Тёмный

ኢትዮጵያውያን በካናዳ እየፈፀሙት ያለ አስደንጋጭ ተግባር! Ethiopia | EthioInfo | Mesert Bezu. 

EthioInfo
Подписаться 749 тыс.
Просмотров 142 тыс.
50% 1

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo #MeseretBezu

Опубликовано:

 

7 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 751   
@Thetruthsshallsetyoufree
@Thetruthsshallsetyoufree 2 года назад
ሰውን ለመርዳት የተነሳ ሰው ሁልጊዜ ከጕኑ እግዚአብሔር አለ በርች በጣም ትልቅ ስራ ነው
@j6j6j62
@j6j6j62 2 года назад
ቆንጅዬ ፈገግታሸ ደሰ ይላል ተባረኪ
@bettyamen684
@bettyamen684 2 года назад
እኔም ካናዳ ነው ምኖረዉ በጣም እውነት ነው እግዚአብሔር ይባረክሽ። she’s telling the truth about our life here too much struggles 😴
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 года назад
True
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 2 года назад
ምኑ ነው እውነቱ ሳይሰሩ አይበላም ካናዳ ከለፋችሁ ደግሞ ከምስኪኗ ሀገራችን በእጅጉ ትመቻለች
@alexyt742
@alexyt742 2 года назад
እንዴት ደስ የምትል ኢትዮጵያዊ ናት! አቅራቢያዋም ግሩም ነሽ። አምላክ ይርዳችሁ ተባረኩልን ። እግዚአብሔር በናንተ ተጠቅሞ ኢትዮጵያችንን ከፍ እያረጋት ነዉ።
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e 2 года назад
በጣም ጥሩ መልእክት ነው የሰጠሽን ኪዲ እናመሰግናለን ሀገራችንን ከ ካናዳ በላይ ያድርግልን እግዚአብሔር
@user-zb8nw1py6k
@user-zb8nw1py6k 2 года назад
እስከመጨረሻው አዳመጥኹአችሁ በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር። እውነታውን ስለተናገርሽ እህት መቅደስ እግዚአብሔር ይስጥሽ። መሲም ፕርግራምሽ በጣም ደስ ይላል በርቱ። ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት። ይህ ነው አዋቂነት። ትምህርት ላይ ውጥር ብየ ነበር ሳላስበው ፈታ አረጋችሁኝ። ዋው ሰላማችሁ ይብዛ!
@sabahaile1697
@sabahaile1697 2 года назад
እውነት ነው ሁሉም ቢያየው መልካም ነው እንደምናስበው አይደለም She is right
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 года назад
መሲ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ኪዲ ስለምታደርጊው መልካም ነገር ለመግለፅ ቃላት የለኝም እግዚብሄር ዋጋሽን ይክፍልሽ ምርጥ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ለሰወች መልካምን ማሰብሽ ትክክለኛውን መረጃ መናገርሽ ጥሩ ነው ስደት አልጋ በአልጋ የሚሆንለት ከአስር አንድ ነው ሁሉም ይፍተናል እንዳሰበው አይሆንለትም
@joy-qq2vp
@joy-qq2vp 2 года назад
በጣም ምርጥ ፕሮግራም እና ድንቅ ትምህርታዊ ውይይት በርቱልን ወገኖቻችን kudos to መሲና kidiያችን
@fikrumoges4408
@fikrumoges4408 2 года назад
0pijii0i
@asrattadesse9909
@asrattadesse9909 2 года назад
መሲና ኪዲ በጣም ደስ የሚል ቆይታና ግንዛቤ የሚስጥ ዝግጅት ነበር:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ! እኔም የካናዳ ነዋሪ ነኝ:: ኪዲ ሁሉንም ነገር ጥርት ባለ መልኩ አስቀምጠሽዋል! በርቺ እህቴ!
@-Tarik814
@-Tarik814 2 года назад
እኔ አሁን ዱባይ ነኝ ካናዳ የመግባት ፍላጎት አልኝ ግን ደግሞ የማቀው የሚተባበረኝ ሰው የለም እንዴት መጀመር እችላለሁ
@SaraSara-cq1yl
@SaraSara-cq1yl 2 года назад
በጣም ጎበዝ ነሽ ቅን ልብ ነው ያለሽ
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 2 года назад
በጣም
@deresegetaneh7982
@deresegetaneh7982 2 года назад
መስዩ ምርጧ ኢትዮጵያዊ
@solidawit5915
@solidawit5915 2 года назад
መሲ እግዜር ይስጥሽ ይባርክሽ ሌላ ፕሮግራም እንድትኖር ልነግርሽ የምፈልገው ስላለኝ መሲ ላገኝች ብችል በስልክ መልካም ነው እባክሽን እግዜር ይስጥልን ሁለታችሁንም፣
@chu09bel
@chu09bel 2 года назад
What an articulated woman!! Everything she said was on target. Way to go Kidi!!
@monasolomon3831
@monasolomon3831 2 года назад
Betam dese yemil meleket new amesegnalhu kedest.
@girmahaile6661
@girmahaile6661 2 года назад
መሲ ኪዲን በማቅረብሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ እኔ ለማንም ኮሜንት አድርጌ አላውቅም ነገር ግን ኪዳ ብዙ ቪዲኦችን አይቻለሁ ብዙ ትምህርት ሰጪዎችን አቅርባለች ልትመስገን ይገባል። በርችልን ጀግነት ብያለሁ !
@haymi410
@haymi410 2 года назад
ኪዲ ፀባዬ ስናይ አስተማሪ አሪፍ ፕሮግራም ነው 👍👍🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤
@shamsmingestu9948
@shamsmingestu9948 2 года назад
የኔ ቆንጆ የኔ ውብ ኢትዮጵያዊት እናመሰግናለን ቆንጆ ትምህርት ነው
@emebetmoges2436
@emebetmoges2436 2 года назад
ኪዲዬ ንገሪልኝ እውነት ሥንነግራቸው ክፋት ይመሥላቸዋለ ጥሩ ነው ፕሮግራምሽ ቀጥይበት
@thefamily1550
@thefamily1550 2 года назад
እረ አይሰሙም መተው ካላዩት ምንም አያምኑም ! እኔም ስነግራቸው የራስሽን ሄደሽ ይሉኛል!
@samiaahmed2971
@samiaahmed2971 2 года назад
እኔ ጋር ብቻ አይደለማ ማለት ነው ወይ ካናዳ ስም ብቻ 🇨🇦
@helentamiru693
@helentamiru693 2 года назад
Yes I live in Canada too , my expectations was to high before I arrived, know wef yelem life full of surprises we still breathing that matter
@meseretbetru8041
@meseretbetru8041 2 года назад
ዋው ድንቅ አገላለጽ የልተበረዘ ማንነት በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ አይዛሽ እግዚአብሔር የጠብቅሻል 🙏🙏🙏
@hailuabebe999
@hailuabebe999 2 года назад
Dear kidi Ethiopia You just articulated Ethiopian’s life in Canada. Your explanation is a mirror image of our life. I hope our fellow Ethiopians dig and find out more info about life in Canada to decide on before they leave their country. You did the right thing. Keep up May God bless you!!!
@amanealyedinglelijekidye7643
@amanealyedinglelijekidye7643 2 года назад
የኔ ውብ እህቴ የኔ ቆንጆ በኢትዮጽያችን መቼም አንደራደርም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 2 года назад
በጣም አድናቂሽ ነኝ ባሕሪሽ ከኔ ባሕሪ ጋር ይመሳሰላል በተለይ በሰላምታው ዙሪያ በርቺ ተስፋ ትሆኛቸዋለሽ 👍
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 2 года назад
ኪዲ እናመሰግናለን
@user-pz5kq8lv2c
@user-pz5kq8lv2c 2 года назад
እውነትሽን ነው በስደት ያሉት ብዙ ሰዎች ጉረኞች ናቸው ኢትዮጵያ ላሉት ሰዎች ትክክለኛው የሚኖሩበትን አኗኗር አይናገሩም ደልቷቸው እንደሚኖሩ ካናዳ መግባት ማለት ገንዘብ እንደሚታፈስ አድርገው በአንድ ግዜ ሀብታም እንደሚኮን አድርገው እያወሩ ሰዎን በባህር ተሰዶ ለአደጋ ዳረጉት ስደት እግዚአብሔር ለረዳው ሰው እንጂ በጣም ከባድ ነው የስደት ገንዘብ እንዴት እንሚገኝ የሚያውቀው ያውቀዋል አንቺ ለኔ ጀግና ጎበዝ ሀቀኛ ሴት ነሽ እውነቱን ነው የተናገርሽው በዚህ ምድር ላይ እውነት ሚናገሩ ሰዎች አይወደዱም ለዚህ ነው ከሰው አጠብቂ ከፈጣሪ እንጂ
@user-wk9id9tb1r
@user-wk9id9tb1r 2 года назад
እዉነት ነዉ አይናገሩም ይሄን ሰሞኖ እኛ ጎረቤት ተይዘዉ እስር ቤት ሆነው ኢትዮጵያ ለወንድሜ ደዉለዉ እየሰራን ነው ናቶሎ ይላሉ እኛ አትምጣ ሁሉን ስናስረዳዉ አይገባዉም ለራሳቸዉ መቀየሪያ ልብስ አተዉ
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 года назад
ስደት በጣም መጥፎ ነው ላንዱ ሊመች ይችላል ለሌላው ደግሞ ስቃይ ብቻ ስደት ከባድ ነው አውሮፓም ይሁን አሜሪካ ወይም አረብ አገር ማንም ተመችቶት እሚኖር የለም ከስቃይ በስተቀር ትርፉ ብዙም አይደለም አገራችንን ስላም ትሁንልን ማን እንደ አገር
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 2 года назад
በትክክል ብለሻል ሂሩቴ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 2 года назад
ማን ይሰማናል የደላን ነዉ የሚመስላቸዉ
@lulalula7120
@lulalula7120 2 года назад
አቤት ውሸት ሁሉ ኤሮፕ አንድ አረግሽው እኔ አሁን ተመችቶኛል
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 2 года назад
@@lulalula7120 ደስ ይላል እንኳንም ተመቸሽ ግን አንቺን ተመቸሽ ማለት ለሁሉም ይመቻል ማለት አይደለም
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 2 года назад
@@lulalula7120 Kehagerwa yelik canadan choose argalech Yeteshale Advantage selagegnech new
@yoidtdemisse7389
@yoidtdemisse7389 2 года назад
በጣም ያደነኩሽ እውነት ነው የተናገርሽው በዚህ ቀጥይ።
@esubalewgize160
@esubalewgize160 2 года назад
በጣም የምትደነቅ ኢትጵያዊት "the reality talk show"ነው ብዬ ከሚቀበሉት አንዱ ነኝ።በርቺ ቅድሰትዬ እውነታውን ነው ፍርጥርጥ አድርገሸ የተናገርሸው።አድናቂሸ አክባሪሸም ነኝ።
@sisaybalcha2920
@sisaybalcha2920 2 года назад
It is true, በጣም አስፈላጊ መረጃ ነው
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 2 года назад
በትክክል
@saraahmd5897
@saraahmd5897 2 года назад
በጣም ደስ የሚል መልክት እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን
@miminigussie2794
@miminigussie2794 2 года назад
በጣም ትክክል በኔ በራሴ የደረሰ አንድም ውሸት የሌለው ነገር ነው የተናገረችው ወደጀርመን አገር ስመጣ ለዛውም ጀርመናዊ አግብቼ ተሰድጄ ሳይሆን ነበረ ነገር ግን ነገሮች ሁሉ እንደጠበቁት አላገኘዋቸውም ጭንቀት ጀምሮኝ ሞት ነበረ የሚያስመኘኝ ነገር ግን ከሶስት አመት ቡሀላ ወደአገሬ ሄጄ ድኜ ተረጋግቼ ከተመለስኩ ገና ሳምንቴ ነው አሁን የሚሰማኝ ስሜት ከዚ በፊት እንደሚሰማኝ አደለም እ/ር ይመስገን
@mularmular8721
@mularmular8721 2 года назад
አሁን የትነው።ያለሽው።እማማክርሽነገርነበረኝ ስልክሽን ፀፌልኝ ጀርመንነው የለሁት።
@miminigussie2794
@miminigussie2794 2 года назад
@@mularmular8721 ጀርመን ባየርን ነኝ
@jesusking7000
@jesusking7000 2 года назад
Ayzoshe sdet endinew gun yehonewn mekebel mechal metseley new
@user-cy6hf6cr4h
@user-cy6hf6cr4h 2 года назад
ሰላምታው በቀረና የጎሪጥ ባልተያየን
@makedatefera1617
@makedatefera1617 Год назад
Went new endeni Gera yegebachu
@konjitaliwolie4736
@konjitaliwolie4736 2 года назад
ወርቅ የሆንሽ ልጅ እኔን ከዛሬ ጀምሮ ቀየርሽኝ እኔ አበሻ ሳይ በጣም ሰላም የምል ሰው ነበርኩኝ ግን ብዙዎቹ ሰላም ስለማይሉኝ ማንም ሰው ሰላም ካላለኝ አልልም ነበር አሁን ግን ሰላምታ የእግዚአብሔር ስለሆነ ከዛሬዋ ቀን ጀምሮ ሰላም አሉኝም አላሉኝም ሰላም እላለሁ እንዴት መልካም ነገር አስተማርሽኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾💚
@user-qo8ni4tq4o
@user-qo8ni4tq4o 2 года назад
ተባረኪ
@kassahunyimer1250
@kassahunyimer1250 2 года назад
I am living in America what I am expected and what I got here is different! Kidi is telling us the truth! She is honest!
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 2 года назад
በጣም ጥሩ ግልጽ የሆንሽ ልጅ ነሽ እንዲ ግልጽልጽ አድርገሽ ስትናገሪ ማስተዋል ያለው ሰው ትልቅ ትምህርት ነው
@kiflubeyene1982
@kiflubeyene1982 2 года назад
ምን ጣፋጩዋ ናት እባካችሁ! ተባረኪ ሰላምሽ ይብዛ!
@abaygizaw4697
@abaygizaw4697 2 года назад
በርቺ የእኔ እህት ካናዳ ብቻ አይደለም ውጪ መኖር ልክ መንግስተ ሰማያት የገቡ ያህል መስሎ የሚሰማቸው ትክክለኛ ማስተዋል የሌላቸው ከኢትዮጵያውያን እና ከኢትዮጵያ በታች ያለ ኑሮ የሚኖሩ ሰዎች እያሉ የሚኮፈሱ ብዙ ሰዎች አሉና እባክሽን የተቀደሰ ሀሳብ ነው በርች እግዚአብሔር ያበርታሽ አባይ ነኝ ከካናዳ ነዋሪ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 года назад
በጣም የኔ እኔም ሁለት የአጎቶ ልጆች አሜሪካ ገብተው በስመአብ ስውን ተጸይፋዋል ግርም ይሉኛል እኛም እነርሱም እኩል ነው የምናኖረው በዚች ምድር እስካለን ድርስ
@mekiyaabrar998
@mekiyaabrar998 2 года назад
I am so proud of you 👏 don't give up please
@birneshhaile3414
@birneshhaile3414 2 года назад
She is so right. Thanks for your honesty
@hiwottadesse2129
@hiwottadesse2129 2 года назад
I proud of you Kiddy .God bless you and your family.
@mesfinashamia5955
@mesfinashamia5955 2 года назад
አምላክ ይባርክሽ የልቤን ነገርሽ ። ሰላምን ይብዛልሽ
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 2 года назад
ፍልቅልቅ ያልሽ ቆንጆ እውነት ነው ያልሽው ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ይህን የመሰለ ምክር ለወገን ማካፈል እራሱን የቻለ ፈውስ ነው:: ተባረኪ
@Fre721
@Fre721 2 года назад
Good job for telling the truth!!! God bless you 🙏 we need more people like you!
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 года назад
ይሄ ትልቅ ስራ ነው መሲም ቅድስት እናመሰግናለን
@solomondawet2563
@solomondawet2563 2 года назад
ሁላችንም አመሰግናለሁ በእውነት
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
ሰላም በፍቅር ለምንወዳት ሀገራችን 🙏🏿😢 ስለሀገራችን ሰላም እንቅልፍ አጣሁ እንፀልይ እንደየ እምነታችን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿
@deresegetaneh7982
@deresegetaneh7982 2 года назад
ሀገር ትውደም የሚሉትን ያውድምልን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
@@deresegetaneh7982 አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿😢
@gishukebede8413
@gishukebede8413 2 года назад
በርቱ እውነትን እውነት ከለልን ራሰችንን መሆን አንችልም
@favenelias558
@favenelias558 2 года назад
ኪድ የኔ መልካም በርቺልኝ ብዙ ተምረናል ካንቺ
@EmuArfat
@EmuArfat 2 года назад
ሰላም ሰላም ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን በሙሉ ‼️ ፍትህ ፍትህ 😭
@mimim9982
@mimim9982 2 года назад
እሙ አልስማሽም እንዴ ከሳምንት በሆላ በብዙ ሺ ወደአገር ይገባሉ መንግስት አይሮፕላን ይልካል በብዙ
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 2 года назад
ጉበዝበርቺየሀገራችንእዝብምርጫውሰደትብቻነውበሀገርሰርቶመኑርእይለምርጫቻንሰውሀገርመንከራትትነው
@SAau-xy8yl
@SAau-xy8yl 2 года назад
የኔ ማር እውነትሽን ነው እኛ እግዚአብሔር እጅግ ለየት አድርጎ ነው የፈጠረን እራሳችን ካየን እግዚአብሔር ያግዝሽ ውድ
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 2 года назад
ለመሲ👉👍👈መሲዬ ይቺን የመሰለች ቅን ኢትዮጵያዊት ስለጋበሽልን እናመሰግናለን።
@tesfayworku9235
@tesfayworku9235 2 года назад
እግዚኣቢሄር ይባርክሽ ሁሉንም ስላየሁት
@tsedeyeticha1388
@tsedeyeticha1388 2 года назад
Kidiye, I am appreciated your work. You told us the real things. Most people expectation is different than the real life. I am living in Toronto since 2016. Your heart is real. Keep up it.
@yasmineabbas5745
@yasmineabbas5745 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ ይባርክሽ መልካም ኢትዮጵያዊ ምነው ሁላችንም እንዳንቺ በሆንን
@hana4049
@hana4049 2 года назад
በጣም የምወዳት ድንቅ ኢትዮጵያውያዊት ናት መሲዬ :እናመሰግናለን ተባረኪ👏🏾👏🏾👏🏾
@Kidist19
@Kidist19 2 года назад
እናመሰግናለን በርቺ ሞክሼ
@ayenalemgetachew5588
@ayenalemgetachew5588 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ እህታችን።
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 года назад
በጣም ጎበዝ ነሽ ልክነሽ ስለ አንድ ነገር መረጃውን ስናውቅና ሳናውቅ እኩል አይደለም ሁላችንም ቀድመን ብናውቅ ተስደን ባልተስቃየን
@user-cy6hf6cr4h
@user-cy6hf6cr4h 2 года назад
እረ ይመችሽ እኔ መኒቶባን የለቀቅኩት ፅዳት ና እቃ አጣቢነት ስራ አጥቼ ነው እውነት መናገር ታላቅነት ነው
@Habeshabete
@Habeshabete 2 года назад
I feel you. I was in the same situation.
@mazigirma342
@mazigirma342 2 года назад
Lek nek Ethiopia senoru picture yemelekuten keza yesew hager yemegnalo yesew hager betam kebade new be Egezehaber
@user-lx1zc6qp5b
@user-lx1zc6qp5b 2 года назад
መስዬ ስወድሽ💚 የምታቀርቢያችሁ ፕሮግራሞችሽ በስደት ያለነው እኛን የሚያበረታታ ነው ተባረኪ # እህታችን ቅድስት በርቺ ጥሩ ሃሳብ ነው ስደት የቀመሰው ብቻ ነው የሚያውቀው ቀጥይበት።
@k.d.ethiopia1945
@k.d.ethiopia1945 2 года назад
በእውነት በጣም ጠቃሚ መልዕክት ነው ስደት በጣም ከባድ ነው ለመሠደድ የሚያስቡ ወገኖቻችን ሁለት ሦስት ግዜ ማሠብ አለባቸው ሁሉም የሚያምረው በሀገር ነው !!!የሠው ወርቅ አያደምቅ!!! እንደተባለው የሠው ሀገር የሠው ነው !!! ለመልዕክቱ እናመሠግናለን !!! ሀገራችንን ይባርክልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ho3ig8nh7j
@user-ho3ig8nh7j 2 года назад
እውነት ነው ከስው አገር እንደምንለፍው አገራችን ብንስራ የት በደርስን
@genettiruneh5775
@genettiruneh5775 2 года назад
ይህንን ማስተዋል የሰጠሽ ልዑል እግዚአብሔር ክብርን ሁሉ ይውሰድ። እጅግ መልካም ስራን ነው እየሰራሽ ያለሽው፡ በርቺ።
@yemtubepersonal
@yemtubepersonal 2 года назад
በጣም ደስስ የሚል ስራ ነው አሜሪካ የምንኖር እህት ወንድሞቼ ለወገኖቻችን ትክክለኛ መረጃ እንስጥ
@amarechtamirat8377
@amarechtamirat8377 2 года назад
አጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምትሰጭው አኔም ካናዳ አረጅም ጊዜ ኖሬአለሁ ሁሌ የማስበውን ነገር ነው ለአገሬ ህዝብ ውነቱን አዴት ነው ሊረዱ አሚችሉ አያልኩ አስብ ነበር በርች ትልቅ ስራ ነው
@askaletsegaye136
@askaletsegaye136 2 года назад
መስዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ በጣም ለሰው ፈጥነሽ ለተቸገሩት ስለምትደርሺ እግዚአብሔርእድሜና ጤና ይስጥሽ
@preppyblossom4918
@preppyblossom4918 2 года назад
I can listen to her all day long 😌 💕
@zewdineshhaile3727
@zewdineshhaile3727 2 года назад
ኪድዬ በጣም ጥሩ ትምህር ነው የሰጠሽን በተለይ የሰላምታው ነገር እዚህም አሜሪካ ልክ እንዳልሽው ነው ሰላም ሲባሉ ፊታቸውን የሚያዞሩ ደረሶብኛል ።
@hamgf1951
@hamgf1951 2 года назад
Ere Betam lke Nesh eheti le Egzeyabher selameta eko nwe yemgelamtush wye Gud
@tsegeredatayework
@tsegeredatayework 2 года назад
በጣም ልክ ነሽ ሰላም ስል አዲስ መሆን አለብሽ ትባያለሽ
@naemiephraim1794
@naemiephraim1794 2 года назад
Me too
@sdt3004
@sdt3004 2 года назад
እኔም አውስትራሊያ ደርሶብኛል በጣም ያሳዝናል።
@hannaduduliverpool6195
@hannaduduliverpool6195 2 года назад
Beteley ye Virginia habshoch derashchew yetfa
@elroe.373
@elroe.373 2 года назад
እህቴ ተባረኪ ለህዝብሽ ስለ ምትሰጪው አገልግሎት በስደት ላይ ኢፎርሜሽንና መንገት የሚመሩን ሰዎች ትልቅ መሰረቶች ናቸው
@mastewalgetahun4025
@mastewalgetahun4025 2 года назад
ኪዲየ እውነቱን በመናገርሽ ደስ ብሎኛል ፣እኔም አራት አመት ቆይቸ ነው ትቸ ሀገሬን የገባሁ
@genetmulatu7987
@genetmulatu7987 2 года назад
እንደው ምን አለበት እንዳንች አይነት ሠው ብዙ ቢፈጠር በረካ ሁኝ እድሜ ይስጥሺ የወለድሻቼው ይባረኩ የስራሺው ይባረክ ክፉ አይንካሺ ወርቅ እንቁ ኢትዮጵያዊት በመሆንሺ ኮራሁብሺ 🇪🇹❤️
@rahelmersha4490
@rahelmersha4490 2 года назад
እህታለም ያልሽው ነገር ሁሉ ምንም የሚወድቅ ነገር የለውም የስደትን ህይወት በደንብ ነው የገለፅሽው ተባረኪ አሜሪካን እና ካናዳ መንግሥተ ሰማይ አድርገው ለሚያስቡ እናም ብር ላኩ እያሉ ለሚያስቸግሩ ሰው አምጥቶ ማሳየት ያልሽው እኔም ሁሌ የምለው ነው እናም ደሞ እኔም የካይሮ ስደተኛ ነበርኩ ሃሃሃሃ እና በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ተባረኪ!
@SdSd-po5ux
@SdSd-po5ux 2 года назад
እናመሰግናለን በጣም በጣም ደስስስስስስስ የሚልነው ብዙውቻችን የማናስተውለው ነገር ነው ባለንበት የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችንም ጋር ይሁን በርቱ እግዚአብሔር ያክብርልን
@ethioasni6631
@ethioasni6631 2 года назад
የትም ተወለድ ልደታ እደግ!!!በርቺ የኔ እህት እኔም እንዳንቺ የልደትዬ አፍቃሪ ነኝ። በረብሻው ግዜ ተዘግታ ያለቀስኩትን አስታወሺኝ።
@user-sp5vu6uh5j
@user-sp5vu6uh5j 2 года назад
በርቺ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@feyiseemegressa5867
@feyiseemegressa5867 2 года назад
እግዚአብሔር ይበረክሸ እዉነት ነው የተነገረሸ በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው መስዬ እግዚአብሔር ይሰጥሸ። በጣም የመገረም ክድዬ በጣም ድንቅ ልጅ ነሸ ሰዉ የፈለገዉን የወር ከአነች የሚጠበቅ አረገሸል እግዚአብሔር ይበረክሸ እድሜ ጤነ ይሰጥሸ የኔ ፍልቅልቅ። ❤️❤️❤️❤️
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 2 года назад
ኪድዬ ከአድናቂወችሽ አንዷ ነኝ።ስደት በጣም ጥቂቶችን ነው ስኬታማ የሚደርገው።
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 2 года назад
😂😂😂ተሼውጄ ነወይ ጎበዝ በጣም ነው እምከታተላት ኪዲዬ በርቺ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ለሁላችሁም በጣም እኔም እንደጠበቅነው አይደል እምናገኘው
@tirsaymohamed3261
@tirsaymohamed3261 2 года назад
Honestly this is the best episode I have ever seen.she read my mind. I encourage everyone who dreams to come here, know the reality before you arrive.
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 2 года назад
ኪዲ በጣም talented ልጅ ነች ..... እኔ ከ ኪዲ በጣም ብዙ ነገር ተምሪያለሁ...! እንዳልጭበረበርም ሁኛለው .... ኪዲየ ቀጥይበት ...👏👏👏👏👏
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 года назад
እህት በእውነት ይህን አሳሳቢ እርስት ማስነሳትሽ ጥሩ ነው. የኛ ችግሩ እውነቱን መናገር እንፈርለን ሒወት ቀላል አይደለችም.
@melatalene
@melatalene 2 года назад
I love her thinking pattern.Keep it up and it is a blessing
@sapotube3747
@sapotube3747 2 года назад
you are 100% right I am the witness .
@mesertt4142
@mesertt4142 2 года назад
ልክ ነው ዲግሪ ነው ቁም ነገር ታዊቃለች ተባረኩ
@titihas8855
@titihas8855 2 года назад
እስራል ነው ።የምኖረው ወደ ካናዳ መሄድ እፈልግ ነበር ትቼዋልለሁ አራት ነጥብ
@SelamS52
@SelamS52 2 года назад
Ere enem Canada negn keserash tiru yinoral tiru yigegnal hulum neger eko tiru aydelem aydelem yalechiw esuam bihon enji ketesera mirt hager nwa
@user-ho3ig8nh7j
@user-ho3ig8nh7j 2 года назад
የኔ ቆንጆ እስራኤል የመስለች ቅድስት አገር ትተሽ አትሂጅ
@merryjoni4641
@merryjoni4641 2 года назад
Ke Israels canada yshalal Israel norebatalew
@tsedeygashaw4426
@tsedeygashaw4426 2 года назад
I like her ❣ Thanks Mesi for sharing her experience 🥰💞
@novelzemhret8950
@novelzemhret8950 2 года назад
ብጣዕሚ ጎበዝ🍁
@kuskuam..6235
@kuskuam..6235 2 года назад
እንዴት ደስ እንደምትይ.....በርቺ
@moonLight-ks9di
@moonLight-ks9di 2 года назад
She is an amazing woman, full of energy and posetivity.
@mastewalgetahun4025
@mastewalgetahun4025 2 года назад
እውነት ነው ሰላምታ የለም ካናዳ፣ሚገርመው ሰላም ካልሻቸው እንዴ ይች አዲስ ናት ይላሉ ።እኔም የሚደብረኝ ፓርት ይህ ነው ሰላምታ ሚባል የለም
@degelamalaje60
@degelamalaje60 2 года назад
ያሳዝናል የእግዚአብሔርን ሰላምታ መናቅ ሰላም በሉ ሰላምታችሁን ባይቀበሉ ሰላማችሁ ወደራሳችሁ ይመለሳል ብሎናል ጌታ ወይ ዘመን እመብርሃን አዘክሪ ድንግል
@soliyanasoliyanayasin2459
@soliyanasoliyanayasin2459 2 года назад
ጉድ ለአላህ ሰላምታ
@hiwel9209
@hiwel9209 2 года назад
አረ ተኮሳትረው ሁሉ በደንብ ያዩሻል አሁንማ ስራ ላይ እንኳ የሚገኙ የሀገራችን ልጆች ሰላም ሲባሉ ፀጥ ይሉና አበሻ ነሽ ወይ ነህ ሲባሉ ኦሮሞ ማለት አብዝተዋል እንኳን ከሀገር ቤት የመጡት እዚ የተወለዱት ሳይቀሩ በዘረኝነት አለም ውስጥ ተከተው ሲታይ ያሳዝናል ሰፊ ሀገር እያላቸው ጠባብ አይምሮ ይዘው ጠባብ ሲሆኑ ያሳዝናል
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 2 года назад
አይ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር እንዳይመሰገን እና ስሙ እንዳይጠራ የሚያደርገው ጥረት እኮ ነው ይቅር ይበለን
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 2 года назад
@@hiwel9209 የኔ ውድ የቢሔር ስም አትጥሪ ጥሩ አይደለም እኔ አሁን ይደረሰብኝን ፅፌአለሁ ኮሜንቴን ግቢና አንብቢው የቢሔር ስም ግን አልጠራሁም ሁሉ አይወራም ልልሽ ፈልጌ ነው
@hannahanna1490
@hannahanna1490 2 года назад
I like her attitude. She is so positive.
@fetyahamid2988
@fetyahamid2988 2 года назад
Messi you are very intelligent and peace full person. When I came ethiopia I want see you the first person. Please keep going don't stop loving you yours admire person Fetya 💖
@askalegebremichael730
@askalegebremichael730 2 года назад
በርቺ ጎበዝ ❤❤🎊🎊
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 2 года назад
በጣም ነው ደስ የምትይው እኔም የልደትዬ ልጅ ነኝ ያኔ የነበረውን ብጥብጥ አስታወሽኝ አገልጋይ ባልሆንም ደጇ ነውና ያደኩት እኛም ለመታሰር የእነፈልግ ነበር ልደትዬ ትርዳሽ ሳቅሽን ታብዛልሽ
@kokebalemu248
@kokebalemu248 2 года назад
Kidi, you spoke my mind in a way I want to explain to my family members who need to make an informed decision on coming to Canada or the US. I enjoyed this interview very much. Thank you from Vancouver, Canada
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j 2 года назад
ምህረት ያርግልን፡ የፈለግነውን ጠግበን እየበላን እየጠጣን፣ እየለበስን፣ ባማረ ቤት እየኖርን ነፃነት አግኝተን፣ ያማረ መኪና እየነዳን፣ ገንዘብ ባንካችን ውስጥ እያከማቸን ማማረር፣ ክፋት ነው። ምድራችን ላይ የሚራቡ ልጆቻቸውን የሚያበሉት ያጡ፣ ሜዳ ላይ የወደቁ፣ የሚያፈስ ቤት የሚያድሩ ምን ይበሉ???
@showa8370
@showa8370 2 года назад
So beautiful and playful.Thank you for your service ❤
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 года назад
አንዷ እህቴ እህቷን አረብ ሀገር አምጥታ ውይይይ እህቴ እንዲህ ሆነሽ ነወይ ብር የምትልኪልን ብላ በ6 ወሯ ተመልሳ ሄዳለሽ ኪድዬ ቢነግሯቸውም ካላዩ የማያምኑ አሉ እድሜሽን ያርዝመው ልደታማርያም ትጠብቅሽ
@enuyebekele1133
@enuyebekele1133 2 года назад
መሲ አንችን ምገልጽበት መንገድ የለኝም ስለሁሉም ስራዎችሽ ክብር አለኝ።በዚህ ፕሮግራም ያቀረብሻት ልጅ የብዙ ሰው ህልም የሆነውን ውጭ ቁልጭ አድርጋ ነግራናለች ትባረክ ፈገግታዋ ልብ፥ ሰርስሮ ይገባል እንዲህ ደስተኛ ሁነሽ ኑሪልን ሁሉነገሯ ሰላም ይሰጣል።
@sabelatebebu3950
@sabelatebebu3950 2 года назад
ኪዱጀግና ለብዙሰወች ጥሩ ትምሕርትነው እናመሠግናለን ውዴ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 года назад
ሰላምታ ለሁሉም ነገር ጥሩ ነው
@ayenalemgetachew5588
@ayenalemgetachew5588 2 года назад
ጀግና ስለሆንሽ ነው አንተ ያልኩሽ ተሳስቼ አይደለም። ጀግና ነሽ በእውነት።
@tigistaragaw3537
@tigistaragaw3537 2 года назад
I like her she so honest
@user-bp5hi3ru5p
@user-bp5hi3ru5p 2 года назад
በትክክል
Далее
Зачем он туда залез?
00:25
Просмотров 250 тыс.