Тёмный
No video :(

#እግዚአብሔር 

Pastor Endale Woldegiorgis Ministries
Подписаться 147 тыс.
Просмотров 9 млн
50% 1

#እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ/Egziabeher new brhane/ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ/Pastor Endale w/giorgis/music composer Mezemure Dawit/January 16/2022
የቤተ-ምሕረት ቤተክርስቲያን መጋቢ ….ቤተምህረት ቤተክርስቲያን የመጀመሪያው አጥቢያ ሆሳዕና የተተከለ ሲሆን ሁለተኛው በአዲስ አበባ በማድረግ አገልግሎቱ በብዙ የጌታ ጸጋ ተቀጣጥሎ ቀጥሏል .. በቀጣይም ይህን የታመነ ወንጌል ለሰው ልጆች ሁሉ ለማድረስ በየስፍራው የወንጌል ጣቢያዎችን እንተክል ዘንድ አብራችሁ በጸሎትና በሚያስፈልገው ሁሉ ትቆሙ ዘንድ ጥሪያችንን እናቀርባለን .... የቤተክርስቲያኗ የሞባይል ስልክ ቁጥሮች
+251953898987---- +251954334185--
ባንክ አካውንት bank account
ንግድ ባንክ CBE 1000519738868
ብርሃን ባንክ brhan bank 1500100078447
በዚህ አገልግሎት አብራን ለምትቆም ነፍስ መልካም ይሁንላት ::

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,1 тыс.   
@pastorendalewoldegiorgismi8191
@pastorendalewoldegiorgismi8191 2 года назад
ብርሃን የሆነን ጌታ ከጨለማው በላይ መድኃኒት የሆነን ጌታ ከህመም ከስብርራታችን በላይ ነውና መታመናችን በእርሱና እርሱ ብቻ ይሁን አሜን::
@mimitube270
@mimitube270 2 года назад
አሜንንን🙏
@tsegamezmur439
@tsegamezmur439 2 года назад
Amen amen God bless you✝️📚📖🙏
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 года назад
አሜሪካና አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@munajatube6506
@munajatube6506 2 года назад
አሜንንንን
@msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398
@msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398 2 года назад
Amen.eduya.geya.yebark.nafesa.rarasrchin.geta.yebark
@pastorendalewoldegiorgismi8191
@pastorendalewoldegiorgismi8191 2 года назад
ብርሃንም በጨለማ ይበራል ጨለማም አላሸነፈውም ዮሐ/ወ1:5 ተብሎ እንደተፃፈው በዘመናችን ጨለማ የማያሸንፈው ጌታ በርቶልናልና ወገኖቼ በርቱ ልባችሁ ይጠበቅ አሜን::
@hiwotashamo512
@hiwotashamo512 2 года назад
amen blessed u
@babiyassefa669
@babiyassefa669 2 года назад
AMEN,AMEN
@abeba4328
@abeba4328 2 года назад
Amen Amen God bless you and your family 🙏🙏🙏
@fasikalegesse1930
@fasikalegesse1930 2 года назад
አሜን አሜን
@tsegamezmur439
@tsegamezmur439 2 года назад
Amen amen 📖🔥🙏 ዘመንህ ይለምልምል ተባረክልኝ 🙏🙏
@elsabetkassa4227
@elsabetkassa4227 Год назад
ከባድ ሀዘን ላይ በነበርኩት ጊዜ ጌታ በዚህ መዝሙር ነው ያፅናናኝ ተባረክ
@sifenboki522
@sifenboki522 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-3yJL5Wf0waU.html
@shitaabebe5708
@shitaabebe5708 Год назад
እውነት ነው
@tilahunasmare9554
@tilahunasmare9554 2 года назад
አራት ዓመት የሆናት ልጄ ዛሬ የህክምና ቀጠሮ ነበራትና ሀኪሟ ጋር ሂደን ነበር። ሀኪሙ መዝሙር እንድትዘምር ሲጠይቃት የዘመረችዉ መዝሙር ፍጽም ድህነቷን ያወጀችበት ነበር፦ ጭለማዉ ከብርሃኔ በላይ አይደለም ህመሜ ከመዳኒቴ በላይ አይደለም (፪) እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ እግዚአብሔር ነው መድሃኒቴ (፪) እንዳልደናገር እንዳይገባይ ግራ አለ ብርሃኔ ፊቴን የሚያበራ እሕህ ስል ሳቃስት ፈዉስን ፈልጌ ጤና የሚያደርገኝ ሚሆን መድሃኒቴ እግዚአብሔር ነዋ ብርሃኔ እግዚአብሔር ነዋ መድሃኒቴ (፪) እኔም ልመርቅሽ አምላኬ እግዚአብሔር እንደዘመርሽዉ በዘመንሽ ሁሉ ለመንገድሽ ብርሃን፣ ለነብስና ስጋሽ መድሃኒት ነዉ። @Pastor Endale Woldegiorgis Ministries
@tesfaysunemait6488
@tesfaysunemait6488 Год назад
Waw praise the Lord !
@feriwaneemeyenesh4973
@feriwaneemeyenesh4973 Год назад
amen it's amazing jesus work
@pastorendalewoldegiorgismi8191
@pastorendalewoldegiorgismi8191 2 года назад
የተወደዳችሁ ያባቴ ብሩካን ከመንፈሳዊ ድንዛዜና አዚም በመላቀቅ ዘመናችንን በበራልን እውነት የምንጨርስበት ኃይል ከጌታ ለመቀበል አብልጠን ወደ ጌታ እንቅረብ ..ወደ ሮሜ 13 11፤ ከእንቅልፍ የምትነሡበት ሰዓት አሁን እንደ ደረሰ ዘመኑን እወቁ፤ ካመንንበት ጊዜ ይልቅ መዳናችን ዛሬ ወደ እኛ ቀርቦአልና።
@HeadUpBiblicalTherap
@HeadUpBiblicalTherap 2 года назад
Agree brother!!! Bless
@sewmehon5245
@sewmehon5245 2 года назад
Amen. Ewenet new!
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
ተባረክ ዘመንህ ብሩክ ይሁን ከነ ቤተሰብህ ለጌታ የቆረጥክ የጨከንክ እንዱዬ😘🙌🙌🙏
@redietarage436
@redietarage436 2 года назад
amennn
@prophetrobelkiya8053
@prophetrobelkiya8053 2 года назад
Ameeeen eshii iwunet nw
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 2 года назад
እንዱዬ የተባረክ ጌታ ኢየሱስ አብቶ ይባርክህ "ጨለማው ከብርሀኔ በላይ አይደለም ..."አሜንንንንን ...ኡኡኡኡኡኡ ተባረኩልኝ 🙏💎🙌🎹🥁🎬🎤🎻🎸🎼🎺🎷💎💎
@derejedegu8520
@derejedegu8520 2 года назад
Evn God bless you You are our blessing!
@natanaelt8543
@natanaelt8543 2 года назад
Ante Biruk sew, you are always encourage your brothers and sisters in Christ. Love you Suraye
@aragahaile2037
@aragahaile2037 2 года назад
Pastr endy ytbaryh nhy
@birhanmedia144
@birhanmedia144 2 года назад
😭😭😭😭ስንቴ እንዳሰማው ይሁን መዝሙሩ
@genetmulugeta1978
@genetmulugeta1978 2 года назад
Suraye you are also blessed 🥰🥰
@tirsitasresse6057
@tirsitasresse6057 Год назад
The song was a message for me and my family during the most difficult situation I was in. The story is :two months a go, my sister in law was really sick and been hospitalized, her sickness was unknown and we were advice just to pray. her two kids (my niece and nephew was with me) the oldest was listening this song day and night.... and we prayed for miracles and God heard our prayer ... and this song tells everything we have been.. more grace to you brother!
@GirmaHesebo
@GirmaHesebo Год назад
Waw
@EagleEye4118
@EagleEye4118 Год назад
Amen 🙏
@seblewongleshibeshi
@seblewongleshibeshi 2 месяца назад
በአርግጥ እየሱሰ ብቻ በላይ 🙏🏾🦅🦅🦅🦅🦅🦅
@seblewongleshibeshi
@seblewongleshibeshi Месяц назад
2:16
@fasikalegesse1930
@fasikalegesse1930 2 года назад
ይገርመኛል ሁልጊዜ ስጨነቅ ጌታ ባንተ ዝማሬ ይመጣልኝና ነፍሴን ያለመልማታል። ተባረክልኝ ዘመንህ ይለምልም!
@dukamezmur
@dukamezmur 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-iJL0Sr59QJM.html
@ደሴ
@ደሴ 2 года назад
አሜን
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
አሜን
@usr2856
@usr2856 2 года назад
@@dukamezmur ⅕¹¹
@chrismetube6696
@chrismetube6696 2 года назад
Aygrmrm enm yehn mezmur kemsmate beft be chnket west nberkuu ena yehon moring lay lela you tub lay semahut keza yehew almost everyday degageme Eysmahut tefweskuu omg Egzabher newa berhane Amennnnnnn
@getayawekal
@getayawekal 2 года назад
እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ እያለፈ የሚልክልን ዝማሬዎች ዝም ብሎ "መዝሙር" ነው ብለን እንዳናልፍ ዝማሬዎቹ ወይ "ስንቅ" ወይ "መንቂያ" አልያም "መበረታቻ" ሆነውልናል። "መንፈስ ቅዱስ እጃቸውን ይዞ የሚያጽፋቸው ዘማሪዎች ናቸው" ከምንላቸው ነህ ብንል እያጋነን አይደለም። ይሄ ዝማሬ ደግሞ እንደ ግለሰብ፣ እንደ ቤተሰብ እና እንደ አገር እያለፍንበት ላለንበት ሁኔታ ሁሉ ፍቱን ሆኖልናል። ጨላማችንን እንዳንፍራው፣ በሽታችንን እንድንደፍረው በዚህ ዝማሬ ጌታ አበረታቶናል። በዚህ ሥራ አብረውህ የተሳተፉትን ሁሉ እግዚ ይባርካቸው አንተም ቤተሰብህም አገልግሎትህም ይባረክ ይስፋ።
@pastorendalewoldegiorgismi8191
@pastorendalewoldegiorgismi8191 2 года назад
እናንተ ብሩካን ጌትሽና ብሩክታዊት አምላኬ እግዚአብሔር የዘመናችሁን ቁጥር ይባርክ በእናንተ ህይወትና አገልግሎት እስከዛሬ ነፍሴ እየረሰረሰች ነውና ከመልካምነቱ ቤታችሁ ይሙላ::
@getayawekal
@getayawekal 2 года назад
@@pastorendalewoldegiorgismi8191 አሜን
@almazshifaw6702
@almazshifaw6702 2 года назад
ይህችን ሁለት መስመር እንደዚህ የገዘፈ ጨለማን በሽታንና ሌሎችንም ችግሮች ሰብስቦ አፋቸውን ያዘጋ ድንቅ በሆነ መገለጥ የተፃፈ እና በመንፈስ የተዘመረ ከፍ ብሎ ከፍ የሚያደርጎ ዝማሬ ነው ቢያንስ በቀን አንድ ወይም ሁለት ግዜ መደመጥ ያለበት እንደታብሌት የሚወሰድ ማንኛውም ችግር ጉልበት የሚመታ ድንቅ ዝማሬ ነው ወንድሜ እንዳለ አምላኬ እንደባለጠግነቱ መጠን መባረክን ይባርክህ
@serabrhanu1908
@serabrhanu1908 2 года назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ bless you love you all 😍😍😍😍😍😍😍
@lightoftheword1818
@lightoftheword1818 Год назад
Ewnet new Geta yibarkew
@astertibebe7426
@astertibebe7426 2 года назад
Aster Tibebe እንድዬ በጣም ይገርማል የምፈራው ጨለማን አይደለም ለኔ የግዜው መልዕከት ነው ጌታ አብዝቶ ይቀባህ ተባረክልኝ ልጄ
@user-kf8su7pc4x
@user-kf8su7pc4x 2 месяца назад
አሜንንን ታበረክ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@genetlamago
@genetlamago 2 года назад
ይገርማል እግዚአብሔር ሲናገር ። ህመሜ ከመድኃኒቴ በላይ አይደለም። ጌታ ይፈውሰኛል። እንዱዬ ጌታ ይጨምርልህ።
@tesfaysunemait6488
@tesfaysunemait6488 Год назад
Ewnet new sis
@elenimisganaw1381
@elenimisganaw1381 2 года назад
“እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው?” - መዝሙር 27፥1
@Beko.182
@Beko.182 10 месяцев назад
ፀጋውንያብዛልጌታይባርክ
@menaf77
@menaf77 Год назад
My 8 year old daughter (Swedish Eritrean) who do not know any Amharic loves and even sings this and Embi Azebs song. Very anointed song. I pray that it keeps touching, restoring and turning souls to Christ. Amen!!!
@tiruneshyemane6207
@tiruneshyemane6207 2 года назад
አዎ በትክክል! ያለፍኩበት እና እያለፍኩ ያለሁበት ችግር ከአምላኬ ከእግዚአብሔር በታች ነው። ሰለሆነም አምላኬ እግዚአብሔር ሁሉን የሚገዛ ሁሉ የተገዛለት ሁሉ በቁጥጥሩ ሥር የሆነ ብርሃኔና መድኃኒቴ እግዚአብሔር የሁሉ የበላይ ነው። አሜን!!!
@tiruneshyemane6207
@tiruneshyemane6207 2 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ!!!
@zanahzanah6179
@zanahzanah6179 2 года назад
🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏☝️♥️☝️♥️☝️♥️☝️♥️☝️♥️🥰😍💕🥰💕🥰💕😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💙💙💙💙💙💙💙💙💙🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💓💓💓💓☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😘😘😘😘😘😘😘😘😘💚💚💚💚💚💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@kaleb4093
@kaleb4093 2 года назад
“ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።” “ደግሞም ኢየሱስ፦ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።” ኢየሱስ ጌታ ነው።
@sifenboki522
@sifenboki522 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-3yJL5Wf0waU.html
@temesgenmulatu7440
@temesgenmulatu7440 Год назад
አሜን
@bettykiflu7815
@bettykiflu7815 Год назад
@@temesgenmulatu7440UUID’s I’m nk you
@yetnayetwakjira7621
@yetnayetwakjira7621 Год назад
🎉👾😃😄😊😘😊😄😄😂😂😄😁🤣🤣
@sentayehuawugicho6636
@sentayehuawugicho6636 Год назад
6 6 6 6.6 and
@enarekassaofficial4420
@enarekassaofficial4420 2 года назад
ጨለማው ከብርሀኔ በላይ አይደለም!! ህመሜ ከመድሀንቴ በላይ አይደልም!! እግዚአብሔር ነው ብርሀኔ እግዚአብሔር ነው መድሀንቴ ሀለሉያያያያያ አሜንንንንን አሜንንንንን Their is noting bigger then my God. God bigger then my problems. God bless you pastoreyee and beloved brother's and sisters.. More blessings to you all.
@rehaboth203
@rehaboth203 2 года назад
Amen 🙏
@BornLiveDie4Christ
@BornLiveDie4Christ 2 года назад
“JESUS CHRIST" is the LIGHT of the world. Whoever follows HIM will never walk in DARKNESS, but will have the LIGHT of LIFE. Blessings to you ALL. SHALOM.
@ellad.1707
@ellad.1707 2 года назад
ትናንት ጀምሮ ይሄ መዝሙር በውስጤ ይጮሃል ቢቸግረኝ ዛሬ RU-vid ላይ ለመፈለግ ተገደድኩኝ። የሚገርም መልእክት ነው🔥❤ ላለሁበት ጭንቀት መልስ ነዉ። ጌታ ይክበር👑🕊⚖️👑❤
@eyerusalemnegiyaofficialch5641
@eyerusalemnegiyaofficialch5641 2 года назад
ጨለማው ከብርሃኔ በላይ አይደለም!! እግዚአብሔር ነዋ ብርሃኔ 🌞 may God bless you Enduye 😇😇😇🙏🙏
@Abyssinia511
@Abyssinia511 2 года назад
አንቺ ባለ ውብ ድምፅ:: የውብ ድምፅ ባለቤት መሆን ምን አይነት ስሜት ይሰጣል እስኪ ንገሪን😃😨
@Goodeditz_4780
@Goodeditz_4780 2 года назад
Hi I kid ip k
@sisayteklay
@sisayteklay Год назад
ተባረኪ ያባቴ ልጅ ሳብ ሸልሜሻለሁ አንችስ ?
@yewubdargyewubdar
@yewubdargyewubdar 2 года назад
ጨለማው ከብርሀኔ በላይ አይደለም ህመሜ ከመድሃኒቴ በላይ አይደለም እግዚአብሔር ነው ብርሀኔ እግዚአብሔር ነው መድሀኒቴ 🙌🏼🙏⛅️🙏🙏🏮💡❤️❤️lእልልልልልልልልልልል ልልልል.....,,
@qawsedqawsed6147
@qawsedqawsed6147 2 года назад
Ameeeen ameeeen ameeen siyyyyyaaaaa ililililililililililililili haleluya ameeeen ameeeen tebarekilini geta abizito yibarikachu yegeta sawu enid tebareki eniwodi haleni gana kante buzu negeri xebiqaleni yegeta tesga yibizalihi
@tasissatsedare6281
@tasissatsedare6281 2 года назад
ጨለማው ከብርሀኔ በላይ አይደለም ህመሜ ከመድሃኒቴ በላይ አይደለም እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ እግዚአብሔር ነው መድኃኒቴ እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ እግዚአብሔር ነው መድኃኒቴ
@NAZRAWYTUBE
@NAZRAWYTUBE 6 месяцев назад
አሜን❤እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሃኒቴ ነው የሚያስፈራኝ ማነው ❤
@zinaYem-no4vf
@zinaYem-no4vf 3 месяца назад
በእረሀኔ ዬኔ ጌት አሜን
@samuelassefa9618
@samuelassefa9618 2 года назад
ጨለማ የለም አላልንም መጽሐፉም አላለም ነገር ግን ብርሀናችን ከጨለማው በላይ ነው። የገባው like
@tayehailu9168
@tayehailu9168 2 года назад
የእስራኤል ቅዱስ እግዚአብሔር ብረሐኔና መድሃኒቴ ነው ፤ ጨለማዬን የሚያበራ ፤ ህመሜን የሚፈውስ ጌታ ይባርካቹ !!!
@JerryKumsa
@JerryKumsa Месяц назад
Amen lord I recive you ❤❤❤
@user-pt6rh1el1j
@user-pt6rh1el1j 2 года назад
Aአሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@dagnachewdesalegn2055
@dagnachewdesalegn2055 2 года назад
ጨለማዉ ከብርሃኔ በላይ አይደለም!!!!!! አሜን አሜን አሜን።።።።
@Salam-xg8zs
@Salam-xg8zs 2 года назад
ጨለማውከቡርሃኔበላይአይደለምአሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍💞💞💞
@birukephrem
@birukephrem 2 года назад
“ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።” - ዮሐንስ 1፥5 አሜን ኢየሱስ ያድናል
@alemayehutadese4603
@alemayehutadese4603 Год назад
ufffffffff አረፍኩ ።ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው እንዳሌ
@temesgenmesfin5346
@temesgenmesfin5346 Год назад
ጨለማ ከ ብርሀኔ በላይ አይደለም ህመሜ ከመድሀኒቴ በላይ አይደለም ምክንያቱም የእኛ ብርሃን እግዛብሔር ነው። ጌታ ይባርካችሁ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን።🙌🙌🙌🙌 ደስ የሚል መዝሙር ነው።👏👏👏👏
@asfawtadesse2060
@asfawtadesse2060 2 года назад
ተባረክልኝ እንድዬ ህመሜ ከመድኃኒቴ በላይ ሆኖ አያውቅም ሁሌም ለመድኃኒቴ እንደተገዛለት ተመስጌን አምላኬ ምን እላለሁ ። ከማመስገን ውጪ
@asnakechtesemaofficialchan7027
@asnakechtesemaofficialchan7027 2 года назад
ጨለማው ከብርሃኔ በላይ አይደለም ! 🙏🙌 🙌 አሜን አሜን !! በዚህ መዝሙር እንዴት እንደተፅናናሁና እንደበረታሁ ብታይ ! ስላንተ ጌታ የተባረከ ይሁን እንዱ ኑርልን
@dukamezmur
@dukamezmur 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-iJL0Sr59QJM.html
@bineyamtamiru181
@bineyamtamiru181 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-wu1rZA0RnIM.html በጣም የሚወዱት ቻናል ነው ቤተኛ ይሁኑ
@ibelongtojesus1665
@ibelongtojesus1665 2 года назад
Amen Amen God bless u
@tamibekel7028
@tamibekel7028 Год назад
Ameeeen
@sisayteklay
@sisayteklay Год назад
ተባረኪ ያባቴ ልጅ ሳብ ሸልሜሻለሁ አንችስ ?
@user-de4kr2es2f
@user-de4kr2es2f 2 месяца назад
እግዚያቤር ይባርክህ!❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-eo8jc5qo6x
@user-eo8jc5qo6x 4 месяца назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kidubab
@kidubab 2 года назад
ጠላት ጉድ ፈላበት በዚህ ዝማሬ ተስፈ ቆረጠ ጥቃቅን የህይወት ፈተናዎች ወደቁ ክብሩ ተነገረ ያገኘሁት ጌታ ከሁሉ በላይ ነው ይገርማል. ....ሸሽገኝ በሚለው ዝማሬ የፈተና ጊዜዬን እየጸለይኩበት አለፍኩ አሁን ደሞ የትኛውም ነገር የተቀበልኩትን ብርሀን እንደማያሸንፍ ተረድቼ ዲክሌር አረኩበት ምን ይባላል ዘመናችሁ ይባረክ ጌታ ኢየሱስ በላይ አብረን እንድናመልክ ጸጋውን ያብዛልን የዝማሬው መንፈስ አጊንቶኛል ተባረኩ እወዳችሁዋለው
@bineyamtamiru181
@bineyamtamiru181 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-wu1rZA0RnIM.html በጣም የሚወዱት ቻናል ነው ቤተኛ ይሁኑ
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 года назад
የ እግዚአብሔር ብሩካን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጭለማ ላይ ሆኜ ይህ መዝሙር በ እምነት ብርሃን ሆነኝ አቤት ቸር ጌታ አንተ እኮ ድንቅ ነህ ❤❤❤❤
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
ሰላም ፀጋ ይቢዛ እንዛመድ በቅነት
@betsehayeso
@betsehayeso Месяц назад
የታምራቶች እና የሀያላን ሁሉ አምላከ እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤❤ ለጌታ ቢዘመር ቢነገር ቢተረክ ቢፃፍ ቢያንስ እንጂ አይበዛም ጌታ ይባርካችሁ ወዳጆች❤❤❤
@mekelti3035
@mekelti3035 Год назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@mekdiyonas9216
@mekdiyonas9216 2 года назад
ጨለማዉ ከብርሃኔ በላይ አይደለም ህመሜ ከመድኃኒቴ በላይ አይደለም እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ እግዚአብሔር ነው መድኃኒቴ እንዳልደናገር እንዳይገባይ ግራ አለ ብርሃኔ ፊቴን የሚመራ እህ ስል ሳቃስት ፈዉስን ፈልጌ ጤና የሚያደርገኝ የሚሆን መድኃኒቴ እግዚአብሔር ነዋ ብርሃኔ እግዚአብሔር ነዋ መድኃኒቴ ጨለማዉ ከብርሃኔ በላይ አይደለም ህመሜ ከመድኃኒቴ በላይ አይደለም እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ እግዚአብሔር ነው መድኃኒቴ የሚያስፈራራኝ ክምሩ ጨለማ ሊያስብለኝ የሚሻ የዉድቀትን ዜማ ከፊቴ ተገፎ አምልጣለች ነፍሴ ዛሬም አምላኬ ነው ብርሃን ፈዉሴ እግዚአብሔር ነዋ ብርሃኔ እግዚአብሔር ነዋ መድሃኒቴ የምፈራው የማከብረው ብርሃኔን እንጂ ጨለማን አይደለም የምፈራው የማከብረው መድኃኒቴን እንጂ ህመሜን አይደለም የሚያስፈራ እግዚአብሔር ብቻ ሚያስደነግጥ እግዚአብሔር ብቻ ጨለማዉ ከብርሃኔ በላይ አይደለም ህመሜ ከመድኃኒቴ በላይ አይደለም እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ እግዚአብሔር ነው መድኃኒቴ
@Smashville3
@Smashville3 2 года назад
መቅዲ ዬናስ መዘምራን መሆን አለብሽ ቁጥሩን እስከ አዝማቹ ስለፃፍሽልን እግዚአብሔር ይባርክሽ!
@mekdiyonas9216
@mekdiyonas9216 2 года назад
Amen Thank you
@user-ez2fu7ew6e
@user-ez2fu7ew6e Год назад
❤❤🎉
@endriaswoldegiorgis8992
@endriaswoldegiorgis8992 7 месяцев назад
@hiwothailu4879
@hiwothailu4879 2 года назад
What a blessing song! Stay blessed! “እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው?” - መዝሙር 27፥1
@dukamezmur
@dukamezmur 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-iJL0Sr59QJM.html
@adeendrus
@adeendrus Год назад
Ameen ❤
@betelhemazena9148
@betelhemazena9148 2 года назад
አሜን
@bizuneshshomoro8112
@bizuneshshomoro8112 2 года назад
አሜን አሜን እግዚአብሔር ነው ብርሓኔ እግዚአብሔር ነው መድሃኒቴ👏👏 እግዚአብሔር ይባርክ
@teshometes
@teshometes 2 года назад
የተወደድክ ወንድሜ ፓ/ር እንዳለ ይህም ዝማሬ እንደሁልጊዜውም አስደናቂ መልዕክትና በመንፈስቅዱስ ኃይል የተሞላ ነው። ሁሌም በጌታ መልዕክትና ዝማሬ እንድትሞላ ምኞቴና ጸሎቴ ነው።
@bineyamtamiru181
@bineyamtamiru181 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-wu1rZA0RnIM.html በጣም የሚወዱት ቻናል ነው ቤተኛ ይሁኑ
@user-mb8ky2ik2r
@user-mb8ky2ik2r 2 года назад
ከአንተ ጋር ጌታን የማመልክበት ቀን ቅርብ ነው! እዱዬ አንተንም ቤትህንም ጌታ ከዚህ በበለጠ ያጥለቀልቅ ብሩካን ናችሁ ።
@user-dw1je7mc2n
@user-dw1je7mc2n 2 года назад
🙄🙄🙄🙄🙄
@hiwi7095
@hiwi7095 2 года назад
ዮሐ 8:12 "ደግሞም ኢየሱስ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።"
@BiriktiWeldu
@BiriktiWeldu 2 месяца назад
እግዚአብሄር ነው ብርሀኔ ❤❤❤❤❤❤ተባረኩ
@solomonbygrace3396
@solomonbygrace3396 2 года назад
ይህንን ክፉ ዘመን የተሻገርኩበት ደግሞም የምሻገርበት ቃል “እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው?” - መዝሙር 27፥1 Pastor Endale may God bless you and all your family! Praise God forevermore
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 2 года назад
አሜን ጌታ ይባረክ። ሁኔታችንን አልፎ የሚሰራው ጋታ ሰሙ ይባረክ
@bineyamtamiru181
@bineyamtamiru181 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-wu1rZA0RnIM.html በጣም የሚወዱት ቻናል ነው ቤተኛ ይሁኑ
@jesussaves1204
@jesussaves1204 2 года назад
ቤተሰብ የመጀመሪያ የአገልግሎት ሀላፊነት መሆኑ እየገባችሁ ስለመጣ ጌታ ይክበር ደስ ይላል 🙌🙌🙌🙌
@beqlchbelcho1243
@beqlchbelcho1243 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ክብር ክርስቶ ይሁን ተባረክ ተባረክ
@agtesafanshicelll7720
@agtesafanshicelll7720 Год назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@tamratkassayebochare8726
@tamratkassayebochare8726 2 года назад
ጨለማው ከብርሀኔ በላይ አይደለም!! ህመሜ ከመድሀንቴ በላይ አይደልም!! እግዚአብሔር ነው ብርሀኔ እግዚአብሔር ነው መድሀንቴ ሀለሉያያያያያ አሜንንንንን አሜንንንንን..............
@tikurfert7665
@tikurfert7665 2 года назад
እግዚአብሔር ነው መድሀኒቴ እውነት ነው እግዚአብሔር ነው ፈዋሼ ድንቅ ዝማሬ ተባረክ ፓስተር
@mountcarmel7116
@mountcarmel7116 2 года назад
what a blessing Country Ethiopia is regardless of what we see now? I am so thrilled by my people seeing them day to day with an anointed new songs and worships! The power of darkness is about to leave my Country soon and Ethiopia and Ethiopians will enjoy the heavenly blessing of the living GOD. Much grace to all of you! it is really a blessing.
@ilovejesus9440
@ilovejesus9440 2 года назад
amen
@AshanfeDawit
@AshanfeDawit 7 месяцев назад
ASHEXC DEVE
@biya_podcast
@biya_podcast 2 года назад
አሜን ....👏👏👏👏👏👏👏
@emuteklu5970
@emuteklu5970 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሃኒቴ🙏 የኔማሮች ልጆችህን እኮ ስወዳቸው😍
@aregaayalew215
@aregaayalew215 2 года назад
ጨለማው ከብርሀኔ በላይ አይደለም ህመሜ ከመድሀኔቴ በላይ አይደለም ።አንዱዬ ተባረክ በቀረው ዘመንህ እጂግ ይብዛልህ የሚባርክ የቃሉ ጉልበት ያለበት ጣፋጭ ዜማ ተባረክ።
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 2 года назад
እግዚአብሔር ነው
@LenchaWariso
@LenchaWariso Месяц назад
Jesus is bright
@tazukassahun
@tazukassahun 2 года назад
#እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ Amen Amen
@AAA-tk1qu
@AAA-tk1qu 2 года назад
ችግሬ ከእግዚአብሔርዬ በላይ አይደለም ፤ እግዚአብሔር ነው የኔ ትምክህቴ !
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 2 года назад
አሜንንንንንንንን እግዚአብሔር ነው...
@lifegirogis7337
@lifegirogis7337 2 года назад
ጨለማው ከብርሀኔ በላይ እይደለም !!! እግዚአብሔር ይመስገን እልልል እልልል እልልል እየሱስ ስምህ ይባረክ መንፈስ ቅዱስ ተባረክ
@tensaeteferi7498
@tensaeteferi7498 2 года назад
የምፈራው ሚያስደነግጥ እግዚአብሔር ብቻ ነው። እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ እግዚአብሔር ነው መድሃኒቴ
@Bereket-mi5sg
@Bereket-mi5sg 2 года назад
የሚያሰፈራ እግዛብሄር ብቻ.... የሚያስደነግጥ እግዛቢሄር ብቻ....... ኣሜን ተባረክ ወንድሜ ፓስተር እንዳልክ ሁላችሁንም እየሱስ ኣብዝቶ ይባርካችሁ!!!!
@semaligwondemu4744
@semaligwondemu4744 Год назад
ጫላማዉ ኬብሪኣኔ በላይ አይዳላም ሂመሜም ከማደኣንቴ ባላይ አይዳላም እግዛብሔር ነዉ ብረሃኔ 🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞👍👍❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖💕💕💕💕💕💕💕💕💞💞💞💞💞💞💞💞 አሜን❤❤
@welduteklzgi5382
@welduteklzgi5382 2 года назад
Amen
@mahletdaniel6700
@mahletdaniel6700 2 года назад
ትንቢተ ኢሳይያስ 60 19፤ ከዚያ በኋላ እግዚአብሔር የዘላለም ብርሃንሽ፥ አምላክሽም ክብርሽ ይሆናልና ፀሐይ በቀን ብርሃን አይሆንልሽም፥ የጨረቃም ብርሃን በሌሊት አይበራልሽም።ትንቢተ ኢሳይያስ 60 20፤ እግዚአብሔር የዘላለም ብርሃንሽ ይሆናልና፥ የልቅሶሽም ወራት ታልቃለችና ፀሐይሽ ከዚያ በኋላ አትጠልቅም ጨረቃሽም አይቋረጥም።
@zediyagebrehienatuselamlan127
@zediyagebrehienatuselamlan127 2 года назад
Ameeeeeeeeeen geta ybarikachu
@sablasabla404
@sablasabla404 Год назад
Amen Amen Amen
@thegospeltube9096
@thegospeltube9096 2 года назад
ጨለማው ከብርሀኔ በላይ እይደለም !!! እግዚአብሔር ይመስገን እልልል እልልል እልልል እየሱስ ስምህ ይባረክ እልል እልል መንፈስ ቅዱስ ተባረክ እልል እልል እልል
@bineyamtamiru181
@bineyamtamiru181 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-wu1rZA0RnIM.html በጣም የሚወዱት ቻናል ነው ቤተኛ ይሁኑ
@GaEma-mo9
@GaEma-mo9 Месяц назад
Ameen Ameen Ameen sii haa ebisuu goftaa❤❤❤❤❤❤
@romatsegay6076
@romatsegay6076 2 года назад
Amen amen❤❤❤❤
@meseretbekele7160
@meseretbekele7160 2 года назад
I love this singer. I usually go to the church he serves, he is a blessed person. Anyone who sees his service can easily understand how much he loves God. His passion to see God fearing generation is awesome. I also love his songs. God bless this man❤
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ!!! ጨለማው ከብርሃንኔ በላይ አይደለም 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😭❤❤❤
@zelekegetisa3673
@zelekegetisa3673 2 года назад
እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ
@alexkifle8480
@alexkifle8480 2 года назад
አሜን ጨለመ ከብርሀኔ በለይ አይዶለም አሜን ህመሜ ከመድሀንቴ በለይ አይዶለም እድዬ ጌታ ኢየሱስ ይበርክህ ❤❤❤❤
@bineyamtamiru181
@bineyamtamiru181 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-wu1rZA0RnIM.html በጣም የሚወዱት ቻናል ነው ቤተኛ ይሁኑ
@MikasPictures
@MikasPictures 2 года назад
"ጨለማው ከብርሀኔ በላይ አይደለም እንዱዬ ጌታ ኢየሱስ አብቶ ይባርክህ ewdehaliwe 🥰🥰🥰🥰🥰
@bineyamtamiru181
@bineyamtamiru181 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-wu1rZA0RnIM.html በጣም የሚወዱት ቻናል ነው ቤተኛ ይሁኑ
@betelhemazena9148
@betelhemazena9148 2 года назад
እዉነት ናው ቸለማ ከብረሃነ በላይ አይደለም አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤🤲🤲🤲❤
@deganishololo8619
@deganishololo8619 2 года назад
Amargn
@YacobYishak
@YacobYishak 3 месяца назад
ተባረክ ቢሮ ሆኜ ይህንን መዝሙር ሳዳምጥ ውስጠ በደስታ ተሞላ
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 2 года назад
የምገርም የጊዜው መልዕክት ነው እግዚአብሔር ነዋ መድሀኒቴ እግዚአብሔር ነዋ መድሃኒቴ ሃሌሉያ
@kingroyaldavid
@kingroyaldavid 2 года назад
የጊዜው መልክት ያካተተ በዚያም አጥንትና መንፈስ የሚያረሰርስና የሚያድስ ዝማሬ! የእግዚአብሔር ሰው እንዳለ ዘማሪዎችና ሙዚቀኞች ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ! ለምልሙ! እንወዳቿለን! 🙏🏾❤️💪🏾💯
@bineyamtamiru181
@bineyamtamiru181 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-wu1rZA0RnIM.html በጣም የሚወዱት ቻናል ነው ቤተኛ ይሁኑ
@RosesRos-iy9ym
@RosesRos-iy9ym 6 месяцев назад
💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏አሜን 💞አሜን 💞አሜን 💞አሜን 💞
@birhanekfn1252
@birhanekfn1252 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🏾
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 года назад
ፓስተርዬ አንተ እራሱ እኮ ልክ እንደመፅሀፍ የምትነበብ ነህ።ውስጥህ ያለው ምንጭ ተቀድቶ የማያልቅ ምንጭ ነው።ተባረኩ ሁላችሁም ❤❤
@fanafanta1212
@fanafanta1212 2 года назад
ጌታ ይባረክ ዘመንህ ይባረክ በኢየሱስ ስም pastor enduuuu
@mygodisgreatfullemengodisg4776
@mygodisgreatfullemengodisg4776 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እሽ አሜንንንንንንንንን መንፈስ ቅዱስ አሜንንንንንንንንንንንንንን!!!!!
@ganethailu7156
@ganethailu7156 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ተበረኩልኝ
@mesishway7903
@mesishway7903 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@tobayani7032
@tobayani7032 2 года назад
ዋዉ ጨለማዉ ከብርሀኔ በላይ አደለም አይደለም ሀሌሉያ አረ ሀሌሉያ ተባረክክ የኔ ጌታ ሞትን ያሸነፈ ሁሉ ከእርሱ በታች፣
@thvb9961
@thvb9961 2 года назад
Amen amen amen amen
@makdsas4636
@makdsas4636 2 года назад
አሜን እሜን እልልልልልልልልልል🙏❤️❤️❤️
@derejemulatuofficial773
@derejemulatuofficial773 2 года назад
ጨለማው ከብርሃኔ በላይ አይደለም። ህመሜ ከመድኀኒቴ በላይ አይደለም።🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎹🎹🎹👏
@astertibebe7426
@astertibebe7426 2 года назад
አሜን አሜን የሚያስደነግጥ እግዚአብሔር ብቻ ነው
@astertibebe7426
@astertibebe7426 2 года назад
Aster Tibebe የሚከበር የሚፈራ እግዚአበሔር ብቻ አሜን ለዘለአለም
@zewdechali3169
@zewdechali3169 2 года назад
ሃሪፍ ነው በዚህ ቀጥሉ
@Eagle1503
@Eagle1503 3 месяца назад
የሚያስፈራ እግዛብሄር ብቻ ሚያስደነግጥ እግዛብሄር ብቻ❤
@tsegamezmur439
@tsegamezmur439 2 года назад
እስይ ሃሌ ሉያ አሜሜን📖🔥🙏 ኢየሱስዬ ክብር ምስጋና ለአንተ ብቻ ይህን 🎹🥁🎸🎤👏👏ተባረኩልኝ በብዙ ፀጋ🙏
@bineyamtamiru181
@bineyamtamiru181 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-wu1rZA0RnIM.html በጣም የሚወዱት ቻናል ነው ቤተኛ ይሁኑ
@adialex2316
@adialex2316 2 года назад
በጣም እውነት ነው ጨለማው ከብርሃኔ በላይ አይደለም ...ብርሃናችን ኢየሱስ ይባረክ እናንተም ዘመናችሁ ይባረክ
@photochufebo4683
@photochufebo4683 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏❤❤❤❤❤❤💯✅️
@user-bv9ql7po2w
@user-bv9ql7po2w Год назад
አሜን ❤
@kinghenians986
@kinghenians986 2 года назад
ተባረክልኝ🙏❤️
Далее
When I met the most famous Cristiano
01:03
Просмотров 16 млн