Тёмный

እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው!!: ኢትዮጵያውያን ነን!! ክፍል - 10 |  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 145 тыс.
50% 1

እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው!!: ኢትዮጵያውያን ነን!! ክፍል - 10 | @Comedian Eshetu- OFFICIAL | #eshetumelese #ኢትዮጵያ
“We Are Ethiopians” ኢትዮጵያውያን ነን!!
Here We come with a brand-new adventurous Show, which focuses on Unity, Peace, Love and Nationalism. Comedian Eshetu and his team travel around Ethiopia in all direction to capture the best culture, historical and natural places and indigenous people of Ethiopia and how they live. In this one-of-a-kind marvelous Ethiopia, the world can learn its ways of living without bashing with itself.
#putin
#trump
#ethiopia
#rural
#peasants
Caution
Uploading any of content from Donkey tube or Comedian Eshetu - OFFICIAL Channel without the Producers’ consent will result in a copyright strike.
For more info, please visit the about section of this channel.,
Thank You.
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#ኢትዮጵያውያንነን
#ኢትዮጵያ
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RU-vid Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

30 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 445   
@hirutsamuel7872
@hirutsamuel7872 Год назад
እሄ ነዉ ማንነታችን የኔ አባት ልክ ኖት ሀይማኖት የግል ነዉ ፈጣሪ አምላክ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን 🇪🇹🤲😥
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Год назад
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@aynalemtadesse2095
@aynalemtadesse2095 Год назад
Okooi
@aynalemtadesse2095
@aynalemtadesse2095 Год назад
@@araraymezmur959 ii
@aynalemtadesse2095
@aynalemtadesse2095 Год назад
@@araraymezmur959 iiiiiiii
@muramelka7461
@muramelka7461 Год назад
Amen Amen Amen
@lamrotlegese8444
@lamrotlegese8444 Год назад
ክብር ለገበሬዎች 💚💛❤️የኔ አባቶች
@omohealth2412
@omohealth2412 Год назад
ወገናችን እኮ የምርም ደግ ነው ♥️🙏♥️
@atlas4738
@atlas4738 Год назад
Betam
@tenagneworkkifle9927
@tenagneworkkifle9927 Год назад
@@atlas4738 o1_
@omohealth2412
@omohealth2412 Год назад
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን ።
@meridtube3217
@meridtube3217 Год назад
subscribe arguyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy
@addistube7280
@addistube7280 Год назад
ጎሬን የመንግስት ሚድያዎች እንኳን ጎብኝቷት አያዉቅም 😶 ዶንክ ቱብ ኢትዮጵያዊን ፕሮግራም አዘጋጆችን ና እሸን እናመሰግናለን እዉነትም ✌️ድንቅ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ "GALATOOMAA "🙏🙏🙏🙏🙏
@astertadeess9692
@astertadeess9692 Год назад
ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ እንደሚሉ በማርያም አባቶቻችን መዳንያለም እድሜያችሁን ያርዝምልን እሼ ተባረክልን ምርጥ ፕሮግራም ነበር ዳንከር
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Год назад
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
ድል ለኢትዮጵያ💕🙏🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጦርነት በቃ በለን ለዚህ ሚስኪን ህዝብ ስትል ያረብ🙏🇪🇹💕
@ashaw8863
@ashaw8863 Год назад
Thank you so much God bless you 💚💛❤️
@meluaraya1904
@meluaraya1904 Год назад
ስለእነዚህ ንፁሀን ወገኖቻችን ብሎ እግዚአብሔር ለሀገራችን ምህረቱን ያምጣልን ክፉውን ሁሉ ያርቅልን 🙏 እናመሰግናለን ልብ የሚያሳርፍ ፕሮግራም ነው
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Год назад
እነኚን ንፁሀኖቹን አይደል የሚገሉት እንግዳ ተቀባዮቾ የተራበን የሚያበሉ የመሸበትን የሚያሳድሩትን ንፁሀኑን ደጉን ሰው ይገሉብነል
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Год назад
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@fasikabera9704
@fasikabera9704 Год назад
Amennnnn
@user-dv7xn3dh8p
@user-dv7xn3dh8p Год назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም እናመሰግናለን እሸቱ ሠላምና ፍቅር ለውድ ሀገራችን ኢትዮጲያ 💕💕😍😍👍👍
@user-ru6iu9fu8m
@user-ru6iu9fu8m Год назад
አባቶች ስወዳቸው ወላሂ የኢትዮጵያ አባቶች የለያሉ ከላህ ሰላም ያርግልን ሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sofmesekantubegy
@sofmesekantubegy Год назад
የኔ ዬዋህ የገጠር ሰው እኮ ዬዋህ ነው የምር ዘላለም ፍቅር እና ሰላም ያብዛላቹ
@tesga9705
@tesga9705 Год назад
አይ ደጉ ያገሬ ሰው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእዉነት ትልቅ ሰው እግዚአብሔር አያሳጣን በነሱ ፀሎት እኮነዉ ዉለን የምናድር የምር በኛስ ክፋት ቢሆንማ የሰዶም እሳት ወረዶ ባቃጠለን ነበር እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ኖሆቹን ያብዛላት 💚💛❤ ወድማችን እሸቱ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው 🌹
@Yabseratube
@Yabseratube Год назад
የኔ ሚሲኪኖች የገጠር ልበ ቀና አባቶች ምናለ የእናተን ልብ ለዚህ ትዉልድ ቢሰጠዉ እዉነት አስለቀሱኝ እሸቱ ከአጠገባቸዉ ጠቀምጠህ እንኳን አላወቁህም አሸቱ አተ ትለያለህ ተባረክ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ❤❤❤❤
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u Год назад
የተማሩት ሃገር ለማጥፋት ይሮጣሉ ያልተማሩ ሃገራቸው በደንብ ያፈቅራሉ ይጸጸታሉ ። ስለዚህ አለመማር ይሻላል ማለት ነው መሰለኝ በሰላም ለመኖር ።
@user-ri1pv9zv8q
@user-ri1pv9zv8q Год назад
የእኔ የዋህ አባቶች ሽ አመት ኑሩልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abeshayilma5588
@abeshayilma5588 Год назад
ወንድማለም እግዚአብሔር በስራህ ሁሉ ይከተልህ። ዉድድድድድ ነዉ የማደርግህ።የነፍስ ምግብ መሆን ችለሃል።
@mimieska2802
@mimieska2802 Год назад
ኢትዮጵያዊ እኮ እናንተ ናችሁ የዋሆቹ ለልጆቻችን እና ለናንተ ሲል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛማ 😭😭😭😭እሼ መልካም ሰው ልፋትህን ይቁጠርልህ
@user-gu4nt1ol5m
@user-gu4nt1ol5m Год назад
እሼ ተባረክልን ምርጥ ሰው 👌👌👌✌️🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰
@rroselave2755
@rroselave2755 Год назад
ፈጣሪ ለነዚ ምሲኪን ሰዎች ሲል ምህረቱን ይላክልን
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 Год назад
አንተ የተባረክ ሰው🙏💚💛❤ ህዝባችን ንፁህ ነው እግዚአብሔር ሰላምን ያድልልን🙏🙏🙏
@wubneshtube
@wubneshtube Год назад
እሼእድሜ ይስጥህ አቤት ደስሲሉ ደጉያገሬህዝብ ሰላማችሁ ይብዛ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Год назад
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@susu-gf4ck
@susu-gf4ck Год назад
እነዚህን ምስኪን ሰዎች በፍቅር የሚኖሩ ተዋደው ተሳስቀው ያለውን ሰዎች በግፍ መግደል እንደው ምንየሚሉት ነው።ፍቅርን የሚኖሩ እውነት ገብቷቸው የሚኖሩ ከድህነት ውጪ ምናለበት ያገሬ ህዝብ 🤔🤔 እግዚአብሔር ሆይ አስባት ኢትዮጵያ ሀገሬን ለህዝቦቿ ሰላምን ስጥልን እርዳን ፈጣሪ ሆይ 2015 መከራ ጦርነት የማንሰማበት ዘመን ይሁንልን።🙏🙏🙏💚💛❤️
@veronikatiraj1256
@veronikatiraj1256 Год назад
I wish piece Etethiopian & eritrean People ❤🙏❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Год назад
Amen amen amen🙏❤
@Moon-moon21
@Moon-moon21 Год назад
ንፁህ ነፍስ ያላቸው ወገኖቻችን ❤️❤️❤️ ምርጥ ፕሮግራም ነው ዝም የሚያስብል የት ነው ያለነው የሚያስብል ከተማውና ገጠሩ በእንደዚህ አይነት የኑሮ ልዩነት ዉስጥ መሆናችን ያሳፍራል እነሱን ግን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-dn5zk9of2r
@user-dn5zk9of2r Год назад
🇪🇹ሚሲኪኑ ወገኔ🥺እግዚአብሔር ሰላማችነን ይመልስልን እሸቱዬ ላተ ቃል ያጥረኛል....❤
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Год назад
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Год назад
አላህ ሆይ ለነዚ የዋህ እና ህፃናት ብለህ አገራችንን ስላም አርግልን ያረብ🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@selam801
@selam801 Год назад
የገጠር ሰው ሁሉ ደግ ናቸው❤ በዛ ላይ ለሰው ያላቸው ፍቅርና ክብር ደሞ ልዩ ነው❤
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Год назад
ማሻአላ ተባረከላ አንደበታቸው እሚጣፍጥ ምርጥአባቶችናቸው. ኢትዮጵያ ውያን ነን ፕሮግራም. በደረጃ ከድንቅልጆችቀጥሎ አንደኛነው
@TGST645
@TGST645 Год назад
የኔ ውድ አባቶች ደስ ሲሉ አሹ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Год назад
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Год назад
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ
@rabiseidethiopiawit9796
@rabiseidethiopiawit9796 Год назад
ኢትዮጵያ ሃገሬ ሰላምሽ ይብዛ ፍቅር ደስታ ሰላም ትሁንልንን
@mattiwosnati2250
@mattiwosnati2250 Год назад
አቤቱ ጌታሆይ ለንፅሁ ገበሬ ስትል በቃ በለን! ሶፋቹ ደግሞ እንዴት ያምራል። ወጥ እንጨት ግሩም ነው።
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Год назад
አሚንንንን ያረብ ሰላም ለሀገርችንን ናፈቀንን ያረብ በቃ በልንን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬 እሸ አላህ ይጠበቃችሁ ለሁላችሁም
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 Год назад
እሸቱ እና ብድኖቹ በጣም ጉበዙች በረቱ ኢትትዮጵያ ለዘላለም ትኑን ሀገራችንን ሰላም ያድረግልን
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k Год назад
የክፍለ ሀገር ሰው በሀይማኖትና በብሄር ሳይከፋፈል ነው ተዋዶ ሚኖር። አወቅን አወቅን እያሉ ተማርን የሚሉ አካላት ናቸው ሚያባሉን እሼ በርታ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ ያንተ አይነቶች በርከት ቢሉ ምናለ ነበር ሰላም እድገትና ብልጽግና ለሀገራችን ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችን ይሁን
@360studio35
@360studio35 Год назад
ሁህ እሸ ፈጣሪ ይባርክህ .... እነሱን ማየት ብቻ ሰላም ይሰጣል
@bm3654
@bm3654 Год назад
Dear Eshetu, I would like to express my most sincere gratitude for all your outstanding work and amazing 👏 commitment towards your country Ethiopia. Keep up your wonderful work 👏 👍
@enquieseyoum3847
@enquieseyoum3847 Год назад
I second that!
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Год назад
ለዚህ የዋህ ህዝብ ሲል አላህ ሠላምን ያውርድልን ያረብ ሀይማኖት የግል ነው ሀገራችን የሁላችንም ነው ሠለምን ያውርድልሽ አገሬ
@sirguttube
@sirguttube Год назад
ሰላም ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ ፍቅር አንድነት ሰላም ያውርድልን በቃችሁ ይበለን
@sara46076
@sara46076 Год назад
ይህ የዋህ ደግ ርህሩህ የሆነን ባለአገር ባህሉን አክባሪ ሰው አክባሪ ህዝብ ሁሌም ሰላሙ የበዛ ይሁን።
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Год назад
ሰላምና ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ዳር ድንበሮን ይጠብቅልን
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Год назад
እፍ እንደ ገጠር ሰው የዋህ ንፁህ ልብ ያለው የለም ክብር ለገበሬ አባቶቻችን ጉስቁል ብለው ሳይ አንጀቴ ነው ሚበሉኝ ለእናነንተ ሲል እግዛብሄር ሰላሙ ይላክልን ሰላም መስማት ናፈቀን ከሁሉም ሰላም ይበልጣል እሼ በርታልን እግዛብሄር ይጠብቃቹ መልካም ጊዜ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Год назад
እኛ ኢትዮጵያውያን ትልቅ የምንዋጋው ድህነት ኋላቀርነት እያለ እርስ በእርስ መዋጋት ጉዳት እንጂ ጥቅም የለውም ባይሆን የወደቀን በማንሳት የተራበን በማብላት የታረዘን በማልበስ ላይ ተባብረን ብንዘምት ይለውጠናል። አደጉ የተባሉት ሀገራት ጋ ለመድረስ ብዙ ይቀረናል ጦርነት ስደት ይብቃን።
@tigistbeshaw4235
@tigistbeshaw4235 Год назад
እሸቱ የሚጠይቅ ጥያቂ እወቅ እንኳን እነሱ የማይከታተሉት ይቅርና የሚከታተለው ሰው እንኳን ብዙም አያውቅም ታሪክ ብትጠይቅ የበለጠ ይሆናል
@amentueb6054
@amentueb6054 Год назад
በናተ በአባቶቻችን ግዜ ፍቅር ቀረ የኔአባቶቻችን ስለናንተ ብሎ በቃችሁ ይበለን ፈጣሪ እሽየ ኑርልን ፈጣሪ ከክፋ ይጠብቅህ ፍቅር ሰላም ለህዝቤ ለሀገሬ ይሁን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Год назад
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@ayok4563
@ayok4563 Год назад
እግዚአብሔር ልባችን ወደ መልካም ነገር ይቀይር ሀገሬ ሰላም ይስጥሽ
@sadorab7
@sadorab7 Год назад
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🇪🇹 እሼ አንተም ጥሩ ስራ እየሰራህ ነዉ እናመሰግናለን🙏🙏በርታ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Год назад
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@kirubel8388
@kirubel8388 Год назад
"መቃወም ነው" እህ!!💚💛❤️
@user-lv7cq6gd8l
@user-lv7cq6gd8l Год назад
ሀገሬ አቤት ኡበትሽ አቤት የይዝብሽ ዬወነት ውብ እኮነሽ እትዮ አለህ ሰለምሸን ይመልስልን
@heruywondafrash7832
@heruywondafrash7832 Год назад
የኢትዮጵያን ገጠር የማያውቅ ሰው ኢትዮጵያን አያውቃትም። እሼ ተባረክ።
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 Год назад
የኔአባት በጣም ደስይለናል ሌላም ግዜ በኦሮሚያ ክልል ህብን ያቀፈአገር ነው ማንም መቶ አበላሻት እጂ ህዝቡማ ኤኤነበር 😭😭💙💙
@norasesa1384
@norasesa1384 Год назад
እደዚ ረጋ ያሉ አባቶችን በሀማኖት በአብሮነት የመኖርን አረያ የሆኑትን ጨምሮ ያብዛልን እግዚያብሔር ለሀገራችት ለህዝባችን ሰላሙን ይላክልን 🙏🙏🙏 ሰላም አኢትዬጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🤲🤲🤲
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Год назад
የኢትዮጵያን ሰው ፈጣሪ አደራክን የዋህነታቸውን አይተክ መከረውን አርቅላቸው በሀገራችን ሰላም ይውርድ
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z Год назад
ሰላም ለእናት ኢቶ ሀገራችን ያረብ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Год назад
እግዚአብሔር አንድ ኢትዮጵያን ያድርግልን እሸቱ እናመሰግናለን በጣም
@emmy1365
@emmy1365 Год назад
የኔ የዋህ ገበሬ!!!! ፓለቲከኛው እና አክቲቪስቱ እንጅ የሀገሬ ህዝብ ፍቅር ነው❤‼ እማማ ኢትዮጵያዬ ለዘልአለም ከፍ በይልኝ‼💚💛❤🙏
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 Год назад
መልካምነት ለራስ ለሀገር ለወገን ነዉ እና መልካም ቀና ልብ ያድለን ስላም ለእምዬ ኢትዮጵያ ሀገራች
@eid753
@eid753 Год назад
አላህ ሀገርችንን ስላሙን ይመልስልን
@Su4Su.T
@Su4Su.T Год назад
ያ አላህ ለነዚህ ምስኪን አባቶቻችን ሰላሙን አውርድላቸው ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን ያረብ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Год назад
EGZABHER AGRACHENENEN SELAME YARGELEN AMEN 🙏
@seve3476
@seve3476 Год назад
ይችናት ኢትዩጲያ አሁን ያመጣብንን መለያየት ያጥፋልን እግዚዓብሄር አምላክ ኢትዮጲያን እና ህዝቦቿን ይባርክ እሸቱ ሠላም ወታችሁ ሠላም ግቡ
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቶቻችንን ኢትዮጵያንን በሙሉ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Год назад
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@sarasara-vg4nq
@sarasara-vg4nq Год назад
አደኛ ነኝ እሼ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😍
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
_አምላኬ የፍሮ ፍቅራችን መልስልን በእውነት በጣም ደስ ይላል እነኚህ አባት ፍቅር አንድነታችሁን አብዛላችሁ እድሜ ይስጣችሁ አባቶቻችን_
@jamelayesuf4097
@jamelayesuf4097 Год назад
አላህ እንደናንተ አይነቱን ምስኪኖችን አስባ አገር ሰላም ያድርግልን ያረብ
@meazatefra6336
@meazatefra6336 Год назад
እንዲያው ምን ላድርጋችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር ስለነዚህ የዋህ ምስኪን ብለህ እሳቱን አብርድልን ወገኖቼ እወዳችዋለው አሼ አንተ በጣም እድለኛ ነህ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Год назад
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@afhomonthebeats
@afhomonthebeats Год назад
ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቃት
@Tube-wz3on
@Tube-wz3on Год назад
ፈጣሪ መጭውን ዘመን የደስታ ዘመን ያድርግልን ሁሉም የኢትዮጵያ ወጣት እንዳንተ ቢሆን እሸቱ ሀገራችን የት በደርሰች💚💛❤😍🙏 እርጂም እድሜ ከጤና ጋር እሸቱ ካንተ ብዙ ነገር ገና እንጠብቃለን
@asegedechityoub7514
@asegedechityoub7514 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ለነዝ የዋዎች ስል ስላምን አውርድልን እውነት አሁንም የድሮ ፍቅር አየው በነዝ ሰዎች እግዚአብሔር ይመስገን
@kadijaaaaaaa5058
@kadijaaaaaaa5058 Год назад
ትክክል
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Год назад
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@meridtube3217
@meridtube3217 Год назад
subscribe argey
@berhanrayatube416
@berhanrayatube416 Год назад
የኔ አባቶች ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ይሄ ነው የኛ ኢትዮጵያዊነት ባህላችን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ❤️🙏❤️
@wepentowepento6312
@wepentowepento6312 Год назад
ፖለቲከኞች ያልፋሉ ህዝብ እና ህዝብ ግን ለዘመናት ይኖራሉ!!!!! "በአካፋ የተቀበረች እውነት በማንኪያ ትወጣለች!" ማርያምን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!!
@lemlemtasew8244
@lemlemtasew8244 Год назад
እውነት ነው 💚💛❤
@liveinpeacewitheveryone6579
ውድ ወድማችን እሸቱ መለሰ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር የባቱሳላን እድሜ ይስጥሕ እዴ ያቆብ ዘር ዘርሕን ያብዛው እዴ አብርሐም የእግዚአብሔር ወዳጅና ታዛዥነትሕን ይጨምርልሕ ባተውስጥ ኢትዮጲያውነትን እያዬናት እኛም ለመለወጥ መልካም ለመሖን ያብቃን🙏🙏🌼🌼🌼🍀🌻🌹🌹💐🍃🌿
@Tabezu
@Tabezu Год назад
አሜን፫ ዘርኝነት ይውደም ኢትዮጵያ ትለምልም
@umzehari7463
@umzehari7463 Год назад
ቦታው ሲምር አባቶች እረጅም እድሜ ተመኝሁላችሁ
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Год назад
ውይይይይይ አባቶቻችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደጉ ገራገሩ የአገሬ ሰዉ እሺ እናመሰግናለን ኑርልን እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@masayeasaffaa6505
@masayeasaffaa6505 Год назад
Salam tuni Ethiopia Agarachene 🙏🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️😢💔
@ablakat4821
@ablakat4821 Год назад
እሽየ የኔ መልካም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ አይነት ሰው ሀገራችን ላይ ቢኖር በዘር መገዳደል አይኖርም ነበር አንተ የመልካም ምግባር ተምሳሌት ነህ አባቶቸ የናንተ የዋህነት ፀሎት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤
@habibaha3139
@habibaha3139 Год назад
አሏህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያረብ
@abrshmengi9288
@abrshmengi9288 Год назад
ስለእውነት በርታ በጣም ከምወዳቸው ፕሮግራሞች አንዱ ይሄነው በርታ እግዚአብሔር ከአንተጋር ይሁን ደሞ እንደ አስተአየት ሰአቱ ትንሽ አነሰ ቢያንስ 25 30 ደቂቃ ቢሆን ጥሩ ነው
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Год назад
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Год назад
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ያደኩበትን የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ስላሳየን አሁን እንደ ሀገር እና እንደ ህዝብ ያጣነው ይሄ ነው💔😭 አቤቱ አምላካችን ወንድሙን ይቅር የሚል ልቦና ይስጠን🙏🤞 ለሁላችንም የሚበቃን ሰፊ መሬት ሰጥተኸናልናእና እርስ በርሳችን ሰላምና ፍቅርን ስጠን🙏🤞 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ🙏🤞 አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Год назад
የኔ የዋህዎች እናተን እያየን እንጽናናለን በአገራችን🥰
@user-vv6ey2fo5o
@user-vv6ey2fo5o Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Год назад
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Год назад
ኢትዮጵያዊያን ነን! ሰላማችንን አንድነታችንን ይመልስልን ያብዛልን!
@yordanostafla4557
@yordanostafla4557 Год назад
Very nice. Lovely.
@belayneshigashaye7867
@belayneshigashaye7867 Год назад
ማርያምን እንዴት ደስ እንደሚሉ እግዚ አብሔር አምላክ አንድ የምንሆንበት ግዜ ያምጣልን እሼ ምን እድመልህ ቃል ያጥረኛል ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ከጤና ጋር 🙏🙏🙏❤❤ ይህን የዋህ ገበሬ እኮ ነው የጥይት ማት ያፈሰሱበት ምንም በማያዉቁት 🙏🙏🙏❤❤❤ ፈጣሪ ሆይ አንድ አንድገን 🙏🙏
@yordanostafla4557
@yordanostafla4557 Год назад
5hese Guys are so nics, God bless Them.
@riyadmuktar8191
@riyadmuktar8191 Год назад
I love everything about this song. It's always played my dad 🎧❤
@lemlemtasew8244
@lemlemtasew8244 Год назад
እግዚአብሔር ሰላሙን ይመልስልን❤
@egigayehudesalegen3434
@egigayehudesalegen3434 Год назад
Wow they are sweet Abako singlada
@buzuneshsheferaw6009
@buzuneshsheferaw6009 Год назад
በfb lay አይቼ ላይክ ባደርግ ምንም ጥቅም የለውም ብዬ እዚህጋ መጥቼ ላይክ አደረኩኝ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን
@eslamnewhiwote7498
@eslamnewhiwote7498 Год назад
እሸ በርታ መጠየቅ በራሱ ትልቅ ቦታ አለዉ
@jesuslord6097
@jesuslord6097 Год назад
Eshuye tebark fetar Ethiopia ageren be demu yeshefinat
@dawit6731
@dawit6731 Год назад
thanksthanksthanksthanks❤❤❤❤😘😘😘🙏🙏🙏 ETHIOPIAN💚💛❤😢😢😘😘🙏🙏
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ቅን ልብ ፍጠርልን አባቶቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Год назад
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@user-ec2uf6pr8q
@user-ec2uf6pr8q Год назад
ያረብ አገራችንን ሰላም አርግልን እናተን ሳይ አገሪ ደህና እደሆነች ይሰማኛል
@pazparaetiopia
@pazparaetiopia Год назад
Ethiopia malet endih nat. what a tv show it is! Thank you Eshetu.
@martabogale9698
@martabogale9698 Год назад
እግዚአብሔር ለሀገራችን ስላሙን ይመልስልን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Год назад
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@yordanostafla4557
@yordanostafla4557 Год назад
The place is like Heaven.
@God_is_love_21
@God_is_love_21 Год назад
የህፃናት እና የንፁሀን አባቶቻችን እናቶቻችን አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🙏 ስለ ሀጫሉ ሲሰሙ ራሳቸውን ሲነቀንቁ እንባዬ ቀረብ አይልም ማይረሳ ሰው 😥💔 አሜን አሜን አሜን ኢትዮጵያን አንድ ያድርግልን 🙏
@God_is_love_21
@God_is_love_21 Год назад
@@selamtube1319 አንቺም ደምሪኝ እህቴ😇🙏
@Ethiolegals
@Ethiolegals Год назад
enamsegnalen Eshe...!!
@abbutesfaye4758
@abbutesfaye4758 Год назад
እሸቱ ከምር በጣም ቀናሁብህ!! ምግባርህ ሁሉ ፍፁም ሠውነትን የተላበሰ ነውና ዘመንህ ሁሉ የስኬትና የተባረከ ይሁን።
Далее
МОЩЩЩНОСТЬ ZEEKR 001 FR
00:46
Просмотров 1,5 млн
100% она сделает 🤫
01:00
Просмотров 104 тыс.
Бабушка и домовой
0:53
Просмотров 794 тыс.