Тёмный
No video :(

ከሜክሲኮ-ሳር ቤት ያለውን የኮሪዶር ልማት በተመለከተ የከንቲባ አዳነች አቤቤ ማብራሪያ 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 15 тыс.
50% 1

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Опубликовано:

 

27 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 77   
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 Месяц назад
ጀግኒት አዴ አዳነች አቦ ኑሪልን እናንተ ስሩ ጽንፈኛ የገዛ ወገኑን ይግደል ይዝረፍ
@bereketkebede3369
@bereketkebede3369 Месяц назад
በርቱልን ጀግኖቻችን እንወዳችሀኋለን Bless U all
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 Месяц назад
ጀግና ነሽ አንበሲት የክንቲባዎች ሁሉ ቁንጮ ነሽ ከንቲባችን ኑሪልን ❤🎉❤🎉❤🎉❤
@d.p.g.cwedoordie.1883
@d.p.g.cwedoordie.1883 Месяц назад
ጀግና ጀግኖቺ ኬብር ይገባቹል ኡድማ ጤና ይስጣቹ ዘራቹ ይባረክ በርቱ
@user-ut4in2so4p
@user-ut4in2so4p Месяц назад
በርቱ ጀግኖች👍👍👍👍
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 Месяц назад
እንኳን ደሰ ያለን አንኳን ደሰያላችሁ❤❤❤❤❤
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 Месяц назад
ጀግኖቻችን ተባረኩ በርቱልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-on7jy3mh8q
@user-on7jy3mh8q Месяц назад
ተባረኪ እግ/ር በናተየጀመረውን መልካም ሥራ እስከመጨረሻው የደርሰዋር❤
@user-ky1ni7is8t
@user-ky1ni7is8t Месяц назад
እግዚአብሔር ፡ይባርካችሁ፡
@King-27
@King-27 Месяц назад
አዱዬ እናታችን እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደም 🤲
@RobelHailemariam-fk6xt
@RobelHailemariam-fk6xt Месяц назад
ይበል ብለናል
@ShobaAbdi
@ShobaAbdi Месяц назад
ስራ እንደዚህ በታግባር ስታይ በጣም ደስ ይላል ልትመሰገኑ ይገባል በእውነት 👍
@welansaafework8079
@welansaafework8079 Месяц назад
ዘመናችሁ ይባረክ እንዳከበራቸሁን እግዚአብሔር ያክብራችሁ ከላያችን የነበረውን ጨለማ ገፈፋችሁልን ከልብ ከልብ እናመሠግናለን አብያችን ለመሆኑ ታርፋለህ እንሰስትሃለን እንደምትወደን በስራሕ አሳይተኸናል የኔ ጎበዝ ጀግኑ አዱ ተባረኪ
@abdiassfa3522
@abdiassfa3522 Месяц назад
በርቺ ጀግና ነሽ
@LordLord-uc2bq
@LordLord-uc2bq Месяц назад
amazing ...wonderful job we will see the others city's too 🎉🎉🎉❤
@wandmubibiso8817
@wandmubibiso8817 Месяц назад
She is one of the best and greatest women ever in Ethiopia we love you so much God bless you adu ❤❤❤❤❤
@krasnyglucklih517
@krasnyglucklih517 Месяц назад
Great job!!! keep going!!!
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 Месяц назад
በርቱ እገዜር ይርዳቹህ🙏🏽
@mulugebreselassie3800
@mulugebreselassie3800 Месяц назад
May the Lord Bless you Iron Lady beloved mayor. You are a gift to Ethiopia 🇪🇹. Let the talkers talk but you show the actual work. Tabareku
@abiyt247
@abiyt247 Месяц назад
Mayor Adanech you’re our hero 🦸‍♀️🇪🇹💪
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Месяц назад
ተወዳጇ ከንቲባችን በአንቺ ዘመን ታሪክ ተሰራ።
@kukutilove
@kukutilove Месяц назад
ስንቱን አፈናቅላ ሜዳ ላይ የጣለች የነጋዴዎችን ቤት አፍርሳ ስንቱን ስራ አጥ ያደረገች ነች
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 Месяц назад
@@kukutiloveሓሶት
@user-vq5cw4xx6v
@user-vq5cw4xx6v Месяц назад
Wonderful 🙏
@meseretdegene1391
@meseretdegene1391 Месяц назад
ምስግና ምስጋና በድጋሚ ምስግና
@bereketkebede3369
@bereketkebede3369 Месяц назад
በጣም እናመሰግናለን በነካካ እጃችሁ ከሽሮ ሜዳ መነን ያለውን መንገድ አሳምሩት
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Месяц назад
እጄን ባፌ ጭኛለሁ!.... ጌታ ይባርካችሁ!❤
@birhanusintayehu9397
@birhanusintayehu9397 Месяц назад
God bless u
@AbdurezakBargichoShukralaABS
@AbdurezakBargichoShukralaABS Месяц назад
ጀግኒት የአብቹ ምርጥ አመራር ያምራል ።
@LawofGod
@LawofGod Месяц назад
Anbessa🦁🦁🦁🦁
@user-hb4kx7lt2u
@user-hb4kx7lt2u Месяц назад
@amensisa3648
@amensisa3648 Месяц назад
አዱ ታታሪ ከንቲባችን 😍
@FitsumYeshi
@FitsumYeshi Месяц назад
❤❤❤
@tube4545
@tube4545 Месяц назад
የሰው አገር ስናደንቅ ኖረናል አሁን ጊዜው የኛ ነው:: ገንዘቡን ለሀገር ልማት ስላዋላችሁ አክብሮት ይገባችሀል ለግል ጥቅም ባይውል የት በደረስን ነበር:::
@bety2338
@bety2338 Месяц назад
😍🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💪🇪🇹👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
@LawofGod
@LawofGod Месяц назад
Please keep it clean Ethiopians ! Be responsible and grow up
@user-iv4vo4ue8g
@user-iv4vo4ue8g Месяц назад
Wao❤❤🎉🎉
@alemnashenegash6539
@alemnashenegash6539 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@danieltadesse9078
@danieltadesse9078 Месяц назад
wawe
@tomk5529
@tomk5529 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@Weyra762
@Weyra762 Месяц назад
በጣም ጥሩ ስራ! የግል አስተያየት የኮሊደር ላይ መብራቶቹን ዲዛይን አሎደድኩትም ቢጫ ቀለም መቀባቱን ጭምር መብራቶቹ simple የድሮ አይነቶቹ ቢሆኑ እላለዉ
@babbagecollege958
@babbagecollege958 Месяц назад
ጀግኖች። በርቱልን።
@samsongebremariam5500
@samsongebremariam5500 Месяц назад
Bezih ketlu arif sra new ye addis ababa kentiba ena teklay minstru limesegenu yigebal
@kukutilove
@kukutilove Месяц назад
መሬት ማባከን ነው ይህ ሰፊ የእግር መንገድ ምን ይሰራል
@Betbetobet
@Betbetobet Месяц назад
ayyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy
@hihhi741
@hihhi741 Месяц назад
የአድሰ አበባ መግሰቶች ብቻ😂😂😂
@derejemoges4292
@derejemoges4292 Месяц назад
i love seeing the city in much luminous light but i get a pain in my heart when i saw millions of Ethiopian still have no electricity to light a single buble in their hut. Building a dam is good and we have paid all we can. But the points is how are we distributing it?? For extravagant lighting or for the common people use?? It doesn't matter if we build 100 of GERDs if we don't know how to use it. May God give a wisdom for those who lead this poor country.
@LawofGod
@LawofGod Месяц назад
The people needs to be educated to use the right lane ! They are walking on bicycle 🚴 lane ! Please please be civilized
@kukutilove
@kukutilove Месяц назад
ገንዘብና መሬት ማባከን ነው ይልቁንስ ጠቃሚ ነገር ብትገነባ ጥሩ ነበር !!! ከንደሚኒየም ,ሆስፒታል ብትገነባ ይሻለ ነበር እነደህፃነ ልጅ መብጭጭ ትዳለች
@tibebubogale9166
@tibebubogale9166 Месяц назад
They're building big hospitals and condominiums as well. Please follow them, and you can understand the whole development projects
@abiyt247
@abiyt247 Месяц назад
Adanech you’re our hero 🇪🇹💪
@Bekalu_2023
@Bekalu_2023 Месяц назад
በነበረ አስፋልት ላይ መብራት ተክሎ ይህን ያህል መወራጨት ምን የሚሉት ነው?... በዚያ ላይ አገሪቱ በራሱ በመንግስት ምክንያት የተጋረጠባትን የህልውና ችግር መቅረፍ ነው የሚሻለው ወይስ በብልጭልጭ መሙለጭለጭ?... አገርን በደም አበላ እያጠቡ በመንገድ ላይ ብልጭልጭ በደልን ማስረሳት አይቻልም፤ ሚሊዮን ተጠቂ ሚሊዮን ተበዳይ በእንዲህ አይነት አስረሽ ምቺው ልቡ ይሽራል ብላችሁ አታስቡት። እጁ ታስሮ ፍርድ ፊት መቆም ያለበት የዘር ማጥፋት ወንጀለኛ ሁላ ያንን የግፍ ክምር በዳንኪራ ሊንድ/ሊያረሳሳ ቢሞክርም አይሳካም።
@AndualemTadesse-jt5ok
@AndualemTadesse-jt5ok Месяц назад
ላህያ ማር አይጥማት
@Bekalu_2023
@Bekalu_2023 Месяц назад
@@AndualemTadesse-jt5ok ለባላገር መብራት ብርቁ ነው። ሲደመር ለብልጽግና "ጮኸህ ብላ" ተብለህ የተሰማራህ ቁራ ነህ። በረሃብ እና በጦርነት ለሚረግፈው ህዝብ መፍትሄ ያብጁ እና እናሞግስ። ደንቆሮ - ከሰው አይደለም የተፈጠርከው?
@user-jx3qj8ju6w
@user-jx3qj8ju6w Месяц назад
አቺ ቦርኮ ስንቱን ደሀ እያስለቀሳቹ ስለልማት ታወራላቹ አጋሰስ
@enanu7590
@enanu7590 Месяц назад
ገደል ግቡ አጭበርባሪወች ደሀን እያስለቀሳችሁ አብለጨለጭን ትላላችሁ ግሞች 😡😡😡😡
@user-wx7zi3tb8b
@user-wx7zi3tb8b Месяц назад
Asmesay
@getenttadess3182
@getenttadess3182 Месяц назад
ዘረኛው ውጣ
@ASR9475
@ASR9475 Месяц назад
konjit ,we need bread first
@tadelekebede491
@tadelekebede491 Месяц назад
ይኸ ዳቦ አይሆንም አይበላም
@AbdiAbdulahi-m6z
@AbdiAbdulahi-m6z Месяц назад
ችግር ማውራትም ዳቦ አይሆንም!
@getenttadess3182
@getenttadess3182 Месяц назад
ደቦ በትችት ኣይገኝም ፋሮች
@bute5158
@bute5158 Месяц назад
ዶክተር አዳነች ያላችሁትን የምታደርጉት ታማኝ የኢትዮጵያ ድንቃድንቆች ናችሁ እናመሰግናችኋለን እይተን የማናውቀውን አሳያችሁን ከጃንሆይ መንግስትን አይቻለሁ ይህ ግን የሞተ ተንሳ አስባላችሁን
@sirgutsilasesilase2602
@sirgutsilasesilase2602 Месяц назад
ዝም በይ መጀመሪያ ለህዝብ ቅድሚያ ቱልቱላ
@asfawnigussie1255
@asfawnigussie1255 Месяц назад
Tinb borko! Tubo wusti mader lemdesh mechem tsidat ayinechishem.
@seidahmed-kd5er
@seidahmed-kd5er Месяц назад
ሿሿ
@AbdiAbdulahi-m6z
@AbdiAbdulahi-m6z Месяц назад
ፏፏ
@mmennurr
@mmennurr Месяц назад
I have seen banners(stker) wall. It is shame
@Math_F_2024
@Math_F_2024 Месяц назад
የኬንያው በኢትዮጵያ ይደገም! የኬንያው በኢትዮጵያ ይደገም! የኬንያው በኢትዮጵያ ይደገም! የኬንያው በኢትዮጵያ ይደገም! የኬንያው በኢትዮጵያ ይደገም! የኬንያው በኢትዮጵያ ይደገም! የኬንያው በኢትዮጵያ ይደገም! የኬንያው በኢትዮጵያ ይደገም! የኬንያው በኢትዮጵያ ይደገም! የኬንያው በኢትዮጵያ ይደገም! የኬንያው በኢትዮጵያ ይደገም! የኬንያው በኢትዮጵያ ይደገም! የኬንያው በኢትዮጵያ ይደገም! የኬንያው በኢትዮጵያ ይደገም! የኬንያው በኢትዮጵያ ይደገም! የኬንያው በኢትዮጵያ ይደገም! የኬንያው በኢትዮጵያ ይደገም! የኬንያው በኢትዮጵያ ይደገም! የኬንያው በኢትዮጵያ ይደገም! የኬንያው በኢትዮጵያ ይደገም!
@liyaaddis5829
@liyaaddis5829 Месяц назад
ያበቴ አምላክ ደግሞ ደጋግሞ ይግደልህ አንተን ብቻ ክፋ ሰይጣን የደሀ ልጅ ከሚያልቅ አንተ እለቅ 👿👿👿👺👺👹👹
@Math_F_2024
@Math_F_2024 Месяц назад
@@liyaaddis5829 አንቺ ቅጥረኛ ዋናው የደሃ ልጅ እያለቀ መሆኑን ማመንሽ ነው። እና የቱ ይቅደም ትያለሽ? በመብራት ቦግ እልም መጫወቱ ወይስ የሰው ልጆችን ህይወት መታደጉ? እነ ሆድ አምላኩ ኢትዮጵያ ውስጥ በየእለቱ የሚወድመው ከሚለማው በማይነጻጸር መልኩ እንደሚልቅ አታውቁም አይደል? ገልቱ!
@user-ht8gc4hv4p
@user-ht8gc4hv4p Месяц назад
አዳነች ልክ እንደ ከድር ጀዋር ነሽ
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 Месяц назад
ሌባ አስመሳይ እሪ በከንቱ ያለ አግባብ ከ እቅዱ ዉ ጪ እየመጣሽ ይሄን አፍርሱ ያንን አፍርሱ እያልሽ ያለ አግባብ ቤት የተለፋበትን ቤት እያፈረሽ ነዉ።
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Месяц назад
የበላይ ልጅ ዘመዶችሽ ከህዝብ በተስረቀ ገንዘብ ቢራ ፋብሪካ ከፍተው በአንድ ለሌት ቢሊየነር ሲሆኑ አይተሻል:: መስረተ ልማት ለህዝብ መገንባት አንቺ ከኖርሽበትና ካደግሽበት የማጭበርበር ጋር አይሄድም : የሚበደል ስው ሊኖር ይችላል :: ነገር ግን እናንተ ዶሮ ማነቂን ታሪካዊ ስፈር ፈረስ እያላችሁ እንደአወራችሁት እይደለም! እናንተን እንኳን በሀገራችሁ መለወጥ በቅርብ በቤተስባችሁ ህይወት መሻሻልን እናንተን ካልተስማማ የምትቀኑና የምትመቀኙ ናችሁ::
Далее
I Built a EXTREME School Bus!
21:37
Просмотров 8 млн