Тёмный

አንተ አሜሪካ ያለው ትውልድ አይገድህምን?  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 851 тыс.
50% 1

❤️ You Might be Interested in....
• ከደሴ ድረስ የመጣችው ድንቅ ልጅ!!...
• ከኤርትራ የመጣችው ድንቅ ልጅ - ክ...
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
• ሞልቃቃዋ ያኔት !! ክፍል - 104...
===================================
/ donkeytubeeshetu2019
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
አንተ አሜሪካ ያለው ትውልድ አይገድህምን? @Donkey Tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL #church #priest #show
#family
#country
#priest
#america
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#life
#new
#ድንቅልጆች
#question
#comedianeshetu
*********************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
==========================================
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

9 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 4,4 тыс.   
@azebnegash1827
@azebnegash1827 Год назад
ይህ ገዳም አሜሪካን አገር ተሰራ ማለት እኮ እልም ያለ በርሀ ውስጥ የፈለቀች ቀዝቃዛ ምንጭ ይመስላል አስባችሁታል አሜሪካን አገር ውስጥ የምትገኙ ወገኖች እንኳን ደስ አላችሁ።
@AlexAlex-wd6jj
@AlexAlex-wd6jj Год назад
እንኩዋን አሜሪካን አገር ላሉት ይቅርና ለኛ ትልቅ ትልቅ እድል አለን ለነገው
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 Год назад
በ ጣም ♥️🙏
@sebletube3972
@sebletube3972 Год назад
💗💗💗
@MasaMasa-fk2ow
@MasaMasa-fk2ow Год назад
እግዚ አብሔር ይመሥገንይኽንያየአ ም ላክ ፍፃሚዉን ያሣ ርልን
@user-le4uq2ck9h
@user-le4uq2ck9h Год назад
ገዳም በአሜሪካ ታዩታላቹ ለሀገራችን ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መሸርሸርን ከሀይማኖት አባቶች እንዲሁም ገዳም የሚኖሩት ሞሎክሴዎች ከነሱ ጀምሮ ፍልሰትን ያመጣል ሀገር በእምነት አባቶች ባዶ ትሆናለች ሁሉንም አትመኑ
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 Год назад
ኢንሻአላህ እኞም እናግዛለን ኢትዬጲያውያን ሁላችንም አንድ ነን ትውልድ የሚቀረጽበትን ቦታ ለመገንባት የሚደረገውን ድጋፍ ሁሉም መተባበር አለበት በርግጠኝነት በጣም ብዙ ሀብታሞች አሉ በቀላሉ የሚያሳኩት ነገር ነው
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Год назад
😍😍😍😢😢
@sarasarah1749
@sarasarah1749 Год назад
እናመሰግናለን😍🙏💚💛❤
@Dimbi378
@Dimbi378 Год назад
Tebareki i'm protestanit enem alehugn tegagizen eniredadalen enasakawalen
@melihayosufe8961
@melihayosufe8961 Год назад
አጂብ
@user-yx9ph5gs8e
@user-yx9ph5gs8e Год назад
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ የተባረከ አደበት እንድህ ነው ❤️🥰🥰🥰
@Sariy177
@Sariy177 Год назад
ከስደት መልስ ደስ የሚል ሂወት ደስ የሚል ቤተሰብ መመስረት የሚመኝ እስኪ ከስደት መልስ ለሁላችንም ደስ የሚል ሂወት ይስጣችሁ አባታችን እረዝም እደሜና ጤና ይስጠዉት 🥰
@nas7117
@nas7117 Год назад
Amen amen amen
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Год назад
አሜን አተዋይ ነሺ😘
@nanifirometube7116
@nanifirometube7116 Год назад
Amen
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t Год назад
አሜን አሜን አሜን
@albloushi6189
@albloushi6189 Год назад
አሜን እህቴ ምኞታችንን ያሳካልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ነገሮች ተዘበራርቀውብኛል ህይወት ከብዶኛል
@NADC2024
@NADC2024 Год назад
I'm Muslim and I've lived in the US for 22 years and our children are at risk, we all need to involve and healp our children values. Listening to this conversation with Aba touched my soul. Thank you for awareness. Thank you may Allah protect and bless our children.
@sipara9224
@sipara9224 Год назад
respect😌
@ruthtadesse4808
@ruthtadesse4808 Год назад
What a kind heart u have!
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 Год назад
Come to us please. Y are blessed. Eysus kirstos is love . Y are very kind.❤
@surafelgetachew2300
@surafelgetachew2300 Год назад
we need such a genuine person like you more, bless you!
@NADC2024
@NADC2024 Год назад
Thank you, I'm humbled, great Job everyone for donating. In America we see so many things that will blow your mind. Supporting great cause is saving our children of Ethiopia 🇪🇹. We all need to be strong with our religion because there are so many worse things that could take away our children. I appreciate the cause. I respect Eshetu so much such optimistic human being 💕 I respect all my Orthodox brothers and sisters.
@sisulove4784
@sisulove4784 Год назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ሀገርንና ወገንን የሚገነባ ነገር ከሆነ መጀመሪያ ልንሰለፍ ይገባል ሀይማኖት የግል ነው ሀገር እና ህዝብ ግን የጋራ ነው እኛ ከጎናችሁ ነን
@furtunatsgab6666
@furtunatsgab6666 Год назад
Tebarki Ehti 🇪🇷 ♥
@linalina6076
@linalina6076 Год назад
Thanks for you
@birtudem7419
@birtudem7419 10 месяцев назад
❤❤❤
@ahmedabdi4394
@ahmedabdi4394 Год назад
ለዚህ እድል መመረጥ እራሱ ትልቅ ነው አላህ ከጎንህ ይሆን እናሳካዋለን ኢንሻአላህ ❤
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Год назад
ታድለህ ወንድሜ እንደዚህ መተሳሰብ ደስ ይላል ያልተገባ ቋንቋ ከሚያወሩት እንደዚህ በየእምነታችን ተፋቅረን ተዋደን እና ብንተጋገዝ ደስ ይላል እናማ እናመሰግናለን
@Linatube891
@Linatube891 Год назад
ተባረክ ወንድም።እግዚአብሔር ይባርክህ።በእውነት ትልቅ ሰው ነክ
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e Год назад
ታድለህ ምርጥ ልብ አለህ አይቀይርብህ መዳህኒአለም
@maranamarana459
@maranamarana459 Год назад
እግዚአብሔር ይጥህ ወድሚ አነጋገርህ ደስ ሲል
@HK-ni1ko
@HK-ni1ko Год назад
ende diroachin sinihon sinamir
@abt1292
@abt1292 Год назад
የእሸ ፀሎት ያስለቀሰዉ በላይክ👌🏾
@love-ep6tg
@love-ep6tg Год назад
ሳላስብ ያስለቀሰኝ የኔ መልካም ሰዉ እሸቱ
@dghjfghh6500
@dghjfghh6500 Год назад
ማርያምን አልቅሻለሁ
@hayahtad1597
@hayahtad1597 Год назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ሰቅሰቅ ብዬ ነው ያለቀስኩት😭😭😭😭😭
@lemi7996
@lemi7996 Год назад
@@dghjfghh6500 እኔም በእውነት አስለቀሰኝ😢
@lemi7996
@lemi7996 Год назад
@@hayahtad1597 በጣም የኔ እህት መልካም ስራ ከቃል በላይ ሲሆን ያስለቅሳል
@zabeebah7797
@zabeebah7797 Год назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እሼቱ ተደፍተህ ጌታን ስትለምን እዉነት ስቅስቅ ብዬ ነዉ ያለቀስኩት ጌታን የተመካ አያፍርም አያጣምም አላህ ካሰብከዉ በላይ ይስጥህ
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s Год назад
አይደል
@raheltilahun3575
@raheltilahun3575 Год назад
እውነት ነው
@Alem9287
@Alem9287 Год назад
እናመሰግናለን የኔ ውድ
@honeyalemu3857
@honeyalemu3857 Год назад
ልብሽ መልካም ስለሆነ እኮ ነው ለነገሩ የእኛ ሙስሊሞች እናንተን የሚመስል በዓለም የሚኖር አይመስለኝም አይኖርምም
@zeki2122
@zeki2122 Год назад
ጥሩ ደስ ይላል፡፡
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Год назад
ማሻአላህ እንደዚህ ኢትዮጲያን በዚህ ደረጃ ማየት ደስ ይላል
@Blenkelali12
@Blenkelali12 Год назад
እንደኔ በእሼ ፀሎት ያለቀሳቹ እስቲ ሁላቹንም ለዚህ ክብር ያብቃቹ ።
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 Год назад
ባላለቅስም: ልቤ: ክን: በደስታ:በጣም: ተነክቷል:
@Efrata210
@Efrata210 Год назад
😭😭🙏🏽
@adiboethio5583
@adiboethio5583 Год назад
እርቦት ይሆናል
@asresuasuu3150
@asresuasuu3150 Год назад
እኔ የናፈቀኝ ኢትዮጵያ ገብቸ የነብስ አባቴ ጋር እደዚህ የሰራሁትን ሀጢያት በዋይታ የምነግርበት ቀን መቸ ይሆን እባክህ የድንግል ማርያም ልጂ እርዳኝ 😭😭😭😭😭😭😭
@hewan676
@hewan676 Год назад
እኔም
@asresuasuu3150
@asresuasuu3150 Год назад
@@emebetzewde7492 እሽ ማም እግዚአብሔር ያውቃል ግን ቤተክርስቲያኑን ሳየው አልቻልሁም😢😢😢
@gelilamengistu4443
@gelilamengistu4443 Год назад
Geta yiredak
@metofekadu3688
@metofekadu3688 Год назад
ውይይ እኔም
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Год назад
😍😍😍😍😢😢😢😢
@abdulqaderalm7810
@abdulqaderalm7810 Год назад
እሼቱ እኔ ሙስሊም ነኝ ኢሄንን ለመርዳት ዝግጁ ነኝ ምክንያቱም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የኢትዮጵያ ናትና አለን ከጎናቹ በአሜሪካ ኢሄንን ክብር ማግኘት ቀላል አይደለም በርቱ አባታችን
@birtudem7419
@birtudem7419 10 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን አብዱልከሪም❤
@dejenraya1490
@dejenraya1490 Год назад
እንደኔ ደጋግሞ ያየ በላይክ ይግለፅልኝ ። የአባታችን በረከት አይለየን ።እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደ ፈጣሪ ቸርነት እሱ ይጠብቀን !አሜን።
@tigistlakew9032
@tigistlakew9032 Год назад
አሜን
@user-wb8ib7xv8j
@user-wb8ib7xv8j Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-wb8ib7xv8j
@user-wb8ib7xv8j Год назад
አባታችን በረከትዎ ይደርብን ይፍቱን ይባርኩን በፀሎትዎ ይማረን
@aduadu3685
@aduadu3685 Год назад
ወሏሂ በጣም ቆንጆ ፕሮጀክት ነው!! የ1ን ሰው ነፍስ ያዳነ የአለምን ሁሉ ነፍስ እንዳዳነ ይቆጠርለታል ብሏል ፈጣሪያችን አሏህ !!! ቀላል አይደለም እንደውም ሃሳቡ የሚነዝር ነው ስለ ሰው ... ስለ ፍጡር ... ስለ ታዳጊዎች.... ስለ ሃገር !!!!!! ብለን ይህን ፕሮጀችት ማቆም አለብን!! ጉዳዩ የሃይማኖት አይደለም!!! ጉዳዩ የሰውነት ነው!!!።
@user-rc9yo4pi6k
@user-rc9yo4pi6k Год назад
አቤት ውቤት ከኣባቶች ጋር ክብርና ምስጋና ለጌታችን ለመዳንታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ➕⛪📖📚💘🛐
@ethiopiaye3844
@ethiopiaye3844 Год назад
😘😘😘🥰😍
@mannimondi7062
@mannimondi7062 Год назад
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏💯
@sinboone9259
@sinboone9259 Год назад
🥰🥰🥰
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
@@ethiopiaye3844 ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
@@mannimondi7062 ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን
@algayeberbe8310
@algayeberbe8310 Год назад
በጣም ልብ ይስብራል አነጋገራቸው አባትችን ብራኬዋት ለኛም ይድረስን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@awg98
@awg98 Год назад
I’m not Orthodox but I’m extremely happy about this project.
@astersamuel6513
@astersamuel6513 Год назад
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ በሰማሁት ነገር ሁሉ እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ። እግዚአብሔር ይረዳናል በምንችለው እንቆማለን "በዚህ ዘመን የእግዞሐብሔር ስም(አብ፣ወልድ፣መንፈስቅዱስ) ቤት መስራት መታደል
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Год назад
እዉነት ነዉ እኔም ነኝ ያነባሁ በቃ በየመንገዱ ወድቀዉ ሳያ አዝን ነበረ በዛ ላይ ይደፋራሉ ለነፍሳቸዉ ለስጋቸዉ ሳይሆኑ ይሞቱ ነበረ ዘማዊ ሁነዉ ገዳም መመስረቱ በአሜሬካ አምላክ ለፍጥረታት አዝኖ ለኢትዮጵያ ይሄን ያደረገዉ በጣም ደስ ብሎኛል ኢየሱስ ይመስገን
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Год назад
❤🙏
@mekonnenteferi5198
@mekonnenteferi5198 Год назад
እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ:: በጣም ነው ልቤ የተነካው:: አሳባቸውን እጋራለሁ:: ለትውልድ የሚጨነቁ እንደነዚህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን:: እኔም የምችለውን አስተዋጽዖ አደርጋለሁ::
@konjobelete8746
@konjobelete8746 Год назад
ፊደል ቀርፀው በቋንቋችን መፅሐፍ ቅድስን እንድናነብ ያደረጉን ባለውለታ ናት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ በተክርስቲያን እኛም እናንተ ስትሰሩ ውለታ እንመልሳለን 💞 🙏💚💛❤️ 💞
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Год назад
እናመሰግናለን ❤
@menberedange1812
@menberedange1812 Год назад
ተባረክ ወንድሜ ሀይማኖት የግል ነው ሀገራችን የጋራችን ናትና ለሀገራችን ስንል ትውልድን እናድን
@tizibt6026
@tizibt6026 Год назад
ይሄ እኮ ሃይማኖት አይጠይቅም ትውልድ ማዳን ነው
@sarasara347
@sarasara347 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን
@adanechhorsa5390
@adanechhorsa5390 Год назад
እግዚአብሄር ይጨመርበት እሼ ተባረክ ዘር ይውጣልህ ዘር ይውጣልህ ከእሱ ጋር የምትሠሩ ሁሉ ተባረኩ ዘር ይዉጣላችሁ እኔ በርግጥ ምንም ማድረግ የማልችል ድሃ የልጆች እናት ነኝ ነገር ግን እግዚአብሄር አለኝ እፀልያለሁ
@user-tu8nn6ky9o
@user-tu8nn6ky9o Год назад
የብጹእ አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን
@debreworkafeworki6778
@debreworkafeworki6778 Год назад
AMEN
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 Год назад
አሜን
@bubububu9282
@bubububu9282 Год назад
Amen
@atsede7592
@atsede7592 Год назад
🤲🤲🤲
@serkalemtefera3944
@serkalemtefera3944 Год назад
እሼ ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርልህ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም😭😭😭😭😭❤❤❤❤
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Год назад
መጨረሻ ላይ የፀለይከው ፀሎት ያስለቅሳል ወንድም አለም ፀሎት ልመንህን ይቀበልህ🙏🙏🙏 እኛንም ከስደት መልሶ ከመቅደሱ ከመቅደሱ ለማልቀስ ያብቃን😢😢😢😢😢
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q Год назад
Inem aslaksonyal 😭
@memem6833
@memem6833 Год назад
Amen Amen Amen 😥😥🤲
@betydereje3479
@betydereje3479 Год назад
😭አሜን🤲🤲🤲 እደናፈቅን እንዳንቀር እግዚአብሔር ያስበን
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@alemsehay9584
@alemsehay9584 Год назад
Amen amen Amen 🙏
@andualemabera9440
@andualemabera9440 Год назад
የብፁዕ አባታችን ሰራዊቶች🤔🤔🤔 የጦር መሳሪያ ሳይሆን መስቀልን እና ፍቅርን የታጠቁ 😍😍😍 ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ኑሪ የተገፋሽበት ጊዜ አልፎ የምትካሺበት በዓለም አደባባይ ከፍ የምትይበት ጊዜ ደርሷል❤❤❤❤❤❤
@sisayneshbogalebogale4216
@sisayneshbogalebogale4216 Год назад
በስመአብ እንደ ዛሬ ደስ ብሎኝም አልቅሼም አላቅም ያባታችን በረከታቸው ይድረሰን እሸቱ እግዚአብሔር ይርዳህ አያሳፍርህም የድንግል ልጅ 💚💛❤🙏
@snetyehuBezeyouTube
@snetyehuBezeyouTube Год назад
አግዚአብሔር ይርድህ ወድሜ አግዚአብሔር የባርክ ❤️
@isaacchannel2818
@isaacchannel2818 Год назад
ምንድነው ኣልገባኝም
@tsiontadesse5228
@tsiontadesse5228 Год назад
Wow የፕሮቴስታንት ሃይማኖት ተከታይ ነኝ በእንባ ነው ያየውት ይች ቤተክርስቲያን ያለኝ ፍቅር ልዩ ነው ወንጌል ወደ እኛ እንዲደርስ ትልቅ መንገድ ናት። ይህን እርዳታ ከማገኘው ሁሉ ለመስጠት ዝጉጁ ነኝ
@wubetandarge4698
@wubetandarge4698 Год назад
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድማችን
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Год назад
እመብርሀን ፍቅራን ታልብስሺ
@abiramit7894
@abiramit7894 Год назад
ፂ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@abiramit7894
@abiramit7894 Год назад
ፂ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Год назад
አሁን ጠፋሽ ወደ ቤትሽ ተመለሽ
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 Год назад
ክቡር አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ፈቃዱ ሁኖ ይህ ገዳም ተሰርቶ ለማየት ያብቃን አሼ መልካም ሰዉ እመብርሃን ከአንተ ጋር ትሁን አሜን
@bertukantgabu4148
@bertukantgabu4148 Год назад
መልካም ነገርን ስናስብ የሚረዳን የሰማይና የምድር ንጉስ ሀያል አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ነውና ከፍጻሜ ያድርስልን
@salihatube8511
@salihatube8511 Год назад
ኢንሻአላህ ሁላችንም ሙስሊም ክርስቲያን ሳንል ትውልድ የሚቀረፁበት ቦታ እንገነባለን እኛ ከተጋገዘን የማይቻል ነገር የለም እኛ ኢትዮጵያኖች እንኳን ይሄን ሌላም እንሰራለን
@hanatilahun798
@hanatilahun798 Год назад
👌👌👌🥰🥰🥰🥰💚💛🧡🙏🙏🙏🙏
@imblessed7396
@imblessed7396 Год назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክልን. God Bless Ethiopia and Eritrea
@momu5465
@momu5465 Год назад
ተባረኪ ጎበዝ ነሽ አኮራሽኝ
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Год назад
መደጋገፋችን ኢትዮጵያዊነታችን እኮ እዴት ደስስስ እደሚለኝ
@ethioacat4641
@ethioacat4641 Год назад
ውይይይ የናፈቀን ሰው ተገኘ። እሺ ተባረኩልን እሱማ በተክርስትያኗ ከነቅርሷ የሁሉም እኮ ናት። ከእጣን ሽታጀምሮ ከነጉልላቷ ገራሚ። እንዲህ ነው እኛ የምንፈልገው የጋራ የሁላችንም
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Год назад
ውድ የተዋህድ ልጆች የነዚህ አባቶች ፀሎት በረከት በያልንበት ለሁልችን ይድረስን። አሁን ላይ ሙስሊሙ በድዋ ክርስቲያኑ በፆለት ሁላችንም ፈጣሪን አብዝተን እንጠይቅ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን💚💛❤
@khalilcell8560
@khalilcell8560 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@sumlhgf932
@sumlhgf932 Год назад
አሜን፫
@senigw1654
@senigw1654 Год назад
🌿Amen🌿
@samyrasa4155
@samyrasa4155 Год назад
አሜን❤🙏❤
@Ethiopiayou
@Ethiopiayou Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Год назад
ማነው እደኔ በአሹዬ ፀሎት ያለቀሰ ውይ መመረጥ❤😭😭😭ትዳርህን እመቤታችን ትባርክ ታድለህ አንተ ከክፉ አይን ሰውሮ እግዚአብሔር አብ ያኑርልን እሼ😭😭😭😭🙏
@ashenafidessalegn1420
@ashenafidessalegn1420 Год назад
አቤቱ ከበጎችህ አትለዬኝ ፣ ቸር ነህና በቸርነትህ ጎብኘኝ አሜንንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@azizatube172
@azizatube172 Год назад
እሸቱ ወድሜ እኳን ደስ አለህ ሰው ነህ ከልብህ 😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እሸቱን አምትወዱ ላይክ
@Rakb553
@Rakb553 Год назад
በእውነት እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ የእውነተኛዋ እመቤት ስንዱ ቅድስት ቤተክርስትያን እርስት ልትሆን የታሰበውን ስሰማ ብፁ አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰን ወንድማችን እሼ እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን መታደል ነው መመረጥ 😭😭😭😭😭😭
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Год назад
🙏🙏🙏
@emanuemanu143
@emanuemanu143 Год назад
እመቤቴ ቅድስት ማርያም ትርዳችሁ ይሳካል ሁላችንም የበኩላችንን እንረዳለን🙏🙏🙏
@getachewwondimu5908
@getachewwondimu5908 Год назад
አንተ የተባረክህ ነህ የያዝከው ሁሉ ባማረ መልኩ የሚፈፀምልህ እሸቱ ባንተ ቤተክርስቲያን በብዙ እንደምታተርፍ አምናለሁ በርታልን አምላክ ይርዳህ የቅዱሳን ምልጃ የመላዕክት ጥበቃ አይለይህ
@entisar1314
@entisar1314 Год назад
ትዳር ከፈጣሪ የሚሰጥ ስጦታ ነው እንዳንተ ልብ ቀና የሆነች ለአንተና ለሃይማኖቷ ታማኝ የሆነች ያርግልህ ፈጣሪ ቤትእን በረከት ይሙላው ምንም አትጣእሼ የአብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ መልካም ጋብቻ
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 Год назад
ታድለህሥንሰርአትህትባርከ
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 Год назад
አሜንንን
@asyaasya7481
@asyaasya7481 Год назад
አሼ ትትናህ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
@@bahrainbh6048 ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ
@hgdch976
@hgdch976 Год назад
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara Год назад
በፈጣሪ የደስታ እንባ እያነባሁ ነው የጨረስሁት😭🥰 ፈጣሪ ሲያከብርህ ሲመርጥህ እንዲህ ንው _አቤት መታደል እሼ ምርጣችን እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምረው🙏 ብጹዕ አባታችን ብረከትዎ ይድረሰን🙏🌾 ፍጻሜውን ያሳምረው እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ🌾_
@robielhaile6677
@robielhaile6677 Год назад
I'm Eritrean, to be honest I'm so happy to hear zis holy idea.we must do our utmost effort to make it happen.GBU
@dendene9526
@dendene9526 Год назад
ኤርትራ ዝባሀል ዓዲ የለን አንታ ዓካት ትግራዋይ ኢኻ ድሁል
@abebeyeshaw5184
@abebeyeshaw5184 Год назад
Ethiopia and Eritra are one coin two sides.
@dendene9526
@dendene9526 Год назад
@@abebeyeshaw5184 ሞኝ
@eastafricatotheworld
@eastafricatotheworld Год назад
@@abebeyeshaw5184 አንተ ጅል
@eastafricatotheworld
@eastafricatotheworld Год назад
ይህ ገዳም የኛ ነው ብሎዋ ትግራይ ላይ እንደለመዳችሁት ድስትና ማንክያ እንዳትስርቁን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Год назад
አሜሪካ 12 አመት ኖሬባታለሁ እንደ ዘንድሮ ደስ ያለኝ ጊዜ የለም እናመሰግናለን አባታችን በነብስ ነው የደረሳችሁልን ዋናው ጭንቀታችን ልጆቻችንን መጨረሻ ስናስብ ነው እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም መጨረሻውን ለማየት እድሜ ሰጥቶ ያብቃን በረከታችሁ ይድረሰን ❗️
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Год назад
🙏🙏🙏
@yrmisrachgebremichael2160
@yrmisrachgebremichael2160 Год назад
Amen 🙏
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳቹ በርቱ
@mogastiges8228
@mogastiges8228 Год назад
Wesejegne arebe hagere dekmognale
@aidamountain522
@aidamountain522 Год назад
Amen
@tarikuahayilmariam3343
@tarikuahayilmariam3343 Год назад
"ከወላጆች፡ቀጥሎ፡ቤተክርስትያን ሀላፊነት አለባት"ኑሩልን አባታችን።
@uae1023
@uae1023 Год назад
ውይ እሼ በማርያም የመጨረሻው ፀሎት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ እድሜና ጤናውን ለሁላችሁም ያድልልን
@martaberhnu377
@martaberhnu377 Год назад
በእዉነት እግዚሐብሔር ስለመረጠህ ደስ ብሎኛል ስሙ የተመሰገነ ይሁን ፀሎትህ ዕያስነባኝ ነዉ የምፅፈዉ ዕድለኛ ነህ ብዙ ትባረካለህ ብዬ ያመንኩት የአቡነ ሀሮንን ገዳም የደረስክ ጊዜ ነዉ ብቻ በሱ ተመርጠሐልና በቤቱ ያፅናህ ሀገራችን ሰላም ትሁን ሁላችን ለስጋ ደከምን አለም አድካሚ ናት ለነፍሳችን እንተጋ ዘንድ እሱ አንድዬ ይርዳን በሆነዉ ደስስ ብሎኛል አቅም ባይኖረኝም ከልቤ እዲፈፀም እለምናለዉ ክብር ምስጋና ለዓለሙ ንጉስ ለልዑል እግዚሐብሔር
@postegnochutube
@postegnochutube Год назад
አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ እሼ🙏🙏🙏
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 Год назад
አንተ መልካም ስው እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ
@user-bo3lq3qt5u
@user-bo3lq3qt5u Год назад
እኔ ገንዘብ ባይኖረኝም የገባኸውን ቃል እዲሳካ በጸሎቴ እረዳሀለሁ እግዚአብሔር ይርዳህ ባይሳካም እንኳ እሽ ማለትህ እዳደረግኸው ይቆጠራል ትዳርህ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ።በተረፈ በፈተናህ ጽና
@kidistebirhan3587
@kidistebirhan3587 Год назад
እግዚአብሔር ሀያል ነው የተመሰገነ ይሁን አባ አባታችን እርዝም አድሜና ጤና ይስጥወት እውነት ለትውልድ የመታስብና የመትቀርጽ ቅድስ ቤተክርስቲያን ያድርግልን
@user-dx7mp5ol8l
@user-dx7mp5ol8l Год назад
የእሼ ፀሎት ልብ ሰርስሮ ነው የሚገባው እያለቀስኩ ነው የሰማሁት አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥዎት እሼ አንተ የተባረከ፯ ልጅ እመብርሀን ትጠብቅህ
@user-tate746
@user-tate746 Год назад
የኛእንቁ ሥነ ስርአቱ ደስ ሲል ከፊታቸው አቀማመጡጡ እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክልህ
@yesemesfin8023
@yesemesfin8023 Год назад
አምላከ ቅዱስ ዮሐንስ ይርዳን እግዚአብሔር አምላክ ያሳካዋል።
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z Год назад
እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም አመቤቴን እሸቱይዬዬዬዬ
@akliluethiopia
@akliluethiopia Год назад
እህት ደምሪኝ በቅንነት እኔም እመልሳለሁ
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf Год назад
@@akliluethiopia ቤተሰብ እንሁን
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 Год назад
Egnam be areb ager yalene ortodocsawyan le zihe bereket lentebaber yigebale be teleyi degmo dubayi akababi yalene ehetoch biyans 50 sew honene 2000 bir bihone enkone100.000 New slezihe ebakachu asbubet
@hayatdubai4089
@hayatdubai4089 Год назад
Enam alekeseku betam desi alegn eshe emebeta mariyami mogesun teseteh yena geta
@mesratledetu1985
@mesratledetu1985 Год назад
Enem mariyam egzabeher yasbkew yefxamlak esh🙏🏽❤🥰🥰
@Weldemariam
@Weldemariam Год назад
እሸቱ ይሄ ታሪክ ካለፍንክ ቦኋላም የሚቀር ነው እና እድለኛ ነህ 🎉 አባታችንም ይሄን ማሰባቸው ክብር ይገባቸዋል ::
@meticar4025
@meticar4025 Год назад
እረ እንደኔ እዉን ያልመሰለዉ 😭😭 ወይኔ እግዚአብሔር ሆይ ላንተ ምን ይሳንሃል ❤ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እሰይይይ እልልልልልልልልለልልል 😢😢😢😢
@habtamudagne1417
@habtamudagne1417 Год назад
"እኛ አናስባለን የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል " እግዚአብሔር ለፍፃሜ ያብቃልን ሁላችንም የየበኩላችንን በገንዘብ ፣ በሐሳብ ፣ በጸሎት ይህንን እንዲፈጸም ፣ ትውልድን እንዲድን እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏 እሸቱም እግዚአብሔር እድሜህን ይባርክልህ 🙏🙏🙏
@tigimoges8218
@tigimoges8218 Год назад
ማርያምን አስለቀስከኝ እሸዬ 😭😭 ድንግል ማርያም ከእነልጇ የታሰበውን ሁሉ ታሳካው ቃልም የለኝ 🙏🙏❤
@bazakason8474
@bazakason8474 Год назад
መጨረሻ ላይ የፀለይከው ያስለቅሳል ወንድሜ መልካም ሰው ነህ አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት
@saraa3434
@saraa3434 Год назад
ምን አይነት መባረክ ነዉ🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏 እዉነት እያለቀስኩ ነዉ ያዬሁት 😭😭 ግን ለእግዚአብሔር የሚያቅተዉ ነገር የለም ተሳካ ድሮም ኢትዮጵያዊያን ጀግኖች ነን አደረግነዉ ለሁላችንም ምስጋና ይገባናል እግዚአብሔር ሁላችንም ይጠብቀን ከሀገር የወጣነዉም በሰላም ይመልሠን 🙏🙏🙏
@user-ph9cv1wn7o
@user-ph9cv1wn7o Год назад
እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እሼ መልካም ሰው ትዳርህን ይባርክልህ ቸሩ አምላካችን ንፁህ አባታችን በርከትዎ ይደርብን
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 Год назад
@@TubeTube-vf4yb እንደማመር ውዴ
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 Год назад
እኔ የፕሮቴስታንት እማኝ ነኝ። ነገር ግን አባታችን በአሜሪካ ስለሚኖር ትውልደ ኢትዮጵያዊ ሲናናገሩ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም በእውነት እግዚአብሔር ከፀባዎቱ ይጎብኘን ።🙏💚💛❤
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Год назад
ወላዲት እምላክ ፍቅራን ታልብሳችሁ ሰይፈ መለኮትን እና አርጋኖን ፀልዩ እስኪ
@user-vx3lk6bb8l
@user-vx3lk6bb8l Год назад
በጣም ነው ደስ እሚል ነው በእንባ ነው የጨረስኩት 😥
@banchy.bamalk
@banchy.bamalk Год назад
የስዉሪዋ ፂላት የዝናቆብ እመቤት የፃድቃኔዋ እናት በስደትት ያለነዉን እኛን ልጆችዋን ትጠብቀን እስኪ አሜን በሉ
@user-wm5iu1ss4w
@user-wm5iu1ss4w Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@edendaniel1537
@edendaniel1537 Год назад
amen
@Yonas1221
@Yonas1221 Год назад
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር እምዬ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ጠብቅልን!
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Год назад
አላህ ትዳርህን ያስርልህ ወንድማለሜ ምርጥ ኢትዮጵያውይ ነህ😍😍😍
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 Год назад
አሜን😘😘😘😘
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Год назад
አሜን የኔ መልካም
@mental4534
@mental4534 Год назад
Amen yadrigilet
@hannahanna7304
@hannahanna7304 Год назад
አቤቱ እድለኝነታችን ለሁሉም ነገር እንህ ያሉ አባቶች ማግኘት በራሱ መታደል ነውና እሼ ድንግል እመቤት ጥላ ከለላ ትሁንህ ዘር ይውጣልህ ተባረክ እመአምላክን ለኣንተ ቃል የለኝም ለካ ቃልም ይጠፋል በስላሴ ተባረክ ተባረክ ⛪️🕯⛪️😭😭😭😭🤲🙏😯
@tsehayretta7817
@tsehayretta7817 Год назад
እሼ ይህንን እድል ማግኘትህ መታደልና መመረጥ ነው እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ የሚሰራው ስራ አለ እግዚአብሔር ደግሞ ይረዳሀል ተባረክልን
@woynshettefera450
@woynshettefera450 Год назад
It's really touching . This is not only about orthodox, its about Ethiopia. 😭😭😭😭😭
@impacttube1
@impacttube1 Год назад
Respect
@surafelmenberu892
@surafelmenberu892 Год назад
ምንም እንኳ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ባልሆንም እንዲህ ለሌሎችም ከሀይመማኖቱ ተከታዮች ውጭ ለሆኑም ጭምር የሚጠቅም ነገር የሚያስቡ ትልቅ አባት በማዬቴ በጣም ደስ ብሎኛል ...ይህ ሀሳቦችሁ ይሳካ ዘንድ እመኛለሁ ...እግዚአብሔር ይርዳችሁ ...
@kasu3477
@kasu3477 Год назад
የኔውድ🥰🥰
@kasaneshzegeye2051
@kasaneshzegeye2051 Год назад
Aaaa semehe eske abetehe gene kebede newe tergumu
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Год назад
😍😍
@kediramanadem5122
@kediramanadem5122 Год назад
እስላም ነኝ አልሀምዱሊላ ልጅ እያለሁ በአታ ዴግማዊ ምንሊክ መታስቢያ ትምህርት ቤት ፩-፰ ተማሪ ነበርኩ አዋልያ ክርስቲያን እንደሚማር እኔም በአታ ነበርኩ ታድያ እንኳን ለኔ ለማንም ኢትዮጵያዊ የሚያኮራ ተግባር ነው በኢትዬጵያዊነቴ ኮርቻለሁ እራጉኤልና አንዋር መስጊድ በአሜሪካን ምድርም ይደገማል ኤሎሄ ( አላህ) ከፍፃሜ ደርሶ ለማየት ያብቃን ፤የሀገሬን ልዕልና አያልነቷ በአለም ይናኛል፤
@kediramanadem5122
@kediramanadem5122 Год назад
እማማ ኢትዮጵያ የናቁሽ ሁሉ እግርሽ ላይ ይወድቃሉ ከፍታሽ ከማማው ስገነት ወቶ ልዕልናሽ ከአድማስ እስከ አድማስ ይናኛል ፤፥ፈጣሪ በቅዱስ መፅሃፍቶቹ ቃል ገብቶልሻልና ፡፡
@naodababa1330
@naodababa1330 Год назад
በሰደት ላላቹህ የድንግል ማርያም ልጆች እግዚሀብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏 ያስቸመረው ቸሩ አምላካችን እሱ ይፈፅምልን🙏🙏🙏
@metikuabebe5259
@metikuabebe5259 Год назад
I am not orthodox but this is a great vision May God be with you and I will support the vision with anything I can. I live in USA and I am a mother who have a 13 years old boy who is challenging to me right now so I know how this is holly toughness.
@benjami4359
@benjami4359 Год назад
እግዚኣብሔር ይርዳን፥ እኔም ሃሳባቸውን ወድጄዋለው summer እዛ ከከረሙ ብዙ ነገር ይለወጣሉ በተለይ መስራት ከተማሩ፥ ገዳሙ ደሞ በስራ ስለሚጠምዳቸው በምክርም ስለሚደገፋ ውጤቱ ታላቅ ነው የሚሆነወ በዛላይ መልካም የሆኑ የገራቸው ልጆች ጋር ጋደኝነት ስለሚፈጥሩ ይለወጣሉ
@Tube-cw5ir
@Tube-cw5ir Год назад
እናመሰግናል
@haymacookingstyle9533
@haymacookingstyle9533 Год назад
ውዴ ደምሩን አበረታቱኝ
@Rafagsadik
@Rafagsadik Год назад
May god our Savior intervene in the midst of all your problems. Life is so challenging, we need Lord night and day to comfort us, show us his ways, and give us direction. Bring solutions into our life that only he can provide.
@tsigeredatekle8729
@tsigeredatekle8729 Год назад
ይቺ ናት ኢትዮጵያ ❤
@ewekassa5522
@ewekassa5522 Год назад
ለእንደናንተ አይነት ትውለድ እንዳይጠፋ የሚታደጉ አባቶች እድሜ እና ጤና ይስጣቹሁ።
@ruthbekele8410
@ruthbekele8410 Год назад
ባርኩኝ ቀድሱኝ አባቴ በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው ኦርቶዶክስ በየሄደችበት መሰረቷን መጣል የሰላም ምሳሌ ናት ብዙ አሉ መባረክ የሚፈልጉ ሀሳቦት በአጭር ጊዜ እውን ይሆናል ኢትዮጵያውያን ለመባረክ ማን ብሎአቸው ለአሜሪካኖችም መዳኛቸውን አገኙ ደስ ሊላቸው ይገባል ይህንን ቃለ መጠይቅ የሰማን ሁሉ የምንችለውን እናደርጋለን ፡፡
@tasenazepraga8559
@tasenazepraga8559 Год назад
ይህ ሁሉ ለሚያደርግ የሚሳነው ነገር የሌለ የጌቶች ሁሉ ጌታችን ለሉኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን አሜን!!!
@meretabe4368
@meretabe4368 Год назад
I’m not orthodox tewahedo but I’m so happy about the idea of starting a rehab center specifically designed for our community, it is a much needed approach to align the youth to a spiritual healing. May God bless!!
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 Год назад
@@comedianeshetu ba englishe yatsafa bichaa new yamtemalsute
@user-oh8je6iq5w
@user-oh8je6iq5w Год назад
@@emebetaberatube8924 🤣🤣
@tube-jn5zz
@tube-jn5zz Год назад
@@emebetaberatube8924 እረ ይመልሳል ወረኛ
@solomonasratie8575
@solomonasratie8575 Год назад
@@emebetaberatube8924 ምናልባት computer ሊሆን ይችላል የሚመልስልን
@Betegna12
@Betegna12 Год назад
በስመአብ የስተሳሰብ አድማስ ስፋት በዚህ ግለሰብ ይታያል! ቅን ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@alembeyene7552
@alembeyene7552 Год назад
እሼ መታደልክ መመረጥክ ከአባቶቻችን ከአባታችን ብራኬዎት ይድረሰን አሜን
@rosarosa1646
@rosarosa1646 Год назад
Amen Amen Amen
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Год назад
በጣም ማርያምን
@amarenigatu8709
@amarenigatu8709 Год назад
ወንድሜ እሸቱ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ጥበብ ከእግዚዓብሔር ነው በሁሉ ነገር እግዚአብሔርን አንድታስቀድም ስለረዳህ እግዚዓብሔር የመስገን። ተባረክ
@mental4534
@mental4534 Год назад
This is a life-saving project for Ethiopian children who live in America, we have to support them regardless of what our religion is.
@tiyuzafu8156
@tiyuzafu8156 Год назад
Amen!!!!!
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Год назад
እግራቸውን ስመ የደረሰ በረከት ለኛም ይትረፍ ታድለሃል እሼ ፈጣሪ ልመናህን ሰምቶ ፍፃሜውን ያሳምርልን💝😍🙏ለአባቶቻችን ፀጋ ጤናን አትረፍርፎ ይስጥልን እመብርሃን እናቴ ተለመኚን እንደው ለልጅሽ አሳስቢልን ሀገራችንን ባርኪልን💝🙏
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Год назад
እንድህ በአምላክ ፊት በታላላቅና በታናናሾች ፊት ዝቅ ማለት እንድህ ከፍ ያደርጋል ድንቅነው 🥀 እንድህነው ዝቅታ እግር አሳሳምህ በራሱ ልክ እንደድሮ ከጫማቸው ዘመንህ በሙሉ ይባረክልህ ያንተምርቃት ለዘርዘርህ ይድረስ እንደአብርሀም ዘርህ ይብዛ
@bilelegntiruweha9744
@bilelegntiruweha9744 Год назад
እንዲህ አይነት ድንጋጤ፤እቅድና ትልቅ ሀሳብ፤አስለቃሽ ፀሎትና አስተማሪ ፕሮግራም በህይወቴ ገጥሞኝ አያውቅም፡፡ሁሉን የፈጠረው እግዚያብሄር እንደሚረዳንና ሁላችንም ተባብረን ይህንን ሀሳብ እውን እንደሚሆን ባለ ሙሉ ተስፋ እና እምነቴ ነው ፡፡ ሁሉም ሰው ጋር እንዲደርስ በተቻለን መጠን የቻልነውን እናድርግ፡፡ቢያንስ ሼር
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Год назад
🥰🥰🥰✝️✝️✝️✝️🕊🕊🕊🕊🕯መልካም ስራህ አይቶ ቅንነቴህ አይቶ ጌታ መርጦሀል እግዚአብሔር የሠጠህ ስጦታ ነው
@redwanbedewi5069
@redwanbedewi5069 Год назад
ልጅም አባትም ደስ ትላላችሁ አላህ ይርዳችሁ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
በጣም😢💞
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Год назад
አሜን
@user-fn9px2vu5f
@user-fn9px2vu5f Год назад
የአባቶቻችን በረከታቸው በሁላችንም ላይ ይደርብን
@rosarosa1646
@rosarosa1646 Год назад
Amen Amen Amen
@bubububu9282
@bubububu9282 Год назад
Amen
@hailahails8365
@hailahails8365 Год назад
አሜን❤የአባቶቻችን❤በረከታቸውበሁላችንላይደርብን
@hailahails8365
@hailahails8365 Год назад
💚💛❤🙏🙏🙏
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 Год назад
እሸቱ ትህትናህን ወደድኩልህ በዚ ዘመን እንዚ አይነት የሰራሀው ይባረክ ወልደህ ለመሳም ያብቃህ አሜን
@user-ht1hl9xb5k
@user-ht1hl9xb5k Год назад
እውነት ምን እደምል አላውቅም ይሄ ለኛ ትልቅ ተስፋነው አባታቺን እድሜቶን ያርዝምልን እሼ ተባረክ በልጂይካስህ በቻልነው አቅም አለን እግዚአብሄር ይመስገን እሱይፍቀድልን
@fetihaabdo794
@fetihaabdo794 Год назад
ለምንድነዉ እደዚህ አባቶች ሳይ እንባ የሚቀድመኝ 😭 ይሁን አላህ እረጅም እድሜ ይስጣቹ 🙏 ይህ ሀሳብ እዉን ሆኖ እዲታይ ሁላችኝም ሙስሊም ክርስታ ሳንል እዉን ይሆናል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hamilamolla3560
@hamilamolla3560 Год назад
ተባረኪ
@tadlaal9123
@tadlaal9123 Год назад
የኔ ቅን አሣቢ 👏👏👏
@Linatube891
@Linatube891 Год назад
ምርጥ ሰው
@abitihamyisiahaki1196
@abitihamyisiahaki1196 Год назад
ይሄን አስተሳሰብ ይሄን መልካምነት ሁሌም ካንቺ እንዳይርቅ እንዳይለይሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
@fetihaabdo794
@fetihaabdo794 Год назад
@@abitihamyisiahaki1196 አመሰግናለሁ ዉዴ እኛ እኮ አብረን የኖርን ሀይማኖት ዘር ሳንለይ ያደግን ነን ደሞ ይህ የሀይማኖት ጉዳይ ብቻ አደለም ትዉልድ የማዳን ነዉ ዉጭ አገር የምንኖር ኢትዮጵያን እናቀዋለን ሁሌም እንተባበራለን 🙏🙏🙏
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol Год назад
እሽ መልካም ሰው አላህ ትዳርህን ያማር ያርግልህ በጣም ደስ ብሎናል ደስታህ ደስታችን ነው እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 👍👌
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Год назад
ጌታ ሆይ ስለማይነገር ስጦታህ ክብር ምስጋና ይድረስህ ብፁዕ አባታቼን ቡራኬዎ ዬድረሰን
@ayenewmekonnen6605
@ayenewmekonnen6605 Год назад
በእዉነት ትልቅ ራዕይና ትልቅ ሐሳብ እንዲሁም በእዉነትም ትልቅ ችግር ፈቺ ነዉ፡፡ የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይርዳን!!!
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 Год назад
ለካ የትኛውም መልካም ስራ ለመስራትም ለማሰራትም በመፈስ ቅዱስ ስንመረጥ ነው ከዚህ ትውልድ ሁሉ በዚህ መልካም ስራ መመረጥህ እግዚአብሔር ምን ያህል እንሚወድህ ያየንበት ነውና። እግዚአብሔር ከፊት ይቅደምህ እመአምላክ በምልጃዋ አትለይህ።
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
አሜንአሜን አሜን
@Language_Tutor
@Language_Tutor Год назад
ይሳካል 100%!!!ክብር ለእግዚአብሄር!
@yosef5988
@yosef5988 Год назад
ታድለህ! በረከትህ ይድረሰኝ ወንድም እሸቱ 🙏
@babyflower5176
@babyflower5176 Год назад
እሼ ተባረክ በፀሎትህ አልቅሻለሁ ግን በመመረጥህም ተደሰቼአለሁ ክብር ምሰጋና ለመድሀኒአለም ተመሰገን ነው ገና በብዙ ትባረካለህ🙏🙏🙏🙏
@srjson20
@srjson20 Год назад
I am not orthodox also am living in the US. We all Ethiopian must support and pray for this holy idea specially parent who has children. We need this kind of place for our children regardless of religion. Bless you all.
@raheltilahun3575
@raheltilahun3575 Год назад
God Bless You
@honeyalemu3857
@honeyalemu3857 Год назад
God bless you
@asresuasuu3150
@asresuasuu3150 Год назад
እመብርሀን እናቴ እባክሽ አሳኪው እና የአባቶች ልቦና ይሙላላቸው እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እርዳቸው
@danitfanus926
@danitfanus926 Год назад
I am from Eritrea.ሁሌ ያንተ ፕሮግራም ኣያለው በጣም ጸጋ እግዛእብሔር ያለክ ሰው ነክ አሽቱየ።አዚ ሃሳብ ደሞ i am sure የእግዛእብሔር ሃሳብ ነው ሰብ ሆነ እንደዚ ምያስብ በዚ ዘመን የለም ደሞ ይሳካል i wish በ እንግሊዝ ሃገር አንደዚ ብታሰብ ደስ ይለኛል።ጸበል ናፈቀኝ ገዳም ናፈቀኝ።ልዑል እግዛእብሔር ምስ ወላዲቱ ድንግል ማርያም ኣይፈለይኩም።ይቅርታ ኣሩግልኝ ኣምርና ቡዙህ ኣልችልም።፡❤❤❤❤from Eritrea
@yomselam
@yomselam Год назад
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን🙏 አንተም የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይባርክህ እሼ ኑር ወንድሜ
@frehiwotkebede9489
@frehiwotkebede9489 Год назад
በእውነት እያየሁ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እሼ እንደዚህ መባረክ ምንኛ መታደል ነው ሰው የተፈጠረበትን አላማ ኖሮ ማለፍ መታደል ነው አሽዬ አንተ ደሞ ከነዚህ አንዱ ነህ የድንግል ማርያም ልጅ ከዚህ በላይ ያድርግህ❤❤❤🙏🙏🙏
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Год назад
ስንቶቻችን ነን ግን ሲመችን ችላ ብለን ሲቸግረን ፈጣሪን ምናስታውስ? እሼ አንተ በዘር፣ በያማኖት፣ በምቾት በችግር የማትፈራርስ እንደ አለት ቀጥ ያለ የሰውነት አቋም ያለህ ለሙስሊም ክርስቲያኑ አርያ የሆንክ ፈጣሪ ትዳርህን ያብራሃም የሳራ ይድርግልህ አሁንም አክለህ ትውልድ ምትቀርጽበትን እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልህ💚💛❤
@imubilal6947
@imubilal6947 Год назад
አላህ ይጠብቃቹሁ ትልቅ ሠው ሣይ ደሥ ይለኛል ወላሂ
@user-mo6ge8dd2b
@user-mo6ge8dd2b Год назад
አሜን ቅን ሰው ተባረኪ
@user-vu1sc3oy7v
@user-vu1sc3oy7v Год назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ እማየ
@enanu7590
@enanu7590 Год назад
አሜንንን
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Год назад
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😍😍😍
@imubilal6947
@imubilal6947 Год назад
@@user-vu1sc3oy7v አሚን እህቴዋ
@genetantensay8582
@genetantensay8582 Год назад
አቤት፡መታደል፡ አባታችን፡እሱ፡ፈጣሪ፡ይርዳዎት፡፡ መድኀኒአለም፡ ይህንን፡እድል፡ለኢትዮጵያውን፡እውን፡ ያርገው፡፡ ይርዳን፡፡
@almazd2273
@almazd2273 Год назад
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቅልን እግዚአብሔር አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ የምል ነው ❤❤🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@luxuryaddis
@luxuryaddis Год назад
እኛ ኢትዮጽያውያን ነን ! ዴርሱልጣን በእኛ ዘመን በሀገረ አሜሪካ እንደግመዋለን ! ፍፃሜያችንን ያሳምርልን
@betty2718
@betty2718 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካቸሁ ሁላችሁንም የዶንኪ ቱብ ሰራተኞች 🙏👍🏾
Далее
Legendary KNOCKOUT
00:44
Просмотров 1,9 млн
Kim bu Gollandskiy | Dizayn jamoasi
0:54
Просмотров 1,4 млн
We Got Expelled From Scholl After This...
0:10
Просмотров 36 млн