Тёмный

አይነጥላ ክፍል-1 {አይነጥላና ዛር ከማህጸን ሲዋረስ ....ቀሲስ ሄኖክ ወ/ማርያም እንደጻፈው} 

ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Подписаться 112 тыс.
Просмотров 110 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 ноя 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 407   
@TesfaGecho
@TesfaGecho Месяц назад
ይህን ቪዲዮ ካየሁበሗላ ነው የኔ ህይወት የታየን አያቴ ጠንቋይ ታመልክ እደነበርበ ልጅነቴ እንደሰማሁት እናቴ አግብታ እኔን እና እህት ወንድሞቼን ከመውለዷ በፊት ቡዳበልቷት እንደነበረ እናበጣም እንደተሰቃየች ከአባቴጫፍጫፉሰምቼ ነበር እናም ከአባቴ ጋር የተገናኙብት ምክንያትይህነበር እናቴፀበልበምትጠመቅበትሰአትመንፈሱየሆነሰአትይለቃታልመልሶያገረሽባታልእምአንድየቤተክርስትያንአባትአያቴንበዚሁኔታሲያያትይህንሀሳብአመጣላ አንድከሰውሀገርየመጣዳቆንእሱንብታገባውለሷጥሩእንደሆነመንፈሱንእንደሚዋጋውነገራትአያትቴም ወዲውኑኑ ተስማማች እና ወዲያውኑ የሚጋቡበትመን ገድተፈልጎ ተጋቡ እንደነገርኳች ውእኛተወለድን እኔ እራሴን አውቄ እስከአሁንሰአት እኛቤት ሰላምየለም ቢያንስ በአመት 3 ከቤት ወታ ትጠፋለች ይህን ምታደርገውግን ከአባቴ ጋር ሲጣሉ ነው እና የኛብቤት ህይወት እንዲህነው እኔትምህርት አቁሜ እንዳልሆነ ሆኜ በጋደኞቼ በሰሰፍር ምንእሱብቻ ከእናቴጀምሮ በቤተሰቦቼ ተገፍቻለሁ አሁን ያለሁበት ሁኔይ ህነው እባካችልሁ በፀሎታችሁ አስብኝ
@hayatmuhamed5669
@hayatmuhamed5669 4 года назад
⛪💗⛪🌹🌷📖💗amalake atee horanyaye hulemii kagone huno⛪⛪😢😢😢😢⛪⛪😢⛪😢💙😢⛪😢
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp 13 дней назад
አሜን አሜን አሜን እግዚ አብ ሔርይ መስገን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜበ ጤናይጥ ብቅልን አሜን አሜን አሜን😥😥😥😰🙏🙏🙏
@anama5649
@anama5649 4 месяца назад
በእዉነት መ ምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን
@senayitamare3915
@senayitamare3915 Год назад
ቃለህወት ያሰማልን
@zebaasrat9290
@zebaasrat9290 5 лет назад
ቃለ ሂወት ያሰናልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ወንድም እናመሰግናለን
@mohammadhanna2460
@mohammadhanna2460 5 лет назад
zeba asrat 0
@aebrh4990
@aebrh4990 5 лет назад
ቃል ህይወት ያሥማልን መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅሊና ናይ ብሓቂ ጽጉኡ ያብዘሕሊና ልኡል እግዚአብሄር መምህር ናይ ስማያዊ ዋጋኦም ልኡል እግዚአብሄር አብዝሑ ያሃበሊና አሜን ወይኩን
@aragawchrkole1408
@aragawchrkole1408 4 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን
@atuusol3548
@atuusol3548 5 лет назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እውቀት እና ጥበቡን ያብዛልህ።
@fantu1fantu215
@fantu1fantu215 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-hg5lw9km9r
@user-hg5lw9km9r 2 года назад
እውነት ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ሁሉም እኔ ጋራ ነበር ግን አውሁን እግዚአብሔር ይመሰገን የማመልከው እውነተኛ አምላክ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፊጣርዬ መሆኑ አምኜ ለእርሱ እያመለኩ ነው ክብር ምስጋና ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን ዛሬም በዘወትርም ለዘለዓለም አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን መምህር 👏👏👏👏👏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@bezuasefa1648
@bezuasefa1648 2 года назад
ይህ ሁሉ በህይወቴ የተከናወነ ነገር ነው መኖር እስከምጠላ ድረስ ሁሉ ነገሬን ባዶ ያደረገብኝ ክፉ መንፈስ!
@samsunga10saow22
@samsunga10saow22 4 года назад
ቃል ህዉትን ይሰማኛል
@user-gn2jj5fo6o
@user-gn2jj5fo6o 5 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን።እግዚአብሄር ከዝ በላይ ምስጥሩን ይግለፅልክ። በእውነት ይሄ ሁሉ በእኔ ላይ እየተከሰቱ እራሴን መሆን የምፈልገውን ኣይነት ሰው መሆን ኣልቻልኩም ።ዛሬ ወስናለው ነገ ደግሞ የምጠለው ላደርገው የማልፈልገውን ነገር ቁጣዬን መቆጣጠር እያሰቃየኝ ነው።በሃገሬም ከቤተሰቦቼ ጋር ምንም ኣይነት መፍባባት ሳልችል የኖርኩበት ዘመን እንድውም ኣግብቼ መረጋጋት እያቃተኝ ኡፍፍፍፍ ኣምላኬ ሆይ !!!እንድሁም ተከትሎኝ የሰው ኣገርም መጣ የምናገረውን መልካም እንኳን ብሆን በቁጣ የማወራቸው እየመሰላቸው ከኣሰርዎቼ ጋር ኣሁን ሰው ኣሁን ኣውሬ እየሆንኩኝ ተቸገርኩኝ።ትዕብተኛ ናት ለስራ ኣልመታችም እየተባልኩኝ ብቻ ላያስችል ኣይሰጥምና ኣሁን ኣሁን ሁሉንም እየቻልኩ ሰዎቹም እንድታገሱኝ ያደረገልኝን እግዚአብሄርን አመሰግነዋለው።
@konjo7249
@konjo7249 5 лет назад
እግዚያብሄር ይርዳሽ እህቴ
@user-ws8tf2mm5b
@user-ws8tf2mm5b 5 лет назад
እውነትሽን ነው እኔም እንዳቺ ሣልናገር ገና ሥም ያወጡልኛል
@MehtabKhan-hp2cr
@MehtabKhan-hp2cr 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@sarahwoldegebriel9236
@sarahwoldegebriel9236 5 лет назад
Egezyabher yetebekes Ayezosh
@adiyedngllijadiyedngllij5872
@adiyedngllijadiyedngllij5872 5 лет назад
Yeye hulachinm chiger newu ehte betselot metgat newu egzabher yimesgen
@user-wn2hp1lq3n
@user-wn2hp1lq3n 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን አሜን
@iloveyoudad5243
@iloveyoudad5243 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ምንም መፍትሔ ኣላገኘሁም እኔ በጣም ያስቸግረኛል እ/ር ምህረቱ ይላክልን ቡዙ ግዜ ያሰብኩት ኣይሳካልኝም
@meseretmasara5152
@meseretmasara5152 5 лет назад
ይነብር ብተስፋ selot adergi ayezoshe
@meseretmasara5152
@meseretmasara5152 5 лет назад
ይነብር ብተስፋ ayezoshe tesefa atekurache
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 4 года назад
Ayzosh betselot berchi. Fetari yasibshal. Emebete tiredashalech ehit. Bemnm tamr tesfa endatkorchi
@meseretgetahun1044
@meseretgetahun1044 4 месяца назад
መምህር ች ቃለ ሕይወት ያሰማል በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል
@nshhs6721
@nshhs6721 5 лет назад
ቃለሂወት ያሰማን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን
@karimakarima474
@karimakarima474 4 года назад
AMEN AMEN AMEN
@user-yt3sn8qv7b
@user-yt3sn8qv7b 10 месяцев назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤❤❤
@senayitmekuanint3009
@senayitmekuanint3009 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ
@user-sb5qb5py5v
@user-sb5qb5py5v 5 лет назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጤና እና እድሜን የስጥልን አምላክ እግዚአብሄር!!
@getetagel2059
@getetagel2059 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነውትን ደንግል ማርያም ትባርክልን
@merixegakamlayonlbye159
@merixegakamlayonlbye159 5 лет назад
qale hiwet yasemaln egzabher xegaw berketun yabzaln
@user-wn2je4dz1h
@user-wn2je4dz1h 6 месяцев назад
ትባረክ 🙏🙏እግዚአብሔር ይብራልን ❤
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 лет назад
#kale hiwote #yasemalin egizabher #tibeben yabzalhe
@user-wo3ws9dl8g
@user-wo3ws9dl8g 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያአሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እህት ወንድሞቼ አባቶቼ እናቶቼ በፀሎታቹህ አስቡኝ ወለተ መድህን እያላቹህ በጣም ያስጨንቀኛል በጣም ያመኛል 😭
@HanaHana-up1gt
@HanaHana-up1gt 5 лет назад
Kale hiwoten yesameln mamherchen
@saracirs8725
@saracirs8725 4 года назад
ቃለ ሒወት ያሰማልን
@user-hd4sn2wk3f
@user-hd4sn2wk3f 5 лет назад
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@ethegy614
@ethegy614 5 лет назад
ቃል ህይወት ያሰማ ን በእድሜ በፀጋ ያኑር ልን በድጋሚ ቃል ህይወት ያሰማን
@yordanosakele3736
@yordanosakele3736 5 лет назад
ቃለ ህይወት። ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና። ጤና ይሰጥልን
@nshhs6721
@nshhs6721 5 лет назад
አሜን
@itechsolution2442
@itechsolution2442 5 лет назад
Kalhiyiwt yasmalni..sgawini yabizalki amen
@GhGh-zs1qv
@GhGh-zs1qv 5 лет назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-jn6eg8bf6k
@user-jn6eg8bf6k 3 года назад
ይሄ ሁሉ እኔ ላይ ነው አመታት አለፉ ካሰብኩት ሳይሆን ካላሰብኩት ቆሜ የቀረሁት ብዙ ነገር ቀረብኝ ህይወቴንም በእጄ ሊያስጠፋኝ ይደርሳ እራሴ ጋ ስጣላ እኖራለሁ ቤተሰቦቼም ያስጠሉኛል ኦ አምላኬ 😭😭😭😥😥
@belayineshfiqir4557
@belayineshfiqir4557 5 лет назад
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት ይህ የኔ ሂወት ያማል ልብ ይነካል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@samriyekerstoslije3234
@samriyekerstoslije3234 4 года назад
Kalehiwoten yasemlhen Amen
@mesiyemariyamlij8511
@mesiyemariyamlij8511 4 года назад
amlake hoy becherinet asibegn. 😭😭😭
@RD-yc9vk
@RD-yc9vk 5 лет назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዛቢሄር ይጠብቀን ለትምርቱ እናመሰግናለን
@user-jn4mv5ej7m
@user-jn4mv5ej7m 5 лет назад
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል በእውነት የሚያሰቃየኝ ለካ አሱ ነው እናቴ የኔን ታላቆች ወልዳ ይሞታሉ እኔን ስታረግዝ የመድሀኒአለም የእመቤታችን ፀበል ከቤተክርስትያን አመጣላት ያንጠጥታ እኔን ወለደች ክብር ምስጋና ለፈጣሪ ግን አሁን የምትላቸው ባህሪዎችናቸው በእኔያሉት
@user-hs1te7uz3u
@user-hs1te7uz3u 4 года назад
እኔ በልጅነቴ ያደጉት ጣወት የሚመለክበት ዛሬ የሚወርድበት እሳት የሚጎርስ የዛር መንፈስ የሚመለክበት ቤተሰብ ውስጥ ነው እናቴ የምታመልከው ተክለአይማኖትን ነው ግን በቤተሰቦቿ ዘንድ ይመለክ ነበር ቤተሰቦቿም አብታሞች ስለነበሩ ብዙ ሰዎች ይመጣ ነበር ወደነሱ ብዛት በዛር መንፈስ የተያዙ ነበሩ አስታውሳለው ልጅ ብሆንም የማረሳው ትዝታ እንግድነት መቶ ሰውየው ዛሩ ተነስቶ የተቀጣጠለ እሳት ይበላ ነበር የዛን ሰዓት እኔ ተፈጥሮዬ ማውራት ብዙም አይመቸኝም ፀጥ ስለምል ቡና ሳፈላ እጅግ ደስ ይላቸዋል አውልያ ያለባቸው ሰዎች የኔ ፈረስ ነች ይሉኝ ነበር እንደልጆች ተጫውቼ ያደኩት ቀን አላስታውስም ብቻዬን ማሳለፍ ይመቸኛል ፀጥታን ነው የምፈልገው። ሽንቁሩ ሚካኤል አዲስ እንደፈለቀ እህቴ በመንፈስ ስለምትታመም እሷ ስትሄድ የኔ መንፈስ አይነጥላነኝ ብሎ መጮህ ይጀምራል ግን ማንም አልወሰደኝም እህቴ ላይ ያለው መንፈስ ነበር የሚያስጨንቃቸው የነበረው ።የሚገርመው ፈተና ሰርቼ ትክክል ሆኜ ልቤ በፍርአት ይዋጥና ሰርዤው ሌላ ሰራለው በቃ እንዳልወድ የሚያረገኝ የነበረው ።ሰው ያለው ሳይሆን እኔ ያልኩት ብቻ የምወደው እራሴን እንደወንዳወንድ እንድመለከት የሚያረገኝ ከወንድ በላይ እንዳስብ የሚያረገኝ የሰው ደም ሲፈስና እንባ ሳይ የማላውቀው ነገር በደስታ ሲሞላ ይሰማኛል በስደት ነው ያለሁት አረቦቹን እንኳት ፍራቻ የቱጋ እንደሆነ አላውቅም ሂወቴ የሲኦል ሊያረግብኝ ይፈልጋል ግን ሰመአቷን ሁሌም ስለምጠራት የሰማእቷን ስም ስሰማ በደስታ እዋጣለው 😭😭😭😭😭😭ፀሉዩልኝ ከክፉ መንፈስ ልዳን እህቶቼ😭😭😭
@user-gk9nq5lm7x
@user-gk9nq5lm7x 5 лет назад
አሜን. አሜን. አሜን ቃለህይወትያሰማልን የአገልግሎትዘመኖትንይባርክልህ ገናዛሬነውያገኜሆቺሁእግዚአብሔርይመስገንእዲህአይነትትምህርትየምፈልገው
@user-tn1jz5cw5d
@user-tn1jz5cw5d 5 лет назад
ቃል ሂወት ያሰማን እግዚአብሔር ቃሉን እንድናዳምጥ ልባችን ይክፈትልን አሜን፫
@hannaef7137
@hannaef7137 2 года назад
ቀሲስ ሄኖክ የኛ አባት እግዛብሄር የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት። በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርሎት። አሜን
@tarikteklay6318
@tarikteklay6318 5 лет назад
Kale hiwet yasemalin abatachin egziabher tsegawin abzto abizto yistilin kezihi irkus menfes yitebiken ibakachihu yenihin abat (memhir) silkachewin yemitawku tsafulin lijochachininim fetari yitebkilin egziabher bimnetachin yatsinan
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 5 лет назад
Amen Amen Amen
@user-xt3kr5zh8r
@user-xt3kr5zh8r 5 лет назад
አሜን፫ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይገስጸው በጸሎት አስቡኝ ወለተ ተክልሀይማኖት
@user-im9no1xm8z
@user-im9no1xm8z 5 лет назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማል ተስፍ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይማረን አሜን
@user-ze2oj5kk1g
@user-ze2oj5kk1g 4 года назад
ወይ ጣጣ ጉድ እኮነው ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ደጋግሜ ነው እምሰማው ይሄ ትምህርት በጣም እናመሰግናለን መምህራችን
@makbelshambel5242
@makbelshambel5242 5 лет назад
Kal hiwetyasemalen member tekekl new E.g.r.yaseben kekefu Aganentem yitebken ferarii hulachenenem Amen
@egezabhrehoyeeredegedegele4891
Kale hwetene ysemalne wedemea weyyyyyyyyy yhue ynea hwete nwe
@kaleymazola9509
@kaleymazola9509 5 лет назад
ኦኦኦኦኦ...! አምላኬ...! ይኽ ሁሉ እኔ ላይ እየሆነ ያለ ነገር ነው ::እባካችሁ እግዚአብሄር ይገፀው በሉልኝ ?????????? እየተሰቃየው ነው
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማረን ክፉ አይነጥላን ያጥፍልን
@haniyoutube
@haniyoutube 5 лет назад
Ayezosh ehta. Tewtna mata. 41. Geza la 14 ken Segage tolote adrege. Yet abtu yetnali
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@godskids3886
@godskids3886 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-1yOUwzn--_A.html
@meskerembassill4202
@meskerembassill4202 5 лет назад
ቃልህይወትን ያስማልን አባታችን በእድሜ በፃጋ ይጠብቅልን በእውነት ስቱን ጉድ ሳናውቅ ኑርናል እግዚአብሔር ይርዳን ገዝህ ችግር ያንፃን
@emunageemu1561
@emunageemu1561 5 лет назад
አሜን
@hanatette9900
@hanatette9900 5 лет назад
ቃል ህይወት ያስማልን
@zakirhusenalem8599
@zakirhusenalem8599 5 лет назад
Kale hiwet yasemaln
@amikonjo4153
@amikonjo4153 5 лет назад
Betam desi yemeli temerte new e/r yebarkik abo
@user-cr8tp1lc8b
@user-cr8tp1lc8b 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን
@user-jn4mv5ej7m
@user-jn4mv5ej7m 5 лет назад
በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን ወንድማች ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን
@lydiayousef9039
@lydiayousef9039 3 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘበኖት የተባረከ ይሁን አሜን
@jdhshdhhdjdj1015
@jdhshdhhdjdj1015 5 лет назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ በምረት አይኖችህ አሰብን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እህት ወንድሞቼ በጥሞና አዳምጡት ትልቅ ምህርት ነው ፈጣሪ አምላክ እኔ አለሁ ይበለን ከጭንቅ ከመከራ ያውጣን
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 4 года назад
Gera gebtognal. Yeha metfo yessew telat
@leteberhangebreselase3333
@leteberhangebreselase3333 5 лет назад
Amen Amen Amen kale hiwet yesmAlna Entetekailu btgrna kolay Entettrgom si kulu seb metetekme neiru EgZAbiher xegakum yebzahayo btaemi xbuk
@user-we8fx6sc6l
@user-we8fx6sc6l 5 лет назад
ካለ ሂውት ያሰማልን
@mobizone7434
@mobizone7434 5 лет назад
Bewnte kali heywote yasemalne bedma bitega yetbklne amne
@ayishan915
@ayishan915 4 года назад
Kale Mar nwe Egzihabeher Yemasgen ✝️🙏🙏🙏
@selamlakew2311
@selamlakew2311 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እውነት ነው ቡዞቻችን በአይነ ጥላ መንፈስ ታስረናል እግዚአብሔር ይፍታን
@maeregtelahun3614
@maeregtelahun3614 4 года назад
አሜን
@henokwagari7795
@henokwagari7795 4 года назад
Amen
@user-tn7jd6jo9b
@user-tn7jd6jo9b 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን የአግልግሎት ዘመንዎ ይባርክልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን አሜን ፫
@chfhh1472
@chfhh1472 4 года назад
ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ያኑርልን
@mblfj7608
@mblfj7608 Год назад
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ቀሲስ ሄኖክ
@MerhabAssefaw-ur1vx
@MerhabAssefaw-ur1vx 3 месяца назад
ነወእንዴ ዘላለምሀይሉአይደል
@tigeeortadeedhaabaa3910
@tigeeortadeedhaabaa3910 5 лет назад
Amen Amen Amen qaliyet yasemalin
@eyrusjerry106
@eyrusjerry106 5 лет назад
Betame keleba amesegenalew kale hiwoten yasemalene menegesete semayene yawareselen
@yewourkwha21bisrat38
@yewourkwha21bisrat38 5 лет назад
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 5 лет назад
ኣምላኬ ሆይ ፍጻሜሄን ኣሰምርልኝ
@tedalemarymwendmu7854
@tedalemarymwendmu7854 4 года назад
Qelehiwet yasemaln mengste semayat yawarsln
@Haleema-im5vj
@Haleema-im5vj 4 года назад
ይሄሁሉ በኔ ህይወት ላይ እየሆነ ያለ ነው። ትዳር። እንካን እንዳልመሰርት በፍርሀት አለው። ነገ በማፈራው እኔ ያሳለፍኩት ሂወት ይሆን እዴ እያልኩ ምክንያቱም እናቴ ያሳለፈችው ሂወት በሙሉ መጠኑና ይዘቱ ይለያይ እንጂ እኔም እያሳለፍኩት እገኛለው የተቻለኝን ያህል እጸልያለው እንዳልጸልይ ዳቢሎስ ቢያሳንፈኝም እኔ እና እናቴ ከተለያየን ሀያ አመት ሆኖናል ባካል። የመለያየታችንንም። ምክንያት አሁን ካስተማርከው እንዳለ ማለት እችላለው ።ብቻ እግዛብሄር ይጠብቀን ሁላችንንም
@user-yt8im9sc5s
@user-yt8im9sc5s 4 года назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ይገስፅልን ከክፉ ነገር ይጠብቀን
@MobileMobile-bv4zs
@MobileMobile-bv4zs 5 лет назад
Bewnt Lewndmachen kalhyiwt Ysmalen EGZYABHAR AMELAK Tegawen Yabizalen.AMEN!!.
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 5 лет назад
አሜን🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስል🙇‍♀️
@muluasefa4296
@muluasefa4296 5 лет назад
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኚህ መምህራችን የሀ መልካም ትምህርት እንዲያስተሙሩን ለፈቀድልን እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በጤና ይጠቅልን እውነት ነው ኣይነጥላ መጥፎ መንቀኛ ነው ክፍ መንፈስ ከስሩ ቀጥቅጦ ይጣልልን ቅዱስ ሚኪኤል ቅዱስ ገብሪኤል... ኣሜን፫
@alalico7282
@alalico7282 5 лет назад
KALE HIWOT YASEMALEN TSEGAWEN YABZALEN AMEN AMEN AMEN 👐
@wollo4264
@wollo4264 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@hayah4727
@hayah4727 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የኔን ህይወት ይህ ነው
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 5 лет назад
Amen Amen Amen Kalehewetin Yasemalin Memihirachin Amen
@betgst.sisaygev7713
@betgst.sisaygev7713 5 лет назад
በእውነትለወድማችንቃለህይውትያስማልን ጸጋውንያብዛልህ.እግዚአብሄር
@iamalwaysinthelineofethiop2770
መምህር ቅል ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ አምላካችን ይስጦይ
@Aa-dc6bp
@Aa-dc6bp 5 лет назад
በእውነት ቃለህወት ያሰማልን መምህር ቀሲስ ሄኖክ ፀጋው ያብዛለቹ ፈጣሪያችንን በፀጋ በጤና ይጠብቅልን አሜን። እኔ ብዙ ትምህርት የወሰድኩ ነኝ እዚ አይነጥላ እግዚአብሔር ይገስፀው
@user-ip8zu7wz7m
@user-ip8zu7wz7m 2 года назад
ቃለህወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን አሜን
@user-fo7qo2jq2d
@user-fo7qo2jq2d 4 года назад
በውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን እኔ ከዜህ ውስጥ አንዶ ተጠቂ ነኝ አውም ሳይጠየቅ እላይለይ የሚጮኸው አሳድጌ እያለ ያከራርተኛል😭😭😭😭😭😭
@svxjej9660
@svxjej9660 4 года назад
ወቅሽትገብሪኤል ሄጂ
@tarakuwait326
@tarakuwait326 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ከዚህ ክፍ መናፍስት ስውረኝ
@kiyakiya382
@kiyakiya382 5 лет назад
ቃለህይወትን ያሰማል ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እግዚአብሔር ትክክለኛውን መንገድ ይርዳን
@user-wx6eq7fh1u
@user-wx6eq7fh1u 5 лет назад
ቃል ሂውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kennaadurbeemaariyaamtubee8083
@kennaadurbeemaariyaamtubee8083 3 года назад
አግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሂወት ያሰማለን
@emuyelulseged7896
@emuyelulseged7896 5 лет назад
Kale hiwet yasemalin memherachin Egzabhier Amlaki yeagelgolot gizchowu ybarki
@ethiopiaamrawet7287
@ethiopiaamrawet7287 5 лет назад
ቃል ህይወት ያሰማልን በጣም አመሰግናለሁ ትልቅ ትምህርት ወስጀብታለዉ
@saamlakdemla5750
@saamlakdemla5750 5 лет назад
አሜንቃለሒወትያሰማልን.ተስፋመንግስትንያውርስልን።በፀጋይጠብቅልን..ይህሁሉነገትበእኔላይአላና.ፀልዩልኝ።
@marthahailu8989
@marthahailu8989 5 лет назад
Kale hewoten yasemalen yagelgelote zamneken yabzalene wandemachin
@semiraali7059
@semiraali7059 5 лет назад
ቃለ ህወይት ያሰማልን መምህር ተመንህ ይባረክ
@mengstabg.michael9231
@mengstabg.michael9231 5 лет назад
ዮሐንስ 3 (John) 16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18፤ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። 19፤ ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው። 20፤ ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤ 21፤ እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።ዮሐንስ 14 (John) 6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ሮሜ 10 (Romans) 9፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ 10፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። 11፤ መጽሐፍ፡- በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥ ይላልና። 12፤ በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤ 13፤ የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።ዕብራውያን 9 (Hebrews) 27፤ ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 4 года назад
Amen. Kale hiwet yasemalin.
@user-is9qr6ri4e
@user-is9qr6ri4e 5 лет назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን 👏👏👏👏
@sosiethiopiawit1858
@sosiethiopiawit1858 5 лет назад
Kale hiwot yasemalin
@rozebaye2361
@rozebaye2361 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@dineshadinesh2434
@dineshadinesh2434 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ግራ ገብቶኝ ነበር አሁን እራሴን አግኝቻለሁ እመአምላክ ትርዳን ድንቅ ትምህርት ነው ወንድማችን እድሜ ይስጥልን
@menemennusu4580
@menemennusu4580 5 лет назад
ቃለሂወት የስማልን ከመጀበርያ ኣላማወቅ ተበድለናል አይነጥላ ልክ እደዚነው
@tigietigie8627
@tigietigie8627 5 лет назад
እግዚአብሔር ከመጥፎ መንፈሰ ይሰወረን
Далее
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
Просмотров 21 млн