Тёмный

እግዚኦ ወጣቱ በመናፍት ተይዞ ጠፍትዋል እናት እና ልጅ በ18አመቱ ገንዘብ የሚያስበላው እና ብዙ ማደንዘዣመድኃኒቶችን ሲያስወስደው የነበረው መንፈስ ተጋለጠ 

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu
Подписаться 101 тыс.
Просмотров 185 тыс.
50% 1

እስከዛሬ በመጣንበት የሕይወት ምዕራፎች ውስጥ በተጓዝነው ጉዞ መነሻና መካከል ላይ ኑሮአችን ምን ይመስላል? የእኛና የቤተሰብ ዘመድ አዝማዶቻችን ጤና የተጠበቀ ነው? ሰላማችን የጸና ነው? በረከታችን እያደገ የሚሄድ ነው? ጊዜያችን ትርፋማ ነው? ሥራችን ውጤታማ ነው? ትምህርታችን ፍሬያማ ነው? ትዳራችን በጸጋና በደስታ የተሞላ ነው? ቤታችን በፍጹም ሰላምና እፎይታ የተጎበኘ ነው? ከቤተሰቦቻችን፣ ከዘመዶቻችን፣ ከትዳር አጋሮቻችን፣ ከወዳጆቻችን፣ ከባልደረቦቻችን ጋር ያለን ግንኙነት እንዴት ያለ ነው? ሰላማዊ ነው? ፍቅር አለበት? ደስታ ይታይበታል? ተስፋና ራእይ የሚባሉ ሰማያዊ ምሪቶች ለሕይወታችን ቀጣይ አቅጣጫ መሪ ሆነውልን ያውቃሉ? በእምነታችን አካሄድ ውስጥ በጸጋ ጥላ ውስጥ ተጥልለን እናውቃለን? በሃይማኖታችን እውነታ ውስጥ የሚታይ መንፈሳዊ ትሩፋትና ዋጋ አለን? እንዴት ነው እስኪ እስከ አሁን የመጣንበት የሕይወት ምዕራፍችን ገጽታ?
ሕይወት ጥንድ ናት፡፡ ብርሃን ካለ ጨለማ አለ፡፡ ከፍታ ካለ ዝቅታ አለ፡፡ ፍቅር ካለ ጥላቻ አለ፡፡ ቀኝ ካለ ግራ አለ፡፡ ደስታ ካለ ሐዘን አለ፡፡ ሰላም ካለ ነውጥም አለ፡፡ ክፉ ካለ ደግ አለ፡፡ ማግኘት ካለ ማጣትም አለ፡፡ ይሄ እውነት ለምድር እንደ ተፈጥሮ ሕግ ሆኗል፡፡ ስለዚህ በየጊዜያቱ በጎና ክፉን በጣምራ ማስተናገዳችን የሰውነት ሕልውናና የዓለም አካሄድ ነው፡፡
ታዲያ ሁላችንም አኗኗራችንን መለስ ብለን አጢነን በምንፈትሽበት ጊዜ፤ 'በየትኛው የሕይወት ገጽታ ላይ ነው ብዙ እየቆየን ያለነው? የትኛው የኑሮ መልክ ላይ ነው ጊዜያችን እየጠፋ ያለው? አብዝተን እያስተናገድን ያለነው የትኛውን የሕይወት ክፍል ነው?' ብለን መመርመር ስንጀምር፤ ኢትዮጵያውያን እንደ ተናጠልም ሆነ እንደጋራ ጊዜና ሰማያዊ እውነት ከዘመን ዘመን፥ ከትውልድ ትውልድ፥ ወደፊት በሄድን ቁጥር፤ በአንደኛው ግራ ዘመም ጎን ላይ እየተገኘን ለመከራ የተፈጠርን እስኪመስል ድረስ ብዙ የብዙ ስቃዮች እየተጋረጡብን እንደሆነ ከነባራዊ ኑሮአችን ሌላ ምንም ተጨባጭ ማስረጃ አይኖርም፡፡
እስኪ ሰክነን እናምሰልስለው፡፡ ለምን በአገራችን ውስጥ ጥላቻ፣ ጎጠኝነት፣ ስደት፣ ድህነት፣ ምቀኝነት፣ ተንኮለኝነት፣ ነገረኝነት፣ ጠበኝነት፣ ሌብነት፣ ሙሰኝነት፣ መለያየት፣ መጨካከን፣ መተረማመስ፣ ግራ መጋባት፣ መፍትሔ ማጣት ከጊዜ ጊዜ በጣም እየጨመረ ይሄዳል? ሐዘን ወደ ደስታ ሊመራን ነበረ የሚገባው፡፡ እኛ በሐዘናችን ውስጥ ለረጅም ጊዜ ሆነን ደስተኛ እንደነበርን ነው የምናስታውሰው፡፡ በጊዜያት ሂደት ውስጥ በዓይናችን እያየን ሰዎች ወደ አውሬነት እየተቀየሩ ብዙ ሰቅጣጭ ዜናዎችን የምንሰማበት ድግምግሞሽ እያሻቀበ እያሻቀበ መጣ፡፡ የዚህ ምክንያቱ ምንድነው?
ምክንያቱ፤ እንደ ትውልድ፥ ትውልድ ሆነው በእያንዳንዳችን ቤትና ቤተሰብ መዋቅር ውስጥ ተሰውረው የገቡት የዲያቢሎስ ሠራዊቶች ባላጋራ ሆነው፤ ሕይወታችንን፣ ዕድሜያችንን፣ አካሄዳችንን፣ ባሕሪያችንን፣ ልማዳችንን፣ ዕውቀታችንን፣ ሥራችንን፣ አኗኗራችንን፣ ፍላጎታችንን፣ እቅዳችንን እና ራእያችንን ተጋርተው ከፊት እየቀደሙ መሪ በመሆን በፍቃዳቸው ቦታና ጊዜ ላይ ስለሚያውሉን ነው፡፡
"ለአብ፣ ለወልድ፣ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ" የሚለውን የአምላክ የዘወትር ስግደት ስንረሳ፤ በመጀመሪያ ከልብና ከሰውነታችን ውስጥ እግዚአብሔር የሌለ እስኪመስል ድረስ ፍጹም ተረሳ፡፡ በሁለተኛው ከውስጥ የረሳንበት ገጽታ ወደ ውጪም ያንኑ ሲገልጠው፤ ኑሮአችን እግዚአብሔርን ረሳ፡፡ በቃ ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር በሌለበት ቦታ ላይ የጀመርነው የሕይወት ጉዞ መካከሉ ላይ እንቅፋት እየበዛበት፤ ማብቂያውም ከጠበቅነው እቅድና ግብ እየሳተ የሚያሳዝነን እየሆነ፤ በሮጥንበት አቅጣጫ መድረሻ ላይ በአብዛኛው ድካም ብቻ እያተረፍን፤ ነገ ለሚጎድለው ቀን ዛሬ ሙሉ የሆነ ነገርን ለማስቀመጥ እረፍት አጥተን ሰላም አጥተን እንባዝናለን፡፡ እስከ መቼ ነው በእውነት እንደዚህ የምንኖረው?
Subscribe, Share like በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።

Опубликовано:

 

22 ноя 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 года назад
አባቴ በእጆ ለመባረክ ያብቃኝ አሜን😭😭
@almazabrham879
@almazabrham879 3 года назад
Amen amen amen
@yetikassaye836
@yetikassaye836 3 года назад
አማን
@leyaleya594
@leyaleya594 3 года назад
Amen amen amen
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 года назад
😭😢😢😢😢😢😢😭😢😭😭
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 года назад
Amen
@ethiopia8537
@ethiopia8537 3 года назад
ውይ እኔ መቸ ነው ከተያዝኩት መንፈስ እምፍታሁ 😭😭😭😭😭😭ድንግል ማርያም ከእስራቴ ታስፈችኝ ዘንድ እማጽንሻለሁ እመቤቴ ሆይ 😭😭😭
@abezulove3386
@abezulove3386 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-tr3ek8yd1t
@user-tr3ek8yd1t 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-tp2ig4mq1t
@user-tp2ig4mq1t 3 года назад
አንድ ቀን በእግዚአብሄር ፍቃድ
@user-ly1un8lj1d
@user-ly1un8lj1d 3 года назад
የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሄር የሜሳነው ነገር የለም ሁላችንም 1ቀን እንፈውሳለን
@user-nq5rk9rs9t
@user-nq5rk9rs9t 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@mesekeremlegese694
@mesekeremlegese694 3 года назад
ወይ ተአምር ይሄስ የጉድ ነው አባቴ ኑሩልኝ እድሜ ይስጥልኝ ለእርሶ ያለኝ ፍቅር ክብር ልዩ ነው በቃ ኑሩልኝ።
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 года назад
በጣም😭😭😭🙇🙇🙇
@Rosemary-dt9vg
@Rosemary-dt9vg 3 года назад
እግዚአብሔር እድሜቸውን ያርዝምልን
@mesekeremlegese694
@mesekeremlegese694 3 года назад
@@Rosemary-dt9vg አሜን
@lichilichi8956
@lichilichi8956 3 года назад
ኣሜንንንንንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲በነሱ እጅ እኛም እናድ እናባረክ እኒፀል ጋደኝቾየ💒💒💒🤲🤲🤲😭😭😭😭😭
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 3 года назад
በጣም
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 3 года назад
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ፈጣሪዬ ሆይ እኛ እኮ ጠፍተናል እግዚአብሔር ሆይ አተ መልስን
@jerryjerry2151
@jerryjerry2151 3 года назад
Betam🤕🤕
@user-uy4pn2ji3z
@user-uy4pn2ji3z 3 года назад
@rahelrahel7877
@rahelrahel7877 3 года назад
AmenAmenAmen Abate barkato yidraban batsaloto asibunya Askal Maryam ,Taklmaryam Inem indansu yamfawasabat qan naw yanafaqanya abate 😭😭😭
@ccgccf510
@ccgccf510 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@abebanegus5891
@abebanegus5891 2 года назад
በጣም ልብስ ለብሰን ስኔድ ጤነኛ እንመስላለን
@user-ip4rx8fs6c
@user-ip4rx8fs6c 3 года назад
በእውነት እደዚህ ትውልድ እግዚአብሔር የጎበኝው ትውልድ የለም እደሀፅያታ ብዛት አልተወንም እርሶን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን እርሶንም በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን።
@gubsatadso1049
@gubsatadso1049 3 года назад
የወለላይቱ።።እመቤት።።ልጆች።።እንደምን።።ዋላችሁእንኳንአደረሳችሁ።።ለአቡነአረጋዊ።።ወርሀዊበአል።።አባታችን።።እንደምናሉ።።እረጅም።።እድሜእና።።ጤና።።ይስጥልን
@kahsafitsum5258
@kahsafitsum5258 3 года назад
አሚን
@makiwaww9764
@makiwaww9764 3 года назад
Aman aman aman 🙏🙏🙏
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@waaqayyoabdikotiwaaqayyoab1159
@waaqayyoabdikotiwaaqayyoab1159 3 года назад
Waaqayyo goftaan umrii tajajila keessan isn yaa dherreessuu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 3 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-nq5rk9rs9t
@user-nq5rk9rs9t 3 года назад
ፈጣሪዬ ሆይ ለንሥሀ ሞት አብቃኝ 😭😭😭
@hahhah8928
@hahhah8928 3 года назад
amen amen amen
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Год назад
​@@hahhah8928amen
@yididiyadaniel3241
@yididiyadaniel3241 3 года назад
ሌባዉ ሊሰርቅህ ሊያጠፍህ ይመጣል ስንት ነገራችን ተበላ ተሰረቀ ባለማውቅ እድሜ ለርሶ አባታችን የሌባዉን አሰረር ያስተማሩን እርሶ ኖት። እዉነት እድሜ የሚሰጥ ቢሆን ኖሮ ረጅም እድሜ እንዲኖሩ እንሰጥ ነበር ። አባታች እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤ ይስጥልን!!! አሜን ይሁንልን ይደረግልን
@uaekfn890
@uaekfn890 3 года назад
እግዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አምላካችን ስንት ጉድ አለ አባዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ በሰላም ወደአገሬ እንደገባሁ የፈዉሶ ያብቃኝ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ለዝች ቀን ያብቃኝኝኝኝ
@user-er7im4mz9h
@user-er7im4mz9h 3 года назад
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባዪ በፀሎት አስቡኝ ምናለ እግዚአብሄር እስወን ለማየት ለመባከር ቢያበቃኝ
@muraworkmelka4982
@muraworkmelka4982 3 года назад
Amen Amen Amen
@cookie8174
@cookie8174 3 года назад
@@muraworkmelka4982 መሞህር በእዉነት ሁሌ እግዚአብሔር ከስዎ ጋር ይሁን
@tamaebrhnue9457
@tamaebrhnue9457 3 года назад
😥
@vvgggg5797
@vvgggg5797 3 года назад
እድመና ጠና ይስጡሁ ኣባታችን በፀሎትሁም ሃሱብን እንየ ሃጥያተኛ ነኝ
@zahlelebanon4514
@zahlelebanon4514 3 года назад
አረጅምአድሜናጤናይስጥልንአበትችንበፀሉትአስቡን
@musearayagaltigray8682
@musearayagaltigray8682 3 года назад
አባታችን ዕድሜ ማቶሳላ ይስጥልኝ ለእናንተ የደረሰውን አምላክ እስራኤል ለእኛም ይድረስልን አሜን ፫ 🙏 እግዝኦ መሐሪና ክርስቶስ 😭😭😭 አቤቱ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ማስተዋሉ አድለን እመ አምላክ ትርዳን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
🤲❤️✝️✝️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen
@user-lk4tk8do7i
@user-lk4tk8do7i 3 года назад
ሰአልለነ ቅድስ 🙏
@mesimesi1113
@mesimesi1113 3 года назад
የለንም እኮ ቀፎ ሆነናል ፣እም አምላክ በምረት አይኖችሽ እይን ፣ከስራቴ ፍችኝ እናቴ😭😭😭😭
@user-hl7wy2lg2o
@user-hl7wy2lg2o 3 года назад
እግዚአብሔር እድሚ እና ጤናውን ይስጥልን አባታችን እግዚአብሔር ከስደት መልሶ ለመባርክ ያብቃን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቅልን ይባርክልን ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@user-ue3ui9di6x
@user-ue3ui9di6x 3 года назад
እኔም
@user-my7nw8mf7c
@user-my7nw8mf7c 3 года назад
አሜን
@azadodefaru4800
@azadodefaru4800 2 года назад
AmenAmenAmenAmen
@zenabuethiopia5608
@zenabuethiopia5608 2 года назад
Amen amen edmna tana I yesetelen
@shameershami1017
@shameershami1017 3 года назад
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ሰውረን እውነት ነው እድሜ ለርስዎና ለልጆችዎ ነቅተናል ያልነቁትን ልቦና ይስጣቸው ሥጋችን ቢደክም ለነፍሣችን ደርሣችሁልናል አባቴ የኔን እድሜ ለርስዎ ሌላ ምን እንበል።
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
ጌታ ሆይ ተይዘናል ታመናል ድርስልን 😭😭😭😭😭😭እኛ ከማናቀው አንተ ከምታቀው ፈፅሞ ሰውርን እባክህ አምላኬ😭😭😭አባታችን በመስቀለዎ ለመፈወስ ያብቃን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ! አቤት ክፋታችን ግን የሰው ልጂ ምን ሊጠቀም ነው የሰውን ሂወት የሚያበላሸው ? አቤቱ ማስተዋሉን ያድለን😢😢😢
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 года назад
አሜን😭😭😭
@yeshiworkyeshiwork7048
@yeshiworkyeshiwork7048 3 года назад
አባየ በእጀወ ለመባረክ ያብቃኝ
@makiwaww9764
@makiwaww9764 3 года назад
Aman aman aman 🙏🙏🙏
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@HiHi-sm3bu
@HiHi-sm3bu 3 года назад
Ameen Ameen ❤❤🙏🙏
@user-cl7rg5bp2f
@user-cl7rg5bp2f 3 года назад
ውይይ ለኔም አገራችን ሰላም ሁኖ ከስደት ስመለስ ወደ እርሶ ለመድረስ ያብቃኝ እያልኩ ሁሌም እማፀናለሁ ያርግልሽ በሉኝ ያገሬ ልጆች
@user-sf3nc8xl1v
@user-sf3nc8xl1v 3 года назад
አባቴ ስለቴ ሰምሮ እግዚአብሔር ፈቅዶ በአካል ለማየት ያብቃኝ :: እርስወን ለኛ ሲል ዘላለም ያኑርልን :: ክፉ መንፈስን እንድናውቅ ያስተማሩን ስንት መሳውት ከፍለው ለዚህ ያበቁን አባቴ ስንቱን ችለው ለዚህ በቃን :: እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@memeke5620
@memeke5620 3 года назад
ዳያቆን ሀይለ መለካት ያባዬ የብርክት ልጅ ኑርልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባራክልክ እግዜዬብሄር ኑርልን
@memeke5620
@memeke5620 3 года назад
ወድማቸን አመሰግናለው በርታል እንወድካለን
@almazmelkamu2836
@almazmelkamu2836 3 года назад
እግዞኦ ማሃረን ክርሰቶስ አቤት አምላክ ለንሰሐ ምት አብቃኝ አባቴ ይፋቱኝ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 года назад
አባቴ እኔስ ሳሳሁ እመቤቴ ትጠብቆት መምህር እኛ ከዚህ በሆላ እንረዳዎታለን ወለተ ሀና ነኝ በረከቶ ይድረሰኝ አባብዬ!!!
@meskremdagem5018
@meskremdagem5018 3 года назад
መምህርን ያወኮቸው 2003 ነበረ የሄድኩትም ባጋጣሚ ነበር ህይወቴ ተበለሻሽቶ ጨፋራ ሆኜ ስራ በቃ ስኬት የለ ተሰፋ ቆርጫ ነበር በሚገርም ሁኔታ የቂጣ በአለይ 2003 መንፈስ ተጋለጠልኝ እስከዛሬ በእግዚያብሄር ቤት እየኖርኩነው በስራዬም ተሳክቶልኝ የራሴን ስራ እየሰራውነው ያኔ ስሄድ ጸጉሬን አንጨብርሬ የተቀደደ ጅንስ ለብሼ መላቅጤ ጠፍቶ ነበር ዛሬ ሌላ ሰው ነኝ እንደኔ የተጨነቁትን እግዚያብሄር ይያቸው
@hayemanottube
@hayemanottube 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tigstmola4189
@tigstmola4189 3 года назад
Amen Amen Amen
@Dubai825
@Dubai825 3 года назад
አባ በጂወ ለመባረክ ያብቃኝ ከነቤተሰቤ ምስቅልቅሌ ወቷል በፀሎትወ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ የምፅፍላችሁ በእንባ እየታጠብኩ ነው ማየት እንኳን አልቻልኩም የግድ ነው የማያችሁ
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 года назад
እንኳንለገናጾም አደረሳቹ አደረሰን የበረከት ያድርግልን😭😭አሜን።የሰላም አባታችን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን 👏 ፈጣሪ ለሁላችንም ከክፉመናፍስት ይጠብቀን አይዛዋቹ ሁላችንም እንፀልህ
@zfanayanawzufanayanaw3038
@zfanayanawzufanayanaw3038 3 года назад
እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አገራችን ሰላማዊ ያድርግልን ዘረኛ ይጥፋ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ጠብቅ ብንሰደድ መጠሪያችን
@genetzenebe4073
@genetzenebe4073 3 года назад
መላከ መክራት መምህር ግርማ ወንድሙ አባቴ ለእርሦ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይሥጦት በጆት ለመባረክ ቤተሠቦቸ እኔ ለማዳን እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏🙏
@edentegena6088
@edentegena6088 3 года назад
በስመአብ እግዛብሔር ይጠምቀን እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጦት መምህር
@abuusuy7424
@abuusuy7424 3 года назад
ከስደት መልስ ከደጁ ደርሸ ለዚህ ክብር ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ✝️🙏🙏🙏✝️⛪⛪⛪👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ruthina1927
@ruthina1927 3 года назад
መቁጠሪያ ለምን ትይዛላችሁ እያሉ የሚቃወሙ አባቶች አሉ ለካ የተዋርሶ መንፈስ እንዳይጋለጥ ነው መንፈሱን እያገዙት ነው ለካ
@geriegelena9425
@geriegelena9425 3 года назад
አሜን፫ አባ❤🙏😭 እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ያድሎት👏👏👏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 года назад
እግዚአብሔር ህዝባችንን ይቅረበው መንፈስ ቅዱስ ይቅረበን አቤቱ ህዝብህን አድን እርእስትህንም ባርክ አባቴ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n 3 года назад
የፍቅርና የሰላም አባታችን በእውነት የሠራዊት ጌታችንን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እድሜያቸውን ያቆይልን። የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀሐይ ናቸው።
@zinashbersisa151gmail.
@zinashbersisa151gmail. 3 года назад
አባታችን ረጅም እድሜን ያድልልን ፀጋውን ያብዛሎት
@user-ts9xj4db5w
@user-ts9xj4db5w 3 года назад
አባታችን እድሜ ይስጥልን እኛም ከስደት በሰላም አገራችን ገብተን ለዚህ ክብር ያብቃን አሜንንን ⛪️⛪️⛪️
@Rute1921
@Rute1921 3 года назад
አባታችን እድሜና ጤና እስጦት 💚💛❤️
@user-hy7wv6do9k
@user-hy7wv6do9k 3 года назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እግዚአ መሀርና ክርስቶስ አልቀናል እኮ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛሎት🙏🙏🙏
@zinashfekedu9482
@zinashfekedu9482 3 года назад
ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን ሀይለ መለኮት አንተንም ፀጋውን ያብዛልህ
@selamylove7060
@selamylove7060 3 года назад
አቤቱ አምላካችን ከዚህ ፈተና አዉጣን እመብርሀን እናቴ አንች ጠብቂን አልቀናል አባየእረጅም እድሜ ጤና ይስጥወት እኛም በጅህ ለመዳን እግዚአብሄር ፈቃዱ ይሁን እኔስ ፀባይ ነስቶኛል አባቴ ስልክወትን ይስጡኝ በማሪያም ፡፡!
@weyashetweyashet5506
@weyashetweyashet5506 3 года назад
ወንድማችን እባክህ ስልክ ቁጥራቸውን ስጠን ወይም ያሉበትን ንገረን ከቻልክ
@helenblehu5573
@helenblehu5573 3 года назад
እኔስ የድንግል ምርኮኛ ነኝ እሷ ቀን አላት እኔንም ቤተሰቤንም ነጻ ምታወጣበት እኔ ግን ናገቀኝ ድንግሎይ በእለተ ቀንሽ ምድንበት እናቴ😭😭🙏
@user-bh8ve3tw7y
@user-bh8ve3tw7y 3 года назад
ጌታ ሆይ ለኛም ድረስልን በስግደት አራባቱን እያበላን አባታችንንም እናግዝ ጎበዝ ልጆች እንሁንላቸው የተዋህዶ ልጆች ቤተሰቦቻችንን እህቶች ወድሞቻችንንም ወደ አምልኮው ስርአት ቀስ በቀስ እናስገባቸው ጊዜ ቢፈጅብንም በትዕግስት
@tamratmoges1037
@tamratmoges1037 2 года назад
abate ebakiwo kifle gebriel wede tsebel eshi bilo endihed seliyulign lige new 13 amet kesimint wer new
@jfd1969
@jfd1969 3 года назад
አባዬ በኡነት ብዙ ተምሪያለሁ አባዬ እደሜዎትን ያርዝምርልን ከማለት ውጪ እኔ ለእርሰዎ ቃላት ያጥረኛል አባዬዬ እስኪ ኑሩልን 😭 እግዚኦ ለምህረቱ አምላኬ ከማእቱ ሰውረኝ 😭 የአባዬ ልጆች በፀሎት አስቡን 😭
@user-np2yd8cp7k
@user-np2yd8cp7k 3 года назад
ዋየዋየ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ (፩፪) አቤቱ ጌታሆይ ማስተዋሉ ስጠን ለአባታችን ወንድማችን ዕድሜ እና ጤና ይስጣቹ እባካቹ እንንቃ ወጎናቼ እግዚአብሔር እኮ እስካሁን ፍቅሩን እየገለፀልን ነው ያለው እሰይ ሙሉ ምህረት ያድርግላቹ እህትወንድሞቼ
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ወደ ፈተና አታግባኝ😭
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 3 года назад
እግዘይ ማረነ ከረሰቶሰ አቤት እግዘበሔር ሆይ ጠፈትነል እነ ወደ ቤትህ ምልሰን😭😭😭😭😭 አቤት ማረነ ይቅረ በልን አውጠኛ
@talatalaco9976
@talatalaco9976 3 года назад
አባቴ በእጅዎት ለመባረክ እግዚአብሔር ያብቃኝ በእርሶ ትምህርት በዙ ለወጥ አግኝቻለሁ በዙ ችግር አለብኝ 😭😭😭😭😭 ቸሩ መድሃኒያለም ይጠብቅልን
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 года назад
አቤቱ የስራዊት ጌታየ ሆይ. ሳንሞት ሙተናል እርዳን እባክህ ስለ እናትህ ብለህ. ማርን ይቅር ብለን. አባዩየ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለእርስዎ ይስጥልኝ. ኑሩልን. እኔስ ምች ይሆን በእጅዎ እምፈወስው
@abezulove3386
@abezulove3386 3 года назад
የመፃጉ አምላክ ሆይ እባክህ ድረስልን ስለ እናትህ ብለህ ማረን እጅጉን ክፉ ድዌ አግኝቶናል!!
@user-oe1dg9hs2s
@user-oe1dg9hs2s 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 года назад
አሜን። አሜን። አሜን😭😭😭
@makiwaww9764
@makiwaww9764 3 года назад
Aman aman aman 🙏🙏🙏
@pezapet411
@pezapet411 3 года назад
አሜን አሜንአሜንንን ይማረን ይቅራ።ይበለን
@rutirut8846
@rutirut8846 3 года назад
አዲስ ነው ጀምረዋል ማለት ነው አባግርማ እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን
@user-nq5rk9rs9t
@user-nq5rk9rs9t 3 года назад
ዛሬ ቀኑ 14 ነው ቢዲዬው የቆዬ ነው እኔም የጀመሩ መሥሎኝ ነበረ
@user-sj8cr1sp7y
@user-sj8cr1sp7y 3 года назад
እረ የተጀመረ ይመስለኛል የቁየ አይደለም
@melatmelat8660
@melatmelat8660 3 года назад
የቆየነው አልተጀመረም
@semiraabdela3812
@semiraabdela3812 3 года назад
Ebakachu wogenoche ye ahun ke honew Aderashun nigerugn betam techegerwalew
@as-vs8zm
@as-vs8zm 3 года назад
አባቴ በተሰጠዎት ፀጋ ተባርኬ በቤቱ ፀንቼ የምኖርበት መንፈስ ቅዱስ ያድርብኝ ዘንድ ለሀገሬ ያብቃኝ
@vhhcgte8668
@vhhcgte8668 2 года назад
አቤት መታደልኮነው ኦርቶዶክስ መሆን እርሶን የዲያቢሎስ መሳሪያ መወጊያ አገኘን ተመስገን አባቴ እርሶን የሰጠን ጌታ እድሜና ጤናውን ያብዛልኝ
@kobodumoham3435
@kobodumoham3435 3 года назад
አባታችን ዕድሜ ጤና ይስጦት
@segritas7867
@segritas7867 3 года назад
ሠላም መምር እዴት ኖት ቃለሒወት ያሠማልን እድሜ ይስጥልን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 года назад
ጌታሆይ ማርን አባታቸን በረከቱ ይደርብን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከሁሉም ቤተስቦችህ ጋር ይጠብቅህ ሰላምህን ይብዛልህ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ ♥️🤲🤲🤲🤲
@fg6555
@fg6555 3 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ሆይ አይለየን አደራ አሜን ቅድስት ሆይ ለምኝልን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቅዱስ ቂርቆስ ይጠብቅልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን🌾።
@user-dz4pe2em1z
@user-dz4pe2em1z 3 года назад
መቼ ይሆን እኔም እምፈወሰው አባቴ ልጄም እኔም በመተት ታስረናል አባቴ እረሜዎትን ሳብ ያረገው
@user-ly1un8lj1d
@user-ly1un8lj1d 3 года назад
መምህር እውነት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እነ ቴነ ይስተዎት እኔም በርሶ እጅ ለመፈወስ ያብቃኝ ከነ ቤተሰቦቼ
@fuff9372
@fuff9372 2 года назад
በስላሴ ስም ብር የማስበላ አቤቱ ጌታሆይ ከዝህ ከክፉ መንፍስ ታደገን አባታችን እድሜውን ያብዛለዎት
@user-gv5wo6th5k
@user-gv5wo6th5k 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ጠፍተናል እና ወደ ቀድሞ መልሰን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@xboxone8393
@xboxone8393 3 года назад
አባቴ እድሜ ይስጠዎት
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 3 года назад
😢😭😭 አባየ የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት
@HabeshaEntertiment
@HabeshaEntertiment Месяц назад
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ መቸ ነው የኔ ገብረስላሴ የመዳን ቀኔ መቸው ?ጌታ ሆይ ቶሎ ናኣልኝ ማረኝ ፈውሰኝ አባታችን ከእኔ እድሜ ቀንሶዎ ለእርሶዎ ይጨምርልኝ
@user-dh5po1mf1z
@user-dh5po1mf1z 3 года назад
እግዚኦ መኃረነ ክርስቶስ የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ ነው ይማረነ ክርስቶስ ልጁ ሆዱ አይታመም ይህን ሁሉ ብር የሚያስበላው ወዮ ሃገሬ ትውልዱ ተይዘናል አቤቱ ይቅር በለን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን
@rahelyenaride9333
@rahelyenaride9333 3 года назад
ይህ በረከት ይደርስኝ ይሆን እግዜብሔር ሆይ በሀጥያት እንደጨቀየሁ በርኩስ መናፍስ እንደተጫወተብኝ እንዳልምት
@user-xj2cp4pj3g
@user-xj2cp4pj3g 3 года назад
እግዚአብሔር,እረዦም,እድማ,ይሥጥልን,አባታችን,,እኛም,እድን,ዘዴ,,በያለንበት,,በፀሎት,አንትጋ,የተዋህዶ,ልጆች,በያላችሁበት,ሠላማችሁ,ይበዛላችሁ
@user-xv1dw3qj4l
@user-xv1dw3qj4l 3 года назад
እግዚኦማህርነ ክርስቶስ ወይኔ እመቤቴ የማየዉና የምሠማዉ ነገር ማመን አቃተኝ አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በእርሶ ላይ አድሮ አለም ይዳን ፀጋዉን በረከቱን ያብዛሎት ክብር ምስጋና ለእናትና ልጅ
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 3 года назад
በሥላሴ ስም እረ ስንት ጉድ አለ ጌታ ሆይ እግዚኦ ላባታችን እረዝምምም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@sihtayuethiopa4659
@sihtayuethiopa4659 3 года назад
አባታቺን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 😭🙏⛪️🙏
@user-by2ek4he7q
@user-by2ek4he7q 3 года назад
በስመአብ ጌታ ሆይ 😭😭😭 ብሩ እንዴት እንደበላው በጌታ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት
@tigistzeleke8964
@tigistzeleke8964 3 года назад
በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን ባለፈው አመት አንዴ ብቻ የፈውስ አገልግሎት ተካፍዬ ይሂ ክፉ መንፈስ ጩሆልኝ ነበር ግን ስደት አይኑ ይጥፋና ሳይሸኝልኝ የመመለሻ ጊዜዬ አልቆብኝ ወደ ስደቱ ተመለስኩ ይሂው አሁነ ሰላሜን እየነሳኝ ነው ወለተ ፃድቅ ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
@asassadss7894
@asassadss7894 3 года назад
Amin amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@user-ky3cz6iz2y
@user-ky3cz6iz2y 3 года назад
ኣቤቱ ኣምላኬ ማረን ይቅረ በለን እመቤተይ ጠብቀኝ አደራ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Keep up the good work Tanhks memihir Girma AbA
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
🙏🤲🙏🙏❤️❤️❤️❤️✝️🙏🙏🤲🤲🤲😭🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️❤️🙏🙏🙏🤲
@frehiwottizazu5329
@frehiwottizazu5329 3 года назад
amen amen
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 3 года назад
አቤት የኔ መድሐኔዓለም ስንት ጉድ ነው የምናየው ???...አባት ሆይ እንደቸርነትክ ከክፉ መናፍስት አሰራር ጠብቀን እባክክን 😢😢😢!
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 года назад
አሜን። አሜን። አሜን😭😭😭😭
@pezapet411
@pezapet411 3 года назад
አሜን አሜን አሜንንን
@amanuel5687
@amanuel5687 Год назад
እግዚአቢሄር የተመሰገነ ይሁን ላንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን መዳን ናፍቆኛል አባ ይፍቱኝ
@asenakew5099
@asenakew5099 3 года назад
እመቤቴ ድንግል ማርያም ሽ አመት ታኑርልን አባታችን እኛንም በሰው ሃገር ያለነውን ከእስራታችን እንፈታ ዘንድ ለሃገራችን ታብቃን
@maranttube3588
@maranttube3588 3 года назад
መምህር ሰላም ኖት 🤲አሜን❤ አሜን❤ አሜን❤😍🥰🥰🥰🥰🤲🤲👈🙏🙏🥰🥰 ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@maranttube3588
@maranttube3588 3 года назад
የአባታችን የመምህር ግርማ ስልክ ቁጥር ይፈልጋለሁ እባክህን ወንድሜ ስልክ ቁጥር አስቀምጥልኝ
@user-oe6rl4tf6h
@user-oe6rl4tf6h 3 года назад
ጌታ ሆይ ምን ይሳናሃል ለነሱ የደረሰ ለኔም ለቤተሰቦቸም ይድርስልኝ
@user-pf9lr6gd8e
@user-pf9lr6gd8e 3 года назад
አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን አሁንም እግዚአብሔር እንደእርሶ ያሉ አባቶቻች ያብዛልን ድንግል ማርያምን እናት አማላጅ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 3 года назад
አባታችን በእውነት በረከትዎ ይደርብን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን በእውነት እግዚያብሄር የተመሠገነ ይሁን እርሰዎን የሠጠን አምላክ አባየ ወለተ ኪዳን ብለው በጸሎት ያስቡኝ ዝም ብየ ደንዠ ነው ያለሁት የእግዚያብሄርን ቃል ከኔ የተማረ ያጸይፋል ግን አእምሮየ አንድም እንኳን አይዝም መሥማት ብቻ አባቴ አይርሱኝ
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 3 года назад
እግዚኦ ማህርነክረስቶስ አቤቱ ማርን ይቅር በለን አባየ ለጂሁ ለመባረክ ያብቃን
@user-eu4jp2qg1x
@user-eu4jp2qg1x 3 года назад
አየ ሰው መሆን አወይ እዳችን አባዬ ኑሩልን ሌላ ምን እላለሁ
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 3 года назад
ወይ ጉድ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ቅድስት ልጅ ከእስራታችን ይፍታን በእምንታችን እና በመልካምነት የጠነከርን እንድንሆን ይርዳን። አሜን።መምህር እርሰዎም ፈጣሪ ይባርኮት።
@kidsitabay9792
@kidsitabay9792 3 года назад
አባቴ እድሜወትን ያቆይልን እባኮትን አባታችን በፅሎቶ ይስቡን ወለተ ስላሴ ወለተ ስላሴ ወለተ ስላሴ ወለተ ማርም ተስፍ ሒወት ሙሉ ቤተስቦቸን በፅሎታችሁ እሱቡን
@maffma7524
@maffma7524 3 года назад
በዚህ ሰአት አሁን የት ነዉ የሚገኙት ለሚፈልጋቸዉ ሰዉ ስልክ ቁጥራቸውን ወይም አድራሻቸውን አሳውቁን እባካችሁ🙏🙏🙏
@user-bx2dd3qs2e
@user-bx2dd3qs2e 3 года назад
እኔም ፈልጌያቸው ነበር
@meseretgetnet4047
@meseretgetnet4047 3 года назад
ወድሞቼ መምህር የት ነው ያሉት ወድሜ መሄድ ፈልጎ ነበር እባካችሁ ስልካቸውን ወገኖቼ
@Elu945
@Elu945 3 года назад
እህት አሁ ያሉበትን ካወቅሽ ኮመንት ላይ መልሽልኝ እባክሽ
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 3 года назад
እግዚኦ. መሀረነ ክርስቶስ. በእውነት ተይዘን ተይዘን. የለንም. አባ ሺአመት ኑሩልን. አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር አምላካችን ስሙአባታችንም የተመሰገነ ይሁን በእውነት. ሁላችን ታመናል. መኖር አልቻልንም.
@asseasse227
@asseasse227 2 года назад
ይሄስ የኔ ታሪክ መሰለኝ እናት እና ልጅ እድሜያችንም አንድ አይነት የሚሰድበኝ ብሩን በአፉ ባይበላም አምጭ እያለ የሚወስድብኝ ከማገኘው በላይ ሆኖብኝ ተጨንቄአለሁ እመቤቴ ሆይ የኛንም የመፈቻ ቀን እንዲቀርብልኝ ከመሃሪው ልጅሽ አስምሪኝ!!!!
@user-ei2ds8zj5h
@user-ei2ds8zj5h 3 года назад
እግዚኦ ማርን ከዚ ሰዉረን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@user-jb7lh2co9t
@user-jb7lh2co9t 3 года назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@primeprime6195
@primeprime6195 3 года назад
አባታችንን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦ ፈጣርዬ አሜን
@selamchala8687
@selamchala8687 3 года назад
አባታችንበእውነት እድሜዋትን ያርዝምልን የኛን የሀጥያተኞቹን እድሜ ቀንሶ ለእርስዋ ይጨምርልን። በረከታችሁ ይደርብን።አባ
@user-qk2ge5wh7x
@user-qk2ge5wh7x 3 года назад
Wondme hayile melekot yene geta berta jegna ye jegna lji neh
@weinshettadesse758
@weinshettadesse758 3 года назад
አገር ልገባነ ቅዳሜ። ግን አባታችን ይናፍቁኛል ጓደኞች በስላም ግቤ በሉኝ
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 3 года назад
መልካም ጉዞ በሰላም ግቢ
@weinshettadesse758
@weinshettadesse758 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@nwid1905
@nwid1905 3 года назад
ሠላም ግቢ ውድ እህታችን
@wudealemu8946
@wudealemu8946 3 года назад
በስላም ያግባሽ ቤተሰቡችሺን ስላም አግኘቸው
@murlisk2400
@murlisk2400 3 года назад
በሠላም ግቢ ውዴ ግን ከቻል አባታች ያሉበትአገር ሒጅና ተባረኪ እኝንም በፀሎታችሁ አሰብኝ
@elfineshwolde116
@elfineshwolde116 3 года назад
በእድሜዬ ዘመን እንደ መምህር ግርማ ያለ አባት አላየሁም የዘመናችን ሀዋርያ እና የእግዚአብሔር ስጦታችን ዝርዋት ይባረክ❤️❤️❤️🙏
@godolyasasgedom2154
@godolyasasgedom2154 3 года назад
አባይ ስወድህ እኮ የልኡል እግዚአብሔር እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቆው 😍😍😍
@zfanayanawzufanayanaw3038
@zfanayanawzufanayanaw3038 3 года назад
አባየ ከስደት መልሰህ ለሀገሬ አብቃይ እመብርሃን ለደጂ ታብቃኝ
@uaekfn890
@uaekfn890 3 года назад
ሁላችንም ያብቃን ከአረብ አገር መልስ እመቤታችን ትርዳንንንንንን
@zfanayanawzufanayanaw3038
@zfanayanawzufanayanaw3038 3 года назад
@@uaekfn890 አሜን አሜን አሜንንን
@Eyob797
@Eyob797 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርኮት ውድ አባት።
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 года назад
ወይኔ አባ እዴት እደማደርግ ግራ ገብቶኛል ግን የእርሶን ፅናት ሳይ እበረታለሁ ፅናት ይሆኑኛል ቨዙሪያዬ ያለው ጠላት ስፍር ቁጥር የለውም እንዴት የራስ የሆነ ሁሉ ፈታኝ ይሆናል በዛላይ የእግዚያብሄርን ጥበቃ ባይኖር የለንም ከንቱ ነን ። እግዚያብሄር ይመስገን ይሄንን መረዳት ስላስጨበጡኝ አትልስት ነፍሴን ያተረፍኩ መስሎ ይሰማኛል ከእግዚያብሄር ጋር እግዚያብሄር ይመስገን ።
@ggu7108
@ggu7108 3 года назад
ድግምተኞች ገደል ይግቡ የኔን የሚወዱኝን ወድሞቸ አባቴን እናቴ የኮለተፉ ግን ግዜው ደርሶ እናቴ በአላህ ቃል በቁርአን ለቀቀት መተተኞች ገደል ይግቡ
Далее
Conquering fears and slippery slops on two wheels!
00:18
Memeher Girma Wondimu" ጩህቱ የማይሰማ ሰዉ "
2:15:00