Тёмный

አትሌቶቹ ማዕረግ ተሰጣቸው Etv | Ethiopia | News zena 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 58 тыс.
50% 1

ታምራት ቶላ ለምክትል ኮማንደር ወደ ኮማንደር
ትዕግስት አሰፋ ከኢንስፔክተር ወደ ምክትል ኮሚሽነር
ለሜቻ ግርማ ከኢንስፔክተር ወደ ዋና ኢንስፔክተር
ሲሳይ ለማ ከኢንስፔክተር ወደ ዋና ኢንስፔክተር
መገርቱ ዓለሙ ከሳጁን ወደ ረዳት ኢንስፔክተር
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 148   
@GML90-b7r
@GML90-b7r 28 дней назад
ምርጥ ተግባር ለጀግኖች የሚገባ ማእረግ ነው ኢትዮጵያን ያኮራችሁ፤ ኢትዮጵያዊያን አንገታችንን ቀና እንድናደርግ ያደረጋችሁ ልጆቻችን እንኳን ደስ ያላችሁ ። መልካም ሹመት ።
@kiyutube1
@kiyutube1 28 дней назад
ለሜቻ ግርማ ሁሌም አንደኛ ነህ ኮርተንብሀል🎉🎉🎉🎉🎉
@MelakuAragaw-i5c
@MelakuAragaw-i5c 28 дней назад
ይገባቸዋል ወደቀው ተነስተው በላባቸው ወርቅና ብር ሰተውናል
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 28 дней назад
ይገባቸዋል አንበሶች ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤
@werkshablak9515
@werkshablak9515 28 дней назад
ይሄ የላባቹ አይደለም ላገራችሁ የከፈላችሁት የደማችሁ ውጤት ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@meseretaddisu7361
@meseretaddisu7361 28 дней назад
አትሌቶችን ማክበር እጅግ በጣም ጥሩ ነው፡፡ እነሱን እንዳከበራችሁ ኢትዮጵያ ህዝብ እንዲከታተለው ብታደርጉ ኖሮ ይበልጥ ይደምቅ ነበር፡፡ በርቱ!!
@aberashgesset-yx8ku
@aberashgesset-yx8ku 28 дней назад
ለሜቻ ግርማ እንወድሃለን እንኳንም ደህና ሆንክልን የኢትዮጵያ ኩራት ጀግና ነህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 28 дней назад
ይገባቻውል ጀግኖች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤🏃🏻‍♀️🏃🏻‍♀️🏃🏻‍♂️🏃🏻‍♂️🏃🏻‍♂️🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅
@bayisagada684
@bayisagada684 28 дней назад
They deserve all the awards!!!
@daadhigd893
@daadhigd893 28 дней назад
እነኚህን ጀግና አትሌቶች ቀጥረህ ፣ አሰልጥነህ እና አብቅተህ ለሃገሪቷ ያበረከተው የኦሮሚያ ፖሊስ እናመሰግናለን። ኦሮሚያ የኢትዮጵያ ኃይል ፣ የኢትዮጵያ ክንድ ፣ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር !!! እንኳን ደሥ አላችሁ!!! በጀግኖቻችን ላብ እና ደም ኢትዮጵያ ሃገራችን ከፍ! ኦሮሚያችን ድምቅ ትበል!!!
@tom-hn6wm
@tom-hn6wm 28 дней назад
Thank you so much, Tigist Assefa and Tamrat Tolo for the amazing victories that you have given us despite all the challeges that you faced by corrupt individuals such as Deraritu Tulu and Dr Ashebir.
@yeshihabte3514
@yeshihabte3514 28 дней назад
ይገባቸዋል ሀገራቸው በሰጠቻቸው ልክ ሰርተው ስሟን አስጠርተው ባንዲራዋን አስነስተዋል።ሁላችሁም ጀግኖች ናችሁ
@gemechisamano417
@gemechisamano417 28 дней назад
ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ። የኢትዮጵያን አንገት ቀና አደረጋችሁ። ሲሳይ እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@maramedia3478
@maramedia3478 28 дней назад
❤ኢትዮጵያ
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 28 дней назад
በጣም ነወ የምንወዳቹ በፈታኙ ጊዜ ሁላ ለሀገራቹ ወድቃቹ ለተነሳቹ ጀግኖች የላባቹ ውጤት ነው ክበሩ
@habtamudejene899
@habtamudejene899 28 дней назад
ይገባቸዋል አንበሶች ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b 28 дней назад
Congratulations to our athletes and thank you for the recognition you all gave.❤❤❤
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 28 дней назад
ወይ ebc ድምፅ አጥርቶ ማቅረብ የማትችሉ ናችሁ ያሳዝናል
@girmakebede7009
@girmakebede7009 28 дней назад
ጀግኖችን ማካበር የገባል እንወዳችሁለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Fatiiman-ju5te
@Fatiiman-ju5te 28 дней назад
ታምራት ቶላ = ባልቻ ሳፎ። ለመቻ ግርማ =ገረሱ ዱኪ። ትዕግስት አሰፋ = አስተር ገኖ ። ትናንትም ጀግኖች ዛረም ጀግኖችች ። ኮርተንባችሁዋል ። ይገባችሁዋል። ኦሮሚያ ፖሊስ እናመሰግናለን፤ ጀግና የጀግና ዋጋ ያዉቃል።
@hayumuhidin8792
@hayumuhidin8792 28 дней назад
ቲጂ ❤ የኔ ኩሩ ኢትዮጵያዊት ሲያምርብሽ እኮ boontuu nuu boonsiite❤❤❤
@tsedi2737
@tsedi2737 28 дней назад
ይገባችኋል ውዶቻችን🎉🎉!! ለሜቻ ጀግናችን እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ወንድሜ ፈገግታህን ስላየን ደስ ብሎናል🙏🙏
@user-rp5nt1sq3z
@user-rp5nt1sq3z 28 дней назад
ለኦሮሞ ብቻ ነዉ ማእረጉ? ለፅጌ ዱጉማስ?
@bahiruketema6443
@bahiruketema6443 28 дней назад
Ye oromia polis atletoch silehonu new
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 28 дней назад
😂 😂 Tsige Eko oromo nech be enatuham be abatuhm oromo nech min melat felig nw
@BadiruAreb
@BadiruAreb 28 дней назад
Stegem Oromo nat lela ajanda feligu 😂
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 28 дней назад
@@bahiruketema6443 ewunat kehon teru
@abelhabtamu4024
@abelhabtamu4024 28 дней назад
ይገባዋል ታሜ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 28 дней назад
እንዴ ምንድነው very disorganised…specially ቀይ ቱታ የለበሰው
@ah6121
@ah6121 28 дней назад
Whatever the result is we ALWAYS should support our Atheletes. Just like we are happy when they bring more medals we should also support them during the bad times. Well done. They deserve it as they struggled their best to represent us on the world arena.
@user-zc8tl1mk2m
@user-zc8tl1mk2m 28 дней назад
ይገባቸዋል እንኳን በሰላም መጣችሁልን
@coolnassa1420
@coolnassa1420 28 дней назад
እንዴ የኦሮሞ ኦሎምፒክ ነበር ማለት ነው
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 28 дней назад
Yes,what can you do?
@daadhigd893
@daadhigd893 28 дней назад
አዎ! ሌሎቻችሁ ወሬ እንጂ ጥቅም የላችሁም። እንደናንተ ያለ ደንቆሮ እኮ የትም ሃገር አይገኝም! ጅላንፎ! ጭንቅላት ቢኖርህ ይሄን ሁሉ አትሌት ለሃገሪቷ ያበረከተውን የኦሮሚያ ፖሊስ ታመሰግን ነበር። ቀጥሮና አሰልጥኖ የወለዳቸው መስርያ ቤት እውቅናና ማዕረግ ካልሰጣቸው ማን አባህ ይስጥልህ??? ለማንኛውም ወደድክም ጠላህ ... ኦሮሚያ የኢትዮጵያ ኃይል ፣ የኢትዮጵያ ክንድ ፣ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ነው። እየመረረህ ዋጠው!
@user-uz6fd6mp4e
@user-uz6fd6mp4e 28 дней назад
እደ ለተሮጠው ለኢትዮጲያ ነው ሳይንስ ለኦሮሞ አልገባኝ
@daadhigd893
@daadhigd893 28 дней назад
እንደናንተ ያለ ደንቆሮ እኮ የትም ሃገር አይገኝም! ጅላንፎ! ጭንቅላት ቢኖርህ ይሄን ሁሉ አትሌት ለሃገሪቷ ያበረከተውን የኦሮሚያ ፖሊስ ታመሰግን ነበር። ቀጥሮና አሰልጥኖ የወለዳቸው መስርያ ቤት እውቅናና ማዕረግ ካልሰጣቸው ማን አባህ ይስጥልህ??? ለማንኛውም ወደድክም ጠላህ ... ኦሮሚያ የኢትዮጵያ ኃይል ፣ የኢትዮጵያ ክንድ ፣ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ነው። እየመረረህ ዋጠው!
@MilkooBaharuu
@MilkooBaharuu 28 дней назад
Oromoo koo jajjabeewan koo💪💪💪💪💪💪💗💗💗💗💗🐅🐅🐅🐅🐅🐅
@muktargurei2474
@muktargurei2474 28 дней назад
የገባል ጀግና የገሩ ሰም ከፍ በማድረጋቸው
@Amina-ik2ik
@Amina-ik2ik 28 дней назад
ይትገረም ነው የኢትዮጵያ ጉድ
@hayatmohammed1169
@hayatmohammed1169 28 дней назад
የኦሮሞዎች ብቻ ነው የተሮጠው ማለት ነው ውይ እማማ ኢትዮጵያ 😭😭😭
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 28 дней назад
Yes, they run for Hayat (illiterate, jealous and idler*).
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 28 дней назад
ያሣዝናል አልሆን ብላቸቸው እንጂ ኢትዬጵያ የምትባል ሀገር ሰሟን መሥማት አይፈልጉም
@daadhigd893
@daadhigd893 28 дней назад
እንደናንተ ያለ ደንቆሮ እኮ የትም ሃገር አይገኝም! ጅላንፎ! ጭንቅላት ቢኖርህ ይሄን ሁሉ አትሌት ለሃገሪቷ ያበረከተውን የኦሮሚያ ፖሊስ ታመሰግን ነበር። ቀጥሮና አሰልጥኖ የወለዳቸው መስርያ ቤት እውቅናና ማዕረግ ካልሰጣቸው ማን አባህ ይስጥልህ??? ለማንኛውም ወደድክም ጠላህ ... ኦሮሚያ የኢትዮጵያ ኃይል ፣ የኢትዮጵያ ክንድ ፣ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ነው። እየመረረህ ዋጠው!
@daadhigd893
@daadhigd893 28 дней назад
@@siwadedumelyayet474 እንደናንተ ያለ ደንቆሮ እኮ የትም ሃገር አይገኝም! ጅላንፎ! ጭንቅላት ቢኖርህ ይሄን ሁሉ አትሌት ለሃገሪቷ ያበረከተውን የኦሮሚያ ፖሊስ ታመሰግን ነበር። ቀጥሮና አሰልጥኖ የወለዳቸው መስርያ ቤት እውቅናና ማዕረግ ካልሰጣቸው ማን አባህ ይስጥልህ??? ለማንኛውም ወደድክም ጠላህ ... ኦሮሚያ የኢትዮጵያ ኃይል ፣ የኢትዮጵያ ክንድ ፣ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ነው። እየመረረህ ዋጠው!
@neguseberi3013
@neguseberi3013 28 дней назад
የጉራጌ የፖሊስ ስፖርት ቡድን ሲመጣ ቀስቅሱኝ😊
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 28 дней назад
ግን የፖሊስ ልብስ የሚመስል የለበሱት ከልብሳቸው ላይ ያለው ባንድራ የማነው😂😂😂😂😂😂
@Ethiopiay-t1u
@Ethiopiay-t1u 28 дней назад
ኦሮሚያ
@FAMAFama-d3h
@FAMAFama-d3h 28 дней назад
ወላሂ እኔም ገርሞኛል
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 28 дней назад
@@Ethiopiay-t1u ቆይ ለሀገር እንጂ ለኦሮሚያ ነው እደ የሮጡት እደት የክልል ፖሊስ አርማ ለብሰው ይቀበሏቸዋል።
@habtamunegash854
@habtamunegash854 28 дней назад
they are from Oromiya Police Club
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 28 дней назад
ለምድነው ነገሮችን ለማወሳሰብ የምትጣደፉት???የኦሮሚያ ፖሊሰ አባልና ተቋሙን ወክለው የተመለመሉ መሰለኚ አለቀ
@eyobhirpatola7020
@eyobhirpatola7020 28 дней назад
Nu Bonsitan!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@asfawbajo
@asfawbajo 28 дней назад
proud of
@amanabariisa
@amanabariisa 28 дней назад
Kan badhaasee kan badhaafamtanis hunduu galatoomaa
@user-iw2mz3wk1c
@user-iw2mz3wk1c 28 дней назад
Is it only in oromic? But again I didn’t see the whole video
@plainwazr2102
@plainwazr2102 28 дней назад
ሰዎች አትሳሳቱ እንኚህ አራቱ አትሌቶች የኦሮምያ ፖሊስ ክለብ ናቸው ለዛ ነው
@girmaytechane1208
@girmaytechane1208 28 дней назад
እምዬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 28 дней назад
ማነው የሞተላት???በዘመናት ሞት ሁሉ የኦሮሞ ህዝብ ተሳትፎከበቂ በላይ ነው ነገር ግን ልጆቹ የኦሮሚያ ፖሊሰ ተቋም ሯጮችና እደማንኛውመ ተቋም የመሰለጥኑና በሀገረ ለአድነት የሚቆመ ናቸው አለቀ
@workigudissa2926
@workigudissa2926 27 дней назад
ለኦሮሚያ ፖሊስ ስሮጡ ስላነበሩ ነው ተረጋጉ ወንድሞቼ
@kalebangaw7999
@kalebangaw7999 28 дней назад
When it should be by Federal they make it Ethical..
@daadhigd893
@daadhigd893 28 дней назад
እንደናንተ ያለ ደንቆሮ እኮ የትም ሃገር አይገኝም! ጅላንፎ! ጭንቅላት ቢኖርህ ይሄን ሁሉ አትሌት ለሃገሪቷ ያበረከተውን የኦሮሚያ ፖሊስ ታመሰግን ነበር። ቀጥሮና አሰልጥኖ የወለዳቸው መስርያ ቤት እውቅናና ማዕረግ ካልሰጣቸው ማን አባህ ይስጥልህ??? ለማንኛውም ወደድክም ጠላህ ... ኦሮሚያ የኢትዮጵያ ኃይል ፣ የኢትዮጵያ ክንድ ፣ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ነው። እየመረረህ ዋጠው!
@astekakaylemma7618
@astekakaylemma7618 28 дней назад
,,,የዜናውን አርዕስት በመጀመሪያ ስትለጥፉ" ኦሮሚያን ወክለው በኦለምፒክ የተሳተፉ " አሁን ቀይራችው ትንሽ የተሻለ አርዕስት ለመስጠት ሞክራችዋል:: ለምን ሆነ ብላችው ያልሆነ ነገር እንደምታደርጉ ሳስብ ሆነ ብላችው አንድ ነገር ታደርጉና የሰውን የልብ ትርታ ለማዳመጥ መሞከር ጅልነት ነው::ሁሌም መልካምና እንደሕዝብ በጋራ የሚያኗኑረንን ነገር ብታደርጉ ጥሩ በተለይ ሚዲያ ላይ ያላችው ሰዎች ካድሬነታችው የሚኖረው ሀገር ስትኖር ነው:: ሀገር ከሌለን ሁሉም ከንቱ ነው::
@AlemayehuAbera-we1sy
@AlemayehuAbera-we1sy 28 дней назад
ጀግኖቻችን ናችሁ
@tadlucky
@tadlucky 28 дней назад
What about to Tsigie Duguma?
@abebemollaabebemolla9303
@abebemollaabebemolla9303 28 дней назад
በቤሔር አቀባበል ሳይሆን በኢትዮጲያ ነው እሚያምረው
@daadhigd893
@daadhigd893 28 дней назад
ጅላንፎ! ጭንቅላት ቢኖርህ ይሄን ሁሉ አትሌት ለሃገሪቷ ያበረከተውን የኦሮሚያ ፖሊስ ታመሰግን ነበር። ቀጥሮና አሰልጥኖ የወለዳቸው መስርያ ቤት እውቅናና ማዕረግ ካልሰጣቸው ማን አባህ ይስጥልህ??? ለማንኛውም ወደድክም ጠላህ ... ኦሮሚያ የኢትዮጵያ ኃይል ፣ የኢትዮጵያ ክንድ ፣ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ነው። እየመረረህ ዋጠው!
@HamidsaidHamidsaid
@HamidsaidHamidsaid 28 дней назад
King of oromia and Ethiopia
@user-yp6go8us7q
@user-yp6go8us7q 28 дней назад
oromo atebel digay Ethiopia bel...
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 28 дней назад
​@@user-yp6go8us7qYou'd like to say what? We are glad we got rid of leprosy.
@birhanugiza5749
@birhanugiza5749 28 дней назад
Wonderful
@miki-cc9wh
@miki-cc9wh 28 дней назад
የፌደራል ፖሊስ የለም
@SHIRSHIIR
@SHIRSHIIR 28 дней назад
woow jajjaabewwaan keenya
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 28 дней назад
የሮጡት ኢትዮጵያን ብለው መሠለኝ የምን ኦሮሚያ ፖሊሰ ጂኒ ቁልቋል ነው እናውቃለን ታምራት ቶላ ኦሮሞ እነደሆነ ሲሸንፍም የኢትዬጵን ሠንደ ቃላማ ነው ከፍ ያረገው።በዘርና በዝቅተኝነት የተቸማለቃችሁ።
@daadhigd893
@daadhigd893 28 дней назад
እንደናንተ ያለ ደንቆሮ እኮ የትም ሃገር አይገኝም! ጅላንፎ! ጭንቅላት ቢኖርህ ይሄን ሁሉ አትሌት ለሃገሪቷ ያበረከተውን የኦሮሚያ ፖሊስ ታመሰግን ነበር። ቀጥሮና አሰልጥኖ የወለዳቸው መስርያ ቤት እውቅናና ማዕረግ ካልሰጣቸው ማን አባህ ይስጥልህ??? ለማንኛውም ወደድክም ጠላህ ... ኦሮሚያ የኢትዮጵያ ኃይል ፣ የኢትዮጵያ ክንድ ፣ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ነው። እየመረረህ ዋጠው!
@khadrayoonis9420
@khadrayoonis9420 28 дней назад
Waad is luggoysay taliye gabadha u celi xaqeeda . Anigu waxaan u xiisay oo noqday my mama land kobra 1 S❤omaliland. viva my heart❤ land😍
@onelove5182
@onelove5182 28 дней назад
💚💛❤️akurtachunl yegbachual yeya jegnoch 💚💛❤️
@hayatmohammad293
@hayatmohammad293 28 дней назад
የኦሮሞ"🤮🤮ፖለመስልብስላይ
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 28 дней назад
እደግምቴ ሁለቱም የኦሮሚያ ፖሊሰ ክለብ ሯጭ አባሎች ናቸው መሰለኚ ታምራት አደነበር ከዚህ በፊት ሰምቻለው እረግጠኛ ባልሆንም
@hamerhero
@hamerhero 28 дней назад
800የትሄደች
@user-sq8po6xd7m
@user-sq8po6xd7m 28 дней назад
❤❤❤❤❤
@esubalwfaleka-cj5st
@esubalwfaleka-cj5st 28 дней назад
ምን ስላደረጉ ነው ማሰጣቸው
@ketemas323
@ketemas323 28 дней назад
EBC, በጣም የወረደ አቀራረብ ነው።
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 28 дней назад
Shame on you whare is the Tigrayin man who bering the silver medal in 10000m?????? Where is Bariw Aragawi???????? Where is Berihu Aregawi???????? Shame on you shame on you Biletsegina. I'm Tulama oromo we are tired of Your Drty politics 🤢 ☠️☠️☠️☠️☠️☠️☠️💀 shame on you Biletsegina. Ummataa Oromo Atalaluu hinii dandeesanii Polotiikanii kessanii Qoshashaadha ilmaanii TPLF woyane we are tired of Your Corrupted system ☠️ ☠️ 💀 💀 where is Berihu Aragawi?????? Malifii Atiileetootaa hundaa ijaa tokkon hinii laliitanii kabajjaa akanaa hundaa isaniitiif hinii kenitanii???
@etegenetkebede2873
@etegenetkebede2873 28 дней назад
አነተ ስተናጋጅ ተረጋጋእንጂልትጥላቸወ ያቀድክ ይመስላል
@warkimulugeta7565
@warkimulugeta7565 28 дней назад
kennaan gulantaa It/A/Kom Tamiraat Tolaa G/Komisheenaraa ta'uu qabaa turee, bagaa walummaan gammannee
@mikemitiku3916
@mikemitiku3916 28 дней назад
አሁንም አልተማርንም ምን ማለት ይሄ
@sherrydachew6634
@sherrydachew6634 28 дней назад
Where is Tegest Assefa???
@onedrop33
@onedrop33 27 дней назад
Rewarding failure? Pathetic
@workigudissa2926
@workigudissa2926 27 дней назад
no good organizer
@berhanu7232
@berhanu7232 28 дней назад
ኦሮምኛ ሲሆን በኦሮምኛ ትግሪኛ ሲሆን በትግርኛ አማርኛ ሲሆን በአማርኛ “አትሌቶች ማዕረግ ተስጣቸው“ በአማርኛ ብላችሁ ሙሉውን በኦሮምኛ ማስተላለፍ ምን ማለት ነው??
@Maryam-is9sj
@Maryam-is9sj 28 дней назад
ሳህ ሀበሻ በአማረኛጅ በሌላ ቋንቋ አትታወቅም
@felimingo52
@felimingo52 28 дней назад
የኦሮሞ ፡ የትግሬ ፡ ማለት ፡ ለምን ፡ አስፈላገ? ፡ ማፈሪያዎች።
@daadhigd893
@daadhigd893 28 дней назад
እንደናንተ ያለ ደንቆሮ እኮ የትም ሃገር አይገኝም! ጅላንፎ! ጭንቅላት ቢኖርህ ይሄን ሁሉ አትሌት ለሃገሪቷ ያበረከተውን የኦሮሚያ ፖሊስ ታመሰግን ነበር። ቀጥሮና አሰልጥኖ የወለዳቸው መስርያ ቤት እውቅናና ማዕረግ ካልሰጣቸው ማን አባህ ይስጥልህ??? ለማንኛውም ወደድክም ጠላህ ... ኦሮሚያ የኢትዮጵያ ኃይል ፣ የኢትዮጵያ ክንድ ፣ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ነው። እየመረረህ ዋጠው!
@felimingo52
@felimingo52 27 дней назад
 ፡ ጠንበራ ፡ ጋላ።
@daadhigd893
@daadhigd893 27 дней назад
@@felimingo52 አንተ ጅብ አንጎል ቆምጬ! እናትህ ትበዳ! አህያ ዘረ አህያ!
@workalegnassefa2759
@workalegnassefa2759 28 дней назад
Baay'ee gaaridha
@zerhunlanta1954
@zerhunlanta1954 28 дней назад
እንዴት ነው የሚቀልዱት ግን ፊልድ ማራሻል
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 28 дней назад
Yigebachewal
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 28 дней назад
Be 10000m birr medal yemataw Lij yetal
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 28 дней назад
What a waste of time what is the time in Olympia we got embarrassed we brought one gold for Olympics Ethiopians will not get used to this guy and beside what is this oromia police I don't understand
@fttott8301
@fttott8301 28 дней назад
Ijollee orrmo qofaa wamannii mo😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@MilkooBaharuu
@MilkooBaharuu 28 дней назад
Kuni bakka xiyyaarattii mitti qashtii polis oromiyaati simana godheef💗
@onedrop33
@onedrop33 28 дней назад
ጭራሽ
@medhaniekahsay9117
@medhaniekahsay9117 28 дней назад
Poletics
@user-cx6mh6bw2s
@user-cx6mh6bw2s 28 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@abelliyu1767
@abelliyu1767 28 дней назад
ቀልድ ነዉ በሉኝ እንደ እዚህማ ከሆነ በየማረሚያ ታስረዉ የሚገኙ ወንጀለኞችም ሽልማት ይገባቸዋል
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 28 дней назад
ቆሞ ቀር አስተሳሰባቸ ከፊውዳሎቻቹ ጋር ተቀበረዋል ወደድክመ ጠላህም ማንነተቸውመ ሆነ አገልግሎት የሚሰጡበት ተቋማቸውለናተ ብለው አይክዱትም አለቀ
@ElisaTube-ln6lk
@ElisaTube-ln6lk 28 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂
@bashirsalh4817
@bashirsalh4817 28 дней назад
የምን ማእረግ ነው ጭራሽ ስላዋረዱን የሕዝብ ገንዘብ ስለዘረፉ ምን የሚሉት ሹመት ነው
@ElisaTube-ln6lk
@ElisaTube-ln6lk 28 дней назад
ምን የወበዴ ስብስብ እኮ ነው
@watcher6397
@watcher6397 28 дней назад
ምነው እንዲህ ጭንቅላታችሁ ገማ ወንበዴዎቹ እናንተ ናችሁ ፣ ደሞ አፈር ድሜ በልተው ነው ያገኙት እኮ ፣ ይህንንም እነሱ ናቸው እንደወከባውማ መቼ ይሄስ ይገኝ ነበር ። ይሄን ያላችሁ እፈሩ 😮😮😮😮
@user-rp5nt1sq3z
@user-rp5nt1sq3z 28 дней назад
በአንዶ ወርቅ እየተፅናናን እሶንም የኦሮሞ ብቻ ለማድረግ ታገላቹ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-me3kp4kf2f
@user-me3kp4kf2f 28 дней назад
Oromoo silaa lenew manori yechalishu ka geta batachii eto🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌🏻oromoo💪💪💪💪💪✅️✅️
@ATROABOSEAtro
@ATROABOSEAtro 28 дней назад
Satin
@rahmiiim7036
@rahmiiim7036 28 дней назад
​@@user-me3kp4kf2f 😂😂😂😂😂😂 ere sakicheee motkugn ayeee eweket molto feses eko k oromia
@user-me3kp4kf2f
@user-me3kp4kf2f 28 дней назад
@@rahmiiim7036 ayi nababim Ali tamarishimi🤪🐕kkkkkk
@rahmiiim7036
@rahmiiim7036 28 дней назад
@@user-me3kp4kf2f እኔ ዘረኝነትን አልተማርኩም ወደፊትም አልማርም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አሁን ይነበባል አይደል 🤪🤪🤪🤪🤪
@astekakaylemma7618
@astekakaylemma7618 28 дней назад
በመጀመሪያ ክብር ለጀግኖች ስፓርተኞቻችን ኢትዮጵያውያን ወክለው በዓለም አደባባይ ሰንደቋን ከፍ ላደረጉት ልጆቻችን ይሁን ሲቀጥል ግን ምን ማለት "ኦሮሚያን ወክለው በኦሎምፒክ የተሳተፉ " ማለት? ኢትዮጵያ በዘመኗ በእንደዚህ ዓይነት መሐይም ደናቁርት ደደብ ፋራ የተመራችበት ዘመን አልነበረም::የትኛው በፌድራል ሥርዓት የሚመራ ሀገር የኔ ክልል ስፓርተኞት በኦሎምፒክ ተሳተፉ ብሎ ዜና ይሰራል? ለልጆቹ ሽልማቱ ስለሚገባቸው "የኦሮሞ ክልል "ሜዳልያ ላመጡ አትሌቶች ሽልማት አበረከተ ማለት ይቻላል:: "ኦሮሚያን ወክለው በኦሎምፒክ የተሳተፉ" ማለት ግን ኢትዮጵያ ገና ወደፊት ብዙ የቤት ሥራ እንዳለባት አንዱ ማሳያ ነው:: ምድረ ደንቆሮ መሐይም!!! ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ትኑር በጀግኖች ልጆቿ መስዋዕትነት!!!
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 28 дней назад
Jealousy kills.
@astekakaylemma7618
@astekakaylemma7618 28 дней назад
Do you have any idea what’s the meaning of “jealousy “?
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 28 дней назад
@@astekakaylemma7618 Teach me...
@daadhigd893
@daadhigd893 28 дней назад
እንደናንተ ያለ ደንቆሮ እኮ የትም ሃገር አይገኝም! ጅላንፎ! ጭንቅላት ቢኖርህ ይሄን ሁሉ አትሌት ለሃገሪቷ ያበረከተውን የኦሮሚያ ፖሊስ ታመሰግን ነበር። ቀጥሮና አሰልጥኖ የወለዳቸው መስርያ ቤት እውቅናና ማዕረግ ካልሰጣቸው ማን አባህ ይስጥልህ??? ለማንኛውም ወደድክም ጠላህ ... ኦሮሚያ የኢትዮጵያ ኃይል ፣ የኢትዮጵያ ክንድ ፣ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ነው። እየመረረህ ዋጠው!
@daadhigd893
@daadhigd893 28 дней назад
@@rahmiiim7036 እንደናንተ ያለ ደንቆሮ እኮ የትም ሃገር አይገኝም! ጅላንፎ! ጭንቅላት ቢኖርህ ይሄን ሁሉ አትሌት ለሃገሪቷ ያበረከተውን የኦሮሚያ ፖሊስ ታመሰግን ነበር። ቀጥሮና አሰልጥኖ የወለዳቸው መስርያ ቤት እውቅናና ማዕረግ ካልሰጣቸው ማን አባህ ይስጥልህ??? ለማንኛውም ወደድክም ጠላህ ... ኦሮሚያ የኢትዮጵያ ኃይል ፣ የኢትዮጵያ ክንድ ፣ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ነው። እየመረረህ ዋጠው!
@ethiopia8344
@ethiopia8344 28 дней назад
የምግርም ነው እንድም ፓሊስም የፓሊስ ቁመና የለውም ሁሉም ትምቧለል አይ ሙስና
@rahmiiim7036
@rahmiiim7036 28 дней назад
😅😅😅😅 amegagebachew teru newa
@gebmesm6402
@gebmesm6402 28 дней назад
ኪኪኪ በዜሮ ስለተመለሱ ነዉ ማረግ የሚሰጣቸዉ
@nejatayalew3493
@nejatayalew3493 28 дней назад
ክክክክክክክ እኔ አልገባኝም የገባው ብቻ ይንገረኝ አድስ አበባ ነው ወይንስ ናዝሬት አቀባበል የተደረገላቸው?? ወይንስ የአድስ አበባ ፖሊሶች አልቀው ነው መኋል አድስ አበባ ላይ በኦሮሚያ ፖሊስ አቀባበል የተደረገላቸው አይ እምዬ ኢትዮጵያ!!!!
@Rachie-Bear
@Rachie-Bear 28 дней назад
Ke oromia police club selewtu nw ye oromia police akebabl yargelachew atekalyu akebabl mata lenor yechelal entebekaln
@daadhigd893
@daadhigd893 28 дней назад
ገና እርርርርርር ትያለሽ! ልጋጋም! እንደናንተ ያለ ደንቆሮ እኮ የትም ሃገር አይገኝም! ጭንቅላት ቢኖርህ ይሄን ሁሉ አትሌት ለሃገሪቷ ያበረከተውን የኦሮሚያ ፖሊስ ታመሰግን ነበር። ቀጥሮና አሰልጥኖ የወለዳቸው መስርያ ቤት እውቅናና ማዕረግ ካልሰጣቸው ማን አባህ ይስጥልህ??? ለማንኛውም ወደድክም ጠላህ ... ኦሮሚያ የኢትዮጵያ ኃይል ፣ የኢትዮጵያ ክንድ ፣ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ነው። እየመረረህ ዋጠው!
@hisil2010
@hisil2010 28 дней назад
አይ ኢትዮጵያ ሩጦ ያሸነፈውን ቅዘን ሚሊታሪ ማእረግ ? የትም አገር የሌሌ የዝንጀሮ ባህርይ።ምሊታሪ ሳይንስን ማርከስ ነው።
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 28 дней назад
Jealousy kills. Anyway we are glad we got rid of leprosy.
@daadhigd893
@daadhigd893 28 дней назад
ጅብ አንጎል ቁጭራ!
@arsenalfc8999
@arsenalfc8999 28 дней назад
ወይኔ ሀገሬ እንዲህ ስርአት ትጣ የሽልማት ስነ ስርአቱ እንዴት ያስጠላል
Далее
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Просмотров 16 млн
BeastMasters Hawk just had enough #ti13
00:30
Просмотров 170 тыс.