Тёмный

ትላንት የጠላሁት እስልምና ዛሬ የምሞትለት ዲኔ ሆኗል!! ||የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ 

Minber TV
Подписаться 551 тыс.
Просмотров 106 тыс.
50% 1

#የኔ_መንገድ#ሚንበር_ቲቪ#MinberTV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Развлечения

Опубликовано:

 

17 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 646   
@samiraahmad3407
@samiraahmad3407 2 года назад
እኔም ሙስሊም የሆነ በል ስጠኝ ብዬ ካዕባ አላህን. ለምኞለሁኝ ።አላህ ስጠኝ ደሞም ሙስሊም አግብቼ ኡምራ ሄድኩኝ አሁንም ካዕባ ላይ አላህ ሆይ ሙስሊም ልጅ አቅፌ እዚህ እምጣኝ ኡልኩኝ አሁን ወንድ ልጅ ተቅፌ አሁንም ኡምራ ሄድኩኝ ሙስሊም በመሆኔ እጅግ በጣም ደስተኛ ነው ።ዬኔ መንጋድ ብርሃን ኑው
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 года назад
አላሓምዱሊላህ
@user-lm6bg3mp5z
@user-lm6bg3mp5z 2 года назад
ማሻ አላህ
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 года назад
አላህን ከካአባ ጋር መየያዝ ምን መሆኑ ነው? ከይቅርታ ጋ
@samiraahmad3407
@samiraahmad3407 2 года назад
@@user-eb3je7bu7s ይቅርታ ማለቴ የትም ቦታ ዱዓ ተቀበይነት እንደለ አውቀላሁኝ ግን በወቅቱ የለኝ ደስታነ ስሜት ወደር የሌውም ሀረም በምሄድ ጊዜ የበለጣ ለዲኔ ፍቅር መጨማር የን የህል ስው ነጭ ጥቁር ፣ሀብታሙ ፣ድሃ በአንድ በኢማም ቃል በእስተው በሚለው ፀት ሲል አለቅሰለሁኝ።
@danaalzaidi3210
@danaalzaidi3210 2 года назад
ኮሜንትሽ አስለቀሠኝ ወላህ ለምን የእኔ ምኞት ነው የተናገርሽው የኔ እህት
@user-tw6yu3xc2d
@user-tw6yu3xc2d 2 года назад
እኔም ሠልሜ ነው አል ቃኢዳ ነኝ ዳዓ አድርጉልኝ ቁርዓን መቅራት እንድችል ያረቢ ቤተሠቦቸ አላህ አስልምናን አላህ ይወፍቃቸው ዳአ አድርጉልኝ እህት ወንድሞቸ
@user-lc5zc8qd8n
@user-lc5zc8qd8n Год назад
አብሽሪ አይዞሽ በርች ውደ ጠካራ ሁኒ ቁርዓን ይገባሻል ቤተሰቦችሽን አላህ ሂዴያ ይስጥልሽ
@AAa-gk7qw
@AAa-gk7qw 4 месяца назад
አላህ ይገዝሸ እህቴ
@sbnta6404
@sbnta6404 2 месяца назад
አለህ ይግራልሽ ያረቢ ተገይ ትግስት ይኑርሽ ሰለምቴዎች ኢንደውም ቶሎ ነው ሚገበቸው ስለሚገጉ ቱክረት ስለሚያረጉ መለት ነው
@mamieyube896
@mamieyube896 2 года назад
#ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እድህ ብለዋል#የተራበን አጉርሡ#የተቸገረን እርዱ# የታመመን ጠይቁ#የየቴሞችን ንብረት ጠብቁ#ህፃናትን ና ሴቶችን አትበድሉ/ተከባከቡ#ኑኑኑ ወደ ቤቴ ፕሮፋይሌን ጫን ብላችሁ
@teybahussein6143
@teybahussein6143 2 года назад
صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d 2 года назад
ሱለለሁ አለይሂ ወሰልም
@birtukansamman9244
@birtukansamman9244 2 года назад
S A w
@radiyamohammad2530
@radiyamohammad2530 2 года назад
Salalaahu aleyhi wasalam
@user-et4de1ck2j
@user-et4de1ck2j 2 года назад
ሰ አ ወ
@marimm8100
@marimm8100 2 года назад
😭 ምን አለበት አላህ ለከሀዲዉ ሁሉ ግልፅ ቢያደርግላቸዉ ያለ እዉቀት ባይጠሉን
@hayatahmed259
@hayatahmed259 10 месяцев назад
አላሀምዱሊላህ በሉ እንደዚህ አይባልም ለምን ከሀዲ እንዳደረጋቸው እራሱ ያውቃል
@mamieyube896
@mamieyube896 2 года назад
#ምርጥ መሪ ነብዪ ሙሀመድ #ምርጥ አስተማሪ ነብዩ ሙሀመድ #ምርጥ አዛኝ ነብዪ ሙሀመድ#ምርጥ አባት ነብዩ ሙሀመድ ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም #ሠሉ አለ ነብይ #ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑ
@mohamedsaid3266
@mohamedsaid3266 2 года назад
‏اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 года назад
_ሀቢቡና ሙሀመድ ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም_
@alhamedulillahalhamedulill9842
@alhamedulillahalhamedulill9842 2 года назад
መጣሁልክ ወንድም
@lubabahlubaba2266
@lubabahlubaba2266 2 года назад
ሶ ወ ወ
@aminatabdu3330
@aminatabdu3330 2 года назад
Salalahu alayihi wasalam
@fafi8402
@fafi8402 2 года назад
የኔ መነገድ ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠበቅ በላይክ አሳዩኝ👍👍👈✅☪️✅
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 года назад
እህ እኔ ራሱ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትዎዎየ
@user-et4de1ck2j
@user-et4de1ck2j 2 года назад
እኔ በጣም
@weyzer4642
@weyzer4642 2 года назад
እኔ
@user-wv5ku5ze7i
@user-wv5ku5ze7i 2 года назад
አልሀምዱሊላህ እኔም ሰላምቴ ነኝ ወላሂ እስልምናዩን እንደት እደምወደው ሳስበው ደስይለኛል በጣም የአላህ
@user-ze1iv7qw5r
@user-ze1iv7qw5r 2 года назад
አልሀምዱሊላህ እኔም
@user-lm6bg3mp5z
@user-lm6bg3mp5z 2 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
@mekiyatube1823
@mekiyatube1823 2 года назад
ماشاء الله
@MoMo-id2ib
@MoMo-id2ib 2 года назад
Selam te we chen Betam Newu yemweda chewu.
@kedijagogamawa2013
@kedijagogamawa2013 2 года назад
መሻ አላህ ተባርክ አሏህ ውድ አላህምዱሊላህ
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 2 года назад
የኔን መገዲ ከመውደዱ የተነሣ ቅዳሜን እጀዋሉላይ ሢገባ ሢወጣ የዋለ👍👍👍👈
@user-pv7sn4rz3c
@user-pv7sn4rz3c 2 года назад
ሱበሀን አላህ ካፊሮች ግን ሙሰሊም ሰወችን አይወደም እኛ ግን ለነሱ ጥያቻ የለንም😓
@user-qt4lz6fd6o
@user-qt4lz6fd6o 2 года назад
የኔ መንገድ ሁሌም ምርጫየ ነዉ እኔ ከሙስሊም ቤተሰብ የመጣሁ ብሆንም የመንገደኞችን ታሪክ ስሰማ ለዲኔ በጣም እጠነክራለሁ አልሀምዱሊላህ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 2 года назад
የኔ ወንድም አታልቅስ እህህህ ከባድ ነው አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን!
@Wolhaabarru
@Wolhaabarru 2 года назад
Zeb betsabbe hunyii hodde ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xC1jYW-zHdI.html
@abdulhakimusman3036
@abdulhakimusman3036 2 года назад
ጀግንነት እስከ ጥግ አየሁበት😘👍🇪🇹❤😘😘😘😘 በድሩ ደግሞ ምርጥ ጓደኛ
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z 2 года назад
አሏህየ እናትህንም አሏህ ወደቀጥተኛው መገድ ይምራልህ ወድማችን አተንም አሏህ ያጱናህ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትዎዎየ
@user-cx8ue7qe8q
@user-cx8ue7qe8q 2 года назад
ማሻ አላህ እንኳን ደና መጣቹ የኔ መንገድ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አላህ በሰላም ሀገር ካስገባኝ እኔ ከአባቴ ጋ ብመጣ ደስ ይላኛል አላህ ቀጥተኛው መንገድ ስለመራኝ ምስጋና ይገባክ
@asmakedir115
@asmakedir115 2 года назад
masha allah ,እንኳን ወደ ተፈጠርከበት እምነት መራህ
@umh7yatjmila891
@umh7yatjmila891 2 года назад
አላሃምዱሊሏህ
@humchalanpardessoniaa8731
@humchalanpardessoniaa8731 2 года назад
አላሃምዱሊላህ
@user-wv5ku5ze7i
@user-wv5ku5ze7i 2 года назад
አልሀምዱሊላህ ደሞ ሴት ነኝ
@firdwos
@firdwos 2 года назад
አጃዒብኮ ነው የጀሊሉ ስራ አሏህ የሁላችንንም መጨረሻ ሻሃደቴን ያሲዘን اللهم توفني على شهادة أن لا إله إلا الله، وأن محمد ارسول الله الف حمد وشكر على إسلام
@fatumafatuma4447
@fatumafatuma4447 Год назад
اللهم امين يارب🤲
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h 2 года назад
አላሁ አክበር ትአምር የሆነ ታሪክ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወድም እናትህንም ቀጥ ያለውን ምገድይምራወ
@user-zb8ek3bd5j
@user-zb8ek3bd5j 2 года назад
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አልሀምዱሊላህ እንኳን ወደ ተፈጠርክበት እምነት መጣህ 😭😭
@hijazuusman2930
@hijazuusman2930 2 года назад
አለሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይድረሰው የኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም
@Wolhaabarru
@Wolhaabarru 2 года назад
Hijazu betsabbe hunyii ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xC1jYW-zHdI.html
@bintmuhammadabayeiloveyous3640
@bintmuhammadabayeiloveyous3640 2 года назад
ሚንበሮች ግን ማሻአላህ አለይኩም ጀግኖቺ አላህ ይጨምርላቺሁ ሁሉም ፒሮግራማቺሁ ማሻአላህ ነው በርቱ አሁንም ጎበዞቺ
@hasnatube3910
@hasnatube3910 2 года назад
ክርስታኖች መፅሀፋቸው ከፍተው ሳያነብ እስልምና ይተቻሉ
@tadekimalbichaesunsitigere4197
ፐፐፐ፡እናንተ እያነበባችሁልን ነዋ፡፡kkk ጣኦታሞች፡የመካ መዲና ጥቁር ድንጋይ አምላኪዎች፡፡፡የናንተ መፅሀፍ የው የውሸት እጭቅ ባዶ ጋዜጣ ነው፡፡አንብቤዋለሁ፡ምንም የሚዳን ቃል የለውም፡ባዶ ጩኸት
@moumenaseraj2674
@moumenaseraj2674 2 года назад
መሻአላህ አላሁ አክበረ የህዲይ መን የሻ ሱብሀኑው እኮን ወደተፈጠረክበትእምነት በሰላም መጣህ አላሁ አክበረ
@user-lh7pl4pn9n
@user-lh7pl4pn9n 2 года назад
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ እንኳን ወደ ብርአን አላህ መራህ የኔ መንገድ በጣም በጉት ሁኜ ምጠብቀው ነው 🥰🥰🥰 የኔ ወንድም አማና እናትህ ዳህዋ አርግላቸው የአላህ ነገር አይታወቅም ወደ ብርአን ይመጡ ኢስላማዊ አደብም ቢኖሩ በኢስላም ይኑሩ በአላህ አንድነቱ በረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መልህክተኝነት ይመስክሩ በኢሳ ኢብሩ መርየም ጌትነት ሳይሆን መልህክተኝነት ይመኑ ዳህዋ አርግላቸው ሰበቡ አድርስ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@user-bh6ld9ft2f
@user-bh6ld9ft2f 2 года назад
ማሻ አላህ እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ጋዜጤኛዋም እጅግ በጣም ጎበዝ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 года назад
የምን ፍራቻ አላህን ይዞ! አልሀምዱሊላህ: ዱኒያ ጠፊ አልሀምዱሊላህ!ጀነት ዘላቂ አልሀምዱሊላህ: ሀቅ አሸብራቂ አልሀምዱሊላህ: ውሸት ቀኑን ጠብቆ ወዳቂ አልሀምዱሊላህ: እስልምና ሰላም ነው እንኳን ጠቅለል ብለህ ገባህ ወንድማችን እናትህን አላህ ያስልምልህ: ከአላህ በላይ ምንም የለም አልሀምዱሊላህ: አላህ ልጆችህን ሷሊሆች ያድርግልህ አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና መሀመድ
@user-zk7fc4rm2g
@user-zk7fc4rm2g 2 года назад
ስለዚህ እንደ እርኩስ ተደርጎ እየተነገረው ያደገ ክርስቲያን ወገንን እኛ በጥሩ ስነምግባር ነው መቅረብ ያለብን ማለት ነው ሚያሳምም ንግግር ይናገራሉ ግን ህመሙን ተቋቁመን በመልካም ስነምግባር የምንጋፈጥ ያድርገን ኢሄን የምላችሁ እኔ ደንፉ ስለሆንኩ ነው አልችልም የማይሆን ኮሜንት ሳይ ስሜታዊ እሆናለው😥እንዴኔ ያላችሁ እንታገስ
@bintmuhammadabayeiloveyous3640
@bintmuhammadabayeiloveyous3640 2 года назад
ወይኔ ማስተዋወቃ ስገባ እናደዳለሁ ተመስጨ እያዳመኩ ሳለ
@am6032
@am6032 2 года назад
አሠላማሊኩም ረሀመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ የኢሥላም ልጆች የአላህ ራመትና እዝነት በናተላይ ይሁን አላህ አገራችንን ሠላሟን ይመልሥልን 💚💛❤️ፍትህ ለሥረኞች 😭😭😭
@AB-rv1tl
@AB-rv1tl 2 года назад
ቋንጆ የምር ዛናጪ ነሽ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 года назад
አሚንንን ያረብ
@user-yq7oc2co4t
@user-yq7oc2co4t 2 года назад
አይ ለፈጁ ስረኣት አለው እርጋታው አላስተዋለው አና ነወ አብሽር በርታ ሁላችንንም ቀጠተኛሰዉንን መንገ ድ ይምረሰን 🕋
@foziahassen6971
@foziahassen6971 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አላሁመ አሚንንንን
@AB-rv1tl
@AB-rv1tl 2 года назад
😄አች ዋ ብ
@nejbikiare8399
@nejbikiare8399 2 года назад
በጉጉት እምጠብቀው ፕሮግራም ነው ሶፊ በጣም ነው እምወድሽ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትዎዎየ
@ruufjj7355
@ruufjj7355 2 года назад
የኔ መንገድ የምወደው ፕሮግራም ሱባሐን አላሕ እስልምናን የመሰለ ነገር እርካሽ እንደሆነ ነው የሚነገራችሑ አይ ሠው. ያሳዝናል ማሻአላሕ ያጎትሕ ልጅ መስለም ደግሞ በጣም ይገርማል አላሕ የሑላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ያረብ ክርስቲያን እሕት ወንድሞች እውነታውን ተረዱ በጭፍን ጥላቻ አትመሩ ተማሩበት ትጠቀሙበታላችሑ
@darularqemhabeshamuslim9301
@darularqemhabeshamuslim9301 2 года назад
አላህ የመራውን ማን ያጣምመዋል ያጣመመውንስ ማን ይመራዋል ከመራቸው ያድርገን ያረብ
@adad6827
@adad6827 2 года назад
አሚን
@nasriya3267
@nasriya3267 2 года назад
አልህምድሊላሂ እንኳን ደና መጠሀ አላህ የፅነቹ እህት ወንድሞቼ እወደቹሃለው ስለምቴዎች 😍😍
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትዎዎየ
@fatumshewa4845
@fatumshewa4845 2 года назад
ሱበሃን አሏህ የአጎቱ ልጅ አሰላለም አስለቀሰኝ እኔም ሰለምቴ ነኝ ቤተሰቦቼን እንዲመራልኝ ዱአ አድርጉልኝ
@kalidtube4704
@kalidtube4704 2 года назад
ዛሬም ነገም ለወደፊቱም የማይመለስልኝ መልስ ካፊሮች ለምን በዚህ ደረጃ ይጠሉናል ? የቄስ ትምህርት ለመማር ሲሄዱ ቤተ ክርስቲያን ሰለኛ መጥፎነት ብቻ ሳይሆን አይቀረም የሚያስተምሯቸው ሆሆሆ ! ብቻ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው እኛንም ያጽናናን !
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 года назад
_እና ከየት የመጣ ይመስሉሻል መፅሀፍ ቅዱስ እኮ ቀጣጥፈውት ነው እንጅ እኮ ከየትም የመጣ አይደለም_
@mohammedhussen2219
@mohammedhussen2219 2 года назад
አዎ ሀቅመሆኑን ስለሚያውቁ ቄስቹ እዳያነቡ ነው ግንብ ዘኪየ ከሆኑ ሲከለክሏቸው ለምን ብለው ምትክ ቅን ማንበብ ይችል ነበር አይቄሶችውረደትብቻስውእደትራሱን ይሽውዳል
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Год назад
በጣም ወላሂ ሸርነዉ የሚመክሩት
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 года назад
አልሃምዱልላህ ሙስሊም ለደረገኝ ጌታ አላህ ክብር ምስገና ይገባው የተገባውም ነው።
@abbabbabbabb2128
@abbabbabbabb2128 2 года назад
ከታች ጀምሮ የእስልምና ጥላቻ የሚሰበከው ጎንደር እና ጎጃም ውስጥ ነው።ሌላው ትግራይ ውስጥ
@maryamrak1670
@maryamrak1670 2 года назад
ጎደረማ ሙስሊሞችን ወጣችሁቀጭነው ብለው ነበረጠብየሚነሡት
@user-xj9co7jx5y
@user-xj9co7jx5y 2 года назад
@@maryamrak1670 በሁሉም ቦታ ሙስሊም ይጠላሉ ወላሂ ሱባሀን አላህ
@maryamrak1670
@maryamrak1670 2 года назад
@@user-xj9co7jx5y የኔውድ ሀቅን መቀበልስለሚቅታቸውነው ግን ሢረዱት በጣምጥናትአላቸው እስልምናማለት ድብብቆሽ ስላላደልነው
@user-ig7yd1fj4f
@user-ig7yd1fj4f 2 года назад
ሌሎቹንም ልክ እዴ አንተ ትክክልኛዉን መንገዲ አሏህ ይምራችሁ ወላሂ ይህን ጣፈጭ እስልምና አሏህ ይወፉቃችሁ የምረም ጣፈጭና ዉብ ሀይማኖት ሌሎቻችሁ እስኪ እስልምና አንብቡ ተረዱ እዉነታዉን እወቁና እችን የእዉነተኛ ሀይማኖት አሏህይምራችሁ
@user-po2hc9cw4y
@user-po2hc9cw4y 2 года назад
አላህ ኢዳያ ይስጥልክ ለእናትክ ጠንካራ ሰው ነህ ማሻ አላህ
@mohakemal2035
@mohakemal2035 2 года назад
የኔ መንገድ እጅግ ጥሩ ፕሮግራም ነው እህታችንም በጣም ለዛ ያለው ቃለ መጠየቅ ነው ምታደርጊው በርቺ
@mominaamid915
@mominaamid915 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እናትህንም አላህ ሂድያ ይስጣት ያረብ እስልምና በዱኒያ ሠላም በአኬራ ጀነት ነው አልሃምዱሊላህ
@Tube-xi6yh
@Tube-xi6yh 2 года назад
ፍትህህህህ ለሳውድ እስረኞች😭😭😭😭😭😭
@meymunajemal160
@meymunajemal160 2 года назад
እኛ ሞስሊይሞች ብንተኛም አላህ ለብቻው ሰወችን ይጠራቸዎል የፈለገውን የመረጠውን ወደዚህ ብርሀን ያስገባል አላሁ አክበር
@mudinuhyusif577
@mudinuhyusif577 2 года назад
ኢሻ አላህ መላው ቤተሰቦችህን ትክክለኛውን መንገድ ይምራልህ
@mifetaabdulkadr3560
@mifetaabdulkadr3560 2 года назад
ሱብሀነ አላህ በጣም ይገርማል አልሀምዱሊላህ እስልምናን ለሰጠን ፈጣሪያችን አላህ ምስጋና ይድረሰው ሁሉም እስልምናን የሚጠላ አላህ. ሂዳያ ይስጣቸው
@lubabahlubaba2266
@lubabahlubaba2266 2 года назад
አሏሁ አክበር እውነት አሏህ ዬፈለገውን ይመራል ሱበሀንአሏህ አልሀምዱሊላህ
@user-vb1pb2du8f
@user-vb1pb2du8f 2 года назад
ማሻአላህ ወንድማችን ቀሪ ቤተሰቦችህንም ወደ ቀጥታኛዉ መንገድ ይምራልህ የአኼ
@efremdama6918
@efremdama6918 2 года назад
realy amazing to hear such wonderful testimony about ISLAM
@umumustaqeemtube4926
@umumustaqeemtube4926 2 года назад
Subhan Allah! ታሪኩ ልብ ይነካል እድ ዲነል አስላም የሆን ዲን ምን አለ አልሀምዱሊላህ
@sulehaansa516
@sulehaansa516 2 года назад
አልሀምዱሊላህ እስልምና ለለገሰን አላህ ምስጋና ይገባው የእኔ መንገድ በጣም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው
@bintseid4429
@bintseid4429 2 года назад
አታልቅስ ወድማችን አላህ ሶብር ይወፍቅህ እናትህን ቀሪ ቤተሰብህን አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
@yesuf4704
@yesuf4704 2 года назад
የኔ ወድም አሏህ ይጠብቅህ በድንህ ጠክር አይዞክ😭😭🕌
@hasnatube3910
@hasnatube3910 2 года назад
የእስልምና ጥፍጥና በአብዛኛው የሚታየው በሰሉሙ ሙስሊሞች ናቸው
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 года назад
እየኖሩበት የነበረዉ ውሸት መሆኑን እኮ ሲረዱ ነው። እኛ ተወልደንበት ሰለሆነ አይገባንም አላህ ይዘንልን።
@maryamrak1670
@maryamrak1670 2 года назад
@@reyuyenu340 በጣም ወላሂ ጥንካራቸው
@saedaHussen
@saedaHussen День назад
እኔከመቸኮሌ ዛሬ አላቀረቡም እያልኩ ለካ ጁመአነው ሳስታውስ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 года назад
_አህለን ሚበሮች የኔ መገድ ምርጥ ፕሮግራም ነው እንኳን ወደቀናው መገድ መራህ ወንድማችን ግን የሰለምቴዎች ፅናት ግሩም ያረብ በእስልምናችን ላይ አፅናን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ_
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 2 года назад
አልሀምዱሊላ።አለኒመተልኢስላም።አልሀምዱሊላ
@user-cs2nn9ov5z
@user-cs2nn9ov5z 2 года назад
ሱበሀነ መሊኩል ቁዱስ አልሀምዱሊላህ እንኳን ወደ ተፈጠርክበት አላመ መጣህ
@khadijah2570
@khadijah2570 2 года назад
አላህ ሆይ የዓለም 🌍 የሰውም ፈጣሪ ነህ አንተ አላህ ሆይ ከካፊሮች ጠብቀን አሚን 🤲 አላህ ። ለሰው ልጆች ሁሉ የመረጠው ሐይማኖት እስላም ነው እስላም ማለት ፈጣሪውን ማወቅ። ከቆሻሻ ከግም ከዝሙት ከሺርሙጥና መራቅ ነው እስላም ማለት
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 года назад
እህ እውናት
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 года назад
አህለን የኔ፠መንገድ የምወደው ፕሮግራም ማሻ አላህ ሰለምቴዎች ጠንካሮች ጎበዞች ናቹ
@gfjght9208
@gfjght9208 2 года назад
እባካችሁ ሚንበሮች ሶፍት ጠረጴዛ ላይ አስቀምጡ
@user-xj9co7jx5y
@user-xj9co7jx5y 2 года назад
😂😂አይ ሰው
@nuraabdella5131
@nuraabdella5131 2 года назад
መሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን እናትህንም አላህ ሸሀዳን ይወፍቃት እኛንም እስልምናችን ምንጠቀበት አላህ ያድርገን ሶፍት አቅርቡ ሶፊ ኮመንት አታነቡም እንጅ ብዙ ግዜ ተብሏል ሶፍት ሶፍት
@user-jc3sm3dm8f
@user-jc3sm3dm8f 2 года назад
ሱበሀን አላህ አላህየ ሁሉ ቻይ ሁሉን አድራጊ ለሁሉ አዛኝ ነህ ምስጋና ይገባህ ወድማችን እኮንም ወደተፍጠርክበት መጣህ እናትህንም አላህ ያቅናቸው
@ethiopia5992
@ethiopia5992 2 года назад
ማሻ አላህ የኔ መንገድ ፕሮግራም ማነው እንደኔ የሚወደውና ከሰለምቴወች ብዙ ትምህርት የምትወስዱ እስኪ ልቁጠራችሁ
@musefasalo5918
@musefasalo5918 2 года назад
አላሃምዱሊሏህ እንኳንም ወደተፈጠርክበት ዲኒ መጣህ
@user-oc8rj8xg4b
@user-oc8rj8xg4b 2 года назад
ወንድሜ ለናትክ ስለ እስልምና የተወሰነ ትምህርት ብሰጣቸው ይሻላል ብዬ አስባለው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው
@user-wd5uj9sx9s
@user-wd5uj9sx9s 2 года назад
ማሸአላህ ደስ ይላል አሏህ የፈለገውን ይማራል የፈለገውን ደሞ ያጣማል ላኢለሃ ኢላ አንቲ ሱብሃነክ ኢኒ ኩንቱ ምናዞልሚን
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 2 года назад
ውድ ወንድማችን አላህ ሀያት ይስጥህ
@meremmerem204
@meremmerem204 2 года назад
እላህየ በኢስላም ፅንትዉ ከሚሞቶ ባሮችህ እርግኝ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 года назад
አሚንንን
@kadejaalala1207
@kadejaalala1207 2 года назад
Mashaa allah😍😍😍😍😍
@user-lj6hy1gy9e
@user-lj6hy1gy9e 2 года назад
አሚን
@HayatArebu-kl1ir
@HayatArebu-kl1ir 2 года назад
የኔ መንገድ እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስንጠብቅ ነበር
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትዎዎየ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 2 года назад
የእሰልምና ወበት ያለበት ነውሰሚያቀው አልሀምዱሊላህ
@ahlam779
@ahlam779 2 года назад
ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ ሌሎችንም ህዳያ ይስጣቸው
@NaimaNaima-rb2wd
@NaimaNaima-rb2wd 2 года назад
አልሀምዱ ሊላህ እርበል አለሚን አለዲነል ኢሥላም
@najeebanajeeb1363
@najeebanajeeb1363 2 года назад
ስብሀነላአህ አላህ የፈለገውን ያጠማል የፈለገውን ያቃናል አላህ ልባችንን ቀጥ ያርግልን
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 2 года назад
ማሽአላህ. አላህ ወክበር ኢንሺአላህ ሌላውንም. አላህ. ቀጥተኛውንም መንገድ ይምራው ወንደሜ. አይዞ. አታልቅስ. አላህ ስብሩን ይስጥህ. ሱባህንአላህ. የቤትስቦች. ታሪክ የሚገርም ነው
@zabebaaa9290
@zabebaaa9290 2 года назад
እስማኢልንም ጋብዥው ሲቀጥል ማስታወቂያ አታብዙ ከበዛ 2 ማስታወቂያ ከበቂ በላይ ነው ስራ እየሰራን ጊዜያችንን ለመቆጠብ ለኛም ይታሠብ ደንበኛ ክብር ነው ሶፊ ሰምተሻል
@meremmerem204
@meremmerem204 2 года назад
እብሽር ወንድማችን እኔም እባቴን በጣም ነበር ይምውድው ግን እላህ ይፈልግውን ነው ይማርግው
@fyoutube9268
@fyoutube9268 2 года назад
አልሀም ዱሊላህ ለእኛ ሂዲያ የሰጠን አሏህ ለቤተሰቦቻቸዉም እዲሰጥልን ወንድም እህቶቼ በዱአ አትርሱን
@jemalyasin
@jemalyasin 2 года назад
የአላህ ሂዳያ ውድ ናት። አላህ እስከመጨረሻው ይውደድህ ወንድም።
@user-te7qv8zc9m
@user-te7qv8zc9m 2 года назад
አልሀምዱሊላህ ከጨለማ ወደብርሀን ላጎናፀፍከን ሞቼነው እስልምናዬን ምወደው ያረብዬ ጥግ ድረስ እወድሀለው
@kalsummanama7835
@kalsummanama7835 2 года назад
ማሻ አሏህ ተባረክ አላህ በጣም ደስ ይላል ጀዛኩም አሏህ ኸይር እንኳን ደስ አለህ የአገሬ ልጅ
@GmD280
@GmD280 2 года назад
mashallah yaa rabbi
@umh7yatjmila891
@umh7yatjmila891 2 года назад
ውዱ ዘመዴ መሻአላህ ተባርክ እረህማን
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x 2 года назад
ዬኔ መንገድ ውበቱ አድሮነው የሚጨምረው❤ አላህ ለእናትህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራት አሚን ያረብ።
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 2 года назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳንም መጣችሁልኚ ሶፊ ሶፍት ለምን አታሰቀምጡም ???
@danaalzaidi3210
@danaalzaidi3210 2 года назад
ጀዛኪላህ ኢንሻላህ ኮሜንት ካተበቡ ያስታውሳሉ ባይ ነኝ
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 2 года назад
@@danaalzaidi3210 ኢንሻ አላህ
@user-mq1gu6kf1m
@user-mq1gu6kf1m 2 года назад
ይግርማል የአላህ ታአምር
@zxczxc6000
@zxczxc6000 2 года назад
አልሀምዱሊላህ ለናትህም ለይል ተነስተህ አላህን ለምነው አንተ ሰበቡን ብቻ አድርስ እንጂ ፈጻሚው አላህ ነው
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 года назад
አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና ሀቢቡና መሀመድ
@FiRlovee3952
@FiRlovee3952 2 года назад
ሱበሀን አላህ አላሁ አክበር እሱ የፈለገውን ሂድያ ይሰጣል ማሻ አላህ እንኳንም ወደ ቀጥተኛው መንገድ መጣችሁ አላህ ያበርታችሁ
@fayidajemal
@fayidajemal 2 года назад
Mashaa Allaah Mashaa Allaah
@betenegash5079
@betenegash5079 2 года назад
ሱብሃን አሏህ ወንድማችን አሏህ ይጨምርልህ
@user-od2pz8tu5s
@user-od2pz8tu5s 2 года назад
ማሻአላህ ይጨምርልህ እባካችሁ ካፊሮች በመጀመሪያ ስለ እስልምና ምን ይላል አንብቡ ለመጥላት አቾኩሉ
@allmuslimlove1534
@allmuslimlove1534 2 года назад
ማሻአላህ የኔወንዲም እናትህን እስልምና ይወፍቅልህ
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 2 года назад
ቄሱ ሙስሊሞች ጋር ነህንዴ ያሉት ፓርት አሳቀኝ እስከመቼ ህዝቡን እየዋሹ ይዘልቁታል ኢስላም ለሁሉ ነገር መልስ አለው አልሀምዱሊላህ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 года назад
ያ አላህ እእእ! ስንት አይነት ታሪክ አለ አልሀምዱሊላህ
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 года назад
ሱባሀን አላህ የሸውን የጠማል የሸውን ቀጥተኛው መንገድ ይመራል ጌተችን አላህ ሆይ የቀሩትን ኪርስተኖች በሌለም እምናት የሉት ዎገኖቻችን ቀጥተኛውን መንገድ ምረልን የረቢ መጨረሸችን አሰምሪልን የራብ ምበሮች በርቱ ቅዳሜን በጉጉት ናው ምጠብቀው ሰላምቴዎች አላህ የጠክረቹ
@madinaomar3096
@madinaomar3096 2 года назад
አሚን ያረብ
@user-pv1jv2od9k
@user-pv1jv2od9k 2 года назад
አህሌን።ወሣህሌን ፊኩም ይሄንን ፓሮግራም ሥወደው ማሻ አላሄ ወንድማቼን አላህ በጀነትም ያሥደሥትህ ያረብብብብ
@nuriaahmedin5647
@nuriaahmedin5647 2 года назад
ሱብአነላህ አላህ የወደደውን ነው የሚመራው
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 года назад
አህለን ሶፊዬ😍 የኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም 😘 #ይገረማል ካፊሩች ዝም ብለው ነው ።#ኢስላምን የሚጠሉት በጪፍን
@user-et4de1ck2j
@user-et4de1ck2j 2 года назад
ትክክል ማማየ
@maremnuru5044
@maremnuru5044 2 года назад
Subhan Allah Allahu wakber Allahu wakber Allahu wakber alhamdulilah mashaallah ❤
@halimaahamed546
@halimaahamed546 2 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላሁ አክብር አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አላ ኔእመተል እስላም
@truthforpeace6978
@truthforpeace6978 2 года назад
ማሽአላህ ማሽአላህ ማሽአላህ!!! ጀግና በጣም ደስ ይላል አላህ ካንተጋ ይሁን ሁልንም ያግራልህ
@user-hy5ee8jg5i
@user-hy5ee8jg5i 2 года назад
እኛም ባወቅነው የምናሳውቅ ይሁን
Далее
Sniper Duel | Standoff 2
00:54
Просмотров 521 тыс.
Dora does the Tyla Dance 😳 #shorts
00:16
Просмотров 990 тыс.
skibidi toilet 76 (part 1)
03:10
Просмотров 15 млн
⚡️Uylanishim kerak, sovchilikka borasizmi?...😅
00:50
alla qaxetaya magad yemaran hulachnem yalla
12:36
Просмотров 5 тыс.
помолодела получается 🤣
0:12
Просмотров 1,6 млн
Мужчина С Золотыми Руками 💪
0:42
Оцените переход от 0 до 10🤣
0:14
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Просмотров 3,6 млн