Тёмный
No video :(

እስኪ እዩዋቸው ልጆቹ ሲያሳዝኑ አይ አለ መታደል እልኩን ትተው ለልጆቹ ቢያስቡ🙏🙏🙏😘👌 

Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 1,4 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 17   
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 5 месяцев назад
መድሀኒያለም ምን ነክቶዋታል ይች ሴት እግዜር ይማርሽ እረ ጠነከር ብለሽ ልጆችሽን አሳድጊ እሱን ተይዉ እና ሲንግል ማም ባንቺ አልተጀመረ በአገሩ ሁሉ ሞልቶ ከነገሩ ጦም እደሩ አሉ ልጆቹን አምሮዋቸው እንዳይነካ እልህ ነገር ምን ያደርጋል ያገራችን ምንም የሌለው በእድላቸው ያድጋሉ እያለ ያሳድጋል ለራስሽ ለልጆችሽ ጤና ብቻ አስቢ
@ethiojago7171
@ethiojago7171 5 месяцев назад
እግዚያብሄር ይስጥሽ እንዲህ ስል አትፍረጅ ይላሉ ሁለት ወልጄ ራሴን ድሬ እየኖርኩ ነው ቆምጠጥ በሉ ስለይ ወልደሻል ነገ ምን ይደርስብሽ ምን አታቂም ይላሉ ለመመካከር የመይመቹ ስንት አይነት ሴት አሉ መሰለሽ እኔ ብሆን እንኳን ውጭ ሃገር ኢትዮጵያም ቢሆን አንጥፌ ለምኝ አሳድጋለሁ እንጅ ልጆቼን አላሳጠም እሱንም አልለማመጥም
@nalamimi-lh4yr
@nalamimi-lh4yr 5 месяцев назад
ወይኔ ይች ልጅ በጣም ነው ባንዴ የተቀየረችው ለልጆችዎ ብላ ሁሉን ብትተወው ነበር ጥሩ ልጅ ካላአባት ያድጋል እሶ ግን እራሶን እየጎዳች ነው 🤔
@meserettadesse7374
@meserettadesse7374 5 месяцев назад
አንቺ ህክምና ያስፈልግሻል ልጆቹን ለአባታቸው መስጠት ነው እግዚአብሄር ይማርሽ ልጆቹንም አንከራተተቻቸው
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 5 месяцев назад
በጣም ትሳደባለች እኮ ስድቧ ልጆቿ ጠንቅ ሆነ አሱም እየተሰደብኩ ብሎ እል ይይዛል ልጆቹ ተጎድ በቃ ምናለ ሸሽጋ ብታሳድጋቸው ሰውን እርዳታ ብትጠይቅ ይሻላታል ነገ ልጆቼን የሚልበት ቀን ይመጣል ልጆቹን ስጪኝ ይላል አያፍርም ማን አምጦ ወልዶ ዳይፐር ምን የማይፈልጉ ያደጉ ልጆች ለምን ለቤተስቡ ይሰጣል ነገ እናትነቷን ሊያስክድ መቼም በዚህ ሁኔታ ተለያይተው ጥሩ አያስቡም
@hiwel9209
@hiwel9209 5 месяцев назад
ምን ታድርግ ማንም ሰው ጨዋ መሆንን ይፈልጋል እኮ ሰዎች መሳደብ የሚጀምሩት ተገፍተው ንዴት እና ብስጭት ውስጥ ሲገቡ ነው ካቅም በላይ ነገሮችን ስናይ በቃ ይህ ነው እሱ ይሁን እሷ ስህተተኛ ሁለቱም ቢያስተውሉ ለልጆቻቸው መልካም ወላጆች ቢሆኑ ጥሩ ነበር የኔ እናት በሰው ሀገር ብተለይ ቤተሰብ ከሌለ መልካም ነገርም የሚመክር የሚያስማማም የለም በዚ መሀል የተበሳጨ ሰው የሚያደርገውን አያውቅም እግዚአብሔር እሱ ለልጆቹም ለነሱም መፍትሄ ይስጥልን😢
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 4 месяца назад
Oh 😮my God i feel so bad for this innocent children 😢
@betelmulu4897
@betelmulu4897 5 месяцев назад
ኡፍፍፍ 😢😢😢 በውነት እንዴት እንደሚያሳዝኑ
@nuhamtube3366
@nuhamtube3366 5 месяцев назад
አረ ተይዉ እሱን አንቺ ብቻ አደለሽም ዉጪ ወስደሽዉ የተወሽ የብዙ ሰዎች ታሪክ ነዉ ጤናሽን እየጠበቅሽ እየሰራሽ ልጆችሽን አሳድጊ እንኳን ዉጪ ኢትዮም ሲንግን ሆነዉ ልጆቻቸዉን ቀጥ አርገዉ ሚያሳድጉ ሴቶች አሉ ነገ ልጆችሽ ሲያድጉ የሚያፍሩበት ቪድዮ አታስቀምጪላቸዉ
@siifanfamily
@siifanfamily 5 месяцев назад
Ar endew min ayinet enat nevh 😰 Lemin lijochun yaseqayalu
@mfamillymeron
@mfamillymeron 5 месяцев назад
makidiya lijochu 😭😭😭
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 5 месяцев назад
Trop triste 😥 elle a besoin les ede de nos ! Donc en vas faire les nécessaire pour les enfants qui sont malheureux 😢 trop triste .
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 5 месяцев назад
Comme faire ❓️
@yasemeinassefa879
@yasemeinassefa879 5 месяцев назад
ታዲያ ልጆችን የምታስቢ ከሆነ ለምን በአንች ይቱብ ብር መሰብሰቢያ ታረጊያለሽ አዛኛ ቂቢአንጎች
@selamawit9524
@selamawit9524 5 месяцев назад
Weregna neh
@selamawit9524
@selamawit9524 5 месяцев назад
Hememewan yemiyawek yetedawal
@ethiojago7171
@ethiojago7171 5 месяцев назад
ሰዎች አስተያየት ስትሰጭ ስለማይገባቸው ይሳደባሉ ለዛ ነው ቲክቶኩ እኮ እነሱ ብቻ ናቸው እኔ ባልፖስት ፌስቡኩም ቲክቶኩም ዩቱቡም የነሱ ቭዲዮ ነው እኮ😢
Далее
Получили тысячи $$ на "старье".
20:10
Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ überträgt einen Livestream.
1:09:35