Тёмный

"እናት ኢሪን የትርጉም ፊልም ክፍል ሁለት"ZwT||ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video) 

ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን - Zema WeTibeb zMK
Просмотров 63 тыс.
50% 1

እናት ኢሪን የትርጉም ፊልም ክፍል ሁለት"ZwT||ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 308   
@eyeartaser3773
@eyeartaser3773 5 месяцев назад
ትላንት አንድ የተገረምኩበትን ልመስክር በአረቡ ሀገር በሹፍርና ነው ምሰራውና እውነት ነው ምላችሁ የሆነ ቦታ ተልኬ ሔጄ ቦታው ጠፍቶብኝ እረጅም ሰአት በሎኬሽን ብፈልግ ብፈልግ እያዞረ አንድ ቦታ ለ3 ጊዜ ስለ እውነት ያዞረኝና እዛው እየመለሰ እዛው በጣም ተበሳጨው በዛላይ ሰዎቹ ይደውላሉ በጣም ከሚባለው በላይ ሲያስንቁኝ ስልኩን ዝግት አድርጌ እናቴ ቅድስት ሄራኒ ምሪኝ ብዬ ማርያምን ነው ምላችው ያ የዞርኩት በሩን ነበር መግቢያውን ትንሽ እንደሔድኩ አላገኘውም ሰዎቹም ምንም ሳይናገሩኝ እውነት ድንቅ አለኝ😢😢❤❤❤❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ
ትክክክል እሷንያመን ማንአፈሮያውቃን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤ ቅዱሳን እንዲህ ናቸው
@wede1905
@wede1905 5 месяцев назад
የቅድስት ሔራኒ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቅድስት እናታችን ምስጋና የድረሳት ለኔም ለደካማ ልጇ ምልጃዋ ይድረሠኝ
@SelamaWit-r3c
@SelamaWit-r3c 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 4 месяца назад
ተመስገን
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 5 месяцев назад
ኃጢአቴ ብዙ ነው እና ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ በጸሎታችሁ አስቡኝ።(ተወልደመድህን)
@TGSTTGS
@TGSTTGS Месяц назад
ሁላችንም ነን እኮ እኔ 😢😢😢
@ashenafiewnetumane5138
@ashenafiewnetumane5138 5 месяцев назад
ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ ይህንን ፊልም ለሁሉም እንዲዳረስ እና እኛ ያገኘነውን ጥቅም ሌሎቹ እንዲያገኙ... ላይክ...ሼር...እናድርግ
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
እግዚአብሔር ይመስገን በፆሎታቸው እድንማርእና እድንፈወስ በረገታቸውም እድያድርብን እነዚህ ቅዱሳን ስለሰህን እናመሰግንሀለን የናታችን በረከት ይደርብን በፆሎቷ ይማረኝ አሜን፫
@woinshetTeshome_
@woinshetTeshome_ 5 месяцев назад
በእውነት የእናታችን የቅድስት ኢሪን በረከት ይደርብን!!! አቤቱ ጌታሆይ ይሄን እንደ ድንጋይ የደነደነውን ልቡናየን ክፈትልኝ😢 ከተጠሩት ሳይሆን ተጠርተው ከተመረጡት አድለኝ😢ማህበረ ቅዱሳኖች እናመሰግናለን❤❤❤ይልመድባችሁ የሌሎች ቅዱሳንም እንድሁ ቢቀጥል መልካም ነው እላለሁ።
@Aberash-fg9wh
@Aberash-fg9wh 5 месяцев назад
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን 🤲🤲🤲🤲 💚💛❤️ የናታችን በረከት ይደርብን ተመስገ ተመስገን ተመስገን ጌታዬ አምላኬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ አመሰግንሃለሁ የዚችን ቅድስት በረከት እንዲሳተፉ ስለፈቀድክልኝ 🌹🌹🌹🌹
@AmeleworkMamuye
@AmeleworkMamuye 4 месяца назад
Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
@ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ 3 месяца назад
የእዉነት እንደት ድንቅ ተጋድሎ ነዉ እናታችን በረከታ ይደሪብን❤
@Amina-c4o
@Amina-c4o 4 месяца назад
Amen amen amen❤❤❤ egzabher yemasgen sil anatachin Írán bilah anen hatyatynwan mareyn yikrim baleny hatyatenya neny ana
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ9ጐ
Ye enatachen yekidest heran tselot lemenawa melejawa ayileyen berketa yiderben 🙌🙌🙌 yihen lakerebachulen ergem edemena tena yisetelegn kale hiwot yasemalen 🥰🥰🥰mert timehirt new yemetilekulen Egziyabher yisetelen ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@Genet-lb3rq
@Genet-lb3rq 4 месяца назад
እኔስ መቸ ይሆን ሙሉ እምነት እሚኖረኝ ባአምላኬ😢 አቤቱ ጌታየ አስበኝ የናታችን በረከት ይደርቡን
@yabseraashagre9539
@yabseraashagre9539 5 месяцев назад
እናቴ ቅድስት ኄራኒ በእውነት አንችን በዚህ ዘመን የሰጠን አምልካ ስሙ ይመስገን ስምሽንም እራሱ እንዳውቅሽ ስለረዳሽኝም አመስግናሻለሁ እግዚአብሔር ስለማነገርው ስጦታህ ተመስገንልኝ
@roziawoke1301
@roziawoke1301 2 месяца назад
ይቅርታ ግን አሁን በህይወት አለችወይ ደግሞ ፊልሙ የግብፅ ነው አይደል ግልፅ ስላልሆነልኝ ነው ፊልሙ ላይ ነው ስሟንም ያወኩት ይመስለኛል ግብፅ ውስሱመሰለኝ የምትታሰበው?????????
@yabseraashagre9539
@yabseraashagre9539 2 месяца назад
@@roziawoke1301 አይ አርፋለች በውጮቹ አቆጣጠር 19 99 ጥቅምት 21 ነው ያረፈችው በደንብ እርሷን ለማወቅ ከፈለጉ ዝክረቅዲሳን ዘ ተዋህዶ ቅዱስን አንስት ቈጥር 1 ይግዙና ግድሏን ያንብቡ ያውቋታል በውስጡ የብዙ ቅዱሳን ን ታሪክ ያጋኙበታል ያተርፉበታል
@mhirat7883
@mhirat7883 4 месяца назад
የቅድስት እናታችን ኄራኒ በረከታ ይደርብን ተርጉማችሁ ያረባቹልን ቃለ ህይወት ያሰማለን እናመሰግናል በርቱልን❤❤
@asdfghjkl-dd3nz
@asdfghjkl-dd3nz 4 месяца назад
የቅዱሳን በረከት ይደርብን🙏🏼 ተርጉአሚዎች ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🥰
@Mimi-fz1bg
@Mimi-fz1bg 4 месяца назад
የእናታችን ቅድስት ሔራኒ ፀሎት ልመናዋ በረከትዋ ይደርብን አሜን ፫ ይህን መንፈሳዊ አገልግሎት ያቀረባችሁልን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ ቀጥሎበት በጣም ትልቅ ነገር ነው እያደረጋችሁ ያላችሁት ብዙ የማናውቃቸው ቅዱሳኖችን እድናውቅ እረድቲናል በርቱ
@ሔኤሜን
@ሔኤሜን 5 месяцев назад
የናታችን በረከት ይድርብን የሊሎችንም ቅዱሳን ልቀቁልን በርከታቸው ይደርብን
@Ggg-vs1iy
@Ggg-vs1iy 4 месяца назад
የቅድስት ኢሪኒ ረደት በረከት ምልጃና ፀሎቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን💚💚💚💛💛💛❤❤❤👏🙏👏🙏
@Kdus.Gebriel19alo
@Kdus.Gebriel19alo 2 месяца назад
ያዉ ከዋናዉ ከኣረበኛዉ ታሪክ ትንሽ የጎደሉ ቃሎች ኣሉ ለማንኛዉም ስለ ትጋታቸዉ እና መንፈሳዊ ቅናቶች የእናቴ የቅድስት ኤሪኒ ኣምላክ ቅዱስ ኣማኑኤል ለዘልኣለማዊ ድሕነት ያብቃቹ❤❤❤
@HeliIove
@HeliIove 5 месяцев назад
በረከቷ ይደርብን እኔንም በፀሎታቹሁ አስቡኝ ሀፂያተኛ ነኝና 😭😭😭😭ዛሬም ከሀፂያቴ አልታቀብኩም አቤቱ አስበኝ አቤቱ የልቤን መሻት ታዉቃለህና ይቅር በለኝ ማረኝ ማረኝ
@Gente-n2k
@Gente-n2k 2 месяца назад
ይቅር ብለን አምላካቺን
@samarr1112
@samarr1112 2 месяца назад
በእውነት ይማረን
@KokobTesfahiwet-w5b
@KokobTesfahiwet-w5b Месяц назад
❤❤❤❤❤❤😂😂
@رزان-ث3ظ
@رزان-ث3ظ 4 месяца назад
የእናታትን በረከቷ ይደርብብን❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏
@ማንእንደእግዚአብሔር-ጰ3ኰ
እግዚአብሔር ይስጥልን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን❤
@MekdesAsafew
@MekdesAsafew 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅድስት ኢሪን እረዴቷ በረከቷ ጸሎት ልመነዋ በልቦናችን ይደርብን
@weyinishetmualet6709
@weyinishetmualet6709 3 месяца назад
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ እግዚአብሔር ድንቅ ነው በርከትሽ ይደርብን እናታችንን
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 5 месяцев назад
የእናታችን በረከቷ ይደርብን ❤❤ የዛሬ አመት በአረብኛ ቢሆንም አይቼው ነበር ወደ አምሓሪኛ ስለ ተረጓማችሁት እግዚአብሔር ይስጣችሁ ማህበረ ቅዱሳን ያስፋልን
@edantirfe8994
@edantirfe8994 5 месяцев назад
Amen
@የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ
@የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ 4 месяца назад
የእናታችን ቅድስት ሄራኒ በረከት ሬዴቷ በረከቷ ምልጃዋ አይለየን አሜን 🙏❤
@fyry8481
@fyry8481 5 месяцев назад
የእግዚአብሔር ቤተሰቦቺ እደምናቹሁ ይህን ስታዩ ምን ተሰማቹሁ አይ ይህ አለም ከቱ የከቱ ከቱነዉ😢😢😢
@tgtg3001
@tgtg3001 5 месяцев назад
በርቱልንንን በርቱልንንን ቶሎቶሎ መፈሳዊ ድራማዎችን ልቀቁልን እናመሰግናለንን የታላችሁ ኦርቶክሳዊያኖች በሉእኛደሞ እናግዛቸው ላይክ ሼር መልካም ኮመቶችን በማድረግ አይከፈልበትም ይከፍለናል እጂጂጂጂ🤝🤝🤝🎉
@አልሚነኝከሸዋ
@አልሚነኝከሸዋ 5 месяцев назад
ተመሰገን አምላከ ቅዱሳን ከቅዱሳኑ እረድኤት በረከት ይክፈለን
@maron-m1234
@maron-m1234 4 месяца назад
የእናታችንአሪና በረከቷአማላጅነቷ በሁላችንላይይሁንልን በእዉነትለአገራችንሰላምለህዝባችንፍቅረናአድነትይስጥልንበአማላጅነቶአይለየንአሜን
@መንበረአባይነህ
@መንበረአባይነህ Месяц назад
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማዕቷ ቅድስት ሄራኒ በረከት አይለየን በጣም እናመሰግናለን በርቱ 🙏🙏🙏
@Mekdes-c2u
@Mekdes-c2u 3 месяца назад
ጌታዬ እየሱስ ክርሰሰቶስ ስለናትህ ስለቤታችን ስለ ቅድስት ድንግል ማሪያም ስትል እዉነተኛ ክርሰሰቲያን አድረሰገኝ አምላኬ የቅድስታቷ ሄራኒ ረድኤት በረከቷ ይደርብን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@elroitube27
@elroitube27 5 месяцев назад
የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን
@HdbfjdjdbNdjfidjsh
@HdbfjdjdbNdjfidjsh 4 месяца назад
Amen amen amen 🙏 🙌 👏🏻
@BemnetTariku-xn3ob
@BemnetTariku-xn3ob 4 месяца назад
የእናታችን ኄራኒ በረከቷ ይደርብን❤❤❤
@Asifo-gk2yb
@Asifo-gk2yb 3 месяца назад
ለኔም ፀሎት አድርጉልኝ እባካቹህ ሀፃያቴ በዝቶልና ከበደኝ አሳቤንም ያሳካልኝ ዘንድ ወለተ ኪዳን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص 3 месяца назад
እናቴ ኢሪን፡በረከትሽ ይደርብኝ
@AtsedewoynNigussie-gj8uy
@AtsedewoynNigussie-gj8uy 5 месяцев назад
ልዑል እግዚአብሔር ከእናታችን ቅድስት ኢሪን በረከት ያሳትፈን።
@5tfdFtre
@5tfdFtre 5 месяцев назад
በእውነት የቅዱሳን በረከታቸው የመላእክት ጥበቃቸው የእመቤታችን አማላጅነቶ የልዑል እግዚአብሔር ቸርነቱ አይለየን ❤
@ddg6080
@ddg6080 5 месяцев назад
የቅዱሳን በረከት ይደርብንየእናታችን ቅዱስት ኄራኔ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ሠ2ዘ
አሜን የእናቶቻችን እረደኤት በረከት ይደርብን
@aynishaynich8520
@aynishaynich8520 5 месяцев назад
የእናታችን በረከት ይደርብን አቤቱ አምላኬ በመንግስት በመጣህ ጊዜ አስበኝ😭😭😭🤲🤲🤲⛪️⛪️✝️✝️✝️🥀🥀🥀🥀
@mariouset142
@mariouset142 4 месяца назад
የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን❤❤❤
@yelemsetketemayegebreallg4927
@yelemsetketemayegebreallg4927 5 месяцев назад
የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን
@minyichilnibret2880
@minyichilnibret2880 5 месяцев назад
የእናታችን እናት ኢሪን በረከት ይደርብን❤
@TaddeleGebre
@TaddeleGebre 2 месяца назад
አሜን ! አሜን ! ወአሜን !!!
@ወለተኪሮስ-ጨ2ዀ
@ወለተኪሮስ-ጨ2ዀ 4 месяца назад
ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት የቅድስት ሔራኒ በረከቷ ይደርብንአሜን
@ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
@ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ 3 месяца назад
የእናታችን ኢሪን ፆሎት በሪኬታ ይደሪብን //3/ይ ክፋል እንጠዘቃለ ኣብ ፆሎትሸ ኣሰብኝ እናታችን😢😢
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን የናታችን የቅደስቱ በረከቶ ይደረብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@hananhp4217
@hananhp4217 4 месяца назад
በእዉነት ስራህ እፁብ ድንቅ ነዉ ልኡል እግዚአብሔር የእናታችን በረከት እረድኤት ይደርብን
@Nuhamen12
@Nuhamen12 5 месяцев назад
በረከትሽ ይደረብን ከጌታ ዘንድ ለምኝልን ቅድስት ኢራን እናታችን ክፍል ሶስት እንዲኖረው ሻትሁኝ
@FantayaFofo
@FantayaFofo 5 месяцев назад
የናታችን ረድኤት በረከት አይለየን
@TrkastGtujbc
@TrkastGtujbc 4 месяца назад
ቅድስት ኢሪን በረከት እረዴትሽ ይደርብን እናታችን አሜን
@BdhaasaaLaggasaa-gk8mr
@BdhaasaaLaggasaa-gk8mr 5 месяцев назад
እንደ ድንገት ነዉ ያየዉት መጀመርያ ❤❤❤❤❤❤
@ራኬብ
@ራኬብ 5 месяцев назад
በረከታቸው ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤
@ህልምአለኝ-ጐ5ዀ
@ህልምአለኝ-ጐ5ዀ 5 месяцев назад
የቅድስት ኢሪን በረከቷ ይደርብን 🤲👏እኛንም አይነ ልቦናችንን ያብራልነ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይማረን ለንስሀ ሞት ያብቃን 🤲🤲🤲
@ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም
ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን በረከት ይደር ብን
@vjgu7406
@vjgu7406 4 месяца назад
የእናታችን የቅድስት ኄራን ረድኤት በረከቷ ይደርብን በጸሎቷ ይማረን ግሩም ነው🙏✝️
@HelenZewda
@HelenZewda 4 месяца назад
የእናታች ቅደስት ሄራኒ በረከት እረዴቷ በልቦናችን ይደረብን ኃጢአቴ ብዙ ነው እና ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ በጸሎታችሁ አስብኝ:: (ወለተ መስቀል
@SentSent-q4h
@SentSent-q4h 4 месяца назад
የቅዱሳኑ በረከታቸው የደርብን❤❤❤
@السيدحسين-ذ6ت
@السيدحسين-ذ6ت 5 месяцев назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቅድስቷ በረከት ይደርብን
@wede1905
@wede1905 5 месяцев назад
በእውነነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሒወትን ያሠማልን የእናታችን ቅድስት ሔራኒ በረከቷ አይለየን ❤❤🙏🙏ተመስገን
@ምንጊዜምተመሥገን
@ምንጊዜምተመሥገን 5 месяцев назад
የቅድስቲቱ ረድኤት በረከቱ ይደርብን 🤲✝️
@ሰብእከንቱ
@ሰብእከንቱ 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤ በረከትዋ የቅድስት ኤሪን አይለየን ❤❤❤ኣሜን
@harkoiscelll5828
@harkoiscelll5828 5 месяцев назад
Egzbehar yemesegan enate kidst erany❤❤❤❤❤❤❤❤
@MahletSisay-d2c
@MahletSisay-d2c 5 месяцев назад
እናታችን ቅድስት ኢሪን በረከትሽ ይድረሰን
@Hiwot-he
@Hiwot-he 4 месяца назад
የእናታችን ኢሪኒበረከቷ ይደርብን
@Abnew-nf7jk
@Abnew-nf7jk 14 дней назад
የእናታችን በረከት.ይደርብን ጌታሆይ ሙሉእምነት የሜኖረኝመቸ.ነዉአቤቱ.እርዳኝ ልመነያንና.ፆለቴን.ስማኝ❤🙏🙏🙏
@haimihaimi6841
@haimihaimi6841 3 месяца назад
እናቴ ኢሪን በእውነት በርከትሽ ይደርብኝ በስደት እናት ሁኝኝ እማ ጥላቲ ብርቱ ነው ደግፉኝ እናቴ
@የራያዋ
@የራያዋ 4 месяца назад
የቅዱሳን በረከት ይደርብን አሜን (፫)🙏♥️
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij 3 месяца назад
የእናታችን የቅድስት ኄራኒ በረከት ይደርብን ኦርቶዶክስ መሆንኮ ምንኛ መታደል ነው❤❤❤
@SebleMengstu-ko9gr
@SebleMengstu-ko9gr 5 месяцев назад
በረከቷ አይለየን
@zaynab6283
@zaynab6283 5 месяцев назад
የእናችን በረከት ይድረሰን አሜን
@SelamKonjo-uu3eh
@SelamKonjo-uu3eh 5 месяцев назад
የእናታችን በረከቶ ይደርብን ቃለህይወትን ያሰማልን
@jerrysll5525
@jerrysll5525 5 месяцев назад
እግዚአብሔር የጣማፍ ኄራኒ በረከት ያድለን💙
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 3 месяца назад
የናታችን የቅድስት ሄራን በረከት እረድኤት ይደርብን በፆሎታ ይማረን
@PaalPaal-vt6wz
@PaalPaal-vt6wz 4 месяца назад
የናታችን ቅድስት ኢሪን በረከቷ ይደርብን 🤲🤲🤲🤲
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Месяц назад
የቅዱሳን እናቶቻችን አባቶቻችን በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ ይላል ቀጥሉ
@TrkastGtujbc
@TrkastGtujbc 4 месяца назад
የእታችን ቅድስት በረከቷ ይደርብን አሜን
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን የቅድስት ኤሪን በረከቷ በእኛ ይደር❤❤❤
@mikryetewahedolje1741
@mikryetewahedolje1741 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ከቅድሣኑ ረዴት በረከት ያሣትፈን አምላኬ እኛንም ልቦናችነን ክፈትልን አሜን
@AsterAbebaw-o8o
@AsterAbebaw-o8o 5 месяцев назад
እናቴ ቅድስት ኢሪን በምልጆና በፆለትሽ አስቤኛ ሀጢያተኛ ልጅሽ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@سميرهسلومي
@سميرهسلومي 4 месяца назад
የእናታችን በረከት ይደርብን🙏🙏🙏
@fggdhhh6992
@fggdhhh6992 5 месяцев назад
እናታችን ቅድስት ኄራኒ ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤
@BosanAlemnah
@BosanAlemnah 4 месяца назад
የእናታችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን
@ashenafiewnetumane5138
@ashenafiewnetumane5138 5 месяцев назад
በጉጉት ስንጠብቀው የነበረውን ክፍል ሁለትን ስለሰጣችሁን እናት ኢሪን በረከት ያድልልን
@serkeeserkee136
@serkeeserkee136 5 месяцев назад
ሔራኒ ነዉ
@petrosgezahegn4271
@petrosgezahegn4271 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን የእናታችን በረከት አይለየን።
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 5 месяцев назад
በእዚህ ዘመን እንዲህ ያለ ቅድስና ይገርማል በረከታቸው ይደርብን
@SelamMobl
@SelamMobl 5 месяцев назад
በረከተዎ ይደርብን እናታችን😢
@LiyaBaruda
@LiyaBaruda 4 месяца назад
የቅድስት ሄራኔ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
@meseretEismelealem
@meseretEismelealem 5 месяцев назад
በረከቷ ይደርብን
@samrwettadsee9178
@samrwettadsee9178 5 месяцев назад
የአናትን በረከታ ይድረሰን አሜን🤲🤲🤲💒✝️✝️✝️
@PaalPaal-vt6wz
@PaalPaal-vt6wz 4 месяца назад
ቃለህይወትን ያሰማልን ለአቅራቢወቹ ፀጋዉን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን በቅዱሳን አባቶቻችንና በእናቶቻችን በፀሎታቸዉ ይማረን ይቅር ይበለን በረከታቸዉ ይደርብን ሀገራችንን ፍፁም ሰላሟን ይመልስልን❤❤❤❤
@ሰርካምነኚአበሻዋ
@ሰርካምነኚአበሻዋ 3 месяца назад
በውነት የናታቺን በርከት ይደርብን ቀጥሉበት በውነት በጣም ደስስስ የሜል ነው 💙💙💙🤲
@MaretaReta-dj3jm
@MaretaReta-dj3jm 3 месяца назад
የእናታችን በረከት ይደርብን
@VipVip-hg4ez
@VipVip-hg4ez 3 месяца назад
የእናታችን በረከን አይለየን
@tigstdanye7000
@tigstdanye7000 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤
@romanwalelgne1145
@romanwalelgne1145 2 месяца назад
Maryamn betam yegermal menale lebonawn setoachw enegle biyau.lenesu becha sayhone legnam leb biseten❤❤❤
@Lemlemsemre-hw2td
@Lemlemsemre-hw2td 3 месяца назад
አምላኬ ሆይ ከሀጥያቴ እንድመለስ ልቦናውን ስጠኝ🙏🙏
@rahelmesfin4182
@rahelmesfin4182 4 месяца назад
Amen amen amen 🙏🏼
@kidistkidist-f5m
@kidistkidist-f5m 3 месяца назад
በረከቷት ይደርብን የኒታችን
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
ቅድስት ኂራኒ በረከት ያድለን አሜን ❤️❤️💒💒💒💒
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص 5 месяцев назад
የናታችን ሂርን በረከት ይደርብን
Далее
Мои РОДИТЕЛИ - БОТАНЫ !
31:36
Просмотров 487 тыс.