Тёмный
No video :(

"አረም መንቀያ…!!" የልጆች አስተዳደግ ጉዳይ!! አቶ ፀሐይ አምደ-ብርሃን እና ወ/ሮ ለምለም የኋላሸት Nikodimos Show - Tigist Ejigu 

Tigist Ejigu Wondmu
Подписаться 120 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 6 месяцев назад
ራሱ እግዚአብሔር ጠርቶ ለራሱ መጠቀሚያ ሲያደርግ እንዴት ደስ ይላል እባካችሁ ወጣት ቤተስቦችን የነዚህን ስዎች ምክር ተጠቀሙበት ትውልድን የሚያደንና የሚያሻግር ቤተስብን ማትረፍ ይቻላልና ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ sis tigist ጌታ ይባርክሽ ከልብ አመስግንሀለሁ🙏 🙌 💕
@ngstasmare9518
@ngstasmare9518 5 месяцев назад
አውነት ነው ታዛቢ አለብን ጌታ ብርክ ያርጋችሁ አቅራቢዋንም እንግዶችንም። ተጠቅሜበታለሁ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ያቀረባችሁልን❤❤❤❤❤
@birukbekele9409
@birukbekele9409 5 месяцев назад
በጣም ሚገርመው ይሄን ቪዲዮ ደጋግሜ እያየሁት ነው።ተባረኪ ቲጂ ሁሉም ሰው ይሄን ቪድዮ ቢያይ ሁሉም ያተርፍበታል❤❤
@sinidumelese7376
@sinidumelese7376 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ፤ ከዚህ በበለጠ ጥበብና እውቀት ሞገስና ቅባት በብዙ ፀጋ ይግለጣችሁ። እንወዳችኋለን።
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 6 месяцев назад
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም ብዙ ነገር ተጠቅሜያለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤
@abinettadessa2122
@abinettadessa2122 5 месяцев назад
በእውነት እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ! በብዙ አስተማሪ ነው በተለይም በUSA ለለው ቤተሰብ ትልቅ መልዕክትነው ! ቲጂ አንችም በብዙ ተባራክ !!!
@mulatuwaabite5415
@mulatuwaabite5415 5 месяцев назад
"ማሳደ የሚለውን ቃል እየተውኩ መጥቺያለሁ።ሚያሳድግ እግዚአብሔር ነው ። እግዚአብሔር የማንም አያት አይደለም ፤አባት ነው" ታላቅ አባባል።Thank you ❤
@senaithaile6250
@senaithaile6250 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ጠቃሚ ትምህርት አግኝቼበታለሁ በአሁኑ ጊዜ ሁሉ ሊሰማው የሚገባው ምክር ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቲጂዬ ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏🙏❤❤
@endunahi4546
@endunahi4546 6 месяцев назад
Very serious council! God bless you all!
@batrileta5214
@batrileta5214 5 месяцев назад
በጣም ድንቅ አገልግሎት ፣ድንቅ ምክር ፣ድንቅ ትምህርት ነው!እግዚአብሔር ይመስገን! ሁላችሁም ተባረኩ!🙌🙌🙌🙏🙏🙏🎉🎉🎉
@blenbefikadu4441
@blenbefikadu4441 6 месяцев назад
Endet yeteregagu dink wolajoch nachew bizu awerun enanten mesmate edil new...melkam zemen yichemerelachu
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 5 месяцев назад
በጣም የተወዳችሁ አገልጋዬች በጣም በምድር ላይ እነደመዚህ ቤተሰብ ይኖር ይሆን እላለሁ ሰለማቃቸዉ።
@user-ju8kh6ec2l
@user-ju8kh6ec2l 6 месяцев назад
የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ ቅዱሳን እግዚአብሔር አምላክ ዘመንችው ይባርክችው አሜን አሜን እሽ እንስማማ ትጅ እግዚአብሔር ለዘላለም ዘመንሽ ፈጽሞ ይባርክሸ ፀጋ ይጨምራልሽ የጻሎት ሃይል ይባርክሸ የወንጌል ፍሬ 🫶🏻❤❤❤❤❤❤❤
@RahelAbeje-iy3cd
@RahelAbeje-iy3cd 4 месяца назад
የጌታ ብሩኮን ተባረኩ
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 6 месяцев назад
My God bless you all ❤❤❤❤
@alganesharaya4779
@alganesharaya4779 5 месяцев назад
Betam des yemil ye Egziabiher mikr Geta abzuto yibarkachuhu wendum Tezihay yelijoch audit eyaregu new.tigiyem tebareki...
@Meheret_7
@Meheret_7 6 месяцев назад
Wow what an amazing advice. I wish this couple have their own RU-vid channel to reach lots of parents like me who didn't really know this wisdom. God bless you abundantly. I can't wait to hear the second part!!! Also can you please tell us where to get their books. Tebareku bebezu.
@miket4644
@miket4644 5 месяцев назад
Her books are on Amazoon, look for “Lemlem Yehualashet” 🙏🏽
@miket4644
@miket4644 5 месяцев назад
youtube.com/@YetewledAdera?si=6r3kB0mK7ISfSmp7
@yb_abi_9702
@yb_abi_9702 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ቲጂዬ የተባረክሽ እህት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ ምን እንደሚጠቅመን ምን መማር እንዳለብን ለእኛ ብቻ ሳይሆን ለልጆቻችን ጭምር ጌታ በዚህ አገልግሎትሽ እየባረከን ነው ስለ ልጆች የገባኝን ከቃሉ የተማርኩትን ጌታ በረዳኝ መጠን ባደርገውም ግን በእውቀት በመረዳት እንዳደርገው አስተምረውኛል እግዚአብሔርም ዘመናቸውን አሁንም በጸጋው ያለምልማቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ትጂ ተባረኩ❤❤❤
@henishayew2598
@henishayew2598 5 месяцев назад
ቲጂ ደስ ትያለሽ ለታላላቆች ለእናቶች ለአባቶች ያለሽ ቦታ ደስ ይላል፤ ካንቺ አይወሰድ፡፡ ለዚህ ዘመን ወጣት ትውልድ አራያ የሚሆኑትን ፈልገሽ አፈላልገሽ የምታቀርቢበት ጸጋ ይብዛልሽ፡፡
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 6 месяцев назад
የተባረኩ ቤተሰብ ከነልጆቻቸው እኛ ምስክር ነን አሁንም ዘመናችሁ ይባረክ
@selamtsegay3619
@selamtsegay3619 6 месяцев назад
Zemenachu ybarek❤❤❤
@birukbekele9409
@birukbekele9409 5 месяцев назад
ሁሉም ሰው ቢሰማው ሚያተርፍበት መልዕክት ነው።
@eseyasfshaye9007
@eseyasfshaye9007 5 месяцев назад
God bless you blessed
@henishayew2598
@henishayew2598 5 месяцев назад
እግዚአብሔር እንዲህ ያሉትን ወላጆች / አሳዳጊዎች ያብዛልን፡፡ አንጣችሁ ለትውልዳችን በረክቶች ናችሁ፡፡
@frehiwotbizuayehu5186
@frehiwotbizuayehu5186 5 месяцев назад
Thank you🙌❤
@rahelnebiyumihret2664
@rahelnebiyumihret2664 22 дня назад
እረ ትግስት የፊቷ ሚስጥር ጠይቂልን
@mihretayele1404
@mihretayele1404 5 месяцев назад
Many blessings to you all.
@atsedubekele335
@atsedubekele335 5 месяцев назад
You maintain big point ☝️
@liduTemam-rd2mz
@liduTemam-rd2mz 5 месяцев назад
ተባረኩበጣም ተጠቅመናል ፀጋ ይብዛላችሁ በርቱ
@hannaatena7844
@hannaatena7844 5 месяцев назад
God bless you❤❤❤❤
@user-wt8lj1qe5q
@user-wt8lj1qe5q 6 месяцев назад
ትጁ❤❤❤❤
@konjitayele8801
@konjitayele8801 5 месяцев назад
Metsihafu yet yignegnal enante kidusan Geta yibarkechu
@ersamedanielgenet6225
@ersamedanielgenet6225 6 месяцев назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 6 месяцев назад
ymGrem koyta yewnt gita eysuse zemnachun ybarkwe bzhe enatina abati balachubt hywt gita ybarkn eresun say btam nbr dse yalg ytnsu eresoch dGmo ngi lmnorw hywti edit mnor edalbg btam tmarkug yGrmg dGmo memar balbg sat mhonu naw Ktawn bgugut nawe mnetbkwe tjyi gita eysuse zemnshn ybarkwe lni bchga msalyi nash gita mlkam adrGolg hlemin bnorwe manat msalsh blug anchn nawe mtkse ymchlwe ehti ygita tseGa hulim kanchy Gar yhun btam nawe menwedsh❤
@elizabethketema7740
@elizabethketema7740 5 месяцев назад
Wow des yemil meker! Geta yerdan. Tigiye zemenachihu yebarek
Далее
ኤፍሬም አለሙ ተጭበረበረ  23 December 2023
1:39:24