Тёмный

ጴንጤ ባይኖር በማን እንስቅ ነበር ህዝቡን ቀለዱበት 

ሎቱ ስብሐት - Lotu Sebhat
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 168 тыс.
50% 1

እንኳን ወደ ሎቱ ስብሐት በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya dewel today,seifu on ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#ethiopian_orthodox_tewahedo #ethiopia #henok_haile #andromeda #mehreteabasefa #melkamwetat #መልካም_ወጣት #memihir_mehreteab_asefa #ድንቅልጆች #እዩጩፋ #እስራኤል_ዳንሳ#eyuchufa #esrael_dansa

Опубликовано:

 

10 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 514   
@user-uc3fu3fj7m
@user-uc3fu3fj7m 6 месяцев назад
ኦርቶዶክስ በመሆኔ እግዚአብሔር ይመስገን ✝️♥️⛪♥️🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@user-xi7qg5uj9q
@user-xi7qg5uj9q 27 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekonnenmoke6197
@mekonnenmoke6197 Год назад
አረ መናፍቃኖች በሙሉ አይን ልቦናችሁ ስለ ታወራችሁ ቅዱስ ሚካኤል ልቦና ይስጣችሁ
@Meron6895
@Meron6895 Год назад
ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ እስከ ዘላለም ክበርልኝ አሁን ይሄ ዳንስ ምን ይሉታል ጌታ ሆይ ባሪአዎችህ ጠፍተዋልና አይነልቦናቸውን አብራላቸው
@melkamelak9882
@melkamelak9882 Год назад
ፎቶ ሾፕ እንደሆነ አስተውል:: ኦርቶዶክስ ስርአት ጠባቂ እንደሆነች የታወቀች ናት:: የእውነት ብርሀን ግን ተስውሮባታል:: በጨለማ ውስጥ ናት::ንቃ ክርስቶስ ያበራልሀል::
@user-ri2dx8ir7y
@user-ri2dx8ir7y 6 месяцев назад
እረባክሽፎቶሾፕእውነታው እሄነው እናንተ ምን ማትሉት አለ አምላካችሁፖስተር ከፍያለው የሚያወራውን ስማ ኧረፈጣሪ በቃይበላችሁ ኦርቶዶክስን ጠልታችሁ ለምንየራሳችሁን ነገርአትጠቀሙም ​@@melkamelak9882
@debelae
@debelae Год назад
በህወት በዘመኔ ደስ የሚለኝ በተዋህዶ ቤት መመረጤ🙌☦️🙌
@gufh6343
@gufh6343 Год назад
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ ማስተዋሉን ስጠን 🤲
@muleman7600
@muleman7600 Год назад
እውነት ኦርቶዶክስ መሆኔን አብዝቼ ወደድኩት
@mershutadesse1509
@mershutadesse1509 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጠን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን እናመሰግናለን ወንድማችን
@user-ux4vs7rc1d
@user-ux4vs7rc1d Год назад
በጣም ያሳዝናል በእዉነት እንደዛ ቃለ ወንጌል ቃልድ ሆኑዋል አንዱ ብቻ ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው 😢👈
@eexx5226
@eexx5226 Год назад
Betekrstiyann mezlefhn tteh chifera bet btkeft yawatah neber
@telahunayele7658
@telahunayele7658 Год назад
ok
@selamezezwselam9719
@selamezezwselam9719 Год назад
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ ⁉️ 😭💔✝️❤️🙏
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 Год назад
እኔማ አንዳንዴ ሲደብረኝ በነሱ ነው ፈታ የምለው ምርጥ ኮሚዲዎች ናቸው
@dinkuamen6853
@dinkuamen6853 Год назад
ማንም፡የዘራውን፡ያጭዳል፡አንተ፡ግን፡የጌታን፡አዳኝነት፡ብቻ፡ተናገር፡ያኔ፡ሕይወት፡ይሖንልሐል
@musetsegaye4423
@musetsegaye4423 Год назад
እኔ ሚሳዝኑኝ እሄን እያዩና እየሰሙ ሚከተሏቸው ሰወች ነው ፈጣሪ ሆይ የህዝብህን አይነ ልቡና ክፈትላቸው
@yoyokidaneyewibkidane1302
@yoyokidaneyewibkidane1302 Год назад
አባታችንን ካገኛችሗቸው ግን ደስስስ ይለኛል ብንረዳቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ የሚያረጉትን አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ 😭😭 ነፍስሽን ይማረዉ ዘርፌ😭😭🙏
@user-fd7mp8to3y
@user-fd7mp8to3y Год назад
ኸረ ነብሷን በሲኦል ያኑራት ነዉ የሚባለዉ
@ranatjan6884
@ranatjan6884 Год назад
@@user-fd7mp8to3y አእምሮ እና ህሊና ያለው ሰው እንደዚህ አይልም ያውም እግዚአብሔርን መታመኛው ያረገ ሰው ፍርድ እኮ የእግዚአብሔር ብቻ ነው ይሄኔ ከእርሱዋ የባሰ ሀጢያት ተሸክመን ይሆናል በሰው ላይ የምንፈርደው
@rahmah7531
@rahmah7531 Год назад
ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል ከደዚህ አይነት ጌታሆይ ሰውረን
@user-oj2ok1gd1r
@user-oj2ok1gd1r Год назад
በስመ ስሉስ ቅዱስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ይኸ እኮ ታድያ እህት ወንድሞቸዋ ያሳዝናል ያስለቅሳል እንጅ ምኑ ያስቃል ስ አሊለነ ቅድስት እግዚያብሄር ለምስጋና አክብሮ ፈጥሮንሳለ የሰይጣን ባሪያ ስንሆን በጣምነዉ ልቦና የሚሰብረዉ ወገኖቸ ኧረ ልኡለባህሪ ቅዱስ እግዚያብሄር ይቅር ይበለን ማስተዋሉን ያድለን ልባችነን ወደልቦናችን ይመልስልን በእዉነት እግዚያብሄር ን እንደምን አሳዘንነዉ በእመ ብርሀን ኧረ ወላድተ አምላክ የጭንቅ አማላጇ በምልጃዋ ትድረስልን ወገኖቸዋ እግዚኦ በእንተ እግዝትነ ማርያምመሀረነ ክርስቶስ
@user-qk5hj4kn3e
@user-qk5hj4kn3e Год назад
እግዞእ ማህርና ክርስቶስ ልቦና ይስጠን በጣም ያሳዝናል የወረደ አስተሳሰብ ነዉ
@abayteshome3857
@abayteshome3857 Год назад
አምላኬ መጀመሪየን ምንም ይሁን መጨረሻችንን አሣምርልን
@user-fc2bm4xm9i
@user-fc2bm4xm9i 4 дня назад
እየሱስ ያድናል ሲል መዝሙርም ይሁን መረበሽ ምኑ ደስ ይላል 😢
@kal.27
@kal.27 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ።ከዚህ እረኩሰ መንፈስ አደንን እግዚኦ ማረን ከረሰቶሰ😭😭😭😭
@hanamamuye3855
@hanamamuye3855 Год назад
ቆንጆ እስፓርት እየሰሩ ነዉ እስፓርት ለጤንነት ነዉ
@user-ek7js6qo6d
@user-ek7js6qo6d 8 месяцев назад
በእውነት ልብ ይስብራል እግዚዜአብሔር አምላክ ምህርቱን ላክላቸው
@edel1883
@edel1883 Год назад
አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ ሰውረን ነው እግዚኦ ማርና ክርስቶስ😢😢😢😢☝☝👏👏👏
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Год назад
ወላዲቷ ገደሉን እኮ እነዚህ ማፈራዊች እኔ ምለው የእውነት ተከታዮቻችው አይምሯቸው ይሰራል ነው ስቆ ጊዜን ለማሳለፍ ነው ጌታ ሆይ የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ይግባህ ተዋህዶ ስላደረከን ኧረ ተው መናፍቃን ልብ ግዙ ማስተዋል ይስጣቹሁ ዉንድማችን እናመሰግናለን ተወርቶ ተሰምቶ አያልቅም የነሱ ነገር
@user-ux4vs7rc1d
@user-ux4vs7rc1d Год назад
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን 🤲🤲🤲
@almaayerga6339
@almaayerga6339 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭💚💛❤🤲🤲🤲
@Crstina246
@Crstina246 Год назад
ለካ አክስቴ እውነቷን ነው ዳንስ ሲያምረኝ መናፍቃኖች ጋር ሄጄ ነው የምደንሰው ትላለች በጣም ያሳፍራል
@MMm-mw3ud
@MMm-mw3ud Год назад
አቤት የኔ ጌታ ሎቱ ስብአት አቤቱ አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው
@hiwotmelkezgju
@hiwotmelkezgju Год назад
በጣም ቆንጆ ኮንሰርት እንደ ኣሰባችሁት ብዙ ገቢ የሰበሰባችሁ ይመስላል ከጭፈራችሁ!!!!!ሀሀሀሀሀሀሀ
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d Год назад
እግዝኦ ማረን ክርስቶስ 😭በጣም መስፍራ ዘመን ነው እግዚአብሔር ለቦን ይስጥልን 😭
@zeinabkourani2654
@zeinabkourani2654 Год назад
እግዚአብሔር ልባና ይሰጠን ቅድሰት ሆይ ለምኝልን
@marthaabera2112
@marthaabera2112 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ለሰከንድም ቢሆን ከቤትህ ከኦርቶዶክስ ክብሬ ፀጋዬ ሞገሴ ከእናቴ እቅፍ ሳልወጣ ጠብቀኝ ለሄዱትም ልብ ስጣቸው አሜን
@EDU12721
@EDU12721 Год назад
ማሰተዋል ስጥልን አይምሮን ስጥልን አከበርንህ ብለው ለጣሉት ክብርህን !
@user-iq7ei9ou7p
@user-iq7ei9ou7p 4 месяца назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ልቦና ስጣቸዉ
@rayanabdallah5512
@rayanabdallah5512 Год назад
እኔ ዛሬ በባባ ሞት ሳለቅነበር የዋልኩት አሁን ግን በጣም ነው ያሳቁኝ አረ እመቤቴ ሁሉአዳይነት ሴጣን ትልቁዳቢሎሥ ነው ያለባቸውበእውነት እኔ ሴጣን በስው ልጅ ላይ ይከንንያክል ይስለጥናል ይቀልድባቸዋል ብየ አድምቀን አሥቢ አላውቅም እግዚአብሔርየ አተ ደግባት ሥለሆነክ ልቦናሥጣቸው እኔ እኮ በጣም እማዝነው ያሁሉ ህዝብ አሜን ማለቱ ነው በጣም ያማል አረ ህዝብ ንቃ
@godislove4716
@godislove4716 Год назад
ልቦና ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭እግዚያብሔር እንዲህ አይመለክም
@peacelove4778
@peacelove4778 Год назад
እረ ሕዝቤ እህት ወንድሞች ሲያሳዝኑ ያለ እውቀት አሜን ይላል መቼ ነው የሚነቁት ከተኙበት አልበራላቸውም ይሉናል እኛን አይናቸውን አሳውረዋቸው😢😢😢
@getebekele5851
@getebekele5851 Год назад
ወይ ዘንድሮ አእምሮ ስጠን የምገርመው ህዝቡም አብሮ ድረማ ስሰሩ ነው
@Jesusiswonderfull
@Jesusiswonderfull Месяц назад
protestant bayinor noro be orthodox ansikim ❤❤❤
@rahmah7531
@rahmah7531 Год назад
ወዶ አይስቄ አለ ያገሬ ሰው አቤት ጌታሆይ ሁሉም ከርቧልሳ
@masmas995
@masmas995 Год назад
ልቦናይስጣቸው
@lekechwongehow3006
@lekechwongehow3006 Год назад
ዝሆን ይብላቸው እጅ ምን እንልአለን እጅምን እንል አለን የፃድቃን መላዓክት አምላክ የስራቸውን ይስጣቸው ሰይጣን አሳፍሩባቸው እኮን ነው
@meluaraya1904
@meluaraya1904 Год назад
ጭፈራው ብሄራዊ ትያትር ነው እንዴ የፕሮቴስታንት መጨረሻ 😂😂😂😂😂
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 Год назад
ፌስታል የያዘው ዘማሪዊ ሰውዬ ተመቹ አቦ ❤️
@asrat7515
@asrat7515 Год назад
ድምፃቸዉ ደስ አይልም?
@user-ek7js6qo6d
@user-ek7js6qo6d 8 месяцев назад
በጣም ያሳዝናሉ አምላክ ሆይ የጠፉ ልጅችህን ፈልግ
@user-mr9vg4cc5q
@user-mr9vg4cc5q Год назад
ማርያምን መጨረሻው ዘመን ላይ ነንኮ ከምር ምንም አያስቅ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭
@marthaabera2112
@marthaabera2112 Год назад
ልዑል እግዛብሔር ልብ ይስጣቸው እንኳን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታይ ሆንኩ
@azebnegash5301
@azebnegash5301 Год назад
እግዚኦ ልብኢና ይስጣችው ውይ ኮሜዲ ስው ለምን ገንዘብ ይክፍላል በነዚህ ከእውቀት ነፃበሆኑ ስዎች መሳቅ ነው ግን የሚያስፈራው በእንዚህ ፈሪሀ እግዚአብሔር በሌላችው ሌላው ስው እግዚአብሔር ማሳዝን ነው እግዚአብሔር ይገስፃችው ውይውይ ኢትዮጵያያዬ ስንቱን ጉድ ተሽክመሻል እሁንም እጆችሽን ወደ እግዚአብሔር ዘርጊ ሽክምሽን ያቅልልሽ እመቤቴ እናቴ የእስራት እገርሽን እደራ✝️💚💛❤️✝️✝️
@helenalene6763
@helenalene6763 Год назад
ፈጣሪ ሆይ አንተ የይቅርታ እና የምህረት አባት ሆይ ይቅር በለን
@serkalemnegashtesfaye6021
@serkalemnegashtesfaye6021 Год назад
ወይኔ ዜዶ ሳኩኝ በጣም 🤣🤣🤣🤣🤣
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w Год назад
አቤቱ የሰራዊት ጌታ የትንቢቱ መፈፀሚያ ከመሆን አድነን እነዚህ ሰወች የሉም እኮ እራሳቸውን አይደሉም እግዚአብሔር ይማራቸው።
@user-ux1gl6po1n
@user-ux1gl6po1n 5 месяцев назад
ጌታምህረትያድርግልክ
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Год назад
ወላይተና እየጠጣቨ welaytgna eychferu AMlko yelalu lusefroch
@alexwangari3184
@alexwangari3184 2 месяца назад
የእኛ በለ አዕምሮ !! ስለ እራስህ እወቅ ።
@adanuabebaw
@adanuabebaw Год назад
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ማስተዋሉን ያድላቹህ ድንግል ማርያም ምህርቱን ትላክላቹህ ታማቹሀል ጤነኛማ አይደሉም
@lekechwongehow3006
@lekechwongehow3006 Год назад
እህ እማ በዳንስ ውድድረ እጥላቸው አለህ
@user-ek7js6qo6d
@user-ek7js6qo6d 8 месяцев назад
ይባርኩ አባታችን
@shahsetube3327
@shahsetube3327 Год назад
ሉቱ ስበአት ላንቺ ዘርፌ ይቅር ይበልሽ
@mamushwendamu6185
@mamushwendamu6185 Год назад
ምን ፈገግ ያረጋል ወንድሜ 😭😭😭እግዜኦ
@tesfamichaelh.2686
@tesfamichaelh.2686 Год назад
ኧረ በሳቅ ገደልከኝ በናትህ... ይቅር ይበለን
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
አቢቱ፣ማስተዋል ፣ልቦና ፣ይስጣቸው ፣ለመናፍቃን ፣ወደቀጠትኛዉ፣መንገድ ፣ይምራቸዉ😭😭😥😥☝️☝️
@tsiondawit6426
@tsiondawit6426 Год назад
ማረን አምላከ ዳዊት እርዳን በእንደዚህ አይነት ውድቀት እንዳልወድቅ ጠብቀኝ የልጅ ልጆቼንም ጨምረህ ጠብቃቸው
@Gebriela19
@Gebriela19 Год назад
😅😂😂🤣 Betam nw yemiyaznanut 👍👍
@geunetzeleke6751
@geunetzeleke6751 Год назад
ዋው ይመችህ
@desalegnkifile
@desalegnkifile 3 месяца назад
ደስ ስል ዬምወራብን ነገር አለን
@DebreTefera
@DebreTefera 3 месяца назад
ልቦና ይስጣችሁ የኛ ባለኮንሰርቶች
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b Год назад
እነሱ ምን ያርጉ አሜን ባዮ እኮነው ገደል የከተታቸው
@tesfayeayenew2565
@tesfayeayenew2565 Год назад
በጣም ይገርመኛል የሆነ ቦታ አካባቢ የሚመጡ ሰወች ለሉም ነገር አዲስ ስለሚሆኑ ነው ወይስ ጭፈራ ስለሚወዱ ብቻ ይገርሙኛል ሰው እንዴት ይሄን ያክል አምሮውን ማሰራት ያቅተዋል
@user-pv7bm9uh4y
@user-pv7bm9uh4y Год назад
እኔ የሚገርመኝ አሜን የሚሉት ነው
@mahelettesegaye4759
@mahelettesegaye4759 Год назад
እረ ግድ እኮ ነው ፈጣሪ ልቦናቸውን ይመልሳቸው እባካችው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ የት እንዳለን እንወቅ ስለተፈጠርንብት አላማ እንዳንረሳ ፈጣሪ ከሚያስቱን ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@saronmen7155
@saronmen7155 Год назад
በጣም ደስ ይላሉ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
@user-zd4sm4qq6u
@user-zd4sm4qq6u 6 месяцев назад
Er yanchesh kefha😂
@merikonjo798
@merikonjo798 Год назад
የኔአባትተመስገን
@sahiyasherif5230
@sahiyasherif5230 Год назад
አላህ ልቦነ ይስጣቸው የሳዝነል
@desalegnmerso8811
@desalegnmerso8811 Год назад
Yasazenal letesekelew geta chefera ena dance ere teresachu
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Год назад
የኔ አባት ድንግል ማርያም ትስጥልን
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Год назад
እግዚአብሔር ይማራቸው ሌላ ሜን ይባላል አሁንማ ሰው የሠራውን እኖስዳለን እያሉ ነው ወይኔ እኔ መዳም ቤት ተቃጥዬ እሱ ሊበላ አፈር ይብላና🤕🤕🤕🤕
@samrawitasegid1203
@samrawitasegid1203 Год назад
Abetu getaye hoy ortodoxo adrgah silfaxarkang tamsaganilng 🤲🤲🤲
@selamezezwselam9719
@selamezezwselam9719 Год назад
ኮንሰርት ነው 🤔 አምልኮ ነው 🤔‼️ የዛር መንፈስ ጉሪ ይመስላል ። ይቅር በለን ✝️🙏 ልቦናችን አብራልን ✝️🙏 በአምሳሉ የተፈጠርን እንደመሆናችን ሳናውቅ በስህተት የዳቢሎስ መንፈስ መቀለጃ መሆናችን ያሳዝናል 😭 ማነ እውነቱን እንዳናይ ያዜመብን ⁉️ ማረን ይቅርም በለን ✝️🙏
@selamhaile6535
@selamhaile6535 Год назад
ዊይ እስራኤል እግዚአብሔር ያንሳ ከዚህ ምድር ላይ
@amarechkole4269
@amarechkole4269 4 месяца назад
በእውነት ያሣዝናል
@yeshyezeleke9046
@yeshyezeleke9046 Год назад
አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ ያሳዝናል በጣም
@tesfamichaelh.2686
@tesfamichaelh.2686 Год назад
በርታ ወንድሜ
@ayinalem6555
@ayinalem6555 Год назад
Are egezabere ymarachu men gude nwe lebona yesetachu lela men ybalale
@ellenihagos1944
@ellenihagos1944 Год назад
ጌታ ሆይ እንደው ከዚህ ሁሉ ጉድ ስላወጣኸኝ የድንግል ማርያም ልጅ ስምህ የተመሠገነ ይሁን።
@selamSeksm-jf1ru
@selamSeksm-jf1ru 6 месяцев назад
ያዝ እንግዲ
@kukulutube3269
@kukulutube3269 Год назад
😀😀😀😀😀😀ዳቦ ዳንስ ቤት🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mulutigabu8624
@mulutigabu8624 Год назад
እነሱ ሠዎች እንደ ልብሳቸዉ ህሊናቸው ገና ሥ ላልነፃ ብዙ እንዝናናለን።እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
@saifmohammed1562
@saifmohammed1562 Год назад
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን
@hanatsegaye327
@hanatsegaye327 Год назад
Egziyabher yeker yeblachwe sentun ayene geta hoye enye emigermegne amen yemilote nachwe geta ayenachwen yekfetelachwe
@yeshyezeleke9046
@yeshyezeleke9046 Год назад
የኔ አባት ዘማሪው ደስ አለኝ
@tamireayhumlaku7423
@tamireayhumlaku7423 Год назад
እረ እስክስታው ወላይ""ኛው 🤔
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን 😪😪😪😪
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Год назад
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ እግዚአብሄር ሆይ ሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸዉ
@tigistgebermichael3225
@tigistgebermichael3225 Год назад
እዉነት በጣም ሳኩዩ
@desalegnmerso8811
@desalegnmerso8811 Год назад
Arefe night keleb Nice kelub
@wondesondessalew9835
@wondesondessalew9835 Год назад
መድሀኒአለም በቸርነቱ ልቦናቸዉን ያብራላቸዉ ዳንስ ብሎ እምነት በዚህ እምነታቸዉ አይደል ሰዉን ሚያስቱ ማፈሪያ
@SalamSalam-hs5np
@SalamSalam-hs5np Год назад
Bart wdem ✝️⛪💪💞🙏🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@firehiwotworku5460
@firehiwotworku5460 Год назад
እንዴት ያለ እብደት ነው ሎቱ ስብዓት!!
@user-kd4eo6el6j
@user-kd4eo6el6j 2 дня назад
ድፋረት ሁሉን አዋቂ እግዚአብሄር ብቻ ነው
@fakhrfakhr9750
@fakhrfakhr9750 Год назад
እግዞ መሀረን አምላኬ 🙏⛪⛪🙏🙏😭😭😭😭😭
@nekatibebshiferaw6397
@nekatibebshiferaw6397 Год назад
ተከታዩስ መቸም ከአለማወቅ ነው ቢባልም መንግሥት ግን አስተዳድርሐለው የሚለው ሕዝብ በተደራጀ ማፍያ ጊዜውኖ፣ገንዘቡን ስነ ልቦናውንና በጥቅሉ ማህበራዊ ቀውስ በእምነት ስበብ መጫወቻ ሲሆን ዝም ማለት የምነት ነጻነትን ለማክበር ከይመስልም።
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 Год назад
በተለይ ደቡቦችን መጫወቻ ነው ያረጓቸው🤣🤣🤣
@samdawit7368
@samdawit7368 Год назад
መገድላይ የሚለምን አለ መገድላይ የሚጮህ አለ
Далее