Тёмный

#አዳነች_አቤቤ_አፍራለች 

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Подписаться 130 тыс.
Просмотров 55 тыс.
50% 1

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Развлечения

Опубликовано:

 

12 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 270   
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna Месяц назад
ወንድሜ አርአያ አንተኮ እድለኛ ነህ ከምድራዊ እናቶች የምትበልጠዋ እጅግ ድንቅ የሆነችው የእመብዙሀን የቅድስተቅዱሳን የድንግልማርያም ፍቅሯ ገብቶህ በእቅፏ እየኖርክ ነውና ደስ ይበልህ አሁንም ከእቅፏ አታውጣህ ❤ወንድሜ ነጋሽ ለእናትህ ያለህ ፍቅር ልዩ ነው ረጅምእድሜና ጤና ይስጥልህ ሁለታችሁንም አብዝቼ እወዳችኋለሁ አከብራችኋለሁ ወንድሞቼ የተዋህዶ ድምፆች ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤
@user-vs6ef4vd4k
@user-vs6ef4vd4k Месяц назад
እንኩዋን ደህና ተመለሳችሁ ነጋሼ ታድላችሁ በረከታችሁ ይደርብን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@addisgirma8211
@addisgirma8211 Месяц назад
እኔ ግንቦት 1 ነው የናቶች ቀንን ማከብረው በስጋ የወለደችኝ እናቴን ያጣውት በ12 አመቴ ነበር ቅድስግ ድንግል ማርያም ናት ያሳደገችኝ
@zkebede8763
@zkebede8763 Месяц назад
እንኮን ደህና ተመለስክ ወንድማችን እኛንም ለዛ ያብቃን እግዛብሄር ስላማችንን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-hv1gs4ub3m
@user-hv1gs4ub3m Месяц назад
በተወለድኩ በስድስት ወሬ ነው ጥላኚ የጠፍች ግን እመብርሀን ትልቋ እናቴ ነች ትክበር ትመስገን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад
ወንድማችን እንካን በሰላም መጣክ ❤❤ የአህያ ዶክተር ተብዬዋ ተዋት እብድ ነች ንሰሃ ትግባ ቅል እራሰ ነች
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna Месяц назад
ከእቅፏ አታውጣሽ ከሷ የሚበልጥ እናት እኮ የለም እድለኛ ነሽ
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 Месяц назад
አሜን
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Месяц назад
ምን አያነት አማርኛ ምትፅፈ ወላጅ እናት ጥላ ብትሄድም( እመብርሃ ማርያም ግን ከጎኔ አለች ሚባለው
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 Месяц назад
@@yededyalikeleh3175 እናስ አንች ለራስሽ ምን አይነት አማረኛ ነው ሚፅፊው
@shimbergebremeskelle6568
@shimbergebremeskelle6568 Месяц назад
ወንድም ነጋሽ በአጠቃላይ ስለ ምታደርገው መልካም ነገር ስለ ምትሰጠው አስተያየት በእውነት እግዚያብሄረ ይጠብቅህ.
@genettesema8908
@genettesema8908 Месяц назад
ነጋሽ እንኳን ደህና መጣህ እኛንም ለዚያ ክብር ያብቃን።
@yeneyene5999
@yeneyene5999 Месяц назад
አሜን
@user-lf5ic4zq4s
@user-lf5ic4zq4s Месяц назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን❤❤❤❤❤
@user-bt7ky3xm6x
@user-bt7ky3xm6x Месяц назад
ብፁ አባታችን በቅርብ ብታቃቸው ተነግሮ የማያልቅ ነገር ፀጋ አላቸው በጣም የፀሎት አባት ናቸው 1'እስክ 7 በሱባዬ ነው ሚቆዩት በየ ወሩ ሁሌም ያቡዳቢ ምመን ነኝ እጅግ የበርከት አባት ናቸው
@user-cm5jk4qq6q
@user-cm5jk4qq6q Месяц назад
እዉነት ነው ❤❤❤
@-Hunemedia
@-Hunemedia Месяц назад
እንኳን ሰላም ለሀገራችሁ አበቃችሁ ነጋሻችን እስኪ የቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም በረከት ካለ አንድ ነገር መስቀል፣እምነት፣ፀበል ብቻ አንድ ነገር
@almazabere3581
@almazabere3581 Месяц назад
ነጋሽ እንኳን ደህና መጣህ እኛንም ለዚያ ክብር ያብቃን
@user-ki2yp8jw8q
@user-ki2yp8jw8q Месяц назад
እንኳን እግዛብሔር በሰላም አድርሶ በሰላም መለሳቹ እግዛብሔር ይመስገን
@yeneneshenbiale2597
@yeneneshenbiale2597 Месяц назад
ወንድሞቼ ነጋሽ እና አርያ በጣም እወድችዋለሁ አከብርችዋለሁእዉነትን ስለተናገራችሁ ስለ ዶክተር እመቤት እኔ በጣም አዝኛለሁ የልቤን ተናገራችሁልኝ እግዚሐቤር ይጠብቃችሁ ድንግል ማርያም ከፊት ትምራችሁ 🙏🙏🥰
@Dagi-man
@Dagi-man Месяц назад
ማርያምን ስንወዳችሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ🙏
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Месяц назад
THANKS MY DEAR BROTHERS DOING GREAT JOB GOD BLESS BOTH OF YOU ❤🙏.
@tsehayassefa7065
@tsehayassefa7065 Месяц назад
ነጋሽ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@Betty-dj4qz
@Betty-dj4qz Месяц назад
Thank you so much you are guys blessed because the honest person and fair God blessyou you🙏
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q Месяц назад
አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@user-fv7yi8lw8i
@user-fv7yi8lw8i Месяц назад
Egziabher yibarkachihu! Negash! Betam akebrehalhu lije bihon eske malet new yetemegnehut!!!
@yohannestaddese3942
@yohannestaddese3942 Месяц назад
ነጋሽ ተባረክ እድሜ ይስጥህ
@BizuneshMekonnen-wt2rc
@BizuneshMekonnen-wt2rc Месяц назад
እግዚያብሔር የባረካችሁ ምርጥ ወንድምቼ ኦርቶዶክስን ብቻ ሳይሆን ሀገርን የምታቀኑ ናችሁ
@fassikaabebe5902
@fassikaabebe5902 Месяц назад
MOTHER The greatest friend i ever had, Long life for her, For there in no other. MOTHER !
@Maryland12385
@Maryland12385 Месяц назад
More blessing to both 🙏
@user-bl8vt9yr9c
@user-bl8vt9yr9c Месяц назад
ነጋሽ ወንድማችን በረከታችሁ ይድረሰን እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@abayneshayano3255
@abayneshayano3255 Месяц назад
❤❤❤Bereketachew yedereben ❤❤❤.
@yeshiharegworeta4411
@yeshiharegworeta4411 Месяц назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችው ሁለታችውም ወንድሞቻችን እንዲህ እናታችውን ስለምትወዱ💚💛❤️
@user-pd6sq6jj9i
@user-pd6sq6jj9i Месяц назад
ይባርክህ
@sss2708
@sss2708 Месяц назад
Negashey thank you so much about this cryzey women sofeya. You explain well. Egexeabher yeseteh.
@simretlulekal133
@simretlulekal133 Месяц назад
አይ ነጋሽ እንደው እግዚአብሔር ያክብርልኝ ይቺ ጥሬ የሆነች ሴትዮ ሁሌም መቅበጥበጥ እና መዳፈር አታፍርም። ልቦና ይስጣት።
@Teddydemeke-np1qh
@Teddydemeke-np1qh Месяц назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያበዛላችሁ
@SamsungA-lr1mr
@SamsungA-lr1mr Месяц назад
አሜን አሜን አሜን በድሜና በጤና ይጠብቃቹ
@shewayezerihun2064
@shewayezerihun2064 Месяц назад
ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም ነው የምረካው በምታቀርቡት ሁሉ እውነተኛና ትክክለኛ ለሀገር ለወገን የሚበጅ ፕሮግራም ነው የምታቀርቡት የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጆች በርቱ ሌላው ዶክተር እመቤት የተባለችው ከሀዲ የግብር አባቷን ዳቢሎስን ምትክ ነው የተናገረችው በቀደመው ስሙ ሳጥናኤልም እራሱን ከእግዚአብሔር በላይ ሲያደርግ ተዋርዷል ሰው ውድቀቱ ሲደርስ ይዘባርቃል እግዚአብሔር ቸርነቱ ሲበዛ በጣም ተደፋፈርን የሰው ልጅ ጥፋቱን ስለማይፈልግ የንስሐ ጊዜን ይሰጣል የኛ እውቀትና ስልጣኔ ዶክትሬት ሄዶ ሄዶ መጨረሻው ውድቀት ነው ገንዘብ ሲበዛ አእምሮ ይደነዝዛል ወደ ህሊናሽ ይመልስሽ
@sddffdf1958
@sddffdf1958 Месяц назад
ሰላም ለናንተ ይሁን ወንድማችን እንኳን ደህና ተመለስክ ወንድማችን ነጋሽ
@RomanMangsha
@RomanMangsha Месяц назад
እኛም። እናመሰግናለን። ወንድማችን። በርታ
@welansaali674
@welansaali674 Месяц назад
ነጋሺዬ እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን በረከታችሁ ያደርብን ለእናቶቻችን እርጂም እድሜ ከጤናያድልልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbebawTsega
@AbebawTsega Месяц назад
ነጋሽዬ ያው ታውቃለህ አይደል እኔ አርአያን መምህር ደረጀ ዘወይንዬን መምህር ተስፋዬ አበራ ዲያቆን ሔኖክ ሃይሌን ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁንና ወንድሜ ነጋሽ ያወኩበት ቀን የተባረከች ትሁን እማ ፍቅር ትጠብቃቹ የተዋህዶ አርበኞች ኑሩልኝ አሜን ።
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Месяц назад
ግርምዬንስ?
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን
@belachewtessema4071
@belachewtessema4071 Месяц назад
እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜና በፀጋው ያኑራቹ አሜን ።
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 Месяц назад
ወድመቼ ፈጣረ አብዝቶ ይባርካቹ ሰለምትሰሩት ስራ እግዘአብሔር ሞገስ ይሁናቹ እናመሰግናለን።
@AbinetAlemu-we5sn
@AbinetAlemu-we5sn Месяц назад
ጌታ ይባርካችሁ ባላቹበት ቦታ ሁሉ ይጠብቃችሁ
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 Месяц назад
ምናለ እናቴ እደዚ እደናተ አይነት እናት ብትሆንልኝ 😢😢
@rahilnogossi8451
@rahilnogossi8451 Месяц назад
እንኳን አደረሳችሁ እንኴን በስላም ደርስክ ተመለስክልን ወድማችን
@user-zp2cu2hx9b
@user-zp2cu2hx9b Месяц назад
Amen amen amen
@azeb9433
@azeb9433 Месяц назад
ኦርቶዶክስ መልስ ነች ❤ በጣም ትክክል 🙏
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 Месяц назад
እውነት ብለሀል ኦርቶዶክስ መልስ ነች እራስዋ
@user-bo4wv8yn8d
@user-bo4wv8yn8d Месяц назад
አዎን የኛየቤሩትም አባት ናቸው አቡነዲሜጥሮስ ልክነህ ነጋሽ
@mekdespajuelo
@mekdespajuelo Месяц назад
አረ በእግዚያብሄር ለኔ እስፖንሰር ፈልጉልኝ የጌታዬን ያምላኬን የፈጣሪዬን መቃብሩን የተሰቀለበትን እንድሳሳለም
@user-fp2cm1tf6g
@user-fp2cm1tf6g Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@lijabelo2145
@lijabelo2145 Месяц назад
ነጋሺ ወዲማቺን እኳን በሰላም ተመለስክ ከቅዲስት ሐገር ኢስራኢል እኳንም ተወለዲክልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሕ የምቶዳት እመብርሐን አለሁልሕ ትበልክ ከፊት ትቅደምልክ አሜን
@zewdneshregassa2285
@zewdneshregassa2285 26 дней назад
Betam new yegeletikat inatin fetari yimesigen ❤
@mizrathm645
@mizrathm645 Месяц назад
Baga nagadha gatee❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q Месяц назад
አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@etifasefa2886
@etifasefa2886 Месяц назад
ነጋሽዬ ወንድም አለም እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ።
@user-rc9ht7nh5d
@user-rc9ht7nh5d Месяц назад
ወድማችን እንኳን በሰላም ተመለሳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Месяц назад
ነጋሽ ሚዲያ በጣም ነው የምወዳችሁ ቁጥር አንድ ምርጫዬ ናችሁ በእየሩሳሌም ጉዞ መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ አምላክ ፈቅዶ ለተቀደሰው ቦታ ያብቃኝ❤❤❤
@RedietTaha
@RedietTaha Месяц назад
Awo edazi ngarleng wandme emaye bet karstayn enat nat❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤egziyabher ortodoks tewahedo lazalalm tanur ❤❤❤❤❤❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Месяц назад
ልክ ናችሁ በርቱ
@AkliluWoldeyohannes
@AkliluWoldeyohannes Месяц назад
እንኳን ደህና መታችሁ አይቸዋለሁ ደስ ይለ ነበር
@tinafiud6941
@tinafiud6941 Месяц назад
ፖስፖርት ያስፈልጋል ዋጋው ስንት ነው ደርሶ መልስ
@kessephremaragaw
@kessephremaragaw Месяц назад
እንኳን በሠላም ገባችሁ።
@ethiopia3237
@ethiopia3237 Месяц назад
❤❤❤❤
@user-kw7om7hl3p
@user-kw7om7hl3p Месяц назад
Woregna guregna
@belachewtessema4071
@belachewtessema4071 Месяц назад
ወንድሜ ነጋሽ በትክክል አገላለፅ ነው የገለፀጋት ዶ/ር ተብዬዋ ።
@birukaraya6933
@birukaraya6933 Месяц назад
Enkewan selam metak wendemachen maryam tetebekachu ulem❤️❤️❤️
@Sarabirhan-ke3uh
@Sarabirhan-ke3uh Месяц назад
እንኳን ደህና መጣህልን ወንድችን ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ
@user-hh2xt1qq7k
@user-hh2xt1qq7k Месяц назад
Negash igizibera machareshahin yasamirileh abatoch Iko min yargu imasamachawu yalem
@bezukonjo4937
@bezukonjo4937 Месяц назад
❤❤❤ Abet Merektachihu yderbn Akan Dehna Metah
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Месяц назад
ወንድማችን ነጋሽ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን አዳነች አበቤ ምንም አልተሸማቀቀችም ምክንያቱም የጨለማው ማህበር አባል ናቸው ተስማምተው ነው እንድትናገር የተደረገችው የሳጥናኤል ጎል ኢትዬጵያ ቁጥር 4 ላይ በሰይጣናዊ ተግባር ሰልጥነው ደም ጠጥተው በደም ፈርመው ነብሳቸውን ለሰይጣን ሸጠው እግዚአብሄርን ክደው ከተመረቁት 80 ሴቶች መሀል ናቸው መፅሀፉን አንብቡ አንድም ያልተፈፀመ ነገር የለም እያየን ነው እግዚአብሔር የዲያብሎስ አጀንዳ አስፈፃሚዎች ከኢትዬጵያ ምድረገፅ ያጥፋልን ያልታሰበ መቅሰፍት ያውርድባቸው እንደኔ ሀጢያት ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ጌታ ሆይ ቶሎ ና🙏
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w Месяц назад
እንኳን ድህናመጣችሁልን በጣምነው የናፈቃችሁኝ ወንድሞች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@jdis1899
@jdis1899 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigistkabtihyimer9297
@tigistkabtihyimer9297 Месяц назад
እንኳን በሰላም ተመለስክ ወንድሜ እናንተ ከዛ እኛ ካለንበት ሆነን የምታስተላልፉልን አይተናል ነገር ግን በዚህ መሀል መሆን የሌለባቸው ነገሮች አሉ ካለባበስ ከጸጉር መሸፈን መስቀል ይዘን ስልክ ማንሳት እንደው የታየኝን ነው ይቅርታ ብዙ በመመላለስ መዳፈር እንዳይኖር ለሚመላለሱ ሰዎች መጀመር ያም መጨረሻም እግዚያብሄር ያው ነው ስርአቱን እንጠብቅ
@zeydiaymen
@zeydiaymen Месяц назад
ነጋሽ ልጄ ፕሮግራምህን በጣም በጣም ነው የምወደው የናቶች ቀን ላይ ካለፈ ነው ያየውት ሰለ እናት ሲነሳ በጣም እናዳለው አኔ አናቴን በጣም ነው የምጠላት ለምን ብትል በየ ደብተራ ቤት በየጠንቋይ ቤት ነው ውሎዋ ሰለዚህ ይኸው ስራዋ ተርፎኝ በሽተኛ ሆኜ ቀረው ለዚሆ ነው የምጠላት
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Месяц назад
መጥፎ እንደሆነ አስረድቶ ወደ መልካም መንገድ መምራት አይሻልም? እናትን በ አደባባይ እንደዚህ ከማለት የቱንም ያክል መጥፎ ብትሆን ለመውለድ የምታምጠውን ምጥ ህመሙኣን አስብ።
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 Месяц назад
የሁለተኛው ቻናል ሊኩ አሰቀምጥ እኳን በሰላም ተመለስክልን ወድማችን
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs Месяц назад
Tizitaw Samuel ye tebareke nuw, Negash businesses man nush.
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu Месяц назад
ነጋሽ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 Месяц назад
እየሱስ ክርስቶስ ለእኔ ሞቶ አዳነኝ 🌴🌴🌴 እንድንበት ዘንድ የተሰጠው ስም ሌላ የለም 🌴🌴🌴እሱ ጌታ ነው
@derejekassahun3537
@derejekassahun3537 Месяц назад
የጌቶች ጎታ ነዉ ጌታ ብቻ እያልክ ከተራ ጌቶች አታመሳስለዉ
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 Месяц назад
እግዚአብሔር እኮ ለስዋ እኮ ነው አንደላቆ በሐብት የሚያኖራት እንደዛ ባታከብረው።
@ZedzedZarah
@ZedzedZarah Месяц назад
በትክክል የኛ ውዶች እንኳን በሠላም መጣህልን እንኮንም ለብርሀነ ትንሣኤው ለዳግመ ትንሣኤውም አደረሣችሁ
@abay5630
@abay5630 Месяц назад
ውድና የተከበራችሁ የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እንቁዎች የክፉ ቀን ልጆች ነጋሽ አርያ ና እንደ መ/ር ሊቀ ትጉሃን ደረጀ ዘወይንዬ ያሉትንም ጭምር እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እናተ ያሉትን ስለ ተሰጠን በእውነት ቃላት የለኝም ሺ አመት ኑሩልን ሁሌም እይታችሁ ይገርመኛል ለሃይማኖት ያላችሁ ቦታ በጣም ይደንቀኛል ልቤ ሃሴት ያደርጋል እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤🕯💒🙏
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንደምንናችሁ ሁለታችሁም እግዚአብሔር በጤና ይጠብቃችሁ ለሀገራችን የሚበጀውን ያምጣልን ❤❤❤
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Месяц назад
Awo lik neh negash, Kentibawa wediyaw milash mestet neberebat........
@almaztekle2893
@almaztekle2893 Месяц назад
Thanks so much 🙏
@user-wf9ge8qt1h
@user-wf9ge8qt1h Месяц назад
ወንድሜ ነጋሽ ተባረክ ሶፊያን አጀንዳ አናድርጋት ባልከው ሐሳብ በጣም እስማማለሁ እንደ እምነት ሰው በስንምግባር ስለምገደብ አንድ ተራ አርቲስት የኦርቶዶክስ ሐይማኖትን እየገመገመች ስለመምጣት አለመምጣት አጀንዳ መሆን የፈለገች በግል ሕይወቷ ብቃት የሌላት ነጠላ ሴት ነቻ
@felegehiwottadesse3282
@felegehiwottadesse3282 Месяц назад
Emebrihan - Eme bizuhan nat
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 Месяц назад
ውድማችን ኣርኣያ ወላጅ እናት በምን ምክንያት ጥለውህ እንደሄዱ ንየምታውቀው ኣንተና ኣምላክ ብቻ ናችሁ ያለህን ጥላቻ ለመግለፅ የተጠቀምበት መንገድ ለሚዲያና ለኣድማጭ የሚመጥን ኣይመስለኝም ቁስል ህመም ቁዘማ ሊኖርህ ይችላል ግን እኮ የስማይ ንግስትን ይዘህ ወላዲተ ኣምላክን እዘህ እኮ እንኳን ወላጅን ጠላትህንም እንደራስህ ኣድርገህ ነው እኮ ቃሉ ወዳጄ
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 Месяц назад
Hello my brother's I'm Muslim ☪️ and I love you my Christian ✝️ Orthodox! Thank you for speak out. Now Ethiopia is out of control.😢Allah help us 🤲🏽💚💛❤️
@NunuB-ig7vm
@NunuB-ig7vm Месяц назад
ይህንን እድል ለእኔም ተመኙልኞ እሳንለማየት ያብቃኝ 9:12
@haimont9075
@haimont9075 Месяц назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ ተመለሰቻሁ ወንድሜ ነጋሽ
@mariamawittekelemariam1662
@mariamawittekelemariam1662 Месяц назад
Bertulign Wedochachighn. Dess telalachiew ewnete Yezachew selemteguazu Amlack yeredachiwal ❤❤❤👋 Tentenachew Betam Yemechale Andlay setseru demo Ejege grume new Bezue entebekalighn
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Месяц назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@user-ou1iv6ek3x
@user-ou1iv6ek3x Месяц назад
ወንድሜ ነጋሽ ትለያለህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@zewdineshhaile196
@zewdineshhaile196 Месяц назад
እንኳን ደህና መጣህ እኔን ለዚያ ያብቃኝ ደጁ ለመድረስ።🙏🙏🙏
@lemmatabor1784
@lemmatabor1784 Месяц назад
አርያ እባክህን አገላለፅህን አስተካክል😥እናትን መጥላት እና ቅድስት እመቤታችንን እመ እመአምላክ መውደድ አይገናኝም!!!!!
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Месяц назад
እስራኤል ሃገ ገዳም የዳችሁ አያቼዋ አክስቴ በማየቴ ደስብሎኛል ሚገርመ ( ስሞ ኢትዮጵያ ነው ሚገርመው
@alemsegedgebreselassie7407
@alemsegedgebreselassie7407 Месяц назад
በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ተጀምሮ እስኪያልቅ ቢያንስ ለሁለት ሰዓታት እግዚአብሔር የሚመሰገንበት የሚለመንበት የጸሎት ስርዓት ነው ያለ ምናለ የቅዳሴውን መጽሐፍ ግእዙ ወደ አማርኛ ተተርጉሞ ያለውን እንዲያዩት ቢደረግ ያ ቢደረግ መልሱን በዚያ ያገኙታል በኦርቶዶክስ በቅዳሴ ሰዓት ለመላእክት ለፃድቃን ለሰማዕታት አይደለም የሚጸለየው ።
@Cherinet-mc7dk
@Cherinet-mc7dk Месяц назад
ወንድንሜ እውነት ብለሃል።
@demessiet
@demessiet Месяц назад
ልጅ አርዓያ እናቴን ጠላታለሁ የምትለውን ንግግርህን በፍፁም አልወደድኩልህም በወቅቱ በእናትህ ጫማ ውስጥ አድርገህ ለማሰብ ስለማትችል ! ብትቀየም እንኳን የይቅርታ ሰው መሆን አለብህ ።❤
@africabushen2008
@africabushen2008 Месяц назад
You right Negashe don’t waste your time to talking about Sofia 😊 she’s so confused about life 😢 anyways welcome back Negashe also Areya you doing great 👍 you guys take care from lot of bad people. Areya sorry about your mother 😊
@user-dx2tt6vb2x
@user-dx2tt6vb2x Месяц назад
Selamachenew yebeza ❤❤❤❤❤
@AbebawTsega
@AbebawTsega Месяц назад
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። ወንድማለም ነጋሽዬ ከፍቶኝ ነበር አሁን ተሽሎህ በሰላም ደርሰህ ስለመጣህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ። አርአያ ወንድሜ ታውቃለህ ለኔ አራታችሁም መካሪና ገሳፆቼ ስለሆናቹ ተመስገን ፈጣሪ ነው የምለው በርቱልኝ ።
Далее
Stray Kids "ATE" Trailer
02:42
Просмотров 2 млн
small vs big hoop #tiktok
00:12
Просмотров 4,8 млн
Брось вызов чемодану😱
0:33
Просмотров 3 млн