Тёмный

እናቴን ልድራት ነው 

Remla lemma
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

28 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 325   
@HadiaMohammad
@HadiaMohammad 10 месяцев назад
እናቴ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅሽ ኡሚሀቢበቴ 💔😭😭 እናት ላላችሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋ😍😍😍
@meditishu8014
@meditishu8014 10 месяцев назад
አሚንን አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፉቅልሽ
@HadiaMohammad
@HadiaMohammad 10 месяцев назад
አሚን ያረብ
@labbahussan8534
@labbahussan8534 10 месяцев назад
አላህይወፍቅልንያረብ
@ikramsaid8564
@ikramsaid8564 10 месяцев назад
አላህ ጀንትን ይወፍቅልሸ ሁቢ😭😭
@Fatima-cd8or
@Fatima-cd8or 10 месяцев назад
አሚንንአችንምአህበጀነተልፊርዶስያኑርልሽ
@user-rf6kw6gf7b
@user-rf6kw6gf7b 10 месяцев назад
የኔም እናት ሁሌም ሽብርቅ ያለች ናት ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ረምሊየ i Love Your Mom💝💝💝💝
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 месяцев назад
ይኒናትጢናይላትምዋናወጢናንወ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 месяцев назад
ቀይናትሰታምርገንጢናአጠቆራትብቻትኑርልን
@user-dx1rh5of9o
@user-dx1rh5of9o 10 месяцев назад
ረምላየ ለናትሽ ረጂም እድሜ ይስጣቸው የኔ እናት ደሞ ለፀጉሬ ቅባት መግዢያ እየቸገራት ጉርሽጥ ሽጣ ነበር የምትገዛልኝ የኔ ከርታታ እናት አሳልፍላታለሁ ሲል እሷ ቀድማ አለፈች አሁንማ ሃገር ለመግባት ራሡ እደማላገኛት ሳስብ ስደቴ ይሻለኛል እላለሁ አንዳደየ ደሞ ባይን ያላዩት ነገር ብመለስ እማገኛት ይመሥለኛል ወገኖቸ በስደት ሁናችሁ ቤተሰባችሁን አያሣጣችሁ ህመሙ ከባድ ነው
@user-sk3ql9ys5u
@user-sk3ql9ys5u 10 месяцев назад
አብሺሪ ሁቢ አላህ ሠብሩን ይሥጥሺ እኔም በየቲምነት ያሣዴጉኚን አያቶቸን ሢከፍኚ እማይወዱትን አጣሁ ብቻ አልሃምዱሊላህ ለእነሡም ጀነተል ፌረዶሥን ይወፍቃቸው ያረብ
@meditishu8014
@meditishu8014 10 месяцев назад
አብሽሪ ሁቢ ሁላችንም ወደዛውነን አሊህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፉቃት እኔ አላህ በሰላም ያገናኘን ስልኬ በጮኸ ቁጥር እየደነገጥኩ ሰውነቴ አለቀ
@remlalemma
@remlalemma 10 месяцев назад
አብሽሪ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው ዱአ አድርጊላቸው
@zuzutube5887
@zuzutube5887 10 месяцев назад
አብሽሪየኔዉድእኔምእናቴንበሥደትነዉያጣሁትአላህጀነትንይወፍቅልንያረብ😭😭😭
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 10 месяцев назад
አብሽሪየኔ ቆጁ አጀቴን በላሽው
@user-cc1em8pi3w
@user-cc1em8pi3w 10 месяцев назад
እናቴን ተዘ አሰባልሺኝ እማ በሰላም አላህ ያገናኛን
@user-sv1he2zi3c
@user-sv1he2zi3c 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@user-so7iu2lk7c
@user-so7iu2lk7c 10 месяцев назад
አሚን ያረብ
@zeberaali5809
@zeberaali5809 10 месяцев назад
አሜንያረበልአለሚን
@foziatube691
@foziatube691 10 месяцев назад
እንሳስላ ሞቃ ሎሚ ጨብጣለች የረምላ ለማ እናት እሷው ትሆናለች🥰🥰
@user-yh1ry2kg4m
@user-yh1ry2kg4m 10 месяцев назад
የኔ እናት ደስ ስትሉ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ረሚሊ የኔጣፍጭ ልዬ ነሽኮ❤
@user-jf8vw3im7d
@user-jf8vw3im7d 10 месяцев назад
ማአሻ አላህ ❤ማዘርዬ ውድድድድድ❤የመዳም ቅመሞች የእርፍት እንጀራ ይሥጣችሁ
@user-bb1gm9sm9q
@user-bb1gm9sm9q 10 месяцев назад
እኔም ሰለናት እፁፉ ነበረ አናት የለላቸው ይከፋቸዎል ለአሎት እናቶች እድሜና ጤና ለሞቱባቹሕ አላሕ ይዘንላቸው
@user-yf1iq6go5r
@user-yf1iq6go5r 10 месяцев назад
የኔ እነት እረጅም እድሜ ከሙሉጤናጋ ለሁሉም እናቶች ረምዬ የቆጆልጅ ቆጆ 🌹🌹🌹🌹
@skjd-fm1xd
@skjd-fm1xd 10 месяцев назад
ኪኪኪ ወይ ረምላ ቀልደኛ ነሺ እናተሺን ስውዳችው እረጅም እድሜ ይስጣችው
@emtube9470
@emtube9470 10 месяцев назад
😂😂😂 ወይ ረምልየ ደግሞ የምየ ነገር የገባት ናትኮ ሽአመት ያኑርሽሽ
@user-ik6xq1zy7b
@user-ik6xq1zy7b 10 месяцев назад
ኡፍ የኔናት ደሞ ልበሽ ፏበይ ስላት ደስአይላትም ስትነገር እገዛለሁ ሻጣና ሳጥን ያሞቂል አትሰማኝም እቤት እደምሄዲ ታወቀች ለባብሳ ትጠብቀኛለች ዲገት ከሄዲኩ ደሞ ብጥቅጥቅ ያለዉን ለብሳ አገኛታለሁ አይ እማየ ስራላይኮ ሁኘነዉ ልጀ አሁን እለብሰዋለሁ ትላለች እዳይከፋኝ የኔየዋህእናት ሽአመት ነሪልኝ
@user-uy8ni8yc1b
@user-uy8ni8yc1b 10 месяцев назад
አላህ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልሺ የመዳም ቅመሞች አላህ የረፍት እጀራ ይስጣቹሁ
@uaekalba3062
@uaekalba3062 10 месяцев назад
አሚንንንንን
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 10 месяцев назад
እናትሺና እናቴ አንዲ ናቸው ቅላታቸው ቁጂናቸው አወይ መታዴላችን እኔና አችዶሞ የቀይ ጎማዳ ባሎቻችን ፀይም በብዙ እንመሳሰላለን የገራዶዋ ነኝ
@user-dp1jg7pe5h
@user-dp1jg7pe5h 10 месяцев назад
ማሻአላህ በርካ ሁኒ😅😅 ግን እኔ ይህን ሳይ ያመኛል ከሸትትኝ አልወድም
@jamila3850
@jamila3850 10 месяцев назад
በጣምነው ሂና እሶስላ እምወደው ወድመምሰልአልወድም
@Emu-tube
@Emu-tube 10 месяцев назад
ረምላየ አላህ እረጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቸዉ ለእናቶቻችን ለኔም ዱዓ አድረጉልኝ ከስደት መልስ ከእናቴጋ እዳገናኘኝ
@lblb4521
@lblb4521 10 месяцев назад
የህንን ሙቃ እናቴ ምግብ አልበላም አክስቶቸ ቤት ህጀ እበላለሁ እነሱ ሲሞቁ እናቴ ቤት እህዳለሁ አሞላቀው ነበር ያስደጉኘ እድሜያቸውን እዳረዝምልኘ ዱአ አርጉልኘ
@Zinatt
@Zinatt 10 месяцев назад
ክክክክክየኔምአባትአይወድ የህቱልጂ በጣም ትወዳለች እናስትሞቅ አይይይእያለከሷጋ ምግብሲበላ ሸተተኝይላል
@sayasayad
@sayasayad 10 месяцев назад
እናቴ ታማብኛለች በዱአችሁ አትርሡኝ 😢 እማማ የሺ የኔ ቆጅየ እናት እድሜ እና ጤና እድህ አርጎ መቆነጃጄት ለመሆኑ ባልየዉ መኪና ከለለዉ እዳታገቡ 🎉😮
@remlalemma
@remlalemma 10 месяцев назад
አላህ ያሽራቸው ያረብ
@makameko4435
@makameko4435 7 месяцев назад
ማዘርየ ገብተዋል እህቶች በአላህ መጀመሪያ ላይክ እያደረጋችሁ ግቡ
@user-hq1lp2eq5t
@user-hq1lp2eq5t 10 месяцев назад
😂😂😂 እራምራ ።እደት እዳሳቅሺሽ እርምት እማማ የሺ እድሜ ከጤና አሏህ ይስጠውት!
@MekiyaDr.sarhan-tv1fg
@MekiyaDr.sarhan-tv1fg 10 месяцев назад
የኔ እናት አላሕ እድሜዎቱን ያርምዎት❤❤❤❤
@user-kj3js7wy3y
@user-kj3js7wy3y 10 месяцев назад
ሪምዩ ሁሉነገር ያምርብሻል ❤የኔ ዲቡሽቡሽ
@eman-vz7tf
@eman-vz7tf 10 месяцев назад
ኡሚ ሀያቴ ማሻአላህ እረምላየ ሀያቷን ረጅም ያድርግልሺ
@user-lv7cq6gd8l
@user-lv7cq6gd8l 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዑሚ ላዛላላም ኑሪልኛ ረምላ አንች ጉደኛ😂😂😂😂😂
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 10 месяцев назад
መሻአላህ❤🎉❤🎉❤🎉 ቀናሁ እረምላየ❤💐 መንፈሳዊ ቅናት❤❤🎉 እናቴን እንድህ ማስደሰት እምችልበት ቀን ናፈቀኝ እናቴ እወድሽ አለሁ ነፍ አመት ኑሪልኝ ❤❤❤❤🎉🎉
@user-ij3mi3um7x
@user-ij3mi3um7x 10 месяцев назад
ወይኔ ትዝታ የኔምእናት ስቶድ እሶስላ እራምሊ ጀዛኺአላህ ኸይር
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 10 месяцев назад
ማሻአላህ. እናቴ አስታወሽኝ. እኔ ነበርኩ እሶስላውንም ጉርጭጡንም የምፈቀፍቅላት. ያኡምሪ. አላህ. እድሜሽ እረዥም ያድርግልን ጅሊሉ ያረብ. እረ መቸ ነው ኔቱ የሚለቀቀው ያአላህ. ቤተሰቦቻችን አንተው ጠብቅልን ያረብ. ❤❤❤❤
@sofiTube949
@sofiTube949 10 месяцев назад
ማሻ አላህ አላህ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልሽ ውድ አላህ ሆይ እኔም እናቴን ለመካደም ከስደት አውጥተህ አብቃኝ 🎉
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 10 месяцев назад
የኔ ወርቅ እናት
@saddawly7503
@saddawly7503 10 месяцев назад
አሰላሙአለኩም እረሙየ እናትሽን በጣም ነው እምወዳቸው የኔም እናት የደሴልጆ ነበረች አላህ ይርሀምትና በጣም ነው የምወዳቸውእረጅም እድሜ ይስጥልሽ
@TruewerkMussa
@TruewerkMussa 10 месяцев назад
ማሻ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ለሁም እናቶች ያረብ ❤
@sistrjabreelsistrjabeel9656
@sistrjabreelsistrjabeel9656 10 месяцев назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ራሙ በልጂነትሽ ወልድ ሽ አየሽ መታደል ነው ጓደኞዎች ናቸው።እና እህት ወንድሞዎች ናቸው አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ማሚሽንም አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው
@sartt1717
@sartt1717 10 месяцев назад
ማሻላህ እናትሽ ፀዳታቸው ደስሲሉ አላህ ያቆይልሽ
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f 10 месяцев назад
ረምላየ ቀልድሽኮ ስወደው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@aishaAli-fs9ft
@aishaAli-fs9ft 10 месяцев назад
ማሻአላህ አላህያቆይልሽ ያረብ እኔምካናቴጋበሰላምያገናኝኝ ያረህማን
@sart820
@sart820 10 месяцев назад
የኔዉዲእናት እኔም እናቴጋ እዲህነበር የምንቃለደዉ❤❤❤የኔዉዲእናት በሰላምያገናኝን ያረብ
@jenetiyoutube771
@jenetiyoutube771 10 месяцев назад
የኔ ውዶች አላህ ያቆያቹሁ ደስ ስትሉ እናትና ልጂ እረምሊዩ💖💖💖💖
@hdhhhehe2402
@hdhhhehe2402 10 месяцев назад
ማሻአላህ አላህ እረጅም እድሜ ክአፊያጋር ይስጣችሁ ኡም እረምላ
@Mo-rm7kx
@Mo-rm7kx 10 месяцев назад
የኔናት አላህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እወደውት አለሁ❤❤❤❤
@user-wk7zg8wp6u
@user-wk7zg8wp6u 10 месяцев назад
የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ከሀያት ጋር ያኑርልን ❤❤
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 10 месяцев назад
መሸአላህ እናቶቻችን ረጅምእድሜ👍👍
@mereere5285
@mereere5285 10 месяцев назад
ማሻ አላህ እዲሚ እና ጤና ለእናቶች ና ለአባቶች ❤❤❤
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx 10 месяцев назад
ማሻ አላህ አችን ነዉ የም መስለዉ
@alinaalina212
@alinaalina212 10 месяцев назад
እናተየ ቡርሽጥ ነዉ እዴእሥኪ አሥረዱኝ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 10 месяцев назад
ማአሻአላህ ለናቶቻችን እረዥም ሀያት ይስጣቸው ሺአመት ኑሩልን ያረብ🎉 አላህ በሰላም ያገናኘን ይጠብቃችሁ🎉 እናትና ልጅ ታምራላችሁ🎉
@fatum164
@fatum164 10 месяцев назад
የኔ እናት እረጂም እድሜና ጤና ይስጠወት❤እናት የቤት ድምቀት ናት ትኑርልን ዘላለም❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷😘😘😘😘❤❤❤❤
@hayuwellod2995
@hayuwellod2995 10 месяцев назад
ማሻአላህ ተባረከላህ ደስስትሉ እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ🌹🌹🌹🌹🌹
@user-tr5tw1yq3e
@user-tr5tw1yq3e 10 месяцев назад
ማሻአሏህ ተባር አሏህ እናት እና ልጅ ስታምሩ ረቢ ረጅም እድሜ ይስጣቸዉ ሪችነት❤ እናቴ ጀነቴ የህወቴ ብረሀን ሁሉ ነገሬ ንፍቅ ብለሽኛል እማዬ😢😢
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 10 месяцев назад
ማነው እደእኔ የእናቱ ሽታ ነናፈቀው አልቻልኩም😭😭ትዝታየየ ማታማታሥትሞቅ በ1ድስት፣ነበርአብረንየምንሞቀው እና እየመኩኝ እምድጃ እንቅልፍ ይዞኝ ጭው ይላል ከዛ ታወጣኛለች አሰፍፍፍፍፍ😢
@rukiya7187
@rukiya7187 10 месяцев назад
እድሜናጤና ይስጥልሺ ረሚሊየኔቆንጆእህት❤❤❤❤❤
@user-qz4cf8mj7s
@user-qz4cf8mj7s 10 месяцев назад
የኔ እናት አላህ ይጠብቃችሁ ደስ ትላላችሁ እድሜ ከጤና ከፍቅ ጋር አላህይስጣችሁ❤❤❤❤
@user-xy8ep9pd7w
@user-xy8ep9pd7w 10 месяцев назад
ማሻአላህ ተባረከላህ መብሩክ.
@user-ne5xw5mi4h
@user-ne5xw5mi4h 10 месяцев назад
እረጂም እድሜየ ለናቶቻችን የረቢ የናቴጎረቤየተአረገኝ
@HadeySeid
@HadeySeid 10 месяцев назад
ክክክ አይትዝታ፣እኔስውዴ፣አልፈቅድ፣ብሎኝ ብዙ፣ግዜ፣አስቤው፣ሳልሞቅ፣ቀረሁ፣ለጤናጡሩነው፣ማሻአላህ፣እናታችን
@ahlammohammed4902
@ahlammohammed4902 10 месяцев назад
አላህ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጣቸዉ ግን እራምላየ ይቅርታ ግን እናትሽን ካሜራ ላይ አታዉጭ የሰዉ አይን ብረት ይሰብራል። እናት የሌላቸዉ ብዙ አሉና ካስቀየምኩሽ ይቅርታ የግል ምክሬ ነዉ ይሄ
@hawaabdu1778
@hawaabdu1778 10 месяцев назад
አወ እራምላየ
@zainabmohamed8602
@zainabmohamed8602 10 месяцев назад
ክክክክ ጣፋጭ የሆንሺ ልጅ
@user-tv6qc9oj2r
@user-tv6qc9oj2r 10 месяцев назад
የኔ እናት ድሰሰሰ ሲሉ ማሻአላህህህ አላህ ረጀም እዴሜ ይሰጣቸወ አቦ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 10 месяцев назад
የኔ እናት አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋ ይስጥሽ
@zaramohammed9603
@zaramohammed9603 10 месяцев назад
የኔ ማሬ እናት ትዝአለችኘ ያረብ የናቴን ነገር አድሪ
@MaryamMaryam-gm3bo
@MaryamMaryam-gm3bo 10 месяцев назад
ረምሊ ዛሪ ገና ኮመትኩኝ አይቼ እወጣነበር ቀልዶችሽ ዲሥሴሉ ማሻአላህ
@user-vp1tk3pb2e
@user-vp1tk3pb2e 10 месяцев назад
ውይ እረምላ በስቅ ገድልሽኝ
@user-yn1nq4wx5t
@user-yn1nq4wx5t 10 месяцев назад
ማሻአላህ እናት ላላችሁ አላህ እርጂእድልሜከጤና ይጥላችሁ እናት ለለለን አላህጀነተልፍርዶስ ይወፍቅልን
@user-fx3kp4vk1m
@user-fx3kp4vk1m 10 месяцев назад
😂😂አች ልጁ ወሬሺ በሳቅይገለኛል✅✅✅
@zd3603
@zd3603 10 месяцев назад
ማሻአላህ የኔዉድ እናት❤
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 10 месяцев назад
ረምልየ አላህ ይጠብቅልሽ እናትሽ ወላሂ እኔም ከናቴ ጋር የምስቅበትየምጫወትቀት ቀን ናፈቀን አይ ስደት
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 10 месяцев назад
እድሜና ጤና ይስጥሽ እማ❤❤❤❤አቱ ትያታለሽደ😂😂😂
@kerimatube6237
@kerimatube6237 10 месяцев назад
አንቱ አሁን አጌጥኩ ቀረሁ ምን ይጠቅሙሀል 😂😂😂😂😂 አይይይ ረሚ 😅😅😅
@lubabakassaw6057
@lubabakassaw6057 10 месяцев назад
ማሻአላህ ማማየ እረጅም እድሜና ጤናተመኘሁ።👍👍👍👍😢😢😢
@AaAa-ek3is
@AaAa-ek3is 10 месяцев назад
ማሻ አላህ የኔ እናት ሲያምር እሶሲላ
@djgdfvdfjh574
@djgdfvdfjh574 10 месяцев назад
ረሚሊ እናትሽን ስወዳቸው አላህ እድሜቸውን ያርዝምልን እናቶቻችንን
@amermuzamelamer-fq8jh
@amermuzamelamer-fq8jh 10 месяцев назад
ኢኔም❤
@user-ps4ym5of7c
@user-ps4ym5of7c 10 месяцев назад
እናት ለዘላለም ትኑር 😘😘😘😘😘
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 месяцев назад
አሜን
@user-iz3dc6ui3r
@user-iz3dc6ui3r 10 месяцев назад
እህቴ ዘላለም የሚኖረው አላህ ብቻነው እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ያረብ
@nasardubai2117
@nasardubai2117 10 месяцев назад
የኔውድናት ሺዘመን ያኑርልሺ❤❤
@sofiyamohammed2796
@sofiyamohammed2796 10 месяцев назад
ረምሊ ቆንጆ ውብብብብ🎉🎉🎉
@amermuzamelamer-fq8jh
@amermuzamelamer-fq8jh 10 месяцев назад
ማሸ አለህ አለህ ያሰዲግል አለህ ከኩፉ ነገርሁሉ ይጠቢቅልሽ❤❤
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 10 месяцев назад
ታድለሽ ከእናትሽ ጋር ያለሽ ቀረቤታ ደስ ይላል መሽአሏህ❤❤❤
@user-rw6yz7yh5r
@user-rw6yz7yh5r 10 месяцев назад
የኔ እናት ማሻአላህ ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤
@user-xw6hd5yi8y
@user-xw6hd5yi8y 10 месяцев назад
መሻአላህ እርጂምእደሜ ይስጣቸው
@user-dx2em9ec5t
@user-dx2em9ec5t 10 месяцев назад
የኔ እናት እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-go2qy8lx9j
@user-go2qy8lx9j 10 месяцев назад
የኔናትዋየ እረጅም እደሜ ለእናቶቻችንያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jilalujemal8906
@jilalujemal8906 10 месяцев назад
Ma sha allah❤❤❤
@user-gc6df6tm5e
@user-gc6df6tm5e 10 месяцев назад
አችስ አትሞቂም ወለዬ ሁነሽ ❤
@user-re5jo4wt3d
@user-re5jo4wt3d 10 месяцев назад
❤እናት ❤አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው አሜን🤲🏿
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r 10 месяцев назад
በርቺልኝ የኔዋ ረምሊ ❤❤❤❤ማሻ አላህ በሏት ለልጆቿ ምርጦቼ እኔ ማሻ አላህ ብያለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AssffAssff-gp6qy
@AssffAssff-gp6qy 10 месяцев назад
ماشاءالله
@omabdulaziz_tube
@omabdulaziz_tube 10 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ረምርየ ስመጣ እዘይርሻለሁ
@user-ou1nb4xi7s
@user-ou1nb4xi7s 10 месяцев назад
ወይኔ እሶስላ ሥወድድድድ የኔ እናት 😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 10 месяцев назад
የኔ እናት ሁሌም ይመርብሁ❤❤❤❤❤❤
@anshaesmail9674
@anshaesmail9674 10 месяцев назад
የናት ጋደኛ እረጂም እድሜ ለማሚ❤❤😂😂
@leylawellotube
@leylawellotube 10 месяцев назад
እድሜና ጤና ይስጣቸው እናትሽን ❤❤❤😂
@user-to6bp6wo1h
@user-to6bp6wo1h 10 месяцев назад
የኔ እናት ረጅም እድሜ
@seadi5
@seadi5 10 месяцев назад
የኔእናትእድሜእናጤናይስጣቸው
@BedryaMohammed-ui1ug
@BedryaMohammed-ui1ug 10 месяцев назад
የኔናት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ኑሩ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 10 месяцев назад
እማማ የሺ ጎንጂየ ናቸው
@rahmarahma3841
@rahmarahma3841 10 месяцев назад
ማሻአሏህ
@user-ev4jj2yu3m
@user-ev4jj2yu3m 10 месяцев назад
ማሻ አላህ.
@user-ih4ih3hl1i
@user-ih4ih3hl1i 10 месяцев назад
ማሻ አላህ❤
@user-sb3th5md8m
@user-sb3th5md8m 10 месяцев назад
የኔ እናት❤❤❤❤❤❤
@Fatima-cd8or
@Fatima-cd8or 10 месяцев назад
መሻአላህ እኔየምለው ራምራየ እናትሽን አቱነውደ የምትይው ወይስ አማትሽናቸው
@sadaamohamed2519
@sadaamohamed2519 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤እናት ማሻአላህ❤❤❤❤❤
Далее
አብዲ ወሎን ጉድ ሰራሁት
8:45
Просмотров 14 тыс.
ሳቄን ተሰርቄ ነው የጠፋሁት
8:11
Просмотров 5 тыс.
I Missed With The Bottle😂
00:12
Просмотров 4,3 млн
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
Просмотров 75 млн
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Просмотров 12 млн
ባህል እንዲህ ያምራል
9:56
Просмотров 28 тыс.
ዛሬ እኔና እመየ ፏ አልን
10:11
Просмотров 10 тыс.