Тёмный
solomon teshome
solomon teshome
solomon teshome
Подписаться
November 3, 2021
27:54
2 года назад
September 23, 2021
55:46
2 года назад
September 10, 2021
49:03
2 года назад
September 8, 2021
41:52
2 года назад
September 2, 2021
51:45
2 года назад
May 3, 2021
31:39
2 года назад
May 3, 2021
31:39
3 года назад
April 29, 2021
46:44
3 года назад
Комментарии
@ksja1698
@ksja1698 8 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@meskeremwondimu2886
@meskeremwondimu2886 10 дней назад
2424243 ቴሌግራም አይወጣም ይፃፋልን በዩቱቡ ይለጥፉልን
@magdapetroy8091
@magdapetroy8091 22 дня назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@samerisweet2818
@samerisweet2818 Месяц назад
እንካን አደረሶት አባታችን
@yealemti7721
@yealemti7721 Месяц назад
ምነው አባት ባለፈው በመጋቢት ወር ችግር ይፈጠራል ሲሉን ነበር አሁን ደግሞ በሌላ ርዕስ መጥተዋል እኛ ኑሮ የሚያስጨንቀን ይበቃናል ይተዉን
@user-ye1gq9dm7l
@user-ye1gq9dm7l Месяц назад
ጥሩ ዩቲዩበር ኖት ደሞዝ አይበቃም ፈጣሪ ቃሉ ሊፈፀም ግድ ነው ትንቢተኞች ይበዛሉ በመጨረሻው ዘመን ብሏል እርስዎም እንደዛ ኖት አንድም ቀን ያወሩት ሆኖ አያውቅም
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 6 дней назад
ስለ ምክር እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልኝ
@user-ye1gq9dm7l
@user-ye1gq9dm7l Месяц назад
ሰው ካለቀ ሀገር ከፈረሰ በኋላ ማን ቢመጣ ባይመጣ ምን ጥቅም አለው አርፈው በስውር ቢፀልዩ ይሻላል እስካሁን ያወሩት አንድም ሆኖ አያውቅም
@sureshbalan5195
@sureshbalan5195 Месяц назад
እግዚአብሔርይጠብቀን፡ፈጣሪአለአሜን
@birtukanzeleke7992
@birtukanzeleke7992 Месяц назад
የአባቶችይችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
@birtukanzeleke7992
@birtukanzeleke7992 Месяц назад
የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
@birukthe6
@birukthe6 Месяц назад
Nice One
@user-ye1gq9dm7l
@user-ye1gq9dm7l Месяц назад
ሁሉም አለፈ የተናገሩት ውሸት ነው
@user-ph9ym6zw8v
@user-ph9ym6zw8v Месяц назад
solomon teshomeመምህር ኧረ በማርኛም መቼነው ንጉስ ቴዎድሮስ የሚመጣው በማርያም ይንገሩን ሁሉም ይመጣል ይላሉ ግን ማንም ደፍሮ በዚ አመት እና ወር ይመጣል ብለው የተናገረ ጀግና መምህር አላየሁም አሁን 2016 ነው በሉ አሁን ይንገሩን መቼ ይመጣል 2017 ነው 2018 ወይስ 2019 መቼ ነው በዚ አመት ነው ብለው ይንገሩን solomon teshome
@user-ye1gq9dm7l
@user-ye1gq9dm7l Месяц назад
ሂድ ወደዛ አንተን ብሎ ባለትንቢት ሰው ካለቀ በኋላ ምን ዋጋ አለው ፈጣሪ ይመስገን እሱ አይተወንም ስለሚጨፈጨፉት እግዚአብሔር ይዋጋል ይበቀላል
@user-nk1sh2dq3i
@user-nk1sh2dq3i Месяц назад
እረ ተው ንጉሡ ቴዶ አንዴ በምሥራቅ አንዴ በደቡብ ይመጣል እያላችሁ እሱን እናጠፋለን እየተባለ ሕዝብ አታስጨርሱ
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 Месяц назад
ልጆች ያላችሁ ይሄን እድል ተጠቀሙ በተለይ አቅሙ ያላችሁ ወላጆች ነገር ግን ግዜው የሌላችሁ በዚህ እድል ብትጠቀሙመኽካም ነው
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 Месяц назад
ወይ እግዚአብሔር ሁሉንቻይ አምላክ ስንቱን ተረትተረት ችለሀል
@fantayeawash6701
@fantayeawash6701 Месяц назад
to be honest this guy ... I feel so sorry for him
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 Месяц назад
ልክ ነህ
@yourfavfigureskater21
@yourfavfigureskater21 Месяц назад
መምህር እንኩዋን አደረስዎት
@yohannisnigusu3231
@yohannisnigusu3231 Месяц назад
ትንቢት እየተናገርን ራሳችንን እያሰቃየን ነው። የትኛው ትክክል ነው ግን
@tsegenetasfa1144
@tsegenetasfa1144 Месяц назад
ኢትዮጲያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫ እና መመስገኛ ምድር ። ኢትዮጲያ እርስተ ድንግል ማርያም ። ኢትዮጲያ የአለም ብርሃን ። ኢትዮጲያ የአለሙ ገዢ ። አሜን በቅዱሳኖቹ አድሮ የመከረንን የነገረንን አዋቂዎች ነን ጠበብቶች ነን ፣ መምህር ነን ፣ ጳጳስ ነን ፣ ተመራማሪዎች ነን ብለው በትዕቢት የማስተዋል ልቡናቸው ከታወሩት ይህን ሚስጢር የሰወረ ። ለእኛ በሰዎች ፊት አንሰን ለምንኑር ምናምንቴዎች ሳይገባን በልቦናችን ብርሃኑን ስላሳደረብን ይህን የከበረ ቃል አምነን ተቀብለናል ። ሞኞች የአለም ብርሃን ነን እያሉ የሚያጭበረብሩ ይሉናል ፣ መልሰው ደግሞ የአለም ብርሃን ክርስቶስ ነው ይሉናል ፣ ታዲያ የአለም ብርሃን የሆነው ቅዱሱ ፣ ንጉሱ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አባታችን እኔ ብርሃን ነኝ እናንተም የአለም ብርሃኖች ናችሁ ብሎ ልጂነታችን በቃሉ ያፀናልን እሱ ነው እና ። """" አዎ በደንብ ይግረማችሁ ሞኞች አይነ ልባናችሁ ለታወረ እኛ የአለም ብርሃኖች ነን """ሁሉን በጊዜው የሚከውን በቅዱሳኑ አድሮ የሚሆነውን የሚናገር እና የሚመክር ፣ የሚገስፅ ፣ የተናገረውን የማያስቀር ፣ የማያደርገውን የማይናገር ፣ እውነት እና ቸርነት ፣ ትዕግስት እና ፍቅር የባህሪው መገለጫ የሆነ ልዑል እግዚአብሔር በፍጥረታት አንደበት ሁሉ ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን ። ኢትዮጲያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለት ! የምታምነው አምላክ የተመረጠውን ንጉሷን በክብር ያመጣል ። ሀገራችን በአምልኮተ እግዚአብሔር እንደቀደመ አባቶች ከፍ ትላለች !!!!
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 Месяц назад
እንኳን በሰላም መጡ!እንኳን አደረስዎ መምህር እንዲሁም ለመላው ኦርቶዶክሳውያን!
@WondimnehMusiea
@WondimnehMusiea Месяц назад
አንተ ማን ነክ??ወሬ ብቻ
@haregkitaw865
@haregkitaw865 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቸርነቱ የማያልቅበት አምላክ ይመስገን
@user-dn1kn3dp6i
@user-dn1kn3dp6i Месяц назад
አባታችን ተገፋን
@user-ye1gq9dm7l
@user-ye1gq9dm7l Месяц назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@manderinchekole363
@manderinchekole363 Месяц назад
እንኳን ደና መጡ
@DanGo0369
@DanGo0369 Месяц назад
ተብታባ ሽማግሌ አሁንም ስለ ቴዎድሮስ ያወራሉ? 2015 ተብለን እኮ ሸወዱን
@Tesfalem-tl7le
@Tesfalem-tl7le Месяц назад
አንተ ሰዉ በስተርጅና አትዋሽ። የተደበቀ ሚስጥር የለም። ንስሃ ግባ።
@EdenZerai-sp1er
@EdenZerai-sp1er Месяц назад
Enkani adersan memehr solamun Amen Amen Amen
@phun4379
@phun4379 Месяц назад
ቅዠት በህብረት
@Body.1213
@Body.1213 Месяц назад
እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በሠላም አደረሳችሁ አደረሠን በዓሉ፦ የሠላም ፤ የጤና፣ የፍቅር፤ የአንድነት እና የጎደለው ሁሉ የሚሞላበት ከመላው ቤተሰብ ጋር እንዲሆን ከልቤ እመኛለሁ ፈጣሪ ሀገራችንንና ህዝቦቿን ከክፉ ይጠብቅ። ብርሃኑ አየለ እና ቤተሰቡ
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Mancio10
@Mancio10 Месяц назад
እንኳን አደረስዎ!
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 Месяц назад
እንኳን አደረሰዎ አባታችን
@Srukutemarym
@Srukutemarym Месяц назад
መምህርእንኳንአደረሶትከነቤተሰቦት፡መልካምየትንሳኤአውዳመትይሁንሎት።
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 Месяц назад
እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ❤❤❤
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Месяц назад
ወይ እኔን አንግሡኝና እርፍ በሉ።
@user-sr3ft9jg4x
@user-sr3ft9jg4x Месяц назад
መምህር ! ንጉሰ ነገስት ቴዎድሮስ መቼ ነው የሚመጣው ? የሚነግሰውስ!
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 Месяц назад
መልሱን ጠብቁ
@user-ph9ym6zw8v
@user-ph9ym6zw8v 23 дня назад
​​@@solomonteshome3759በድንግል ማርያም ስም ንገሩን መቼ ነው ንጉስ ቴዎድሮስ የሚመጣው የሚነግሰው ኧረ ስለ መድሀኒያለም ንገሩን👐👐👐👐
@user-ph9ym6zw8v
@user-ph9ym6zw8v 23 дня назад
@solomonteshome3759 መምህር በስላሴዎች ይዤዎታለሁ ንጉስ ቴዎድሮስ መቼ ነው የሚነግሰው
@mulumulu5957
@mulumulu5957 Месяц назад
እኛ የጨነቀን የዛሬ ነወ መምህር አንድ ቀንም ይከብዳል እግዚአብሔር ምረቱን ያምጣልን
@aidaayehualem1761
@aidaayehualem1761 Месяц назад
መምህርት እንኳን አደረሶት ማስተማሩ ግን በቴሌግራም ሌሎች የአለማዊ ትምህርት እንደሚሰጡት ቢሆን ምክንያቱም ቤት ለቤት አድካሚ ነው በሌሎች አፕልኬሽን ግን ተከፍሎ ብዙ ሰዋችን በቀላሉ ማግኘት ይቻላል እንደሶ ያለ ሀይማኖት ከአለማዊ እዉቀት ያዘ እኔ በበኩሌ እፈልጋለሁ ልጆቼን ለማሰተማር እናም የአይቲ ባለሙያወችን ያማክራቸው አስታውቁን ብዙ ተማራዎችን እንደሚያገኙ ተስፉ አለኝ መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ።
@worku3723
@worku3723 Месяц назад
የአለም ትምህርት ቤት ጭፈራና ፌዝ ነው እያተማሩብን ያሉት
@TadealDesta
@TadealDesta Месяц назад
እኔኮ ግርምነው ሚለኝ ተሣክቶ ያቃል የተናገሩት ? ሢሣካ አላየውም
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 Месяц назад
ልክ ነህ
@TadealDesta
@TadealDesta Месяц назад
እኔኮ ግርምነው ሚለኝ ተሣክቶ ያቃል የተናገሩት ? ሢሣካ አላየውም
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 Месяц назад
ልክ ነህ ነጥፋት ልጅ
@user-ph9ym6zw8v
@user-ph9ym6zw8v 23 дня назад
​@@solomonteshome3759መምህራችን በኪዳነምህረት ስም ንገሩን መቼነው ንጉስ ቴዎድሮስ የሚነግሰው
@worku3723
@worku3723 Месяц назад
የአለም ትምህርት ቤት ጭፈራና ፌዝ ነው እያተማሩብን ያሉት
@worku3723
@worku3723 Месяц назад
ሥልኮት አልሠራም አለን
@worku3723
@worku3723 Месяц назад
ሥልኮትን ይላኩልኝ 4ልጆች አሉኝ ያሥተምሩልኝ
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 Месяц назад
0911867637
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 Месяц назад
0911867637
@user-ph9ym6zw8v
@user-ph9ym6zw8v 23 дня назад
​@@solomonteshome3759ንጉስ ቴዎድሮስ መች ይነግሳል
@worku3723
@worku3723 Месяц назад
በጣም ደሥ ይላል እባኮትን ልጆቻችንን አሥተምሩልን ይሄ ትልቅ ሥራ ነው ትውልዱ ላይ ካልሠራን ተረካቢ ታጣለች ሀገራችን ሥልኮት ፃፉልን
@worku3723
@worku3723 Месяц назад
ሥልኮትን ይላኩልኝ 4ልጆች እዲያሥተምሩልኝ ነው
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 Месяц назад
0912867637
@user-ph9ym6zw8v
@user-ph9ym6zw8v 23 дня назад
Memeher bemariam meche new neguse tewodros yememetawe​@@solomonteshome3759
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet Месяц назад
እግዚያብሔር ይክብር ይመስገም መምህር እንካን አደረሰዎት. ስላየዎት ደስብሎኛ ስልክ ቁጥረዎን ያስቀምጡልን
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 Месяц назад
0911867637
@Ethiop29
@Ethiop29 Месяц назад
💚ኢትዮጵያ የ ሥላሴ መገለጫ እና መስገኛ ምድር 💛ኢትዮጵያ ርሰት ድንግል ማርያም ❤️ኢትዮጵያ የ ዓለም ብርሃን 💚💛❤️ ኢትዮጵያ የዓለም ገዥ ይህም የኢትዮጵያ ትንሳኤው መርህ ቃል ይሁናል
@MulugetaAdmassu-bg4td
@MulugetaAdmassu-bg4td Месяц назад
አባታችን እኔ አለም ያረከሰኝ ከንቱ እና ምናምንቴ ሐጢያተኛ ነኝ ስለ መንፈሳዊ እውቀት ምንምምን የማውቀው የሌለኝ ባተሌ ነኝ ነገር ግን ሐይማኖቴን እና ሐገሬንአብዝቼ የምወድ ዳር ድንበሯን ለማስከበር የደም እና የአጥንት ዋጋ የከፈልኩ ልጅነቴን ለሃገሬ ሰጥቼ የነበርኩ ከጥቁር አፈሯ የበቀልኩ አባቶቼ በደም እና በአጥንታቸው ያፀኗትን ሐገሬን እና የደም ዋጋ ተከፍሎበት የተረከብነውን ዳርድንበሯን ለማፅናት እና በትውልድ ቅብብል በደም ዋጋ ተከብሮ የኖረው ሰንደቋ በባዕዳን እንዳትደፈር ለምወዳት ሐ ገ ሬ የሰጠሁ ልጇ ነኝ ለሐገሬ ፍቅሬን ላቤን ደሜን እና ልጅነቴን ሰጥቻታለሁ ነገር ግን ለነብሴ አንዲትም ወደ እግዚአብሔር ይዤ የምቀርበው የሌለኝ ከንቱ ምናምንቴ ነኝ እና እባክዎ በፀሎትዎ ያስቡኝ እግዚአብሔር ከገለፀልዎ መንፈሳዊ ጥበብ እግርዎ ስር ተቀምጬ እንድማር ፍቀዱልኝ
@oboyefew8528
@oboyefew8528 Месяц назад
ማንን ነው የምትጠይቀው ራስህ እንዳሞዋረትክ ራስህ ጨርሰው ።
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 Месяц назад
አንተን
@oboyefew8528
@oboyefew8528 Месяц назад
@@solomonteshome3759 አታውቅማ አልነግርህም ።
@DanialDaniel-on2xh
@DanialDaniel-on2xh Месяц назад
መምህር ስለምን የቴሌግራፍ ቻናል ዩቲዩብ ላይ አሰቀመጡልን 🙏
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 Месяц назад
እሽ