Тёмный

አምላክ ነኝና አምልኩኝ ማለት የአምላክነት ማረጋገጫ ነውን? - ወንድም ዳንኤል 

Truth For All
Подписаться 12 тыс.
Просмотров 2,2 тыс.
50% 1

“አምላክ ነኝና አምልኩኝ” ብሎ መናገር የአምላክነት ማረጋገጫ ነውን?
ኢየሱስ “አምላክ ነኝና አምልኩኝ” ብሎ ከመናገሩ ይልቅ “አምላክ አይደለሁምና አታምልኩኝ” ብሎ አለመናገሩ አምላክነቱን ያረጋግጣል። እንዴት አትሉኝም?
አንድ አካል አምላክ የሚሆነው የአምላክ ባሕርያት ካሉት ብቻ እንጂ አምላክ ነኝ ስላለ አምላክ አይሆንም፡፡ ከግብፅ ፈርዖኖችና ከሮማውያን ነገሥታት ጀምሮ እስከ ዘመናችን ሐሰተኛ ክርስቶሶች ድረስ “አምላክ ነን” ያሉ ብዙ ሰዎች ሊጠቀሱ ይችላሉ ነገር ግን እንደርሱ ማለታቸው አምላክ አላደረጋቸውም፡፡ አምላክ መሆናቸውን በማወጅ ያጭበረበሩ ሰዎች በሰው ልጆች ታሪክ በተደጋጋሚ ከመታየታቸው አንፃር እንዲህ ያለው ንግግር ለአምላክነት መስፈርት ሊውል አይገባውም፡፡ ትክክለኛው መስፈርት አንድ አካል አምላካዊ ባሕርያትን አንጸባርቋል ወይ? የሚል እንጂ አምላክ ነኝ ብሏል ወይ? የሚል አይደለም፡፡
በአንፃሩ ኢየሱስ አምላክ አለመሆኑን አለመናገሩ የአምላክነቱ ማረጋገጫ በመሆኑ አምላክ “አይደለሁምና አታምልኩኝ” ያለበትን ቦታ እንዲያሳዩን ሙስሊም ወገኖቻችንን ብንጠይቃቸው ተገቢ ይሆናል፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሰዎች ለሰዎች ለአምላክ ብቻ የሚገባውን ክብር ሲሰጡ ሰው እንጂ አምላክ አለመሆናቸውን ሲገልፁ እንመለከታለን (ሐዋ. 14፡11-18)፡፡ ኢየሱስ ግን ሰዎች ሥራውን ተመልክተው “የእግዚአብሔር ልጅ ነህ” ብለው ሲሰግዱለት፣ ሲያመሰግኑትና “አምላኬ” ብለው ሲጠሩት ተቃውሞ ከማሰማት ይልቅ ተግባራቸውንና ንግግራቸውን ሲያጸድቅ እንመለከታለን፡፡ ስለዚህ አምላክ አለመሆኑን አለመናገሩ የአምላክነቱ ማረጋገጫ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ewnetlehulu.net

Опубликовано:

 

31 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@helenhelen8664
@helenhelen8664 Месяц назад
ተባረክ ዳኒ የምር እርጋታህ ያስቀናል ሁሌም በእርጋታ ነው የምታስረዳን ዳኒ ማሜ ሁላችሁም ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅልን ❤
@WogenagegnehuGezahignGas-jc8lp
@WogenagegnehuGezahignGas-jc8lp 6 месяцев назад
ጌታ ይባርክህ ዎንድሜ ዳኒዬ
@MulugetaMoges-lo5gr
@MulugetaMoges-lo5gr 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@user-ng8kn4gu1b
@user-ng8kn4gu1b 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤
@azalechazalechagey2057
@azalechazalechagey2057 4 месяца назад
ተበረኩ❤❤❤
@EvangelistTJ
@EvangelistTJ 7 месяцев назад
ተባረኩ የወንጌል አርበኞች! YOU ARE A BLESSING!
@TinsaeEyob
@TinsaeEyob Месяц назад
❤❤❤
@judyel5858
@judyel5858 7 месяцев назад
yesssss👍#እስልምና የግጭት ሀይማኖት ነው።
@yeshiwodale8665
@yeshiwodale8665 7 месяцев назад
ሰላም ተባረኩ❤❤❤
@OromiyaLemma
@OromiyaLemma 3 месяца назад
👍🙏🙏🙏
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 7 месяцев назад
ተባረክ ዳን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alfamoh3504
@alfamoh3504 7 месяцев назад
ዋው ድንቅ ትምህርትና ዳሰሳ ነው እኔ ሙስሊሞች ሁሌ የሚጠይቁኝ ጥያቄ ወንድማችን ዳኒ ተባረክ በርታ ከዚህ ባለ ስለእስልምና በደንብ ማስተማር አላባችሁ በርቱ
@user-mi4bk2sz3b
@user-mi4bk2sz3b 6 месяцев назад
1
@tsigeredaayza8845
@tsigeredaayza8845 7 месяцев назад
Tebark
@user-ht6dr4jm4u
@user-ht6dr4jm4u 5 месяцев назад
ሰላም ልምናት
@usacollection07
@usacollection07 7 месяцев назад
Dani tebarek
@MirafSeyoum-cx5ww
@MirafSeyoum-cx5ww 7 месяцев назад
Daniyetebarek ❤❤❤❤❤❤
@monanajash1007
@monanajash1007 6 месяцев назад
ተግድግዳጋር ያጋጭህ አቦ መጤ
@birukyicheneku6713
@birukyicheneku6713 7 месяцев назад
እስልምና የውሸት እምነት ነው ። ዳኒዬ ተባረክ
@WogenagegnehuGezahignGas-jc8lp
@WogenagegnehuGezahignGas-jc8lp 6 месяцев назад
11111111
@mancity5551
@mancity5551 6 месяцев назад
ኢሳ ወፍን ፈጠረ ስንል, ሙሳ እንጨቱን ወደእባብ አልቀየረም?
@truthforalltube
@truthforalltube 6 месяцев назад
አልቀየረም። በእጁ ተቀየረ እንጂ። ሙሳ ለመቀየር ምንም አላደረገም። ኢሳ ግን የወፊቷን አካል ፈጥሮ በማበጀት እፍ ብሎ ህይወት ዘርቶባታል።
@user-xm7xv3hi1s
@user-xm7xv3hi1s 7 месяцев назад
አስከመቼ ነዉ እዉነቱን ምትደቡቁት ጥራሽ ከ ባይብል ኣትስማሙም ያሳዘናል የፍልስፍና መፅሃፍ ይዛቹ ቁርኣንን ጀጅ ታረጋለህ በጣም ያሳዝናል
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 7 месяцев назад
Kkkkkkkkkkkkkk
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 7 месяцев назад
ቁራን የሰይጣን መጻፍ ነዉ
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 7 месяцев назад
ጀነት መቶ 100 ሰት የመሀመድ ችችኒያ
@judyel5858
@judyel5858 7 месяцев назад
@@user-mo6vs4sk3v
@helenhelen8664
@helenhelen8664 Месяц назад
ቁርሀንም ሆነ አላህ እኮ የሙሀመድድርሰት ነው ሲጀመር እናንተ መቼ ይሆን ከጣዋት አምልኮ የምድኑት😢ታሳዝናላችሁ የምር
@tamartasema8315
@tamartasema8315 7 месяцев назад
❤❤❤
@user-hq1tz4vf9j
@user-hq1tz4vf9j 7 месяцев назад
1
@user-vm8yt2xu5d
@user-vm8yt2xu5d 7 месяцев назад
1
Далее
🛑 до конца!
00:12
Просмотров 35 тыс.
አላህ ወደ ማን ይጸልያል?
1:18:27
Просмотров 7 тыс.
ምስጢረ ሥላሴ|ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
4:57:15
ነብይ ምናለ ጨነቀ 30 November 2022
1:11:44
Просмотров 77 тыс.