Тёмный

ኡምራ አሰራርን ለም ጥይቁ ወንድም እህቶች አጠር ባለመልኩ ይሄን ይመስላል 

አቡ መስኡድ Tube
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

17 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 74   
@munakasim4411
@munakasim4411 4 месяца назад
ይንሻ አላህ ኡምራ ልሄድ 5 ቀን ቀረኝ ግን ዚክሮቹን ምንም ለሀፍዛቸው አልቻልኩም ያረቢ ያንተው አግዘኝ አይይይይ
@SadaSrwana
@SadaSrwana 6 месяцев назад
አላሁመ ለበይከ ኡምራ ወኢን ሀቢሰኒ ሀቢሱን ፈሚሒሊ ሀይሱ ሀበስተኒ
@sihamMohammed-fh6xc
@sihamMohammed-fh6xc 3 месяца назад
አሏሁመ.ለበከል.ኡምራ.ፈኢንሀበሰኒ.ሀቢሱን ፈሚሂሊ.ሀይሱ.ሀበስተኒይ
@user-yq3bw5gp7n
@user-yq3bw5gp7n 3 месяца назад
ስለላሁ አለይሂ ወስለም ስለላሁ አለይሂ ወስለም ስለላሁ አለይሂ ወስለም ስለላሁ አለይሂ ወስለም ስለላሁ አለይሂ ወስለም ስለላሁ አለይሂ ወስለም ስለላሁ አለይሂ ወስለም ስለላሁ አለይሂ ወስለም
@tube-hr5rk
@tube-hr5rk 2 года назад
እናተስ ለማስተላለፍ ደከመን ሰለቸን ሳትሉ እያድተላለፍችሁ ነው ታዳ የሚጠወሙበት ውስኖች ናቸው አላህ ይዘንልን ጀዛውን ይክፈልልን ኡዝታዙና
@user-yp8mi4up7w
@user-yp8mi4up7w 4 месяца назад
አሚን ኡምራቸዉን ከተቀበላቸዉ ያረገን ያረብ
@susubitebaba2451
@susubitebaba2451 9 месяцев назад
አላሁሙ ለበይክ አልኡምራ ወኢን ሀበሰኒ ሀቢሡን ፈሚሂሊ ሀይኩ ሀበስተኒ
@user-ru9mz8kz9t
@user-ru9mz8kz9t 4 месяца назад
Allahume Lebeyk al oumra weain habeseni habisun femihili hayku hanstni
@sabitaali5470
@sabitaali5470 2 года назад
ጀዛኩምሏህ ኸይር ሸህ የሀጅንም አስረዱን አላህ ይጠብቅልን ሸሀችን
@nasranasra1960
@nasranasra1960 2 года назад
ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር ለወደፊቱ እንስማወ እጅ ኮረና ከመጣ ጀምሮ ነፃነት የለም የአላህ ሰላም ከአንተ ነወ ሰላም አምጣልን ያረብ ያረብ
@nejashibeyan1585
@nejashibeyan1585 3 месяца назад
zare nw mehedew allah besemanew menesra allah yadergen jezakelah
@user-zf4bh9ms7s
@user-zf4bh9ms7s 2 года назад
አሠላም አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ እኔ ኡምራ ህጀ ነበር አሁለታ እንደሀረምኩ ሁለት እረካሃት ሰገዲን ከዛ መካ ኸዲን ከጂዳ ነው የሃረምንው ከዛ ኡምራቺንን እንደጨረስን ፀጉራቺንን ተላጪተን እንደጨረስን ገላቺንን ታጥበን ያኑኑ የኢህራሙን ልብስ መልሰን ለበስነው ከዛ እዛው ቆይተን ከአሱር በፊት ጨርሰን ነበር ኡምራውን ከዛ ከመግሪብ ቧሀላ ጧፍ አረግን እና የኔ ጥያቄየ ገና ሳንኸዲ ሁለት እረካሃት መስገዳቺን እና ከጨረስን ቧሃን መልሶ ጧፊ ማረግ እንደት ይታያል ጀዛኩምሏህ ኸይር
@mudayyoutube5243
@mudayyoutube5243 Год назад
ሰላም አለይኩም ወረህመቱ እላሂ ወበረካቱሁ ሺኩረን ምርጥ ትምህሮት ነዉ ጀዛክ አላ ኸይር
@abujasim6816
@abujasim6816 9 месяцев назад
جزاكم الله خير الجزاء
@fatumamohamed4230
@fatumamohamed4230 Год назад
Shukren Jezakellah khera
@newalmohammed
@newalmohammed Год назад
Jezakellah ustaz
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p 6 месяцев назад
ጀዛኩምላህ ከይረን ኡስታዝና
@user-cb3qy7gz9t
@user-cb3qy7gz9t 7 месяцев назад
جزاك الله خيرا
@user-ex2vh1hl1e
@user-ex2vh1hl1e 8 месяцев назад
Kezakelaah keyr
@HamadMohmmed-jj5iv
@HamadMohmmed-jj5iv 3 месяца назад
ጀዛከላህ ህይር
@TghFhdf-iu2us
@TghFhdf-iu2us 4 месяца назад
ጀዛኩመላህ ኸይረን
@dedd9504
@dedd9504 Год назад
ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለከ ሀቢቢ
@user-uk5mp3wg4y
@user-uk5mp3wg4y 2 года назад
💺🌺💺🌹አሀለን ወ ሰሀለን ኡሱታዝ ጀዘኩሙለህ ከይረን
@user-yl2me6ej2u
@user-yl2me6ej2u 5 месяцев назад
አሚንንንንንንን❤
@user-fw4oo6hc4r
@user-fw4oo6hc4r 2 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-kx3qx5xy6d
@user-kx3qx5xy6d 3 месяца назад
ቢስሚሏህ አልሀምዱሊሏህ ወሰላቱ ወሰላም ወአለ ረሱለሏህ አሏሁመ ጉሉፈ ዘቢ ወፍታህሊ አባብ ራህመትክ
@user-ek8vb6lj5g
@user-ek8vb6lj5g 5 месяцев назад
ጀዘከለህ ከይራን ኡስተዝ
@user-fm6my4yk9o
@user-fm6my4yk9o 2 года назад
ጀዛኩምላህ ኸይር
@mohammedyesuf8360
@mohammedyesuf8360 3 месяца назад
jezakelah
@zufanafewerk453
@zufanafewerk453 11 месяцев назад
ጃዛኩ አላህ ኸይር
@dguf8816
@dguf8816 Год назад
ጀዛክ አሏህ ኸይር
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Год назад
ጀዛኩምከእላህይረን ኢንሻአላህ እየሄድኩነው ያረቢ አላህ ያሳፈዝይ ያረብ
@AbcAbc-kn1ek
@AbcAbc-kn1ek 10 месяцев назад
ያርብ አገራልኝ ያኢላሂ አሏህ ይውፍቅን ኡመራእና ሀጅ
@user-vc1gp4dd3d
@user-vc1gp4dd3d 4 месяца назад
ወላሂ እኔ ዱአውን ማሀፈዝ አልቻልኩም ዝምብየ ልሄድ ነው አላህ ወኪል
@greenlandtube1148
@greenlandtube1148 8 месяцев назад
Jezakellah kheiren Abu meseuud
@seideshetu-pz4pi
@seideshetu-pz4pi 4 месяца назад
አላህ ይወፍቀን ያረብ
@semirayonis6804
@semirayonis6804 10 месяцев назад
Amene. Amene. Yarebiylalemen
@TamerSaed-mq4cp
@TamerSaed-mq4cp 11 месяцев назад
ያረብ አላህ ይወፈቀን❤
@user-oh3ph4jf7x
@user-oh3ph4jf7x 3 месяца назад
አለህ ክሚቀባለቸው የርገን🤲🤲🤲🤲🤲
@dina_9732
@dina_9732 Год назад
❤❤aselamu aleykum werhmatlah webrekathu🎉🎉🎉
@FafyFafy-fv4tm
@FafyFafy-fv4tm 4 месяца назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
@SonySony-rm3vc
@SonySony-rm3vc 7 месяцев назад
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ
@semirayonis6804
@semirayonis6804 10 месяцев назад
Allha. Ywefkene. Amene
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 3 месяца назад
አሏሁመ ለበይክ ኡምራ ፈኢን ሀበሰኒ ሀቢሱን ፈመሂሊ ሀይሱ ሀበስተኒ ለበይክ አላሁመ ለበይክ ለበይክ ላሸሪከለከ ለበይክ ኢነል ሀምደ ወኒአመተ ለከወል ሙልክ ላሸሪከለክ ከመስጊዱ ሲገባ ቢስሚላ ወልሀምዱሊሏህ አሰላቱ ወሰላሙ አላረሱሊሏህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሏሁመ ፈግፊርሊ ዘምቢ ወፍታህሊ አብዋበ ራህመትክ
@user-uu9xl1yp5o
@user-uu9xl1yp5o 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-kt9iz9ll9j
@user-kt9iz9ll9j 3 месяца назад
❤❤❤🌺🌺🌺
@lubsbalubaba2644
@lubsbalubaba2644 Год назад
አይይ አዲየ እውቀት ስጠኝ እስኪዱአአርጉልኝ መሀፈዝም አልቻልኩም አላህይወቅ ወላሂ ነገ ልንሄዲነው አላህ ይወፍቅሽ በሉኝ እደት እዳፈርኩኝ ዱአውን ታቂዋለሽ ስትለኝ ሴትየዋ አንቢው አለችኝ አላህ ይዘንልን
@user-cc7us6bs4t
@user-cc7us6bs4t 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayath9033
@hayath9033 3 месяца назад
አላሁመ እኪፍሪሊ ኢፍተህሊ አብዋብ ራህማ
@user-vl2cs8om3w
@user-vl2cs8om3w 3 месяца назад
ያረብአላህይወፍቀን ያረብ
@taibabtai2358
@taibabtai2358 9 месяцев назад
አልሃምዱሊላህ ማክሠኞ ልሄ ነው❤
@zeharasied1356
@zeharasied1356 Год назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ አንድ ሰው ኡምራ ላይ ኮፍያ ለብሶ ባለማወቅ ኡምራው ከፋራ አለበት ወይስ
@fademafadema4835
@fademafadema4835 16 дней назад
አሠላሙአለይኩም ወረህመቱሏህወበረካቱ ኡስታዝጥያቄ ነበረኝእኔ መዳሜ ኡምራ ልውሰድሽ እያለችነበርእዴት ይታያል።
@user-lb2wh9oh1k
@user-lb2wh9oh1k 13 дней назад
መቸነው የምትወስድሽ
@user-lb2wh9oh1k
@user-lb2wh9oh1k 13 дней назад
በአላህ ይዘሽኝ ሂጂ
@tube-hr5rk
@tube-hr5rk 2 года назад
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
@user-uu9xl1yp5o
@user-uu9xl1yp5o 5 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ ሀሙስ ልገባ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ff9xr1sz4l
@user-ff9xr1sz4l 5 месяцев назад
የት ነው እምትገቢው ማማዬ
@aw56609
@aw56609 Год назад
@hananyimam2930
@hananyimam2930 Год назад
Wein habsni habsinun wemhil haysu habstni
@mifetaabdulkadr3560
@mifetaabdulkadr3560 3 месяца назад
ሚቃት ማለት ምንድነው እኔ ለአመታት ከምኖርበት ጅዳ ታጥቤ ዝግጁ ሆኜ ኢህራሜን ለብሼ በቀጥታ ሀረም ነው የምሄደው ጧፍ ጨርሼ መርዋን ዞሬ ፀጉሬን ተቆርጬ እቤቴ ነው ምመለሰው ሚቃት የትነው
@dina_9732
@dina_9732 3 месяца назад
ኢህራም ነው
@user-uq5yj2ri3w
@user-uq5yj2ri3w 3 месяца назад
አልሀምዱሊላ ሰሞኑን ሂዳለሁ
@woloyewa
@woloyewa 3 месяца назад
ሚቃት ማለት የሚተሀረምበት ቦታ ማለትነዉ
@TghFhdf-iu2us
@TghFhdf-iu2us 4 месяца назад
ሸይህ ምን ላድርግ አሰሪየ ኡምራ ልትወስደኝ ነበር ምን ላድርግ?ልሂድ ወይስ
@ZeharHasan-wb4xj
@ZeharHasan-wb4xj 10 месяцев назад
ለሞተሰዉ ኡምራማርግእደትይታያል ሸህ
@Zuzubentseid
@Zuzubentseid 3 месяца назад
ሚቂያት ምንምለት ንው ኡስታዝ
@user-lb2wh9oh1k
@user-lb2wh9oh1k 13 дней назад
እኔ ሞኑን መሄድ እፈልጋለጉ ጎዴኛ የሚሆነኝ
@munakasim4411
@munakasim4411 4 месяца назад
ሀባይቢ ኒቃት ማለት ምን ማለት ነው?
@AbirKhan-hu6oh
@AbirKhan-hu6oh 3 месяца назад
እኔ ንግ ኡምራ ልሂድ ንብር እና ክጂዳ ንው ምንሳው ግን ሚቃት የት ንው ሚቃት የምናድርግው
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w 3 месяца назад
ኢህራም ነው
@NiceNice-xq3bd
@NiceNice-xq3bd 4 месяца назад
የመሠናበቻ ጡወፍ ምድነው
@shamilyasin830
@shamilyasin830 Год назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር
Далее
ДВЕ МЕДИЦИНЫ В ОДНОЙ СТРАНЕ
43:03