Тёмный

"በለጋነት የወለድኩህ ልጄ የት ነህ? " የምስኪኗ እናት ተማፅኖ //በቅዳሜን ከስዓት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 69 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Развлечения

Опубликовано:

 

16 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 73   
@hawahassen4098
@hawahassen4098 Год назад
የዱሮ ውበቷን አይቸ አሁን ላይ ያለችበትን ሳይ እናቴ ትዝ አለችኝ የኔም እናት እኛን ለማሳደግ ስጋዋን ሁሉ የጨረሰች
@yetentawa4452
@yetentawa4452 Год назад
አይይ
@manutd6773
@manutd6773 Год назад
ቶማአስን አቀዋለው መካኒክ ነው ሳሪስ አደይአበ ባ የዳንኤል ደበሽ ወንድም ታክሲ ሽፈሩ ብላችሁ ጠይቁ በየነ ለዳግሮሰሪበር ላይ የሚቆሙትንየላዳ የታክሲ ሽፊር ሮች ጠይቁ
@rezan1323
@rezan1323 Год назад
Ere agenagnachew beallah
@Fafi51296
@Fafi51296 Год назад
እርግጠኛ ከሆንክ እባክህ ጦቅማቸው
@yetentawa4452
@yetentawa4452 Год назад
ተገኘ ወይስ
@sosinahaddis7967
@sosinahaddis7967 Год назад
እግዚአብሔር ልጆችሽን ለትልቅ ደረጃ ያብቃልሽ አይዞሽ ልጅሽን ታገኝዋለሽ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Год назад
በእርግጠኝነት ይገኛል ሙሴ በጣም ጎበዝ ነህ የፃፍከው ግጥም ለብዙ ኢትዮጵያዊ እናቶች ይሆናል በርታ😍
@abelabiti3437
@abelabiti3437 Год назад
-
@afomiyamicheal9031
@afomiyamicheal9031 Год назад
እናትነት ከባድ ነው እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን 🙏
@munatesema6060
@munatesema6060 Год назад
እናትነት ከባድ ነዉ አባት ወልዶ ሲጥል እናት ግን ሂወቷን ሰጥታ ታሣድጋለች እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Год назад
እህት አተሳሳች ምክኒያቱም እናት ብቻ አታሳድግም አባትም ያሳድጋል አባት ብቻ ልጅ ትቶ አይሄድም ሰንት እናቶች አሉ ልጅ ትተው የሚሄዱ ለአባታቸው ሰለዚህ አትፍረጂ በአባቶች ላይ እኔ ለምሳሌ አባቴ ነው ያሳደገኝ እና ሰንት ጀግና አባቶች አሉ ልጆቻቸውን የሚያሳድጉ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Год назад
ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@munatesema6060
@munatesema6060 Год назад
@@user-cx7tn7mx7b የሉም ማለቴ አይደለም በይበልጥ እናት ናት ለልጆቿ መሰዋት የምትከፍለዉ ለምሣሌ እኔ የስድሥት አመት ልጅ አለችኝ ብቻዬን ነዉ የማሣድጋት
@mahletbelayi4855
@mahletbelayi4855 Год назад
@@user-cx7tn7mx7b በኛ ሀገር ልጅ የማሳደጉ ለእናት ብቻ የሚመስላቸው አባቶች ብዙ ናቸው ትዳር ይዘው ከወለዱ በዋላ ኑሮ ካቃታቸው እደመጣላት ይሉና ልጆቹን ሚስቱን ይተዋል ይረሳልም ግን እናት የወለደችውን አትረሳም ሁሌም ሸክም ለእናት ይሆናል ልጆች ካደጉም በዋላ ወይ አባትዬው ልጆቼ ብሎ ይመጣል ወይ ደሞ ልጆች አባትን ፍለጋ ይሄዳሉ በአጠቃላይ የኢትዮጲያ ወንዶች ልጅ ወልደው በስሜ የሚጠራ ልጅ አለኝ እንጂ የማሳደጉን እና ለቁምነገር ማድረሱ ላይ አይፈልጉም ልጆቻቸውን የሚወዱ አባቶች ቢኖሩ ከመቶ አምስት ፐርሰት ቢሆኑ ነው ሌላው የእናት ሀላፊነት ነው
@cedarscell6342
@cedarscell6342 Год назад
በጣም፣ይገርማል፣ልጅ፣ሁሉ፣አንድ፣አንዱን፣ወስዶ፣ሌላዉን፣መተዉ፣ይከብዳል
@samiraseid9324
@samiraseid9324 Год назад
I can’t stop crying this mother is strong and she is blessed with good son insha Allah you will meet your first son soon you are in my prayers insha Allah
@jaakjaak8038
@jaakjaak8038 Год назад
የኔ እናት ፈጣሪ ያገናሺ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@gnetgremew2226
@gnetgremew2226 Год назад
የእኔ እናት እኔ ልንሳፍሰፍልሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ያገናኝሽ ወንዶች ግን ወልዶ ማጠል በቃ እውቅና ነው ጌታ ሆይ የእትዮጵያን ወንዶች ልቦና ስጠቸው
@kidestabraham3771
@kidestabraham3771 Год назад
እናቴ እይዞሽ የ ድእንግል ማርያም ልጅ ቅድስ እግዚአብሔር ይረዳሻል
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Год назад
አቤት የኔ እናት ከባድ ግጥም ሙሴ ተባረክልኝ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Год назад
ውዴ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Год назад
ኡፍፍፍ ለእናቱ የገጣምከው ልጅ በራከ ሁን
@mariam3292
@mariam3292 Год назад
ዛሬስ ወዲሜን በሂወት ኖሮ ጠፍቶ ቢሆን ብየ ተመኘሁ ወደ ማይመለሱበት አለም ሄዶ ሁሌም ይናፋቀኛል አላህ የጀነት ይበልህ ወሚሜዋ
@thoibayoosuf7454
@thoibayoosuf7454 Год назад
እግዚአብሔር ያገናኝሽ ልጅሽ ጋር የኔ እናት
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Год назад
ፈጣሪ ያገናኝሺ እናቴ
@user-wn2cz6ci3y
@user-wn2cz6ci3y Год назад
አምላክ ይርዳሽ በሂወት አለ ብየ ነው የማምነው
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Год назад
አይ ኑሮ የዱሮ ፎቶዋ እና አሁን ያላት አቋም የልጆች እናት አሳዳጊ አቤት አባት ልጆቹን ጣል
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Год назад
ውዴ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ እንሁን አበረታቱኝ
@user-vv9is3yi6f
@user-vv9is3yi6f Год назад
ፈጣሪ ይርዳሺ እህቴ አታልቅሺ 😭😭😭😭😭
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y Год назад
የኔ እባ ይፍሰስ የኔ እናት አሏህ ያስገኝልሺ
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Год назад
እናት ማለት እቺ ናት እሷ ተጎሳቁላ ልጆቿን የምታኖር ናት ልፋትሽን በልጆችሺ ይክፈልሽ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Год назад
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን አበረታቱኝ ውዴ
@welansatube5148
@welansatube5148 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e Год назад
እናታችን እግዚአብሔር አምላክ ከልጅሽ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Год назад
ውዴ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Год назад
አላህ የጋነኝሽ
@tigistaman7767
@tigistaman7767 Год назад
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሆን🙏
@user-qq4yu9ok9l
@user-qq4yu9ok9l Год назад
አይ ዞን እግዚአብሔር ይርዳሽ እናቴ
@hawahassen4098
@hawahassen4098 Год назад
ወላሂ አለቀሽኝ ማማየ አላህ ያገናኛቹህ
@eliyasabdurahman7540
@eliyasabdurahman7540 Год назад
አይዞሽ እናትዬ አላህ በሰላም ያገናኛቹ ምንም አልልም የእናትን ነገር አቀዋለው የዚሁ አይነት ችግር ተጠቂ ነኝ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Год назад
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን ጀማሪነኝ አበረታቱኝ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Год назад
እምዪ እናት ዓለም አንቺ ካለሽ አይጎድልም መቼም ጥረሽ ግረሽ አሳድገሻል እድሜና ጤናውን ይስጥሽ እህቴ ልጅሽን አግኝተሽ የደስታሽ ተካፋይ እንሆናለን መልካም ጊዜ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Год назад
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አበረታቱኝ
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev Год назад
አብሺሪ እማየ ታገኛቸዋለሺ
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Год назад
abit leje siders endit des yelal kefu ayeyebsh ehiti❤
@fatimahabasi1333
@fatimahabasi1333 Год назад
የእኔ ከርታታ አላህ ያሥገኝልሺ አሳዘንሺኝ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝሽ የኔ እናት
@mahletsyoum770
@mahletsyoum770 Год назад
ለebs አፋላጊ በምንድነው የማገኛቸው ካወቅሽ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
@@mahletsyoum770 ስልካቸውን ይናገራሉ እኮ መሰል
@maki4428
@maki4428 Год назад
የኔ እናት
@ematiluputracoyboy5753
@ematiluputracoyboy5753 Год назад
አላህ በቅርብ ያስገኘው ያረብ
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 Год назад
የሚቀጥለው ቅዳሜ ደስታ
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 Год назад
የዛሬ ሳምት ትገናኛላችሁ
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Год назад
ሰዎች ግን ተው እኛ ስንጨካከን እግዚአብሔር ም አይለመንንም በወላጆች መሐል ብባለ ትዳሮች መሐል በጓደኞች መሐል በጎረቤቶች መሐል አትግቡ እባካችሑ እባካችሑ እባካችሑ 😭😭😭😭😭😭🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
ግጥሙ ያስለቅሳል ሙሴ ቶማስ ለእናትህ ውለታ ነውና ሚታወስ ተምረህ ስትጨርስ ደግሞ ስትመረቅ አባትህ ተገኝቶ ሁለቱን አስታርቅ
@tokkummaatube5183
@tokkummaatube5183 Год назад
Yene abbat😭😭😭😭getamiw
@user-xf9tu1qk6w
@user-xf9tu1qk6w Год назад
እግዚአብሔር ልጆችሽን ሰብስቦ ያገናኝሽ 💔
@meronbesha9903
@meronbesha9903 Год назад
አይ እናት ሁሌም እናት ትኑር
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Год назад
የኔናትመድሀኒአለምከልጅሽያገናኝሽ።አይዞሽአታልቅሺ።እመቤቴትርዳሽ
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 Год назад
አይ እንደው ወላሂ እናንተን የሚገልፅ ቃል አለ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Год назад
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን አበረታቱኝ ውዶቸ
@ferenjohawas7854
@ferenjohawas7854 Год назад
😢😢😢😢
@ibrahimhussien2551
@ibrahimhussien2551 Год назад
,💪🏽🇪🇹🦁🖐🏽(ቢንሲካ ዩኒ)
@almiy398
@almiy398 Год назад
እናቱ ወርቅነሽ ነገዎ አባቱ ይግለጡ ኪዳኔ ተፈላጊው አቶ ጥላሁን እናቱ ስትሞት አክስቱጋ ወይዘሮ አጸደ ኪዳኔ ወሰደውት ይኖር ነበር በዃላ ወደ ወንጂ አክስቱጋ ተወሰደ አሉ ለማንኛውም አባቱም ሞቷል ወታደር ነበር ይህን ሰው የምታውቁ ካላችሁ እህቱ ነኝ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
ትክክለኛ የebs ን ቁጥር አድራሻ የሚያውቅ ካለ ፕሊስ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿ወይስ እዚህ ስክሪኑ ላይ ያለው አፋልጉኝ ምዝገባ ይሰራ ይሆን የምታውቁ በእግዚአብሔር 🙏🏿😢
@Naniya254
@Naniya254 Год назад
አዎ ስክሪኑ ላይ ያለው ቁጥር ነው ደጋግመሽ ደውይ እንጂ በጣም ቢዚ ነው
@haymibinivlogs7092
@haymibinivlogs7092 Год назад
እኛ ሰፈር ነው ያሉት ቦሌ ሚካኤል ካባ ሰፈር ናቸው ዮሀንስ አባቱም ሴት አያቱም አሉ ወንድ አያቱ አበበ ሂወታቸው አልፋል ዮሀንስ ከአያቱ ጋር ነው ቶማስም አልፋ አልፋ አየዋለው ቦሌ ሚካኤል ካባ ሰፈር ታችኛው ኮንዶሚንየም
@rosafenta9814
@rosafenta9814 Год назад
Ebakhi tebaberat . Ebs lay betekemetew Adirasha asawukachew
@yetentawa4452
@yetentawa4452 Год назад
ተገናኝተው ይሆን ግን
Далее
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
Просмотров 2,2 млн
1❤️
00:17
Просмотров 10 млн