Тёмный
No video :(

አውቆ የሚያጠፋውን ልጄን ምን ላድርገው? 

Inspire Habesha
Подписаться 18 тыс.
Просмотров 2,8 тыс.
50% 1

ልጄ እውቆ እቃ ይወረውራል ለምን ይሆን?

Опубликовано:

 

4 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 40   
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል። ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮዎችን ላይክ ፤ ሼርና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን ግለፁልኝ። Join our Telegram channel at t.me/inspirehabesha ከልብ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️
@aynadisayenew4738
@aynadisayenew4738 3 года назад
ሰላም አይንየ የኔ ልጅ ሶስት አመቷ ነዉ እና ህፃን ጋር አብራ መጫወት አትፈልግም ሳወራትም አትመልስም ምን ላርግ
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 года назад
በርች ላይክ ስብ ማማየመልስ እሽ በጣም ጎበዝ ልጅ ዋው
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 года назад
ዓይኒየ እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏
@selama716
@selama716 3 года назад
እናመሰግናለን አይኒ! ትልቅ ኢንቨስትመንት ነው እንጂ ለዛውም እጥፍ ድርብ ትርፍ የሚያስገኝ😍
@rabiykitchen
@rabiykitchen 3 года назад
አይንዬ የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏እባካችሁ ይህን ቪድዬ የምታዩ ሁሉ ለጓደኛ ለዘመድ ሸር አርጉት ልጆቻችን በዚህ መንገድ አደጉ ማለት ሀገራችን ምርጥ ዜጋ ይኖራታል እኛም በልጆቻችን እና በሀገራችን እንኮራለን 💚💛❤
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
ራቢዬ አመሰግናለሁ በጣም ሁሌም ከጎኔ በመሆንሽ ደስ ይለኛል
@fekadumamo4372
@fekadumamo4372 3 года назад
ዝግጅትሽን በጣም እንወደዋለን በርቺ ጊቢያችን ውስጥ ሁለት ችግር አለ 1ኛው ቤት ውስጥ 4አመት ሆኖት እጁን ይጠባል 2ተኛው ቤት ውስጥ የ5አመትናየ7አመት ልጆች አልጋላይ የሸናሉ ምን አርገን እናስጥላቸው እባክሽ ተባበሪን እናመሰግናለን
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
በዚህ ዙሪያ ምንም ልምድ የለኝም ምንአልባት ፒድያትሪክ ዶክተራቸውን ብታማክሩ ከይቅርታጋ።
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 года назад
በርች .መልስ
@hanichog
@hanichog 3 года назад
እናመሰግናለን ።
@eyerusalembirhanudeslegn757
@eyerusalembirhanudeslegn757 3 года назад
Hi ayeneye betam Teru meleket naw
@mahiteshe5652
@mahiteshe5652 3 года назад
Thanks for ur commitment!! I get the point.!!
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 3 года назад
እናመስግናለን አይኒዬ
@mhrettekle7804
@mhrettekle7804 3 года назад
🙏👍
@YaAb2016
@YaAb2016 3 года назад
Thank you konjo
@fetiyahasen7465
@fetiyahasen7465 3 года назад
Betam tekekel yale egna man alachew betam hulu neger yeqer le hodachew kemencheneq le wedefit norachew enechenqe Allah yagezen Thanks Ayeni💞💞💞💞💞💞
@eyerusalembirhanudeslegn757
@eyerusalembirhanudeslegn757 3 года назад
Share adregeyalwe yehe yebezueoche welage chiger naw betam tekame naw yesemanwen endentegeber yaderegen tebareke
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
አመሰግናለሁ እየሩ
@user-sw2og2ft4m
@user-sw2og2ft4m 2 года назад
ልምድ ካለሽ ልጄ 3 years በፀባዩ በጣም ጥሩ ነበር ከሁለት አመቱ በሗላ ተው አታድርግ ተብሎ በተቃራኒው ያደርጋል ምን ባደርግ ይሻለኛል ብዙ የልጆች ቅጣት ቀጥቼው ነበር ግን ለውጥ የለም ምን ባደርግ ይሻለኛል ምክርሽን ልግሽኝ
@user-sw2og2ft4m
@user-sw2og2ft4m 2 года назад
የሚፈራው ነገር የለም ምንም ነገር አይፈራም
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Re9BY60H5TQ.html This video may help
@zebibgebremedhin179
@zebibgebremedhin179 3 года назад
Thank u 💓
@yaallahadera9726
@yaallahadera9726 3 года назад
Yeni lij tew malet hulu selechetonal betam rebash nw
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
መፍትሔውን ሰጠሁኮ እህቴ
@anamulu10
@anamulu10 3 года назад
በጣም አደንቅሻለሁ እኔም ልጆች ላይ መስራት እፈልጋለሁ እንዳንቺ ጎበዝ መካሪ መሆን እፈልጋለሁ ምን ትመክሪኛለሽ?
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
Selam Mulu, ምን ምክር ትፈልጊያለሽ?
@anamulu10
@anamulu10 3 года назад
@@InspireHabesha አመሰግናለሁ ስለመለሽልኝ አጋዥ መጻህፍትን ብትጠቁሚኝ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
ያው ብዙ መፃህፍቶች አሉ በልጆች ዙሪያ በምን ጉዳይ ላይ ማንበብ እንደምትፈልጊ እወቂና እየገዛሽ ማንብ ነው እንግዲህ። ስለመፃህፎቹ ሪቪው ማንበብ ትችያለሽ አማዞን ላይ ብዙ መፃህፍቶች አሉ ግን ያው መፃፍ ማንበብ ብቻ በቂ አይደለም። ከልምድሽም ተነስተሽ መርዳት ትችያለሽ።
@yoditbeyene5075
@yoditbeyene5075 3 года назад
አይኒዬ እንዲት ነሽ?!! አንድ ጥያቄ ነበረኝ ልጄ የ9 አመቱ ነው፡፡ ትንሽ ድምፄን ከፍ አድርጊ ስናገር በጣም ይደነግጣል አና እቤ ውስጥ ሲያጠና ጎበዝ ነው፡፡ ፈተና ላይ ግን የሚፈለገውን ያህል አይደለም ውጤቱ ምን ላድርግ?
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
ለምንድነው ነው የሚደነግጠው? አስተዳደጉ እንዴት ነው? እየተጮኸበት ነው? የትምህርት ወጤቱ ጥሩ ካልሆነ የሚቆጣው አለ?
@yoditbeyene5075
@yoditbeyene5075 3 года назад
@@InspireHabeshaሰዎች ባሉበት ሀሳቡን ለመግለፀ እንኳን ይፈራ ነበር በግ ድ ሀሳብን እንዲገልፀ እያደፋፈርኩት ለውጥ አለው፡፡ ነፃ አድርጌ ለማሳደግ ነው የሞከርኩት፡፡ የሚገርምሽ ነገር ቀስ ብዬ እየመከርኩት እንኳን ያለቅሳል፡፡
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
የሆነ ችግር አለ ያልተገነዘብሽለት ብዬ አስባለሁ። በቴሌግራም አግኝ በደንብ ጥያቄዎቼን እንድጠይቅ ወደ ኢንስፖየር ሐባሻ ጉሩፑ ተቀላቀዪና በግል ወይም በግሩፕ ጥያቄሽን ላኪልኝ t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxqlA ወይም በWhatsApp ጥያቄሽን ላኪልኝ at +1 (980) 858-5180
@fasikagetachew8178
@fasikagetachew8178 2 года назад
2 Leje alung 4 amet newe gen tew yalkut neger lay yatefal ena echohalew emetawalew keza gen betam ykefangal men larg ebakish erjing .
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Re9BY60H5TQ.html
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 года назад
ልጅ ላይ መጮህ ያብስበታል ልጁም ስነ ልቦናው ይጎዳል
@betelhemghiwot5217
@betelhemghiwot5217 3 года назад
ሰላም እህቴ እባክሽ ስለ ልጅ የብቻ መኝታ ብትነግሪኝ . 4 አመት ሊሆነዉ ነዉ ልጄ ግን ብቻዉን አልተኝ አለ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
ቀስ በቀስ ሽልማት በመስጠት አስለምጂው
@oromokush4393
@oromokush4393 3 года назад
Amesegnalew tru tmrt new gin and tyake alegn ye 1 amet ke 10wer lij alegn sew wedelay siyanesaw yibuwaceral endi nekut ayfeligim esti endet new ihen bhari mutewew enam park sned erasu wedefelegebet new mihedew wedeza athid temeles slew aysemagnim esti bakkishn mafthe kalew ngerign
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
ወደላይ ማንም ማንሳት ያለበትም መብቱን ጠብቁለት። የማይፈልገውን ነገር አታድርጉ። የሚፈልገውን ነገር የሚያደርገው ላልሽው ምሳሌ ስጪኝ። በዚህ እድሜ ግን በብልሃት ወደ ምትፈልጊው ነገር በመውሰድና አልሰማ ካለሽ ደግሞ ወደ ቤት በመመለስ አንቺን ካልሰማ እሱ የሚለው ነገር እንደማይሳካለት ማድረግ ነው ያለብሽ።
Далее
Средневековый киборг
00:39
Просмотров 493 тыс.