Тёмный

''አራስ ልጄን ይዤ ልወዳደር ነበር...'' ዳኞቹን ያስደመሙት የቤት እመቤቶች /ምርጡ ገበታ የሼፎች የምግብ ዝግጅት ዉድድር/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 301 тыс.
50% 1

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Mertu_Gebeta

Развлечения

Опубликовано:

 

7 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 271   
@user-vt1tg4hg3g
@user-vt1tg4hg3g 2 года назад
ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህህህህህህ ፍትህ ፍትህ ፍትህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭
@user-wh5gi1su4k
@user-wh5gi1su4k 2 года назад
ኧረ እኔም ጨንቆኛል አንድ አንድ ነው ብየ ነውጀ የአላህ አላህ ይድረስላቸው ወንድሜ ስድስት ወሩ የኔ ወንድም አላህ ይድረስላችሁ
@elsaantonioyosef3674
@elsaantonioyosef3674 2 года назад
በኔ እይታ ሁለተኛና ሶስተኛ ለወጡት ለሞራል ሹካና ማንኪያ እንኳን ይሰጣል ዝም ብሎ አይባረርም ለአስተያየቴ ይቅርታ
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 2 года назад
ማሚ አሳቅሺኝ ዉነትሺነዉ
@user-ry7oy8jy2v
@user-ry7oy8jy2v 2 года назад
ውነትነው እህት ደፍረው መጣታቸው ራሱ ያሽልማል
@user-gq1wq1ry6w
@user-gq1wq1ry6w Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የምር አሳቅሽኝ
@fozyachestoux3230
@fozyachestoux3230 2 года назад
ሸፌ መክብብ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ፕሮግራሞ ካለአተ አይደምቅም አስተያየት ስትሰጥ በጣም ጥሩ አስተያየት ነው የምትሰጠው በጣም አደንቅአለው ሁሉም እዳንተ ቢሆኑ
@user-ej1vb9zt1m
@user-ej1vb9zt1m 2 года назад
ከስደት መልስ መጥቼ እንደምወዳደር እርግጠኛ ነኝ ።ምግብ ስራ ለእኛ ለማዳም ቅመሞች እቃቃ ጨዋታችን ነው ።
@ethiopia5730
@ethiopia5730 2 года назад
😂 እኔ እዶሚ ብቻነው የምችለው
@danatubr8426
@danatubr8426 2 года назад
እኔም
@Meserttube893
@Meserttube893 2 года назад
@@ethiopia5730 😂😂😂😂😂😂😂
@user-ou1xv6ei6s
@user-ou1xv6ei6s 2 года назад
@@ethiopia5730 ኧረነውውውር ሠውየውንማንእየሠራለትነው
@efratayirdaw5234
@efratayirdaw5234 2 года назад
😜😜😜😜
@belaybelay9964
@belaybelay9964 2 года назад
ውድድሩ በጣም አሪፈ ነው አባካቺሁ በፈጣሪ 🙏🙏🙏 ለሳውዲ እሰሮኞቺ ፈትህ ፈትህ ፈትህ 🙏🙏🙏
@tigistasfaw2035
@tigistasfaw2035 2 года назад
የዛሬዎቹ ተወዳዳሪዎች በጣም የሚደነቁ ናቸው ሙያው ላይ ላሉ ተወዳዳሪዎች ትምህርት ይሆናቸዋል የሚመጡት ባለሙያዎች ቀድመው ራሳቸውን ከፍታ ላይ ስለሚያወጡ ውድቀታቸው ከዛ ይጀምራል
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 2 года назад
ትክክል👏👏👏
@tirsitgebrekidan8862
@tirsitgebrekidan8862 2 года назад
😛🤑😛😛😊@@PeacefromJesus
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d 2 года назад
የዛሬወቹ የቤት እመቤት እንደመሆናቸው መጠን ሁሉም ጎበዝ ናቸው♥♥♥ ግን እኛ በባለፈው ሳምንት ያደርጋችሁት ዳኝነት በጣም አስቀያሚ ነው ያ ልጅ ትህትናው ብቻ ያሸልመዋል ጌታን
@user-xl6gt8xs4i
@user-xl6gt8xs4i 2 года назад
ትክክል ሙያውም ጥሩነው የሰራው
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 2 года назад
ትክክል
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 года назад
ሱሔላ አንበሳ ነሽ በእዉነት ስራሽ ቆንጆ አንቺ ቆንጆ !!! እንኳን ደስ ያለሽ!!
@alemedebas5488
@alemedebas5488 2 года назад
ፕሮግራሙ ከአቀራረቡ ጀምሮ የዳኞቹ አስተያየት አሰጣጥ አቅራቢውን ጨምሮ በጣም አሪፍ ግን ተወዳዳሪዎቹ ለምን የፀጉር መከላከያ አይጠቀሙም ምክንያቱም ለሠው የሚቀርብ ምግብ ፀጉር በቀላሉ ሊገባበት ይችላል ለእኔ የታየኝ ነው በርቱ ።
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ውድድር ነበር በይበልጥ የቤት እመቤቶች በመሆኑ የበለጠ አሳምሮታል 👍👍🙏🙏🙏
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 года назад
የኔ ድቡሸቡሽ ሄለንዬ ሰታምሪ ጎበዝ ነሽ የምር በሁለተኛው ካሻቸው ደግሞ ታይቶሽ ነበር የመዳም ቅመሞች እስኪ እኛም አንድ ቀን እንቅረብ የምትሉ ኑ እንደማመር
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 года назад
አይ የኔ ቆንጆ 15ሺህ ብር ብዙ ተመኘሽበት።ገና ቤተሰብ በሙሉ ስትጋብዢ ያልቃል።
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 года назад
😭😭
@tizitasisay7533
@tizitasisay7533 2 года назад
ዳኞች ተወዳድራቹ አዝናኑን
@zuzuloveyotub2005
@zuzuloveyotub2005 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሣኡድአረቢያ ለሚሠቃዩእህትወንድሞቻና እናትአባቶቻችን ኧረድምፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅየሚሆናቸዉኮ ጠፋ🇸🇦🇪🇹🇸🇦🇪🇹🇸🇦🇪🇹🇸🇦🇪🇹🇸🇦🇪🇹🇸🇦🇪🇹🇸🇦🇪🇹🇸🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-wh5gi1su4k
@user-wh5gi1su4k 2 года назад
እደው እደትነው የሚኮነው እኔም አለሁ ድምፀፀፀ
@user-pk4hi5ez4k
@user-pk4hi5ez4k 2 года назад
ሼፍ ዘላለም ሸሚዞችህ ዋው ያስብላሉ 👌🏿👌🏿
@mesiethio7510
@mesiethio7510 2 года назад
ሊናዬ🙈😂😂😂👈👌👌👌
@zkiya989
@zkiya989 2 года назад
ክክክክክ
@emanuelkaklkean1285
@emanuelkaklkean1285 2 года назад
ከምር ደስ የሚል የውድድር መንፈስ በሌላው ማሸነፍ መደሰት ጤናማ ስሜት ነው ይመቻቹ
@milikyaze9148
@milikyaze9148 2 года назад
የዛሬው የቤት እመቤት ተወዳዳሪዎች አዷ ብታሸንፍም ሶስቱም ጎበዞች ናቸው ሶሄላ ደስ ብሎኛል ስላሸነፍሽ
@user-ms4ef9fx1g
@user-ms4ef9fx1g 2 года назад
አስተርፉልኝ አቅራቢው ያዝናናሉ😀😀😀😀😁😁 የዛሬዎቹ የቤት እመቤት ጎበዞች ነቸው😍😍😍
@rahmaali5551
@rahmaali5551 2 года назад
🤣🤣🤣
@birtukanbirhanu2875
@birtukanbirhanu2875 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ፈጣር ጤናችሁን ሰላማችሁን ያብዛላችሁ ፈጣር ዞሮ መግቢያችንን መጠርያችንን መቀበርያችን ለምለም ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሁላችሁም ምርጥ የሀገሬ ሼፎች በጣም እናከብረችዋለን ዮኒ ሁሌም የምወድህ የኔምርጥ እንኳን ይደነግጋል መጣህልኝ የኔ ልዩ
@emanaaa733
@emanaaa733 2 года назад
ወይኔ መክተፍያው ከብዳኝ ነው 🤣🤣በቃ ሽቃሊት ወደ ሀገር ስንመለስ መክተፍያም ማንሳት ይከብደናል ማለት ነው አይ እድሌ
@user-ku3wp6db2v
@user-ku3wp6db2v 2 года назад
😂😂😂😂እድሌ አላልሽም በቃ ከቤታችን ይዘን መሄድነዋ
@mylovemom9791
@mylovemom9791 2 года назад
አታሰቂኝ ወፍራ ነው😂😂😂😂
@user-dv3ez7vq2o
@user-dv3ez7vq2o Год назад
ክክክክክክክ
@user-th7be8fw3f
@user-th7be8fw3f 2 года назад
እውነት ይከብዳል እነሱ ለሰሩት እኔደከመኝ መሽአላህ ፍጥነት
@temenetmebratu8088
@temenetmebratu8088 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ዳኞቹ ከተወዳዳሪወች ብዙ እንደሚማሩ ዳኞቹን እወዳድሩና ከንሱ እንማር❤️❤️❤️
@user-oh7ug7kk5i
@user-oh7ug7kk5i 2 года назад
እውቀት ብሎ ማለት ሰፊ እና ጥልቅ ወንዝ ነው የሚሰለች የሆነ ሰው ጫፍ መድረስ አይችልም። እና አንተ እውቀት ፈላጊ ሆይ ትጉ እና የማትሰለች ሁን እውቀትን ትወፈቅ ዘንድ........... ።።።።አሏህ ስራን አቆራኝቶ የያዘን ጠቃሚ የሆነ እውቀት ይስጠን። ኢብኑ ሙሐመደ አስሰለፍይ አል ወለውይል ከለልይ
@user-dd8ft1ec1s
@user-dd8ft1ec1s 2 года назад
ከውድድሩ ደቂቃ ከመያዙ በፊት ፖስታው እና የሚከታተፈው ተከታትፎ ቢሆን ጥሩ ሁሉም ጎበዝ ናቸው
@yemar1635
@yemar1635 2 года назад
ሱሄላ ጎበዝ Gordon Ramsay በጣም አሪፍ የBritish chef ነው እኔምበጣም እከታተለዋለው ለዛ ነው ጎበዝ የሆንሽው በርቺ
@hiwotmulugeta3724
@hiwotmulugeta3724 2 года назад
በናታችሁ እንጊሊዝኛ መናገር መንግሰተ ሰማያት አያሰገባም። እኛ ኢትዮጵያዊ ነው ናሸናል ቋንቋችን አማርኛ ነው። እንደዚህ አይነት ሾው በይትም ሐገር አለ ጣሊያን ጀርመን ወዘተ ሁሉም በቋንቋቸው ነው ምንም እንግሊዘኛ ጣልቃ አያሰገቡም ።ለምን እኛ?
@godislove2709
@godislove2709 2 года назад
Yikrta national eko englizegna new (bheirawi)
@bezas7edge190
@bezas7edge190 2 года назад
@@godislove2709 ምግቡን አሰራር እየተማርን ቋንቋ ብናቅ ብንማር ምችግር አለው
@gklidya9351
@gklidya9351 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ውድድር ነው። ዳኞቹ ደስ ይላሉ አስተዋዋቂ ሼፍ ዘላለም ደሞ ቀልድ ጣል ያረጋል በጣም ደስ ይላል።
@genettilahun2310
@genettilahun2310 2 года назад
😂
@anshamohammed4651
@anshamohammed4651 2 года назад
ወየዉ ደቂቃዉ ያረቢ አነሰች እኔ መክተፌያዉን ሳላነሳ ደቄቃዉ ያበቃየል
@user-ry7oy8jy2v
@user-ry7oy8jy2v 2 года назад
ከከከ
@tigistdemissie
@tigistdemissie Год назад
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነዉ እድሉን ባገኝ መወዳደር እፈልጋለሁ ከረጅም ዓመት በፊት በዱባይ የምግብ ዝግጅት ቲቪ ፕሮግራም ረዳት የምግብ ዝግጅት ሠርቼ ነበር አሁን ግን በቤትእመቤትነት ነው የምገኘው
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 2 года назад
አገሬ ስገባ እናንተ ጋር ለመምጣን አስባለሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን።
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 года назад
ሄለን ጎበዝ ነሽ ሁላቹም ጎበዝ ናቹ ሸፊ የሆኑት እንኳን ክችኑን ስያዝረከርኩ እናያለን እናቴ ፅዳት አንደኛ
@muniras4197
@muniras4197 2 года назад
ደኘው ግን ጠፈጠም አልጠፈጠም ማብላተቹ አይቀርም
@a_alig
@a_alig 2 года назад
Well deserved Suheila👏🏾👏🏾👏🏾. You can be an amazing chef in the future and nothing should stop you from perusing that. Congratulations and all the best!!!
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 года назад
ዳኞቹ ክብር ይገባቸዋል ሲበላሽ እራሱ ይናደዳሉ ግን ተወዳዳሪዋቹ ለፓስታው ሰአት ነበራቸው በርቱ
@asternegeri4123
@asternegeri4123 2 года назад
እንደዚል ለየት ያለ ነገር ሆኖ ስውን የሚያዝናና ሲሆን ደስ ይላል በጣም እናመስግናለን።
@martinendres5657
@martinendres5657 2 года назад
ይቅርታ: ወንድሜ: ለጥብሳ: ጥብስ: ሽንኩርት: መብሰልኮ: የለበትም:ከእንተም: ባላውቅ!!!
@Amanuel465
@Amanuel465 2 года назад
የሚገርመው ዳኞቹም አዲስ ከሚመጡት ተወዳዳሪዎች ሙያ ይማራሉ 🤔
@rahmaali5551
@rahmaali5551 2 года назад
🤣🤣🤣🤣😝
@toyba2216
@toyba2216 2 года назад
😁😂😂😂😁😁😁😁😁😁
@RAllhamdulilaalakulihal
@RAllhamdulilaalakulihal Год назад
😁😁😁😂
@hanaabate2761
@hanaabate2761 2 года назад
ውይ እኔም ሀገሬ ስመጣ እወዳደራለሁ ቤት ውስጥ ስንት እጅ የሚያስቆረጥም ሙያ አለ እኮ
@mahalkita8668
@mahalkita8668 Год назад
ኡኡ ደቂቃ ይጨመር እንጅ ምግብ እሚበስለውኮ ስዓት ይጠይቃል
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 года назад
የዛሬ ተወዳዳሪዎች ሼፍ ያሥንቃሉ
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 2 года назад
እኛም የመዳም ቅመሞች እንወዳደራለን
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 года назад
እዉነትሽን ነዉ ሞያ እና ቅመማ በጣም ጎበዞች ናችሁ በዮቲዩብ እንኳን ስታስተምሩ
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 2 года назад
@@Bt-Y2XLO አዎን
@melatabraham265
@melatabraham265 2 года назад
Congrats 🎉 , I was expecting her to win 🥇
@bibe26483
@bibe26483 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ውድድር ነው ጎበዞች ናቸው
@user-hu4mi8jv3j
@user-hu4mi8jv3j 2 года назад
ፍትህ ለሣኡድ በእስር ላሉት ፍትህ ፍትህ
@heluyoutube4089
@heluyoutube4089 2 года назад
እዚ አሰተያየት አለኝ የሰዓት በጣም ትንሽ ነው ምክንያቱም ትሉ አየበሰለም
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 года назад
ክክክ መክተፊው ከበደኝ አለች ሄለን ሰውነትሺ፡ከብዶሺ፡ይሆናል፡አይሄሉ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 года назад
ጎበዞች ናቸው ሰዓቱ ያንሳል
@selamyiunhaile1871
@selamyiunhaile1871 2 года назад
ወይ በምኒ የድሬ ልጅ ደስ ሲል
@almazabdo1106
@almazabdo1106 2 года назад
ሶሄለ ኡንከን ደስለል ይገበሸል
@kereyukereyu102
@kereyukereyu102 2 года назад
ምርጥ ዝግጅት፡ዳኞች ክበሩልኝ።
@tizitasisay7533
@tizitasisay7533 2 года назад
ሲያሳዝኑ በጌታ ጀግና ናቹ
@user-th7be8fw3f
@user-th7be8fw3f 2 года назад
ኢቶገብቸ ብወዳደር ምንእሜስጠይቅ አለ የመዳም ቅመሞች ከስደት ባገሬላይ እድህብየ ብስራስ ሞያልማርደ ክክክክክክ
@sumeya5177
@sumeya5177 2 года назад
ሲጠግቡ ሁለተኛውን ሜጥ አወጡ ስኳርም ሲበዛ ይመራል
@beletshachewtadesse336
@beletshachewtadesse336 2 года назад
As Ethiopian culinary platform, you need to have a woman judge ….I would be happy to be the one…
@ea-vk8uq
@ea-vk8uq 2 года назад
Betam mert new yezarew Mertu Gebeta. Zele Degmo mert Adrgeh new yemtakerbew tehtnah Akeratebh Mert new Enamesegnalen dagnochum hulachum Tebareku!
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 2 года назад
ሁላቸውም ጎበዝ ናቸው
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l 2 года назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝቦቿ ይሁን
@djjdjdxjdjd9284
@djjdjdxjdjd9284 2 года назад
አሚንንንንን
@huligebimediy1167
@huligebimediy1167 2 года назад
ደኞች ግን እከን አጣጡም ለክ እደኔ ማዳም ነችሁ 😄😄
@user-kk5jj6iz8z
@user-kk5jj6iz8z 2 года назад
ክክክክክክክ
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 2 года назад
ወይኔ ጨነቀኚ እኔ ደቂቃዉ ትንሺ ነዉ
@user-zu6re8uw1y
@user-zu6re8uw1y 2 года назад
ሱሄላ ሰታምሪ በርቺ
@munam9993
@munam9993 2 года назад
በጣም አሪፍ ነው ፕሮግራሙ በእስር የሚቀሳዩ በሳውዲ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭
@merammohammed1301
@merammohammed1301 2 года назад
ይገባታል ባለሙያ ነናት
@winniekifle6705
@winniekifle6705 2 года назад
My favorite cooking show & my favorite Chefs
@rahelmehari1057
@rahelmehari1057 2 года назад
Betam konjo wededer congrats suhila Zelalem and shefs
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 года назад
Helen ene be 25 dekika 1 timatim alikefitim hoooo
@zinatmohammed6265
@zinatmohammed6265 2 года назад
በጣም ደስ የሚሉ ናቸው በዛላይ እርጋታቸው የመደናገጥ ነገር አይታይባቸውም
@gelilawitasefa6247
@gelilawitasefa6247 2 года назад
Great show. I watched it initially when it started and was very much disappointed by the judges unprofessional judging skill and stopped watching. These Judges are more professional and know how to critic. Kudos to those 3 competitors, well done!
@samuelt8120
@samuelt8120 2 года назад
I initially stopped watching for the same reasons you stated, the current judges are very composed and professional.
@yosephsolomon1450
@yosephsolomon1450 2 года назад
I really appreshate gages comment its really respect full keep going
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 года назад
ያለፈው ሳምንት ዳኝነት በጣም ነው ያስደበረኝ የምር
@kibnisha5198
@kibnisha5198 2 года назад
Inenim
@meditube4525
@meditube4525 2 года назад
ወንዱ ነበር ማሸነፍ የነበረበት ሳህ
@fzad7909
@fzad7909 2 года назад
Key sega kehone eko baybeselem letena bezu ayasegam leza new
@amitude6035
@amitude6035 2 года назад
እኔን እንደዛው እውነት
@mekibibzewdie7447
@mekibibzewdie7447 2 года назад
Dear Viewer it's not one think you have to understand as per the first round he supposed to be gone, but the third contestant she cut her finger while she chopped the parsley and went out to get first-aid at that time he tried to help her and make her plating sprinkles the chopped parsley which is contaminated by her blood due to this she left but she make better than him and he suppose to be send on the first round & she make best Meal on the first round & on the second round she cooked the lamb medium as per lamb cooking it can be eaten medium that is the reason we make her winner of the program. Thank you
@linawoldmariyam9047
@linawoldmariyam9047 2 года назад
ምንድነው ኢትዬጵያ የሚሰራበት እቃ ትንንሽ ነው ሌላው ደግሞ እቃ ማጠቢያ ሲንክ ያለው ቦታ አዘጋጁላቸው
@haimanottube
@haimanottube 2 года назад
ዛሬ በጣም ደስስስ ይላል
@peacelove2741
@peacelove2741 2 года назад
ሱሄላ Congratulations
@tsegemareyam4849
@tsegemareyam4849 2 года назад
wow wow wow zare betam des yemil neger new yayehut ere yebet emebetoch yeshalalu wow
@user-me2zc5ep8l
@user-me2zc5ep8l 2 года назад
ዋዉ ደስ ይላል በጣም በምግብ ስራ መማር እፈልጋለሁ እንኳን ደስ አለሽ እቅድሽም ደስ ይል ነበር
@yordanostamrat7017
@yordanostamrat7017 2 года назад
We need a women chef judge.
@helenkiros6647
@helenkiros6647 2 года назад
Befitm mertu gebeta Arif program nber ahun degmo papa 👌👍👍 chef zelalem feta eyaregen new
@behabesha
@behabesha 2 года назад
ሼፍ ዘላለም ማቅህ ሸራተን አዲስ ነበር ምትመች ተጫዋች ነህ ልክ እደድሮው ።
@nuratube8673
@nuratube8673 2 года назад
ሰላም ፍቅር አድነት ለኢትዮጵያ
@yosephsolomon1450
@yosephsolomon1450 2 года назад
Well done shuhala you doing well
@bintsied6276
@bintsied6276 Год назад
የምግብ ስራ ለኛ ለማዳም ቅመሞች ባህላዉዬ ጨዋታችን ነዉ
@eyoba7465
@eyoba7465 2 года назад
ሱሔላ please dont stop
@nejmiahassen1763
@nejmiahassen1763 2 года назад
My favorite cooking and baking.
@Embete-
@Embete- 2 года назад
You should give them some time to think then u will be happy with results
@aminatall7630
@aminatall7630 2 года назад
ዋው እኔ በጣምነውመስራትእምወድው
@rawdabereda7336
@rawdabereda7336 2 года назад
አሪፍ ፕሮግራም ነዉ ግን አማርኛ ቋንቋ ብትጠቀሙ መልካም ነዉ
@linawoldmariyam9047
@linawoldmariyam9047 2 года назад
ምንድነው ኢትዬጵያ የሚሰራበት እቃ ትንንሽ ነው ሌላው ደግሞ እቃ ማጠቢያ ሲንክ ያለው
@rodasseyoum8506
@rodasseyoum8506 2 года назад
ሁሉም ተወዳዳሪዎች በታይም ማነስ ኮምፕሌይን ያረጋሉ ስለዚህ እንዲያስማማ 30 ደቂቃ አርጉላቸው::
@mazahailu5406
@mazahailu5406 2 года назад
ኢትዮጵያ ትቅደም አቆርቋዧ ይውደም
@user-me1vb3gd8v
@user-me1vb3gd8v 2 года назад
እዴት እንማር ፅዳት ብቻ ነዉ መዳብ ያስተማረችኝ
@munam9993
@munam9993 2 года назад
ስሰራ እይ you tube አለልሽ ፍራጎት ካለሽ
@habtamufelekehabtamufeleke4356
@habtamufelekehabtamufeleke4356 2 года назад
ልመጣ ነበር ግን መክተፊያው ከባድ ነው አለች ወይ እረፍት ይች እመጣለው
@smdn13
@smdn13 2 года назад
ይገባአታአል
@ayelechgetnat7121
@ayelechgetnat7121 2 года назад
ዋው ደስ ይላል
@user-hq8rl1vi9v
@user-hq8rl1vi9v 2 года назад
እኔም እመጠለሁ😘
@user-bc3qr9vy5d
@user-bc3qr9vy5d 2 года назад
ፍትህ ሳውዲ አርቢያ በእስር ላይ ለሚሰቃዩ ኢትዩጵያዊያን ፍትህ ወደት ነው ያለሽው
@fafitube1
@fafitube1 2 года назад
እኔ ብመጣ ልሳተፍ አስቤ ነበር ግን እንግሊዘኛ እያወራችሁ በምነኛ እንግባባለን🙄
@almahi37
@almahi37 Год назад
ክክክክክ
@winniekifle6705
@winniekifle6705 2 года назад
Good to see you Zele
@sablesabir809
@sablesabir809 2 года назад
Uu
@habtamufelekehabtamufeleke4356
@habtamufelekehabtamufeleke4356 2 года назад
የዛሬው አንደኛ
@jamalahmeddin5537
@jamalahmeddin5537 2 года назад
Chef Jamal nesn ke Belgium,arif new gin turu neger lemaqreb tinish gize bichemerilachew 25 dekika yansal
@oumahmed965
@oumahmed965 2 года назад
እንወዳደራለን
@fitsumyirga67
@fitsumyirga67 2 года назад
Oooo gobze congra soli
Далее
КРАФЧУ NAMELESS СКИН!
1:53:35
Просмотров 453 тыс.
Monster shops mini mart 👻🛒 #shorts
00:49
Просмотров 11 млн
century mall @selamawitjewellery3112
3:27
Просмотров 899
Он разрубил планету😱
0:59
Просмотров 5 млн