Тёмный

ማዕዶት ዘ ኢትዮጵያ: በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ገዳም ደብረ ዳህምሞ firts ethiopian monastery debre damo 

ማዕዶት ዘ ኢትዮጵያ
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 155   
@emuser8917
@emuser8917 4 года назад
አቤት ውቤት በተዋህዶ ቤት ማነው በሀይማኖቱ የሚኮራ እደኔ
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 4 года назад
እኔ
@rashamash3070
@rashamash3070 4 года назад
Enmy
@teztawortawu681
@teztawortawu681 4 года назад
እሂኔ አለማዊ ድራማ ወይም ፖለቲካ ቢሆን ኖሮ ስት ላይክና ኮሜት ፡ሸር በነበረዉ አይ እኛ /ሚላትዬ የኔ እቁ በርችልኝ እማ😍😘
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 4 года назад
ትክክል
@mftube6530
@mftube6530 4 года назад
tezta Wortawu እግዚአብሔርን የውስጤን ነው የተናገርሽልኝ
@user-mg5cx9os4p
@user-mg5cx9os4p 4 года назад
tezta Wortawu እኮ ልክ ብለሻል
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 4 года назад
tezta Wortawu @እውነት ብለሻል
@mekdesabenezer6962
@mekdesabenezer6962 4 года назад
Ewente belshalige
@user-qq6mh7oj8o
@user-qq6mh7oj8o 4 года назад
ይህንንን tube አስተዊውቁላት በየግሩፑ ሼር እናድርግ ምርጥ የሆነች ልጅ ነች ማርያምን
@nzanatdncffg9698
@nzanatdncffg9698 4 года назад
እንደዚህ አይነቱ ላይ ማን ይበረታል ብለሽ ነው እህት
@user-qq6mh7oj8o
@user-qq6mh7oj8o 4 года назад
@@nzanatdncffg9698 እሱስ ልክ ነሽ የሐቅሜን ሼር አርጊያለሁ
@hfifj2228
@hfifj2228 4 года назад
እውነት ብለሻል
@mesekeremlemma9490
@mesekeremlemma9490 4 года назад
Awo fb laym sher bemadreg engam kebereketu mesatef slbn
@asnaketefera9864
@asnaketefera9864 4 года назад
ከብር ምስጋና ለስሙ ይሁን ለልዑል እግዚአብሔር!!!!!!!!! እጅግ በጣም ደስ የሚል እና ታምረኛ ገዳም ነው!!!!!! ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን!!!! ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማል አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!!!! ሜላት እህታችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!! አምላክ ኢትዮጵያን እና የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት እና ቤተክርስቲያንን እስከዘላለሙ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!💚💛❤🙏🙏🙏🙏
@romadiabrha253
@romadiabrha253 Год назад
Blessing ነው ከ ደብረ ዳሞ መፈጠሬ ደብረ ዳሞ ከ ዓዲግራት በጣም ቅርብ ነው ዓዲግራት-ብዘት-ደብረ ዳሞ ዓዲግራት-ቀርሰበር-ፋፂ-ደብረ ዳሞ 7 ዓመት በተከታታይ በልጅነቴ ተሳልሜዋለሁኝ እናቴ እድሜ ልክዋን ፈጣሪ ይመስገን:: አቡነ አረጋዊ ዘ ደብረ ዳሞ ምንኛ መታደል መሆኑን ማንም ሰው ይገበዋል Thanks for sharing
@user-sk9rg1fj5z
@user-sk9rg1fj5z 4 года назад
ሜላትዬ ብዙ ነገር ነው የተማርኩበት እና በጣም አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥይ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይረዳሽህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን 💚💛❤።
@star4875
@star4875 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 4 года назад
የህይወትን ቃል ያሠማልን ወንድማችን የአቡነ አረጋዊ በረከቱ ይደረብን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ሜሉየ በቤቱ ያጽናሽ መጨረሻሽን ያሣምርልሽ ለሠዉ ልጅመጨረሻዉ ሲያምረ ነዉና መልካሙ በርቺ
@melkiedress6839
@melkiedress6839 4 года назад
እህቴ እግዛብሔር ውደዚ መንገድ ለመራሽ ውይም ያሣሣበሽ አምላከ እግዛብሔር ክብር ይግባው በርችት የኔ ማር
@hiruthirut5378
@hiruthirut5378 4 года назад
ሜላትዬ እዲህ ደስ የሚል ነገር ስላሳየሽን እናመሠግናለን እኛ በስደት ያለን ይኸን እያየን ነው የምንፅናናው ሜላትዬ እሱ ፈጣሪ ለሀሳብሽ መሣካት ለዕቅድሽ ስኬትን እሱ ፈጣሪ በማይሰስተው እጅ ያድልሽ
@hiwothabesha1503
@hiwothabesha1503 4 года назад
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 4 года назад
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወንድማችን የአቡረ አረጋዊ በረከት አማላጅነት አይለየን
@abebafikadu5211
@abebafikadu5211 3 года назад
በእውነት ሜሉዬ እግዚአብሔር ያክብርልን ለውንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@meskeremmaru1764
@meskeremmaru1764 4 года назад
ሜሉ ተባረኪ
@fattalsam9651
@fattalsam9651 4 года назад
በርቺ ፈጣሪ ካቺ ጋይሁን እህቴ
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 года назад
ሜላትየ የኔ ቅን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሸ ይባርከው የአባቶች ፀሎት በረከት ይድረሰን አሜን 👏👏👏✝️✝️✝️🥰🥰🥰🤲🤲🤲👏👏👏
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 4 года назад
ወይ ኢትዮጵያ ዬ እንችኮ ልዩና ታሪካዊ ሀገር ነሽ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ሜሊዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እኛ ኮሜንተሮች ግን እህኔ ሰው ቡጨቃ ብሄርተኝነት ወሬ ቢሆን ሶስት አራት ሽ ላይክ ነበር በቀላሉ እግዚአብሔር ብቻ ልባችንን ያብራል አይይይ
@meazifikrtube2783
@meazifikrtube2783 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ የሁል ግዜዬ ምኞቴ ነበር ሜልዬ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ከነቤተሰብሽ ሀገራችን ኢትዮጵያ የብዙ ሀብት ሀገር ናት ትሣኤዋን እንናፍቃለን!!!!!!!
@genettube8943
@genettube8943 4 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ ጥሩ ስራ ነው የጀመርሽው
@bezabezaalemu9180
@bezabezaalemu9180 4 года назад
በርች እህት በቤቱ ያፅናሽ
@melesetadesse303
@melesetadesse303 4 года назад
ጌታ በኑሮሽ ሁሌም አለውልሽ ይበልሽ
@saudiasaudia3659
@saudiasaudia3659 4 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ሜሊየ ቀጥይበት
@yseyes3223
@yseyes3223 4 года назад
በጣም ደሥ ይላል እናመሠግናለን
@sanikonjosanikonjo4705
@sanikonjosanikonjo4705 4 года назад
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ሆይ ለደጁ አብቃን
@user-mt9qw6mx2i
@user-mt9qw6mx2i 4 года назад
እህቴ በርቺ እግዚአብሄር ይርዳሽ
@tirsitzewge5310
@tirsitzewge5310 4 года назад
እህቴ ሜላት በእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ ለውንድማችንም ቃለህይወት ያሰማልን የፃድቁ በረከት ይደርብን አሜን
@edentadele3824
@edentadele3824 4 года назад
በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@enyameendachehable146
@enyameendachehable146 3 года назад
የኔ አመለ ሸጋ በሄዲሽበት ሁሉ አብነ አረጋዊ ይከተሉሽ በዉነት በጣም ቅኑ ሴት ነሽ አወዲሽ አሎሁ ሰላምሽ ይብዛልኝ!!ferome saude
@user-nz3lu9vg3t
@user-nz3lu9vg3t 4 года назад
ሜሉዬ ተባረኪልን እናመሰግናለን ለስንቱ አለማዊነገር ሰአታችንን ከምናጠፋ እደዚ የማናቀውን ታሪክም ሆነ ገዳማት ስላስጎበኘሽን እና እድናውቅ ስላረግሽን እናመሰግናለን እግዛብሔር ለደጁ ያብቃን
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 2 года назад
የተዋህዶ ልጆች ግን የት ነን ሁላችንም ሸር ሸር እያደርግን ለቤተክርስቲያንናችን እንቁም ሚሉየ በቃ ተመርጠሻን መታደል ነው በቃ እህት እመቤቴ ትጠብቅሽ የኔ እቁ
@hidaya4447
@hidaya4447 4 года назад
በርቺ የኔ ጀግና
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴትሜላት
@girmayejemberu1770
@girmayejemberu1770 3 года назад
እህታችን በርቺ ጥሩ ስራ ነው፡፡ ነገር ግን ከበጎ ስራ ጎን ለጎን ሰይጣን የራሱን አላማ ለማሳካት ስለሚነሳ በሚሰጡ መጥፎ ኮሜንቶች ወይም ተስፋ ሊያስቆርጡ የሚችሉ ነገሮች ሲገጥሙሽ በጸሎት በርትተሸ እግዚአብሄርን ጠይቂ እንጂ ተስፋ እንዳትቆርጪ፡፡ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን፡፡
@bdusdi2288
@bdusdi2288 4 года назад
በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው ቃል ህይወት ያስማልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አምላክ ሆይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ስላደርከኝ ክብርና ምስጋና ለተ ይሆን
@bdusdi2288
@bdusdi2288 4 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባረልህ የተዋህዶ ልጅ ባሎን ይቆጨኝ ነበት
@masaratfriend6874
@masaratfriend6874 3 года назад
Selam leki kedesite betkeresiteyan amesale eyerusalem semayawute ⛪⛪⛪🕊❤
@user-sz7jn8fb2i
@user-sz7jn8fb2i 4 года назад
እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነው እህታችን ሜላት በቤቱ ያፀናሽ እመብርሀን ትጠበቅሽ
@user-rk5ix1ee7x
@user-rk5ix1ee7x 4 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአቡነ አረጋዊ በረከት ይደርብን ሜሊ በቤቱ ያኑርሽ ፀጋውን ያብዛልሽ በርቺ
@vipqatar8617
@vipqatar8617 4 года назад
በርችልን እህታችን
@masaratfriend6874
@masaratfriend6874 3 года назад
Beretulen keretsachehu betam des yelale kamirawu 👍👍👍🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊⛪💚💛❤🌱💐💐💐💐💐💐💐😘😘
@user-wp5sx1sx9n
@user-wp5sx1sx9n 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሜላትዮ እንወድሻለን
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 года назад
ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ሜላት በርችልን እመብርሀን ካንች ጋር ትሁን የአባቶቻችን በረከት እረኤት ይደርብን
@birktymengistu5827
@birktymengistu5827 4 года назад
ሜሊዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ እንድትሰሪ ይርዳሽ
@gbcn1663
@gbcn1663 4 года назад
Kale Hiwet yasemalin bebetu yatsnash
@user-tj6gb2zi5t
@user-tj6gb2zi5t 4 года назад
ማላት እህቴ በጠም እናመስገናለን እልልልልልልልልልል የህን የመስል ትምህርት ለስይሽን እህታችን ፀጋ ይብዛልሽ🙏
@edstedst2635
@edstedst2635 4 года назад
ፀጋውን ያብዛልሽ ሜላትየ ይህንን እንድታደርጊ የፈቀደልሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@agyemariyam6725
@agyemariyam6725 4 года назад
Bereketachew yideriben yihen kidusi sifera lemayet yabikan Kale heywetin yasemalin
@Zagoy7952
@Zagoy7952 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በርቱልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@haymisol3048
@haymisol3048 4 года назад
yene gobeze berechilen meluye
@user-jq1yi4gl9c
@user-jq1yi4gl9c 4 года назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ናቹህ የልኡል እግዝአብሄር ልጆች የድንግል ማርያም ወዳጆች የት ገብታችሁ ነው እኛው ካላየንላት እኛ ካላበረታታናት ምን ልትሆን ነው ለብቻዋ ድራማና ዘፈን አይጠቅመንም ለነብሳችንም ለስኬታችንም ይህ ነውና እናበረታታት ሜሉየ የኔ አስተዋይ የድንግል ማርያም ልጅ አይዞሽ ሃሳብሽን ታሳካልሽ ልጅሽንም ለወግ ለቁምነገር ታድርስልሽ ሰላም ለኢ/ያ አምላኬ አድላት አሜን
@ftubb3573
@ftubb3573 4 года назад
ቃለሂወት የሠማልን በረከታቸው አይለየን ሚላት እህታችን ሠላምሽ ይብዛ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በርቺ ማማዬ ጉሩፕ ያላችሂ ሸር አድርጉት እናበረታታት
@user-mg5cx9os4p
@user-mg5cx9os4p 4 года назад
ፈጣሪ ይርዳሽ በርቺልን በጉጉት ነው ምንጠብቀው ቀጥይበት
@adanuetio1511
@adanuetio1511 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአቡነ አረጋዊ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን እውነት ደስ የሚል ጅማሬ ነው የማናውቀውን እንዲህ ስናይ እንማራለን የድንግል ማርያም ልጅ ያበርታሽ ለወንድማችንም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለት
@user-yd3im3vf4m
@user-yd3im3vf4m 4 года назад
ሜላትዬ እግዚአብሔር ያክብርልን ፀጋውን ያብዛልሽ የአቡነ አረጋዊ በረከት ይደርብን አሜንንንን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን
@rashamash3070
@rashamash3070 4 года назад
Amen amen amen
@wosentadesse7622
@wosentadesse7622 4 года назад
ሜልዬ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ስጠብቅሽ ነበር መጨረሻሽን ያሳምረው ቃለ ህይዎትን ያሰማል ።
@kahsaytekiegebremedhin7230
@kahsaytekiegebremedhin7230 4 года назад
አሜን
@fasikatamiru118
@fasikatamiru118 4 года назад
ፀጋውን ያባዛልሽ እህት
@hfifj2228
@hfifj2228 4 года назад
የኔ ልዩ በርችልን እናመሠግናለን በእውነት በጣም ደስ ይላልን የእስራኤል አምላክ ያበርታሽ ያፅናሽ
@mekdasmekdas8375
@mekdasmekdas8375 4 года назад
😍😘😘😘😘😘😘kalaheiwote yesmalen amen amen amen wedi eheta berchi emaberhane texbekiln Amen
@user-sn1zw3jj9k
@user-sn1zw3jj9k 4 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን ምሊየ ሽኮር ቅዱስ ኣቡነ ኣረጋዊ በረከቱን ፀጉኡ ኣይፈለይኪ ኣይለይሽ ውዴ ጠንክርልኝ
@addisalem6513
@addisalem6513 4 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ቃሉንም ለመገባችሁንም ላስተላለፍችሁልን የቅዱሳን እረደት በረከት አይለየን አሜን ፫
@eskdarteshoma906
@eskdarteshoma906 4 года назад
ፈጣሪ የአገልግሎትሽን ዘመን ይባርካው እህቴ
@gulemakefle8618
@gulemakefle8618 4 года назад
የኔ ቆንጆ ሜሉዬ የኔ ጠንካራ ስት ዛሬ በስንትመከራ ዩቱብሺን ተቀላቅያለሁ እስከዛሬድረስ እቢእያለኝ እቸገርነበረ ዛሬ ፈጣሪ እረዳኝ በቃ ውሎእና አዳሬ ካንችው መንፈሳዊ ትምህርትጋርነው ስደት አይኑ ይጥፋ እያልኩ
@user-yq5qp4js1c
@user-yq5qp4js1c 4 года назад
የኔ ውብ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ያሰብሽው ይሳካ ኡፍፍፍፍ እንዴት እንደምወድሽ
@balarinashiindeshaw2478
@balarinashiindeshaw2478 4 года назад
Ameen Ameen Ameen
@meseretedayewu2162
@meseretedayewu2162 4 года назад
እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህታለም በርችልን
@shiferawlibay7874
@shiferawlibay7874 4 года назад
ሜላት እህቴ እጂግ የሚያስደምም ታሪክ ነው ያስተማርሽን። ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ። ታላቅ አስተሳሰብና ስዕብና ያለሽ ልጅ ነሽ። በርችልን።
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 4 года назад
አሜን ቃል ህይውት ያስማልን እናመስግናለን እህታችን ሜላት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
@addisufetene7263
@addisufetene7263 4 года назад
ሜሊየ በጣም እናመሠግናለን ብዙ ትምህርት አግኝተናል
@alicell3360
@alicell3360 4 года назад
በጣም በጣም እናመሰገናለን የኔቁጅ በቤቱ ያጥናሽ
@kalamuaferede1712
@kalamuaferede1712 4 года назад
ሜላት ውድ እህቴ በጣም አመስግናለሁ ብዙ ማላውቀው አሳወቅሽኝ የድግል ልጅ በጥቡ ይጠብቅሽ ቀጥይበት የኔ ውድ
@user-wx8ob8ck7g
@user-wx8ob8ck7g 4 года назад
በጣምእናመስግናለንእህታችንበርቺ
@warganishwarganish872
@warganishwarganish872 4 года назад
ሚሉ መልካም ሄወት ተመኝሁልሺ እናመሠግናለን ቃለ ሄወትያሠማልን ምንግሥተሠማያት ያውርሥልን
@user-ps9ws5li9l
@user-ps9ws5li9l 4 года назад
ሜላትየ የአገልግሎት ዘመንሺን ይባርክልሺ
@biniamdesta1893
@biniamdesta1893 4 года назад
በጣም አስተማሪ ነዉ በርች
@user-wx8ob8ck7g
@user-wx8ob8ck7g 4 года назад
ለመምህራችንቃልህወትያስማልን
@missazmera6457
@missazmera6457 4 года назад
የኔ አሰተዋይ ተባርኪ ሜላትዬ ቃለህይወት ያሰማልን
@raditiraditi5194
@raditiraditi5194 4 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን እህታችን
@mebagodana5481
@mebagodana5481 4 года назад
ሚሊ ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ. ያፅናሽ
@bintmensuryoutubeetio9088
@bintmensuryoutubeetio9088 4 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪነዉ፣ሜሉ ብርታቱን ይስጥሽ በርቺ በሀይማኖት ጠንክሪ፣ትልቅ ነገር ይዘሽ እንደምትመጪ ተስፋ አለኝ፣እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-qi8on1bm5q
@user-qi8on1bm5q 4 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን እህታችን በርችልን የኔ እንቁ
@abebaabeba8569
@abebaabeba8569 4 года назад
ሜላት እናመሰግናለን እህታችን በርችልን እናመሰግናለን
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 года назад
ሳላም ባርቺ በቤቱ ያፂናሽ እግዚአብሔር ፅሎት እንዳታቋርጭ ምክንያት ስላለኝ ነው!!!
@aguyemerifikraguyeyemariam20
@aguyemerifikraguyeyemariam20 4 года назад
Melatiye yen melikam ina mirt ye tewhido lijjj fitsamesh yasamirlsh yen wudee😍😍😍😍😍 ye Abune Aregawi tselotina miljawu kanch ayley siwodish
@hibretkassie1499
@hibretkassie1499 4 года назад
kalehiwet yasemal ejege denke melkt new bertuln ehen denk hayemanotachn lemelawe alem ennager
@user-gw4he6tl4e
@user-gw4he6tl4e 4 года назад
እህት ሜላት በእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ
@saranoora5692
@saranoora5692 4 года назад
እናመሰግናለን ሜሉ በርቺ በቤቱ ያፅናሽ
@astufkr3609
@astufkr3609 4 года назад
ቃለ ሂወት ያስማን ሜሉየ በጣም እናመሰግናለን ምን እንደምልሽ ኣላውቅም በሰደት ሆኜ ብዙ ትመርያለው እዝጋብሄር በቤቱ ያፅናሽ ትልቅ ሰው ነሽ ለሎሎች ኣርኣያ ትሆኛለሽ ብዙ ኣሉ ጥፍሬ ተሰራሁ ሁማንሄር ሰካሁ እያሉ ሚድያውን እሚያስጨናነቁ ኣንቺ ግን ልዩ ድንቅ ሴት ነሽ እምብርሃን ትከተልሽ
@user-zc4py1si2k
@user-zc4py1si2k 4 года назад
ቃለሂወትያሠማልን እናመሠግናለን
@user-cl8is7xu8f
@user-cl8is7xu8f 4 года назад
ቃለህውት ያሠማልን አሜን
@user-vb1su9hg9u
@user-vb1su9hg9u 4 года назад
ሜሊዬ ፀጋውን ያብዛልሽ እኛንም እንዳንች በቤቱ ያፅናን
@nasa2229
@nasa2229 4 года назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህቴ እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@cell1857
@cell1857 4 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልሽ እህቴ ድንግል ትጠብቅሽ
@selamyemaryamleji211
@selamyemaryamleji211 4 года назад
እግዚአብሔር ያክብርልን እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃኝ ከስደት መልስ ገዳማትን እንድንጎበኝ
@selamsisay7091
@selamsisay7091 2 года назад
Mery betam new yemwedshi
@user-sh6wb1rn9h
@user-sh6wb1rn9h 4 года назад
ሜላት የኔ መልካም እህት ጎበዝ በርች እናመሠግናለን
@user-xq6im4ms1v
@user-xq6im4ms1v 4 года назад
በርችልን እህታችን እመቤቴ ትርዳሽ
@rozatefera7270
@rozatefera7270 4 года назад
ሜላትየ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሺ
@yasmeenbenagdi9798
@yasmeenbenagdi9798 4 года назад
ዋው በጣም ምርጥ ቻነል ነው በቤቱ ያጵነሽ
@elsaasle9409
@elsaasle9409 4 года назад
ሚላት እናመሰግናለን በተለይ በስደት ያለን በዙ ነገር እንማራለን
@mekidestesfaye9611
@mekidestesfaye9611 4 года назад
ማስተዋወቁ በጣም ደስ ይላል ግ....ን ትንሽ ቅር ያለኝ ደብረ ዳሞ ገዳም ምንም አይነት ሴት ገዳሙን አያየውም መውጣትም ክልክል ነው እና እባሽ ካጠፋው አላውቅም ግን ለሴት የተከለከለውን ገዳም በካሜራ እየተቀረፀ ባይተላለፍ ጥሩ ነው እኔ ከእናንተ አላውቅም
@astertekle8537
@astertekle8537 3 года назад
Qalea hiwetun yasemaln yea abatachu Amnea Aregawi bereketn tsegachew lehulachen yhun
Далее