Тёмный

እሪ ትበል ጎንደር መለከት ይነፋ እልል ጎንደር ትበል አሁን መሀል ሙሾ ሆነ ሰኔ 10 2014 ዓም 

solomon teshome
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 86 тыс.
50% 1

እሪ ትበል ጎንደር መለከት ይነፋ
ጎጃም እሳት ሆኖ ተቀጣጥሎ ይስፋ

Опубликовано:

 

16 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 222   
@yehenewtilahun5338
@yehenewtilahun5338 2 года назад
አባ የአማራ ስቃይ በሽተኛ አደረገን።እግዚኦ እማምላክ ወላዲት አምላክ ትድረስልን።
@kannsein5607
@kannsein5607 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክህ የኢትዮጵያ ትንሣኤዋን ያቅርብል በነፍስም በስጋ ከተራፊዎቹ ጋር ያድርገን 🙏
@kannsein5607
@kannsein5607 2 года назад
@@newaydegfe6629 ተረጋጉ የወራት ችግር የለበትም እግዚአብሔር የዘመናት ባለቤት የአለም ሁሉ ገዥ እግዚአብሔር እሱ በስራው አይሳሳትም ደግሞ እየሰሙ መደንቆር መታወር ጥሩ አይሆንም ።
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 2 года назад
@@newaydegfe6629 እምነት ያለ ተግባር ባዶ ነው መፆም መመፃደቅ አይደለም ፈጣሪ ፆሞ አሳይቶን ነው ምንከተለው ሃሰተኛውን የጭለማ ገዥውን ሳይሆን እውነተኛውን እየሱስ የቅድስት ድንግል ማርይም ልጅ ነው መናፍቅ ሁሉን ታየዋለህ ለማንኛውም አትቸኩል ከቅድስቲቱ ምድር ትፀዳለህ
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 Год назад
አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 Год назад
የኔ አባት ያሉት ሁሉ ተፈፀመ እናመሰግናለን በፀሎተወት ያስብን እጂም እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 Год назад
እዉነት ነዉ አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይመስገን
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ መምህር ለትንሳኤው የ ተመረጥን ያደርገን የመድሀኒአለም ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን እንደስራችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይች ሀገር ቅድስት ነች እኛም የቅድስቲቷ አገር ልጆች ስንሆን ዘረኝነትን ራስወዳድነትን ዝሙትን ክህደትን ዘረፋን አንግሠናልና ቅጣቱ ይገባናል ግን አንተ ቸርነህና በዚሁ በቃችሁ በለን እንበለው እንጅ ስለ በረኸኞቹ ስውራን አባቶቻችን ለዚች ሀገር 24 ሠአት ስለሚፀልዩላት ።ለእዚች ሀ ገር ጥፋት የተባበሩ ሁሉ እነሱ ቀድመው ይጠፋሉ ንሴብሆ ለአምላከ እዝራ 🙏🙏🙏
@user-tp1tw5kf7h
@user-tp1tw5kf7h 2 года назад
እንኳን ደህናመጡ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይሄን የመከራ ዘመን ያሣጥርልን
@user-hi1le9ch3n
@user-hi1le9ch3n 2 года назад
ስባት ለአብ ስባት ለወልድ ስባት ለመንፈስ ቅዱስ እንደምን ሰነበቱ መምህራችን እንኳን ደህና መጡ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን በቸርነቱ ይታደጋት ይጠብቃት ይትባረክ አምላከ አበዊነ
@seblewongelashenafi3417
@seblewongelashenafi3417 Год назад
ስብሀት ለአብ ስብሀት ለወልድ ስብሀት ለመንፈቅዱስ
@user-yw8jh1ez1f
@user-yw8jh1ez1f 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን በሰላም መጡ አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፈጣሪ ሀገራችንና ህዝቦቾን ይጠብቅልን አሜን፫ በእውነት በሁሉም አለም ላይ ሚሰማው ያስፈራል ፈጣሪ የኢትዮጵያን ትንሳኤዋን ያቅርብልን በቃችሁ ይበለን
@mesenbetkasie2919
@mesenbetkasie2919 2 года назад
.
@kids23386
@kids23386 Год назад
ru-vid.com/show-UCInkc9ftfk8POnLaMZgtC3g ፕሮፋይሌን በመጫን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን Nonstop መዝሙሮችን ያድምጡ ሰብስክራይብ ማድረግዎንም አይርሱ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፣💚💛❤️🙏
@yshimulu6500
@yshimulu6500 Год назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን።በረከተዎ ፀጋዎ ይደርብን።አሜን በፀሎትዎ አይርሱን የአባቶቻችን አምላክ ዛሬም እንደትላንቱ ይታደጋት።🙏🙏🙏
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e 2 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ ሀገራችን በሰው ደም ታጠበች ምን ይሻለናል እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😭😭😭😭
@selamassefa6569
@selamassefa6569 2 года назад
💔💔💔😥😥😥🤲🤲🤲
@user-yc5in2tp8w
@user-yc5in2tp8w Год назад
@@user-wh2zn8cs5d ማናፊቅ ትሆኛለሽ ይሄኔ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ
@layenaddis7563
@layenaddis7563 2 года назад
አረ የምር በጣም በጣም ነው ደስያለኝ እርስዎን በማየቴ አንድ አለን የሚያጽናናን ብለን ስናስብ እርሶም ጠፉብን ግን በሰላም ነው መምህር በጣም ነው የምንወዶት እድሜና ጤና ይስጥልን ተባረኩ ።
@tinalovetinalove8748
@tinalovetinalove8748 2 года назад
​@@tilahunsalas8144 😄😄😄eykeledeshe naw ayedele
@tesfatadese2975
@tesfatadese2975 Год назад
የናንተ ፀሎት ይርደን ይህን ሁሉ መከራ በኛ ሐጤት ሳይሆን በቅዶሳን አባቶች ፀሎት ያርቅልን አሜን
@user-qt3fg1qe5b
@user-qt3fg1qe5b 2 года назад
ፍኖ ሰራዊተ እግዚአብሔር እንዴት ደእስ ይላል በተሰፍ ደእስ ይበላችህ በመክራ ታገሱ በፆሎት ፅኑ የሰላም አምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን
@user-ib5vr7db5t
@user-ib5vr7db5t Год назад
እንኳን በሰላም መጡ መምህር አረ የኢትዮጵያ መከራ በዛ
@tadlaabuhay6423
@tadlaabuhay6423 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን ::
@dagmawitsegaye5081
@dagmawitsegaye5081 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያ ን በቸርነቱ ይጎብኝልን ይጠብቅልን ተዋህዶ ሀይማኖታችን ይጠብቅልን 💚💛❤
@user-jl4rk7hn6m
@user-jl4rk7hn6m 2 года назад
መምህር እንደምን ሰነበቱ በጣም ሳስብ ነበር ምን ገጥሞት ይሆን እንዲህ የጠፉ ብዬ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን:: ለእምዬ ኢትዮጵያ 💚💛♥️ ትንሳኤዋን ያቅርብልን ካለ በደላቸው ምንም የማያውቁ ንፁሃን ወገኖቻችን አለቁ የአማራው ደም እንደ ጎርፍ በየቦታው ፈሰሰ አሁንም ይህ ሚስክህን ህዝብ አርሶ እንዳይበላ ተፈርዶበት አሁንም ጦርነት ተከፍቶበታል እግዚአብሔር አምላክ ይሁነው እንጂ!
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 2 года назад
ልዑል እግዚአብሔር ለእናቱ አስራት አድርጎ የሰጣትን ቅድስት ኢትዮጵያን መከራው ይብቃ ይበለን ስለፈሰሰው ንፁሃን ደም ፈጣሪ ይበቀል 😭😭😭😭
@tigistalemu9082
@tigistalemu9082 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጡ አሜን አሜን አሜን ሀገራችን የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ሰላም ያድርግልን
@sytube5569
@sytube5569 2 года назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡ እግዝአብሔር ሀገሪችነ ህዝቦቻን ይጠብቅልን
@frewoingenbaw5965
@frewoingenbaw5965 Год назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ
@masialamu868
@masialamu868 Год назад
አባታችን እንኳን ደና መጡልን የኢትዮጵያ ትንሳኤ ከሚያዩት ጋር ይድምርን
@mekdidani6263
@mekdidani6263 2 года назад
እንኮነ በሰላ መጡ ከፍ ዎት አያሰማን በረከትሆት ይደርብን
@alextigstg3055
@alextigstg3055 2 года назад
አባ እንኳን ደና መጡ በጭንቀት ደቀን አለቅን የሚሰማን ወገን አጣን
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 года назад
መምህር ስለሞን ክብር ይስጥልን። እንኳን ይህን መጡ። እንኳን እግዚአብሔር ማሮት። አይዞት ለመርቀቅ ነው ተመስገን።
@user-be5xg7qu4e
@user-be5xg7qu4e Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥልን አምላክ ትህትናን የተላበሱ አባት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን የዳዊት አምላክ ኢትዮጵያን አይተዋትም የፍርድ አምላክ ይፈርዳል ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም‼‼🔶🇪🇹
@arsematilik7357
@arsematilik7357 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@eyobcherinet7361
@eyobcherinet7361 Год назад
አይ መምህር እኔ በህዝቡ ተስፋ ቆርጫለሁ የሚነሳ አይመስልም ተኝቷል ሁሉም እኔን ጨምሮ ሆዳሞች ነን ራስ ወዳድ ነን ብቻ እግዚአብሔር ሀገሪቷን ነፃ ያውጣት ህፃናትን ይጠብቃቸው ስለ ድንግል ማርያም ስለ ቅዱሳኑ ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን
@addischanie3425
@addischanie3425 Год назад
መምህር ስለአየውሆ እጅግ በጣም ደስአለኝ በእግዚአብሄር አምላክ ያለኝ ተስፋ በረከተ አሁንም እላለሁ አይጥፉን ያስተምሩን
@helentesfay1716
@helentesfay1716 Год назад
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን ስለእናትህ ስለ ድንግል ማሪያም ብለህ አገራችን ኢትዮጵያን ህዝቦችዋን ጠብቅ በጭንቀት በስቃይ ያሉትን አስባቸው 🙏🙏🙏💚💛❤
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 2 года назад
ስለሁሉም አምላከ ቅዱሳን ክብር ምስጋና ይግባው:: እናንተን ያብዛልን:: እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን::
@user-eg2cq9zr8c
@user-eg2cq9zr8c 2 года назад
አባቴ እንኳን በሰላም መጡልን በጣም ተጨንቃለው እባቴ እባክሆትን በፀሎቶት አስቡን 😭😭😭
@user-ry9cr3mf2u
@user-ry9cr3mf2u 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክህ የኢትዮጵያ ትንሣኤዋን ያቅርብል በነፍስም በስጋ ከተራፊዎቹ ጋር ያድርገን
@tube6227
@tube6227 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያ ን በቸርነቱ ይጎብኝልን ይጠብቅልን ተዋህዶ ሀይማኖታችን ይጠብቅልን 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰👌
@selenatlakew1472
@selenatlakew1472 2 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-jp6wk9kt5f
@user-jp6wk9kt5f 2 года назад
እደት ከረሙ መምህር በቸርነቱ ይማረን ከሚጠፉት ከተኮለኛ ከሴረኛ አይጨምረን እግዚአብሄር አምላክ ቅዱስ መፈሱን ከኛ አያርቅ ሜን
@enatewubet7654
@enatewubet7654 2 года назад
እግዚያብሔር ይመስገን መምህር እንካን ደና መጡ አምላከ እስራኤል ሀገራችን ይጠብቅልን
@merehaile2615
@merehaile2615 2 года назад
መምህር እንኳን በስላም መጡ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጦት አገራችንና ህዝባችንን እመቤቴ ትጠብቅ
@birtukanasfaw5593
@birtukanasfaw5593 Год назад
መምህር እንኳን በሰላም መጡ በፆለትዎ አስቡኚ አባቴ
@user-jd3pj3os9g
@user-jd3pj3os9g 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
@saragirma5196
@saragirma5196 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህረችን እንኳ ደህና መጡ እንኳ እግዚአብሔር ምህረትን ለከለዎ🕊🕊🌿
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Год назад
የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክልን አባታችን
@samikonjotina8705
@samikonjotina8705 2 года назад
መምህር እንዴት ሰነበቱ እንክዋን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር ይመሰገን እሰከ አጥናፍ ድረሰ አሜን አሜን አሜን
@luyabh9172
@luyabh9172 2 года назад
አምላከ ቅዱሳን በምህረትክ አስበን ደጉን ዘመን አቅርብልን መምህር እንኴ ንደና መጡ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 Год назад
መምህር እንኳን ሰላም መጡ እግዚኦ ማረን ይቅር በለን ምንም ያልበደሉ እየተገደሉ ነው ሀዘናችን ከብዶብናል ህዝባችን አለቀ😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 Год назад
ፈጣሪ አምላክ በምህረቱ ይጎብኘን በቃችሁ ይበለን😭😭😭 መምህር ጤናዎትን ይስጥልን🙏
@sirgutsilasesilase2602
@sirgutsilasesilase2602 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን እካን ደህና መጡልን እግዚአብሄር አምላክ ይህንን የመከራ ዘመን ያሳጥርልን አሜን
@oritaddis3524
@oritaddis3524 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡ መምህር🙏
@firehiwothailu8224
@firehiwothailu8224 2 года назад
መምህር ሰላም ለርሰዎ ይሁን እንኩዋን በሰላም መጡ
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ 🙏
@user-jr1vv7lr7k
@user-jr1vv7lr7k 2 года назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ❤
@tilahundeme3040
@tilahundeme3040 2 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ ዕድሜ ይስጥልን
@zinagitanhe7380
@zinagitanhe7380 Год назад
የኔ አባት እንካን ደና መጡ እድሜና ጤና ያብዛሎት የእመቤቴ ጥበቃዋ አይሎዩት _ወለተማሪም ብለዉ በጸሎቶ ያሰቡኝ
@raolyared7446
@raolyared7446 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሄር ስሙ ይመስገን ለእርሰዎም ክብረት ይስጥልን በፀሎትዎ አስቡኝ አሜን አሜን አሜን
@wagibelete4163
@wagibelete4163 Год назад
መምህር እንኳን በሰላም መጡ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን
@rohamaterunhe6676
@rohamaterunhe6676 2 года назад
አባታችን እንኳን በስላም ቆዪልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን ስጥቶ ያቆይልን እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን ጥበቃው አይለየን
@DR-io9qq
@DR-io9qq 2 года назад
ተባረክል መምህር ሰለሞን።
@fantusime1343
@fantusime1343 2 года назад
መምህር እኳን ሰላም መጡ እግዚሐብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር መጨረሻው ያሳምርልን ፈጣሪ
@user-do2bz5nx7d
@user-do2bz5nx7d 2 года назад
መምህር ፀሎት በረከታቹሁ አይለየኝ
@addisuuasmamaw1004
@addisuuasmamaw1004 Год назад
Memerachine enkuewn be selam metaline amen ethiopia 🇪🇹 🙏 🙌 le zelalem tinuru amen 🙏 🙌
@ruttendale8488
@ruttendale8488 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ነብሳችን እንደዚህ በተስፋ እረፍት ታድርግ
@trunishmoti9954
@trunishmoti9954 2 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ እግዝአብሔር እንኳን መሮት
@sarondawit1184
@sarondawit1184 2 года назад
እንኳን በደህና መጡ መምህር
@my2973
@my2973 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት🙏🏿
@serkalemadane7724
@serkalemadane7724 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ መምህር
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 года назад
አሜን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር የወደደውን ያድርግ🙏✝️🙏✝️🙏✝️💚💛❤
@kfnmobile325
@kfnmobile325 Год назад
እግዚወ ማረን ክርስቶስ
@tenagneworkmekonne5221
@tenagneworkmekonne5221 2 года назад
ፈጣሪያችን ልዑል እግዜአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እንደርህራሄው ያብቃን ያድርሰን ለፀሀይው ንጉውስ❤
@mentigabu5212
@mentigabu5212 2 года назад
እግዚአብሔር በምህረት ስለጎበኞት እናመሰግናለን ብርታትንም እንዲያበዛሎት እንለምነዋለን
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 Год назад
መምህር ቃለ ህይወትን ያሳማልን ለዚች ሰአት ያደረሰን አምላክ ይክበር ይመስገን ሃገራችን ኢትዮጵያ እማ አኬልዳማ የሞት ምድር ሆነች ሎቱ ስብሃት ነው እናመሰግናለን
@adamia3883
@adamia3883 Год назад
Selam yadrglen egzabher 🙏
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 2 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ ሲጠፉሁ ጨንቆኝ ነበር 😍🙏🙏🙏
@genetdani7369
@genetdani7369 2 года назад
እንኳን ደና መጣክ መምህር በጣም ስናፍቅ ደና መጣ።
@destayemer5292
@destayemer5292 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ተንሳይዋን ያሳየን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@hana967
@hana967 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጡ አባታችን አሜን ሰምቼ እኮምታለው ✝️
@user-kl9zj6gm8n
@user-kl9zj6gm8n 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ መምህር ፀጋዉን ያብዛሎት
@genetdani7369
@genetdani7369 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን።
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታች
@Mwa584
@Mwa584 2 года назад
አባቴ እነድሜ እና ጥና ይሰጥወት 👈👈❤👍😭😭😭
@solomonm.s.298
@solomonm.s.298 2 года назад
*ቃለ ህይወት ያስማልን የሚነቃ ፓለቲከኛ ካለ አሁን ነው ወደ አንድ ፈጣሪ መንገድ ብቻ መመለስ የለበት ግዜ ነው! ችግሩ ኢትዮጵያን አለወቋትም!*
@zadfikrtube
@zadfikrtube 2 года назад
አሜን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሄር እንደሃጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነት ይቅር ይበለን
@Embete-
@Embete- 2 года назад
እንክዋን በደህና መጡ መምህር
@aaliyabh8959
@aaliyabh8959 2 года назад
መምህረ እድሜ ጤና ይስጦት
@senaithaile3790
@senaithaile3790 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤና የድለዎት።
@lenileni4035
@lenileni4035 Год назад
beselotachue asbin mimhr ye yne abt yunbnne ayToyzenlne
@tewodroshabtemariam1676
@tewodroshabtemariam1676 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ ክቡር አባታችን!!!!!
@saraethio9794
@saraethio9794 2 года назад
አቤቱ ማረን ይቅር ይበለን አሜን፫ አገረ እግዚአብሔር ን ኢትዮጵያ ን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን፬
@user-pi7cm2bu1w
@user-pi7cm2bu1w 2 года назад
ሠላም..አባታችን..እንኳን..ደና.መጡ
@tigistbelachew4056
@tigistbelachew4056 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን 🙏🙏🙏
@tadlayaregal2584
@tadlayaregal2584 2 года назад
መምህር ሰላምነወት እንካን ደህና መጡ ።
@sajankhan4256
@sajankhan4256 2 года назад
አሜን አሜን አሜንእግዚአብሔርይ መስ ገን💒💒💒
@aroza5670
@aroza5670 2 года назад
አሜን ሜንአሜን አባታችን💚💛❤☝👐👐👐😭😭😭😭
@user-cb5ou3vs7t
@user-cb5ou3vs7t 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አሜን አሜን አሜን
@hananselam7461
@hananselam7461 Год назад
እግዚአብሒርይመሰገንመምህር አሜንአሜንአሜን
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 2 года назад
የኔ አባት እኔን ይመመኝ አይዞወት የዋህ ደግ
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e 2 года назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡ
@yeneneshgroom6153
@yeneneshgroom6153 2 года назад
እንኳን ደህና ቆዩ አባቴ
@tinafiud6941
@tinafiud6941 2 года назад
እንዴት ከረሙ መምህር ስላም ለእርሶ ይሁን እንኳን ስላም መጡ
@hrhtrhgnhfhr2527
@hrhtrhgnhfhr2527 2 года назад
ሰላም ለርሰወ ይሁን አባየ እኳን ደህና መጡእረስም እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ከ20011ወያኔእደማሸንፍ ሌሎቺን ሁሉሰማሁ ሁሉምመልክተወ ተፈፅመዋል እግዚወልቦና ይስጠን መስማትስ እሰማለሁ
@hailudebella2074
@hailudebella2074 Год назад
እንደምን ሰነበቱ መምህር ሰላም ነዎት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን
Далее
мои да в парнях:
00:16
Просмотров 173 тыс.
skibidi toilet multiverse 038
06:38
Просмотров 3 млн
Anchor Media ጎንደር በዚህ ሰሞን
16:03
Просмотров 4,1 тыс.