Тёмный

ከሱሰኝነት እስከ አገልጋይነት አቡና ከቤተሰቡ እና ከጓደኞቹ አንደበት OCT 4,2021 MARSIL TVWORLDWIDE 

MARSIL TV WORLDWIDE
Подписаться 694 тыс.
Просмотров 78 тыс.
50% 1

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Развлечения

Опубликовано:

 

3 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 205   
@dekneshsawo9204
@dekneshsawo9204 2 года назад
እስኪ አቡና አምትዎዱት ባ like ግቡልኝ we love you yoni አሄ ሁሉ ያንተ የ ትግል ፍሬ ነው
@cheruabi7894
@cheruabi7894 2 года назад
ዮንዬ የማቱ ሳላ እድሜ ይስጥህ አንተ ማለት የኛ በረከት ነህ ብርክክ በልልኝ 😍😍
@yodetendres3355
@yodetendres3355 2 года назад
ኢየሱስ እንዳመናችሁ ኑሩ ዘመናችሁን ሁሉ ኢየሱስ እንዳላችሁ ይለቅ የህልውናችን መሰረት ኢየሱስ ነው ዘመናችሁ ይባረክ
@Yabseratube
@Yabseratube 2 года назад
የአቡነ መቀየር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒዬዬ ይዉ ፍሬህ እያበበ ነዉ ገና ያብባል🌷🌷🌷🌹🌹🌳🌳🌳🍀🎋
@abiyotshiferaw6760
@abiyotshiferaw6760 2 года назад
ለእግዚአብሔር የማይቻል ነገር የለም yoniye አባተ ጌታ ይጠብቅክ አቡናዬ ተብረክ በእግዚአብሔር ተስፋ አልቆርጥም እኔም በጌታ ተስፋ አለኝ ሁሉም ይስተካከላል ብዬ😭😭😭😭
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 2 года назад
አቤል ከመጀመሪያው ምስክርነት ጀምሮ አውቅሀለሁ አንተን ስመለከት እግዚአብሔር እንዴት ያለ ቸር ፣መሀሪ ፣ አፍቃሪ እንደሆነ አይቻለሁ !! እግዚአብሔር ይመስገን !! በቃ ሁልግዜ ተስፋ እግዚአብሔር ተስፋ አለ !! ሰርግህን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ተባረክ !!!
@abebaweshetu6156
@abebaweshetu6156 2 года назад
እኔ ምስክር ነኝ ወንጌል ይለውጣል ።
@user-cw6ts1lk2i
@user-cw6ts1lk2i 2 года назад
አሜን የኢየሱስ ስም ይንገሥ በአለም ላይ " የእኛ ደስታ የእኛ ሰላም ኢየሱስ ነው ጥዋት ማታ"
@jonhap29
@jonhap29 2 года назад
Abuna is the biggest success story of Melkam Wetat. everytime i see him, it gives me Goosebumps and excitement about God's Kingdom. Bless you
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 2 года назад
የወደቀውን እሚያነሳ የሳተውን በፍቅሩ አቅፎ የሚመልስ መልካም አባት እግዚአብሔር አብ በኢየሱስ ስም ክብር ይሁንለት 🙏🙏 አቡና በጣም ደስ እሚል ነው ለውጣቹ ጌታ አንተንም ጋደኞችንም በቤቱ ያጽናቹ ክበሩ በብዙ❤❤😍😍👏👏
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💖💖💖💖💖💖
@saa8066
@saa8066 2 года назад
🥰🥰🥰❤❤
@enarekassaofficial4420
@enarekassaofficial4420 2 года назад
አቡናዬ የኔ ወርቅ የሚወድህ ወንድሜ ኡፍፍፍፍ ስለ አንተ ቃል ያጥረኛል ከምር በቃ ዝም ብለህ እልፍ ሁን እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልምልህ ክፉ አይንካህ ወንድሜ ..
@natalietekeste744
@natalietekeste744 2 года назад
መልካም ወጣት ሲባል ሁልግዜ አቡናን ነው የማስበው ጌታ ይባርክህ ዬኒ ተባረክ
@tsegayohannes5857
@tsegayohannes5857 2 года назад
ዮኒዬ ወንጌልን ኖረህ አሳይተኸናል እናመሰግናለን በአንተ የሚሰራው የእግዚአብሔር መንፈስ እንደሆነ ፍሬዎችህ ይመሰክራሉ እንወድሃለን❤🔥
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 года назад
እግዛብሔር የማይቀይረው እና ማይነካው ልብ የለም ክብር ለጌታ ይሁን 👏👏👏👏
@zionzion4155
@zionzion4155 2 года назад
ስለ አቤል እ/ር ይመስገን መልካም ወጣት ሲባል ሁሌ ትዝ ይለኛል እ/ር መልካም ነው ለውጡ ገራሚ ነው አሁንም ይጨምርለት ።
@user-cd5jr5nv7r
@user-cd5jr5nv7r 2 года назад
እረ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ አገልጋይ ዮኒ መጨረሻህ ያማረ ይሁ
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 года назад
በጣም ደስ ይላል እንኳን ጌታ እረዳህ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ተባረኩ
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 2 года назад
የረዳችሁ እግዚአብሔር ይባረክ😍😍
@zarirose6100
@zarirose6100 2 года назад
ላንተ የደረሰ አምላክ ለሁሉምቤት ይድረስ
@user-zu1fg3ku3t
@user-zu1fg3ku3t 2 года назад
በዮንዬ አልፎ ህይወትን የምቀይር ኢየሱስ ይክበር ይመስገን አቡዬ በጌታ ትዳራችሁ ዘመናችሁ ተባርኮ ይቅር
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏♥❤
@user-md4sm4lg4y
@user-md4sm4lg4y Год назад
ይገርመኛል የጌታ ምህረት እድለኞች ናችሁ ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን የመልካም ወጣት ፍሬሆች እንኳን ተቃያራቾሁልን ቀሪ ዘመነችሁ እግዚአብሔር ቤት ይላቅለችሁ ዮንዬ እግዚአብሔር አምላክ ፈጽሞ ይበረክ በብዙ ፀጋ
@caandyaandfamilytube2382
@caandyaandfamilytube2382 2 года назад
Getaa ye barkii yoniyee getaa kante ga now gana alamini ti warsalekii ❤❤❤❤💯💯💯💯💯
@mouawecell3097
@mouawecell3097 2 года назад
እስይይይ እልልልልልልልልልልልልል ትባርክህ ጌታይ እግዚአብሔር ትልቅ ነው 🙏🙏ዮንዬ ብይሱስም ትባርክህ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@betgtube7282
@betgtube7282 2 года назад
ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ብቻ ይሁን ።ዮዮ መቶ ሺህ አመት ኑር ልጅክን ሺ ያድርግልህ ዶዮ መቶ ሺ አመት ኑሪ ተባረኩ ። አቡና ትዳርክ የተባረከ ይሁን ተባረኩ
@amalmixen6689
@amalmixen6689 2 года назад
Abunaye I'm so blessed to see you on this position 🙏Glory be to Almighty, may God protect you two more and more 🙏❤ you always Glorify God's image and Glory 🙏❤🙌
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 2 года назад
Keber legzabeher yhuen yegzabher sewe yoniya Egezabeher yebarekhe zemenehen yebarek tebareku
@tinaa8299
@tinaa8299 2 года назад
አቡ & ማህ ለምልሙ ተባረኩ ።ጌታ የኔንም መጠረሻ እንደዝህ አሳምርልኝ😭😭🙏🙏🙏
@Elbarun
@Elbarun 2 года назад
እንዴት እንዴት ነው የሚያወራው ኧረ ወደድኩት ...ሰው ሲያወራ እንዲህ ይጣፍጥ ሆ
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 Год назад
የጌታ ስም ለዘላለም ይባረክ እንኳን ከሰይጣን አጃቢነት አስመለጠህ አቡና የተሰጠህ ብዙ ነው ። ጌታ በደሙ ይሸፍንህ🎉
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 года назад
እግዚአብሔር ይመርጣል ስሙ ለዘላለም የባርክ 🙏🙏🙏
@healthyfood7119
@healthyfood7119 2 года назад
መጀመራያ ጌታ እየሱሰ ሥሙ ይባረክ የጠፉትን ልጆችን ፈልጎ የሚሰበስብ አባት ክብር ይግባዉ አቡና ስለተቀየርክ ደስ ብሎናል ዮወኒ ሽኮር እግዚአብሔር ሁልግዜ አብዝቶ ይባርክህ የዘራህዉ ዘር አብቦል 🌷🌷🌷🌻 ፍሬ 🍓🍇🍇🍇🌽🌾🌾🌾 አፍሩታል ለዛላለም ኑር
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l 2 года назад
አብንዬ: ወንድሜ: ያንተ: መቀየር: በጣም: ደሰ: ብሎኘል
@lishannigussie4997
@lishannigussie4997 2 года назад
የሚገርም ስብዕና የሚገርም ውበት የሚሰጥ የኔ ጌታ!! ስላንተ እግዚአብሄር ይመስገን።
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke
@betgtube7282
@betgtube7282 2 года назад
አንተ የነካ እየሱስ እኔንም ይንካኝ አቡዬ ተባርከክ ቅር ወድሀለው ዬዬ ተባረክ
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 года назад
አቡንዬ እንካን ጌታ ረዳህ አሁንም ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቀው ዮንዬ ሺህ አመት ኑርልን ለኛ ትልቅ ምሳለ ነህ ተባርክ እየሱሰ ህይወት ቀያር ነው
@kristinawalde9653
@kristinawalde9653 2 года назад
Wowowo ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ በብዙ
@jesuslord6097
@jesuslord6097 2 года назад
Yonyee tebarek abet ye geta denq sera geta hooye sem yebarek
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
አቡናዬ ለምልም እግዚአብሔር ይመስገን ለበረከት ሁን
@haregewoinyohannes2777
@haregewoinyohannes2777 2 года назад
ኢየሱስ አንተ ልዩ ነህ፤ ድንቅ ነህ ጌታዬ፤ ተባረክ ተመስገን ዮኒ ዘመንህ ሁሉ በሞገስ ይሁን፤ በእግዚአብሔር የተወደድክ
@ephrataabate8862
@ephrataabate8862 2 года назад
Abunaya Killaye Ye Yoni mirt lejoch Eyosis?? tebareku
@davidt496
@davidt496 2 года назад
yoni tesaketolekal....and am happy for you wendeme abuna
@user-fc1wu3fd7z
@user-fc1wu3fd7z 2 года назад
አቦንዬ ጃግና ኡነት ለ ሌሎች ምሳልንክ እግዚአብሔር ይባርከው ተባርክ ፃግው ያብዛልክ አንተ ቡርክንቅክ ::ካንተ ቡዙ እንጠባቅለን አቦና ጡሩ አምካር ጡር አስተማሪ ----------------😍😍😍😍
@boss2647
@boss2647 2 года назад
አቡናዬ!!!ጀግና
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON,ANOINITED,SWEET AND UNIQUE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@sisaytotse2991
@sisaytotse2991 2 года назад
ጌታ ይባረክ በጣም ደስ ይላል እንካን ጌታ እረዳክ ያባቴ ልጅ ዘመንክ ይባረክ ዮኒዬ አንተን እንካን አኖረልን
@lemlemdebele318
@lemlemdebele318 2 года назад
What a transformation! God bless you and brother Yonatan Aklilu! He is a blessing to the nation. This is the answer to my prayer. Not only that I pray for Yonatan , his family, his ministry and the people who serve with him, but also, for all the people that Yonatan ministered to. Praise God!!
@ethio...2123
@ethio...2123 2 года назад
እግዚአብሔር ከትብያ ያነሳል እንደገና እድልን ስለሰጠህ ክብር ይብዛለት ዬኒ ዘርህ እህልን አይለምን ለምልም ብትዝል ብትወድቅ በብዙ ርቀት ተስፈንጥረህ ከፍ ብለህ ተነስ ልጅህን የአለም ሲስተም አያግኘው
@fantuabebe7151
@fantuabebe7151 2 года назад
Yoni god bless you llove u😍 Abei yen wud😍😍😍😍😍
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 2 года назад
ክብር ለጌታ ብቻ ይሁን በእውነት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ታሪክ ቀያሪ አሚላክ ነው የእግዚአብሔር ሰው አገልጋይ ዮን ታበረክልኝ እልፍ ሁን ፀጋውን ያብዛልክ
@user-zk8ko4cn5x
@user-zk8ko4cn5x 2 года назад
Woooow kibiri la geta la Eyesus Yehun woooow baxami dass yiliiii Abuna Unkani Geta Radaeke yoniyeee tsaga yebzaleke Zamaneke yebareke❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shwithaile3179
@shwithaile3179 2 года назад
ክብር ለእግዚኣብሄር ይሁን ኣቡና ተባረክ ዘመንህ ጌታ ይጠቀምበት ።
@bizubekele7737
@bizubekele7737 2 года назад
አይ ጌታ ቸር እኮ ነዉ ! ሰዉ እንደሚያይ የማያይ ሰዉ እንደሚፈርድ የማይፈርድ አምላክ አንዱን ተደንቀን ቀና ስንል ልላ ላ ላ ላ
@fikrtabekele4013
@fikrtabekele4013 2 года назад
Abunaye Egzabheri enkohani lazi abakayi betam dasi bilonali geta bante yebalaxa indemisara minim xirixir yelem
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 года назад
እኔ ኤራስ ስያስበው የአብና ነገር በጣም ይደንቃል አሁን ስናይ በጣም ይገርማል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@fikrtabekele4013
@fikrtabekele4013 2 года назад
Yoniye baraktochi iyababu nacho dasi yibali dikami bakantu aydelem geta yibarki anye tenkara sawu zamanhi yibarakiik
@rahelnegasie7937
@rahelnegasie7937 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉምነገር በኢየሱስ ስም የአለም ወጣቶች በሙሉ የሚቀይር ቅባት ይጨምርለት ዮኒ የሚድኑት ይጨመሩ ይፅኑ።
@tsigesedamo4244
@tsigesedamo4244 2 года назад
Glory to our Almighty God Be blessed
@ayaayelleaella8020
@ayaayelleaella8020 2 года назад
ዮን 1ኛ❤❤❤❤❤
@wubalemfkadu6600
@wubalemfkadu6600 2 года назад
Wwwooooww kibir Hulu legeta yihuni yoni geta iysusis yibareki 📖📖💯
@rebeccablessed7214
@rebeccablessed7214 2 года назад
Elelelelelelelelellllllllll am so very happy to you ma beloved brother Abuna & ma Sister Mahi , God Almighty bless ur marriage all u have ❤ , Yoniye my blessed bro I couldn't have find no words to explain what God's working through you , I thank God for ur life , more God's blessings yoniye Doe & Lewi . We love u so much 💓 🇪🇷🥰👐
@alazartesfaye3013
@alazartesfaye3013 2 года назад
Abuna, i'm really happy for you! This is God favor! I hope i will see so many blessing in your life soon! Happy wading Abuna & Mahi
@kingoentertainment8896
@kingoentertainment8896 2 года назад
አቡና ወንድሜ ፣ በጣም ደስ ይላል ብዙ ነገር አግተናል አሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ! እድሜይክ በቤቱ ይለቅ
@bassemmakki5114
@bassemmakki5114 2 года назад
Kebr legat leysuss Yuen amen amen tebaraki bbuzou 🤝🤝❤❤❤
@mahletnathan735
@mahletnathan735 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ያን የብዞች መፍትሄ ነህ ተሳክቶልሃል ተባረክ የብዞችን መለወጥ መፍትሄ አድርጎ ፈጥሮሃል
@selamtekeste970
@selamtekeste970 2 года назад
አቡና፡ እሰይ እንኳን ወደ አባትህ መጣህ፡ ዮኒዬ
@selamtekeste970
@selamtekeste970 2 года назад
ዬኒዬ ተሳክቶልሃል፡፡ ተስፋዬ ብዙነው ካንተ፡ አንድ ቀን በቅርብ አስመራ መጥተህ ትመሰክራለህ ታስተምራለህ፡ አሜን!!
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 года назад
ኡኡፍፍ ባርኮቱ እንደት ደሰ ይላል አፈሰኩ ወሰድኩ አአአአሜን አአአአሜን ዮንዬ ለምልም ለኔም ባርኮቱን በእየሱሰም ወሰድኩ
@user-zq4iy2cc2r
@user-zq4iy2cc2r 2 года назад
አቤልይ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ እዳተ በሱስ ውስጥ የተወዘፈ አለኝ እዳተ ግንአደበት ግሩም አይደለም ነገር ግን የእግዚአብሔር ነገር አይታወቅም
@alimesi5639
@alimesi5639 2 года назад
Amen Amen wow wow wow eyesuse yedenali yetadegali Amen Amen yoni tebareki tesaketolahale Amen Amen Amen
@senaitbelay4084
@senaitbelay4084 2 года назад
Iam happy for you guys congratulations stay blessed and safe
@selamufitamogoshiso5201
@selamufitamogoshiso5201 2 года назад
Wow amazing good bless you 🙏 ❤ 💖
@nebiyatestifanos1580
@nebiyatestifanos1580 2 года назад
Asey.... Ellllellllelll. How is Amezing testimony. May God bless u Abuna andc Ur family. Congratulations Yoniye this is ur blessing ❤❤❤. 🙌
@tigistgirma621
@tigistgirma621 2 года назад
Amen Kiber Hulu Leegeta Yehune God bless you all Thank you Yoni , we Cover you the Blood of Jesus Christ !!!!!!!
@praisetube2367
@praisetube2367 2 года назад
Abunaye 1nga Yoni Geta Ybarkh
@ashenafiwolde3386
@ashenafiwolde3386 2 года назад
አቡዬ እወድሀለሁ ለኔም ለዉጥ የበኩልህን አድርገሀል
@bizuneshetadesse3716
@bizuneshetadesse3716 2 года назад
Tebareki yoniye
@saifsaad9914
@saifsaad9914 2 года назад
Wowow zmnk ybark♥
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 Год назад
አሜንንን እልልልልልል የእረዳችሁ እግዚአብሔር ይባረክ ደስስስ ስትሉ ጌታ የትዳር ዘመናችሁን ይባርክ 🙌🙏🥰❤❤❤❤❤❤❤
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 года назад
አቤል አገልጋይ ዮኒን ይመስላል። እንኩዋን ደስ አላችሁ። እግዚአብሔር ትልቅ ነው።
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 Год назад
Abunaye ur our bless may God keep blessing you
@berekettibebu8861
@berekettibebu8861 Год назад
የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 15:10 እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ደስታ ይሆናል።
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON,ANOINITED,SWEET AND UNIQUE HAND OF GOD PRAISE THE LORD::
@amenadisu4991
@amenadisu4991 2 года назад
Wow yoni geta abezeto yebereke
@elatemni9998
@elatemni9998 2 года назад
አቡና ቃላት የለኝም ምን ልበልህ የዮኒ የፍሬ ውጤት ነህ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
@mimigirma1322
@mimigirma1322 2 года назад
Egzihaber zemenihen yibarkh wandeme abuna geta bebetu yitebikih
@hiwi6200
@hiwi6200 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏
@wesensileshi4142
@wesensileshi4142 2 года назад
ዮኒዬ ፍሬዎችህ ህያው ምስክሮች ናቸው ደስ ይበልህ
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 2 года назад
Like the pictures ! They r cool !
@merontefra4825
@merontefra4825 2 года назад
Wow abuna💜💜
@emufantay3116
@emufantay3116 2 года назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@Mom2023new
@Mom2023new 2 года назад
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ጠ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 года назад
ክብር ለጌታ ይሁን 👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐
@haregmak1519
@haregmak1519 2 года назад
ለአንተ የደረሰ ለኔም ይድረስ ዬኒ ተባረክ🙏
@kasiyaworku6778
@kasiyaworku6778 2 года назад
ዮኒን በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ስለሰጠን እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ አቡና ዘመንህ ይባረክ
@embetborena5019
@embetborena5019 2 года назад
ዘመንክ በጌታ ቤት ይለቅ
@user-ow3gc7sj6t
@user-ow3gc7sj6t 2 года назад
Yoniye anidena zemenik yibareek inwedihalen
@selamkonso4737
@selamkonso4737 Год назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@aynihmivhale2336
@aynihmivhale2336 2 года назад
አቡና መልክህ እራሱ ሲያምር ጌታ ይመስገን
@bezae3300
@bezae3300 2 года назад
አቡናዬ እንኳን ጌታ አከበረህ ተባረኩ!!
@user-ue5qf7yj1k
@user-ue5qf7yj1k 2 года назад
አቡናዬ ስለ አንተ ጌታ ኢየሱስ ይክብር በጣም ደስ ብሎኛል አውንም ጌታ እግዚአብሔር በበቃልህ ቅባት ይሙላብህ በርታ አይዞህ ጌታ ኢየሱስ ከአንተ ጋ ነው
Далее
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
Просмотров 120 млн
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31