Тёмный

እናት የልጇን ይቅርታ የለመነችበት ድንቅ ታሪክ /በቅዳሜን ከሰዓት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 270 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Развлечения

Опубликовано:

 

24 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 490   
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 года назад
አቤት በኢትዮጵያ ምድር ላይ የፈሰሰ የሴቶች እንባ አይዞሽ የኔ እናት እንኳን በህይወት ኖርሽ ያልሞተ ሰው ተስፋ አለው
@alem502
@alem502 2 года назад
በጣም 😥♥️🙏
@umuuahmed721
@umuuahmed721 2 года назад
እኛ ትንሽ ችግርና ፈተና ሲያጋጥመን መፈጠራችንን እንረግማለን የሰው ልጅ በዚህ ደረጃ ከልጅነቱ አንስቶ ተሰቃይቶ ተስፋ ሳይቆርጥ ተለውጦ ሲታይ ድንቅ ነው በርቺ ጎበዝ ሴት ነሽ
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 2 года назад
ደምሪኝ እህት
@Ethiofuad
@Ethiofuad 2 года назад
@@eladeneladen8095 rrlrlffpffp0rprrr pp pr pp old pp pp lrfr pp pplr
@yusufyasin4082
@yusufyasin4082 2 года назад
Enaeht ayezoesh ehy
@yusufyasin4082
@yusufyasin4082 2 года назад
Lejunamegizabhre yararawe
@user-ky5yz7pw8g
@user-ky5yz7pw8g 2 года назад
ኢቢኤሶች ከልጇ ጋር ፈልጋችሁ አገናኟት የጀመራችሁትን ጨርሱ ደስታዋን ማየት እንፈልጋለን አደራ!!!!!
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 года назад
ትክክል እርድዋት አሳምኑትና ይቅርታ ዋጋ አለው
@gbbbmaaa8188
@gbbbmaaa8188 2 года назад
ልጇ ሆይ እባክህ ተረዳት ቢያንስ ቀሪ ዘመኗን የደስታ አድርግላት
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 2 года назад
በጣም ሚያሳዝን ታሪክ ነው😭😭😭😭😭ልጅሽም እንደሚመለስ በሙሉ ተስፋ ነኝ የኔ እናት 🙏🙏🙏
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 года назад
እግዚአብሔር ሆዱን ያራራልሽ። እኛ ይቅር ካላልን ፈጣሪ እንዴት ይቅር ይለናል ።ጠንካራና አርአያ የምትሆኚ ሴት ነሽ ቀሪውን ዘመንሽ የካሳ ይሁንልሽ አህቴ።
@ahmedbaby4643
@ahmedbaby4643 2 года назад
የኔ እናት አንቺ ጀግና እናት ነሽ እኔ መንታ ልጆች አሉኝ እንድዋ አካል ጉዳተኛ ናት በጣም ደስተኛ ነኝ በልጄ እና በርቺ ብዙ የሚያስተምር ታሪክ ነው።
@Mimimimi-ex8ky
@Mimimimi-ex8ky 2 года назад
ውይ የኔ ወርቅ እናት ፈጣሪ አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው ልጇም እባክህን የኔ ልጅ እናት እናት ወዳ ልጃን ምንም የማረግ አቅም የላትም እባክህን እባክህን
@simretafework9974
@simretafework9974 2 года назад
ኧረ ባካችሁ ጋዜጠኞች ፍትህ ለሴቶች ፍትህ ለህፃናት😭😭😭
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 2 года назад
እኔም በእህቴ ባል እየተደበደብኩ ነዉ ያደኩት አልሀምዱ ሊላህ እደምንም አደኩ
@selamawittafesse4247
@selamawittafesse4247 2 года назад
@@Samsunga-ny6ep አይዞኝ የኔ እመቤት መሃይምና ፈሪ ስለሆነ ነው።
@meskermdemoze3264
@meskermdemoze3264 2 года назад
Ewentnewo 😭😭 No Word Haert Barking 😭😭
@stu6020
@stu6020 2 года назад
እውነት ነው ፍትህ 😭
@Semirkem12
@Semirkem12 2 года назад
በጣም ያማል ታቂያለሽ እህቴ ይህን ታሪክ ስታወሪ ከመጸሀፍ ላይ የወሰድሽው ነው የሚመስለው የጥንካሬሽ ብዛት የሚገርም ነው ። በርቺ ልጅሽም ቶሎ ይቅር እንደሚልሽ ተስፍ አረጋለሁ።
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 года назад
ልጇ በማርያም በእግዚአብሔር ብልህ እማየ ብለህ ጉልበቷላይ ካልወደክ እግዚአብሔር ያዝንብሀል ይቅር ለእግዚአብሔር ተባባሉ አይዞሺ እናት ጀግና እናት ነሺ
@redeizeraimichael3067
@redeizeraimichael3067 2 года назад
አንቺ የሴት ጀግና ነሽ አይዞሽ 20 ዓመት ሙሉ ወታደር ነኝ ምንም ባይ አይደንቀኝም ነበር ። ግን ይህን ንግግርሽን ሠማ ከመጀመሪያ እስከ የስነልቦናውን ሰውዬ ያመሰገንሽበት ሰዓት ድረስ ለመጀመሪያ ጊዜ በእንባ ጀምሬ በእንባ የጨረስኩት ፍጻሜ ነው። ባቺ ህይወት ታሪክ ውስጥም የእኔ የህይወት ኮምፓስ አቅጣጫ የገመገምኩበት ሁኔታ ነው የፈጠርሽብኝ። ዋው!
@merytesfaye4892
@merytesfaye4892 2 года назад
አይዞሽ ይመለሳልከአቅም በላይ ስለሆነብሽ እንደሆነ ሲሰማ ይቅርታ ያደርግልሻል አይዞሽ እግዚያብሄር ይርዳቹ እመቤታችን ትቅደምላቹ አትለየሽ ኣሜን። ቆራጥ እናት ነሽና ያልፋል እኔም እፀልያለው በርቺ እግዚያብሄር ይርዳህ ተፅናና
@werotagezaw3378
@werotagezaw3378 2 года назад
ትዕግሥት አንቺ መልካም እናት ነሽ ። አቀራረብሽ ትህትናሽ ይመሰክራል ። ልጅሽ አንድ ቀን ይገባዋል አንቺ እራስሽን ጠቢቂ ታሪክ ይቀየራል
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 2 года назад
ጥንካሬሽ ዛሬም አለ የኔ ቆንጆ ብዙዎች ባንቺ ካለበት ይጠንከራሉ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር የእፎይታ የደስታ ያድርግልሽ እናት አለም 🙏🏻
@yz7517
@yz7517 2 года назад
ሜዳ ላይ ተጥለው የተገኙ ልጆች እንኳን እናታቸውን ይቅር ብለው ይፈልጋሉ በሃይሉ ሳትወድ ተገዳ ሊያውም ለአያትህና ላባትህ ትታ የተሰደደች እናትህን ተረዳት ካለዚያ ግን እንደ አያትህ ጨካኝ ነህ ማለት ነው።
@kebededawitabera6352
@kebededawitabera6352 2 года назад
men ede ayatu endabatu new enge
@wanuyeabatualij3982
@wanuyeabatualij3982 2 года назад
እባክህን የኔ ወንድም እናትህን ይቅር በላት ምን ታርግ ተቸግራ ነው😭😭😭😭🙏
@edenandom5654
@edenandom5654 2 года назад
I never cried like today ,may God bring peace and love to your life😢
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 года назад
Ameen
@fikerbitew2991
@fikerbitew2991 2 года назад
በጣም ያሰገረመኝ በጣም መልካም አንደበት አስተዋይ ልብ ያለሽ ሴት ነሽ እባክህ ልጇ ተመለስ ይብቃት ጉዳቷ
@genetteklu7300
@genetteklu7300 2 года назад
አቤት እግዚአብሔር ባልሽና እናቱ በህግ መጠየቅ አለባቸዉ 50/100 የኢትዬጰያ ወንዶች ይህ ነዉ የናንተ እዉነተኛ ተግባር ይህ የብዛኞቻችሁ ስራ ነዉ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ
@manale5257
@manale5257 2 года назад
ጀግና እናት ናት አምላክ ቀሪ ዘመኗን ይባርክላት ጤና ይስጣት። ልጇን ልቦና ይስጠው ያውም በአካል የተጎዳች እህት እያለችው ትልቋ ምስክር የእናቱን ነገር አለመረዳቱ ያሳዝናል አምላክ ወደልቦናው ይመልሰው። እናት ተኝተህ ስታይህ እንኳን የማታምን ናት።
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 года назад
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አይ ሴትነት በጣም ይከብዳል አስለቀሰችኝ የኔ ጀግና እናት
@ehiolovenegn7197
@ehiolovenegn7197 2 года назад
የዚህ ዘመን ወንድ ልጆች ደነዝ ናቸው እናቱ እራስሽን ጤናሽን ጠብቂ ከምንም በላይ ለራስሽ አስቢ ልጅ ከሞት አያድንም እግዚአብሔር ብቻ ካንቺ አይራቅ።
@tagayoutube3935
@tagayoutube3935 2 года назад
ይችን እናት በጣም በድለዋታል ይህን እውነት ልጁ ካልተረዳ ልጁ እራሱ ከበደሏት ለይቸ አላየውም ምንግዜም እናት ክፉ አይደለችም ብቻ እኔ አዝኛለው
@tsegazeabwoldu6413
@tsegazeabwoldu6413 2 года назад
ባልዋና እናቱ ግን ብሕይወት ካሉ በሕግ ፊት ለምን አይቀርቡም? በእናት የአካልና የስነአእምሮ በሴት ልጅዋ የአካል ጉዳት የአካል ጉዳት ካለም የአእምሮ ጉዳት አለው፡ በውንድ ልጁም ትልቅ የስነልቦና ጉዳት እስከ ጥላቻ በጉዳት ውስጥ ስለምኖሮ ነገ ወደ አላስፈላጊ ጉዳይ ከናቱ ወይም ከራሱ ልገባይችላል። እና ምንም አባት ብሆን ባልና እናቱ በሕግ ብጠየቁ መልካም ነው ። ? ? ??
@kibi9721
@kibi9721 2 года назад
😭😭😭amazing story ,but very strong women 👏👏❤️❤️she is a symbol of most women ❤️❤️🙏🙏🙏
@jasminkarimseif2022
@jasminkarimseif2022 2 года назад
የኔ እናት የኔ እህት ፕሮግራሙን ጀምሪ እስክጨርስ ድርስ እንባዩ ማቆም አቃተው ልቤ ስብር አለ እኔ እንኳን በምኖርበት ሀገር ያሳለፍኩት መከራ አልርሳውም ግን ያንችን ያሳለፍሽውን መከራ በሀገርሽ ላይ አያድርስ ነው ስንት አይነት ጨካኝ ስው አለ
@alemmengistu2743
@alemmengistu2743 2 года назад
ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር ቀር ዘመንሽን የተሳካ ያድርገው ። ኃይሉ እናትህን በፍጹም ብቻዋን አትተዋት ይቅር በላት
@emukal5087
@emukal5087 2 года назад
እመቤቴ ማርያም ልቡን ታራራልሽ እማዬ ብሎ እንዲመጣ ታርግልሽ አይዞሽ በርቺ አንች ጠንካራ እናት ነሽ
@user-dm7xt5sm9l
@user-dm7xt5sm9l 2 года назад
ውይ ስንቱን ችለሽዋል የኔ እህት እርግጠኛነኝ ልጅሽ ይሄን ታሪክ ሲሰማ ሁሉን ያውቃል ስላልሰማ ነው አይዞሽ ዬኒ የኛ የዋህ በርቱልን
@user-wb3xq7wg5i
@user-wb3xq7wg5i 2 года назад
የኔ እናት አሰለቀሸኝ። እመብርሀን ትርዳሺ።
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 года назад
ስታምሪ :- የተማርሽ ነው የምትመስዪው ግን አስተሳሰብሽ ።እግዚአብሔር ግን ድንቅ ነገር ነው ያሳየሽ አይዞሽ ልጅሽንም በፍቅር ይመልስልሽ ።
@kumilachewtilahun5594
@kumilachewtilahun5594 2 года назад
she is especial positive minded and strong women
@xciteali30
@xciteali30 2 года назад
እግዚአብሔር ይፍረድበት ዪሄ እርኩሰ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ አናትዬ😘😘
@fekeryashnefal2673
@fekeryashnefal2673 2 года назад
ልብ ይነካል ኧረ አንዳንድ ወንዶች ልብ ይስጣችሁ
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 2 года назад
ደምሪኝ ውዴ
@fatmaksaksa7304
@fatmaksaksa7304 2 года назад
ማማየ ልባቸውን ቀቅለው ከበሉ በጣም ቆይተዋል😥😥😥😥😥😥😥
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 2 года назад
አረመኔ ካልሆነ በስተቀር ይህንን አይቶ ካልመጣ በጣም የሚገርም ነው እውነትን መርማሪ ጌታ ልቦና ይስጥልሽ አንቺ እናት ነሽ የ11 ወሩ እርግዝናሽ ለሱ ከበቂው በላይ ነው :: እሱም ያደገበት መከራ ቀላ ል ባይባልም ስለተማረና ነገሮች ስለተለወጡ እንዴት መረዳት ያቅተዋል ወንድም አለም እንዳይቆጭህ ቀድመህ ከፈጣሪህ ጋር አትጣላ የወለደችህ ይቅርታ ስትጠይቅ ፈጥነህ ድረስ በመስቀል ራሱን የሰጠን አንተንም ከትቢያ አንስቶ ተምረህ ያለህበት ያደረህ የሰቀሉትን ይቅር በሎኃቸው የሚያደርጉትን አያውቁምና ነው ያለው ፍጠን ፍጠን ፍጠን ከፈጣሪ በታች የፈጠረችህ ሳትወድ ጤነኛ ልጆን ተነጥቃ በሽተኛ ልጅ ይዛ የተንከራተተች እናት እምዬ አትጣት ምንም አትርዳት ሰላም በላት ልቦንህን ይብራልህ እመቤቴ ለአንቺም ትህግስትን ትስጥሽ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 года назад
ኡፍ እዴት እዳስለቀስሽኝ እህቴ 😭😭😭😭😭 አይዞሽ የኔ እናት አንድ ቀን ይቅር ይልሻል ያው እሱም ካለፈበት ሂዎት አፃር ነው ይከብዳል በጣም አንቺ ጠካራ ጀግና እናት ነሽ ለብዙ እናቶች ማስተማርያ ነሽ እህቴ ግን እናት እና አባት በሂዎት ካሉ በህግ መጠየቅ አለባቸው
@user-kj6fz7zg4y
@user-kj6fz7zg4y 2 года назад
የኔ ሚሥኪን አብሽሪ እናት ለልጇኦ ብዙ መሥዊት ትከፍላላይ አንድ ቀን ይገባዊል የኔ ውድ😭😭😭
@hiwotgmariam5489
@hiwotgmariam5489 2 года назад
በጣም የምያሳዝን ታሪክ ነው ለሁሉም ነገር ለምን እናት እንደምትኮነን አይገባኝም እናት ልጇን ለክፉ ነገር መቼም አትጥልም ልጆች ይሄንን ቢረዱ መልካም ነብር
@titilove713
@titilove713 2 года назад
አይዞሽ እናት እናት ናት አንቺ ግን ጀግና እናት ነሽ ! ልጅሽን ደግሞ እግዛብሄርአሳልፎ ይስጥሽ!! የረዱሽንም ጌታ ይባርካቸው!!
@selamdessie2384
@selamdessie2384 2 года назад
አንች ጀግና እናት ነሽ::ልጆሽ እግዚአብሔር ልቦና ሰቶት ይቅርታ ተባብላችሁ ቀሪው ሒወትሽ የደስታ ያድርግልሽ
@lul-zx2fc
@lul-zx2fc 2 года назад
I'm so sorry for your past. But you are so strong additionaly you are an example for many women who strangle behind the closed doors
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 2 года назад
የአባት ክፉ ፀፀት ይሁንብህ
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 2 года назад
እናንተ መልካም ሰዎች እባካችሁ ከልጇ ጋር አገናኟት።
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 года назад
በርቺ የኔ እናት ጓበዝ እናት ነሽ❤🕊
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 2 года назад
ሱበሀን አላህ አጅብ የሆነ የህይወት ውጣ ውረድ የሚገርም ጥንካሬ ነው ያለሽ አብሸሪ የኔ እናት ልጀሽም አንድ ቀን ይመለሳል አብሸሪ
@konjitaliwolie4736
@konjitaliwolie4736 2 года назад
መድሃኒአለም ከእናቱ ከሩህሩህዋ ከእግዝትነማርያም ግጋር ይርዳሽ🙏🏾 ፈጣሪ በጊዜው ሁሉንም ይቆጥርልሻል ድንግል ማርያም እውነታውን ትግለፅልሽ🙏🏾
@liduofficial6305
@liduofficial6305 2 года назад
አይዞሽ የኔ እናት ልጅሽ ልጅሽ ነው አንድ ቀን ይቅር ይልሻል በሡ መፍረድም ይከብዳል በጣም ያሣዝናል 😥😥
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 2 года назад
ወይ ጉድ ይገርማል እናትየዋ በጣም ታሳዝናለች የሆነ ሆኖ እናቱ ከአቅሟ በላይ በሆነ ችግር ነው የተለየችህ አስተምራሃለች የምታምር ቆንጆ እናትህን አታሳዝናት ስመ እግዚአብሔር ጠርታ እየለመነችህ ነው ለአንተም ጥሩ አይደለም የእናት እንባ ይቅርታዋን ተቀበል።
@asterabate7743
@asterabate7743 Год назад
ልጅየዉ ግን ቡሀላ ትፀፀታለህ ይቅርታ ጠይቃት እናትህ በጣም ጀግና እና ቆንጅዬ ናት
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 2 года назад
አቤት ሴት መሆን እናት መሆን እኮ ምን ያህል ፈተና እንደሆነ 😭😭😭😭
@ababaalu9543
@ababaalu9543 2 года назад
ጓሽ,ለልጃ ስትል ተወጋች የተባለዉ አንች ነሽ አይዞሽ ይመጣል አንድ ቀን ሲገባዉ እሽ እህቴ ቀን አለዉ እግዚያብሔር
@tirunashwosene3535
@tirunashwosene3535 Год назад
በትክክል
@danieltilahun8451
@danieltilahun8451 2 года назад
I am very touched and sad by her story !!! How much one can be cruel this far to another human being whom you consider to be a family. I think she should get justice for what happened to her. I believe there are million people who are passing the same experience in our country . I believe the government has to consider educating its people on how to behave to each other in a society. The current political situation isn't helping either because it causes the social fabric to wear out and make people look at each other as enemies.
@adanechmola4606
@adanechmola4606 2 года назад
እሚገርምነዉ እግዚአብሔር ረድቶሻን እህቴ
@mohaprocurement9404
@mohaprocurement9404 2 года назад
I was asking the same question to my self....How can a person be so cruel to another human being? betam yasazenal...Fetari esu becha melakam neger yemenesemabeten zemen yakerebelen...
@roseawk6631
@roseawk6631 2 года назад
#አይዞሽ ማማዬ ውዷ ዕንቁዋ እህታችን፥መልካም የእግዚአብሔር ጊዜ አለ፥ከብዙ በጥቂቱ የአንዳንድ ቤተሰብ ቤት ታሪክ ይህ ገጠመኝ፥ወይ በባሰ ወይም በተቀራረበ አለና በእግዚአብሔር ሁሉ ይሆንልሻል!!" #እመኚ፥በፈጣሪ፥ሁሉ ይቻለዋል!!!
@lezeb.t5530
@lezeb.t5530 2 года назад
እግዚአብሔር የመረጠሽ ድንቅ፣ ትሁት፣ በሕይወት መምህርት አስተዋይ ነሽ ። የዝግጅት ክፍሉ ሊመሰገን ይገባል ። የብዙዎችን ተስፋ የሚያለመልም መልእክት ነው።
@fikriewoldesamyat1448
@fikriewoldesamyat1448 2 года назад
ስለሆነው ነገር ሁሉ እግዚዓብሔር የተመሰገነ ይሁን ለፈተና ያልተበገረች እናት !!! ልጅሺንም ታገኝዋለሽ አይዞሽ ይቅርታ የእግዚዓብሔር ነውና !!!
@dadila6620
@dadila6620 2 года назад
ምን ያህል ጠንካራ እናት እንደሆንሽ ለመመስከር ከዚህ በላይ መስፈርት አያስፈልገዉም ወንዱ ልጅሽም ይቅርታ አድርጎልሽ ቀሪ ህይወትሽን የደስታ እንደሚያደርገው አልጠራጠርም በርቺ❤️
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ አንድ ቀን ልቦናውን ይስበስባል ልጅሽን በእቅፍሽ ያስገባልሻል።በአምላክ ተስፋ እይቆረጥም
@AmyAmy-pz5cj
@AmyAmy-pz5cj 2 года назад
የኔ ቆንጆ እህቴ አዞሽ ልጅሽ አንድ ቀን ይገባዎል እናት ልጆን አትጥልም አንቼ ግን ጀግና እናት ነሽ
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 2 года назад
ዮኒዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይባርክህ
@workyeyimam6558
@workyeyimam6558 2 года назад
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ በብዙ ፈተና መሀል አሸንፎ መዉጣት መታደል ነው ።ልጅሽም አንድ ቀን እዉነቱን ሲረዳ ይፈልግሻል በርቺ ።
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np Год назад
እዳው በፈጣሪ ከልጇ ጋር አስታርቋት ዮኒ እናተ ብዙ መስራት ትችላላችሁና ተባበሯትና ልጁን አስረዱላት ፈጣሪ ይርዳሽ ጠንካራ ሴት ነሽ
@fikerbitew2991
@fikerbitew2991 2 года назад
ምን አንደበት ምንስ ቃል ያንችን ጥንካሬ አይገልፁልኝም በጣም ጀግና ሴትነሽ ጀግና እናት ነሽ በርች እግዚአብሔር አምላክ ይጎብኝሽ ልጅሽም ተንበርክኮ ይቅርታ ብሎ ይመለሳል
@nebiatgebremariam8193
@nebiatgebremariam8193 2 года назад
You are amazing person !!! You’re strong and humble, I think you came to our world to teach us , Give everything to God, your son will come around, just focus on God Thank you for very much for sharing !!!God bless you.You are a teacher of life.
@zewdubelete6157
@zewdubelete6157 2 года назад
አንቺ ጀግና ነሽ እኔ እንዳንቺ እናቴ ሰው ላይ ጥላኝ ነው ያደኩኝ ግን ምን ታድርግ ከአቅሟ በላይ ነው ሁሌም እረዳታለሁ እወዳታለሁ አንቺም ጀግና ነሽ።በጣም አስተዋይ ነሽ አይዞሽ።
@zebibkubsa3681
@zebibkubsa3681 2 года назад
ጀግና ነሽ የኔ እህት። እ/ር ቀሪ ኤድሜሽን በሞገስ ያኑርሽ።
@tirunashwosene3535
@tirunashwosene3535 Год назад
አሜን አሜን እሜን
@weleladeresse7657
@weleladeresse7657 2 года назад
ኡፍፍፍ በጣም ልብ ይሰብራል 😭😭😭
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 2 года назад
ወሊ ደምሪኝ
@ethiopianfiker4971
@ethiopianfiker4971 2 года назад
በስም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ በእውነት ጀግና ነሽ እኔ እግዚአብሔር እያሳዘንኩት መሆኑን እንዳስተውል አረግሽኝ በእውነት ጀግና ነሽ❤😭😭😭ቀሪውን ህይወቴ ጠንካራ እንድሆን አረግሽኝ🙏አንበሳ😭😭😭
@nigistsabab3777
@nigistsabab3777 2 года назад
It sad to see her pain. I proud of her. Stay strong. 💕🙏🏽
@hevennatey417
@hevennatey417 2 года назад
እችን ምትመስል ቆንጂየ ደግ ልብ ያላት እናት እንድረዳት እንፈልግሀለን ልጅዋ ለዲስ አመት ኣዲስ ልብ ከይቅርታ ጋራ ኤሪትራዊት ነኝ እወዳቹአለሁ
@selamtebeka2617
@selamtebeka2617 2 года назад
እዳች ጠካራ አይነት ጠንካራ እናት የለችም ተስፋአ ታትቆርጭ ያን ሁሉ ፈተና አልፎ ከዚህ ደርሰሻል እግዛብሄር ይመስገን እሱንም እመብርሀን ልቦና ትስጠው
@frahiwotkassa6646
@frahiwotkassa6646 2 года назад
ልጁ እድሜው ያልበሰለ ሆኖ ይሆናል እንጂ የእናት መጥፎ ክፉ የለም እድሜው የበሰለ ከሆነ እንደአባቱ መጥፎ ነው ማለት ነው እናት የሚባለው ክብር ቃልኪዳን ካልገባው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አስለቀሰችኝ አሳዘነችኝ
@berhanrayatube416
@berhanrayatube416 2 года назад
በጣም ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ ለብዙዎች ተምሳሌት ነሽ እኔም ገና በልጅነቴ ብዙ ፈተና እያሳልፍኩ ነው 😢ብቻ እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው
@shasheeapp6318
@shasheeapp6318 Год назад
ጣምምሥትጉድአለ
@aaron6685
@aaron6685 2 года назад
Very strong woman God blessed you sister ❤️
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 года назад
O my God I can’t stop crying she is so strong woman after all this horrible things happened to her may God heal her heart and help her to make peace with her son
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 2 года назад
ሰው ብርቱ ምን አይነት እናት ነሽ ቆንጆና ጀግኔት ነሽ ልጅሽ ዛሬ ይመስለኛል ስለአንቼ ግልፅ ብሎ የሚረዳሽ አይዞሽ ይረዳሻል ግን ምን አይነት ጭራቅ ነው የአይሉ አባትና አያቱ የጭካኔ መንፈስ ይቅር ይቨላቸው አይዞሽ እህቴ በርቼ ጠንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም ልጅሽም ያጣሽውን ፍቅር ያጎናፅፍሻል
@ellenibelete6765
@ellenibelete6765 2 года назад
Such a brave women Someone has to make a movie out of it
@habibaomer9577
@habibaomer9577 2 года назад
በጣም ሚያሣዝን ታሪክ ነው😭😭
@asfawmihiretu1758
@asfawmihiretu1758 2 года назад
The best TV Chanel in Ethiopia Well done.
@geletewmengistu8003
@geletewmengistu8003 2 года назад
ጋዜጠኛች ከልጅዎ ጋር አገናኙዋት በእግዚአብሔር ብላቹህ ብዙ ፈተና ነው ያሳለፈች መቸይሆን ምንማረው
@user-mx8sx1wb4j
@user-mx8sx1wb4j 2 года назад
ባንቺ ህይወት ውስጥ እራሴን ተመለከትኩት ስንት አሳለፍሽው እህቴ ፡አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ያልፋል ይሔም ታልፊዋለሽ እሱም ይቅር ይልሻል ሁፍ ከባድ ነው በጣም !!
@feven1919
@feven1919 2 года назад
ጀግና የሆነችን እናትህን አቅፈህ መቀበል ሲገባህ የምን መጀነን ነው በል ቶሎ ና እና እራስህ ይቅርታ በላት
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 года назад
አይዞሽ አላህ ሐቁን ያሳውቀው እናት ነሽና ይረዳሻል አንድቀን
@rahelmulugeta5181
@rahelmulugeta5181 2 года назад
የእውነት አምላክ እግዚአብሔር የልጅሽን ልብ አክሞ ወደ አንቺ ይመልስልሽ በርቺ 💔😪
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 2 года назад
ጀግና እናት ነሽ አይዞሽ ከደረሰበት አንጻር ነው የኔናት የራቀሽ ሲገባው ይመጣል ለአባቱና ለሀያቱነው የሰጠሽው የምትጥልም እናት አለች ቆጅዬነሽ የኢትዮፕያ ባሎችና እናቶቻቸው ግን መጥኔ ዮስጣቹ መልክ ታጠፍላቹ ሞራል ትሰብራላቹ እድሜ ትጨርሳላቹ ኤጬ አሁንስ ከቤተሰቡጋር የሚኖር ወድና ባል ማግባት አያስፈልግም የኢትዮፕያን ወድ ከማግባት ቆሞ መቅረት ይሻላል ላጤነት ይለምልም ይሄሁሉ መከራ ከማየት ልጅንም ከማሳየት ዞሮ ዞሮ መከራው ለሴት ሆሆ
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 2 года назад
I hope One day your son understands you pain he will forget & forgive what's done the past
@birtukangeberu9995
@birtukangeberu9995 2 года назад
ወይ እግዛብሄር ስንቱን እንሰማለን ሰው በሀገሩ ልጅ እንዴት ይሄን ያህል ይበደላል የኔ እናት አንቺ ጠንካራ ነሽ የደረሰብሽ ቀላል አይደለም እህቴ ከመከራ በሀላ ትንሳኤ እንዳለ ለሁሉ ግዜ አለው ጠንካራ እናት
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 2 года назад
ልጇ ግን ያሳለፍከው መከራ ከባድ ቢሆንም በአባትህና ባያትህ እንጂ በእናትህ ምታዝንበት ምክንያት የለም! የራሷ መኖርያ ቤትና መተዳደርያ የሌላት ሴት ልጅ አካለ ስንኩል ልጅ ይዛ እንደገና ጤነኛ ልጇን ከጉልበተኛ አባት እንድትቀማ የትኛው ህግ ነው ሚፈርድላት? 2 ልጅ ይዛ ሰውቤት እንኳ መስራት አትችልም ::ኑሮን ለማሸነፍ ያላት ምርጫ አካለስንኩል ልጇንም ለእናቷ ሰታ መሰደድ ብቻ ነው::: የተወችህ አባትህና አያትህ እጅ እንጂ መንገድ ዳር አልጣለችህም:: ለወንድ ልጅ ደሞ ከአባት የሚቀርብም የሚሻልም አሳዳጊ የለም የተሰጠውን ሀላፊነት ለመወጣትም ሆነ ለእናትህ አሳልፎ ለመስጠት ፈቃደኛ ያልሆነው አባትህ ነው
@selamtadess7328
@selamtadess7328 2 года назад
በጣም ጠንካራ እናት ነሽ... በብዙ ፈተና ውስጥ አልፈሽ እዚህ መድረስሽ ጥንካሬሽን ያሳያል.. ልጅሽን መረዳትሽም ትልቅነትሽን ያሳያል ...ልጅሽ ይህንን ተረድቶ ይቅርታሽን ተቀብሎ እናቴ እንዲልሽ እመኛለው።
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 Год назад
ጠካራ እናት ነሽ አይዞሽ 😭👏👏👏💙
@user-kk1qh8ie6m
@user-kk1qh8ie6m 2 года назад
አይዞሽ የኔ እህት በርች ልጅሽ እድሜ ያስተምረዋል በተለይ ሲወልድ ዬወላጅ ፍቅር ይገባዋል ።እግዚአብሔር ሁሉንም ያሳካልሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 2 года назад
Pre Arranged marriage MUST BE STOPPED 🚫 It's Toxic -- What an amazing STRONG WOMAN EGZIBHER YEMESGEN 💕”34 years old Grandmother” Hummm
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz Год назад
አይዞሽ ጠንካራና ጎበዝ ሴት ነሽ ልጅሽም ይቅርታሽን ተቀብሎ ይመጣል በእውነት የሕይወት ፈተናዋ ግን እንዲህ ታልፉ ሲወራ ደስ ይላል
@omoomo708
@omoomo708 2 года назад
ባጣም ያሰዝናል። የምድሪ ስኦል ውስጥ ናው የሰለፊሽው አይዞሽ። እባከቹ ልጅዋን አሰክሙለት
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 2 года назад
ABSOLUTELY SO SAD ABOUT. GOD WILL ANSERED YOU PRAYER 🙏BE 💪💪 HE WILL COME TO YOU MOM ALWAYS 👩MOME! THANK YOU FOR SHARING GOD BLESS ALL
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 2 года назад
በህይወት አሉ ይሆን እናት እና ልጅ 😞እግዚኦኦኦ የሰው ልጅ ክፋቱ አቤቱ የምንሰራውን አናውቅም እና ይቅር በለን 🙌🏻
@besijumbo587
@besijumbo587 2 года назад
አንቺ የእናቶች ሁሉ እናት ነሽ እህቴ እግዚአብሔር እረድቶሻል አሁንም እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጅሽን ልቦና ይስጠው እንደ ማንኛውም 9ወር አላረገሽውም 11ወር ቀላል አይደለም እርሱ እንጂ አንቺ ይቅርታ መጠየቅ የለብሽም ሊኮራብሽ ይገባል እሄንን አይተክ ካልተመለስክ እናትህ አንድ ነገር ከሆነች በኃላ ፀፀቱ ይገልሀል ስለዚህ ንቃ ከተኛህበት ተነስ እና እናቴ ተረድቼሻለው ብለህ ይቅር በይኝ በል በኃላ እንዳትቆጭ እህትክንም አስብ
@eyrusalemkibret2063
@eyrusalemkibret2063 2 года назад
አሜን እህቴ እይዞሽ እናት የሆነ ትዳር ይስጥሽ !! ልጆችሽ ይጥከሙሽ , ይረዱሽ !!!
@fikerbitew2991
@fikerbitew2991 2 года назад
መልካም ልብ መልካም አንደበት ነው ያለሽ እግዚአብሔር ሆይ ባክህን በቀራት እድሜ ሙሉ ደሰታን ሰጣት አይ አንች አለም
@happyfeelings2292
@happyfeelings2292 2 года назад
She is a strong women, she should get the opportunity to teach and help others
Далее
Пранк над Махачевым🥶
0:19
Просмотров 11 млн
There’s A Starman #superman #shorts #memes
0:26
Просмотров 27 млн
настоящий чемпион
0:59
Просмотров 8 млн
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
Просмотров 7 млн
It worked for me)
0:19
Просмотров 11 млн