ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በአስራ ሰባተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከእሜሪካ መጥታ የስኬታማ ቢዝነስ ከጀመረችው ሄለን የማነ ጋር ልዩ ውይይትታ ያደርጋል::የሄለን አስተዳደግ እጅጉን ልዩ እና ውብ ነው::በተልያዩ የኢትዮጵያ ክፍለ አገራት ማደግ ልዩ ማንነት ችሯታል::ከትንሽ እስከ ትልቅ ህይወትን አይታለች::በአሜሪካም በአገርቤትም ስኬታማ ቢዝነስ ጀምራለች:: እስቲ ሙሉውን እናንተው እዩት::ተማሩበት::
2 дек 2023