Тёмный

እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) ማን ናት? 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 7 тыс.
50% 1

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Опубликовано:

 

19 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 24   
@tigestkifle243
@tigestkifle243 Год назад
ስለጂጂ ስሰማ ለምን እምባዮ እንደሚፈስ ውስጤ እንደሚረበሽ አላቅም ፈጣሪ ረጅም እድሜ ያኑራት ከጤና ጋር
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 Год назад
She is the best 👌 👍 😍 🥰
@tigestkifle243
@tigestkifle243 Год назад
ሰውን በህይወት እያለ ማመስገን ደስ ይላል
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Год назад
ጅግናንበሂውት እያለጀግንነቱንእዲያውቅማርግ ይገባታልጂጂ
@lijnatty2082
@lijnatty2082 Год назад
ጂጂ የኔ ንግሥት ❤ሁሌም እወድሻለሁ እስከ ሞት ድረስ።አምላኬ ክፉሽን አያሰማኝ🙏❤🙏
@mesy910
@mesy910 Год назад
ድንቅ ሴት ናት ቢዘገይም ይገባታል፣
@An..
@An.. Год назад
ጂጂየ አኔቺን በሰማ ጀሮየ ሌላው ለምኔ
@habviral22
@habviral22 Год назад
ፋና ምንድነው የቃማቹት አለም ሚያቃትን ሰው ምን አርጉ ነው ምትሉን😮
@autocratdemocrat7780
@autocratdemocrat7780 Год назад
ምን የሚሉት ቅናት ነው? ምን አለበት ለትውልድ ቢያስተላልፉበት? አትቅኑ
@An..
@An.. Год назад
@@autocratdemocrat7780 ይሄ ቅና ሳይሆኔ ጂጂን ለማድነቅ ነው በደንብ አንብበው negative አመለካከት አይኑርህ
@TigistLegesse-bo4hd
@TigistLegesse-bo4hd Год назад
ውድ አገዊት ጂጂ እንወድሻለን
@yibeltalfetene
@yibeltalfetene Год назад
ጅጅዬ በጥቤ አንደበት ! ጅጅዬ ናፍቆታችን !
@2016dileale
@2016dileale Год назад
ንግስት ናት
@etiovibe
@etiovibe Год назад
ጂጂዬ ❤❤❤❤❤❤
@autocratdemocrat7780
@autocratdemocrat7780 Год назад
እሷ ብቻ ሳትሆን ገና ብዙዎች ጂጂዎች ይወጣሉ:: ይገባታል
@mulukenayalew6577
@mulukenayalew6577 Год назад
Enodshalen gigiyeee
@Tewahade-yr1mp
@Tewahade-yr1mp 4 месяца назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan Год назад
የኔ ንግስት የኔ ትንቢተኛ
@Onneyas
@Onneyas Год назад
Ahun gena awaku Agew mahonwa
@ayishaahmed2521
@ayishaahmed2521 Год назад
ሀያ አለ ሐበሻዊዉ ቢላል ኢብኑ ረባሕ አቦ ቀስቅሰን እኛ ተኝተናል ዐመር (ረ.0) እንዲህ ይሉት ነበር አቡበክር ልዑላችን ነዉ የኛን ልዑል ነፃ አወጣልን አይናፉሩ ቢላል ይደፋል ግንባሩን ደፋር የሚሆነዉ በሁለቱ ላይ ነዉ አንዱ በጀሀድ ነዉ ያኔማ ሀለቱ ተቀይሮ አይኑ ቀልቶ ፈጦ ያ ጥቁር ቆዳ በላብ አብረቅርቆ ካራዉን ስይዝ አደለም ጠላት ወዳጅ የሚፈራዉ ሌላኛዉ አዛን ነዉ ልቡ ተሰዉሮ ድምፁ አርሽ ነዉ ሚሰማዉ ምንኛ ቢጣራ እንዴት ቢመሰጥ ነዉ እሱ ያላለ ቀን አዛን አልተሰማ ጀሊሉ ቢጠይቅ ቁረይሽ ግራ ተጋባ ቀለም ዋጋ የለዉ ቆዳም ደም እንዳይፈስ እንጂ ስጋ መሰብሰቢያ ቦታ የሌለዉ ነዉ ቦታ የሚኖረዉ ነብሳችን ከሱጁድ ስናገናኘዉ ነዉ ቢላል የሚፈራዉ ነብዩ(ሰ.0.ወ) ካለፉ በኋላ አዛን ማለትን ነዉ
@user-hh4yj4nu4w
@user-hh4yj4nu4w Год назад
gina zara ye fana ayen tglti gina bezu sew ykral kezi ytmarkut neger ewnet mcham atwdkm
@alexfentaw7328
@alexfentaw7328 Год назад
Correction : ያሬድ ቀና ብሎ አንዴ ቢያዳምጥሽ ፣ ሞዛርት ከትቢያ ቤት ለአፍታ ቢሰማሽ ፣ ቤቶቨን ቢያዉቅማ ትንሽ ከጥበብሽ ሌላ ምን ይሉሻል? “አንች ‘ኮ ክስተት ነሽ።
@alexfentaw7328
@alexfentaw7328 Год назад
He should have acknowledged who the biography was written by. It was written by one of the instructors at Injibara University. He was simply nominated to read what was prepared by the university.
@AbeshaSew
@AbeshaSew Год назад
What is the use? hypocrites,,, where is she now? you can talk but not for her when she needs you.
Далее
ጂጂ በዓለም የፖፕ መድረክ
52:04
Просмотров 76 тыс.