Тёмный

ትምህርተ ክርስቶስ ክፍል-2// በመምህር አክሊሉ ኩማ 

Kebena Meserete Kristos Church(KMKC)
Подписаться 230
Просмотров 779
50% 1

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 8   
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 19 дней назад
ጌታ ሆይ እንዲህ የሚተርኩህ ባርያዎች ስላሉህ ተመስገን ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 19 дней назад
መምህር አክሊሉ እግዚአብሄር ይባርክህ አስተምህሮህ ጥልቅ ነው እኛም አሁን ካወቅነው በላይ ክርስቶስን ማወቅና እሱን መምሰል እንዲሆንልን ናፍቆታችን ነው ።
@seyfedesalegn2962
@seyfedesalegn2962 4 дня назад
❤❤❤❤መምህር አክሊሉ እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🙏
@waseariel8691
@waseariel8691 Месяц назад
ታላቅ መረዳት ነው!
@mosisasefa4007
@mosisasefa4007 Месяц назад
አኬ እናመሰግናለን በአግባቡ ተምሬበታለው። ❤
@Ethiohighlight-y2w
@Ethiohighlight-y2w Месяц назад
really thank u for this essential teaching
@hannaretta2777
@hannaretta2777 19 дней назад
ጌታ ይባርክህ በተለይ እስራኤል እግዚአብሔርን እንድታስተዋውቅ ተፈልጎባት ሲጠበቅ የነበረውን መሲህ ባለማመንና ባለመወቅ ቤታቸው ተፈታ ሆነ እግዚአብሔር ግን አዲሱን የእግዚአብሔር እስራኤልን በእምነት የሆነውን ማወቅ ይህ ሚስጥር ሆኖ ለብዙዎች ተሰውሯል ...አዲሱ እስራኤል በመንፈስ የአብርሀምን የእምነት ፈለግ የተከተለ በስጋ ሳይሆን በአዲሱ ኪዳን የመገረዝ አገልጋይ በሆነው በክርስቶስ የሆነው አዲሱ ሰው ነው ....ስለ እውነተኛው አዲሱ የእግዚአብሔር እስራኤል ያቀረብክበት መንገድ ጥሩ ነው በርታ ተባረክ
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 19 дней назад
የሃሰተኛ ነብያቱ ቤት ምንም ጠብ የማይል ባዶ ጩኸት ለመስማት ለመታለል ለመበዝበዝ ለመጭበርበር የምትንጋጋ ክርስትያን ሆይ ወዴት ነህ ????!????? ይህን የመሰለ የህይወት ቃል በእውነተኛ ቤቱ እየፈሰሰ የሚሰሙት ግን ጥቂቶች ናቸው ። ትውልድ ሆይ ስማ ስንዴውን ከእንክርዳድ እውነቱን ከሃሰት ለይተህ እወቅ!!!!!! ንቃ ወደ እውነተኛው የህይወት ቃል ተመለስ ፈውስህ በረከትህ መልስህ እረፍትህ ያለው እዚሁ ነው በመቅበዝበዝ ትርፍ የለም ወደ ልባቹ ተመለሱ እውነተኛ ቃሉን ከእውነተኞቹ አገልጋዮች ስር ቁጭ ብላችሁ ተማሩ ። ይህን ትምህርት ስሰማ ከጌታዬ እግር ስር ቅርብ ሆኜ ከአፉ የሚፈሰውን ህይወት እየተሞላው እንደምሰማ ይሰማኝ ነበር እንደ ሃሰተኞቹ ጉባኤ ጩኸት የለ ቅጥፈት የለ ትእቢት የለ ሁከት የለ ውሽት የለ ማታለል ማጭበርበር የለ እየሱስ ብቻ እናም ውስጤ ውስጥ ትልቅ ሰላም እርካታ እርጋታ መታመን ሲሆን ይታወቀኛል ከየትም የማላገኘውን ሙላት ውስጥ እንየገባው እንዳለ ይሰማኝ ነበር ። እፎፎፎፎፎይ ጌታን መማር ግን ደስ ሲል ነፍሴ እርክት ዘና ቀና ስትል በደንብ ተሰምቶኛል በእውነት ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ መምህር አክሊሉ ።
Далее
Cute
00:16
Просмотров 2,5 млн
Самый БОЛЬШОЙ iPhone в МИРЕ!
00:52
Просмотров 783 тыс.
ሮሜ 1:1-7   ክፍል 2
1:57:04
Просмотров 87 тыс.
Cute
00:16
Просмотров 2,5 млн