Тёмный

እጅግ ልዩ ጸጋ የተቸረው አገልጋይ.....ዲ/ን ዘማሪ አማን 

ET ART MEDIA
Подписаться 346 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund.com/projects/mi...
በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
RU-vid / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Развлечения

Опубликовано:

 

27 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 108   
@hirutarga4704
@hirutarga4704 23 дня назад
ወትድማችን ፀጋውን ያብዛልክ ዝማሬ መለአክትያሰማልን❤
@genetnegasa9811
@genetnegasa9811 9 месяцев назад
Amennnnnnn Amennnnnnn❤ Amennnnnnn Amennnnnnn❤ Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏❤
@etheth4380
@etheth4380 Год назад
Amen Amen Amen
@yeshikidanye
@yeshikidanye 9 месяцев назад
የኔ አባት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ የተዋህዶ እንቁዎች
@AliALI-jq3kx
@AliALI-jq3kx 11 месяцев назад
አንተን ሳይ አማን ቀሲስ በሻሕ ትዝ አሉኝ አባቴ በረከቶት ይደርብኝ አባቴ
@yaredghana1407
@yaredghana1407 7 месяцев назад
እመቤቴ ማርያም የሚለውን መዝሙር እንደሰማሁት ልቤ ደስ ያለኝ ዘማሪ ዲ/ን አማን ኡርጌሳ ትሁት እርጋታህ የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እመቤታችን ፍቅሯ ይብዛልህ ይብዛልን ❤❤❤ ወንድም ዲ/ን አቤነዘር ምህረት እንደ ወንድም እግዚአብሔር ያበርታህ ጥሩ ነው ዝግጅት አስታየት ሙሉ ስሙ መተዋወቅ ዘማሪ ዲ/ን አማን ኡሩጌሳ
@merongashe9
@merongashe9 Год назад
Amen Amen Amen ❤❤❤ Elllllll ellllll elllllll
@saragasa174
@saragasa174 Год назад
AMN AMN AMN ❤️ ♥️
@atitegebtesema2878
@atitegebtesema2878 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ዛሬም ነገም ትውልዱን ይጠቀምበታል
@user-kg2ls9cg1h
@user-kg2ls9cg1h 6 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልጎት ዘመንህን ይባርከው
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 10 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህህህህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ❤
@fasikayemikaellji432
@fasikayemikaellji432 Год назад
ምስጋና አምልኮ ስግደት ይገባል በሉ ሰዎች ለቅድስት ስላሴ❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውንያብዛላችሁ ወጣቶች እንደዚህ በመንፈሳዊ መንገድ ስትመላለሱና ስትሩ እንዴት ደስ ይላል ይህን ያደረገና የሚያደርግ ቅዱስ እግዚአብሔር ቸሩ መደሀኒ ዓለም ይመስገንልን አሜን(3)✝️👏✝️
@mroneleul6734
@mroneleul6734 Год назад
Zamer mlyketan yasmeln wendacen👏👏👏👏👏👏elelel
@AdanechFiqadu-ln6qh
@AdanechFiqadu-ln6qh Год назад
Galataa silasee Akkami nufii jirtuu siini maatii waqqayoo Eleeeeelee eleeeeelee eleeeeelee eleeeeelee eleeeeelee ❤❤❤❤
@woinshetayalew5181
@woinshetayalew5181 Год назад
የሚገርም ድምፅ ዘማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር በቤቱ እስከመጨረሻው ያኑርህ።
@vipcell4041
@vipcell4041 Год назад
👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾👏👏👏👏💐💐💐💐💐👏👏👏🥀🥀🥀🥀🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪👏👏👏🌻🌻🌻🌻👏👏👏🌿🌿🌿🌿💐💐👏👏🌾🌾🙏🙏🥀🥀🙏🕊🕊🕊🙏🥰👏👏👏🌾🌾🙏💐👏👏🥰👏👏🌾🌾🙏🙏
@Egzryia
@Egzryia Год назад
እንዲህ ጣእም ያለው መ ዝሙር በመሰረተ ቤተክርስቲያን ያደገ መሆኑን ያሰተምራል ተባረክ ሌሎችም ዘማርያን እንዲህ ከአንተ ቢማሩ ጥሩ ነው
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እመቤቴ ማርያም እመቤቴ ሆይ የሚል ድንቅ መዝሙርህን እያዳመጥኩኝ ነበር ወንድማለም እመብርሀን ከለላ ትሁንህ የእናቴ ልጅ
@abelgirmay6076
@abelgirmay6076 Год назад
U re so lucky Jesus Christ being you more and more ❤❤❤
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Год назад
ዊ ማርያምን በጣም ነዉ ምወደዉ
@saragasa174
@saragasa174 Год назад
👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤
@KalkidanRobil-xz7zw
@KalkidanRobil-xz7zw Год назад
ዝማሪመለዕክት የሰማን
@meseretmolla1030
@meseretmolla1030 8 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን
@user-ow2ur3zv3z
@user-ow2ur3zv3z Год назад
❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@metadeldubai1025
@metadeldubai1025 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬመላእክትያሠማልን
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዲያቆን ዘማሪ አማን የ አገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፣መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን። እመብርሃን ርህሪተ ልብ ጥላ ከለላ ትሁንህ ፣በቤቷ ታፅናህ ። አሜን! ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ታድርግልን ። አሜን! ከነልጇ ከወልደ እግዝአብሔር ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ጋር ልቦና ትስጠን ፣ከሚሰማው ሁሉ ትሰውረን።
@user-nq7ge5ye1p
@user-nq7ge5ye1p Год назад
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@Abatech2
@Abatech2 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ ከሚሰማው ከሚያስፈራው መከራ ይከልልህ ፍፃሚህን ያሳምር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-qe2ue8gz1w
@user-qe2ue8gz1w 8 месяцев назад
Zimar melakitin yasemaln
@user-ty9de8wj9c
@user-ty9de8wj9c 11 месяцев назад
Zemr melkt yasmalen bemogs besga yetbkalen
@yayayaya5229
@yayayaya5229 Год назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@atsedemariamandualem33
@atsedemariamandualem33 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን የድንግል ልጅ ክርስቶስ በቤቱ ያፅናችሁ
@abiygezahegn573
@abiygezahegn573 9 месяцев назад
Zimare melaiktin yasmalin. Ye aglgelot zimenu yaezmilih, fitsamehin yasamirlih!!!
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 Год назад
❤❤❤እሰይ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጆች
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 Год назад
💚💛❤️✝️✝️✝️
@user-nq7ge5ye1p
@user-nq7ge5ye1p Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Mulugeta4777
@Mulugeta4777 9 месяцев назад
Fetsamahn yasamerw
@adanechmelake9179
@adanechmelake9179 Год назад
Zemarea melaketen yasemalen dese yemele demetu tetenaw yedenkal nebatu yanurehe
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Год назад
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ሠይጣንን እጅግ ጠንካራ ሁነህ ተቋቋም አንተን የመሠሉትን አሰናካይ ሠይጣን በተለያዬ ፈተና ይሆንብሃል ገሴቶችን በርቅ መሼሽ አለብህ እባክህን።
@dfgdfgg2914
@dfgdfgg2914 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪ ዲያቆን አማኑኤል እንዲሁም ዲያቆን አቤኔዘር ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤
@user-qe2ue8gz1w
@user-qe2ue8gz1w 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p Год назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ዲያቆን አማን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እመ ብዙሀን መጨረሻህን ታሳምርልህ❤
@divoratsegay6947
@divoratsegay6947 9 месяцев назад
❤❤❤
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 Год назад
ደስ የሚል ዝግጅት ነው በርቱ😊
@user-nq7ge5ye1p
@user-nq7ge5ye1p Год назад
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 Год назад
እምብርሀን ትጥብቅህ ወንድማችን ❤🙏🙏🙏🙏
@user-zc9tn4lx6i
@user-zc9tn4lx6i Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በእውነት የአገልግሎት ዘመንህ የተበረከ ይሁን አሜን
@yenenesh-in8pq
@yenenesh-in8pq Год назад
Ye agelglot zemnehn yarzemw zemare melakt yasemaln xegawn yabzaleh 🙏🙏🙏
@user-rc6ch1fd4m
@user-rc6ch1fd4m 11 месяцев назад
❤❤❤❤
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 Год назад
ግሩም ነው በእውነቱ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ
@mememagra6011
@mememagra6011 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@enkenyelesh5332
@enkenyelesh5332 Год назад
Tium zimare
@user-nq7ge5ye1p
@user-nq7ge5ye1p Год назад
☝️
@fasikayemikaellji432
@fasikayemikaellji432 Год назад
ጌታ አምላክ ቅዱስ ልዑል ቸሩ መደሀኒ ዓለም እግዚአብሔር ይመስገንልን❤✝️እንኮን ደህና መጣችሁልን ጀግኖች❤✝️
@abebashanbese8977
@abebashanbese8977 Год назад
በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን
@massialem6676
@massialem6676 Год назад
ፀጋውን ያልብስክህ እግዚአብሔር በመንገድክህ ሁሉ ካነተ ጋር ይሆን ድንግል ጥላ ከለላ ትሆንክህ
@selamyemariyamleji3526
@selamyemariyamleji3526 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በዕውነት
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 Год назад
አሜን❤❤❤
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 Год назад
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወድማችን
@salahdxb2964
@salahdxb2964 Год назад
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@KalkidanKalye
@KalkidanKalye 9 месяцев назад
Zmare melatonin yasemaln zemenkn yibarkew
@Haregi849
@Haregi849 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይልን
@vipcell4041
@vipcell4041 Год назад
Amenamenamen❤❤❤
@birtukan120
@birtukan120 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰመሊን
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክትያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@saragasa174
@saragasa174 Год назад
😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e Год назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእውነት ✝️✝️✝️
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@vipcell4041
@vipcell4041 Год назад
Amen❤amen❤🙏 🙏 🙏 🙏
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለእክትን ያሠማልን ለወንድማችን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abelb5604
@abelb5604 Год назад
መዝሙረ ላአክት ያሰማልን ዲያቆን አማን እረጂም እድሜና ጤና አግዚአብርሄ ይስጥልን
@bethelemtekele1257
@bethelemtekele1257 Год назад
እግዚአብሔር ፅጋችሁን ያብዛልን ከቤቱ አይለያችሁ 🙏🙏🙏
@aminzrehun8214
@aminzrehun8214 Год назад
ዝማሬ መላዕክት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 Год назад
ዝማሬ መላህክት ይሰማልን ❤❤❤❤ደስ ሲል መመረጥ ነው❤❤❤❤ተባረክ
@tirsiteweldeeyesus8772
@tirsiteweldeeyesus8772 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ❤❤❤❤
@talaage22
@talaage22 Год назад
Amen Amen Amen Amen Amen 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌿
@bethelemtekele1257
@bethelemtekele1257 Год назад
ኢቲ አርት እግዚአብሔር ያበርታልን ያስፋልን
@Setna1312
@Setna1312 Год назад
ዝማሬመላዕክትነ ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ተባረክ።
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Год назад
Yena wed wenedm swedeee zemara melekiten yasemalen❤❤❤❤❤❤emebata wyiiii yemilew mezemura sesemaw beleba wesex kereto hula zemerewalew
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 Год назад
Diyacon egzabher tsegun yabzaleh. Betam mewedew ya aba hereyakos zema sesema haset temolahu. Hulachum egzabher tsegu yabzalachu ba bebetu yatsenan 🙏🙏🙏
@nmak2493
@nmak2493 Год назад
ዝማሪ መላይክት ያሰማልን
@yimereshetu3234
@yimereshetu3234 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማንል ወንድማችን!!!
@sumayaftna4684
@sumayaftna4684 Год назад
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@vipcell4041
@vipcell4041 Год назад
Amen❤AmenAmen❤❤
@soliyana-kc5so
@soliyana-kc5so Год назад
Zimare meleakitin yasemalin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@atsedewolde7866
@atsedewolde7866 Год назад
Egzabher Ybarkhu, zmarye melaket yesemalen, Emebeta Mariam tetbekeh
@Mulugeta4777
@Mulugeta4777 9 месяцев назад
Nurlegn aman
@yeshihaile
@yeshihaile Год назад
Tsegawun yabzalachu yagelgelot zemenachun yarzemew
@TeshaleMusse
@TeshaleMusse Год назад
ተመስጌን አምላኬ ምን ልበል
@vipcell4041
@vipcell4041 Год назад
Elllllllllllllellllllllllllllellllllllllllellllllll❤❤❤❤❤❤
@TeshaleMusse
@TeshaleMusse Год назад
በእናንተ ድካም በሰው አውሬ ኦርቶዶክስና ኢትዮጵያ ከመውደቅ እንድናለን በርቱልን
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Год назад
Zemaramaleykit neyasemamalen 🤲🤲🤲😭😭😭❤❤❤
@abrilotrading1238
@abrilotrading1238 Год назад
Betam des yelal bertu
@xanime2179
@xanime2179 Год назад
🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏
@jenivajeniva435
@jenivajeniva435 Год назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@user-xg9hs6bh4q
@user-xg9hs6bh4q Год назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@hab1221
@hab1221 Год назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እመብርሃን በቤቷ ታፅናህ ምንኛ መታደል ነዉ በዚ እድሜ አለማዊ ሂወት ሳያታለዉ ለፈጣሬ መገዛት ❤❤
@vipcell4041
@vipcell4041 Год назад
👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🎤🎤🎤🎤🌷🌷🌷🌷👏👏👏👏🥀🥀🥀🙏🙏🙏🕊🕊🕊🙏🙏🙏🌿🌿🌿⚘⚘⚘👏👏👏🎤🎤🎤🙏🙏🙏🌾🌾🌾🙏🙏💐💐💐💐👏👏👏👏👏🥰🥰👏👏🌾🌾🌾🙏🙏🙏
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 11 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን
@gorefehemecha8649
@gorefehemecha8649 Год назад
አሜን አሜን አሜን❤❤
Далее
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Просмотров 11 млн
😮Новый ДИРЕКТОР Apple🍏
00:29
Просмотров 20 тыс.
У Котика Отняли Игрушку 🥺
0:15