Тёмный

አባቴንና ወንድሜን በህይወት ያጣሁትበመጠጥ ሱስ ነው |ፕሮፌሰር ሰለሞን  

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 386 тыс.
50% 1

ፕሮፌሰር ሰለሞን 0911413120 ከሱስ መውጣት ላስቸገራቸው የሚሆን ለገጣፎ 25 ሰዎች አልጋ ይዘው የሚታከሙበት የተሀድሶ ማዕከል Rehab Center in Addis Ababa ( S12 Ep10 )
ንስሀ..በትንሹ ለ 20 አመት በሱስ ውስጥ ነበርኩኝ…ኮሜዲያን ቤቲ ዋኖስ ና ተመስገን ሚስጥራቸውን ዘረገፉት. .. | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

26 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 910   
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
የአንተን እናት የረዳው የድንግል ማርያም ልጅ የብዙ እናቶችን እምባ ያብስልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@bezayegorfe9618
@bezayegorfe9618 Год назад
Amen Amen Amen
@abel-hc1nt
@abel-hc1nt Год назад
amen amen amen
@liyademeke6073
@liyademeke6073 Год назад
Betam
@natnaeltesfaye7259
@natnaeltesfaye7259 Год назад
ru-vid.comKnoCjbyws1s?feature=share pm minister abyi ahmed dramatic act 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🥵😎😎😎😎😎
@zawdezz3681
@zawdezz3681 Год назад
አሜን
@hamelmaltadesse5726
@hamelmaltadesse5726 Год назад
እንዲህ ለትውልድ የሚጠቅሙ ሀሳቦችና እንግዶች ስታቀርብ ደስ ይላል ከሀሜት ወጣ ያለ ትውልድን የሚያንፅ ቀጥልበት ሰይፉሻ
@mansourabdelrahman5208
@mansourabdelrahman5208 Год назад
ክብር እና ምስጋና ለቅዱሳኑ አምላክ ለእግዚአብሔር ይሁን እሰይ እንኳንም ከእስራታችሁ እግዚአብሔር ፈታችሁ ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🙏🙏😭
@hiwot8978
@hiwot8978 Год назад
🙏አሜን🤲🤲 አሜን🤲🤲 አሜን🙏
@kidistkebede6151
@kidistkebede6151 Год назад
Mll
@tadla8200
@tadla8200 Год назад
አሜን አሜን አሜን🌾🌾
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል እዚያ እተቀደሰ ቦታ እንድንረግጥ ፈጣሪ ይርዳን 🙏እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ያበቃችሑ 🙏
@rosarosa1646
@rosarosa1646 Год назад
Amen Amen Amen
@Marthap870
@Marthap870 Год назад
Eyesus ke kifu hulu yadinal
@kalabwasihun1545
@kalabwasihun1545 Год назад
አሜን ይክበር ይመስገን የድንግል ልጅ 🥰🥰🥰
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g Год назад
አሜን አሜን አሜን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
@@user-kn8oc5xn1g ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
@tgworku4170
@tgworku4170 Год назад
በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ክብር ምስጋና ይሁን ሀጥያት በበዛበት በዚ ግዚ እንደዚ አይነት የምህረት ቦታ ለሠጠን አምላክ
@sabamelese1129
@sabamelese1129 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@kidesttube6881
@kidesttube6881 Год назад
አሜን ይክበር ይመስገን የድንግል ልጅ
@alazargbrhiwut9331
@alazargbrhiwut9331 Год назад
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 egnanem le deju yabekan
@user-dx7mp5ol8l
@user-dx7mp5ol8l Год назад
አሜን አሜን አሜንንንን
@ethiopafirst8736
@ethiopafirst8736 Год назад
የት አካባቢ ነው ፀበሉ የሚገኛው
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 Год назад
እንኳን አላህ ነፃ አወጣቹ አላህምድሊላህ ሌሎች በሱስ ለተጠመዱትም በፀሎት አስቧቸው አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@abushephream3322
@abushephream3322 Год назад
አንቺም አላህ ይርዳሽ ያሠብሽዉ ይሣካልሽ ለመልካም አመለካከትሽ
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 Год назад
አሚን አመሰግናለው ሁላችንንም አላህ ይርዳን
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i Год назад
😍😍😍😍👈
@user-tz5oc9gr3i
@user-tz5oc9gr3i Год назад
ተሙዬ በጣም ደስ ይላል የድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባው ነበርኩኝ ብሎ ለማውራት እንኳን አደረሰክ ወንድሜ በቤቱ ያፅናክ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Год назад
እልልልልልል ኦርቶዶክስ ምንሽ ተነግሮ ምን ይቀራል? እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ይሄን ያልኩት እኛ ብቻ ነና ይሄ ሁብት ያለን :: ሙስሊሞችም በደንብ ትላልቅ አባቶች ቁርዐን እየቀሩ እንዳለ ኡውቃለሁ:: እናምወጣቶች እባካችሁ ቤቲ እንዳለችው ወደእምነት ተመልሰን በፀሎት እንትጋ :: ቤቲም ወንድማችንም እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃችሁ መጭርሻ ያድርግላችሁ እመብርሀን አትራቃችሁ: : 🤲✝️☪️🤲
@ThinkAddis
@ThinkAddis Год назад
ይችን ፅሁፍ ምታነቡ ሁላችሁም ያልታሰበ ሲሳይ ይስጣችሁ ሰላም ፍቅር አንድነት በቤታችሁ ይሙላ ፣ ያሰባችሁት ይሳካ 🙏🙏🙏
@samuelteklu7289
@samuelteklu7289 Год назад
አሜን
@wendeyemana5135
@wendeyemana5135 Год назад
አሜን
@memeabebe1337
@memeabebe1337 Год назад
AMEN
@coreykelly2523
@coreykelly2523 Год назад
አሜን አንቺም የእግዚአብሔር በረከት ይዝነብልሽ።
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
@@coreykelly2523 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን
@user-xr2ny1wc8m
@user-xr2ny1wc8m Год назад
አልሃምዱሊላህ እኔ በጣም በጣም ሱሳም ከሚባሉት ውስጥ ነበርኩኝ ነገር ግን አልሃምዱሊላህ አላህ ሰበብ አድርጎልኝ ወደ አረብ አገር መጣሁ ልክ እንደመጣሁ ግን የተወሰነ የጥሞና ግዜ እንዳገኘሁ የወሰንኩት የበፊት ጓደኞቼን በሙሉ እራኩኝ አልሃምዱሊላህ አላህም አግዞኝ ሙሉ በሙሉ ከሱስ ፅድት ብያለሁ አልሃምዱሊላህ
@ethio7706
@ethio7706 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ታሪክ ያደረገው ሌሎች ወንድም እህቶቼ እግዚአብሔር ነጻ ያውጣቹ
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Год назад
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ሰመሃቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የክርስቶስ ወታደር ምልጃ አይለየን
@Tube-ns2xj
@Tube-ns2xj Год назад
እሰይ እልልልልልል ለናተ የደረሰ ሰማእቱ ለተጨነቀው ሁሉ ይድረሰልን!!!!
@merreytube9473
@merreytube9473 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@belaineshisak7165
@belaineshisak7165 Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ብዙ ጭንቅ ላይ ነኝ
@frew.6083
@frew.6083 Год назад
ትልቅ አባባል ነው ቤቲ። "ዘመናዊነት እምነትን/ሃይማኖትን ማክበር ነው።" እንኳን ከሱስ ማሰሪያ ተፈታችሁ።
@user-vj8bx5zr3e
@user-vj8bx5zr3e Год назад
ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ክብር ለእርሱ ተመስገን
@Badema1991
@Badema1991 Год назад
ሰይፍዬ ይሄን ፕሮግራም በማየቴ ብቻ ብዙ ነገር ተምርያለው እኔም የሱስ ሰው ነኝ አሜሪካን ነው የምኖረው መማር ብቻ ሳይሆን ነቅቻለው ተባረክ አባዬ
@ssontssonn4100
@ssontssonn4100 Год назад
የመምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ አዳምፅ በደንቡ ይጠቅምሀል አባየ
@keriamen3250
@keriamen3250 Год назад
ጤና ይስጥልኝ ፣ በዓለም ላይ እንደ ሳይኪአትሪ አደገኛና መጥፎ ዘርፍ የለም። "መድሐኒት" ተብሎ የሚሰጠው መርዝ ሱስ የሚያሲዝ አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ፣ ለሌላ ችግሮች የሚዳርግ (የአስተሳሰብ መዛባት፣ ሱስ፣ ራስን/ ሰውን ማጥፋት፣ ስኳር፣ ውፍረት፣ መፍዘዝ፣ እራስን መቆጣጠር ማቃት፣ ስሜት አልባ መሆን ...) እና በዋጋም በጣም ውድ ነው። ለሕፃናትና ነፍሰ ጡሮች ሳይቀር እንደከረሜላ እየታደለ ይገኛል። ለካንስ እከሌ ወይም እከሊት መድሐኒት ተደርጎበ(ባ)ት ነው የሚባለው ይሄው ነው። በሳይኪያሪ ኬሚካል ከተደበደቡት ገሚሱ የሞተ ሲሆን ሌላው ደግሞ ከሞቱት በላይ እና ከቆሙት በላይ ሆኖ ይንከላወሳል። ሥልጣኔ ከሚመስሉ ኋላቀርነትና ጭካኔ የዘሊዳው ጊዮርጊስ ይሰውር። በጣም የተረበሹ ሰዎችን እንኳ በእንቅልፍ ለማረጋጋት ቢፈለግ "መድሐኒት" የታባለው መርዝ እንደተረጋጉ መቆም አለበት። ይሄን የምለው እኔ እራሴ የሕክምና ባለሙያ ስለሆንኩ፣ ከልምዴና ካነበብኩት በመነሳት ነው። ስር ነቀሉ መፍትሄ ሰው መጀመርያውኑ እንዳይጨነቅ፣ እንዳይደበር... ማድረግ ሲሆን፣ ችግር ከተከሰተ በኋላም ከሚጎዱ ሰዎች፣ አካባቢዎች ልማዶች መላቀቅ ነው። ዘገምተኝነት ደግሞ ክስተት እንጂ በሽታ አይደም። አንድም በእንክብልና መርፌ የዳነ ሰው አላየሁም፣ የባሰበት እንጂ። Dr. Peter Breggin (እራሱ ሳይኪአትሪስት) በዮቱብ ያዘጋጃቸውን ቪድዮዎች እንዲሁም መጻሕፍት ይመለከቷል (Toxic Psychiatry እና Medication Madness)። በጣሊያን ወረራ ፋሺስቶችም የኢትዮጲያን ሕዝብ የደበደቡት በኬሚካል ነበር፣ በአሁኑ ሰዓትም ስልቱን ይቀይር እንጂ የኬሚካል ጥቃቱ በሳትሪይኪአስቶች እና ግብረአበሮቻቸው ቀጥሏል። እንክብልና መርፌ የሰውን ስብዕና በአዎንታዊ መልኩ አይቀይሩም። ስብዕና ክስተት ወይም የአኗኗር ውጤት እንጂ በሽታ አይደለም፣ በጸሎት፣ በምክር፣ በክብካቤ፣ አካባቢን በመለወጥ በመሳሰሉት ሊቃና ይችላል። አዕምሮ ማለት አካል ማለት አይደለም (አንጎል የሰውነት አካል ነው)። ሳይንስ ገደብ አለው፣ ፈጣሪ ግን ገደብ የለውም፣ ስለዚህ የሰው ልጅ በፈጣሪ ችሎታ ባይገባስ... የሳይኪአትሪስት ዋናው ስራው እንክብልና መርፌ ማዘዝ ነው፣ ለምክር ጊዜም/ፍላጎትም የለም። እነዚህና ተመሳሳይ መርዞች በሰውነትና አዕምሮ ላይ የኬሚካል ውዥቀቶችን ያስከትላሉ፣ ሰው ኬሚካል ሰውነቱ ውስጥ ካላስገባ ምንም ዓይነት የኬሚካል ውዥቀት አያጋጥመውም፣ ጥናቶችም ይህንኑ አረጋግጠዋል። ሳይኪአትሪን እንዳትሞክሩት፣ አውቃችሁ ከገባችሁ በቁማችሁ እራሳችሁን እንደገደላችሁት ቁጠሩት፣ በሰው ግፊት ከገባችሁም በአስቸኳይ ውጡ፣ አደጋ አለውና። በNorthern Virginia Mental Health Institute ብዙ ኢትዮጺያውያን በሳይኪአትሪ ምክንያት እየማቀቁ ይገኛሉ። ግማሹ እዚያ የተከተተው በቤተሰብ መካከል በሚፈጠሩ አለመግባባቶች ሲሆን ሌላው ደግሞ ሥራ ላይ በሚከሰቱ ውዝግቦች እና ጥቂቶች ደግሞ በሱስ ምክንያትና የፖሊሶች እብሪት ነው። ሠራተኞቹ በአብዛኛው ግብፃውያኖች፣ ኢትዮጲያዊያን፣ ጋናዊያን፣ ሕንዶች፣ ጣልያኖች፣ ኢራቆችና አሜሪካውያን ናቸው። እነዚህ ‘ሠራተኛ’ ተብዬዎች ‘በሽተኛ’ ተብለው የተሰየሙት ላይ የሚያደርሱት ሰቆቃና ጭካኔ ከሚያስውጧቸውና ከሚወጓቸው መርዞች ባሻገር መፈጠርን ያስጠላሉ። የሚገርመው ነገር ተቋሙ የሚገኘው በ3302 Gallows Rd, Falls Church, VA 22042 ሲሆን፣ gallows ማለት በጥንት ጊዜ የሰዎች መስቀያ ቦታ ነው። National Alliance on Mental Illness (NAMI) ወላጆችና የቤተሰብ አባሎችን ልጆቻቸው ወይም የቤተሰብ አባሎቻቸው ሳይኪአትሪን እንዲጠቀሙ የተለለያዩ ማማለልያዎች ከገንዘብ ጭምር የሚሰጥ ድርጅት ሲሆን፤ ለማማለያ ገንዘብ የሚያገኘው ‘ከመድሐኒት/መርዝ አምራች’ ድርጅቶች፣ ከሳይኪአትሪስቶችና ግብረአበሮቻቸውም ነው። ሥም ይወጣ ከቤት ይከተል ከጎረቤት እንዲሉ። እባካችሁ ወገኖቻችን እንታደጋቸው። ሌላው ሰው ማደናገሪያ ‘ሰዎች ሳይኪአትሪን የመሰለ ሳይንሳዊ ተቋም’ የሚቃወሙት ያደጉበት ባሕል ኋላ ቀር በመሆኑ፣ ያልተማሩ በመሆናቸውና የአዕምሮ በሽተኛ ከመባል ጋር የሚከተሉ መድልኦዎችንና መገለሎችን በመፍራት ነው እያሉ ሰውን ለማደናገር በመጣጣር ላይ ይገኛሉ። የኢዮትጲያ ሕዝብን፣ባሕልንና እምነት እንዲህ አድርጎ ማናናቅ ትልቅ ድፍረትና ስህተት ነው። ይልቁንስ ይህን እኩይ ተግባራቸውን በአስቸኳይ እንዲያቆሙ አጥብቀን እናሳስባለን። በምዕራቡ ዓለም ብዙ የተማሩ ሰዎች ሳይንቲስቶችን ጨምሮ የሳይኪአትሪ እኩይነትን ይቃወማሉ ሆኖም ‘መድሐኒት/መርዝ ሻጮች’ በገንዘባቸው ዓለምን ስለሸበቡት ሳይኪአትሪ እንዳሻው በአምባገነንትና ማናለብኝነት የብዙኀን ሰቆቃ ምንጭ በመሆን ቀጥሏል። ከቶ ምን ይረባል ጭካኔን ማብዛት ፈጥኖ ለሚጠፋ ለዚህ አለም ኮተት እምቢ በል ወገኔ እንደቀደሙን አትስማ በፍፁም ሳይኪአትሪስት ሰይጣንን
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Год назад
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ወንድሜንም ካአለበት ሱስ አውጣልኝ😭😭😭😭 ካጠፋቡኝም ጓደኞችሁም አርቅልኝ ማሰተዋልኝ ሰጥልኝ ለወንድሜ እስኪ ለራስ ኑሪልኝ ትንሽ ጊዜም ቸሩ መድኃኒአለም ሆይ ቀሪው ዘመን ባርክለት ለወንድሜ
@timar4198
@timar4198 Год назад
Amen 🙏 አብሮ ይስማን የኔ እህት🙏
@tilahundemoze2908
@tilahundemoze2908 Год назад
ፈጣሪ አምላክ ወንድመሺን ይጠብቀልሽ
@hanagerma9528
@hanagerma9528 Год назад
ይሄን ያደረገዉ ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባዉ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ላንቺ እንደደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን ለደጅህ አብቃኝ ሰማዕቱ አደራህን💔💔💔😭😭😭😭😭
@woinshetmelaku520
@woinshetmelaku520 Год назад
በጣም ትልቅ ትምህርት አቀረብክ ሰይፉ። ከኔ ህይወት ተማሩ ማለት ቀናነትን ይጠይቃል እነ ቤቲዬ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ። 👍👍👍👍👍👍
@danboy2425
@danboy2425 Год назад
ቤቲ ግልጽ ናት ሁሉም አርቲስት ቃሚና ጠጪ ነው ከሷ ትምህርት ውሰዱ በሱስ ያለን ሰዎች ወደ እግዚአብሔር ቤት እንምጣ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳን
@familyofficial_2220
@familyofficial_2220 Год назад
አትጨነቁ! "ተጨንቆ ከቁመቱ ላይ አንድ ክንድ የጨመረ የለም" ብዙ እናስባለን እንጨነቃለን እንመኛለን እኔ ያልኩት ብቻ ካልሆነ እንላለን ከሁሉም የሚሻለው የቻልነውን መሞከር ከዛም የቀረውን ውጤት ለፈጣሪ ሰጥቶ ሲያመሰግኑ መኖር ነው!💚💛❤
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 Год назад
Men mlate new fkerr
@kirubeldemissie1726
@kirubeldemissie1726 Год назад
ይሄን አስተማሪ እና አዝናኝ የሰይፉ ሾው ነበር የናፈቀኝ
@senaitmesfin274
@senaitmesfin274 Год назад
ለናንተ የደረሰች እመቤቴ ለኔም ወንድም ትድረስለት በዚህ ችግር ወንድሜም እየተሰቃየ ነው እስቲ በፀሎታችው አግዙኝ ቤተሰቡ በጣም ተጨንቀናል
@gismy
@gismy Год назад
Dear Seifu Fantahun, This is one of the best programs you have ever hosted. The process of generation building will be real when citizens of a country are responsible for thier actions. Addiction free citizens are corner stones in nation building. Thanks so much indeed.
@yemiermiyas8251
@yemiermiyas8251 Год назад
100%!
@keriamen3250
@keriamen3250 Год назад
ጤና ይስጥልኝ ፣ በዓለም ላይ እንደ ሳይኪአትሪ አደገኛና መጥፎ ዘርፍ የለም። "መድሐኒት" ተብሎ የሚሰጠው መርዝ ሱስ የሚያሲዝ አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ፣ ለሌላ ችግሮች የሚዳርግ (የአስተሳሰብ መዛባት፣ ሱስ፣ ራስን/ ሰውን ማጥፋት፣ ስኳር፣ ውፍረት፣ መፍዘዝ፣ እራስን መቆጣጠር ማቃት፣ ስሜት አልባ መሆን ...) እና በዋጋም በጣም ውድ ነው። ለሕፃናትና ነፍሰ ጡሮች ሳይቀር እንደከረሜላ እየታደለ ይገኛል። ለካንስ እከሌ ወይም እከሊት መድሐኒት ተደርጎበ(ባ)ት ነው የሚባለው ይሄው ነው። በሳይኪያሪ ኬሚካል ከተደበደቡት ገሚሱ የሞተ ሲሆን ሌላው ደግሞ ከሞቱት በላይ እና ከቆሙት በላይ ሆኖ ይንከላወሳል። ሥልጣኔ ከሚመስሉ ኋላቀርነትና ጭካኔ የዘሊዳው ጊዮርጊስ ይሰውር። በጣም የተረበሹ ሰዎችን እንኳ በእንቅልፍ ለማረጋጋት ቢፈለግ "መድሐኒት" የታባለው መርዝ እንደተረጋጉ መቆም አለበት። ይሄን የምለው እኔ እራሴ የሕክምና ባለሙያ ስለሆንኩ፣ ከልምዴና ካነበብኩት በመነሳት ነው። ስር ነቀሉ መፍትሄ ሰው መጀመርያውኑ እንዳይጨነቅ፣ እንዳይደበር... ማድረግ ሲሆን፣ ችግር ከተከሰተ በኋላም ከሚጎዱ ሰዎች፣ አካባቢዎች ልማዶች መላቀቅ ነው። ዘገምተኝነት ደግሞ ክስተት እንጂ በሽታ አይደም። አንድም በእንክብልና መርፌ የዳነ ሰው አላየሁም፣ የባሰበት እንጂ። Dr. Peter Breggin (እራሱ ሳይኪአትሪስት) በዮቱብ ያዘጋጃቸውን ቪድዮዎች እንዲሁም መጻሕፍት ይመለከቷል (Toxic Psychiatry እና Medication Madness)። በጣሊያን ወረራ ፋሺስቶችም የኢትዮጲያን ሕዝብ የደበደቡት በኬሚካል ነበር፣ በአሁኑ ሰዓትም ስልቱን ይቀይር እንጂ የኬሚካል ጥቃቱ በሳትሪይኪአስቶች እና ግብረአበሮቻቸው ቀጥሏል። እንክብልና መርፌ የሰውን ስብዕና በአዎንታዊ መልኩ አይቀይሩም። ስብዕና ክስተት ወይም የአኗኗር ውጤት እንጂ በሽታ አይደለም፣ በጸሎት፣ በምክር፣ በክብካቤ፣ አካባቢን በመለወጥ በመሳሰሉት ሊቃና ይችላል። አዕምሮ ማለት አካል ማለት አይደለም (አንጎል የሰውነት አካል ነው)። ሳይንስ ገደብ አለው፣ ፈጣሪ ግን ገደብ የለውም፣ ስለዚህ የሰው ልጅ በፈጣሪ ችሎታ ባይገባስ... የሳይኪአትሪስት ዋናው ስራው እንክብልና መርፌ ማዘዝ ነው፣ ለምክር ጊዜም/ፍላጎትም የለም። እነዚህና ተመሳሳይ መርዞች በሰውነትና አዕምሮ ላይ የኬሚካል ውዥቀቶችን ያስከትላሉ፣ ሰው ኬሚካል ሰውነቱ ውስጥ ካላስገባ ምንም ዓይነት የኬሚካል ውዥቀት አያጋጥመውም፣ ጥናቶችም ይህንኑ አረጋግጠዋል። ሳይኪአትሪን እንዳትሞክሩት፣ አውቃችሁ ከገባችሁ በቁማችሁ እራሳችሁን እንደገደላችሁት ቁጠሩት፣ በሰው ግፊት ከገባችሁም በአስቸኳይ ውጡ፣ አደጋ አለውና። በNorthern Virginia Mental Health Institute ብዙ ኢትዮጺያውያን በሳይኪአትሪ ምክንያት እየማቀቁ ይገኛሉ። ግማሹ እዚያ የተከተተው በቤተሰብ መካከል በሚፈጠሩ አለመግባባቶች ሲሆን ሌላው ደግሞ ሥራ ላይ በሚከሰቱ ውዝግቦች እና ጥቂቶች ደግሞ በሱስ ምክንያትና የፖሊሶች እብሪት ነው። ሠራተኞቹ በአብዛኛው ግብፃውያኖች፣ ኢትዮጲያዊያን፣ ጋናዊያን፣ ሕንዶች፣ ጣልያኖች፣ ኢራቆችና አሜሪካውያን ናቸው። እነዚህ ‘ሠራተኛ’ ተብዬዎች ‘በሽተኛ’ ተብለው የተሰየሙት ላይ የሚያደርሱት ሰቆቃና ጭካኔ ከሚያስውጧቸውና ከሚወጓቸው መርዞች ባሻገር መፈጠርን ያስጠላሉ። የሚገርመው ነገር ተቋሙ የሚገኘው በ3302 Gallows Rd, Falls Church, VA 22042 ሲሆን፣ gallows ማለት በጥንት ጊዜ የሰዎች መስቀያ ቦታ ነው። National Alliance on Mental Illness (NAMI) ወላጆችና የቤተሰብ አባሎችን ልጆቻቸው ወይም የቤተሰብ አባሎቻቸው ሳይኪአትሪን እንዲጠቀሙ የተለለያዩ ማማለልያዎች ከገንዘብ ጭምር የሚሰጥ ድርጅት ሲሆን፤ ለማማለያ ገንዘብ የሚያገኘው ‘ከመድሐኒት/መርዝ አምራች’ ድርጅቶች፣ ከሳይኪአትሪስቶችና ግብረአበሮቻቸውም ነው። ሥም ይወጣ ከቤት ይከተል ከጎረቤት እንዲሉ። እባካችሁ ወገኖቻችን እንታደጋቸው። ሌላው ሰው ማደናገሪያ ‘ሰዎች ሳይኪአትሪን የመሰለ ሳይንሳዊ ተቋም’ የሚቃወሙት ያደጉበት ባሕል ኋላ ቀር በመሆኑ፣ ያልተማሩ በመሆናቸውና የአዕምሮ በሽተኛ ከመባል ጋር የሚከተሉ መድልኦዎችንና መገለሎችን በመፍራት ነው እያሉ ሰውን ለማደናገር በመጣጣር ላይ ይገኛሉ። የኢዮትጲያ ሕዝብን፣ባሕልንና እምነት እንዲህ አድርጎ ማናናቅ ትልቅ ድፍረትና ስህተት ነው። ይልቁንስ ይህን እኩይ ተግባራቸውን በአስቸኳይ እንዲያቆሙ አጥብቀን እናሳስባለን። በምዕራቡ ዓለም ብዙ የተማሩ ሰዎች ሳይንቲስቶችን ጨምሮ የሳይኪአትሪ እኩይነትን ይቃወማሉ ሆኖም ‘መድሐኒት/መርዝ ሻጮች’ በገንዘባቸው ዓለምን ስለሸበቡት ሳይኪአትሪ እንዳሻው በአምባገነንትና ማናለብኝነት የብዙኀን ሰቆቃ ምንጭ በመሆን ቀጥሏል። ከቶ ምን ይረባል ጭካኔን ማብዛት ፈጥኖ ለሚጠፋ ለዚህ አለም ኮተት እምቢ በል ወገኔ እንደቀደሙን አትስማ በፍፁም ሳይኪአትሪስት ሰይጣንን
@Master_ofElements
@Master_ofElements Год назад
ክብር ምስጋና ለፈጣሪ ይሁን ከሱስ ነፃ ያወጣችሁ
@tedytadesse4965
@tedytadesse4965 Год назад
ሰይፍሻ ዶክቴሩን ጦጣ ስያደርጉ ግን አይከብድም😁
@ABCd-wb1gi
@ABCd-wb1gi Год назад
ተመስገን በጣም ደስ ይላል :: እናንተን የጎበኘ ሰምዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ይጎበኘን::
@fekareted
@fekareted Год назад
ሰይፍሻ እንደዚህ ዶር ያሉ ጀግና ኢትዮጵያውንን ማቅረብ ይልመድብህ፣ብዙዎችን ያበረታል
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m Год назад
ያመነ የተጠመቀ ይድናል ነውና እንኳን ወደ እውነተኛው ምንገድ መራሺ በርች የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን የሰው ልጅ ዋናው መጨረሻው ነውና
@helendesta8592
@helendesta8592 Год назад
እምነት ሳይቀይሩ ኦርቶዶክስ ውስጥ ሆኖ መልካም ወጣት መሆን ይቻላል ኑ ወደ እውነተኛው በክርስቶስ እየሱስ በደሙ ወደታነፀችው ቅድስት ቤተክርስቲያን የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ይመስገን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@keriamen3250
@keriamen3250 Год назад
ጤና ይስጥልኝ ፣ በዓለም ላይ እንደ ሳይኪአትሪ አደገኛና መጥፎ ዘርፍ የለም። "መድሐኒት" ተብሎ የሚሰጠው መርዝ ሱስ የሚያሲዝ አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ፣ ለሌላ ችግሮች የሚዳርግ (የአስተሳሰብ መዛባት፣ ሱስ፣ ራስን/ ሰውን ማጥፋት፣ ስኳር፣ ውፍረት፣ መፍዘዝ፣ እራስን መቆጣጠር ማቃት፣ ስሜት አልባ መሆን ...) እና በዋጋም በጣም ውድ ነው። ለሕፃናትና ነፍሰ ጡሮች ሳይቀር እንደከረሜላ እየታደለ ይገኛል። ለካንስ እከሌ ወይም እከሊት መድሐኒት ተደርጎበ(ባ)ት ነው የሚባለው ይሄው ነው። በሳይኪያሪ ኬሚካል ከተደበደቡት ገሚሱ የሞተ ሲሆን ሌላው ደግሞ ከሞቱት በላይ እና ከቆሙት በላይ ሆኖ ይንከላወሳል። ሥልጣኔ ከሚመስሉ ኋላቀርነትና ጭካኔ የዘሊዳው ጊዮርጊስ ይሰውር። በጣም የተረበሹ ሰዎችን እንኳ በእንቅልፍ ለማረጋጋት ቢፈለግ "መድሐኒት" የታባለው መርዝ እንደተረጋጉ መቆም አለበት። ይሄን የምለው እኔ እራሴ የሕክምና ባለሙያ ስለሆንኩ፣ ከልምዴና ካነበብኩት በመነሳት ነው። ስር ነቀሉ መፍትሄ ሰው መጀመርያውኑ እንዳይጨነቅ፣ እንዳይደበር... ማድረግ ሲሆን፣ ችግር ከተከሰተ በኋላም ከሚጎዱ ሰዎች፣ አካባቢዎች ልማዶች መላቀቅ ነው። ዘገምተኝነት ደግሞ ክስተት እንጂ በሽታ አይደም። አንድም በእንክብልና መርፌ የዳነ ሰው አላየሁም፣ የባሰበት እንጂ። Dr. Peter Breggin (እራሱ ሳይኪአትሪስት) በዮቱብ ያዘጋጃቸውን ቪድዮዎች እንዲሁም መጻሕፍት ይመለከቷል (Toxic Psychiatry እና Medication Madness)። በጣሊያን ወረራ ፋሺስቶችም የኢትዮጲያን ሕዝብ የደበደቡት በኬሚካል ነበር፣ በአሁኑ ሰዓትም ስልቱን ይቀይር እንጂ የኬሚካል ጥቃቱ በሳትሪይኪአስቶች እና ግብረአበሮቻቸው ቀጥሏል። እንክብልና መርፌ የሰውን ስብዕና በአዎንታዊ መልኩ አይቀይሩም። ስብዕና ክስተት ወይም የአኗኗር ውጤት እንጂ በሽታ አይደለም፣ በጸሎት፣ በምክር፣ በክብካቤ፣ አካባቢን በመለወጥ በመሳሰሉት ሊቃና ይችላል። አዕምሮ ማለት አካል ማለት አይደለም (አንጎል የሰውነት አካል ነው)። ሳይንስ ገደብ አለው፣ ፈጣሪ ግን ገደብ የለውም፣ ስለዚህ የሰው ልጅ በፈጣሪ ችሎታ ባይገባስ... የሳይኪአትሪስት ዋናው ስራው እንክብልና መርፌ ማዘዝ ነው፣ ለምክር ጊዜም/ፍላጎትም የለም። እነዚህና ተመሳሳይ መርዞች በሰውነትና አዕምሮ ላይ የኬሚካል ውዥቀቶችን ያስከትላሉ፣ ሰው ኬሚካል ሰውነቱ ውስጥ ካላስገባ ምንም ዓይነት የኬሚካል ውዥቀት አያጋጥመውም፣ ጥናቶችም ይህንኑ አረጋግጠዋል። ሳይኪአትሪን እንዳትሞክሩት፣ አውቃችሁ ከገባችሁ በቁማችሁ እራሳችሁን እንደገደላችሁት ቁጠሩት፣ በሰው ግፊት ከገባችሁም በአስቸኳይ ውጡ፣ አደጋ አለውና። በNorthern Virginia Mental Health Institute ብዙ ኢትዮጺያውያን በሳይኪአትሪ ምክንያት እየማቀቁ ይገኛሉ። ግማሹ እዚያ የተከተተው በቤተሰብ መካከል በሚፈጠሩ አለመግባባቶች ሲሆን ሌላው ደግሞ ሥራ ላይ በሚከሰቱ ውዝግቦች እና ጥቂቶች ደግሞ በሱስ ምክንያትና የፖሊሶች እብሪት ነው። ሠራተኞቹ በአብዛኛው ግብፃውያኖች፣ ኢትዮጲያዊያን፣ ጋናዊያን፣ ሕንዶች፣ ጣልያኖች፣ ኢራቆችና አሜሪካውያን ናቸው። እነዚህ ‘ሠራተኛ’ ተብዬዎች ‘በሽተኛ’ ተብለው የተሰየሙት ላይ የሚያደርሱት ሰቆቃና ጭካኔ ከሚያስውጧቸውና ከሚወጓቸው መርዞች ባሻገር መፈጠርን ያስጠላሉ። የሚገርመው ነገር ተቋሙ የሚገኘው በ3302 Gallows Rd, Falls Church, VA 22042 ሲሆን፣ gallows ማለት በጥንት ጊዜ የሰዎች መስቀያ ቦታ ነው። National Alliance on Mental Illness (NAMI) ወላጆችና የቤተሰብ አባሎችን ልጆቻቸው ወይም የቤተሰብ አባሎቻቸው ሳይኪአትሪን እንዲጠቀሙ የተለለያዩ ማማለልያዎች ከገንዘብ ጭምር የሚሰጥ ድርጅት ሲሆን፤ ለማማለያ ገንዘብ የሚያገኘው ‘ከመድሐኒት/መርዝ አምራች’ ድርጅቶች፣ ከሳይኪአትሪስቶችና ግብረአበሮቻቸውም ነው። ሥም ይወጣ ከቤት ይከተል ከጎረቤት እንዲሉ። እባካችሁ ወገኖቻችን እንታደጋቸው። ሌላው ሰው ማደናገሪያ ‘ሰዎች ሳይኪአትሪን የመሰለ ሳይንሳዊ ተቋም’ የሚቃወሙት ያደጉበት ባሕል ኋላ ቀር በመሆኑ፣ ያልተማሩ በመሆናቸውና የአዕምሮ በሽተኛ ከመባል ጋር የሚከተሉ መድልኦዎችንና መገለሎችን በመፍራት ነው እያሉ ሰውን ለማደናገር በመጣጣር ላይ ይገኛሉ። የኢዮትጲያ ሕዝብን፣ባሕልንና እምነት እንዲህ አድርጎ ማናናቅ ትልቅ ድፍረትና ስህተት ነው። ይልቁንስ ይህን እኩይ ተግባራቸውን በአስቸኳይ እንዲያቆሙ አጥብቀን እናሳስባለን። በምዕራቡ ዓለም ብዙ የተማሩ ሰዎች ሳይንቲስቶችን ጨምሮ የሳይኪአትሪ እኩይነትን ይቃወማሉ ሆኖም ‘መድሐኒት/መርዝ ሻጮች’ በገንዘባቸው ዓለምን ስለሸበቡት ሳይኪአትሪ እንዳሻው በአምባገነንትና ማናለብኝነት የብዙኀን ሰቆቃ ምንጭ በመሆን ቀጥሏል። ከቶ ምን ይረባል ጭካኔን ማብዛት ፈጥኖ ለሚጠፋ ለዚህ አለም ኮተት እምቢ በል ወገኔ እንደቀደሙን አትስማ በፍፁም ሳይኪአትሪስት ሰይጣንን
@azmerawgelaw8701
@azmerawgelaw8701 Год назад
በሡስ ምክንያት ከኦርቶዶክስ ወደ ሌላ እምነት ለሚቀይሩ ሠዎች የነዚህ ወገኖቻችን መፈወስ ትልቅ ትምህርት ነወ::
@seifumulugeta1391
@seifumulugeta1391 Год назад
በሱስ ምክንያት ሀይማኖት አይቀየርም ከኦርቶዶክስ ሀይማኖት የወጣንበት ዋናው ምክንያታችን የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለው እግዚአብሔር አምላክህን በፍፁም ልብህ በፍፁም ሀሳብህ ውደድ እሱን ብቻ አምልክ በሚለው ነው:: ኦርቶዳክስ ሀይማኖት ውስጥ እሚስገድለት ነገር በዛ እየሱስ ተደበቀ::
@godismyway7305
@godismyway7305 Год назад
@@seifumulugeta1391 Erasehen wede chelema wosedk enji Tewahedo Kene Lijochwa Ye Getan Mengist teworsalch. Kezich bete Christian Wuch Dehenet endelel betawuk teru nw. Saymesh
@zulfana1457
@zulfana1457 Год назад
@@godismyway7305 You are fool. You are lost without KIRSTOS.
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln Год назад
ትክክል
@godismyway7305
@godismyway7305 Год назад
@@zulfana1457 Okay, We will see. Lela Church Kirstos ale belesh kasebesh ena kawatash Go ahead. Hell is real.
@user-ni9tl4fl9e
@user-ni9tl4fl9e Год назад
ይክብር ይመስገን የጌታ ክብር ቅዱስ ገውርጌስ እኛም በድጅ ያብቃን እውነት ድስ ብሎናል ከጩንቅ ስለውጣችሆ
@user-wr7nu3ht6q
@user-wr7nu3ht6q Год назад
ታምረኛው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገራችንን ጠብቅልን
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln Год назад
አሜን አሜን አሜን
@selamteka8059
@selamteka8059 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ያሰበ በሱስ ውስጥ ያሉትን ወገኖቻችንን ያስብልን
@blatob8799
@blatob8799 Год назад
ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ለየሱስ ክርስቶስ እኳን ነፃ ወጣችሁ ተመስገን
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ እንደነዚህ አይነቶችን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን
@sebezmereja2989
@sebezmereja2989 Год назад
ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሀገራችን ይህን ታላቅ ቻናል ይቀላቀሉን ??
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Год назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ሆኖ የማይሰሳት የማያጠፉ የለም እንኳን ተመለሳቹሁ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Год назад
በእውነት የድንግል ልጅ ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው ይመስግን እናቴ ኪዳነ ምህረት እንኳንእረዳችህ እህቴ እንኳን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እረዳሽ አሁንም በረቼ ለእኛ ሱስ መጠጥ ብቻ አደለም የዝሙት የስርቁት የሃጢት ሱስ አለ እግዚአብሔር ይሰውረን ❤
@777MK37
@777MK37 Год назад
ሌሎቹ አርቲስቶች ፣ታዋቂ ሰዎች ተፈውሰው ኢንተርቪው እንደምታደርጋቸው ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ❤ Glory to the GOD THE FATHER,THE SON and THE HOLY SPRITE …..AMEN
@keriamen3250
@keriamen3250 Год назад
ጤና ይስጥልኝ ፣ በዓለም ላይ እንደ ሳይኪአትሪ አደገኛና መጥፎ ዘርፍ የለም። "መድሐኒት" ተብሎ የሚሰጠው መርዝ ሱስ የሚያሲዝ አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ፣ ለሌላ ችግሮች የሚዳርግ (የአስተሳሰብ መዛባት፣ ሱስ፣ ራስን/ ሰውን ማጥፋት፣ ስኳር፣ ውፍረት፣ መፍዘዝ፣ እራስን መቆጣጠር ማቃት፣ ስሜት አልባ መሆን ...) እና በዋጋም በጣም ውድ ነው። ለሕፃናትና ነፍሰ ጡሮች ሳይቀር እንደከረሜላ እየታደለ ይገኛል። ለካንስ እከሌ ወይም እከሊት መድሐኒት ተደርጎበ(ባ)ት ነው የሚባለው ይሄው ነው። በሳይኪያሪ ኬሚካል ከተደበደቡት ገሚሱ የሞተ ሲሆን ሌላው ደግሞ ከሞቱት በላይ እና ከቆሙት በላይ ሆኖ ይንከላወሳል። ሥልጣኔ ከሚመስሉ ኋላቀርነትና ጭካኔ የዘሊዳው ጊዮርጊስ ይሰውር። በጣም የተረበሹ ሰዎችን እንኳ በእንቅልፍ ለማረጋጋት ቢፈለግ "መድሐኒት" የታባለው መርዝ እንደተረጋጉ መቆም አለበት። ይሄን የምለው እኔ እራሴ የሕክምና ባለሙያ ስለሆንኩ፣ ከልምዴና ካነበብኩት በመነሳት ነው። ስር ነቀሉ መፍትሄ ሰው መጀመርያውኑ እንዳይጨነቅ፣ እንዳይደበር... ማድረግ ሲሆን፣ ችግር ከተከሰተ በኋላም ከሚጎዱ ሰዎች፣ አካባቢዎች ልማዶች መላቀቅ ነው። ዘገምተኝነት ደግሞ ክስተት እንጂ በሽታ አይደም። አንድም በእንክብልና መርፌ የዳነ ሰው አላየሁም፣ የባሰበት እንጂ። Dr. Peter Breggin (እራሱ ሳይኪአትሪስት) በዮቱብ ያዘጋጃቸውን ቪድዮዎች እንዲሁም መጻሕፍት ይመለከቷል (Toxic Psychiatry እና Medication Madness)። በጣሊያን ወረራ ፋሺስቶችም የኢትዮጲያን ሕዝብ የደበደቡት በኬሚካል ነበር፣ በአሁኑ ሰዓትም ስልቱን ይቀይር እንጂ የኬሚካል ጥቃቱ በሳትሪይኪአስቶች እና ግብረአበሮቻቸው ቀጥሏል። እንክብልና መርፌ የሰውን ስብዕና በአዎንታዊ መልኩ አይቀይሩም። ስብዕና ክስተት ወይም የአኗኗር ውጤት እንጂ በሽታ አይደለም፣ በጸሎት፣ በምክር፣ በክብካቤ፣ አካባቢን በመለወጥ በመሳሰሉት ሊቃና ይችላል። አዕምሮ ማለት አካል ማለት አይደለም (አንጎል የሰውነት አካል ነው)። ሳይንስ ገደብ አለው፣ ፈጣሪ ግን ገደብ የለውም፣ ስለዚህ የሰው ልጅ በፈጣሪ ችሎታ ባይገባስ... የሳይኪአትሪስት ዋናው ስራው እንክብልና መርፌ ማዘዝ ነው፣ ለምክር ጊዜም/ፍላጎትም የለም። እነዚህና ተመሳሳይ መርዞች በሰውነትና አዕምሮ ላይ የኬሚካል ውዥቀቶችን ያስከትላሉ፣ ሰው ኬሚካል ሰውነቱ ውስጥ ካላስገባ ምንም ዓይነት የኬሚካል ውዥቀት አያጋጥመውም፣ ጥናቶችም ይህንኑ አረጋግጠዋል። ሳይኪአትሪን እንዳትሞክሩት፣ አውቃችሁ ከገባችሁ በቁማችሁ እራሳችሁን እንደገደላችሁት ቁጠሩት፣ በሰው ግፊት ከገባችሁም በአስቸኳይ ውጡ፣ አደጋ አለውና። በNorthern Virginia Mental Health Institute ብዙ ኢትዮጺያውያን በሳይኪአትሪ ምክንያት እየማቀቁ ይገኛሉ። ግማሹ እዚያ የተከተተው በቤተሰብ መካከል በሚፈጠሩ አለመግባባቶች ሲሆን ሌላው ደግሞ ሥራ ላይ በሚከሰቱ ውዝግቦች እና ጥቂቶች ደግሞ በሱስ ምክንያትና የፖሊሶች እብሪት ነው። ሠራተኞቹ በአብዛኛው ግብፃውያኖች፣ ኢትዮጲያዊያን፣ ጋናዊያን፣ ሕንዶች፣ ጣልያኖች፣ ኢራቆችና አሜሪካውያን ናቸው። እነዚህ ‘ሠራተኛ’ ተብዬዎች ‘በሽተኛ’ ተብለው የተሰየሙት ላይ የሚያደርሱት ሰቆቃና ጭካኔ ከሚያስውጧቸውና ከሚወጓቸው መርዞች ባሻገር መፈጠርን ያስጠላሉ። የሚገርመው ነገር ተቋሙ የሚገኘው በ3302 Gallows Rd, Falls Church, VA 22042 ሲሆን፣ gallows ማለት በጥንት ጊዜ የሰዎች መስቀያ ቦታ ነው። National Alliance on Mental Illness (NAMI) ወላጆችና የቤተሰብ አባሎችን ልጆቻቸው ወይም የቤተሰብ አባሎቻቸው ሳይኪአትሪን እንዲጠቀሙ የተለለያዩ ማማለልያዎች ከገንዘብ ጭምር የሚሰጥ ድርጅት ሲሆን፤ ለማማለያ ገንዘብ የሚያገኘው ‘ከመድሐኒት/መርዝ አምራች’ ድርጅቶች፣ ከሳይኪአትሪስቶችና ግብረአበሮቻቸውም ነው። ሥም ይወጣ ከቤት ይከተል ከጎረቤት እንዲሉ። እባካችሁ ወገኖቻችን እንታደጋቸው። ሌላው ሰው ማደናገሪያ ‘ሰዎች ሳይኪአትሪን የመሰለ ሳይንሳዊ ተቋም’ የሚቃወሙት ያደጉበት ባሕል ኋላ ቀር በመሆኑ፣ ያልተማሩ በመሆናቸውና የአዕምሮ በሽተኛ ከመባል ጋር የሚከተሉ መድልኦዎችንና መገለሎችን በመፍራት ነው እያሉ ሰውን ለማደናገር በመጣጣር ላይ ይገኛሉ። የኢዮትጲያ ሕዝብን፣ባሕልንና እምነት እንዲህ አድርጎ ማናናቅ ትልቅ ድፍረትና ስህተት ነው። ይልቁንስ ይህን እኩይ ተግባራቸውን በአስቸኳይ እንዲያቆሙ አጥብቀን እናሳስባለን። በምዕራቡ ዓለም ብዙ የተማሩ ሰዎች ሳይንቲስቶችን ጨምሮ የሳይኪአትሪ እኩይነትን ይቃወማሉ ሆኖም ‘መድሐኒት/መርዝ ሻጮች’ በገንዘባቸው ዓለምን ስለሸበቡት ሳይኪአትሪ እንዳሻው በአምባገነንትና ማናለብኝነት የብዙኀን ሰቆቃ ምንጭ በመሆን ቀጥሏል። ከቶ ምን ይረባል ጭካኔን ማብዛት ፈጥኖ ለሚጠፋ ለዚህ አለም ኮተት እምቢ በል ወገኔ እንደቀደሙን አትስማ በፍፁም ሳይኪአትሪስት ሰይጣንን
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c Год назад
ዋዉዉ በጣም ደስ ይላል እህቴ ወንደሜ እግዚአብሔር መጨረሻቹሁን ያሳምረዉ ና ክብር ምስጋና ለደንግል ማሪያም ልጂ 🙏🙏
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Год назад
ለእነት የደረሰ ቸሩ አምላካችሁ ለሁላችንም ይድረሰልን 🙏⛪😍
@saradezi8588
@saradezi8588 Год назад
ተመስገን ሰው: በእሞነት: ሲለወጥ: ኦንዴት:ደስ: ዮላል::
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 Год назад
ክብር ለእግዚአብሔር ክብር ለ በርሚር ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል
@emebetemebet1075
@emebetemebet1075 Год назад
በዚህ ልክ ተለውጦ የእግዚአብሔርን ታምር መናገር እንዴት ደስ ይላልል ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መጨረሻችሁን ያሳምረው
@mulu955
@mulu955 Год назад
ታሪክን መቀየር ላን ሁሉ ቀሊል ነዉ። እስኪ እኔንም ጉለቴን አንተ ታዉቀዋለህና ሙሉ ሰዉ አርገኝ🤲🤲🤲
@mreasy9731
@mreasy9731 Год назад
ተመስገን በጣም የማከብረው ሰው ያራዳ ልጅ አሁንም መንገድ እየሄደ ነው በሰላም ግቡ 🙏🙏🙏
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 Год назад
ተሜና ቤቲዬ እንኳን ለዚህ በቃቹ..እግዚአብሔር ይመስገን
@user-eu1op5yo2x
@user-eu1op5yo2x Год назад
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏
@meye1988
@meye1988 Год назад
የሰማዕቱን ታምር እና ክብር ስለመሰከራችሁ እናመሰግናለን,ለእርሱ እሚሳነው የለም
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 Год назад
እኔም ወንድሜን ያጣሁት በሱስ ነው ጌታ ኢየሱስ ይገስፀውና አንዱም ወንድሜ ከወንድሙ መማር አቅቶታል ጌታ ኢየሱስ እንዲደርስለት እፀልያለሁ እናንተም ፀልዩለት ።ጌታ ኢየሱስ ምን አለ እኔ የምሰጠው ሰላም አለም እንደሚሰጥ አይደለም ይላል እና ጌታ ኢየሱስ የሚሰጠው ሰላም ዘላለማዊ ነው ከቶ አይጠፋም እና ወደ እርሱ ዞር እንበል እባካቹ እግዚአብሔር እንኳን እረዳቹ ።
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Год назад
ጸበል ውስጀው
@yeshigedam8742
@yeshigedam8742 Год назад
ጸበል ውሰጅው እህቴ የእግዚአብሔር ታምር ሚገለጥበት ቦታ አይታወቅም
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 Год назад
ኢየሱስ ይፈውሰዋል ስለመልካሙ ምክራቹ ተባረኩልኝ ክፉ አይንካቹ ፣እንቅፋት ከመንገዳቹ ላይ ይነሳ ፣እናቴን ያከበረ፣ የፈወሰ እየሱስ ወንድሜንም ይፈውሰዋል
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Год назад
@@ruthsweetgebru238 ጉድ እኮ ነው ከይቅርታ ጋር መናፍቅ ነሸ መሰለኝ እየሱስ ክርስቶስ ኦርቶዶክስ የለም ያለሽ ማነው ጸበል እኮ ራሱ እየሱስ ክርስቶስ ነው እንድንጠመቀ የአዘዘን ያስተማረን ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይድረሰው ለመዳህኒአለም
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 Год назад
ብዙ መመላለሱ አስፈላጊ አይደለም ፣ መናፍቅ ማለት ኢየሱስ ሲባል የሚናደድ ነው ፣ ኢየሱስ ይወድሻል
@deberabelay4823
@deberabelay4823 Год назад
አንተን እናት የረዳው የድንግል ማርያም ልጅ የብዙ እናቶችን እምባ ያብስልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 88 Reply
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p Год назад
እንዲህ ያሉ ነብስን የሚያለመልሙ ፕሮግራሞች ላይ በርታ ብዙ ተምረናል
@senaitsalam2562
@senaitsalam2562 Год назад
ከብር ምሰጋና ለበርሜሉ ሰመአቱ ቅድሰጎርጊሰ ይሁንልን
@user-eb2zh5zh2z
@user-eb2zh5zh2z Год назад
አሜን
@abdibatiso2607
@abdibatiso2607 Год назад
Algebanim bermelu.
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Год назад
20 አመት የድሜህን ግማሽ በለው እንኳንም ተመልሰህ እራስህን ሆነህ ነበርኩ ብለህ እንደተረት ለማውራት በቃህ🙏🙏🙏
@sebezmereja2989
@sebezmereja2989 Год назад
ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሀገራችን ይህን ታላቅ ቻናል ይቀላቀሉን ??
@addisababa_
@addisababa_ Год назад
አዲስ አበባ ለናፈቃችሁ አዳዲስ ቪድዮዎች በ 4K ጥራት
@sebezmereja2989
@sebezmereja2989 Год назад
@@addisababa_ ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሀገራችን ይህን ታላቅ ቻናል ይቀላቀሉን ?
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
@@sebezmereja2989 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን
@sebezmereja2989
@sebezmereja2989 Год назад
@@Em.RU-vid. ደመርሽኝ
@werkeaferahuassefa886
@werkeaferahuassefa886 Год назад
ተሜ በጣም ደስ ብሎኛል። ምርጥ ስራዎች ከአንተ እጠብቃለሁ
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽 እንኩዋን ወደራሳችሁ ተመለሳችሁ አሁንም በፀሎት በርቱ
@omovalleyadventures
@omovalleyadventures Год назад
በጣም ደስ የምል እና አስተማሪ የሆነ ቃለ ምልልስ ነበር። ሳላመሰግን ማለፍ አልፈለኩም ። ሰይፉ ክበርልን 🙏🙏🙏
@zemenubeyene2852
@zemenubeyene2852 Год назад
ከዚህ በላይ በህይወት ላይ ትልቅ ለውጥ የለም፡፡ ክፉዎች የኛ የሆኑትን ነገሮች (ማስቀደስን፣ መፆምን፣ መፀለይን፣ በገዳማት ሱባኤ መያዝን፣ ባል ከሚስቱ ሚስትም ከባሏ ጋር ከህፃናት ልጆቻቸው ጋር ታጅበው ነጠላ ተጎናፅፈው ጧት ነግህ ማታ ሰርክ ወደቤተክርስቲያን ማዝወተርን ፣ይቅርታ መባባልን፣ ፍቅርን) አስጣሉን በምትኩም የኛ ያልሁነን የባእዳንን ልምምድ (ጭፈራን፣ ዝሙትን፣ ሰዶማዊነትን፣ሱስን፣መዳራትን፣እናት- አባት፣ታላላቅ አባቶችን አለማክበርን፣በአጠቃላይ ርኩሰትን) በላያችን ላይ አነገሱብን፤ ለዚህም የኛው ሰዎች ተባባሪ ሆኗቸው፣ የገዛ ወገናቸውን በገንዘብ አሳልፈው ሰቷቸው፣ ለመሆኑ ይሄ ትውልድ ምን ይችል? አዎ ምን ይችል? በእውነቱ ለእናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለትውልዱም ይድረስለት፡፡ እናንተንም እግዚአብሔር ለዘለአለም ማስተማሪያዎች ያድርጋችሁ አሜን፡፡
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እድለኞች ናችሁ የሱስ ተላቃችሁ ወደ ድህነት መመለስ ትልቅ ድል ነው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስጋና ይድረሰው። የእግዚአብሔር ቸርነት ብዙ ነው በእምነት መፅናትና ወደ ወደ እሱ መቅረብ ይሻለናል። እግዚአብሔር የሚሰጠን ምህረት ሰላም ጤና ማንም አይሰጠንም።
@alazarmulugeta2383
@alazarmulugeta2383 Год назад
ሰይፍሻ አንደኛ አዝናኝ ከአዝናኝነቱ ልቆ አስተማሪ ምርጥ ፕሮግራም አመሰግናለሁ
@lalitsparshe7711
@lalitsparshe7711 Год назад
አጋጣሚውን ተጠቅሜ አንድ ነገር ላክል ! ወደ ፀበሉ ለመሄድ ያሰባችሁ ከመሄዳችሁ በፊት ንሥሀ ግቡ ቦታው ላይ ስትደርሡ ደግሞ ከተቻለ በአርምሞ አልያም በ ተአቅቦ ብትቆዩ
@raheltilahun3575
@raheltilahun3575 Год назад
ልጆችን ይዞ ለመሄድ ይመቻል እህቴ ?
@woine123
@woine123 Год назад
የእግዚአብሔር አምላክ ቸርነት ይገርማል :: ፍጥረቱን የማይተው የማይሰለች የማይጠየፍ የሚፈልጉትን ልጆ ቹን የማይተው የሚያድን ደግ አባት ነው:: ክብርና ምስጋና ለእሱ ለፈጣሪያችን ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን:: እንኳንም ለዚህ በቃችሁ/ዳናችሁ::
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t Год назад
በእውነት ሰይፉ ይሄ ጥሩ ት/ት ነው የምታቀርበው በእውነት መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምረው
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Год назад
ውይ ተባረኩ እንኳንም ከሱስ ያወጣችሁ የትአባቱ ይሄ ሱስ ፈጣሪ እንኳንም እረዳችሁ ሰይፍሻ ተባረክልን ፕሮፌሰርም እድሜና ጤናውን ይስጥልን
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Год назад
አቤት ወንድሜ እውንትም የስማይ ቤትህን እያዘጋጀህ ንው እመቤቴ ጨምራ ትርዳህ ኦርቶዶክስንት እኮ በጣም በጣም መታደል ንው 👏🏽
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Год назад
Ere bakesh Jobanetes 🤣🤣🤣
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Год назад
@@kedestzegeye992 እሱ ለራስሽነው
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Год назад
@@user-yc4vw9se2w menu new lerase shermuta
@tizibtergete5728
@tizibtergete5728 Год назад
እሰይ ወንድም እህቶቼ እሰይ እንኳን ፈጣሪ መለሳችሁ ክብር ለመዳህኒአለም ይሁን። አንኳንም ሐይማኖት ሳትቀይሩ በመመለሳችሁ እጅግ ደስተኛ ነኝ ኦርቶዶክስ እኮ ጠጡ ቃሙ ስከሩ ዘሙቱ ብላ አታስተምርም እንደውም የስንቱ እርኩስ መንፈስ መድሐኒቱ ጸበሉ ፈውሱ ሰላሙ ያለባት የእምነት ቦታ ናት እንጂ
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p Год назад
እንኳን ተመለሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል
@genetzuzu7477
@genetzuzu7477 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ለናተ የደረሰላችሁ አምላክ ለኛም ይድረስልን
@mulatuheyi151
@mulatuheyi151 Год назад
እግዚአብሄር ይባርክህ ሰይፍሻ!!!! ሰማእቱ ክብር ለአንተ ይሁን!!!አረ አድራሻውን አስቀምጡልን ፀበሉ የት እንዳለ!!
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Год назад
Debub Gonder Quara Bermel kidus Georgis
@gojjammelkamu4236
@gojjammelkamu4236 Год назад
ተመስገን ባዲሶ እና ቤቲ መጨረሻችሁን ያሳምርልን እግዚአብሄር ይመስገን ለዚህ ያበቃችሁ
@ethiotechonline
@ethiotechonline Год назад
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ስሙ ዛሬም የተመሰገነ ይሆን ❤️❤️❤️
@habtumes1820
@habtumes1820 Год назад
ዋው ደስ የሚሉ አርቲስቶች ተመስገን ባዲሶ ቤቲ ዋነሶች ቀናችንን አሳመራቹልን ዋው
@classicphone5908
@classicphone5908 Год назад
ክብር ምስጋና ለቅዱስ ጊዮርጌስ ይሆን እልልልልልልልል እሰይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞👏👏👏👏👏👏👏👏
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube Год назад
【በስደት】 【ያላችሁ】 【እህቶች】 【ፈጣሪ】 【ከድንገተኛ】 【አደጋ】 【ይጠብቃችሁ】 【ያሰብነው】 【ተሳክቶ】 【በሰላም】 【ለሀገራችን】 【ያብቃን】
@ahmadhmaf9797
@ahmadhmaf9797 Год назад
Amane amane amane
@hanayaresema3898
@hanayaresema3898 Год назад
አሜን
@mestaurmarat2052
@mestaurmarat2052 Год назад
AmenAmenAmen
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i Год назад
አሜን እህት🙏🙏🙏
@hirnu3086
@hirnu3086 Год назад
አሜን አሜን አሜን 💞🙏💞
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
አዲስ ትውልድ ማለት እንዲህ ነው ይህን እያዬ ወጣቶች ይማሩበታል እናንተ ወጥታችሁ ይህን መናገራችሁ ለብዙዎች አርአያነት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👏👏 መደበሪያ ነው ፣ምንም ችግር የለም የሚሉት ከዚህ ይማሩ እራስን መጉዳት ብቻ ሳይሆን ቤተሰብንም ሀገርንም ይጎዳል በተለይ ቤተሰብ በጣም ነው የሚሰቃዬ 👏👏👏 እንኩዋን እግዚአብሔር ከእስራቱ ፈታችሁ በርቱ በፀሎት በስግደት ተበራቱ 👏
@tirste2744
@tirste2744 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እራሳችሁ ተመለሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ውስጥ ያላችሁ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ያውጣችሁ
@ll8432
@ll8432 Год назад
Seriously I wish all celebrities are honest like you guys. They will save many young generations.
@keriamen3250
@keriamen3250 Год назад
ጤና ይስጥልኝ ፣ በዓለም ላይ እንደ ሳይኪአትሪ አደገኛና መጥፎ ዘርፍ የለም። "መድሐኒት" ተብሎ የሚሰጠው መርዝ ሱስ የሚያሲዝ አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ፣ ለሌላ ችግሮች የሚዳርግ (የአስተሳሰብ መዛባት፣ ሱስ፣ ራስን/ ሰውን ማጥፋት፣ ስኳር፣ ውፍረት፣ መፍዘዝ፣ እራስን መቆጣጠር ማቃት፣ ስሜት አልባ መሆን ...) እና በዋጋም በጣም ውድ ነው። ለሕፃናትና ነፍሰ ጡሮች ሳይቀር እንደከረሜላ እየታደለ ይገኛል። ለካንስ እከሌ ወይም እከሊት መድሐኒት ተደርጎበ(ባ)ት ነው የሚባለው ይሄው ነው። በሳይኪያሪ ኬሚካል ከተደበደቡት ገሚሱ የሞተ ሲሆን ሌላው ደግሞ ከሞቱት በላይ እና ከቆሙት በላይ ሆኖ ይንከላወሳል። ሥልጣኔ ከሚመስሉ ኋላቀርነትና ጭካኔ የዘሊዳው ጊዮርጊስ ይሰውር። በጣም የተረበሹ ሰዎችን እንኳ በእንቅልፍ ለማረጋጋት ቢፈለግ "መድሐኒት" የታባለው መርዝ እንደተረጋጉ መቆም አለበት። ይሄን የምለው እኔ እራሴ የሕክምና ባለሙያ ስለሆንኩ፣ ከልምዴና ካነበብኩት በመነሳት ነው። ስር ነቀሉ መፍትሄ ሰው መጀመርያውኑ እንዳይጨነቅ፣ እንዳይደበር... ማድረግ ሲሆን፣ ችግር ከተከሰተ በኋላም ከሚጎዱ ሰዎች፣ አካባቢዎች ልማዶች መላቀቅ ነው። ዘገምተኝነት ደግሞ ክስተት እንጂ በሽታ አይደም። አንድም በእንክብልና መርፌ የዳነ ሰው አላየሁም፣ የባሰበት እንጂ። Dr. Peter Breggin (እራሱ ሳይኪአትሪስት) በዮቱብ ያዘጋጃቸውን ቪድዮዎች እንዲሁም መጻሕፍት ይመለከቷል (Toxic Psychiatry እና Medication Madness)። በጣሊያን ወረራ ፋሺስቶችም የኢትዮጲያን ሕዝብ የደበደቡት በኬሚካል ነበር፣ በአሁኑ ሰዓትም ስልቱን ይቀይር እንጂ የኬሚካል ጥቃቱ በሳትሪይኪአስቶች እና ግብረአበሮቻቸው ቀጥሏል። እንክብልና መርፌ የሰውን ስብዕና በአዎንታዊ መልኩ አይቀይሩም። ስብዕና ክስተት ወይም የአኗኗር ውጤት እንጂ በሽታ አይደለም፣ በጸሎት፣ በምክር፣ በክብካቤ፣ አካባቢን በመለወጥ በመሳሰሉት ሊቃና ይችላል። አዕምሮ ማለት አካል ማለት አይደለም (አንጎል የሰውነት አካል ነው)። ሳይንስ ገደብ አለው፣ ፈጣሪ ግን ገደብ የለውም፣ ስለዚህ የሰው ልጅ በፈጣሪ ችሎታ ባይገባስ... የሳይኪአትሪስት ዋናው ስራው እንክብልና መርፌ ማዘዝ ነው፣ ለምክር ጊዜም/ፍላጎትም የለም። እነዚህና ተመሳሳይ መርዞች በሰውነትና አዕምሮ ላይ የኬሚካል ውዥቀቶችን ያስከትላሉ፣ ሰው ኬሚካል ሰውነቱ ውስጥ ካላስገባ ምንም ዓይነት የኬሚካል ውዥቀት አያጋጥመውም፣ ጥናቶችም ይህንኑ አረጋግጠዋል። ሳይኪአትሪን እንዳትሞክሩት፣ አውቃችሁ ከገባችሁ በቁማችሁ እራሳችሁን እንደገደላችሁት ቁጠሩት፣ በሰው ግፊት ከገባችሁም በአስቸኳይ ውጡ፣ አደጋ አለውና። በNorthern Virginia Mental Health Institute ብዙ ኢትዮጺያውያን በሳይኪአትሪ ምክንያት እየማቀቁ ይገኛሉ። ግማሹ እዚያ የተከተተው በቤተሰብ መካከል በሚፈጠሩ አለመግባባቶች ሲሆን ሌላው ደግሞ ሥራ ላይ በሚከሰቱ ውዝግቦች እና ጥቂቶች ደግሞ በሱስ ምክንያትና የፖሊሶች እብሪት ነው። ሠራተኞቹ በአብዛኛው ግብፃውያኖች፣ ኢትዮጲያዊያን፣ ጋናዊያን፣ ሕንዶች፣ ጣልያኖች፣ ኢራቆችና አሜሪካውያን ናቸው። እነዚህ ‘ሠራተኛ’ ተብዬዎች ‘በሽተኛ’ ተብለው የተሰየሙት ላይ የሚያደርሱት ሰቆቃና ጭካኔ ከሚያስውጧቸውና ከሚወጓቸው መርዞች ባሻገር መፈጠርን ያስጠላሉ። የሚገርመው ነገር ተቋሙ የሚገኘው በ3302 Gallows Rd, Falls Church, VA 22042 ሲሆን፣ gallows ማለት በጥንት ጊዜ የሰዎች መስቀያ ቦታ ነው። National Alliance on Mental Illness (NAMI) ወላጆችና የቤተሰብ አባሎችን ልጆቻቸው ወይም የቤተሰብ አባሎቻቸው ሳይኪአትሪን እንዲጠቀሙ የተለለያዩ ማማለልያዎች ከገንዘብ ጭምር የሚሰጥ ድርጅት ሲሆን፤ ለማማለያ ገንዘብ የሚያገኘው ‘ከመድሐኒት/መርዝ አምራች’ ድርጅቶች፣ ከሳይኪአትሪስቶችና ግብረአበሮቻቸውም ነው። ሥም ይወጣ ከቤት ይከተል ከጎረቤት እንዲሉ። እባካችሁ ወገኖቻችን እንታደጋቸው። ሌላው ሰው ማደናገሪያ ‘ሰዎች ሳይኪአትሪን የመሰለ ሳይንሳዊ ተቋም’ የሚቃወሙት ያደጉበት ባሕል ኋላ ቀር በመሆኑ፣ ያልተማሩ በመሆናቸውና የአዕምሮ በሽተኛ ከመባል ጋር የሚከተሉ መድልኦዎችንና መገለሎችን በመፍራት ነው እያሉ ሰውን ለማደናገር በመጣጣር ላይ ይገኛሉ። የኢዮትጲያ ሕዝብን፣ባሕልንና እምነት እንዲህ አድርጎ ማናናቅ ትልቅ ድፍረትና ስህተት ነው። ይልቁንስ ይህን እኩይ ተግባራቸውን በአስቸኳይ እንዲያቆሙ አጥብቀን እናሳስባለን። በምዕራቡ ዓለም ብዙ የተማሩ ሰዎች ሳይንቲስቶችን ጨምሮ የሳይኪአትሪ እኩይነትን ይቃወማሉ ሆኖም ‘መድሐኒት/መርዝ ሻጮች’ በገንዘባቸው ዓለምን ስለሸበቡት ሳይኪአትሪ እንዳሻው በአምባገነንትና ማናለብኝነት የብዙኀን ሰቆቃ ምንጭ በመሆን ቀጥሏል። ከቶ ምን ይረባል ጭካኔን ማብዛት ፈጥኖ ለሚጠፋ ለዚህ አለም ኮተት እምቢ በል ወገኔ እንደቀደሙን አትስማ በፍፁም ሳይኪአትሪስት ሰይጣንን
@kidusksg2217
@kidusksg2217 Год назад
እውነት እውነት በርሜል ቅዱስ ጊዮጊርስ በተለይ በሱስ ለምትስቃዩ ነፃ ያወጣቸዋል ለደጁ ያብቃቹሁ
@user-bf1xq6wl5r
@user-bf1xq6wl5r Год назад
በርሜል፡ቅዱስ፡ጊዮርጊስ፡የሚባል፡አለ፡ይቅርታ፡ስለማላቀው ነው?
@kidusksg2217
@kidusksg2217 Год назад
አዎ በጣም ፈዋሽ ፀበል ነው ፀበሉ ታአምርኛ ነው አለም ላይ ያሉ ቃላቶች አይገልፁትም ማየት ማመነው
@user-bf1xq6wl5r
@user-bf1xq6wl5r Год назад
የት፡አካባቢ ነው እኔ ዛሬ ነው የሰማውት
@elsabetteshome2870
@elsabetteshome2870 Год назад
ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍጻሜያችሁን ያሳምረው በእውነት!!!
@slislo7749
@slislo7749 Год назад
ማአሻአላህ በጣም ድስ ይላል አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋሪ ይስጥህ ያስብክበት ያድሪስህ
@footballedit4555
@footballedit4555 Год назад
ጥሩ ስራ ነው ዶክተር እናመሰግናለን 🙏👍
@Yonas1221
@Yonas1221 Год назад
ክብርና ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለልዑል እግዚአብሔር!
@workabekele5370
@workabekele5370 Год назад
Good job speaking the truth 🙏😘😘🥰
@t.l.m.o.a2675
@t.l.m.o.a2675 Год назад
ክብሩን ይውሰድ አምላክ ይመሰገን ምን ያህል የኢትዮጵያን ህዝብ እንዴት እንደሚወደን አሁንም ልባችንን ግለፀልን መንገድን አሳየን ክብር ይመሰገን ለፍጣሪ
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 Год назад
_እንኳን ለዚ አበቃቹ ሁሉም ችግር ያለበት ሰመአቱ ይድረስልን_
@sabamelese1129
@sabamelese1129 Год назад
እሰይ እልልልልልልል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው እኛ በስደት ያለነውን ለደጅ ያብቃን።🙏🙏🙏
@user-cy6hf6cr4h
@user-cy6hf6cr4h Год назад
በጣም እግዝያብሔር ታላቅ ነው እግዚአብሔር ያድናል ተመስገን በጣም ደስ ይላል
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Год назад
ሁላችንም ያገር ፍቅር, አለን ግን እግዚያብሔር,ሕልማችንን,ምኞታችንን,ያሳካልን!💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹
@messyzewd168
@messyzewd168 Год назад
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁን🙏🙏🙏
@abywasg6813
@abywasg6813 Год назад
ክብር እና ምስጋና ለቅዱሳኑ አምላክ ለእግዚአብሔር ይሁን
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን የንስሀን እድል የስጣችሁ!! ሱስ ገዳይ ነው!! ክብር ለቅዱሳን አባቶቻችን ።
@rodieyor
@rodieyor Год назад
እግዚአብሔር ክብር ይግባው። እንኳን ለዚህ ምስክርነት አበቃችሁ። በርቱ ጠንክሩ።አሁን ወደፊት አሁን ወደላይ!!
@braveheart8927
@braveheart8927 Год назад
Thank you for sharing your experiences. I found it very inspirational and educative. የሰማዕቱ ቅዱስ ጎዮርጊስ በረከትም በኛ ላይ ይደር፣ ተባረኩልን።
@keyethio830
@keyethio830 Год назад
ልዑል እግዛብሔር ምስጋና ይገባዋል መጨረሻችንን ያሳምርልን!
@mahletsolomon2943
@mahletsolomon2943 Год назад
ተመቻቹኝ 🤣🤣🤣ኧረ ተመስገን የሆነ ፕሮግራም ጀምር የእውነት ደስ ይላል
@workneshnesh8252
@workneshnesh8252 Год назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ለሁሉም ነገር መዳኒት አላት
@ferhiwotassefa4148
@ferhiwotassefa4148 Год назад
Thanks God!!! God bless you 🙏 ❤️ 🙌 ♥️ 😘 💖 🙏
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Год назад
እግዚያብሔር ይመስገን ሌሎቹንም ያውጣቸው
@Abyotable
@Abyotable Год назад
ሰው ንስሃ ሲገባ ከእግዚአብሔር የሚያገኘውን ሞገስ በእናንተ ላይ አየሁት:: ያፅናችሁ
@adyarega101
@adyarega101 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻችንን ያሳምርልን🙏💙
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@Ekr348
@Ekr348 Год назад
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍
@afeworklissanework8734
@afeworklissanework8734 Год назад
አሜን
Далее
Best ASMR 😳
00:26
Просмотров 16 тыс.
3 wheeler new bike fitting
00:19
Просмотров 16 млн
Dibik Ewnet Episode - 5
29:01
Просмотров 43
12 июня 2024 г.
0:20
Просмотров 9 млн