Тёмный

ኡስታዝ አብዱልመጅድ ከመሞቱ ወራት በፊት የፃፈው ልብ የሚነካ ፅሁፍ 

Harun media
Подписаться 303 тыс.
Просмотров 82 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

26 авг 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@zuleahazuleaha5804
@zuleahazuleaha5804 4 года назад
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ኡስታዝ አብድል መጂድ አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቀዉ እናም አላህ ቀጥተኛዉን መንደግ ይምራን ኸቲማችንም ያሳምርልን ወንድማችን ጀዛከላህ ኸይር ጀዛእ
@jemilamohamed8662
@jemilamohamed8662 4 года назад
እላህይርይርህማው ያርብ እይእዱኒያ
@sofitube5049
@sofitube5049 4 года назад
አሚን
@user-ob3eb6si6x
@user-ob3eb6si6x 4 года назад
ወላሂ እኔ በረመዳን ቲቪ አፍሪካ ላይ ሴቶችን በተመለከተ የሚሰጠውን ደርስ( ትምህርት) እከታተለው ነበር ባሳለፍነው ረመዳን ግን ፍጡር ሲቃረብ አስታውሸው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ በእውነት
@beydu7205
@beydu7205 4 года назад
امن
@beydu7205
@beydu7205 4 года назад
አላህ የጀነት ይውፍቅህ በጣምነው ሚያዛዝነው ምነው ሞትማይኖር
@ummrawda1240
@ummrawda1240 4 года назад
የሴቶች ወንድም አባትም ነበርክ ምክርህ ናፈቀኝ ኡስታዜ አላህ ጀነተል ፌርዶስ ይወፍቅህ
@hfby8906
@hfby8906 4 года назад
ኡዝታዝ አብዱልመጅድ በሁሉም ሙስሊም ልብ ውስጥ ተፆፎ ይተቀመጠ ነው መቸም አይርሳ አላህ ጀነትን ይወፋቀው ያርብ
@JuJu-cz1eu
@JuJu-cz1eu 4 года назад
አላህ ይማርህ ጀነተል ፍርዶሰ ይወፈቅህ ያረብ
@zuleahazuleaha5804
@zuleahazuleaha5804 4 года назад
አሚን አላሁም አሚን
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 4 года назад
አሚን
@user-tb2qg9cx2k
@user-tb2qg9cx2k 4 года назад
አላህ ጀነትል ፍርደስ ይወፍቅህ ያረብ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 года назад
አላሕ ይሁነው
@user-lw6vr6bq3c
@user-lw6vr6bq3c 4 года назад
ሰደቃ በመስጠት ዱአ በማድረግ እና ደአዋውን በማዳመጥ አዳምጦ በመተግበር የሱ አጅር እዲበዛለት እንተባበር
@user-pv5ov4qq5m
@user-pv5ov4qq5m 4 года назад
ኢንሻሏህ
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 4 года назад
@ሰአዳ የአሏህ ባሪያ -- አሚይን ወጀዛኪአሏሁኸይረን!
@hayatawell5306
@hayatawell5306 4 года назад
አላህ የርሀምክ. ኡስታዜ. ቀብርህን ያስፋልህ. ቀብርህን ኑርበኑር. ያድርግልህ. ጀነተል ፊርዶስን. መጎናጸፊያህ. ያድርግልህ.
@user-ns8bg6el4c
@user-ns8bg6el4c 4 года назад
አሚን ያረቢ
@jdhjdjdjdhdjd8866
@jdhjdjdjdhdjd8866 4 года назад
Alhe yrhamhe btame ynfkgale
@jdhjdjdjdhdjd8866
@jdhjdjdjdhdjd8866 4 года назад
Kega blame globnale ostazA mnwe edadese nwe mothe emmuslge
@ggfh3598
@ggfh3598 4 года назад
ያርብ ዉስታዝ አብዱ መጀደ አላህ ይማርዉ ጀነተል ፈርዶስን አላህ ይወፈቅህ
@Rawdah-wy1dk
@Rawdah-wy1dk 4 года назад
Amiiiiiiiine yarbe
@hayutoub8057
@hayutoub8057 4 года назад
ኡስታዜ አላህ የጀነት ይበልህ መቸም አረሳህ ያጣፋጭ ዳአዋህ ናፈቀኝ እህቴዋ እያል የምታበሸረኝ 😢😢😢😢😭😭😭
@user-md9be2xk1b
@user-md9be2xk1b 4 года назад
አላህ ይራሀማክ 😢😢😢😢ኡስታዝየ ሁሌም የማንረሳህ የድን አባታችን የስደት አባታችን መካሪያችን አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ
@hcxghfghcc8860
@hcxghfghcc8860 4 года назад
ኡስታዜ ኡስታዜ ኡስታዜ ኡስታዜ---------አሏህ ጀነቱል ፊርደውስን ይወፍቅህ ኸይር ስራህን ይቀበልህ እጥፍ ድርብ አድትጎ
@zebibaseid8600
@zebibaseid8600 4 года назад
አላህ ይራህምህ ውስታዜ ምን ግዜም ከውስጣችን አትጠፋም አላህ ማረፊያህን ጀነት ያድርግልህ ያረብ እኛንም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@haykelhaykel4416
@haykelhaykel4416 4 года назад
አሚን ያረብ
@ekrammasha.allahmdulelah7727
@ekrammasha.allahmdulelah7727 4 года назад
Allah. Yerhmeh. Wezetazachem. Allah. Menorhaen. Jentel. Ferdos. Yaderegew. Yareb
@salayamustefa3767
@salayamustefa3767 4 года назад
አሚንንን ያአላህ
@zenebechz1057
@zenebechz1057 4 года назад
አላህ ይራህመው ያረብብብብ
@user-ci4or4zy6j
@user-ci4or4zy6j 4 года назад
አላህ በጀነት ከፍ ያለ ደረጃ ያጓናፆፈው ለኛ ለሴቶች በተለይ ቡዙ ምክሮችን ትምህርቶችን አስተምሮናል አላህ ኸይር ስራውን ይውደድለት ሞት ለማንም አይቀርም አሟሟታችንል ያሳምረው በጀነት ይሰብስበት ያረብ ጀዛከላህ ኸይር አብድሬ
@user-ww2nk6ed8v
@user-ww2nk6ed8v 4 года назад
😢😢😢😢😢😢
@user-nq8um6oo4w
@user-nq8um6oo4w 8 месяцев назад
አሚን😢😢😢
@user-ve5lz4qw3k
@user-ve5lz4qw3k 4 года назад
ውድቷ እህቴ እያለ የሚመክረን መቸም አይረዛም አላህ በጀነ ያስደስተው ውድቷእህቴ እያለ የሚመክረን ኡስታዝ አላህ ይተካን
@user-bd8sk6ie6f
@user-bd8sk6ie6f 4 года назад
ወላሂእኔምአይረሳኝ፣ዳአዋውንሁልየምእሠማለሁ
@husnya344
@husnya344 Год назад
አሚን ያረብ
@user-ve5lz4qw3k
@user-ve5lz4qw3k 4 года назад
ያረብ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቀው የእርሡ ሀዘን እስካሁን ከሆዴ አልጠፍም ያረብ ስራውን ውደድለት ከደጋጎቹ ባርያዎችህ ጋ ቀላቅለው ያረህማን በእዝነትህ እኛንም ቀጥተኛውን መንገድ ምራን አላሁመ ኢኒ አስአሉከል ኹስነል ካቲማ
@Zainab-ir6sf
@Zainab-ir6sf 4 года назад
امين يرب
@zebibaadem6214
@zebibaadem6214 4 года назад
ኡዝታዜ. አላህ. በጀነት. ያኑርህ።ያረብ. ሁልግዜ. በልባችን. ውስጥ. ትኖራለህ
@user-jl5wx3rv9m
@user-jl5wx3rv9m 4 года назад
አሏህ ይራሃመው ውድ ኡስታዛችን ሀቄቃ ኡስታዝ አብዱል መጂዲ ከሞተ ቧለ ብዙ ፈሰዶች ሚዲያ ለይ ብቅ ብቅ በለት ጃምሮዋል አስታውላቹ ከሆና ኡስተ ዛችን ቡዙ ጊዜ ከሸሪዓ ውጪ የሆና ነጋር ሲንፀባረቅ በግልፅ ታነግሮ ያሚያስቆም ነበር ‼
@rwdanew4298
@rwdanew4298 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥
@zinetyimam8744
@zinetyimam8744 4 года назад
የአላህ በጀነት ያስቀምጥህ
@lobabaalmohammed9237
@lobabaalmohammed9237 4 года назад
ኡስታዛቺን አላህ የዘንልህ በጀነተል ፊርዶስ ያበሺርህ ጌታቺን በዝነቱ ወዲማቺን አብርሂም አላህ ከይር ስራህን በዝነቱ አብዝቶ አባዝቶ ይጣፍልህ አዲሜህ ይርዘምልን
@user-yr7yp8rj6s
@user-yr7yp8rj6s 4 года назад
ወአለይኩምሰላም አላህ ያለ ሂሳብ የጀነት ሰዉ ነህ ይበለዉ ኡስታዝ አ/ መጅድ ሀሩን 2 ጀዛኩሙላሁ ኸይር በርቱ አላህ ይጨምርላቹ
@hhjhhuhhfgg2728
@hhjhhuhhfgg2728 4 года назад
አላህ ሱባሀነ ወተአላ በጀነት ያጎናፅፈው ያረብ ሁል ጊዜም በውስጤ ነህ ውስታዜ
@whitdragngeme4675
@whitdragngeme4675 4 года назад
Aselamalykum werahemtulahi weberakatu. Welhahi. Eweneteh new. Abedelmgiden. Yemitka. Yelm. Enedet arego. Sewochen. Kesherk. Edemiark. Subehanallah. Allah begent feredosn yesterday amiiiin
@norashukran102
@norashukran102 4 года назад
@@whitdragngeme4675 አሚንን አላሁመ አሚንንን
@user-ns8bg6el4c
@user-ns8bg6el4c 4 года назад
አሚን
@user-de7pv9ju3c
@user-de7pv9ju3c 4 года назад
امين اللهم
@user-qk4iy4tr5k
@user-qk4iy4tr5k 4 года назад
አለሀ ሱጰነ ወተአለ ጀነታሊ ፍዶዲ ይወፍቃህ
@user-pl7so1zy3i
@user-pl7so1zy3i 4 года назад
አብዱሬ በአላህ ፎቶዉን አታቅርብልን አያሥችለኝም እህ አኔሥ ምን ልሁን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@seadaahmeb1153
@seadaahmeb1153 4 года назад
እኔ ም ዲምፁን ውላሂ ደአዋን መስማት አልቻልኩምም እፍፍፍ አላህ ጀነተ ፊርዶስ ይውፍቀን
@user-kg8ed5kw1w
@user-kg8ed5kw1w 4 года назад
Saeuehdyshuqh
@user-ng1zn5hy8p
@user-ng1zn5hy8p 3 месяца назад
😥😥😥😥
@user-yj1tq8jh1c
@user-yj1tq8jh1c 4 года назад
አላህ ሠ ወ ነጃ ይበለው ውዷ እህቴ እያለ በሚድያ የሚመክረን የሚያስተምረን ውድ ኡስታዛችን ነበር አላህ ሠ ወ ጀነተል ፍርዶወስን ይወፍቀው አላህ ከይር ስራውን ይውደዲለት
@zedizedo7057
@zedizedo7057 4 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዜ የመለወጤ ምክኛት አተነህ አላህበሰራሀው ስራ ከዛምበለጠ ጀዛህን ጀነተልፍርዶስ ያርግልህ አላህይራህምህ ኡስታዜ 😭😭😭
@user-ns8bg6el4c
@user-ns8bg6el4c 4 года назад
አሚን
@mahamobile8167
@mahamobile8167 4 года назад
ውስታዜ አላህ የጀነትን በርክፊት። ኑርያርግልህ
@kumarilaila2560
@kumarilaila2560 4 года назад
አለህ። ይራህመው ውዱ ኡስታዜን .በጀናት ጨፌ ።የኑራው
@rehimaabdi5602
@rehimaabdi5602 4 года назад
አሚን
@sameramohammad824
@sameramohammad824 4 года назад
ጃዛክአላህኸ ይር አብዱረሂም አላህለጀነት ያድርገዉ መካሪ ኡስታዝ አችን
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 4 года назад
አላህ ይዘንልህ ኡዝታዝ አብዱል መጅድ ጀነተል ፊትደውስን ይወፍቅህ ጀዛከሏህ ኸይር አብዱሬ
@saadasaada1398
@saadasaada1398 4 года назад
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته አላህ ጀነተን ፍርዶስን ይወፍቅህ ኡስታዝ ያረብ
@user-ib2wh8vn5f
@user-ib2wh8vn5f 4 года назад
አላህ ይራህምህ ኡስታዛ ምንግዜም ከውስጣችን አትጠፍም አላህ ማርፍያህን ጀነት ያድርርህ ያርብብብብ
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 4 года назад
መቸም አረሳውም አላህ ጀነትን ይወፍቅህ ያረብ ኡስታዜ. እብድሬ አላህ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ
@user-on8xo6xn4j
@user-on8xo6xn4j 4 года назад
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካአትሁ ምርጡ ኡስታዛአችን የስዴት አባታችን የኢስላም አለይታ ኡስታዝ አብዱል መጅድ የራሀምክ አላህ አላህ በጀነተል ፈርዶስ ያበሽርህ
@fatuma8018
@fatuma8018 4 года назад
ኡስታዚ አላህ ይራሀምክ ረህመተን ዋሲአ ወላሂ የ ኡስታዝ ምክር ሽይ አመት ይኖራል እህ አይረሳም ብቻ አላህ በሰማነው ተጠቃሚወች ያድርገን ነጌም በፈርዶሰል አእላ ይሰብስበን ወንድሜ አብዱረሂም ጀዛከላሁ ኸይረን ለአንተም አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን በርታ አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ ረቢ የኡስታዜን ቀብር የጀነት ጨፌ አድርግለት አሚን
@jsjeushse3419
@jsjeushse3419 4 года назад
ኢነ አሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን ኡስታዝ አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅህ ያ ኢላሂ
@user-yr4pw5qu2u
@user-yr4pw5qu2u 4 года назад
የኔ አደበጣፍጭ አላህ በጀነት ያኑርህ
@user-dg8wu3jr3v
@user-dg8wu3jr3v 4 года назад
አላህ በጀነቱልፊርዶሥዉሥጥያሥቀምጥህኡሥታዜ ኡሥታዜ ኡሥታዜ ግንእኔ ምንግዜም ዉሥጤአይቺልም ያአላህምንደምልአላቅም
@user-pp5qk2tq7k
@user-pp5qk2tq7k 4 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك لله خيرا اخي الحبيب عبدالرحيم استاذ اللهم اغفر له وارحمه واسكنه فسيح جناتك يارب العالمين
@vigidi8930
@vigidi8930 4 года назад
አሚን ያርብ
@zeibatube950
@zeibatube950 4 года назад
ሀቢቢ አላህይራህምህ አላህ ጀነተልፍርዶስን አላህይወፍቅህያረብብብወድሜአብዱራሂም ጀዛከላሁ ኸይርን
@fatumamohammed4397
@fatumamohammed4397 4 года назад
አላህ የርሀምክ. ኡስታዜ. ቀብርህን ያስፋልህ. ቀብርህን ኑርበኑር. ያድርግልህ. ጀነተል ፊርዶስን. መጎናጸፊያህ. ያድርግልህ.እኛንም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@user-on4fd6df2k
@user-on4fd6df2k 4 года назад
ኡስታዜ አላህ ጀነተል ፉርደውስ አላህ ይወፍቀው ያረብ
@user-ns8bg6el4c
@user-ns8bg6el4c 4 года назад
አሚን
@user-hh1yt5cd1q
@user-hh1yt5cd1q 4 года назад
አላህ ጀነተል ፈርዶውስን ይወፍቅህ እኔግን መሞትህን ገና በ 2011 ።ነው የሰማሁት አድስ ነበርኩ በጣም ደነገጥኩ ማመንም ተሳነኝ እሚቀር የለም ፍፃማችንን አላህ ያሳምርልን ያረብብብብ
@naeimakedir6337
@naeimakedir6337 4 года назад
አል ቃልቡ ተህዛን ወል አይኑ ተድማዕ ኢና ቢፊራቂካ ለመህዙኑን ያኡስታዝ አ.መጅድ አንተን በማጣታችን ብዙ ጎሎብናል ኡስታዝ አላህ ጀነትን ያዉርስህ !
@foziathabit710
@foziathabit710 4 года назад
ኢናሊላህወኢናኢለይሂ ራጂኡን ብዙ ጠቃሚ ትምህርቸውን አልረሳቸዉም አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው ለቤተሰቦቸቸውም አላህ ሰብርና ኢማን ይወፍቃቸው አሚን ያረበል አለሚን።
@ebrahimmohammedyimer990
@ebrahimmohammedyimer990 4 года назад
It's is heart touching, we missed our beloved brother. We should've to make dua' to grant him Jannatul Firdos. And May Allah guide all of us the right path & grant us ''husnul khitam'' and forgive all of our sins that we commit knowingly or/and unknowingly. Ameeeeeeeeeen!
@usedubai8017
@usedubai8017 4 года назад
አላህ ይራሀምክ ኡስታዜ ጀነተን ፊርዶስ ይወፍቅህ ያረብብብብብ
@user-dk9oy7pg9n
@user-dk9oy7pg9n 4 года назад
አላህ ጀንተል ፈርዶሶ ይውፈቅችው
@hani5289
@hani5289 4 года назад
አላህ በጀነት ያኑርህ ኡስታዜ ጥሩ መካሪያችን መቼም ከውስጤ አጠፋም
@semirasamira1954
@semirasamira1954 4 года назад
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ጀነተል ፈርዶስን ይወፍቀው ኡስታዝ አብዱ መጂድንምንግዜም አንረሳውም አንተንም እንወድሀለን አብዱ እብሬ ጀዛኩም አላህ ኾይርንአላህ ሰራህን ይቀበልህ
@user-nb1yj7hs8z
@user-nb1yj7hs8z 4 года назад
አሏህ ጀነተል ፍርደወስን አላይ ያጎናፅፍህ የውመል አኴር አላህ ከሚገናኙት ያድርግልን አስታዝና አሏህ ይራሀምክ
@sur8076
@sur8076 4 года назад
አላህ ይራህመው
@user-nc5ne8co1n
@user-nc5ne8co1n 4 года назад
ኡዝታዜ አላህ ሱበሀነወተአላ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ
@user-mm1dk7wl1l
@user-mm1dk7wl1l 4 года назад
ኡስታዜ መኖሪያህን ጀነት ያድርግልህ ወላሂ ኡስታዝ ከሞተ ወዲህ የሱን ዳእዋ ከፍቼ ጨርሸው አላውቅም በጣም ውስጤ ይርበሻል ብዙ ቤተስብ አጥቻለሁ የኡስታዝ ግን እህህህ
@user-oh9qu8js8c
@user-oh9qu8js8c 4 года назад
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ኡስታዝ አብደል መጅድ አላህ በጀነተል ፊርደውስ ያኑርህ ያረብ
@kugirl408
@kugirl408 4 года назад
ውስታዜ አላህ ይራህምህ በጀነት ፈርዶስ ይወፍቅህ ያረበና
@user-ns8bg6el4c
@user-ns8bg6el4c 4 года назад
አሚን
@hwawmuhammad8107
@hwawmuhammad8107 4 года назад
አይ ኡሰታዝ አላህ ያርህምህ አላህ ጀንት ይወፍቅህ እሲቲ ትውኝ ኡሰታዝን አትንሱብኝ ልብ ያዛናል ሁለየውም አረሳውም እውድድድድ አለሁ ለአላህ ብየ አላህ በጀንት ያግናኝን ኡሰታዝ 😭😭😭😭
@snorte1826
@snorte1826 4 года назад
😭😭
@snorte1826
@snorte1826 4 года назад
Amin
@zeinbazeinba6567
@zeinbazeinba6567 4 года назад
መሀመደ
@AhmedAhmed-dy5xd
@AhmedAhmed-dy5xd 4 года назад
Alhe jnten frdose ywfekwe oztazey
@nooranoora1830
@nooranoora1830 Год назад
እዝታዝ አብድልማጂድ. አለህ ❤ ጄናትን ፉርዱስ ይወፊቀዎ❤❤❤❤❤
@user-lw6vr6bq3c
@user-lw6vr6bq3c 4 года назад
አላህ ይርሀመው አላህ በራህመቱ ለጀነት ያብቃው ያረበል አለሚን ጀዛከሏሁ ኸይር ወንድም አብዱረሂም
@user-qr2uo2fe5w
@user-qr2uo2fe5w 4 года назад
ኣህ ኡስታዜ ሁሌም በልቤነህ አላህ ማረፍያክን ፍርዶሰልአእላን ይወፍቅህ ወላሂ ሳስበው ሳየው እምባዬ ይፈሳል ያአላህ
@tamersaed9126
@tamersaed9126 4 года назад
ያረብ
@user-bh1qe5sk4m
@user-bh1qe5sk4m 4 года назад
አሏህ ጀነትን ይወፈቀው ኡዝታዝ
@user-oe3qn3fl5b
@user-oe3qn3fl5b 4 года назад
ኡስታዝ አላህ ጀነትን ይወፍቅህ ሁሌም አረሳህ
@mashaallahgg3806
@mashaallahgg3806 4 года назад
Insha allah jenatal firdosin Allah wafiqin
@vip-wc7uo
@vip-wc7uo 4 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከሰትሁ ወንድማችን አብዱረሂ ጀዛክ አላከይር ኦስታዝ አብዱልመጅድ አላህይራሀምህ ምንግዜም ከልቤ የማይጠፉ ሀዘን የሱን ዳአዋ የሱን ትምህርት በምሰማ ግዜ ውሰጢ ይረበሻል አዘኑ ይታደሣል ምግዜም እስከምሞት የማረሣው ምርጥ ውስታዝ ያአሏህ ቃላት ያሰኛል እረሱል ሱለሏህ አሊሂወሰለም ወደአኪራ የህዱ ጊዜ ሣሀቦች ምንኛ ተጎርታዋል ወሏሂ እኒስ እህአልቻ ልኩ አልሀምዱሊላ ስራህን ሁሉ አሏህይውደድልህ ያረብ
@user-wx2vb6uj4p
@user-wx2vb6uj4p 4 года назад
ያአለህ የረብ ጀነተልፊርደውስን ወፍቀው እኔ ደርሱንም ማደመጥ አልችልም እምባዬም አይሰጠኝም እኔም በሞተበት ግዜ እርጉዝ ነበርኩነ እርጉዝ የሆናችሁ አብዱልመጂድ በሉ ስለተባለ ልጄ አብዱልመጂድ አልኩት እንደሱ ምርጥ ዳኢ እንዲሆንልኝ ተመኝቼ ግን አልሆነም አለህ አልፈቀድልኝም ወደሱም ወሰደብኝ ባጭር ጠፈብኝ እባካችሁ አለህ እንዲሶብረኝ ድዋ አርጉልኝ ለአለህ ስትሉ መሶበር አልቻልኩም አሁን ጭራሽም ኡስታዝ አብዱልመጂድን ማዳመጥ አልችልም
@alehammohammed6567
@alehammohammed6567 4 года назад
ውዱ ኡስታዛችን አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቅህ ጀዛክላህ ኽይር አብድረሂም
@user-bl8uz2fb1r
@user-bl8uz2fb1r 4 года назад
w a w r w b እህ አብዱረሂም የሱን ነገር ስነሳ በጣም አዝናለሁ ግን ያላህ ቀድር ስለሆነ ዋጥ አርጊዋለሁ ያኢላሂ ጀነት ያገነኝን
@salihabiftu2330
@salihabiftu2330 4 года назад
አላህ ይርሀመው መቼም ከልባችን አይጠፋም ንንግሩ በአምሮዋችን ተቀርፆዋል አላህ ይርሀምህ ያአኺ
@toybaseied4783
@toybaseied4783 2 года назад
ኡስታዜ አላህ መልካም ስራህንይቀበልህ ጀነትን ፊርዶስን ይውፍቅህ
@joinabjoinab756
@joinabjoinab756 4 года назад
Jazakum aallaah Kieran inshaa aallaah wastazacheen aallaah yarahmachew
@user-qi5lx1kb4l
@user-qi5lx1kb4l 4 года назад
አይይይይ አላህ ጀነት ፍርዶስ ይወፍቀው ያረብ እኛም ወደ ዛው ነን እና አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@user-mh5ue3tb9n
@user-mh5ue3tb9n 4 года назад
ወለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ አለህ ጀነታል ፊሪደዉስ ይወፍቀዉ ኡስታዘችን መቼም አንረሰሀም አለህ ይሪሀምክ
@kemalkemal697
@kemalkemal697 4 года назад
አላህይርሀመውአላህይዘንለት
@zeynabhuseen3496
@zeynabhuseen3496 4 года назад
ዋ.ወ.ወ. አሚሚሚን አሚሚሚሚሚን አሚሚሚሚሚን አላህ ይራህመው አላህ(((ሱ.ወ)))) በጀነተል ፊርዶስ ያስደሥተው በዱኒያ ላይ ያሉቲን አሊሞች ኡስታዞች እድመያቼውን ያርዝሚሊን እኛኒም ወደ ቅኑ ጎዳና ይምራን አላህ (((ሱ.ወ)))ጀዛህን ይክፊሊሊህ ወንድማችን
@user-db4gs3qe5b
@user-db4gs3qe5b 4 года назад
ማሻ አሏህ አብዱርሂም እንተነም አሏህ ያህፈዝህ ያርብ ውዴ እህቴ እያል ነበር የሚመክርን ወሏህ ኢስቲይዝ አብድል መጅድ ሁሴን አሏህ በጀነተል ፈርድውስ አሏህ ይወፈቅህ ወሏህ ቃላት ያጠርኛል ውዴ እህቴ እያል ነበር የሚመክርን ወሏህ ልማነኛውም የሱን እሱን ዳእዎ አድርሱልን አዳምጡተ ዳግም ለሱ አጅሩ ይዳርስዎል እሽ ጀዛከሏሁ ህይራን
@user-wp8ik1uk9q
@user-wp8ik1uk9q 4 года назад
አላህ ይርሀምህ ወድ ኡስታዝ ምችም ቢሁን አርሳህም አላህ በሉ ትዳር ይዥ የመጀመሪያ ልጀ ወንድ ከሁን በአንተ ስም እስይመዋልሁ ኢንሻ አላህ አንተንም ጀነትን ፈርዱስ ይውፍቅህ ያርብ
@zeedandasmishow5881
@zeedandasmishow5881 4 года назад
Inalila wona ilehi raji'un😭😭😭😭😭😭alaa janatul firdosi Yewofaqcho inshaa alaa jzk
@aminatkunjo3659
@aminatkunjo3659 4 года назад
😭😭😭😭
@sarakore5482
@sarakore5482 4 года назад
Rabbi jaanatt firrddossin isaan haa hiruu inshaallaa
@user-oh8qz5zl7z
@user-oh8qz5zl7z 4 года назад
አላህ የራህምህ ኡስታዜ ሀቢቢ ኡስታዜ አላህ የጀነት ሙሺራ ያርግህ
@rabiatube8288
@rabiatube8288 4 года назад
አሏህ ይረሀሙ ጀነት ይወፍቀው ያረብ ሥራውን ይውደድለት
@aminatmuhammad4448
@aminatmuhammad4448 4 года назад
አላህ ጀነትን ይወፍቀው እኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@ThTh-qz1lw
@ThTh-qz1lw 4 года назад
አላህ ጀነትንይወፍቀወ እኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረቢ
@emu9433
@emu9433 Год назад
ኡሥታዝአላህ ጀነተልፊርዶሥን አላህይወፍቅህ የኛመካሪ ወላሂ ዳአዋህበጣምከልብይገባል ያረብያረብያረብ እኛንም ሠምተን ተጠቃሚያርገንየአላህ
@susu-js3wk
@susu-js3wk 4 года назад
አላህ በጀነት ያኑረህ ኡስታዝና ምን እደምል ቃል የለኝም
@user-vc2pd6qy5l
@user-vc2pd6qy5l 4 года назад
አሰላማሊኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ወንድም አብዱረሂም አላህ በከይ ያስታውስክ ኡስታዛችነን አስታወስከን ኡስታዜ አላህ ይራህማህ የበርዘክ ሂወትህን ያማረ የተዋበ ያድርግልህ ኑር ያድርግልህ የጄነተል ፍርዴውሥን ምንጣፍ ያጥፍልህ በጄነት ሁላችነንም ይሰባስበን ያረቢል አለሚን አሚን አላሁመ አሚን
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 4 года назад
ልታስለቅሰኝ ነው አብዲረሂም አላዳምጠውም ይቅርብኝ ዱአአረግለታለሁ አንበሳአችን
@goldt199
@goldt199 4 года назад
ኡስታዜ የስደት አባቴ አላህ ይዘንልህ አብሀሩን ጀዛከላህ እኔጃ የሱ ከኛመለየት ይከብዳል
@imuamar8415
@imuamar8415 4 года назад
አላህ ይርኸምክ ያኡስታዝ ኸይር ስራህን ይውደድልህ /ይቀበልህ ያረብብብ
@galaxyplyy7494
@galaxyplyy7494 4 года назад
ሙስታዚጀነትፍርዶስላላ
@user-kz4xp4nk9i
@user-kz4xp4nk9i 4 года назад
አላህ የጅነት ይበልህ ኡስታዜ የኔ ውድ አላህ በጀነት ይበሽርህ
@user-do1nc6dw2c
@user-do1nc6dw2c 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ጀነተል ፊርዶውስ ይወፍቀው ያረብ 😔😔
@fetinatajems4600
@fetinatajems4600 4 года назад
አላህ ጀነተል ፊርዶስ አላህ ይወፍቅክ ያረቢ ኡስታዝ አብዱል መጅድ ሁሌም ዳህዋክ በልቤ አለ ወላሂ ረመዳን ምታቀርበ ጀነትን እንድንጐጐ ስታስተምረን የነበር ለሴቶች በኢስላም ተከብረን መኖር እንዳለብን ኡስታዝ አላህ ምንዳክን ይክፈልክ በፊርዶስ ያስደስትክ ለቤተስብክም ሶብር ይወፍቃቸው ሁሌም በዱሀችን አናስታውስው ኢንሻ አላህ ኻቲማችንን አላህ ያብጅልን
@umuabdurohmen5522
@umuabdurohmen5522 4 года назад
አብዱሬ ቁስላችን እስከመቼም አይሽር አላህ አባታችንን ኡስታዛችንን የጀነት የበለው ለኛበጣም ጎድሎብናል
@user-fr9sy8mh7d
@user-fr9sy8mh7d 4 года назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የአላህ ኡስታዝ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅ የኛ ውድ ጀዛክአላህ ኸይረን አላህ መልካም ስራክን ወዶ ይቀበልክ
@hawamohammed6515
@hawamohammed6515 4 года назад
አላህ ወዳተ የመጡትን ሙስሊሞች እዘንላቸው ማራቸው እናት አባቶቻችን እህት ወድሞቻችንን ኡስታዝ አብዱል መጅድ መካሪያችን አላህ ከሀቢቢ ጋር በጀነተል ፍርደው ያኑርህ ኡስታዜ አላህ በአርሽ ጥላው ይሰብስበን
@AbCd-yb3we
@AbCd-yb3we 4 года назад
ዋለይኩም መሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዱ ኡስታዜ አላህ ይርኸምክ አላህ በጀነተል ፈርደዎስ ያኑርልን
@Tube-xd2tu
@Tube-xd2tu 4 года назад
ኡስታዝ አብዱልማጂድ አላህ ይራሀምክ ኡስታዜ ምጊዜም በዱያየ አረሳህም ውድ ኡስታዝነ አባትም መምህሪም የምለው አህህ አላህ በጀነተል ፍርዶስ ያድርግልን ያርብ
@user-xw3gn3kq9s
@user-xw3gn3kq9s 4 года назад
ኡፍ አብዱረሂም አሥለቀሥከኝ ኡሥታዜ አሏህ ይራሀምህ ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን አሏህ ቀብሩን ሠፊ ያድርግለት መቸም ቢሆን የማይረሣ ኡሥታዛችን መካሪ ገሣጭ ነበር አይ ሞት ኩሉ ነፍሢን ዛዒቀቱል መውት ሡመ ኢለይና ቱርጀዑን ይላል ጌታችን እኛም ተራ ጠባቂዎች ነን አሏህ ኻቲማችንን ያሣምርልን
@user-bi5oc6dk2l
@user-bi5oc6dk2l 4 года назад
ያአላህ ኡስታዜ መቸም የማትጠገበዉ ንግግርህ ማራቂ እህቴ ስትለኝ ከጎኔ ያልክ ያክል ይሰማኛል አተ የሴቶች አባት አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍህ ያረብ አላህ ያችን ብቸኛ ቤትህን ያሳምርልህ
@zeytuna352
@zeytuna352 7 месяцев назад
ወላሂ በሂወት እያሉም በጣም እወዳቸው ነበር አስተምህሮታቸው በጣም ይመስጠኝ ነበር በተለይ ለኛ ለሴቶች ሲናገሩ ጀነት የገባሁ ያህል ይሰማኝ ነበር። ለኛ ለሴቶች በመሞታቸው አጉድለውብናል አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው።
@hayatseid4678
@hayatseid4678 4 года назад
ዋአለይኩሙሰላም አላሁ ሱበሀን አላህ ጀነትን ፊርዳውስ የወፍቀው ማልካም ስራውን አላህ ይቀብ ለው አዱረሂም ጀዛህ ከይር አስታ ወስክን
@zahrakebede7925
@zahrakebede7925 4 года назад
ኡስታዙና አላህ በጀነቱ ፊርዶስ ያበሽርህ አንተን መርሳት አይቻለንም ወላሂ ሰላት በሰገድኩ ቁጥር አስታውስሀለሁ አላህ ኸይር ስራህን ይቀበልህ ይውደድልህ ኡስታዜ ሌላ ምን ይባላል ያዱ ሞት ባንዱ ቢቀየር ኖሮ አንተ ኑረህ እኔ ብቀየር ምርጫየ ነበር
@alibichena9636
@alibichena9636 4 года назад
ራህመቱላህ አለይክ ኡስታስ አላህ መኖሪያህን ጀነት ያድርገው ያረብብብብ
@user-cl4md7ct5v
@user-cl4md7ct5v 3 месяца назад
ዋለይኩምሠላም ያረብ በጣም ያሣዝናል አሏህጀነት ፊርዶስን ይወፍቀዉ ያረብ
@fethiabotaro6270
@fethiabotaro6270 4 года назад
ውዴ ኡስታሴ አላህ ሱባሀን ወተላህ ጄነተል ፊሪዶስ ይወፊቃው ውዴ የአይን ማረፊያ የእውቀት አባት አላህ ይህዘንልክ
@umuasma5706
@umuasma5706 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ደነተል ፊርደውስን ይወፍቅህ ኡስታዜ ለኛም ኻቲማችንን አላህ ያሳምርልን አንተንም አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ መልካም ስራህን አላህ ይውደድልህ አኺ አብድሮህማን
@user-vm3rp8xe9b
@user-vm3rp8xe9b 4 года назад
ኡስታዜ አሏህ በጀነተል ፊሪዶስ ያኑርህ ያረብ እዘንለት ያረህማን ጀዛከሏህ ወድሜ
@abufahadalshamsisaeed5204
@abufahadalshamsisaeed5204 4 года назад
አላህ ጀነትን ያጎናጥፈው የኔ ልዩ ኡሥታዝ
@kalidhoussen
@kalidhoussen 4 года назад
በጣም ነው አንጀት የሚበላው ኢንሻ አሏህ ባላህ ስር ለአብዱ መጅድ ሁሴን ጀነትን ፈርዱስን አሏህ ይወፍቀው ዱአችን ነው
@user-we5wg9cs7p
@user-we5wg9cs7p 4 года назад
አፍፍፍፍ ኡስታዝየ ተናፍቀኛለህ አላህ በጀነተል ፍርዶስ ያጎናፅፍህ ቀብርህንም ያስፋልህ ከዱንያ የተሻለ ያድርግልህ
@sofiyasofiya9399
@sofiyasofiya9399 4 года назад
ኡስተዝ አብዱል መጂድ ሁሌም በልቤ ትኖረልህ ለህጀቤ ሰበብ የሆነኝ ውዷ እህቴ ህጀብሽን አጥብቂ አደረ አለኝ እነም አልሃምዱሊለ አጥብቄ ይዤወለው እንሻአለህ እስካ ለታ ሞቴ አለህ በጀነታል ፍርደውስ የበሽርህ ጀነታል ፍርደውስን ይወፍቅህ የራብ
@kadijamustfa7502
@kadijamustfa7502 4 года назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወባራካቱሁ መቼም ያማንራሰው ውድ ኡስትዛችን ነው ወላሂ አብድሬ በትክክል ተነግራሀል እንደሱ ፈጣን ማንም አነባራም ፈትዋና ጥያቄ እንዳሱ ቦቶሎ ያመለሰ ዬላም ለሀቅ አንድም ቀን ወዳሀለ አለለም ያኡስታዝ ነገር ተዛርዝሮ አያልቅም አላህ ጀናታል ፊርደውስን ይዋፍቀው ጄዛክ አላህ ኸይር አብድሬ
@user-lb9lo1gs5g
@user-lb9lo1gs5g 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱብሀን አሏህ ልብ ይነካል ኡስታዜ አሏህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ ያረብ አሏህ መልካም ስራውን ይቀበለው
@mekytube9261
@mekytube9261 4 года назад
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ ኡታዜ አላህ በጀነተል ፊርዶስ ያኑርህ ሁሌም በውስጤ ነህ
@fafaiethopiya9485
@fafaiethopiya9485 4 года назад
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ኦስታት አብዱል መጅድ ሁሴን ራህመቱላህ አለይ አላህ መኖሪያህን ጀነት አእላ ያድርግልህ እኛንም አላህ ከይር ስራ ሰርተን አላህ በጀነት ያገናኘን አስታዋሻችን መካሪያችን ነበር ሁሌም በዶአችን አንረሳህም ።አላህ ያሻውን ሰሪ ነው አላህ መረጠው አልሀምዱሊላህ፣ወንድም አብዱረሂም ጀዛክ አላሁ ኸይረን ጀዛ
@najbaethopia8568
@najbaethopia8568 4 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወድሜ ላተም ጀዛአሕን አላሕ ይክፈልሕ ኡስታዛችን አላሕ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀው ሁሌም በዱአ አንርሳው
@user-uv8cd7ms7z
@user-uv8cd7ms7z 4 года назад
ዋ ነፍሴ ፈራሁለሽ ሞት ተደቅኖ ከፊትሽ ኡስታዝ አብዱ መጅድ አላህ በራህመቱ ይራሀምህ መኖሪያህን ጨፌ ያድርገዉ ቀብርህን ያስፋልህ ያአላህ አንተስ የተሰጠህን እድሜ ተጠቅመህ ሰርተህበት ሂደሃል ዋኔ ነፍሴ
@umabdulmejid8586
@umabdulmejid8586 4 года назад
ጀዛክ አላህ አብዱልራሂም አህመድ አላህ በኼይር ያስታውስህ ኡስታዛቺንንም አላህ ይራህመው ያረብ ኡስታዝ አብዱልመጂድ በሁላቺንም ቀልብ ውስጥ የማይረሳ ትዝታ ጠሎብን ሄዷል በሰብነው ቁጥር እደ አዲስ ትልቅ ሀዘን እዬተሰማን አላህ ይዘንለት እያልን የአላህን ውሳኔ መፀጋ ተቀብለናል አላህ ይዘንለት ቀብሩንም የጀነት ጨፌ ያድርግለት ሱብሀን አላህ ለእኛም አላህ ይዘንልን ታስተማረንን ተግባራዊ በማድረግና በዱአ እንርሳው እላለሁ አላህ በዝነቱ ወድ ልጅም ሰቶኛል ስሙንም አብዱልመጂድ ብዬዋለሁ ዱአም አድርጉልኝ ጀሊሉ እደ አብዱልመጂድ እዲያረግለኝ ገና ሳይወለድ ነበር ሱሙን ያወጣሁለት አላህ አደምኞቴ ወድ ልጅ ወፈቀኝ አልሀምዱሊላህ መጨረሻውን ያሳምርልኝ
@kickkick6176
@kickkick6176 4 года назад
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂይ ወበራካትሁ ኡሥታዚየ ቀብራህንያሥፉልህ ቀብራህበኑራይብራ አላህይዘንልህ ኡሥታዚየ ሁሌምበልቤውሥጥነህ ወንድልጂ ክወልድኩ አላህክወፍቀኚ በሥምህነውእምጠራው ልጀ አብዱል መጂድነውእምለውእንሻአላህ ህይራ ክሠሩትያራገን
@zakirajemalyealahbaryananh5815
@zakirajemalyealahbaryananh5815 4 года назад
ወአላይኩም ሰላም ወረህማቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ አብድል መጂድ አላህ በረማቱ በእዝነቱ በጀነተል ፍርዶስ የዉዱን ነብያችን ሰላለሁ አላይሂ ወሰላም ጎሮቤት የድርግህ ያረቢ ሁልጊዜ ዱአዬ ነዉ
Далее
НАШЛА У СЕСТРЫ СЕКРЕТИК
00:36
Просмотров 426 тыс.
20 июля 2024 г.
0:11
Просмотров 2 млн
Вот почему 😐
0:59
Просмотров 1,8 млн
Да блин 😀
0:19
Просмотров 3,8 млн