Тёмный

//ቤተሰብን ፍለጋ//"እናቴ ጥለሽኝ ሄደሽ መነሳት ከብዶኛል...ሰዉ ያለእናት እንዴት ይነሳል??" ልብ የሚነካው ቤተሰብን ፍለጋ /በቅዳሜን ከሰዓት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 119 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Развлечения

Опубликовано:

 

24 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 191   
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 Год назад
መጨረሻ የቀረበው ልጅ መናለ ዘመዶቹ ብታገናኙት ምንአይነት ጭካኔ ነው 😭አያዛዝናችሁም እነሱስ ከናት አይደል የተፈጠሩት ? አይዞህ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox Год назад
ጎላ ሚካኤል አባቴ የሰውን ችግር ትፈታለህ ያሳደከኝ ሚካኤል እውነት ትገኛለች አይዞሽ
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Год назад
ሳምንት በደስታ ይመልሳችሁ የሁሉም ታሪክ ያማል በተለይ የመጠረሻው
@Mekagetachew
@Mekagetachew Год назад
😢😢😢 መጨረሻ ላይ የቀረበው ልጅ አቢቲ አንጀቴን በላኝ አላህ በሙሉ ጤናዋ ሁና እንድታገኛት ምኞቴ ነው
@semiraadem2865
@semiraadem2865 Год назад
በጣም
@hussenseid6056
@hussenseid6056 Год назад
አክስቲቱ ደስም አላለችኝም ባትቀርብ ይሻል ነበር አለላህ እናትሽን አላህ ያስገኝልሽ
@user-sy5ey4zs4g
@user-sy5ey4zs4g Год назад
አሚን
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Год назад
ምን አረች ፣🙄🙄🙄
@habeshaalemu313
@habeshaalemu313 Год назад
አቢቲ የዛሬ ሳምንት ደስታ አለ አይዞክ
@EmebetAsfaw-yc6zo
@EmebetAsfaw-yc6zo Год назад
Endafki yadrgw ❤❤❤❤
@sinaimountain
@sinaimountain Год назад
አስተያየት ለመስጠት እንዲመች የባለታሪኮቹ ቪዲዮ ለእየብቻ ቢቀርብ መልካም ነበር
@fatmaksaksa7304
@fatmaksaksa7304 Год назад
ሀቁን አላህ ያውቃል እናት በልጆቿ አጨክንም እናትስ ምን እንደገጠማት ማን ያውቃል በህይወት ካለች አላህ ያገናኛችሁ አይ የባል እህት አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ ለወንድማቸው ሚስት ከእህት በላይ እሚሆኑ እንዳሉ ሁሉ ስንት ውጋት አሉ ደግሞ
@yemsrachgetachew6468
@yemsrachgetachew6468 Год назад
እውነት ነው ጥሎ የጠፋው ወንድሙዋ ቢሆን እንደዚህ አመነጫጭቃ አታወራም እናቲቱ በምን ጉዳይ ጥላ እንደሄደች እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁና እውነቱን ምንሰማው
@hanaalemayehu8057
@hanaalemayehu8057 Год назад
እግዚአብሔር የተጠፋፉትን ታገናኝልን ቅድስት ኪዳነ ምህረት እናታችን. ❤❤❤❤❤❤ ፀጊ ዋው ኦሮምኛ ስታወራ በጣም ለዛሽ ይጣፍጣል. ዮኒ መልካም ሰው ነህህህህ
@hamidelbatty1719
@hamidelbatty1719 Год назад
ያሳዝናል ዛሬ ድይግሞ የናቶች ስቆቃ ነው እህት ወድሞቸ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@user-bc7zj1ft3h
@user-bc7zj1ft3h Год назад
አክስትየዋ ግን. እዚህ እድህ የተናገርሽ ልጅቱን ስታሳድጊ ክፉ እየነገርሻት መሆን አለበት. 😢ልጅቱም ብዙ አይደለችም
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ያገናኛችሑ እና በደስታ ለማልቀስ ያብቃን ፈጣሪ 🙏
@daduwagnew6514
@daduwagnew6514 Год назад
የአክስቲቱ ክፋት ምኑ ላይ ነው አይ ሀበሻ እውነት ስትጠሉ ። 😢 ለማንኛውም እግዛብሄር ይርዳችሁ
@asterfoto8177
@asterfoto8177 Год назад
ለምን ደነው የማታሳየው
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Год назад
Ye akestitu tefat mizanawe yalmwhone new mekenyatu degmo lejwan teta yetfachw men albatem Ye hormone chger sitoch bemiweldubet gizh yemifeteru yetelyayou chgeroch yeketelalu belase lemen alasetewalchemen stywa eko yalchew wendemewa menm aynet chger endelilebet yawem ye ETHIOPIA wendoch teyaki west yasegebataln be aymanot batekalay akesteyewa mizanawe aydelchemen
@jote5284
@jote5284 Год назад
ያክስቱ ክፋትማ አለማገናኘቷ ነው
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 Год назад
የመጨረሻው ጭራሺ በጣም ያሳዝናል 😢 በጣም የሚገርም ልጂ ነው አላህ ያገናኝህ ከእናትህ።ሁላችሁም አላህ ያገናኛችሁ ።
@tgtigu1516
@tgtigu1516 Год назад
እግዛብሄር ያገናኛችው🙏🙏
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Год назад
የሚያሳዝን ታሪክ ነው:: አይዞኝ ወንድሜ! ፈጣሪ ይርዳህ::
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Год назад
💔የመጨረሻው ልጅ እንደት ያሳዝንንል አላህ በስላም ያገናኝህ 😢 አክስትዮዎ አክስትዮዎ እምትሉ ግን ምን አለች ያለውን እውነታ ነው የተናገረችው አሳድጋ ለቁም ነገር ባበቃች ምን ያስበጠርቃችሆል አይ ስው 🙄
@user-ii4fb4vf6v
@user-ii4fb4vf6v Год назад
እፍፍፍ ፈርጃህን ኢላሂ የኔንም ጥያቂ ፍታልኝ ሰሚኡል በሲር
@adissualem1028
@adissualem1028 Год назад
እናቱን ለመፈለግ ነው የመጣው ወይስ ተረኝነቱን ለማሳየት እናትን ያክል ነገር ጠፍታ እንደዚ በዘረኝነት መታወክ ምን ይሉታል ? እናቱን የሚያውቅ ኦሮምኛ የማይችል ሰው ሊኖር ይችላል እኮ አሳዳጊው ግን ምስኪን ናቸው ። ብቻ ለሁሉም መልካም ዕድል ።
@mekedesgetachew5018
@mekedesgetachew5018 Год назад
ዘረኛው አንተ ነህ እሱ በቋንቋው ማውራት ዘረኝነት ሆነ እንዴ??????🤨🤨🤨🤨
@adissualem1028
@adissualem1028 Год назад
የቀረበው እኮ አማርኛ ጣቢያ ላይ ነው ቢያንስ እንኳን በአማርኛ ተናግሮ በኦሮምኛ ማጠናከር ይችል ነበር
@Allaboutlove-e4b
@Allaboutlove-e4b Год назад
Kuankua alemechalem crime new ende? You better train your brain
@user-oz6sj7bg7z
@user-oz6sj7bg7z Год назад
በቋንቋው መናገር አይችልም ወይ?
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Год назад
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው የሁሉም እግዚአብሔር ያገናኛቹ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Год назад
እግዚያቢሔር በሠላም ያገናኛቹ
@Anumma572
@Anumma572 Год назад
ሁላችሁንም ይቅናችሁ ፈጣሪ።
@afranwaliso2807
@afranwaliso2807 Год назад
May all help all.
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 Год назад
ለሁሉም፡ፈላጊዎች፡እግዚአብሔር፡ይርዳችው፡ebs እግዚአብሔር፡ይባርካችው
@blueblue8966
@blueblue8966 Год назад
እንቱን የሚፈልገው ልጅ😭እመብረሀንዬ አገናኛቸው
@1milwithnovideos878
@1milwithnovideos878 Год назад
Wow tsegi I didn’t know that you speak oromogna it’s very cute on you. Good job. I like bilingual people
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 Год назад
Egzabher yrdachu hulachu.
@viruspos204
@viruspos204 Год назад
አክስቷ ነገረኛ ነት ለልጅቷ ስል እግዚአብሔር ያስጋኛለት
@Emuti349
@Emuti349 Год назад
አይደለችም ሁኔታውን ነው ያስረዳችው
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Год назад
​@@Emuti349 mizanawe mehone lemedu zergeneten aymanoten belo weshet aytekememen sewyiw yehone neger bayadergat ye ETHIOPIA enate lejwan tela athidemen aymanote yalchew ayasekidemen
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 Год назад
ጴንጤ ካልሆንክ ብላ ይህን ወንጀል የምትሰራ ጴንጤ የለችም፣ አክስትየው ለጴንጤ ያለዎትን ጥላቻ ነው የሚያሳየው፣ የሆነችውን የደረሰባትን እሷና እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው እንጂ ልጅን የሚያክል ነገር ጥላ መጥፋት ያለ ሰበብ አይሆንም
@mahlettessema7505
@mahlettessema7505 Год назад
Malet??? Bemn ergtegna honk? Pente ayatefam blo yastemareh manew? Pente kalhonk bla balwa lay gef yeserach set bemasreja lenegrh echilalehu gra kegn lemayet moker
@user-zf9iw5cd5w
@user-zf9iw5cd5w Год назад
የኔ አባት የመጨረሻዉ ልጅ አጀቴን በላኝ ኡፉፉ😢😢💔💔🥺
@user-os5vo4gz4y
@user-os5vo4gz4y Год назад
አላህ ያገናኛችሁ
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i Год назад
ሁላችሁንም በሰላም ያገናኛችሁ አቢቲ አይዞህ የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ ሁሉም ቀና ነዉ የሚሆነዉ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ የምታገኛት ያድርግህ የኔ ጌታ አይዞህ እሽ ሁሉም መልካም ይሆናል ከእግዚአብሔር ጋ!!
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e Год назад
ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወገኖቼ
@asuyes6456
@asuyes6456 Год назад
በጣም አሳዛኝ ታሪክ እግዛብሄር ይርዳሽ ! ነገር ግን የአክስትየው አቀራረብ ስነስረአት የሌለው ወንጃይ ! እና የጠፋን የማያቀርብ ጨካኝ አቀራረብ ነው ያሳዝናል ::
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Год назад
ምክኒያቱን ነው የተናገርችው
@user-ye3ck3ff9o
@user-ye3ck3ff9o Год назад
አስተውይ
@asuyes6456
@asuyes6456 Год назад
ምክንያቱን ለመናገር በቂ የሆነ ትህትና የተሞላበት ይቅርታን የሚጋብዝ እቀራረብ እና ግብረ ገብ ቋንቋ ያለን ይመስለኛል ! .....
@getachewkebede9863
@getachewkebede9863 Год назад
ምንም ስህተት የለባትም እውነቱን ነው የተናገረችው በክብር አሳድጋ ለክብር ያበቃች አክስት ነች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@kuftudaliyobedhane5484
@kuftudaliyobedhane5484 Год назад
​@@selammesganaw3899p
@user-oz6sj7bg7z
@user-oz6sj7bg7z Год назад
የመጨረሻው ልጅ ስያሳዝን😢
@keneniyoutube
@keneniyoutube Год назад
Hundii kesanuu matii kesan in argatuu waqayo sinaa gargaruu
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Год назад
አክስትየዋ ምንድነው ጥፋቷ እንዴ ትክክለኛውን የሰማችውን ነው እኮ የተናገረች
@hanatesfayetesfaye1476
@hanatesfayetesfaye1476 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ❤
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 Год назад
እግዚአብሔር ያገናኝሽ እሷም ምንእዳጋጠማት ይታወቃል
@user-hk3ng7pd6x
@user-hk3ng7pd6x Год назад
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ የሁሉም ታሪክ ያሳዝናል በተለይ የመጨርሻው 😢😢😢
@sadas6501
@sadas6501 Год назад
ስም ቢኖር ጎሮቤት የጎሮቤትልጆች ሚዲያተጠቃሚወች ሊገኝ ይችላል
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Год назад
እግዚአብሔር ከጠፉቤተሰቦቻችሁጋርያገናኛችሁ።
@almaz5345
@almaz5345 Год назад
isn huddaa keessaa nifu waaqayyoo isin ha’gargaru 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Год назад
አይይ ያሳዝናል አይዞኝ መልካም ይሆናል 🙏🙏🙏
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Год назад
ሁላችሁም በሰላም ተገናኙ በደስታ ተመለሱ
@habeshaalemu313
@habeshaalemu313 Год назад
አቢትዬ ተባረክ የኔ ደግ ልጅ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Год назад
አላህ ያገናኛችሁ ሁላችሁንም
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Год назад
ሁላችሁንም አላህ በሠላም ያገናኛችሁ
@fatimah9610
@fatimah9610 Год назад
Allhe baslam yagenghehe
@meronwaktola4462
@meronwaktola4462 Год назад
አክስትዬዉ ግን በጣም የሚያስጠላ ስነምግባር ነዉ ያላት😢
@daduwagnew6514
@daduwagnew6514 Год назад
አቢቲየ እግዛብሄር ያግዝህ ልፋትህን ይቁጠረው ። ደስታ ያሰማን ቲጅ ነኝ ❤❤😅😊
@sishaia6875
@sishaia6875 Год назад
እና ምድነው ሳቁ
@meye1988
@meye1988 Год назад
ሁላችሁም ፈጣሪ ይርዳችሁ
@jote5284
@jote5284 Год назад
ሁላችንም እግዚአብሔር ይርዳቹ
@Allaboutlove-e4b
@Allaboutlove-e4b Год назад
Ende Tsegi 🙌🙌🙌🙌 degmo your accent is 🔥🔥🔥🔥
@Zemicha88
@Zemicha88 Год назад
ፈጣሪ ይርዳቹ።።
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 Год назад
ሁላችሁንም እግዛብሔር ይረዳቸሁ
@yeshiyeshi5045
@yeshiyeshi5045 Год назад
waaqeyone Esee yagergaruu
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
ሳምንት በደስታ ተመለሱ 😢😢😢🙏🏿
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Год назад
የተጠፋፋችሁ ሁሉ አላህ ያገናኛችሁ የማንነት ጥያቄችሁን አላህ ይመልስላችሁ
@fatmaksaksa7304
@fatmaksaksa7304 Год назад
አሚን ያረብ ማማዬ
@neeadsong6669
@neeadsong6669 Год назад
ህዎት የለ እናት በዶነት 😢😢😢
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 Год назад
አላህ የተጨነቀችን ነፍስ ይፈርጅልን የተጠፋፉትንም ያገናኝልኝ ችግር ያጨክናል 😭
@yeshiyeshi5045
@yeshiyeshi5045 Год назад
Amelake yerdachoo
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 Год назад
አቢቲ አላሳይህም ያለችው ሴት ጋ ትልቅ ተንኮል አለ ብዬ አስባለው በህግም ቢሆን መጠየቅ ነው ይህችን ሴት ወይም እሷው እንዳትሆን ምታስለምንባት ማን ያውቃል 😢😢😢😢አይዞህ እግዚአብሔር አለ
@mkaa6766
@mkaa6766 Год назад
Abshruu😢😢❤❤❤
@mkaa6766
@mkaa6766 Год назад
Walsioo byaa koo rabini wali sinaa agarsisuu oblsaa koo😢😢😢😢😢
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Год назад
አላህ የገነኛቹሁ ያረብ
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Год назад
እፍፍፍ ፍጣሪ 😢ይርዳችሁ ሁላችሁም 😢😢
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Год назад
የመጨረሻው ልጅ 😭😭😭😭😭😭😭
@yikanus6097
@yikanus6097 Год назад
😢ፈጣር ያገናኝህ ወንድሜ አይዞ
@user-vk6ek8tv8c
@user-vk6ek8tv8c Год назад
አላህ ይርዳቹ
@emusenafe627
@emusenafe627 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እናት መቼም ያለ ምክኝት ልጃን አተውም
@salenasir2752
@salenasir2752 Год назад
Rabin ngaan walitii sinadeebisuu😢😢
@rabiahassan6991
@rabiahassan6991 Год назад
ሁላችሁንም አሏህ ያስገኝላችሁ
@melshealem6630
@melshealem6630 Год назад
I think his family knew what happen to her.
@almasswiby1138
@almasswiby1138 Год назад
🌹🌹🌹🌹🌹
@abudhabi2364
@abudhabi2364 Год назад
Waaqayyoo si garigaruu 😢😢😢😢gara nama nyaata
@ayyelechalemuu8295
@ayyelechalemuu8295 Год назад
Waqayyoo si yaa garigaruu saruu koo 😢😢😢
@dbhddhdhh883
@dbhddhdhh883 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@msrahz6184
@msrahz6184 Год назад
Waqayyo isin haa gargaaru
@Ztube2390
@Ztube2390 Год назад
ግን ከፈላጊወቹ ይልቅ የተፈላጊወቹን ፎቶ ብትለጥፉ የመገናኘት እዲሉ ሰፊ ነው ብየ አስባለው
@ilenibekele4517
@ilenibekele4517 Год назад
Yemechershawu liji negeru behig enditayelet yesetyewa information selalewu endemtredut tesfa aregalewu
@almaz5345
@almaz5345 Год назад
Maloo wara walisoo Anilee nama najala badde jira bilila bes nafi kenaa 😢😢😢
@israelasfau1919
@israelasfau1919 Год назад
የአክስትየው አነጋገር አናትየዋን እንድትመጣ አያረግ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Год назад
ሀቅ ታሪኩን ታውራ እንጂ ትደብቅላት መናፍቅ መሰላቹ
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Год назад
​@ياسر الشحي yeasetesaseb dehenet esketeg derse mizanwe mehone enji yemitebekebesh bezergenet atawery weyenem zem bey/ bel
@jghjfh7892
@jghjfh7892 Год назад
አሁን ይሄ ንግግር ልጅን ለመተው ይዳርጋን??
@fatemaftoom5301
@fatemaftoom5301 Год назад
❤❤❤🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻ebs🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@keneniyoutube
@keneniyoutube Год назад
Hadhaa kee in argataa homaa mitii waqayoo bekkadhaa
@user-mn3qp4gn4r
@user-mn3qp4gn4r Год назад
Zagiy orominy taqolshe❤
@user-io9oo6wf7t
@user-io9oo6wf7t Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eliyasabdurahman7540
@eliyasabdurahman7540 Год назад
አከስቷ ስላሳደገች ታሪኩን ስለተናገረች ሀበሻ ምቀኛ ሰው መዝለፍ ይወዳል የአስተዳደግ ውጤት ነው የምትናገሩት
@lemlembehailua3594
@lemlembehailua3594 Год назад
ምንም ጥፋት አላየሁባትም ትክክለኛውን ነገር ነው የተናገረችው
@RRuth8852
@RRuth8852 Год назад
Egzihabher yasgeglachu
@tewodroswubalen4110
@tewodroswubalen4110 Год назад
አክስትየው ምነው ምህረት ያርግልሽ መድሃኒያለም ምንሁናይሆን ነው የሚባል ከሳሽ አክስት።
@chefgeni7700
@chefgeni7700 Год назад
ዛሬ የሁሉም ታሪክ ያሳዝናል🥲
@helenmehammed9988
@helenmehammed9988 Год назад
Allheya ba chegeruste yalutin hulu ant erdachw
@astergebregziabher5462
@astergebregziabher5462 Год назад
Sorry echi Aksti tbywa betam serat yelatm hulu negrw, mn yhal metfo sw mehunw tstwqalchi Yene konjo Ezigeabher yerdashe 😰😰
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Год назад
እፈ የፃድቃኔ ማርያም ትርዳድዳህ
@mgywy1428
@mgywy1428 Год назад
እስኪ እግረመንገድ ሰው አፋልጉን። ፈላጊ እናት ወ/ሮ ፀሃይ አሰፋ አድራሻ አዲሳባ። ተፈላጊ ልጅ ትዕግስት ታደሰ, አድራሻ ወሎ ደሴ። የተለያዩበት ወቅት 1970ዎቹ መጨረሻ አካባቢ የዛኔ እድሜዋ 6 ወይ 7 ቢሆን ነው የአባቷ ቤተሰብ ጋ እናትየው ጥለው ወደ ሌላ ሃገር የሄዱት። ከአባትየው ጋ ባለመስማማታቸው ምክንያት ። ወሎ አካባቢ ያላችሁ እባካችሁ አፈላልጉን። ካወቃችሁ ከዚህ ኮሜንት ስር ፃፉልኝ እባካችሁ።
@meronworkinh7112
@meronworkinh7112 Год назад
ፎቶ ቢኖር
@sammasamma9216
@sammasamma9216 Год назад
Fetarii.eridashiii
@user-gz3mu1dn8o
@user-gz3mu1dn8o Месяц назад
ወድልጂአያሥብም ያለአድምክኒያት እናት
@user-gz3mu1dn8o
@user-gz3mu1dn8o Месяц назад
በዚህምክኒያትልጆቿንጥላአትሄድም እናት
@user-meri22berhe
@user-meri22berhe Год назад
እረ ቴሌግራማችሁንመልሱልን
@user-nf8ro7tj9d
@user-nf8ro7tj9d Год назад
ያስባችሁት ይሳካላችሁ
@user-dt6hy9yx4r
@user-dt6hy9yx4r Год назад
ፀጊ እዴትነ ነው የመኖሪያዎን ቋንቋ ለምዳለች ክክክክክ
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Год назад
ኦሮሞ ናት እንዴ ትችላለች
@zedwelega
@zedwelega Год назад
🤔😀😀
@zedwelega
@zedwelega Год назад
@@user-pv8ws9je1z kelekel nat 😛😀
@user-dt6hy9yx4r
@user-dt6hy9yx4r Год назад
@@user-pv8ws9je1z ያው ወደፊት የሚመጣው አይታወቅም ካሁንልልመድ ብላነው እኔም እየለመድኩኝ ነው የዛሬ 2አመት ሸኖላይ ቋንቋባለማወቅ የታርጎ እቃ በአይሱዚዚሙሉነበር ወላሂ እዴትእዳገላቱኝ ስታመትብሰሪነው ይኸሁሉ እያሉ ያውመሰረቅ የለመደ ሰውሰርቀን እምናመጣ ነውየሚመስላቸው
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 Год назад
😅😅😅ረ ኮሜንት ሰውኮ ይኮምታል 😅
Далее
Утро в Нью Йорке
0:16
Просмотров 3,2 млн
Walking can get boring 😎
0:25
Просмотров 26 млн
Оцените переход от 0 до 10🤣
0:14
Фу пронесло
0:14
Просмотров 3,8 млн
Попалась за конфету 🍭🙃
0:20
Просмотров 4,7 млн