Тёмный

አትርሱኝ ያለው ፓስተር በጋሻው ለድርጅታቸው ቅዱስ ገብርኤልን አለቃ ያደረጉ ባለሀብት 

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Просмотров 43 тыс.
50% 1

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
#Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @yewerqzeng
👉 More Video - / @yewerqzeng
Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 247   
@abebualemu3518
@abebualemu3518 10 месяцев назад
በጣም ነው የቀለለ ከዛው እንደተደበቀ ቢቆይ ይሻለው ነበር ከረሳነው እኮ ቆየን
@genettesema8908
@genettesema8908 10 месяцев назад
እልልልልልልልል ቅዱስ ገብርኤልን በጣም የምወደው የማከብረው መልአክ ሰሚዬ ወይ ብሎ የሚሰማኝ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ነው።
@focusontruth2184
@focusontruth2184 10 месяцев назад
💕💕💕💕
@amirsad4113
@amirsad4113 10 месяцев назад
መናፍቃኑን እንተዋቸው የራሳቸው ጉዳይ እኛን አስተምሩን
@yonasgurmu6159
@yonasgurmu6159 10 месяцев назад
ትክክል
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 10 месяцев назад
ከብት ጠንቋይ እራሳችሁን ቻሉ ኦርቶዶክስ ጥንቆላ ነው
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 10 месяцев назад
ከትምህርቱ ጎን ለጎን ለመናፍቃኑም መመለስ አለባቸዉ። ስንቱ በተኩላ እየተበላ ነዉ
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 10 месяцев назад
​@@tigstuersumo6454😂😂😂😂😂አይ መናፍቅ ሂጂና የባልና የሀብት ዘመናዊ ጠንቋዮችሽን እንደዛ በያቸዉ።
@ermyasgashaw3262
@ermyasgashaw3262 10 месяцев назад
​@tigstuersumo6454 you did sound stupid and didn't know anything about EOTC
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg 10 месяцев назад
እነበጋሻውና ትዝታው እኮ ወደጥልቁ ከሄዱ ቆዩ ልይቶላቸዋል ይዝለሉ ይፍንጩ እኛን አይመለከተንም ልብሳቺንን እንዳይለብሱ የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ ይላል ቃሉ
@CherinetAyele-nr8yn
@CherinetAyele-nr8yn 10 месяцев назад
እሰይ መ/ር እርስዎን የሰጠንን አምላከ እስራኤል የተመሰገነ ይሁን።ዕድሜና ጤና ይስጥልን።መጋለጥ'ማ አለባቸው። አሜን! አሜን! አሜን! ❤ ❤ ❤
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 10 месяцев назад
አይ አለመታደል ምንም ቃላት የተኝም ማረን እምላክ ሆይ የድንግል ማርያም ልድ
@debelemulugeta7229
@debelemulugeta7229 10 месяцев назад
Memher Gurum continue God with you.the eye of orthodox Tewaydo Church.
@AsheMan-f6f
@AsheMan-f6f 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቀን መምህራችን እግዚአብሔር ይጣብቃቹ
@kassahunkebede4549
@kassahunkebede4549 10 месяцев назад
አእምሮ የሌላቸው የዲያብሎስ የግብር ልጆች ነውርን ክብር የደረጉ መናፍስት ናቸዉ ።
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 10 месяцев назад
በእውነት የቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቸው የቅዱስ ገብርኤል አምላክ በደስታ ይሙላቸው
@efremsereke1459
@efremsereke1459 10 месяцев назад
ተባረክ ወንድመ😊
@hailemariamgizaw7511
@hailemariamgizaw7511 10 месяцев назад
ኢሊሙናቲ እንዲህ ነው በመልካም ነገር ይቀናል አቶ ሳምኤልን በትንሹም ቢሆን አቃቸዋለሁ ፕሮጀክት በያዙበት ሀሉ የሰሩትን የስራተኛ መኖሯ ቤቶች እንኳን ላካባቢው ሰው እንዲጠቀሙበት ትተውላቸው ነው የሚሄዱት የሚገርመው ደሞ ያካባቢው ሰው የቸገረውን ነገር አስጠንተው ትምህርት ቤት ወይም ሆስፒታል ወይ መኖራ ቤት ከሆነ በተፈለገው መልኩ አመሳስለው ነው የሚሰሩት ሰይጣን ቢቀና አይገርመኝም
@GashahunegnAsgelil
@GashahunegnAsgelil 10 месяцев назад
ሰው በእሬሳ አይቀናምና በጋሻው የቁም ሬሳ(በድን) ነው።
@Feqirteselasie4269
@Feqirteselasie4269 10 месяцев назад
በጋሻውን እግዚአብሔር ይማረው
@Melesu-m9x
@Melesu-m9x 10 месяцев назад
በእውነት ለነሱ ብቻ አይደለም ለእናንተም ልቦና ይስጣችሁ እነሱን አትመልከቱ አትከተሉ ተብለን አዘዙን አባቶቻችን ለምን እናንተ አትርሷቸው እያላችሁ እየለቃቀማችሁ ታመጡልን አላችሁ? የራስህን ትምህርት አታስተምርም እሱ እዲህ አለ ብለህ የረሳነውን ሰው እያመጣችሁ (ለቃቅመህ) ከምታመጣ
@peacelove4778
@peacelove4778 10 месяцев назад
ለአፋችን ለከት ይኑረን ብትሰሚውም ምንም በረከት አይኖረውም ካልተከባበርን አፋችን ካልተቆጠበ
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 10 месяцев назад
እኔም የምለው ይሄን ነው
@Excellence101
@Excellence101 10 месяцев назад
ዶ/ር ሳሙኤል እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ከፍ ያርግህ !!!
@mekadr842
@mekadr842 10 месяцев назад
አቶ ሳሙሄል እስከመጨረሻው ያፅናዎት
@Ethiopianortodox
@Ethiopianortodox 10 месяцев назад
ዛሬ ልደቴ ነው happy belugni
@haimont9075
@haimont9075 10 месяцев назад
መልካም ልደት ይሁንልሽ እንኳን ተወለድሽ❤
@SabaGebru-r8p
@SabaGebru-r8p 10 месяцев назад
Amen amen amen qalehiwet yasemaln eñkan abro aderesen 🙏♥️♥️♥️
@mihiretelectronic
@mihiretelectronic 10 месяцев назад
እነሱን ትታችሁ እኛን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ልጆች አስተምሩን 😢😢😢
@focusontruth2184
@focusontruth2184 10 месяцев назад
ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ የክርሰቶሰ ሙሸራ ቤተክርሰቲያን ለዘላለም በደሙ ታትማ ትኖራለች:: ለጠፍት ወንድሞች ትዝታው በጋሻው..........እመቤታችን የንሰሀ ዕድል ትሰጣቸው እንፀልያለን::
@kelemedakeraniyo6858
@kelemedakeraniyo6858 10 месяцев назад
እባካችሁ እነዚህን ሆዳቸው አምላካቸው የተባለላቸውን ሰዎች እርስት አርጋችኋቸው የአብሳሪውን መልአክ የቅዱ ገብርኤልን ምልጃ አስተምሩን
@አንቺእናቴድንግል
@አንቺእናቴድንግል 10 месяцев назад
አይ በጋሻው እና ትዝታው በዚህ ደረጃ ፀጋ ሲገፈፍ ያሳዝናል እንደ አባታቸው ዲያብሎስ ፀጋቸው ተገፈፈ
@yidemezmur2087
@yidemezmur2087 10 месяцев назад
ስለ እኝ ብቻ እነሱን እንተዋቸው ከቻልን እንፀልይላቸው። .
@belayneshgeleta9672
@belayneshgeleta9672 10 месяцев назад
ለእኝ አባት እግዚአብሔር አድሜ እና ጤና ይስጣችው። ለእናንተም እንደዚሁ 🙏🏼🙏🏼
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 10 месяцев назад
በጋሻው, ዘርፊ እና ትዝታው በቅድስት ኦርቶዶክስ በቤተክርስትያን ስም የነገዱ ካሀድያን ናቸው ከዛ ልእልናቸው ወርደው እንዚህ የስይጣን መጫወቻ መሆናቸው ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስላቸው እና ወደ ቤቱ ይመልሳቸው!
@peacelove4778
@peacelove4778 10 месяцев назад
ውይ በጋሻውዬ የኔ አሳማ እራስህን እኮ ነው ያዋረድከው በዚህ ልክ መቅለል የኔ ዘመድ በጋሻውዬ አሳማም አከልክ እኮ. ወይ. ወንድሜ ውበቱና ፀጋው ተገፈፈ😢😢😢😢
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 10 месяцев назад
በጣም
@እግዚያብሔርንየማያውቁየእ
የኔ አሳማ😅😅 ልቦና ይስጠው በእውነቱ
@bizuayehu7757
@bizuayehu7757 10 месяцев назад
ሳሚ ሲበዛ መልካም ሰው ነው በሄደበት ሁሉ የቤተክርስትያን አለኝታ
@እመንእንጂአተፍራያመነየተ
ልቦና ይስጣቸው ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@genettesema8908
@genettesema8908 10 месяцев назад
እነዚህ ሰዎችን የተረዳኋቸው በጣም የዘለለ ወደ ሰማይ መንግስተ ሰማያትን ይገባል ተብለው ነው እንዲህ ወደ ሰማይ በመዝለልል ዳንኪራውን የሚያቀልጡት ።
@tinalove8874
@tinalove8874 10 месяцев назад
የኔ አባት የራማው ልኡል ቅዱስ ገብርኤል እጅግ ድንቅ ነው ፍቅሩ ጥበቃው ፍፁም ልዩ ነው እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ይጨምርልን አባታችን ቆዩልን የኛ አርአያ ኖት
@MisrakTaye-rr6lz
@MisrakTaye-rr6lz 10 месяцев назад
ወይ ጉድ ወንጌል አስተምር
@samrifikir7926
@samrifikir7926 10 месяцев назад
እኛ ቤት ትልቁ ችግር አገልጋዮች ወተው ሲመለሱ አንወድም ለዚህ ነው መናፍቃን መመለስ የሚፈሩት ::
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 10 месяцев назад
ፕሮቴስታንት ሚያስጨር አዳልሞ እናትአባ አያት ውድስያት ሲመለክለ ዶሮ ገብስማ ምና.,, ሲታረ የነበ ስያጣ ከእናታ አባት ተወልደ ክፍመ ውስጣ ገብቶ ያደትውልድ እንዴ ጌታ ባዬች የሱስባዬ ፕሮቴስታንት ውስጥ አስገ በዘፈ ንጭ🎉ፈራ ያስነኩ ተያዘ አጋ የራሳ አያደሉም(ልቦ ተወድስዶል ( እግዚአብሔር ማስተዋ ካልስጠ ምን ዋጋ አለ ??!?!!
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 10 месяцев назад
ምንኛ ነው ?
@NehaiMan
@NehaiMan 10 месяцев назад
እደት ደሰስስስስ ይላል ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ፍቅሩይሰጠን እልልልልልልልልልልል
@alemneshhnebese2127
@alemneshhnebese2127 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 10 месяцев назад
መጤወች መናፍቃን እናንተ ጠፍታችሁ ሌላውን ይዛችሁ መጥፍታችሁ እጅግ ያሳዝናል እግዚአብሔር ይገስፃችሁ
@kidisttarekegn2802
@kidisttarekegn2802 10 месяцев назад
እርሱ ስፖርት እየሰራ በዛውም የዳንስ ፍቅሩን እየተወጣ ይመስላል!
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ፀጋን ሲገፍ እንዲህ ቀሎ መገኘት ውጤቱ በጋሽውም ሆነ ትዝታው ዘርፌም ሆነች ሌሎቹ የእምነት ለውጣቸውን የሚያረጋግጡት ኦርቶዶክስን በመዝለፍ ይመስላቸዋል
@addisnet21
@addisnet21 10 месяцев назад
🟢ወንዱማቸን ለበጋሻው ማሰታወቅያ እየሰራሀረለት እኮ ነው:: የተጋጨ ነገር ነው እምታወራው:: please 2ግዜ አሰቡበት የምታቀርቡትን ነገር::
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 10 месяцев назад
ሰላም ወንድሞቼ 🙏 በእውነት ግን ሳስበው እቺ ስንዷ ቤተክርስትያናችን ለምን አይለቋትም ? የሁል ጊዜ ጥያቄ ነው 😢
@bekalumenewye2521
@bekalumenewye2521 10 месяцев назад
በርግጥ በጋሻውን ቤተ ክርስቲያን አስተምርልኝ ብላ መድረክ ሰጥታው ታውቃለች?
@lemlemethiopia2009
@lemlemethiopia2009 10 месяцев назад
ወይ መዝቀጥ ይቅርይበልህ በገሻው
@rozzadesta9344
@rozzadesta9344 10 месяцев назад
ዛርያለበት ሰውነው እደዝህ የም ጨፍሩት በጣም ያሳዝናል።።
@africanwomen916
@africanwomen916 10 месяцев назад
ባያችኀቸው፡ቁጥር እልህ ይይዛቸዋል፡፡ ሁሉም የራሱን ይያዝ፡፡፡የራሳችንን፡እንማር፡፡
@mtkumtku17
@mtkumtku17 10 месяцев назад
ገብርኤል መሪ የሆነበት ቢሮ ደስ ሲል!
@S-G.19
@S-G.19 10 месяцев назад
Chiferaw ADOKERBE yemebalew new
@DanielAbraham-o8c
@DanielAbraham-o8c 10 месяцев назад
ቅዱስ ቃሉ አትስሩ አይልም
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ 10 месяцев назад
ባክህ እናንተም የነሱን ተራ ወሬ እያራገባችሁ መሸቀያ አድርጋችዀቸዋል ,,,ምን አገባህ ? ትንቤት ይፈፀም ዘንድ ግድ አደል ? ጭራሽ በአዳራሻቸው የሠሩትት ነውር ላላየነው ታሣያላችሁ ወሬኞች
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 10 месяцев назад
ባለጌ
@mikiyasendaleASFAWU-pd2uj
@mikiyasendaleASFAWU-pd2uj 10 месяцев назад
አንድ ጥያቄ ታቦት ለሠው እና ለእግዛብሔር ለምን አሥፈለገ ይሄን መልሥ
@ephremagebre7009
@ephremagebre7009 10 месяцев назад
Melekot idet yomotal?
@sebleabera4939
@sebleabera4939 10 месяцев назад
እኚህ አባት እውነት የእምነታቸው ጥንካሬ እንዴት እንዳስቀናኝ ቅዱስ ገብርኤል ከነበርኩ ይሰውራቸው ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቸው። ወንድሜ አንተንም ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 10 месяцев назад
ያኔ መጀመሪያ የእነሱን ሴራ ሲያጋልጥ የነበረዉ ብቻዉን ዘመድኩን በቀለ ነበር በኋላ ነዉ ሰዉ ሁሉ የገባዉ ወገኖቼ እነዚህን ምንም ማለት አያስፈልግም ምክንያቱም በራሣቸዉ ጊዜ እያበዱ ነዉ፡፡
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 10 месяцев назад
ወንድሜ መልስ ቢኖርህም ፈፅመን የማናያቸዉን ውርጋጦች አንተ ሃሳባቸዉን እንዲነገርአደረከዉ
@orchidwubshet9768
@orchidwubshet9768 10 месяцев назад
ምን አገባህ ስለነሱ እኛ የሰዎች ድክመት ምን ያስተምራል በቃ መንፈሳዘዊ ትምህርት አስተምረን ሀሚት ወሬ ምን ይሰራለ አለበለዚያ ግን ሀሚት ቡጨቃ ምናምን ትዝብት አንፈልግም ወሬ ጠላሁ ቤተክርስቲያንን የምትለቁት እንደናንተ አይነት በጋሻው ናፋቂ በጥባጭ
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 10 месяцев назад
ቃለህይወት ን ያሰማልን❤❤❤
@elsabetnigussie9794
@elsabetnigussie9794 10 месяцев назад
ልቦና ይስጣቸው ምንም አይነት የመንፈሳዊ እውቀት የላቸውም። አባታን ቃለህይወትን ያሰማልን
@Fikir-y2q
@Fikir-y2q 10 месяцев назад
Ewunetun lemenager negere tewahidon betemelekete yegna lijoch gar yalew meredat erasu yasazinal "tegenazibo"n bizuwoch aliteredanewum
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂ጭፋራው እረ በክርስቶስ በጋሻው በቃ አንፈልግህም ተፋታን በግድ እረ
@አንቺእናቴድንግል
@አንቺእናቴድንግል 10 месяцев назад
እግዚአብሄር ይመስገን የገብርኤል አምላክ ስሙ የተመስገነ ይሁን
@YitbarekYitba
@YitbarekYitba 10 месяцев назад
ከናንተ ባላውቅም እራሳችሁ ናችሁ ለሚዲያ ምታስተዋውቖቸው
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 10 месяцев назад
እሱን ርእስ አርገህ መስሎኝ የምታወራው አረ የተዋህዶ ልጆች ሰው ቤት ምን ትሰራላችሁ
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 10 месяцев назад
ወይ መዝለል
@እግዚአብሔርእርኛዬነው
@እግዚአብሔርእርኛዬነው 10 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 10 месяцев назад
እስክስታ ወይም ዳንስ ነው ፣ያሳዝናል ድፍረት ነው የሌላውን ሀይማኖት ልትተቹ አቅም የላችሁም ልቦና ይስጣችሁ
@TigistAgune-ou4rg
@TigistAgune-ou4rg 10 месяцев назад
እውነትም አትርሱኝ ባይ ነው። የመቅበዝበዝ ችግር ገጥሞት ነው።
@berhanumengistu4435
@berhanumengistu4435 10 месяцев назад
እሸቱ መለሰ ቁርስ ምሳ ራቴ😂 ዝማሬ ያሰማልን ፤ ቀጥሎ ወርሃዊ የክብረ በዓል ነው 😅
@እመንእንጂአተፍራያመነየተ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን❤❤❤
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 10 месяцев назад
ይህ ሰውየ ግን ጤናው ተቃውስዋል በጣም ያበዛው አልመሰለውም ግን
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 10 месяцев назад
ለምን ቦታ እየሰጣችሁ እንዲገኑ ታደርጋላችሁ! ነገረ ማርያምን ብታስተምሩበት ይሻላል።
@ephremwodajephremwodaj6102
@ephremwodajephremwodaj6102 10 месяцев назад
የሚገርመው ነገር ይሔ ማለት እኮ ድብን ያለ የወሎ ጭፈራ እሪኩም ነው።
@kassahunbayekedagn300
@kassahunbayekedagn300 10 месяцев назад
በጋሻውን ተውቱ በቃ ወድቋል እጃቸውን በምእመናን ደም ታጥበቅ ጳጳስ የተባሉትን እነሱን እና ኢቬንሰተር ስለሆኑት በቤተክርስትያን ንዋይ ስለበለጸጉት በዝሙት እረክሰው ሰባኪ ስለሆኑት ግን ስትናገሩ አንሰማችሁም በጋሻው አትርሱኝ ነው አሁን አጀንዳ መስጠቱ ነው እግዚአብሄር የሾመው በቤተመቅደሱም በቤተ መንግስቱም ሲቀመጥ ሁሉም ነገር ይሰተካከላል ሁሉን ትተው ገዳም የገቡትብፁዕ አቡነ እንድሪያስ የተናገሩት ቃል ነው ያንን በእምነት እንጠብቃለን
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 10 месяцев назад
እኔ እኮ የምትገርሙኝ ኦርቶዶክሳውያን እነዚህ ሰዎች ድህረ ገፅ ውስጥ ምንስትሆኑ ገብታችሁ ነው ከእናንተ በፊት ያላየነውን እያመጣችሁ ጆሮአችንን መስማት የሌለበትን እያሰማችሁ ታሳምሙታላችሁ።
@samrifikir7926
@samrifikir7926 10 месяцев назад
በቅዱስ ገብርኤል ስም የሚነግዱ በጥቅምት ፈረቀሳ( ሞሚና ድሬ) በታህሳስ ቁልቢ ገብርኤል በቢሯቸው ወለል መስቀል እያስረገጡ ብፁእ የምትሏቸው ለምንድ ነው ? ማንንም ዘንዶ ገባሪ በሀብታቸው በዝናቸው በስልጣናቸው የምታከብር ኦርቶዶክስ ሀይማኖት የለችኝም አዶናይ ቤቱን ያፀዳል የራማው መልአክ ሰይፉን ያነሳል ደብተራ ጠንቋዪች መምህራን
@MahletAwoke-wm9xz
@MahletAwoke-wm9xz 10 месяцев назад
Yene abate kidus gebrale yekeber
@haregteferi5645
@haregteferi5645 10 месяцев назад
Memherachin kalehiwetin yasemalen ❤
@mikiyasendaleASFAWU-pd2uj
@mikiyasendaleASFAWU-pd2uj 10 месяцев назад
ዕብራውያን 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ እንደዚህም በሌላ ስፍራ ደግሞ፦ አንተ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ይላል። … ⁹-¹⁰ ከተፈጸመም በኋላ በእግዚአብሔር እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ሊቀ ካህናት ተብሎ ስለ ተጠራ፥ ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው።
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 10 месяцев назад
አሜን እኳንም አብሮ አደረሰን መምህር
@hannateshome4721
@hannateshome4721 10 месяцев назад
Amen melaku yikber egziyabher yimesgen
@millionkochito7948
@millionkochito7948 10 месяцев назад
ቃለሕይወት ያሰማልን፣ ድንቅ ተግሳፅ እና ስብከት ነው።
@Feqirteselasie4269
@Feqirteselasie4269 10 месяцев назад
ምነው ኦርቶዶክስን ትተው የራሳቸውን አምልኮት ቢያጠነክሩ ኧራ
@sdgs6877
@sdgs6877 10 месяцев назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንንን እንካን አዴረስችሁ
@نايفهالفضلي
@نايفهالفضلي 10 месяцев назад
Ekwne abero adersene memehre edema tana yabezalene
@sebleabebe7186
@sebleabebe7186 10 месяцев назад
ቀሚስ ማዉለቁ አይጨንቅሕ ይሆናል የበፌቱ ፀጋሕ ከላይህ ላይ ከወለቀ ቆየ
@mekdesaleme2557
@mekdesaleme2557 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቀን መምህራችን እግዚአብሔር ይጣብቃቹ
@نايفهالفضلي
@نايفهالفضلي 10 месяцев назад
Lenebegahaw lebona yesetahew yetme yeteme bortdkese new adarhaew yemedemekew ednesuma ede Fata yezelelu ketu yeketu ketuohe
@mikiyasendaleASFAWU-pd2uj
@mikiyasendaleASFAWU-pd2uj 10 месяцев назад
ዕብራውያን 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸-¹⁹ ሕጉ ምንም ፍጹም አላደረገምና፥ ስለዚህም የምትደክም የማትጠቅምም ስለሆነች የቀደመች ትእዛዝ ተሽራለች፥ ወደ እግዚአብሔርም የምንቀርብበት የሚሻል ተስፋ ገብቶአል። ²⁰-²¹ እነርሱም ያለ መሐላ ካህናት ሆነዋልና፤ እርሱ ግን፦ ጌታ፦ አንተ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ብሎ ማለ አይጸጸትም ብሎ በተናገረለት ከመሐላ ጋር ካህን ሆኖአልና ያለ መሐላ ካህን እንዳልሆነ መጠን፥ ²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል። ²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ ²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ²⁶ ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤ ²⁷ እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና። ²⁸ ሕጉ ድካም ያላቸውን ሰዎች ሊቀ ካህናት አድርጎ ይሾማልና፤ ከሕግ በኋላ የመጣ የመሐላው ቃል ግን ለዘላለም ፍጹም የሆነውን ልጅ ይሾማል።
@mikiyasendaleASFAWU-pd2uj
@mikiyasendaleASFAWU-pd2uj 10 месяцев назад
ዕብራውያን 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ። ¹⁵ ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም። ¹⁶ እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።
@mikiyasendaleASFAWU-pd2uj
@mikiyasendaleASFAWU-pd2uj 10 месяцев назад
አትመልሥም ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አንተ የእኛ አባቶች አያቶች ገንዘብ ላይ ቁጭ ብለህ እኛን ሥታባርር የምትኖር ይመሥልሃል አንቀን እናውጥሃለን ለምን መሠለህ አሁን የሚያነብ ማረጋገጥ የሚፍልግ እየመጣነው አንተሣታነብ ለሆድህ አድረህ ሠበቴቤት ቆይተህ አሁን እኔን ሥሙኝ እያልክ ነው አሁን እንደ መጸሀፍ ቅዱሥ የሆነው ይቀጥላል ያልሆነው ተጎትቶ ይወጣል ለምን እውነት ታውቃላቹ እውነትም አርነትያውጣቹሃል ነው እና እመነኝ እውነት ከዛሬ ጀምሮ አትሠደድም ከአያታችን ከአባቶቻችን ንብረት ተጎትታቹ ትወጣላቹ እመኝ
@danielshiferaw1435
@danielshiferaw1435 10 месяцев назад
ለኛ ምን ይጠቅመናል ስለ መናፍቃን የምትነግረን ምን አገባን ከፈለጉ በአናታቸው ይተከሉ ባይሆን እኛ ከሚመጣው ፈተና ፈጣሪ እንዲጠብቀን ምህረቱን እንዲያወርድልን ብታስተምረን ቪዲዮክን ለማዳመጥ ሞራል ይኖረናል እነዚህ በቲክቶክ ያሰለቹንን ጭራሽ እንደምንጠላቸው እያወክ ስለነሱ ማብራሪያ መስጠትክ ይደብራል በዚያ ላይ በጋሻው አስታውሱኝ ሳይል አንተ ነክ ጭራሽ ያስታወስከን እንጂ እኛ ንቀን እረስተነዋል
@wondwosenalemu4873
@wondwosenalemu4873 10 месяцев назад
በነ በጋሻው ና በአህያ ቂሚ አያዝም ....ሆዳቸው ክብራቸው..... ውስጠ ቀፎ ባዶ መሳቂያ እንስሳ. ዛራም ሁላ የቤት ጣጣ ጥንስስ መጨረሻቸው ክደት ያው ክደት ነው ያው ክደት ።
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 10 месяцев назад
መፅሃፉንማ እንደማያዩት ማረጋገጫዉ መንገድ ላይ የሚሰብከዉ ሰዉዬ መፅሃፍ ቅዱሱን ዘቅዝቆ ይዞታል ስለማያነበዉ እኮነዉ ወንድሜ፡፡
@benuababu1200
@benuababu1200 10 месяцев назад
የኢየሱስ ደም አሁንም አስታራቂ አይደለም ማለት ነው በእናንተ ትምህርት? ወደ ክርስቶስ ገና የሚመጡትን ሰዎች ኢየሱስ በደሙ አይደል እንዴ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያስታርቃቸው?ስለዚህ ኢየሱስ አሁንም ደሙ አማላጅ ነው ወይም አስታራቂ ነው።
@abrhamzemene2121
@abrhamzemene2121 10 месяцев назад
አስነካው ይህን ጭፈራ/ዳንኪራ
@tsigemariambeyeneali7590
@tsigemariambeyeneali7590 10 месяцев назад
ምይደረጋል እግዚአብሔር ልቦናውን ይመልስለት።ነገር ግን መመረጥ ያስፈልገናል አርዮስም እኮ የተማረ የተመራመረ ነበር ። የበጋሻው ችግር በውስጡ የተደበቀ ዛር ያለበት ይመስለኛል ለዚህ ነው እንደዚህ የሚያስጨፍረው።
@Asnakech100
@Asnakech100 10 месяцев назад
አቶ በጋሻውን፣ ወ/ሮ ዘርፌንና አቶ ትዝታውን መርሳት ነው፣ አሁን ያየነውን የምንጃር ባሕላዊ ጭፈራ የመሰለ ዝላይ ፈልገው ከሄዱ መብታቸው ነው፣ እንተዋቸው፣ በኦርቶዶክሳዊት እምነታችን ላይ ዘለፋ ሲሰነዝሩ ግን ተገቢውን ምላሽ መስጠት የተገባ ይሆናል።
@yididyayonas5458
@yididyayonas5458 10 месяцев назад
Amen amen ekuan abro aderesen
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 10 месяцев назад
በበሽታ አይሳቅም 😜 እኛም ብንረሳቸው ነው የሚሻለው ቦታም አለመስጠጥት ነው:: እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸው☝️ ከዚህ ክእርኩስ መንፈስ ግዞት ይገላግላቸው ሌላ ምን ይባላል 🤷‍♂️ 666 ተቆጣጥሮታል ቃሉም ሊፈፀም የግድ ነው አትርሱ 😉
@mikiyasendaleASFAWU-pd2uj
@mikiyasendaleASFAWU-pd2uj 10 месяцев назад
“ነገር ግን ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ፥ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል።” - ሮሜ 8፥11
@ጉዱወጣ
@ጉዱወጣ 10 месяцев назад
በፈጣሪ ምኑን እያሳየኸን ነው እባካችሁ አታሳዮን እነሱን ባነሳን ሁሉ ደስ ይላቸዋል ምነው የሰይጣን ጋሻ ሆነ በጋሻው
@woineshetbegashaw1451
@woineshetbegashaw1451 10 месяцев назад
ጤነኛ እኮ አይደለምእግዚአብሔር የማረው፡፡ በነሱ ዙሪያ ባትዘግቡ፡ስንት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራዎች አሉ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 10 месяцев назад
አይይይይ አቶ በጋሻው በውሸት የተሞላው ሕይወትህ አሁንም እይሞትክ ነው ተመለስ ለሰይጣን አትገዛ😢😢😢😢ቸሩ እግዚአብሔር ልብ ይስጥልን
Далее
#kikakim
00:10
Просмотров 14 млн
#慧慧很努力#家庭搞笑#生活#亲子#记录
00:11