Тёмный

ኤፌሶን ትምህርት 20 - የመንፈስን አንድነት መጠበቅ - በትህትና - በማሙሻ ፈንታ - Ephesians Teaching 20 by Mamusha Fenta. 

Equip Media
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 62   
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን ጌታ ሆይ እርዳን አንተን እንድናውቅ በትህትና እንድንኖር ለፍቅር ለንድነት እንድንተጋ የሚመጥን ህይወት እንድረንኖር በትህትና በፍቅር ባህሪ እንድንለወጥ እንድንሰራ እንድናድግ ....እርዳን ፈውሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ትዕቢት እግዚአብሔርን ያለማወቅ ምልክት ነው ትህትና እግዚአብሔርን በተለየ ሁኔታ እግዚአብሔርን የማወቅ ምልክት ነው.....አቤቱ አንተን ማወቅ ይሁንልን🙏🙏🙏🙏🙏
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን ትሁታን ሲበዙ ነው ፍቅር የሚበዛው....
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ አንተን እና የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ🙏❤🙏የተወደድህ ወንድማችን ማሙሻ ብዙ ጸጋ ይብዛልህ🙏❤
@kmstube6385
@kmstube6385 2 года назад
ትህትና ማለት ማንነትን ሳይለቁ ዝቅ ማለት ነው። Wow ዶ/ር ማሙሻ የሚገርም ትምህርት ነው። አንተን ለዘመናችን ቤተክርስቲያን የሰጠን ጌታ የተባረከ ይሁን። #KMS_Tube.
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 года назад
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን በመንፈስ ወለደን ...
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን ጸጋ ውድ ነው ኢየሱስን አስከፍሎታል..ጸጋ ለመኖር ኃይል ነው..
@rahelasfaw7585
@rahelasfaw7585 2 года назад
Geta endenanet ayenet asitemariwochne yabeza.tebareku !
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ጌታ ምሕረት ድርግልን...
@salameskyas3437
@salameskyas3437 2 года назад
አሜንንንንን ዘመንህ ይለምልም
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን አሜን
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
የሆነውን እንደሆንን ...እንደሌለው መሆን...ያ ነው ትህትና ....የኢየሱስ ትህትና🙏
@Ethiopiatomorrow
@Ethiopiatomorrow 2 года назад
Continue to be blessed my dear brother!
@blenberhanmamoye5801
@blenberhanmamoye5801 2 года назад
Amen tehetena egeziayabeheren mawek nw amen
@selamwitekassa1386
@selamwitekassa1386 2 года назад
Amen Amen Tebareki!!
@binyamG7465
@binyamG7465 10 месяцев назад
God bless you Dr.Mamusha
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ሰው ያለክርስቶስ ዘኪዎስ ነው ጌታን ሊያየው አይችልም....ለማየት ጓጉቶ ዛፍ ላይ ወጣ.....ኢየሱስ አየው ጠራው....ኃጢያተኞችን ሊያድን የመጣ ጌታ ቤቱ ገባ...አሜን
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 2 года назад
Amen Lfiker Merote New Ymimetenegn Thut Liben Yisetegn Geta. Thetenane Ende Libs lilbesew Bgeta Beysus Sim Ende Semahut Kidus Qalu Menore Yhunelgn .Zemnh Yilemelem W/wi Mamusha .😍
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ትህትና መተፈንስ.....ትዕቢት ማበጥ መወጠር...ከትዕቢት ያድነን ይጠብቀን🙏
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ትህትና ማንነትን እንደጠበቁ ዝቅታ...ማንነት የሚሰጠወን መብት ዕድል አጋጣሚ አውቆ አለመጠቀም ...ለአላማ ለሌሎች ጥቅም ....አሜን
@salemdesta5248
@salemdesta5248 2 года назад
ወንድሜ ማሙሽ ትምህርትህን ለመስማት ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው ሁሌም እየተደነኩኝ ነው የምሰማው የዛሬውን ደግሞ Wow Wow!! እያልኩኝ ነው የሰማሁት በጣም ግሩም አድርገህ ገልፀህልናል የሰጠህው ምሳሌ አጥጋቢ ነው ብዙዎቻችን እንደ Christmas tree Decorated ነን ይሄን ትምህርት ስምቶ ግን ሕይወት የማይኖረው አይኖርም:: በጣም እናመሰግናለን ስለ ድካምህ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏❤️👏👏👏👏
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ጸጋ ባለቤቱ እግዚአብሔር ነውብቻ ሳይሆን ....ተቀባዩንም አይመጥንም ....
@fetleworktafesse2980
@fetleworktafesse2980 2 года назад
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አንድነትና ሕብረት ትጋት ይፈልጋል..
@lemlemghebremedhinweldeghi5205
@lemlemghebremedhinweldeghi5205 2 года назад
ክርስትናየን እንድኖረው ብቃትን የሚሰጠኝን እውነተኛ የእግዚ አብሄር ቃል ነው!! የሂወት ብርሃን ሕብረት ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ።
@Ethiopiatomorrow
@Ethiopiatomorrow 2 года назад
May God bless you forever!
@blenberhanmamoye5801
@blenberhanmamoye5801 2 года назад
Amen
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ፍቅር አንድነት....የክርስተስን ባህሪ ይጠይቃል....በህሪ መሰራት አለበት ትህትና....ተሁታን ሁኑ የዋሆች...የዋሆች ሁኑ ትዕግስት...ትዐግስተኞች ሁኑ(ቻሉ)
@jesusmylord9208
@jesusmylord9208 2 года назад
Absolutely 🎯🎯🎯
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
በእግዚአብሔር የተጠራ ው በምን ይታወቃል???ለፍቅር እና ለአንድነት ይተጋል ይጓጓል..አሜን
@TinaTina-oz4cb
@TinaTina-oz4cb 2 года назад
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ
@yodetendres3355
@yodetendres3355 2 года назад
አሜንንን ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
የተጠራነው ለፍቅር ለኅብረት....ለንጽህና ለቅድስና..
@amanueltadesseofficial8122
@amanueltadesseofficial8122 2 года назад
Man of God please pray for me In Jesus' Name! for for my spiritual growth and Financial breakthrough in Jesus' mighty Name! Amen! Pray for me for Visa Success. I have applied DV Lottery 2023 to go USA. Pray for my success please! I NEED JESUS WHICH FOUND INSIDE OF YOU RIGHT NOW FOR MY LIFE!. My full name is AMANUEL TADESSE WARKE, from ETHIOPIA.
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ዘኪዎስ የሚለው ጥሪ ነው ያዳነው....በስራው በሰጠው ምላሽ በተግባሩ ያስታውቃል...አሜን
@fiketadesse6013
@fiketadesse6013 Год назад
our blessing Dr. mamusha❤❤❤
@kidutesfaye6838
@kidutesfaye6838 2 года назад
ማሙሻ ጌታ ይባርክህ
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 2 года назад
ኤፌሶን 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እንግዲህ በጌታ እስር የሆንሁ እኔ በተጠራችሁበት መጠራታችሁ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እለምናችኋለሁ፤ ² በትሕትና ሁሉና በየዋህነት በትዕግሥትም፤ እርስ በርሳችሁ በፍቅር ታገሡ፤ ³ በሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ። ⁴ በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ፤ ⁵ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤ ⁶ ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 года назад
ዶክተር እግዚአብሔር ይጨምርልህ ደጋግሜ ሰሰማዉ አልጠገብኩትም የህይወት እንጀራ ሆኖልኛል
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
እውነት ነው...... በመዳናችን መደነቅ አሜን❤ የትኛውም ላይ ልቤን አልጥልም🙏 ጌታዬን ከማወቅ የቱም አይበልጥም🙏 ሆነልኝ ከምለው በህይወት ዘመኔ🙏 አንዱ እና ትልቁ መዳኔ ነው ለእኔ❤ መዳኔ መዳኔ መዳኔ ነው ለእኔ❤
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
የሚገርም ነው.... እራሳችንን እያሳየን አንድ መሆን እንፈልጋለን...
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 2 года назад
Bless You
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ሳይገናኙ መኖር ሰላም አይደለም...
@mitikuabashe3906
@mitikuabashe3906 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ማሙሻ በትህትና መኖር እንድንችል እግዚአብሔር ማስተዋልን አሁንም ይስጠን
@enarekassaofficial4420
@enarekassaofficial4420 2 года назад
Blessed 😇
@mintsnotworku3131
@mintsnotworku3131 2 года назад
Gata abzeto yibarkek....
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
እውነት ነው
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ብቃት የለንም ጠራን ወደቤታችን ገባ....በድሮ ማንነት መቀጠል አንችልም....በመጠራታችን መጠን መኖር...
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ለጥሪያችን የሚመጥነው ኑሮ ..የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ መትጋት...ለመንፈስ አንድነት ስሩ አልተባልንም ...ለመጠበቅ ትጉ
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን እውነት ነው ....የሌሎችን ዋጋ ከፍ ማድረግ..
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
የጸደቀ ያስታውቃል....በፍሬው ይታወቃል
@esayasgebru9339
@esayasgebru9339 3 месяца назад
በአንድ ወቅት ከጓደኛዬ የገጠመኝን አስታወሰኝ ሐዋሳ ሐይቅ ዳር አየተናፈስን ሳለ አንድ ሰው ከዚህ በፊት ሐይስኩል ሲያስተምር ነው የምናውቀው ስንገናኝ ዶክተር ሆኖ ነበር እኛ ደግሞ የኮሌጅ ተማሪ ነበርን ድንገት አይቶን በፍቅር አቀፈን እዚያ ላይ ቢያበቃ ጥሩ ነበር ነገር ግን ጌታ የት እንዳደረሰው መተረክ ጀመረ ትልቅ ፖዝሽን እንዳለው ነገረን ኢሔም ችግር ባለልኖረው ከዚህ ቀጥሎ ያለው ግን እኔንና ጓደኛዬን አሰተያየን እኔ ግን እራሴን አላካብድም ኢኸው ከእናንተ ጋር ተቀምጫለሁ ብሎን አረፈው
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ጽድቅ ነጩ ልብስ...ለመልበስ አልሰራንም ተሰጥቶናል....ስንኖር ግን ልብሱ እንዳይቆሽሽ እንጠብቀዋለን...
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
የሚመጥን ኑሮ...የተጠራችሁት ለፍቅር እና ለአንድነት....ነው🙏 አሜን❤
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ማጎንበስ ዝቅ ማለት አለብን ....ማንነት እንደተጠበቀ ሆኖ
@ለታመኑትዘመንአመጣ
ዝቅ ለማለት ይርዳን 🙏🙏🙏🙏 በቃ ቻው 4 ቁጥር 😂😂😂😂
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
የጥሉን ግድግዳ አፍርሶታል....
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አንድነት በትህትና እንጂ.... በጉልበት አይመጣም
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን አሜን
@Ethiopiatomorrow
@Ethiopiatomorrow 2 года назад
Continue to be blessed my brother!
Далее
Только ЕМУ это удалось
01:00
Просмотров 2,2 млн
God is good.. 🙌🙏
0:09
Просмотров 10 млн