Тёмный
No video :(

"አጀንዳዬን አልቀይርም " 

Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Опубликовано:

 

14 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 192   
@teddyabebe05
@teddyabebe05 2 года назад
ንቃት...መስኪ...የግፉሃን...ኢትዮጵያውያን...ድምፅ👑ኑሩልን🥰 አጀንዳችንን..አንቀይርም👌 ክበሩልን👑🥰👌
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 2 года назад
መስኪ እግዚአብሔር ለእረስሽ ሳይሆን ለተረሱት ለተናቁት ለተተፉት ወገኖች ሲል ይጠብቅሽ አሁንም ጠንክሪ ሰዉ የሆነ ሁሉ ከአንቺ ጋር ሊቆም ይገበዋል
@kebededemisse171
@kebededemisse171 2 года назад
ትክክል
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 2 года назад
የአማራ ልሳን መስኪየ ጄግናችን በርችልን እኔም አጄንዳየን አልቀይርም ።
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 2 года назад
አይ ብስለት! የፃፍሽበት እጅሽ ይባረክ። የአማራ የትንሳኤ ፋና ወጊ አንቺ ነሽ!
@hanayoseph3632
@hanayoseph3632 2 года назад
መስኪዬ የምር አንቺኮ ትለያለሽ. ፈጣሪ ከክፉዎች ምክር ይሠውርሽ እህቴ
@tsegisheeritrean530
@tsegisheeritrean530 2 года назад
መስኪ ልበ ሙሉ የሰው ውሃልክ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ያሳካልሽ እንችንና ልጆችሽን ሁሉ ቤተሰብሽን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ስወድሽደሞ!!🌺🇪🇷🌺🇪🇷🌺🇪🇷🌺 ወንድምሽ
@Dani-Harer
@Dani-Harer 2 года назад
እምቢ!!😡 አጀንዳየን አልቀይርም!! 😡 የ ሺ ዎች ቁና መስኪዬ 💪♥️
@user-vs3gf4tp5k
@user-vs3gf4tp5k 2 года назад
🙏👌ኢትዮ ንቃት መስኪ የዘመኔ ጀግና🙏🙏
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d 2 года назад
መሲ ያችን ንግግር በጉጉት ነው እምጠብቀው 😘😘አጀዳየን አልቀይርም 👌👌👌ይሰማን አማራ 👌👌👌👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 2 года назад
የቁርጥ ቀን ልጅ መሰከረምዬ አላህ ይጠበቅሸ በርቱልንን የአማራዬ ልጅች💚💛❤️ሰላም ለሀገርችንን የንፁሀን ምት እና ደም በቃ በልንንን ያረብ
@kifluteka3956
@kifluteka3956 2 года назад
ድንቅ ጽሑፍ፣ ግሩም አንባቢ!ጸሐፊዋን እጅሽን፣ ተራኪውን እንደበትህን ይባርክ!
@solomon2514
@solomon2514 2 года назад
Keep up the great job 👍 👏
@tobiya6148
@tobiya6148 2 года назад
That was a good piece! Keep shining Meski 👌
@getuadmas6416
@getuadmas6416 2 года назад
Thank you MESKI. For being voice for voiceless Genocide victims.
@babaephron4661
@babaephron4661 2 года назад
የተገፊ ድምፆች በርቱልን !!!!!!!
@user-ul8ur2hq7k
@user-ul8ur2hq7k 2 года назад
መስኪዬ አንቺ ልዩ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ የመጣብንን በላ እ/ር ይመልስልን ለኛ ለ አማራዎች ።አብይ አህመድ በጃል መሮ የተደበቀ አረመኔ ነው ጨፍጫፊ እራሱ አብይ አህመድ ነው።🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለዘላለም ትኑር
@abdm1979
@abdm1979 2 года назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ። 1ሺ ሁኚልን። Genius!!!!
@Positivethinker11
@Positivethinker11 2 года назад
ዋው የልብ አድርስ አምስት ግዜ ነው ደጋግሜ ያዳመጥኩት የልቤን ነው የገለፅሽው ተባሩኪ
@alemayehubatkero4611
@alemayehubatkero4611 2 года назад
የዘመናችን ታላቅ ሰው ። መስከረም
@kebededemisse171
@kebededemisse171 2 года назад
መስኪ የንፁሀን ድምፅ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 2 года назад
የኔ ጀግና መስኪዬ ኑሪልኝ !!ምን እደምል አላውቅም እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ይስጥሽ እስከነቤተሰብሽ። እውነት ነው የአዲስ አበባ ህዝብ የማይኖርበት ቤት ተጨንቆ ይጮሀል መቅደም ያለበትን እረስቶታል! በህይወት መኖር የሰው ልጅ የመጀመሪያው ነው ። ህዝቤ ሆይ ተከብርህ በማትኖርበት ቤት ጠፋ አልጠፋ እያልክ አታልቅስ!ከሁሉም በፊት አትግደሉኝ !!አክብሩኝ በል!! ስትከበር እንደ ሰው ስትታይ ኮዶሚኒየሙም እንደመንፈስ መሰወሩን ያቆማል። አሁን ከተሰራበት ቦታ እየተሰወረ ያለው ምንም እደማታመጣ ስለገባው ነው! እባካችሁ ባርነትን አሜን ብሎ መቀበል ይብቃ!ከሲሪናካ ህዝብ እንማር። በቃኝ ያላለ ህዝብ ዘላለሙን ያለቅሳታል እንጂ መፍትሄ የለውም።
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 года назад
ኢትዮ ንቃት ### እናመሰግናለን በርቱ።
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 года назад
እናመሰግናለን መሰኪየ ይሱማ አጀዳ እናስቀይር ቢሎስ እንዴት ይረሳል በሺ የሚቆጠር አማራ ሰው በጅምላ ተቀብረው እዳው እግዚአብሔር የተረፉትን ይድረስላቸው ከነዚህ ጭራቆች ያትርፍቸው😪😪😪
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 года назад
መስኪዬ የዘመኔ ጀግና ብእረ ወርቅ አንደበተ ርቱዕ
@tadeseadimsie6355
@tadeseadimsie6355 2 года назад
ወቅቱ ለአማራ ህዝብ በቀን በቀን አጀንዳ ሳንቀይር የትግል ስልታችን በሁሉም መስክ ማጦጣፍ ነው በነ አዳነች ሴራ አለመታል ይጠይቃል
@user-ut5dg2ft8m
@user-ut5dg2ft8m 2 года назад
👍👍
@njahn1676
@njahn1676 2 года назад
✅✅✅✅✅✅👍👍👍👍👍💯💯💯💯
@hanawedajeabebe7344
@hanawedajeabebe7344 2 года назад
Good Job meseki
@gizeale
@gizeale 2 года назад
አንችን የወለደች እናት ትባረክ
@edengizachew5630
@edengizachew5630 2 года назад
የኔ ውድ መስኪ እውነት እግዚያብሔር ነው ከእውነት ጋር መቆም ከእግዚአብሔር ጋር መቆም ነው እንደሁሌም አንችን የፈጠረ ጌታ ስላንቺ ይመስገን ።አማራዬ እህ እህ የእውነት ታመናል ጌታ ሆይ ማረን ማረን ። አጋዕስተ አለም ስላሴ አንችንና የአማራን ህዝብ ይጠብቅልኝ ።
@brightfuturefortheworld7515
@brightfuturefortheworld7515 2 года назад
Meski I have no a word to express who you are ?!!! Thanks to God finally your voice/fight reached up to the western. Keep it up!!!
@mektessema6840
@mektessema6840 2 года назад
You are right Meski, we have to fight we have a lot to do.
@shimelashshiferaw171
@shimelashshiferaw171 2 года назад
በስኩ እግዚብሔር ይጠብቅስ በሰላ አንደበትሽ ያቀረብሽዉ ፁሁፍ ቆንጆ ነዉ በትክክል አጀዳየን አልቀይርም የዘመዴን አባባል የገለፅሽዉ ጥሩ ነዉ እኔም ለወገኔ በግፍ ለሚታረደዉ ለሚሰደደዉ እጮሀለሁ
@gebtezera5822
@gebtezera5822 2 года назад
የሀገራችን ትልቁ ጠላት በማንኛው ሀሳብን በፅንፈኝነት ለሌሎች ማስተላለፍ ነው። ከነዚህም ሰዎች አንዱ መስከረም አበራ ናት።
@afeweld5291
@afeweld5291 2 года назад
ጅሌ የየት ከተማ ከብት(ተናጋሪ እንስሳ) ነህ? ወልዶ አይጥሉ !?
@user-ws4br4df6o
@user-ws4br4df6o 2 года назад
ብራቦ መስኪ እውነቱን አፍረጥርጠሽ ሰለምትናገሪ ነው።
@markosmulugeta2988
@markosmulugeta2988 2 года назад
መስኪዬ ላንቺም ብርታቱን ይስጥሽ ፡፡ እናከብርሻለን፡፡ ዓያናችን ነሽ ፡፡ ህሊናችን፣ ተስፋችን ነሽ፡፡ እማ የትግልሽን ፍሬ ያሳይሽ፡፡ ክፉ ነክቶሽ አያሳየን፡፡ ሁሌም ከጎንሽ ነን፡፡
@Ethioenate
@Ethioenate 2 года назад
እግዚአብሄር ይባርክሽ መስኪ !!!!
@kirubelworku4789
@kirubelworku4789 2 года назад
ኢትዮ ንቃቶች በርቱ፣እኒህን አረመኔ የደደቦች ፖለቲካን ባለመቀበል እራሳችንን እንከላከል።
@myhopeGod
@myhopeGod 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭አማራዬ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 года назад
አጀንዳየን አልቀይርም ማለት በወሮበሎችና ተስፋፊ ምናምንቴዋች አገርም ሰፈር አለቅም ዉነትን ይዤ ጠሎችን ድባቅ አመታለሁ ማለት ነዉ በትንሹ::
@habtamuhunegnaw7909
@habtamuhunegnaw7909 2 года назад
እጅሽ ይባረክ💚🧡❤️
@user-qk8xc7op5k
@user-qk8xc7op5k 2 года назад
ጀግኒት:የዘመናችን: ቴጌ: ጣይቱ: መስከረም: አበራ: ኑሪልን: እግዚአብሔር: እድሜ: ጤና: እስከቤተስብሽ: ይስጥሽ : የአማራን: ህዝብ: ትንስኤ: ያሳይሽ
@mamebekele4484
@mamebekele4484 2 года назад
መስኪ የእናብስቱን አፍ የዘጋ የዳንኤል አምላክ ይጠብቅሽ አማራ ነን ብለን ጠንክረን በህብረት ከቆምን ፊታችን የሚቆም የለም መናበብ በውጭም በውስጥም ያለነው በሌለ ሪትም ኢትዮጵያዊ ነን ብለን አማራ ነን ማለትን እንደ ነውር ቆጥረን ወገኖቻችንን አስፈጅተናል No More ከእንግዲህ
@MimiMimi-on6xu
@MimiMimi-on6xu 2 года назад
ድምጻችን ኑሩልን
@ET-oq2sd
@ET-oq2sd 2 года назад
መስኪዬ እግዚሐብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ አሜን 🙏🙏🙏 💚💛❤️
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 2 года назад
እኔም አጀዳየን አቀይርም ፍትህ ወለጋ ለሚታረዱ አማራወች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@yimernone4387
@yimernone4387 2 года назад
Excellent appeal !
@saram2567
@saram2567 2 года назад
አጀንዳዬን አልቀይርም መስክየ የኔ ጀግና ❤👍
@t.beyenetsega9175
@t.beyenetsega9175 2 года назад
አማራው ነፃ ወጥቶ መስከረምን መድረክ ላይ ቆማ ስትናገር መስማት በጣም ያጓጓል
@Mimi-qw4tw
@Mimi-qw4tw 2 года назад
እኔም ከነዚህ ሰው በላ ይጠብቅልን አንደበተ እርቱ አንቺን የወለደ ማህፀን ይለምልም
@tigistaltaye4407
@tigistaltaye4407 2 года назад
እኔም
@tadesseshiferaw5431
@tadesseshiferaw5431 2 года назад
Thank you Meski i stand on it
@user-qv9bo4tw3d
@user-qv9bo4tw3d 2 года назад
ምናለ መታ ሆነሽልን በነበር የኔ መስኪ
@Mimi-qw4tw
@Mimi-qw4tw 2 года назад
መንታ ብቻ 4 ሆና በተወለደች
@user-qv9bo4tw3d
@user-qv9bo4tw3d 2 года назад
@@Mimi-qw4twወላሂ በጣም እጂ ንግግሯ እኮ አድ የምትጣል የለባትም የኔ ቅመም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ያረብ🙏💋❤
@nebiyumengistu7774
@nebiyumengistu7774 2 года назад
Ay መስኪ እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ መሁር 🙏🙏
@addisabebe7648
@addisabebe7648 2 года назад
Support this media please guys
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 2 года назад
Meskiye jegnit Amhara ehete ezgiyaber yibarkeshe abo
@meazawube4020
@meazawube4020 2 года назад
መስኪዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@belay2405
@belay2405 2 года назад
የዘመኔ ሊህቆች ዘመዴ መስከረም ስማቹህ በደማቅ ቀለም ይፃፋል ያቀን በቅርቡ ይመጣል በርቱልን
@e-ftube8052
@e-ftube8052 2 года назад
ትክክል
@adugenet1114
@adugenet1114 2 года назад
አጀንዳዬን አልቀይርም
@kidesthaile602
@kidesthaile602 2 года назад
እኔም አጀንዳ ዬን አልቀይርም ! እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሁን🙏
@mekaleyaeshete7838
@mekaleyaeshete7838 2 года назад
ተባረኪ እህቴ ሆይ፡ እኛምብለናል
@teddysiyoum5612
@teddysiyoum5612 2 года назад
Big respect to My sister thank you Meski !!!
@ssbatesfaye8333
@ssbatesfaye8333 2 года назад
Stop amhara genocide in ethiopia ormia region
@hailemichaelendeshaw6133
@hailemichaelendeshaw6133 2 года назад
Thank you Meski
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 2 года назад
መስክዬ ላንቺ ኮመንት መስጠት ይከብደኛል ከአይምሮዬ በላይ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሌላ ምንም አልልም🙏 ሁልጊዜ ከተገፋ ጎን ሥለምትቆሚ ላንች ደግሞ እሱ ቸሩ መድሃኔዓለም ይቁምልሽ 🤲
@marytigest3054
@marytigest3054 2 года назад
😭😭😭
@engdagetg7794
@engdagetg7794 2 года назад
መስኪ ፡ የጊዜ ፡ ጉዳይ ፡ ነው ፡ ሁሉም ፡ የዘራውን ፡ ያጭዳል።
@atinsh3470
@atinsh3470 2 года назад
አዎትክክልነውጡትሥትቆርጡእኛብቻአዋቂምሁርሥትሉገናምንአይታችሑፈጣሪይጨመርላችኋል
@meseretmeseret8067
@meseretmeseret8067 2 года назад
መስከረም መማር ማላት እንዳች ነው አንች እኮ ልዩ ነሽ!!ሌላውማ ዶክተር እናቱን ይዞ ምንጣፍ ሲጎትት ይውላል በርችልን !!
@ethio1775
@ethio1775 2 года назад
Meskerem abera Yene konjo egzabeher yebarkeh jegint 🙏 freedom too amhara 😭💔
@alemalem8792
@alemalem8792 2 года назад
ልክነህ አዎ አጀንዳችንን አንቀይርም
@hanawedajeabebe7344
@hanawedajeabebe7344 2 года назад
አጀንዳዬን አልቀይርም ፍትህ ለአማራ በግፍ ለሚጨፈጨፈው
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 года назад
መስከረም የልባችንን ነዉ የገለፀችዉ 🙏
@mekonnendamtetemesgen6267
@mekonnendamtetemesgen6267 2 года назад
አዎ አጀንዳዬን አልቀይርም
@herzerchristian5788
@herzerchristian5788 2 года назад
Beretu
@alefmedia1537
@alefmedia1537 2 года назад
አሁን በጅምላ ትተዉ በተናጥል ነው ግድያው የተጀመረው ትኩረት እዛ ላይ አርጉ
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 2 года назад
አቶ ሃንጋሳ ከመጀመሪያው በደሉ ይልቅ የአሁን ዉለታዉ ይበልጣል እዉነት ሆነ ዉሸት ደፍሮ የአማራን ገዳይ የተናገረዉ እሱ ነዉ የአማራ አመራሮች ካባ ነዉ የሚያለብሱት ።
@nebeethd9251
@nebeethd9251 2 года назад
ፈጣሪ ይጠብቅሽ መስኪየ! #AmharaGenocide
@belstywale9163
@belstywale9163 2 года назад
That is the reality all Amhara should be understand and stand to unified
@mazi7411
@mazi7411 2 года назад
Meskiyachin 💚💚💪💪💪💚 unique , courageous and committed. Love you 😍 always. Great great respect as always .
@ewnetweyshamet3009
@ewnetweyshamet3009 2 года назад
በርቺልን
@onemedia9232
@onemedia9232 2 года назад
መስኪዬ !!!!!!
@sanebneb3891
@sanebneb3891 2 года назад
💙💙💙💙
@hadiyaahmed6731
@hadiyaahmed6731 2 года назад
አጀንዳዬን አልቀይርም!!!! መስኪዬ
@sunpiretube
@sunpiretube 2 года назад
ፈጣሪ ከሁላችን ጋ ይሁን
@tsegatsegasitota2868
@tsegatsegasitota2868 2 года назад
አዎ አጀንዳዬን አልቀይርም!!!!
@emabetgerma7308
@emabetgerma7308 2 года назад
🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 года назад
እንኳን አንቺ ክብርት መስከረም አበራ ሀቋ , እኛም የአንቺ አጀንዳ ሀቅ ነውና አጀንዳችን ሆኗልና አንቀይረውም ወደፊት! ከፋኖ ጎን እንነጉዳለን !!!!!!!
@Ethio491
@Ethio491 2 года назад
I don't want to change my agenda
@abyssiniahagerie214
@abyssiniahagerie214 2 года назад
መስኪዬ እንዳንቺ ዓይነት አስር ሰዎች ቢኖሩን እኮ ስቃያችን እንዲህ ሳይረዝም ባጭሩ የኦነጉን አገዛዝ ማስወገድ እንችል ነበር። ነገር ግን አሁንም እውነት ተዳፍና አትኖርምና በቅርብ ጊዜ እናሸንፋለን።🙏🙏🙏
@marthaalemayehu2404
@marthaalemayehu2404 2 года назад
i agree
@user-je9fi3su3o
@user-je9fi3su3o 2 года назад
Allhamudullah. Lhulum. Negere
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 2 года назад
እውነት ነው
@fikeryashenfal5768
@fikeryashenfal5768 2 года назад
ግሩም ነው !!!
@mesrikegod4211
@mesrikegod4211 2 года назад
Yene gobez berchilegn
@Peace.loveee
@Peace.loveee 2 года назад
Meski Egziabeher esme yestish
@mikimesfin535
@mikimesfin535 2 года назад
መስኪ ትለያለሽ እኔም አጀንዳየን አልቀይርም
@gultielemma9223
@gultielemma9223 2 года назад
Meski you are my hero!!!
@liyatt840
@liyatt840 2 года назад
መስኪ ብርቱ ጀግና ሴት
@sanibc4438
@sanibc4438 2 года назад
ጂግኒት ሆሌም ኑሪልን
@eshetiadugna8137
@eshetiadugna8137 Год назад
ድንቅ ከልብ የመነጨ ፅሁፍ!!!!!!
@bety6967
@bety6967 2 года назад
ሞት እና ውድቀት ለህወሐት/ትግሬው እና ለኦህዴድ/ኦሮሞው በታችነትና የገዳይነት ስርአት ይሁን!
@sebleashagre2315
@sebleashagre2315 2 года назад
አጀንዳየን አለቀይርም መምህር ዘመድኩን 💙❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏 አንወድሀለን የግፉሀኖች ድምፅ መስከርም አበራ 💗❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💔ክበሪልን እንወድሽለን እህታችን ብርችልን☝☝☝
@mekonnendamtetemesgen6267
@mekonnendamtetemesgen6267 2 года назад
አዎ ትግላችን ከሥርዓት ጋር ነዉ
@user-pb3nx7le8b
@user-pb3nx7le8b 2 года назад
💚💚💛💛❤❤
Далее
Mohammad bin Salman: Prince With Two Faces
54:00
Просмотров 3,6 млн
Х..евый доктор 😂
00:15
Просмотров 260 тыс.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13