Тёмный

አለቀልህ አለው  

ባሮክ ቲዩብ - BAROK TUBE
Подписаться 3,1 тыс.
Просмотров 112 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 427   
@nurushafi
@nurushafi Год назад
እኔ ሙስሊም ነኛ ! ነገር ግን በሀይል የምትለውጠው ነገር የለም በማስፋራራት ለነ ገላውዲዮስ እንካን አልበጀም !!
@MerhabAssefaw-r1p
@MerhabAssefaw-r1p 17 дней назад
ልቦናይሥጥሸ
@Bosirat
@Bosirat 8 месяцев назад
ክብር ይኑር እንጅ አለቅም ስትል ፈጣሪ ፈጣሪ እያጫወተህ ነው ወዳለው ወንድሜ
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Год назад
Eyesus Yadenal! Eyesus becha
@fanosfiseha9456
@fanosfiseha9456 Год назад
Ortodoxs ayadnm alalechim eshi gegema
@newnow6043
@newnow6043 Год назад
​@@fanosfiseha9456ለእኛ ስድብ ሃጢያት ነው ለእናንተስ ?
@Beti-t7u
@Beti-t7u Год назад
Dedeboman ayadnm aleh
@እታየመዳምቅመም
ስድብ የዲያቢሎስ ስጦታ። ይቅርታ አርጉልኝና ምህረታብ የዲያቢሎስ አገልጋይ ነው ስራት የለውም ህጻን ይሻላል
@hanialalu901
@hanialalu901 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ምርጥ መመህራችን🙏🙏🙏
@senaitdebebe1811
@senaitdebebe1811 Год назад
ያለ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የምትባል የለችም ዮኒ የእሱስ ወታደር ተሳክቶልሀል ተባረክ
@timketujebo1977
@timketujebo1977 2 месяца назад
ምህረተአብ አይዞህ ጌታ ይረዳሃል....."አንተን ግን እናሸማቅቃሃለን" ያልከው ጉዳይ አልገባኝም ማለት ከፍቅር የሆነ ንግግር አይደለም😊
@sebledire4899
@sebledire4899 Год назад
God bless you ❤yoniyee
@-baroktube
@-baroktube Год назад
Amen እግዚአብሔር ይባርከው ምናልባት ያኔ ከስህተቱ ሊታረም ይችላል 😍😍😍
@מסרטבדאדא
@מסרטבדאדא Год назад
ይህ ሰውዬ ፌቱ ሁሉ ፣ድምፁ ሁሉ አጋንንት የሰፈረበት ጅሀድ ነው በእየሱስም ይወጋ ።
@Esaj-or2rz
@Esaj-or2rz 11 месяцев назад
@@-baroktube😂😂😂😂 ያንተ ይባስ
@Abate-medhanialm
@Abate-medhanialm 7 месяцев назад
@@מסרטבדאדאanchin ye dengl mariam lij yewgash. Mider tekula ye hastegn temhert abeka ewnet yashenfal
@natiabe8756
@natiabe8756 Год назад
🤔🤔ማስተዋል ይብዛልክ 😏😏የጌታ ሰላም ያረጋጋክ ቤተክርስቲያን በመንፈስቅዱስ እንጂ በአንተ ልብህን ሞልቶ በተረፈ ግብዝነት ና ክብር ፈላጊነት አትመራም
@felekechmakasha1684
@felekechmakasha1684 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያኑርልን የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን።
@tinamesifne2016
@tinamesifne2016 Год назад
Eyesus geta new eyesus yadanal bechawun🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@nazretmengsteab1706
@nazretmengsteab1706 Год назад
ahun yadnal eiyesus
@masreshadesta7352
@masreshadesta7352 Год назад
መምህር በእግዚአብሔር ዙፋን የተቀመጥህ እንደሆንህ ይመስላል ትዕቢት ውድቀትን ትቀድማለች ይላልና መፅሐፉ ሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 13:20-24 ይነበብ
@timnitesak5301
@timnitesak5301 Год назад
እውነት ልትደብቅዋት ብትፈልጉ እንካን አትደበቅም እሱ ደግሞ ጌታ እየሱስ ነው ዬናታን ዝም ቢይል ጌታ ሰው አለው
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 6 месяцев назад
Menafkan yetebalachihu asafariwechi teregagu ! Yemitnorubet Hager Ethiopia ye Orthodox nechi ! Yerasachihun Hager fiteru ena egnan lekek adirgun !
@SisoSiso-d8h
@SisoSiso-d8h 9 дней назад
ተባረክ አባታቺን እድሜናጤናይሥጥልን ቤተክርሥቲያን ማንም አሸማቃ አታቅም🙏🙏🙏
@روزاباتا
@روزاباتا Год назад
የኔ እንቁ መምህር መምህር ምህረት አብ አሰፋ የተዋህዶ እንቁ አፍን ቁርጥ ይበልልህ የኔ አባቴ የመምህር ምህረት አብ አሰፋ ትምህርት ሰስማ መንፈሴ። ያድሳል። ሸ አመት ኑርልን የኛ መምህር 🌹🌹❤❤🌹🌹👏👏👏❤❤🙏🙏⛪⛪
@ayuwgga455
@ayuwgga455 Год назад
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Год назад
ኦርቶዶክስ እንደ ታለቁ ባብሎን ልወድቅ ነው😃😄😂
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Год назад
በርታ መድህናለም የኔጌታ የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል ይጠብቅህ ምህርት አብ 💒🤲
@kwkw2678
@kwkw2678 5 месяцев назад
ኦርቶዶክስ ታወህዶ እምነቴ ታስደስታላች እንጂ አታሸማቅቅም ከልነኳት አነከም❤❤❤❤ምህረትዬ እድሜ ይስጥልን
@HaymiT-by6wv
@HaymiT-by6wv 4 месяца назад
አርአያችን ነህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ❤❤❤❤
@Wubalem-q6y
@Wubalem-q6y 19 дней назад
ድንግል ማርያም የእየሱስ ክርስቶስ እናት ትጠብቅህ ወንድ ሜ
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Год назад
መረታአብ እልሕ እጂ ሐይማኖት እጂ ምንም አያቅም ጌታ ያስበዉ ያልዳነ ሰዉ ምን ትጠብቃለሕ ብያቅ ሕዝቡን ጨለማ አይነዳም ነበረ በንግግሩ ተረዳ ስብከቱ የዳብሎስ እሳት ለኳሽ😢😢😢
@kasuwondimu4208
@kasuwondimu4208 23 дня назад
ይህ የፉከራ ባህር ጥቅማቼው የቴኔካባቼው የፖሌትኬኞች ባሕር እንጅ መንፈሣዊኔት አይደለም ። ኢየሱስንም አሣልፈው የሠጡት የአንቴ አይኔቱ ካሕን ቴብየ ለክብራቼው ሥሟጌቱ የኔበሩ ናቼው ። ምንም አታመጣም ወንጌል ያሼንፋል ።
@tarytary495
@tarytary495 Год назад
እውነት ነው መምህራችን እድሚና ጤና ፈጣሪ ይስጥክ
@wearenothingwithoutlove5337
ችግር አምጪ መምህር ነህ ሰውና ሰውን ማባላት ማያያዝ ሰው ስለሰላም ይሰብካል ተባሉ የሚል መምህር እግዚአብሔር ይገፅፅህ
@Esaj-or2rz
@Esaj-or2rz 11 месяцев назад
አሜን
@AsterZenbe
@AsterZenbe 9 месяцев назад
Chegere ftare yanechi asechfar nwe eshi wra
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Год назад
መምህር ምህረታብ ባይኖር ኖሮ መጫወቻው ያረገን ነበር መምህርዬ እድሜና ጤናውን ለመምህራችን ይሁን
@milkatesfay5302
@milkatesfay5302 Год назад
Please read the bible don't believe in person . your teacher have something wrong if he knows the holly Bible he can't say like that my dear
@ayuwgga455
@ayuwgga455 Год назад
@@milkatesfay5302 Be tekekel memihirachen kalun mambeb New erasu men madreg endaleben endet menor endalebe yastemirenal Be sew sayhon beteseten Be egzhabher kal lay medegef medan Be kiristos inji Be manem yelem
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 Год назад
ምህረት አብ ጌታ ማስተዋል ይስጥህ
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy 11 месяцев назад
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኢኦቲ ፕሮግራምህ ማንቃያው ደወል አቅጣጫ እየሳተ ነውና ማጋለጥን ትቶ የምናውቀውን የሰው ታሪክ በማቅረብና አስተካክለው ልጁን
@silassibhatu8113
@silassibhatu8113 Год назад
ምህረትአብ ምንም የእግዛብሔር ቃል አያውቅም አይናገርም ዝም ብሎ ነገረንኛ ጎረቤት ነው ጽንጤ እኮ ከእግዛብሔር ቃል ነው ሚናገሩ እነዚ ግን ዘበናቸው ሙሉ ስድብ ብቻ እግዛብሔር አይፈሩም ።የለመዱት ሲድብ እየቀጠሉነው።እግዛብሔር ይፍረዳቸው። እንሱ አይደሉም እኮ ሰይጣን ማግልገል ሰለለመዳቸው ነው የምሳደብ ሁሉ የሰይጣን ሰራ አስፈጻሚ ስለሆኑ ነው።
@AsterZenbe
@AsterZenbe 9 месяцев назад
Tbabe satane
@hirutabay7408
@hirutabay7408 5 месяцев назад
ወንበዴ መምህር ነብሠገዳይ ምህረትአብ መውደቂያህ ቅርብ ነው
@diboralabiso8429
@diboralabiso8429 Год назад
ምን አለበት መልካም ትምርት በትስተምር? በቀልን ትተ አንተ ደግሞ አለቅህም ትላለህ እንዴ ምን እንማር እኛ
@kidstteferra9557
@kidstteferra9557 Год назад
ምህረት አብ እንደስምህ ምህረቱን ያውርድልህ!
@samuelhabte-ou8dq
@samuelhabte-ou8dq 11 месяцев назад
እውነት ነው😂😂😂😂
@samuelhabte-ou8dq
@samuelhabte-ou8dq 11 месяцев назад
ምን ይባላል ሌላ
@honeyb4984
@honeyb4984 Год назад
WEY GUD MERGEM HAGERACHEN LAY BEBEZA MN YEDENKAL TADYA? YEHEN HULU KOTET EYALE! GETA YEGETSEW !🙏🏾💕
@imchristianbychrist.55
@imchristianbychrist.55 Год назад
ምህረተአ ፈሪሳዊ ምድራዊ ነህ ንሰሀ ግባ ጌታ በደጅ ነው ዘመኑ አልቋል
@Bosirat
@Bosirat 8 месяцев назад
ቶርጉምልን
@Abate-medhanialm
@Abate-medhanialm 7 месяцев назад
Wegegna fetari yeferdbachu Engi menafkan tekulawoch gena fetari yabeterachuhal yetewld mektacha yadergachu besmu endmtnegdu yedengl lij yeferdn
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 6 месяцев назад
Zemenu endaleke kawekachihu wede ewunet memeles ena nisiha megbat yalebachihu enante nachihu ! Asafari yekoshasha gendawechi !
@imchristianbychrist.55
@imchristianbychrist.55 6 месяцев назад
@@YonasFikre-px7wp Geta Eyasus Yewadhal
@Esaj-or2rz
@Esaj-or2rz 11 месяцев назад
😂😂😂 አይ ምህረተ አብ super comedian እኮ ነህ ❤❤
@eliaszeleke4634
@eliaszeleke4634 Год назад
ከፊቱ የገለጠውን መፅሀፍ ቢያነበው። ጌታ ይባርከው በተረፈ
@faresmezmur165
@faresmezmur165 Год назад
ምን ልታረግ ነው ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር እንጂ የአንተ እምነት አይደለችም የሁሉም ነው ተበልጠሀል ምሬ ምሬ እጅ ወደ እላይ
@makdi1234
@makdi1234 Год назад
Egzabhier wode aymrwochu yemlsachu Yon😍😍😍😍i zemenek yelemleme🌱🌱🌱🌱☘☘☘☘🍀🍀🍀🍀🍀 betlatochke fete kefe bel🙏
@shalom2564
@shalom2564 Год назад
ክፋትን እና ኣመፅን የሚሰብክ ጥላቻን የሚያወራ መምህር:: መልሶ ደግሞ የእግዚኣብሄር አገልጋይ ነኝ ይላል... እግዚኣብሄር ፍቅር ነው:: ጠላትህን ውደድ የሚረግሙኣችሁን መርቁ ለሚያሳድዱዋችሁ ፀልዪላቸው የሚለውን የእግዚኣብሄር ቃል ያውቁታል መምህር???
@ephremworku5664
@ephremworku5664 Год назад
ጭራሽ አንለቅህም ይላል
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
እግዛቢሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን እቁ መምህራችን🙏🙏🙏
@ayuwgga455
@ayuwgga455 Год назад
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 silezh yemaysebk telachan yemiyastegaba kifu menfes bezih sem gulbet menfesu yetemeta yehun
@kubawifqri6143
@kubawifqri6143 Год назад
(የምህረታኣብ ልብ፡ ገዳይ መጽሓፍ ነው ፡)የኢየሱስ ልብ ቁዱስ የፍቅር መጽሓፍ ነው፡የቅርታ ልብ እ/ሄር ይስጥ። እ/ሄር ከሰው ርዳታ or ድጋፍ የሚፈልግ ኣይደለም! የሚመልስ ኣምላኽ ካለህ ለምን ፍኮራላይ ትገባለ?እቅድህ ወጣት ራስ በራሱ ለማስቸረስነው"፤ ኢዮአስም እርሱን የተቃወሙትን ሁሉ። ለበኣል ትምዋገቱለታላችሁን? ወይስ እርሱን ታድናላችሁን? የሚምዋገትለት ሁሉ እስከ ነገ ይሙት፤ እርሱ አምላክ ከሆነ መሠዊያውን ካፈረሰው ጋር ለራሱ ይምዋገት አላቸው። " (መጽሐፈ መሳፍንት 6: 31)"፤ እንዳትረክሱ፥ የተቀረጸውን ምስል የማናቸውንም ነገር ምሳሌ፥ በወንድ ወይም በሴት መልክ የተሠራውን፥ " (ኦሪት ዘዳግም 4: 16)
@AccAcc-mn8vx
@AccAcc-mn8vx Год назад
መምህር እድሜና ጤና ይስጥክ እግዛብሄር በቃቹ ይበለን
@banchamlakmengistie4832
@banchamlakmengistie4832 Год назад
እግዜአብሄር እንኳን ከተፎከረ ከተወረወረ ያድናል ።
@Esaj-or2rz
@Esaj-or2rz 11 месяцев назад
👏🏻👏🏻👏🏻
@kerima4302
@kerima4302 Год назад
ምን አለበተ በየራሳቹ እምነት ተከባብራቹ ብትኖሩ ከነብስ አባት ዛቻ እና አለስፋላጊ ቃላቶች እራስህን ነው የሚያቀልህ እና ከናተ ተከታዮቹህ ምንድነው የሚማሩት የሕግዛቤሄር ሰው የምትባሉት እኮ ቃሉን ለማስተማር እንጂ እንደ መንደር ወሬ እኚ እኚ ኤጭ
@Bosirat
@Bosirat 8 месяцев назад
እናሸማቃለን ማለት ምን ማለት ነው እራሱን ከፍ የሚያረግ ይዋረዳል
@messeretaraya1358
@messeretaraya1358 Год назад
Believe on the Lord Jesus Christ, and you will be saved ACTS 16 : 31
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 Год назад
If you believe and you're not living accordingly it means nothing.
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Год назад
🧶Emenetum kalesh, ye tekedesu Bete Christian lenen tejawemsh! Be Afesh atesbeku! Be tegbar asayi! Anchi Menafek satawukiw Yonatan Satanic Cult wust ketoshal! Deal with it!👈
@hannaathuniya9335
@hannaathuniya9335 Год назад
እግዚአብሔር የጠብቅህ መምህራችን
@hamerenterteiment7077
@hamerenterteiment7077 Год назад
እግዚያብሔር ይገስፅህ
@emeybb560
@emeybb560 Год назад
ታዲያ ትክክል ነው እኮ እኔ ሳቅ ጴንጤዎቹ ሲሰጡ እናቃለን እና እውነት ነው እደዛታረጉ ነበር ።
@genetteferi9552
@genetteferi9552 Год назад
አድ፣ምርትአብ፣ቢኖረን፣እድሜውን፣ያርዝምልን
@Wubalem-q6y
@Wubalem-q6y 19 дней назад
አሜን አንለቀውም
@dabashabate7913
@dabashabate7913 Год назад
የገሀነብ ደጆች አይችሏትም ቤተ ክርስታያንን
@Esaj-or2rz
@Esaj-or2rz 11 месяцев назад
😂😂😂 ቤተገብርኤልና ቤተማርያምንስ
@ViP-rf9dm
@ViP-rf9dm Год назад
የኔ ጀግና መምህር በደሙ ይሸፍንህ የማይነካ አትንኩ
@melikummelikum9285
@melikummelikum9285 Год назад
አሜን
@ayuwgga455
@ayuwgga455 Год назад
ሐዋርያት 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ ጴጥሮስና ዮሐንስ ግን መልሰው፦ እግዚአብሔርን ከመስማት ይልቅ እናንተን እንሰማ ዘንድ በእግዚአብሔር ፊት የሚገባ እንደ ሆነ ቍረጡ፤ ²⁰ እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም አሉአቸው። ewnet wengel New sew aydelem
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Год назад
መናፍቁ ምህረተአብ
@saron6
@saron6 Год назад
አንቴ ቢሎ መምህር ጋና አልነቃህም መጺሐፍ ቅዱስን አልገለጥክም የክርስታና ካባ አዉልቀህ በአንዴበትህ ሬኬስክ እስክ ቃሉን ግለጥና ታርክን ቴመልኬት ደግሞ የስጋ ክርክ እዝዉ ይቀራል ዉግያህ ከስጋና ደም ሳይሆን ከመንፈስ ጋራ ቢሆን መልካም ነበር እኔ ኦርቶዶክስን በጣም ነዉ ምወዴዉ ግን አዛናለዉ ለአንቴና ለምያዶምጡህ
@ZemlisaZemen
@ZemlisaZemen Год назад
Amen
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
እግዚአብሔር አይለይህ መምህሬ ❤❤❤
@bethelihemreta3465
@bethelihemreta3465 Год назад
አንሸማቀቅም ዛሬም ነገም ኢየሱስን ብቻ እንሰብካለን ሌላ አዳኝም የለም
@kals6762
@kals6762 Год назад
Memhrachin kalehiwot yasemaln Tesfa mengste semayat yawrsln Yeagelglot zemenhn yarzmln
@destash1750
@destash1750 Год назад
እመቤቴ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንክ ጤና እና እድሜ ትስጥህ መምሬችን
@fitsumbeki
@fitsumbeki Год назад
Wuyi dinkem memihr sekaram new bayihon bezih sewu miknyat atisatu
@timideahmed8292
@timideahmed8292 Год назад
👏👏❤️❤️❤️🙏
@AliAli-nk4re
@AliAli-nk4re Год назад
Yegehanem dejoch keto ayichiluatm ortodox hayimanot nat yezelalem Memhr mhreteab egziyabher yibarkh jegna ❤❤❤❤❤❤
@esetemebea7020
@esetemebea7020 Год назад
👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍
@esetemebea7020
@esetemebea7020 Год назад
በትክክል በእዳንተ አይነት ሆድ አደሮች የኛ ቤተክርስቲያን አትነሳም ለነገሩ ካፈርኩ አይመልሰኝ ስለሆነብል በየት በኩል ትመለሳለህ
@tamirattessema6247
@tamirattessema6247 Год назад
ለሆድ መስራቱን ሊክድ ነው? ለምን ከተዋህዶ ላይ አይወርድም
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Год назад
ደነዝ
@mitikutesfaye1268
@mitikutesfaye1268 Год назад
ሳር ከመጋጥ ላልወጡ እንስሶች ኦርቶዶክስ ቲቪ ላይ ቀርበው ለነሱ መልስ ሲሰጣቸው ለነሱ ክብር ነው።እነዚህን ሰብሰብ ብለን በደህና ዱላ ወገብ ወገባቸውን ቆርጦ መልቀቅ ነው መልሱ።
@kelemadefris8499
@kelemadefris8499 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@temima8998
@temima8998 Год назад
ሳህ ይጨፍር ተወዉ ኦርቶዶክስ አና ሙስሊም ይከባበራሉ አልሃምዱሊላ 🥰🥰🥰
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Год назад
ገዳይ አራጅ የሚሉን ማን ሆኑና እኛ የማንም ወዳጅነት አንፈልግም ለኩም ዲኑኩም ወልየዲ አርፈዉ እዛ ራሳቸዉን ይቻሉ ቁርአን ማን እንደሆኑ ነግሮናል አለቀ።
@Esaj-or2rz
@Esaj-or2rz 11 месяцев назад
😂😂😂 የሉቃስ ወንጌል 23 12፤ ሄሮድስና ጲላጦስም በዚያን ቀን እርስ በርሳቸው ወዳጆች ሆኑ፥ ቀድሞ በመካከላቸው ጥል ነበረና። ተብሎ እንደተፃፈ ክርስቶስ ሲገደል ፀብ የነበረባቸው ሄሮድስና ጲላጦስ እንደተስማሙት ማለት ነው
@ruthina1927
@ruthina1927 Год назад
ንገረው ከገባው መቼም የሚገባው አይደለም እፎረት የለውም ይኼ ሰው ምህረት አብ ሼም የለውም
@kelemuasana984
@kelemuasana984 Год назад
ምህረተ አብ አንደበትን ሰብስብ
@ወለተኪዳን-መ8ሸ
@ወለተኪዳን-መ8ሸ 4 месяца назад
እውነት ነው መምህር ምህረተአብ አሰፋ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መናፍቃን እባካቹህ ስነ ስርዓት ብትይዙ ይሻላል እውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹህ
@aredogetenet4518
@aredogetenet4518 Год назад
ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል አሉ። እመ የብርሃንን ፍርድሽ መቼ ይሆን ???? የትኛው የኦርቶዶክስ ሰባኪ ነው የሌላውን ሀይማኖት ያንቋሸሸው??? እኔስ እመብርሃንን እወዳታለሁ!!!!🙏
@tiktokfunnyvideos7163
@tiktokfunnyvideos7163 Год назад
ኑርልን መምህራችን የሀይማኖት አባታችን በቤቱ ያቆይልን። መናፍቆች ወደው አይደለም እሚዘባርቁት ምክንያቱም እውነታውን ያውቁታላ።
@GeramuMulatu
@GeramuMulatu 9 месяцев назад
ኢየሱስ ጌታ ነዉ::አማለጅ ነዉ
@zeeezeee8686
@zeeezeee8686 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ማማየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ መምህራችን
@amenedchrnthhhh3369
@amenedchrnthhhh3369 Год назад
ortodoxs twhdo lzlalam tnurrrr❤❤❤❤❤
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
ምህርት አብ ወንጌልን ስበክ በስላም አትኖርም ስትል ከየት የተማርከው ነው ??
@saraalme8808
@saraalme8808 Год назад
ጀግና
@hiwotalemayehu34
@hiwotalemayehu34 Год назад
Mariyamen ene meseker negne yehone chereche ale ye koriya ginchi ena sijemeru zeyite menamn eyesetu new wendemamachoche andenet menamn mibalutem hulu be kesakuse ena be hone neke gudaye new yejemerute erdata belewe deha yemezegebalu keza bezawe haye Anote yasrkeyeralu
@saramengtsab1422
@saramengtsab1422 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@የማርያምልጁነኝባለማህተብ
መምህራችን ነፍ አመት ኑርልን ይሔ ሌባ ያልነቁትን አታለሉአቸዉ
@zerihunayu1146
@zerihunayu1146 Год назад
ማነው ሌባ ምረታብ ፖለቲከኛ ዘረኛ መቼ አስተምሮ ነው
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Год назад
የአማራ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Год назад
ምነዉ፡ዘሮቼ፡ስዴ፡ቢደርስቸዉ፡ለኔ፡ደረሰ፡ስዴዉ፡መረታ፡አብ፡ስብከቱ፡መግደልነዉ፡አልዳነም፡አትፈረዱ፡ከሴጣን፡ምንይጠቀቃል
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
ትክክል እኮ ነው፡ በተፈተገ ስንዴና በበቆሎ ዘይት የገባ ሃይማኖት ነው ምንም ውሸት የለውም ዳስተር ዮናታን፡
@eyerusalemdamena1415
@eyerusalemdamena1415 Год назад
Tadiya meskelis ( Cross) beyet bekul New yegebaw? Acts 8:26-40
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Год назад
ከግሪክ ከምመጠው ጣኦት ሀይማኖት ይሸላል
@seifetsegaye5077
@seifetsegaye5077 Год назад
ዬናታን ኦርቶዶክስን ለቀቅ አድርግ
@helentadese3555
@helentadese3555 Год назад
አተ እፈር በእምነትህ መምህር ምረተአብ ኑርልን ክፉ አይንካብን ደሞ ስዴ ምናምን ትላለህ
@yasina63
@yasina63 Год назад
ይሄን ሰውዬ ሳየው ያስቀኛል 😂😂
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 Год назад
Kale eywetn yasemaln memrachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amenhamenh5599
@amenhamenh5599 Год назад
Ara nawere naw takababarue
@tsion797
@tsion797 Год назад
ትክክለኛውን ወንጌል ሳላውቅ በፊት መፅሀፍ ቅዱስ ሳላነብ ያንተ ተከተይ ነበርኩ እድለኛ ነኝ ከጨለማ ወደ ትክክለኛብርሀን አመለጥኩኝ ወንጌልን አስተምራቸው ለተከታዮችህ ባንተ ወተው ሁሉም ተሳዳቢ ሆኑ የተረት አባት ገና ምን አይተህ ወንጌል ያሸንፋል ምንም አታመጣም እሱ በክርስቶስ ኢየሱስ ደም ተሸፍንዋል አንተ ላይ ያለው የስድብ መንፈስ ኢየሱስን አስጥሎ ጣኦትን የሚያስወድድ መንፈስ የውሸት ትምህርትህ ተረተረትህ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይፈርሳል ስታወራ እራሱ አጋንንት እንዳለብህ ያስታውቃል
@kalebdida
@kalebdida 5 месяцев назад
egziabher ybarksh
@LeltiHailetsion
@LeltiHailetsion Месяц назад
ኣንቺ ደደብ መናፍቅ ስጀመር መጽሃፍ የምታውቅ ከሆነማ የምጀመርያ ሃይማኖትህ ይዝሃት ሙት ነው የምለው ቅ፡ጵውሎስ ።ከየት ኣባሽ የመጣሽ ነሽ ኣንች ታቦት ነው ጣኦት የምትሊ ? ኣንብብ ምጥጥ ሰባኪዋ ።ኣንች ሆዳም እንደ እሳው በምስር ወጥ ተታለሽ ኣሁንም ኣልረፈደም ተመለሽ ።ህዝብ ሆይ ወደ በረትህ ግባ ኣትታለሉ
@TsegayAklilu-n5s
@TsegayAklilu-n5s 2 месяца назад
ይገርማል ሰይጣን ሲፎክር በስም ቤተክርስትያን የሚነግድ ኮብላይ ነጋዴ
@melikummelikum9285
@melikummelikum9285 Год назад
ዮኒ ግን አሽሙር አታብዛ ዝም ብለህ ጌታን ስበክ እደመደር ሴት አሉሽ አሉሽ ታበዛለህ
@ibrit5896
@ibrit5896 Год назад
,yuni ... geta ...yebarki
@user-Weynua
@user-Weynua Год назад
ምህረተአብ አንተም ለዩቱብ ሽቀላና እዉቅና ለማግኘት ብለህ እንጂ ለቤተክርስቲያን ተቆርቁረህ አይደለም ዝም ብለህ ከምትጮህ ከአባቶች እግር ስር ቁጭ ብለህ ተማርና ወንጌልን በትህትና ስበክ። ይሄ ያዙኝ ልቀቁኝ ለማንም አይጠቅምም
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 Год назад
DENGEL MARIAME EYELEMENSH TESADEBEYALESH SEDEBE YE SEYETANE NEWE. LE KEDEST TEWAHEDO MECHOHE AYEDELEME ENESEWALETALENE...KEBERE LE SELASEWOCHE YEHONE AMÈNE TEWAHEDO YEMERETATE AMLAKE SEMOO YEBAREK AMÈNE
@-baroktube
@-baroktube Год назад
Le orthodox dimts iyehone bezawim ke youtube genzeb biyageng min chihir alew Demo alu aydel inde yesewin lab iyebelu yeminoru indihum hizb iyatalelu yeminoru Asetegna nebyatochis Orthodox ono indezih aynet were mawrat yidebral
@salmgetachew612
@salmgetachew612 Год назад
በድንግል ማርያም ስም ትቀልጃልሽ አይደል ስሙ ለአንች አይመጥንም እናት
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 Год назад
@@salmgetachew612 WAGA TEKEFELALACHEHOO... KEDESTE DENGELE MARIAMENE YEMEYAMESEGENATE YETEMERETE SEWE BECHA NEWE... ENATONE ENATACHENE BELENE ENDENETERATE YEFEREDALENE AMLAKE SEMOO YEBAREKE AMÈNE. TEBAREKELEGE WEDOI YE TEWAHEDO LEGE...
@yemaryam2375
@yemaryam2375 Год назад
በራስ ሰው ቅናት ያቃጥላል አንተ ምንሰራሕ እሱ በተሰጠው መክሊት እያደረገ ነው ወንድሜ የሚገርመኝ የራስ ወንድም ሲተች ሰከን ብለሕ ከወሬ ከሐሜት የተሰጠ ነን መክሊት አትርፍበት ብኩረሰባኪ ምሕረታብ ስራ እየሰራ ነው የተዋሕዶ ጀግና ወጣት ነው ይልቅስ ከጎኑ ሆነህ ሐሰተኛ ፖስተሮችን አጋልጥ
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
👍👍👍💓💓💓💓
@brookbrook2728
@brookbrook2728 Год назад
Jigna
@mengistubelachew4582
@mengistubelachew4582 Год назад
ይህ ሰውዬ ግን ጤነኛ ነው ትላላቹ? እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጠለት
@kasuwondimu4208
@kasuwondimu4208 23 дня назад
ማኔይ አንቴ ምን ሥሌሆንክ ፈጣር ፈጣር አጫወቴይ አልቅም ሥትል አንቴን ማን ይለቀሀል የጥንቆላና የደብቴራ ሥራችው ጌና ይጋሌጣል ትውልድ በወንጌል እየታጠቀልህ ኔው ። ከአሁን በኋላ ፉከራ አይሠራም ። እንደናንቴ ሥራ የምያሸማቅቅ የሌም የመሥቀሉ ቁማርቴኞች በካባ ውሥጥ የቴደበቀ የጥንቆላና የድግምት ሥራቹ ይጋሌጣል ። አንቴም አትለቄቅም ጣሁት የምታሥመልኩ ጌና ትጋሌጣላችው አትፎክር ይህ መንፈሣዊኔት ሣይሆን ጥቅሙ የቴኔካ የፖሌትኬኛ ባሕር ኔው ።
@menberelakew4238
@menberelakew4238 Год назад
ግን እኮ የገባው በፉርኖ ዱቄትና በዘይት በሳልቫጅ በእርዳታ ስለሆነ።አሁንም ከመሪው ጀምሮ በእርዳታ እያደለበቻችሁ ነው።
@ayeleasefa3497
@ayeleasefa3497 Год назад
ምእረት አብ እንደስምእም ያብ ምረት ያስፈልገሃል አንተ አመፀኛ ሰው ነእ
@FanayeGashaw
@FanayeGashaw Год назад
እውነት ነው
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 Год назад
ewnet nw memehir meheret ab
@SelamHabtamu-j3p
@SelamHabtamu-j3p 8 месяцев назад
ጀግና❤❤❤❤
@saraalme8808
@saraalme8808 Год назад
የተዋህዶ ሊግና
@yemaryam2375
@yemaryam2375 Год назад
እንቁ ወንድማችን እነዚሕ ወጥረገጥ የውሸት ፖስተር ነ ን ባዬች ልካቸውን ይወቁ በተዋሕዶ ቀልድ የለም አርፈው ይቀመጡ ንገራቸው
@girumwami3222
@girumwami3222 Год назад
ታዲያ እውነት አደለ በሰንዴ እንደገባቹ አለም አለም ያውቀዋል የጠላቴ ጠላት ያው ዳጄ ነው ካላሉ በስተቀር ሙስሊሙም ያውቃል
Далее
V16 из БЕНЗОПИЛ - ПЕРВЫЙ ЗАПУСК
13:57
ታላቅ ፍጥጫ ከአቢይ ይልማ ጋር፣666
19:24