Тёмный

አምላክ ጾታ አለው? | ከኡስታዙ ለቀረቡ ጥያቄዎች የተሰጠ ክርስቲያናዊ መልስ | ቴቄል ቲዩብ 

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 38 тыс.
50% 1

ኡስታዝ አቡሃይደር (ኡስታዝ ሳዲቅ) ከሉቃስ ወንጌል 1:26-38 ባለው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ላይ ለተነሱ 5 ጥያቆዎች የተሰጡ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ግልጽ መልሶች በቴቄል ቲዩብ።
‪@ehtiozislam7658‬ #ቤተክርስቲያን #orthodox #ustadz_Abu_hayder#muslim#Islam#sedik

Опубликовано:

 

12 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 492   
@FatumaMehamed
@FatumaMehamed 12 дней назад
እግዛብሔር ይጠብቅህ ተባረክልን አቡ የተዋሄዶ ልጅ🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@Eman-eg9pb
@Eman-eg9pb Месяц назад
አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራቸው እኛንም
@newfalah1272
@newfalah1272 26 дней назад
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አድርገህ የፈጠርከኝ አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራችሁ አላህ የወደውን ይመራል
@hgvhggb3659
@hgvhggb3659 25 дней назад
አተ አባት ህን መዉለዲ ትቺላለህ ዳዉዲ እኮነዉ እሚቀርመዉ ከየሱስ አላህ ይምራቺሁ
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 9 месяцев назад
አቡ በሁሉ ሃይማኖቶች በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች እና የክህደት አስተምሮዎች ለምትሰጣቸው መልሶች በእውነት ጸጋ ይብዛልህ
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j 2 месяца назад
ኡስታዙና ጀዛከሏሁ ኸይረን አሏህ ወደቀጥተኛዉ ምገድ ይምራቸዉ
@MehretabTsege
@MehretabTsege 9 дней назад
እግዚአብሔር በሰው አንደበት ሲናገር እንዴት ይደንቃል ከዚ በላይ ማስረዳት ከዚ በላይ ማብራሪያ ከወዴ አለ ።ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u 9 месяцев назад
እንድህ በአግባቡ ለጠየቀ እምዬ ኦርቶዶክስ ለሁሉም መልስ አላት ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ❤🙏
@user-wl6od7sl4u
@user-wl6od7sl4u 2 месяца назад
ትክክል❤
@abdurahmanabdela5116
@abdurahmanabdela5116 Месяц назад
what?
@Enat-yr4ss
@Enat-yr4ss 26 дней назад
Amen❤❤❤❤
@user-xe2kw6sq2j
@user-xe2kw6sq2j 2 месяца назад
ኡስታዝ አብሽርሀቅንየያዘመቸም አያፍርም ሙስልምላረገኝ ጌታ አልሀምዱሊላ ኡስታዝጀዛክላህኽይረን።
@Pnice-bx9ew
@Pnice-bx9ew 2 месяца назад
አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላረገኝ ጌታ
@user-rx5db7vn4v
@user-rx5db7vn4v 3 месяца назад
አላህ ትክክለኛዉ መንገድ ይምራቹ
@user-fd8kc3lw7k
@user-fd8kc3lw7k 3 месяца назад
ኢየሱስ ብቻው ትክክል ነው
@Azalechi
@Azalechi 2 месяца назад
እሱ መሪ ይፈልጋል ገለቴ😂
@kidist5941
@kidist5941 Месяц назад
ስለ ራስሽ አስቢ
@helenhelen8664
@helenhelen8664 Месяц назад
😂 አላህ የቱ ባለ አንድ ባቱ😂
@biruktawiteya6636
@biruktawiteya6636 9 месяцев назад
ጌታ ግን ትግስትህ እፁብ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን 🙏🙏🙏
@user-si9iu6ie6b
@user-si9iu6ie6b 3 месяца назад
ቃለህይወት ያስማልን ወድማችን
@user-tt4yk7hk6n
@user-tt4yk7hk6n 4 месяца назад
ኡስታዝ ጀዘከለህከይር አብሽር islamic፣isone❤❤❤
@hcjth1747
@hcjth1747 9 месяцев назад
ወንድማችን አቡ በእውነት ቃለህይውት ያሰማል እድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫🙏🌹❤❤❤
@user-ie1lm6kb9k
@user-ie1lm6kb9k 9 месяцев назад
በጣም መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ ስለ አንተ በርታ ወንድማችን...!!
@user-hv5wp6nq7g
@user-hv5wp6nq7g 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነዉ ለእርሱ ስላደረገን ክብር ምስጋና ይግባው እናመሰግነዋለን!❤
@GoAsf-yo9pw
@GoAsf-yo9pw 7 месяцев назад
አንተልጂልብይሥጥህ,
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w 9 месяцев назад
ቃለሕይወትን ያሰማልን አቡዬ ፀጋውን ያብዛልሕ በቤቱ ያፆናሕ በርታ ❤❤❤
@abdulmujib5344
@abdulmujib5344 23 дня назад
ማሻ አላህ የኛጀግና አላህ ይጨምርላቹ ኡስታዛች
@user-ng8kn4gu1b
@user-ng8kn4gu1b 2 месяца назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏
@hewiethio753
@hewiethio753 Месяц назад
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አድርገህ ስለፈጠርከኝ አላህ ለሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራና
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm 6 месяцев назад
ወንድማችን ጌታ እየሱስ ፀጋ ያብዛልህ በዚ ወጣትነት የእግዛብሄር ቃል ለማሳወቅ መጣርህ ደስታዬ ወደር የለውም በርታ እኔ ከስልምና ወደ ሙሉ ወንጌል ስላመራሁኝ ስለ ኦርቶዶክስ ምንም አላቅም ግን ጀግና ነህ❤
@dawitnegash3775
@dawitnegash3775 5 месяцев назад
ቤተክርስትያናችንን ቀረብ ብለሽ ብታያት..ብትመረምራት ወይም ብታውቂያት ትጠቀማለህ ወይም የበለጠ ያሳውቅሻል🙏
@MumbrahSer-th4ip
@MumbrahSer-th4ip 7 месяцев назад
አቡዬ ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናን በረከትን ሁሉ እመኝልአለዉ ኢትዮጽያ ዳግም የምታብበው በእናንተ ነው ቃለ እይወትን ይስጥልኝ
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 9 месяцев назад
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አውቆ ለማደናገርና ክርስትናን ለማጥላላት ነው እንጅ አልገባም ብሎት አይደልም አይን ልቦናችሁን ያብራላቹ ያልተጠመቀ አይድንም
@WelansaYgezu-tv9bw
@WelansaYgezu-tv9bw 4 месяца назад
ወንድማችን አቡ ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህ በላይ የድንግል ልጅ እውቀቱን ይግለፅልህ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
@Abdulmasih22
@Abdulmasih22 9 месяцев назад
ወንድማችን አቡ ፍቅረ እግዚአብሔር አትግቶት፣ ጥሩ መልስ አዘጋጅቷል። የኡስታዝ አቡ ሀይደር ጥያቄ መንፈሳዊ ይዘት የለውም፣ ሁሉንም ነገር በሥጋዊ በደማዊ መረዳት ነው፣ የሚመለከተው፣ በመልሱ ሁሉም ሰው ይጠቀምበታል። በርታ ወንድም አቡ፣ አገልግሎትህ ይስፋ ፣ ለበረከት ይሁን።
@selihomaman8977
@selihomaman8977 6 месяцев назад
ቅለ ህይወት ያሰማልን :: ኣቡዬ ከሞባይል ይልቅ መጽሐፍ ቅዱስ ብትጠቀም መልካም ይመስለኛል::
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 9 месяцев назад
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን አቡየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 9 месяцев назад
ወንድሜ አቡ እግዚአብሔር እውቀትን ይጨምርልህ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንድሜ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@amnaslama4484
@amnaslama4484 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማን ወንድማችን ✅✅✅✅✅
@takileermias9215
@takileermias9215 9 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ
@terfeterf6245
@terfeterf6245 9 месяцев назад
ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@tokichoabebe4429
@tokichoabebe4429 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p 9 месяцев назад
በእነት ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ጠንክር መንፈስ ቅዱስ አንደበት ይሁንህ እነሱ ንቀት ለማያት ነው ምመኩርት እኛ ግን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሓን ነውና በብርሃን መመላለስ ያስፈልገናል ህይወትም ነውና በህይወት በሆኖው መመላለስ ያስፈልገናል
@user-jp6wk9kt5f
@user-jp6wk9kt5f 9 месяцев назад
ቃለህይወትን ያሰማልን የምንሳሳልህ ወድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ እዉቀት ጥበቡን ሳያጓድል እረዥም እድሜን ከጤናጋር !!! ያድልልን አሜን ✝️🤲
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የበለጠ ይጨምርለህ ወንድሜ ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 9 месяцев назад
ቃለህወት ያስማልን🙏
@habtabehbe466
@habtabehbe466 18 дней назад
እግዚአብሔር ይመምስገን ክርስታን ስራከኝ❤❤❤❤
@ethiopianism1090
@ethiopianism1090 6 месяцев назад
ጠያቂውን አመሰግነዋለሁ። ሰውዬው ባይጠይቅ ኖሮ በአንድ ስብከት ላይ ይህንን ሁሉ ሀይለቃልና ጥያቄና መልስ ማካተት ባልተቻለ ነበር። ሀሉ ለበጎ ነው። መንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-tq7gp1xm8q
@user-tq7gp1xm8q 3 месяца назад
ቃለ ህይውት ያሠማልን ወድሜ ጀግና ነህ በእውነት ❤❤❤
@user-kt4zo8rl3t
@user-kt4zo8rl3t 9 месяцев назад
አቡየ ክበርልን ጥበብ የተሞላ ምላሽ ነዉ የህይወትን ቃል ያሰማልን። እንኳን አደረሰህ ከበረቱ ዉጭ የሆኑትን ወደክርስቶስ የምታቀርብበት ዘመን ያድርግልህ።❤❤❤❤❤❤❤
@KalabKalayu-nm6ee
@KalabKalayu-nm6ee 9 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን አቡ
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn 9 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን አቡ
@user-vl9xm1bu4m
@user-vl9xm1bu4m 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡ ወንድማችን
@user-dt8cj2qj7u
@user-dt8cj2qj7u 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡዬ❤
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን አቡ ፀጋውን ያብዛልህ ኡዝታዝ ግን ይሔን ምተህ ከሸመጠጥህ መቼም አንተ አትመለስም ፈጣሪ ልቦናችሁን ይመልስላችሁ አተና መሠሎችህን
@hikmamubarek7545
@hikmamubarek7545 3 месяца назад
ጀለስ መፃፍ ቅዱስን እንደተመቻቹ በራሳቹ ሳትፈቱት እንደተፃፈው አንቡት የሚተኛ የሚረሳ የሚርበውን ሰው አምላክ እያላቹ ታዲያ ማንን ነው አብላኝ ብላቹ ምትለምኑት
@user-gh7pf1pv8n
@user-gh7pf1pv8n 9 месяцев назад
አቦዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ በቤቶ ያፅናህ ወንድሜ ክበርልን❤❤❤❤❤
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 9 месяцев назад
ወንድም አቡ ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ እዉቀትን ጥበብን ይግለጽልህ
@lovepeace8606
@lovepeace8606 9 месяцев назад
ተባረክ ኣቡየ ፥ እግዚኣብሂር ኣምላክ ጌታ ሰራዊት መድሃኒኣለም ኢየሱስ ክርስቶስ ፥ ጸጋው ያብዛልህ ፥ በቂ የሆነ መልሲ ነው የሰጣሃቸው ፥ ቡዙዎች ይማርውበታል
@tko4438
@tko4438 9 месяцев назад
ቃል ህይዉት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፀናህ ወንድማችን❤❤
@user-xp8cx5xw9y
@user-xp8cx5xw9y 2 месяца назад
አልሀምዱሊላህ ከእንደዚህ ያለጥመት የጠበከን አሏህ
@michaelmicky7865
@michaelmicky7865 Месяц назад
አላህን መሃምድ ነው የፈጠረው ከድንግስይ የተሰራ ሃውልት ነው አላህ
@3fcooking542
@3fcooking542 9 месяцев назад
ጌታ መገለጥን ያብዛልክ ተባረክ
@fhffhf1906
@fhffhf1906 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ፃታ የለዉም ብለን እናምናለን እግዚአብሔርበወንድ ፃታ ብቻ ሳይሆን በሴት ፃታም ይተራል ይህ ማለትም እግዚአብሔር በፈጣሪነት በካህሊነቱ በአባትነት በሴት አንቀፅ መጥራታች ቅድስት ስላሴ ብለን የሴት ቅፅል ያለዉ ነዉ ምክንያቱም አንዲት ሴት ለልጃ እሩሩህ ናት ምንም ቢበላሽ ልጃን እደማተወወ ሁሉ ቅድስት ስላሴም በመጉበቱ በቸርነቱ በፀሀይ አብስሎ በዝናብ አብቅል እንደ ሚመግበን ምንም ብንቆሽሽ አይተወነም ከአሁን ከሁን ልጃጀ በንሰሀ ይመለሱልኝ እያለ ቅድስት ስላሴ በቸርነታቸዉ ይጠብቁናል😢😢😢 ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@haregweyineshetu3889
@haregweyineshetu3889 4 месяца назад
ምርጥ የድንግል ማርያም ልጅ እ/ር እድሜንና ጤና ይስጥል
@user-jf3vi1iy1z
@user-jf3vi1iy1z 6 месяцев назад
አምላኬ ተመስገን አመሰግንሀለሁ እደነዚህ ያሉ መምህር ስለሰጠህን ስምህ ይመስገን ተባረክ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-jf3vi1iy1z
@user-jf3vi1iy1z 6 месяцев назад
እግዛብሄር ይባርክህ
@asdfsdf3088
@asdfsdf3088 9 месяцев назад
አቡ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለኝም ማስታወልን ያድለን❤❤❤❤❤
@genigeni-qt2jz
@genigeni-qt2jz 9 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@RyhSuf-ng3yv
@RyhSuf-ng3yv 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሕ በቤቱ ያፅናህ
@user-zy2rb6in7v
@user-zy2rb6in7v Месяц назад
Kalehiywot Baseman Wendme
@user-ib7ni4kk6r
@user-ib7ni4kk6r 9 месяцев назад
እንኳን አደረሰህ አደረሳቹ!
@temesgenalie5208
@temesgenalie5208 Месяц назад
ቃለ ሒወት ያሰማልን አቡ በርታ
@bamanetahate3348
@bamanetahate3348 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱያጽናህ ጸጋውን ያብዛልህ
@OkOk-nq8lb
@OkOk-nq8lb 9 месяцев назад
ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@user-md1pq1pe2z
@user-md1pq1pe2z 9 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቡ ወንድማችን❤❤❤
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 9 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቡዬ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤
@user-hg1nr3tv5w
@user-hg1nr3tv5w 9 месяцев назад
ተባርክልን ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@onlymine4294
@onlymine4294 9 месяцев назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@user-py1mp6jh7l
@user-py1mp6jh7l 5 месяцев назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ኣቡየ ከዝም በላይ እንድታገለግል ምስጡሩን ጥበቡን ይግለፅልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ እቁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለነሱም ልቦና ይስጣቸው 🤲🤲🤲
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 9 месяцев назад
አቡዬ ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድም ዓለም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RawudaHussen
@RawudaHussen 5 месяцев назад
አላህ ፅናቱን እና ትእግስቱን ያብዛልህ ኡስጣዜ አላህ ያጠመመውን እሱ እስከሚመልሰው በጣም ከባድ ነው አላህ አላህ
@user-sw4yf5qt3w
@user-sw4yf5qt3w 5 месяцев назад
ኣላህ ኣጥማሚ እዪ😮😮😂😂😂😂😂
@Tamri-si6bn
@Tamri-si6bn 3 месяца назад
አላልይጠብቅህየኛጀግናነህቁስታዜ🎉🎉🎉❤❤❤❤እንወዲህአለን🎉🎉አንተየማታቀውንአታዉራሠውንአምላክነውትላለህ😅😅😅😅😂😂😮
@user-fd8kc3lw7k
@user-fd8kc3lw7k 3 месяца назад
ወንድሜ አስተል አላህ ያከው ሰማይ ና ምድር የፈጠረው ከድንግል የተወለደው ኢየሱስ ነው
@Pnice-bx9ew
@Pnice-bx9ew 2 месяца назад
አሚን አላህ ይጠብቃቸው ኡስታዞቻችን
@michaelmicky7865
@michaelmicky7865 Месяц назад
ስለ የትኛው አላህ ነው እምታወሩት የከድጃ የድንጋይ ጣኦት እኮ ነው አላህን መሃመድ ነው ከድንጋይ ሃውልት የሰራው
@MemeBerhan-rb7ir
@MemeBerhan-rb7ir 6 месяцев назад
አሜን /፫/ ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት እመ ብርሀን ፀጋውን ታብዛልህ ወንድሜ እምዬ ኦክቶዶክስ ተዋህዶ ለሁሉም መልስ አላት ምስገና ለአምላካችን ልዑል እግዚአብሔር✝️
@user-xf3gg1wh1t
@user-xf3gg1wh1t 9 месяцев назад
Waqqayoo goftaan kenyaa iyessuus kirristoos sagalee jirenyaa siyaa dhagechisuu obbollesaa kenyaa nuf jiraadhuu wantaa gafatemtee hundumaaf debbii siif yalatuu 💞🤲🏻kenaa tewayidoo jajaba kenya waqqayoo baraa tajajilaa kee siif yadheresuu 🤲🏻🤲🏻🤲🏻💞💞💞👍👍👍
@user-ib4os5fr1c
@user-ib4os5fr1c 6 месяцев назад
❤❤❤❤ አቡ ባለህ ፀጋ ላይ ያብዛልህ ቸሩ እግዚአብሔር (የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ) ❤❤❤
@Selamenesh
@Selamenesh 9 месяцев назад
ወንድማለም ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏❤
@abrahamteklemariam851
@abrahamteklemariam851 Месяц назад
Enamesegnahalen wendmachen.. Amen sle qualu
@user-pb8cb4sy9s
@user-pb8cb4sy9s 2 месяца назад
እያነበ ቡም አያምኑምና ተዋቸው ኡዝታዝዬ ደረቆች ናቸው
@user-py1mp6jh7l
@user-py1mp6jh7l 5 месяцев назад
ኣምልኮና ክብር ምስጋና ይግባው ጌታችን ኣምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኣሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@user-ok7xc9nm4u
@user-ok7xc9nm4u 9 месяцев назад
የኔ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት አግኝቻሎ
@user-tq1cm2xp1p
@user-tq1cm2xp1p 9 месяцев назад
Billj alminimii😂😂😂😂
@henock2127
@henock2127 5 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@MartaTarkgn
@MartaTarkgn 2 месяца назад
እግዚአብኤር እድሜ ዘመንክን ይባርክ የተዋእዶ ልጅ
@user-ub5yy8kx6h
@user-ub5yy8kx6h 9 месяцев назад
ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤
@hiyuhaile9656
@hiyuhaile9656 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@mariamkaliayu527
@mariamkaliayu527 6 месяцев назад
በእውነት ውድ ወንድማችን አቡየ ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናልን የተዋህዶ አርበኛ በርታልን ፍፃሜህን ያሳምርልህ ተዋህዶ መልስ አላት!!!
@nahomefiseha2416
@nahomefiseha2416 4 месяца назад
መፅሃፋችንን እያነበቡት ነው ደስ ይላል
@amaamm-yr6wh
@amaamm-yr6wh 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን አቡየ❤❤❤❤❤
@monarashis8786
@monarashis8786 9 месяцев назад
ቃለህይውት ያስማልን አቡ❤❤መገን ሳድቅ ስውነትህ ግዙፍ አእምሮህ ትንሽየ😂ለመሆኑ አላህ ሚስት ሳይኖረው እደት ልጅ ይኖረዋል የተባለለት ፃታው ወንድ ሁኖ አይደል እንደ😅ፃታው ወንድ የሆነ ሚስት ይፈልጋል ሴት የሆነች ባል 😅እስኪ መጀመሪያ የክርስትናን አስተምህሮ ቢያውቁስ?
@ggvh1663
@ggvh1663 9 месяцев назад
እኮ ፆታውም ወንድ ከመሆኑም የበለጠ አላህ መውለድ ቢፈልግ ያለሚስት መውለድ አይችልም ማለት ነው የኛ አምላክ አብ ግን ያለሴት ነው ወለድ (ቃል) የወለደው አላህ መውለድ አይፈልግም እጅ ቢፈልግ ያለሴት አይወልድም ማለት ነው ታድያ ከሠው ከፍጥረታት በምን ይሻላል ሙዚሊሞች ለራሳቸው አያስቡም እሠው እምነት ላይ ብቻ መቦሽረቅ ነው የሚወዱት
@SumeyaMustefa-tu4ih
@SumeyaMustefa-tu4ih 6 месяцев назад
Enante sew amlaki🤣🤣
@user-xb9nw7fr5q
@user-xb9nw7fr5q Месяц назад
አላህ አምላክ ነው የሚል እንቁራሪት ብቻ ነው
@user-ek3qb4rg7d
@user-ek3qb4rg7d 9 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቡዬ የኛ ትሁት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@ethamekonnen474
@ethamekonnen474 9 месяцев назад
Egzabhar yemasgen kebru yesfa kal heywat yasemaln
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 9 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤🎉
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 9 месяцев назад
ቃለይወት ይሰማልን ❤❤❤❤
@EfremTzazu
@EfremTzazu 3 дня назад
ወንድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ እና ለሙስሊሞች ጥያቄ አለይ ፈጣሪ ከፍጡር እንዴት ይወለዳል ካሉ አሁን ሁሉም የሱ ፍጡር ናቸው ስለዚህ ፈጣሪ ምን ላይ ነው ያለው ከሰማይ ወይስ ከመሬት
@user-hd9zo5qo3p
@user-hd9zo5qo3p 3 месяца назад
ፈጣሪከተወለዴእናተንማፈጠራችሁ፡እናእሱንንማፈጠረዉ፡
@Pnice-bx9ew
@Pnice-bx9ew 2 месяца назад
እሚገርመውሗላ ምድነው አላህ ሂድያ ይስጣችሁ
@kidist5941
@kidist5941 Месяц назад
ከእመቤታችን ከመወለዱ በፊትም ነበር ሰው የሆነው እኛን ለማዳን ነው
@michaelmicky7865
@michaelmicky7865 Месяц назад
​@@Pnice-bx9ew የቱ አላህ የከድጃ የድንጋይ ጣኦት እኮ ነው አላህ መሃመድ ነው የፈጠረው
@user-sm9wb7sz3s
@user-sm9wb7sz3s 6 месяцев назад
ወድማችን እውነት እግዚአብሔር ይባርክሕ ብጣም ደሥ የሚል ነገር ነው በርታልን
@user-uu3jd2fe9c
@user-uu3jd2fe9c 2 месяца назад
ከሰው ተወልዷ አዋ ፆታ አለው ከአምላክ ወጥቶ መቷል አዎአምላክ ነው ምክንያቱም❤❤ አማኑኤል ማለት እግዝአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ስለሆነ ፆታ አለው ለዛውም ወንድ እንደ እሱ ያለ ምድር ሳይፈጠር አልነበረም እስከ አለም ፍፃሜም አይኖርም አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ና
@QwQw-yx3og1024
@QwQw-yx3og1024 2 месяца назад
አልሀምዱሊላህ ያረብ ሙሥሌም ያረከንጊታ
@Pnice-bx9ew
@Pnice-bx9ew 2 месяца назад
አሚን
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 8 месяцев назад
ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን ኣቡዬ 🥰🥰🥰
@user-bc4gk5sr5i
@user-bc4gk5sr5i 6 месяцев назад
በእውነት እግዚአብሔር ፀጋን ያብዛልህ እግዚአብሔር አሜን
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t 9 месяцев назад
ይህ አቦ ህይደር የሚባል ስው እያውቅ ነው ሊቦናው ያወቃል አጨባሪባር ነው ወድሜች ፀጋውን የብዛለሁ
@zeheraMuhemed
@zeheraMuhemed 8 месяцев назад
አጭበር ባሪ ያልከው ባብልህን እያነበበ ነው የሚናገረው ልብ ካለህ እውነተኛ ከሆንክ አንተ ደህና አርገህ ማብራራት ነው አጭበርባሪ የምትለው የምለስህን እርዝመት ስርት የለለህ መሆንህን የሚያሳይ ነው ምክኒያቱም ጥያቄ ነው የያዘው
@brtukantesfaw
@brtukantesfaw 7 месяцев назад
አዎ አጭበርባሪ ነው ምክንያቱም እኔ እና አብ አንድ ነን እኔን ያየ አብን አየ ይላን ቅዱሳችን ካነበ ይሄንን ለምን አይናገርም ደግሞም በአብ ወወልድ መንፈስ እያላችሁ አጥሙቋቸው ይሚለውንስ የናንተ ስራ ዳሰሳ ነው በደንብ አንብቡ ማንበብም ብቻ ሳይሆን አእምሮህን ከፍተህ ሥተው ውስጥህ ሠላም ይሁን ጥላቻ ካለህ ግን አይገባህም ወዳጄ ምክር ነው
@zeheraMuhemed
@zeheraMuhemed 7 месяцев назад
አጭበርባሪ ማለቱ ትምህርት አይደለም አምብቡ “እየሱስ ክርስቶስ ፍጡር እንጂ ፈጣሪ ኣይደለም” 1• ” የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3) “የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3) “የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3) የኛ ጥያቄ: 1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ? 2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው? 2• “እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3) የኛ ጥያቄ: እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው? 3• ” ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28) የኛ ጥያቄ: 1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው? 2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው? 4• “ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17) የኛ ጥያቄ: 1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው? 2• እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ? 5• ” በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ” ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34) የኛ ጥያቄ: እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው? 6• ” እየሱስም መልሶ እንዲህ ኣለው,ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ,እስራኤል ሆይ ስማ ጌታ ኣምላካችን 1 ጌታ ነው”( ማርቆስ 12:29) እዚህ ላይ እየሱስ ጌታ ኣምላካችሁ ሳይሆን ጌታ ኣምላካችን ነው ያለው። የኛ ጥያቄ: እየሱስ ኣምላክ ከሆነ ” እኔ ነኝ ኣምላካችሁ” ለምን ኣላለም? 7• “ኢየሱስም ስለምን ቸር ትለኛለህ? ከኣንዱ ከእግዚኣብሄር በቀር ቸር ማንም የለም”( ማርቆስ 10:17) የኛ ጥያቄ: እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ቸር መምህር ሆይ ተብሎ ሲጠራ ለምን ተቃወመ? “እየሱስ የተከበረ የፈጣሪ መልእክተኛ” 1• “የምትሰሙትም ቃል የላከኝ የኣብ ነው እንጂ የኔ ኣይደለም”( የዬሐንስ ወንጌል 14:24) የማን ነው ኣለ?••••• የላከኝ የኣብ√ በዚህ ጥቅስ መሰረት ወልድ( እየሱስ) የኣብ መልእክተኛ ነው። 2• “እኔ ከራሴ ኣንዳች ላደርግ ኣይቻለኝም እንደሰማሁ እፈርዳሎ ፍርዴም ቅን ነው የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን ኣልሻምና”( የዬሐንስ ወንጌል 5:30) የማን ፈቃድ ኣለ?••••• የላከኝን√ ማነው የላከው? እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ኣምላክን የሚልክ ደግሞ ማነው? ኣምላክ ይልካል ወይስ ይላካል? 3• “ቃሌን የሚሰማ የላከኝም የሚያምን የዘላለም ሂወት ኣለው”( የዬሐንስ ወንጌል 5:24) ማንን የሚያምን ኣለ?••••••• የላከኝን√ ማነው የላከው? 4• “ኢየሱስም ጮኸ እንዲህም ኣለ በኔ የሚያምን በላከኝ ማመኑ ነው እንጂ በኔ ኣይደለም”( የዬሐንስ ወንጌል 12:44) በኢየሱስ ማመን በማን ማመን ነው?•••••• በላከው√ ማነው የላከው? 5• “እኔ ከራሴ ኣልተናገርሁምና ነገር ግን የላከኝ ኣብ እርሱ የምለውን የምናገረውንም ትእዛዝ ሰጠኝ”( የዬሐንስ ወንጌል 12:49) እዚህ ላይ ደግሞ ” የላከኝ ኣብ” በማለት የኣብ መልእክተኛ መሆኑን በግልፅ ተናግርዋል። 6• “የላከኝ እውነተኛ ነው”( የዬሐንስ ወንጌል 8:26) ኢየሱስን የላከ እውነተኛው ማነው? 7• “የላከኝም ኣብ ሰለኔ ይመሰክራል”( የዬሐንስ ወንጌል 8:18) ማን ኣለ?••••• የላከኝ ኣብ√ 8• “ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም ኣላቸው ትምህርቴስ ከላከኝ ነው እንጂ ከኔ ኣይደለም”( የዬሐንስ 7:16) ትምህርቱ ከማን ነው?•••••ከላከው√ ማነው የላከው? 9• “እኔም በራሴ ኣልመጣሁም ነገር ግን እናንተ የማታውቁት የላከኝ እውነተኛ ነው”( የዬሐንስ ወንጌል 7:28) ኢየሱስን የላከ የማይታወቅ እውነተኛው ማነው? 10• “እኔንም የጣለ የላከኝም ይጥላል”( ሉቃስ ወንጌል 10:16) የላከኝን? ማነው የላከው? 11• “ከእስራኤል ቤት ለጠፉት በጎች በቀር ኣልተላክሁም ኣለ”( ማቴዎስ 15:34) ወደ እስራኤል መልእክተኛ ኣድርጎ የላከው ማነው? 12• “ኣንተም እንደላክኸኝ ኣመኑ”( የዬሐንስ ወንጌል 17:8) ማነው የላከው? Advertisements REPORT THIS AD 13• “ይህ የማደርገው ስራ ኣብ እንደላከኝ ስለኔ ይመሰክራልና”( የዬሐንስ ወንጌል 5:36) ኣብ እንደላከኝ በማለት መልእክተኛ መሆኑን በግልፅ ይናገራል። 14• “የላከኝ ኣብም እርሱ ስለኔ መስክሮዋል”( የዬሐንስ ወንጌል 5:37) ምን ያደረገኝ ኣብ?•••••••• የላከኝ√ 15• “እኔ ከእግዚኣብሄር ወጥቼ መጥቻለሁና እርሱ ላከኝ እንጂ ከራሴ ኣልመጣሁም”( የዬሐንስ ወንጌል 8:42) ከእግዚኣብሄር የተላከ መልእክተኛ መሆኑን ይነግረናል። 16• “ባሪያ ከጌታው ኣይበልጥም መልእክተኛም ከላከው ኣይበልጥም” ( የዬሐንስ ወንጌል 13:16) መልእክተኛው ማነው? ላኪውስ ማነው? 17• “ኣብ እንደላከኝ እኔ ደግሞ እልካችኃለሁኝ”( የዬሐንስ ወንጌል 20:21) ኣብ እንደላከኝ በማለት የኣብ መልእክተኛ እንደሆነ በግልፅ ነግሮናል። “እየሱስ ክርስቶስ የተከበረ የፈጣሪ ነቢይ” 1• “ኢየሱስም ነቢይ ከገዛ ኣገሩና ከገዛ ዘመዶቹ ከገዛ ቤቱም በቀር ሳይከበር ኣይቀርም ኣላቸው”( ማርቆስ 6:4) ኢየሱስም ማን?•••••••• ነቢይ√ 2• “ኢየሱስ ግን ነቢይ ከገዛ ኣገሩና ከገዛ ቤቱ በቀር ሳይከበር ኣይቀርም ኣላቸው”( ማቴዎስ 13:57) ኢየሱስ ግን ማን?••••••• ነቢይ√ 3• “ሕዝቡ እንደ ነቢይ ስላዩት”( ማቴዎስ 14:5) ሕዝቡ እንደ ምን ስላዩት?••••••• እንደ ነቢይ√ 4• “ሕዝቡም ይህ ከገሊላ ናዝሬት የመጣ ነቢዩ ኢዩሱስ ነው ኣሉ”( ማቴዎስ 21:11) ከገሊላ ናዝሬት የመጣ ማን?•••••• ነቢዩ ኢየሱስ√ 5• ” ሊይዙትም ሲፈልጉት ሳሉ ሕዝቡ እንደ ነቢይ ስላዩት ፈሩአቸው”( ማቴዎስ 21:46) ሕዝቡ እንደ ምን ስላዩት?••••••• እንደ ነቢይ√ 6• “ታላቅ ነቢይ በኛ መካከል ተነሦቶኣል”( ሉቃስ 7:16) ታላቅ ምን?•••••••• ነቢይ√ 7• ” በእግዚኣብሄርና በሕዝቡ ሁሉ ፊት በስራና በቃል ብርቱ ነቢይ ስለ ነበረው ስለ ናዝሬቱ ስለ ኢየየሱስ”( ሉቃስ 24:19) ብርቱ ምን?••••••• ነቢይ√ 8• ” ከዚህ የተነሳ ሰዎቹ ኢየሱስ ያደረገውን ምልክት ባዩ ጊዜ ይህ በእውነት ወደ ኣለም የሚመጣው ነቢይ ነው ኣሉ”( የዬሐንስ ወንጌል 6:14) ወደ ዓለም የሚመጣ ምን?••••••• ነቢይ√ 9• ” ሴቲቱ ጌታ ሆይ ኣንተ ነቢይ እንደ ሆንህ ኣያለሁ”(የዬሐንስ ወንጌል 4:19) ማን እንደሆነክ?••••••••• ነቢይ√
@brtukantesfaw
@brtukantesfaw 7 месяцев назад
@@zeheraMuhemed እኔን፡የሚጠላ፡አባቴን፡ደግሞ፡ይጠላል። 24፤ሌላ፡ሰው፡ያላደረገውን፡ሥራ፡በመካከላቸው፡ባላደረግኹ፥ኀጢአት፡ባልኾነባቸውም፡ነበር፤አኹን፡ግን፡ እኔንም፡አባቴንም፡አይተውማል፡ጠልተውማል። 25፤ነገር፡ግን፥በሕጋቸው።በከንቱ፡ጠሉኝ፡ተብሎ፡የተጻፈው፡ቃል፡ይፈጸም፡ዘንድ፡ነው። 26፤ዳሩ፡ግን፡እኔ፡ከአብ፡ዘንድ፡የምልክላችኹ፡አጽናኝ፡ርሱም፡ከአብ፡የሚወጣ፡የእውነት፡መንፈስ፡ በመጣ፡ጊዜ፥ርሱ፡ስለ፡እኔ፡ይመሰክራል፤ 27፤እናንተም፡ደግሞ፡ከመዠመሪያ፡ከእኔ፡ጋራ፡ኖራችዃልና፥ትመሰክራላችኹ።
@Pnice-bx9ew
@Pnice-bx9ew 2 месяца назад
አላህ ሂድያ ይስጣችሁ
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 9 месяцев назад
አቡዬ ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ❤
@YaredHaileselassie-bn2ss
@YaredHaileselassie-bn2ss 9 месяцев назад
ሰው ጥያቄ የሚያነሳው ሲጠራጠር ነውና ለወንድማችን ኡስታዙ እውነቱን ለመቀበል ጌታችን መድኃንታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ቸርነቱ ልቦናውን ስለእውነት ይክፈትለት። አንተም ወንድማችን አቡ የህይወት ቃል ያሰማልን! ❤
@rawdaabdela4800
@rawdaabdela4800 8 месяцев назад
እነቴን እረሰቹን ቃጥታኛዉን መንገድ ይምረቹ በምመጣዉ አለም ሰትወረዱ በፊት መጭወ አለም ምንኛ ከፈች በአለሃ ለከደዉ እኔቴ እኮ መፀፈቹ ዬምለዉን እረሱ አትቃበሉም ብትቃበሉመ ኖሮ እያሱሱ ምየዛቹን ታደሩጉ ነበር እያሱሱ ኤረሱ ጌታ አዮዴለዉም እየለ እነቴ ገን ነክ እየለቹት እኛ ሙስልሞች በእየሱሱ እነምነሌን እነቴ ጌን አታሞኑም እኛ አልሞታም እንለሌን እነቴ ጌን ሞቶወል ትለለቹ ደሞ ምሞት ነው እንዴ ጌታ ልሆን ዬምቻለዉ ጌታችን አለህ ጥረት ይገበዉ አለህ ሆይ በአቴ ዬከዱት በምወረዱበት ቀን አታወርደን በደብ ብነሰለስ ይገበን ነበረ ዬጭቱ ቃን ሰይደርስ በፊት ሼይጣን ለሰዉ ልጅ ጣለት ነው እደሻዉደቹ በትክክለኛ መንገድ ለይ ነቹ እ ያለቹ ከሱገ ሆነቹ እሰት እድትገብ ይፈለገል ተዉ ጌን አስታዉሉ
@rawdaabdela4800
@rawdaabdela4800 8 месяцев назад
በ አለህ ለይ ለከዱ ዬመጨረሸዉ አለም ምነኛ ዬከፋች ነት
@Pnice-bx9ew
@Pnice-bx9ew 2 месяца назад
ያረብ እውነተኛውን መንገድ ምራቸው አላህ ካልመራውጭ ሁሉም የጠመመነው
@kidist5941
@kidist5941 Месяц назад
ትክክለኛው መንገድ አልጠፋብንም
@halahala5379
@halahala5379 Месяц назад
እንደው አላህ የጣበቀን እንጅ አምላክ በሰው ከርስወጣ ብየ ለአሚሮየ ብሰጠው ምንም አይቀበልልኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Далее
Фэйворит жвачка А? (2024)
01:00
Просмотров 206 тыс.
▼ЧЁРНАЯ МАГИЯ 🔮
31:15
Просмотров 398 тыс.
치토스로 체감되는 요즘 물가
00:16
Просмотров 2,5 млн
Фэйворит жвачка А? (2024)
01:00
Просмотров 206 тыс.