Тёмный

"እናቴንም አባቴንም ያለማወቄ ጎድቶኛል"...የት ናችሁ? //በቅዳሜን ከሰአት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 142 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Развлечения

Опубликовано:

 

12 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 204   
@memmeem7920
@memmeem7920 Год назад
ስቡሀንአላህ ቤሩት አቡረን ሰረተናል አቡረን ኖረናል ስሟ ቤቲ ዘረጋ በሚል ነዉ ምናቃት የነበረዉ ቡዙ ሳንቆይ ተያዘች በጣም ደስ ቡሎኛል 3ልጆች ወለድኩ ስትይ በጣምደስ ቡሎኛል አይዞሽ እናት አባትሽም ታገኛቸዋለሽ እናም እደዉልልሻለሁ
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z Год назад
አላህ በሰላም ያገናኛት ያረብ
@memmeem7920
@memmeem7920 Год назад
@@user-jf9ej8cb5z አሚን የኔ እህት
@nebretbejega7973
@nebretbejega7973 Год назад
0O0 8I,,
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 Год назад
ደሥ ሲል
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Год назад
በዚህ ኑሯችን ነው እንግዲህ የጦርነት ነጋሪት የሚደግሱልን እግዚአብሔር ከቤተስብሽ ያገናኝሽ እህቴ አንጀት የሚበላ ታሪክ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Год назад
@@Africa562ሆ ነገር በደላላ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ
@Shashemene
@Shashemene Год назад
ደስ የምትል ውብ ነሽ ❤️እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏 አንቺንም በፍቅር ያሳደጉሽን ቤተሰቦችሽን ቅንነታችሁ አይወሰድ
@senaittarekegn385
@senaittarekegn385 Год назад
ያሳደጎት ወ/ሮ አስካለ ቢቀርቡ ጥሩ ነበር ምክንያቱም በምን አይነት ሁኔታ እንዳገኞት በደንብ ከሶ ይበልጥ ያስረዱ ነበር ውይ እንዴት እንዳስለቀስሸኝ እግዚያብሔር ይርዳሽ 💕💕
@lala1793
@lala1793 Год назад
አይዞሸ
@maadeenadubai7641
@maadeenadubai7641 Год назад
ወይኒ አህቴ የሚያሣዝን ህይወት ኢንሻላህ ያገናኚሺ
@ananlove9391
@ananlove9391 Год назад
በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነዉ እሷ እንዳለች ከሆነ እህቶች ይኖሯታሊና ሁሉም ሰው እንድረዳት በትህትህና እጠይቃለው
@kelemaltay9719
@kelemaltay9719 Год назад
አይዞሽ እማ እመቤቴ ታገናሽ እናትሽን ሙሉን ሥታገኝ አባትሽንም ታገኛለሽ አምላክ የወደቁትን ያነሳል አይዞሽ እሕቴ ሕመሙ ከበድ ነው
@hawahassen4098
@hawahassen4098 Год назад
ኢላሂ ያረብ የዚችን ልጅ ደስታ አሳየኝ 😭
@samirasamira7080
@samirasamira7080 Год назад
አሚን ያኢላሂ
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 Год назад
አሜን
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Год назад
አሚን ያአላህ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Год назад
አይዞሽ ይህይወት በዚህ ዓለም ሲኖር ዉጣ ውረድ አለ ያሳለፍሽው ችግር ይገባኛል በርቺ ፈጣሪ ያግዝሽ አንቺ ደግሞ ለልጆችሽ በሰላም በጤና ኑሪላቸው።
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Год назад
አላህ ይርዳሽ እናትሽን አግኝተሽ ደስ ይበልሽ ግን ያሳደጉሽ ሰዎች አላህ ይስጣቸው ሰዎች የዘመድ ልጅ እናሳድጋለን እያሉ እያመጡ ስንት የሚያሰቃዩ ባሉበት ሀገር ልጅ ሳያጡ አንቺን ከመንገድ ላይ ወስደው በድሀ ቤታቸው ስላሳደጉሽ እድሜና ጤና ይስጣቸው
@webitemelka2283
@webitemelka2283 Год назад
እህታችን ለበጎ ነው ፈጣሪ ለሌላ አሳዳጊ የሰጠሽ ☝ፈጣሪ እምባሽን ያብስልሽ እንደ ሁልጊዜውም ቸር ወሬ ያሠማን ebs ሁሌም መልካም ነገር ይግጠማችው👌
@mahimahimahi6629
@mahimahimahi6629 Год назад
ሁፍፍፍፍ እኔስ አልቅሼ ልሞት ነዉ 😭😭😭 ፈጣሪ በሰላም ያገናኝሽ ማማዬ🙏
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Год назад
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔናትየ ትታሳዝን በጣም ቶጎድታለች አላህ ያገናኝሽ ያረብ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Год назад
እፍፍፍ ከባድ ነው የዛሬው አላህ በሰላም በጤና ከእናትሽ ጋ ያገናኝሽ ደስታውን በቅርብ የምሰማ ያድርገን ያረብብብ
@user-sh3co6ih7g
@user-sh3co6ih7g Год назад
የእኔናት እንባሽን አላህ በደስታይጥረግልሽ ያረብ
@siforamamo7724
@siforamamo7724 Год назад
የሚያሳዝን ታሪክ😭😭😭
@ter2065
@ter2065 Год назад
አይዞሽ የኔ ዉድ እህት አላህ ምንም የሚሳነዉ ነገር የለዉም እሱዉ ያገናኝሽ አብሽሪ
@bezebeze2553
@bezebeze2553 Год назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ እንኳን ደስ አለሽ ፈጣሪ በልጅ ባርኮሻል ebc ለምታደርጎት መልካም ስራ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ
@rthgfg9720
@rthgfg9720 Год назад
ወይ ካለቀሰው ማልቀስሆነ ስራዬ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ሰወችንም ምክንያት አድርገህ ታገናኛለህ እንባችንን አብስ ክብረት ይስጥለን ለናንተም ,,
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e Год назад
አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ከናትና አባትሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z Год назад
አላህ እናትሽን አባትሽን በሰላም ያገናኝሽ ወገናችን አይዞሽ ታገኛቸዋለሽ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
እግዚአብሄር ያገናኛችሁ የታደሉ ደግሞ ለየት ያለ ነው ፈጣሪ ደግሞ መላ አለው ።
@meryemibrahim2415
@meryemibrahim2415 Год назад
የኔ ውድ አላህ ያገናኝሽ ሁሉንም ገራገር ያርግልሽ
@wubalembonaya923
@wubalembonaya923 Год назад
እግዚአብሔር ያገናኝሽ
@banchieyasu8052
@banchieyasu8052 Год назад
ፈጣሪ ከእናትሽ ና ከአባትሽ ጋር በሠላም ያገናኛቹህ አሳዳጊወችሽ የተባረኩ ናቸው
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h Год назад
እግዝአብሔር ያገናኝሽ የኔ እህት አይዞሽ
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z Год назад
እግዚአብሔር አምላክ እንባሽን ያብስ በሰላም ያገናኝሺ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Год назад
ሚስኪን አይዞሽ የኔ እህት ።
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Год назад
እንዴት ታሳዝናለች። ፈጣሪ ይርዳሽ።
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 Год назад
አይዞሽ የኔ እህት አታልቅሺ እመቤቴ ማርያም ታገናኚሽ አይዞሽ ፀልይ በርቺ
@meseletesera2604
@meseletesera2604 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ።አሳዳጊዎችሽንም እግዚአብሔር ይባርካቸው።ቤተሰብሽን ጌታ ያገናኝሽ።
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 Год назад
እግዚአብሔር ያገናኝሺ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Год назад
አይዞሺ እህቴ ፈጣሪ፡ከቤተሰብሺ፡ያገናኝሺ፡ልጆሺን፡በረካ፡ያርግልሺ
@hablen
@hablen Год назад
እግዘብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ይሳካል!
@user-to7fs4bn2g
@user-to7fs4bn2g Год назад
አይዞሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር ያገናኝሽ
@emanendris5848
@emanendris5848 Год назад
እኔ ያባቴን እህትና የእናቴን ወድሞችና አባት ከብዙ አመት በኳላ አግኚቻለሁ ያልሞተሰው መቼም ቢሆን ይገናኛል አይዞሺ እህቴ ትገኛለች
@lidiya727
@lidiya727 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ያገናኘሽ እማ አይዞሽ
@user-me2zc5ep8l
@user-me2zc5ep8l Год назад
ፈጣሪ ይርዳሽ እህት ስታሳዝኝ ደስታሽን ደሞ ያሳየን
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Год назад
አላህ ያገናኝሽ ያሣደጉሽም እድሜ ይስጣቸው
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት ውስጣ በጣም ተጎድታል አይዞሽ
@mohamedreda3996
@mohamedreda3996 Год назад
አላህ ደስታሽን ያሳየን
@elenigelmssa6383
@elenigelmssa6383 Год назад
እግዛብሔር ይርዳሽ
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Год назад
እህትአለሜ አይዞሽ እናቴ ኪዳነ ምህረት እንባሽን ታብስልሽ እኔም አሰለቀሽኝ😭😭😭 ታላቄ እህቴ አይዞሽ ማማዬ
@meramahmed7727
@meramahmed7727 Год назад
ፈጣሪ ያግዝሽ ማማየ
@user-mg3tm6ct5o
@user-mg3tm6ct5o Год назад
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@tewabtube
@tewabtube Год назад
አልቅሰሽ አስለቀሽኚ ዊ ምስኪን በሳቅ ተመለሽ አብረን እንስቃለን!
@hawahassen4098
@hawahassen4098 Год назад
አላህ ያገናኝሽ አብሽሪ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Год назад
እግዚአብሄርከእናትሽጋርናከአባትሽያገናኝሽ።አይዞሽእህቴመድሀኒአለምያገናኝሽ
@mekasja6442
@mekasja6442 Год назад
እህቴ አይዞሽ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Год назад
እግዚአብሔር ያግዝሽ እህቴ
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Год назад
አይዞሽ እህቴ እግዜአብሔር ያገናኝሻል አይዞሽ
@sbk8830
@sbk8830 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ ጀግና ነሽ:እህቴ::
@FatimaFatima-wc2tg
@FatimaFatima-wc2tg Год назад
አላህ ያገናኘሺ እህቴ
@zemenubayable9240
@zemenubayable9240 Год назад
በጣም ያሳዝናል አይዞሽ እግዚያብሔር ያውቃል
@sabrihassen7383
@sabrihassen7383 Год назад
አላህ ያግራልሽ ያስደስትሽ የኔ ቆንጆ
@Film_production1134
@Film_production1134 Год назад
የኔ እናት የልብሽ ፍላጎት ይሙላልሽ🥲🥰
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 Год назад
አቤት የኛ ጉድ ወይ ድሕነት
@medinaali4197
@medinaali4197 Год назад
አላህ ያስገኘልሽ
@fatumaemam7347
@fatumaemam7347 Год назад
O.m.g very sad history may Allah help you sister
@arsamayuhans4012
@arsamayuhans4012 Год назад
ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
@madenasuliman5106
@madenasuliman5106 Год назад
አላህ ያገናኝሽ ለሱ ሁሉም ቀላሉ ነዉ አብሽሪ
@friehiwottsedalu1493
@friehiwottsedalu1493 Год назад
አምላክ ያገናኝሽ እህቴ
@addischanie3425
@addischanie3425 Год назад
አይዞሽ ፈጣሪ አለ
@haithamaman6442
@haithamaman6442 Год назад
እእእእእእህህህህህህህ አሁንሥ ይሄን ሜዳ በመከታተል ራሤ ሊፈነዳ ነው በማልቀሥ አሥቀድሞ እባዋ ቀደማት
@user-mn5nu5pu5o
@user-mn5nu5pu5o Год назад
አላህ ያገናኝሽ የኔ ውድ በጣም ያሳዝናን 💔😭😭
@mariamethiopia7644
@mariamethiopia7644 Год назад
እግዚአብሔር ቤተሠቦችሺ ያገናኝሺ
@user-wq6ci3lg7l
@user-wq6ci3lg7l Год назад
የኔ እህት አብሽሪ አላህ ከቤተሰሽ ያገናኝሽ እህቴ
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ እንባሽን ያብስ አይዞሽ ይገኛሉ
@Ethiopiamusic2016
@Ethiopiamusic2016 Год назад
የኔ እህት አላህ ያገናኝሽ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Год назад
እግዚአብሔር ግሩም አባትም እናትም ሁኖ አሳድጎሻል የሚያሳድጉሽ ሰዎች ያዘጋጀልሽ እርሱ ነው እነሱንም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከነሙሉ ጤንነት ጋር ይስጣቸው ወላጅሽንም ያገናኝሽ መልካምን ሁሉ ይግጠምሽ አይዞሽ በርቺ ፀልይ እግዚአብሔር ይችላል !
@tsisami9841
@tsisami9841 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@DM-qo5sy
@DM-qo5sy Год назад
አምላካችን ኢግዚኣቢሔር ምኞትሺን ያሳካልሽ ❤
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Год назад
የኔ እናት አላህ የአገናኛቹ
@lishanmulat5129
@lishanmulat5129 Год назад
አይዞሽ እህቴ
@senqufetiya9361
@senqufetiya9361 Год назад
May God help Tadlu
@genetassefa1997
@genetassefa1997 Год назад
እመብርሀን ትርዳሽ የኔ እህት
@awolljemila4414
@awolljemila4414 Год назад
የአሳዳጊሽን ፎቶ ብታሳይ መልካም ነዉ ድንገት እናት አይታ ብታስታዉሳት ምክንያቱም ሁለታቸዉም አንዷ የሌላኛዋን ስም አታቅም ግን ድንት የአሳደጊዋን ፎቶ ካየች እናት ልጇን የወሰደችዉን ሴት ስታይ ታስታዉሳለች ብዬ ገምታለዉ አይዞሽ አላህ ከቤተሰቦችሽ ይጨምርሽ
@simeyyassen7983
@simeyyassen7983 Год назад
የኔ እህት አላህ ይርዳሽ ስታሳዝን
@mirtneshmasresha6025
@mirtneshmasresha6025 Год назад
እመቤቴ ትርዳሽ ከኔ ህመም በላይ ያንች ያም ነበር
@faridamohammad1952
@faridamohammad1952 Год назад
Allah yagengish
@fatmamalasat7388
@fatmamalasat7388 Год назад
አላህ ያገናኚሽ😭😭
@Sirage111d
@Sirage111d Год назад
Allah yagenagnachu yenqonjo
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 Год назад
እግዛብኢር ይርዳሽ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
እግዚአብሔር ይረዳሺ እህቴ😭😭😭😭🙏🙏🙏
@meseretzelekew8822
@meseretzelekew8822 Год назад
ወላድት አምላክ ትርዳሽ እህቴ
@yeshiharegtase3194
@yeshiharegtase3194 Год назад
እግዚአብሄር ይርዳሽ
@user-vu5vs2ud8s
@user-vu5vs2ud8s Год назад
እመቤቴ ትርዳሽ እህቴ
@khayriesaad9672
@khayriesaad9672 Год назад
አይዞሽ ዬኔ እናት
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Год назад
Yenenat Allah.. yasgjlshe
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 Год назад
Amazing uffffffff
@muhammedmuhammed4753
@muhammedmuhammed4753 Год назад
አላህ ይርዳሽ እህቴ
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev Год назад
ወይኔ እህቴ አብሺሪ ታገኛቸዋለሺ
@heruteherato6217
@heruteherato6217 Год назад
Ayzoshi Geta Yedashi😥❤❤
@Mekatubewello
@Mekatubewello Год назад
የእኔ እህት አላህ ይርዳሽ
@jemilaseid311
@jemilaseid311 Год назад
ሚስኪን አብሽሪ የኔም ባለቤት ሁሉንም አያቅ
@monaahmad7565
@monaahmad7565 Год назад
bazay Gudaga ena lalekeseleshe yene malkam ❤️ egziahber amelak yeredashe yene eba yefesas guda
@znatseede8952
@znatseede8952 Год назад
የኔእናትአላህይርዳሽ
@user-vu7sw6lz8g
@user-vu7sw6lz8g Год назад
ዮኒ እኮ ትለያለህ ፈጣር ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ
@user-ji9lg7zu2d
@user-ji9lg7zu2d Год назад
ወይኔ አላህ ያስገኝልሽ ማማ
Далее
3.5M❤️ #thankyou #shorts
00:16
Просмотров 630 тыс.
The Hardest Challenge!
00:37
Просмотров 2,3 млн
Еду за гитарой…
01:00
Просмотров 232 тыс.
የአጥር ወፍ አትስማሽ Hanna Yohannes:
27:36
СКАЗАЛА ЖЕ НЕ ПОЙМАЕШЬ
0:19
Просмотров 1,7 млн