p 3 года назад
ዘመንሽ በቤቱይለቅ
@user-xc2pr2td2s
@user-xc2pr2td2s 3 года назад
ሜሉየ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ በቤቱ ያፅናሽ ታድለሽ ❤️❤️
@user-gk3my6gj9q
@user-gk3my6gj9q 3 года назад
አምላኬሆይ የልቦናየን ታውቅዘንድ እማጰናለሁ አሳካልኝ ለሀገሬአብቃኝ በአንተመንገድምራኝ።
@user-mf5yw6sy7p
@user-mf5yw6sy7p 3 года назад
Amen Amen Amen ygzabhre yabrtashe yen konjo
@rahell5884
@rahell5884 3 года назад
Amen amen amen Amlak yemsg
@Tube-zj4ur
@Tube-zj4ur 3 года назад
ወይኔ ሜሊዬ የኔ ጀግና በጣም ነዉ ማደቅሽ እመብርሀን ትርጃሽ ዉድድድድ በክርስቶስ ፍቅር የኔ አደኛ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 года назад
አሜን
@zenebehadgukidanu5489
@zenebehadgukidanu5489 3 года назад
ወደ አገሬ ተመልሼ ለዚህ ትልቅ ገዳም ለመሳለም ያብቃን
@user-nb2yq9fu5c
@user-nb2yq9fu5c 3 года назад
አቤት መታደል በቤቱ ያፀናሽ ሜሊ
@tomgem7205
@tomgem7205 2 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ሜላት ለብዙ እህቶቻችን ምርጥ ምሳሌ ነሽ
@selambelew9134
@selambelew9134 3 года назад
Ledegu yabkan Agerachin selam yargilin.
@werkalemabebe8738
@werkalemabebe8738 3 года назад
ደስ ሲል ለማየት እምጓጓው ገዳም በርክታችሁ ይድርሰን እሙሃይ እሴተ ማርያም ነው እሚባሉት እመጓ ላይ እህታችን ሜላትዬ
@sifaanabbakoo5565
@sifaanabbakoo5565 3 года назад
Meluye fetari bebetu yatsnash yene konjo tebareki
@linakassa4659
@linakassa4659 3 года назад
በቤቱ ያጽናችሁ
@zewditutilahun928
@zewditutilahun928 3 года назад
ቅዱስ ኡራኤል የኔ ፈጥኖ ደራሽ ለደጅሕ አብቃኝ ሁሌም የአንተን ገዳም ለማየት እመኛለው የኔ አባት ኡራኤልዬ ባለሁበት ስጠራሕ የምትደርስልኝ ፈጣኑ መላክ ከሰይጣን ከአጋንንት ቁራኝነት አድነኝ አሜን በረከቱ ይደርብን
@dosthdosth3576
@dosthdosth3576 4 года назад
ፈጣሪ ሆይ ስምህ በሚጠራበት ሀገር እርዳኝ
@tenagnelemma952
@tenagnelemma952 3 года назад
ዋው በጣም ያምራል አንቺን የወስደ ስፍራ እና እኛንም ሰላሳየሽን በበጣምም እናመስግናለን ለጁ ያብቃን ልቤ ተነሳስታል እ/ር ይፍቀድ አሜን
@ijibuabebe3034
@ijibuabebe3034 3 года назад
Emmahoy made great point about Abent School. May God help us opening our heart and our hand so her dreams about young Christian's will be realised. May God bless. Yekdus Ureal brektu ydresen.
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 3 года назад
እግዙሀቤርይመስገን
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 3 года назад
ይህ፣መመረጥ፣ነው፣ተባረኪልን
@user-uw6ww9cd4i
@user-uw6ww9cd4i 3 года назад
ዉይይይይይይ ሚልዬ መታደልነዉ በርችልን እህታችን መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ኪዳነምህረት ትከተልሽ ሚላት በረችልን
@azebzerihun7427
@azebzerihun7427 3 года назад
Berche meluye fetari abezeto yebarekesh.
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን:: ብዙ እንዲህ የተቀደሱ ስራዎችን እጠብቃለን: በርቺልን:: ከዚህ ቅዱስ ቦታ በረከት እንዳካፈልሽን: እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልሽ:: እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያ ሃገራችንን ይባርክ በሰላም ይጠብቅልን::
@user-lq5zd5dm2y
@user-lq5zd5dm2y 3 года назад
egzabher yebarikachu betam des yemil yeti kedes bota❤❤❤❤🤲🤲🤲
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 3 года назад
Amen Egziabher yistachehu betam ye migerm bota new bereketu yidefibin
@user-gt2dc9kn4q
@user-gt2dc9kn4q 3 года назад
ዑራኤል መልኣኽ ታምራታዊ ምስክር እየ በረኻትካን ሓለዋኻን ኣይግደፈና 🙏🙏🙏
@genetbreket3951
@genetbreket3951 3 года назад
Egzhber yimsgen betam des yelael brktaceu yidrbeig 🙏🙏🙏🙏🙏💞💕💞💕
@hiwotberhnu5435
@hiwotberhnu5435 3 года назад
እኛንም እግዛብሔር ያስበን በቤቱ
@samrawitmaru560
@samrawitmaru560 3 года назад
ሜልዬ በጣም ነውየምወድሽ ቅዱስ ኡራኤል እረድኤት በረከት ይደርብሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ በቤቱ ያፅናሽ
@user-me1bm5us5e
@user-me1bm5us5e 3 года назад
ውይ መታደል በረከታችሁ ይድርሰኝ አምላከ ቅዱሳን ከዚህ የበለጠ እንድታገለግይ እድሜ ከጤናጋይስጥሽ
@adesamuluget2723
@adesamuluget2723 4 года назад
ሜሊየእግዚአቤሔርይጠብቅሽ
@abayebrhanu2356
@abayebrhanu2356 3 года назад
በረከታችሁ ይድረሰን
@shshshehsgsvsbdd9330
@shshshehsgsvsbdd9330 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፀጋዉን ያብዛልሺ
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 3 года назад
🤭😳😳ወይኔ ሜሉዬ ገደሉ ሲያስፈራ አስቀናችሁኝ በረከታቹ ይድረሰን
@yemaryamyemaryamyemaryamye8181
@yemaryamyemaryamyemaryamye8181 3 года назад
የኔድድ ባንቺበኩል በረከቱ ይደርብን በጣጣጣጣምምም ጎበዝ በርቺእናከብርሻለን።
@privatecell1807
@privatecell1807 3 года назад
Abet metadel beto ytenashe yen kojo 🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍
@yordezewudu4374
@yordezewudu4374 3 года назад
እህታችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ካችጋር ይሁን አይዞሸ በርች
@user-zy6oy8ru9x
@user-zy6oy8ru9x 3 года назад
እግዚያአቤሄር ጸጋዉን ያብዛላችሁ ድግል ማርያም በቤቷ ታጽናችሁ የቅዱስ ኡራኤል በረከታቸዉ ይደር ብን
@albadr666
@albadr666 4 года назад
ወይኔ እዴት መታደል ነው ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰ ሲለእኳ አምላኬሆይ ለዚህ አብቃኝ ሜሉየ ታድለሸ
@sabakebede6912
@sabakebede6912 3 года назад
ሜልዬ ፈጣሪ በቤቱ ያጥናሽ መታደል ነዉ
@SamsungJ-bl8fg
@SamsungJ-bl8fg 3 года назад
እኛም በረከቱ ይድረሰን
@buzenigatu5336
@buzenigatu5336 3 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ በረከቱ ይድረሰን ታድለሽ
@user-oj3me5ks4d
@user-oj3me5ks4d 3 года назад
መታደል ነው በረከታችሁ ይድርሠን ፀጋውን ያብዛልሸ እህቴ
@user-sx9wx2uf9t
@user-sx9wx2uf9t 3 года назад
Amen
@gihonaschenakigihonaschena8355
@gihonaschenakigihonaschena8355 3 года назад
ሜላት እድለኛ ነሽ በርች እግዚአብሔር ይባርክሽ እግዚአብሔር ይህን ቦታ እንድንሳለም ፈቃዱ ይሁንል
@emebetymaryamabrshignhugn2626
@emebetymaryamabrshignhugn2626 4 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-do4cd9ee8t
@user-do4cd9ee8t 3 года назад
መላዕከ ኡራኤል የኔ አባት ለደጅህ በረከት አንተ አብቃኝ
Далее
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
Просмотров 39 тыс.
ዘብር ገብርኤል እንሂድ🥰
22:04
Просмотров 14 тыс.
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
Просмотров 57 млн
Султан Лагучев - Гасишься
3:02
Просмотров 105 тыс.
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Malohat
3:35
Просмотров 1,1 млн
UZmir & Mira - Ey yor (MooD video)
2:52
Просмотров 1 млн
MOUNTAINS
3:08
Просмотров 3,6 млн