Тёмный

''ከነገሠ መንግስት ጋር ጊዜ የሚያጠፋ አርቲስት ሳይሆን ፖለቲከኛ ነው'' የሃይሌ ገሪማ መስታይቶች | ክፍል- 3 | NBC ቅዳሜ @NBCETHIOPIA 

NBC ETHIOPIA
Подписаться 179 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#haile_gerima #ethiopian_movies #ሃይሌ_ገሪማ #የጡት_ልጅ
#kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Развлечения

Опубликовано:

 

17 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 36   
@Muledoyo
@Muledoyo 8 месяцев назад
ፕሮፌሰር እድሜ ጤና ይስጦት በህይወት ዘመኔ የመከብረዉ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ጀግና ሰዉ
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia 8 месяцев назад
Such ሰልጡንና ትልቅ ሰው civilization is humanity ስልጣኔ ሰው መሆን ነው። he is so natural ኑርልን ታላቁና ራስህን የሆንከው ሰው ጋሽ ኃይሌ ገሪማ🙏❤
@yimer2543
@yimer2543 8 месяцев назад
ጋሽ ሀይሌ ቢሰሙት ቢሰሙት ተጠልቆ የማያልቅ ሙሁር እረጅም እድሜ ይስጥዎት
@dagimdesta7957
@dagimdesta7957 8 месяцев назад
Amazing thought
@derejehailu5315
@derejehailu5315 8 месяцев назад
ክብረት ይስጥልን ፕሮፊሰር!!!
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu 8 месяцев назад
All spoken with healing words, thanks professor. Wish you more blessing!
@murteduaabduljebar3896
@murteduaabduljebar3896 8 месяцев назад
Ethiopian hero
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 5 месяцев назад
ትክክል ሕዝቡ በቆሰለው ከዚሕ ሔዶ ሊነግስ ይፈልጋል እኔ የውጪ አለምን ያልቀመሰ ከዛው ከባላገር ነው እንዲመረጥ እምፈልገው ሌላው የ ሲአኤ ተቀጣሪ ነው
@tsionmulugate891
@tsionmulugate891 8 месяцев назад
ፕሮፌሰር ምንጊዜም እርሶን መስማት የማንነታችን የክብር ከፍታ ጨዋነትንና አብሮነትን ነው።
@fantasennay
@fantasennay 4 месяца назад
እፍ አንጀቴን ቅቤ ነው ያጠጡት : ነፃነት ማለት ልቅ መሆን ይመስለናል ።
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 5 месяцев назад
@MusaDander-bc6sb
@MusaDander-bc6sb 8 месяцев назад
ክበሩ ክበሩ
@kechemagara5433
@kechemagara5433 8 месяцев назад
ሙያውን፤ ፕሮፌሰርነቱንና ኢትዮጵያዊነትን በደምብ የተገበረ ሰው አንድ አገኘን።
@MyD1010
@MyD1010 8 месяцев назад
ወንድም እንዳለጌታ አጃቢ ሙዚቃው በዛ ትንሽ ድምጹን ቀነስ አድርገው
@ate6814
@ate6814 8 месяцев назад
ጤዛ የምንጊዜም የኢትዮጵያ ቁጥር ፩ ፊልም
@kuncho11
@kuncho11 8 месяцев назад
35:42 I am the one witnens to get his advice. All theway from Norway get best time Gashe as he say to me call him. Wish him long live. Anyway vist sankofa cafe order fool spesial I will pay😂.
@timyeh77
@timyeh77 7 месяцев назад
The problem with Ethiopia is there are people who haven't done the healing from past trauma!! None of the leaders or the so called artists worked on this! The worst thing is the false church leaders who led people astray!!! The mistakes that happened in the past has to be taken seriously and handled by elders, leaders, wise people.....to come to forgiveness, understanding, reconciliation!!! Please use the platform for peace!!
@legese103
@legese103 8 месяцев назад
ከአሜሪካ አንዲልክ ትፈልጋለህ? መጀመሪያ ከአድዋ ጦርነት ውጭ ፌር ትክክለኛ ጦርነት አድርጋ አታቅም ሞተህ ደምህንና ሰጋህን አውሬ ነው የሚቀላው
@feyselahmed4581
@feyselahmed4581 8 месяцев назад
If you don’t send your son, then don’t support war. The habesha in USA are supporting the current wars.
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 8 месяцев назад
ይህ ሰውዬ -ፕሮፌሰሩ ስለነፃነት ምን እይታ ነው ያለው? እሱስ ለኢትዮጵያ የተለዬ ምን ሠራላት? በእሱ ሥራ ኢትዮጵያ ምን ተጠቀመ ?
@selamlee5355
@selamlee5355 8 месяцев назад
Hello Mr gerima, it sounds like you are fadup on all of your interviews, I did watched the movies, and they are great ! But what did you do for your country besides the movies? You always sound like you are the only one who did for the country , I hate to see you always talk down to the new generation. Don't worry, this generation is stronger than you think !!!
@John-hv8mu
@John-hv8mu 8 месяцев назад
ሆዳም አማራ ማለት ይሄ ሰው ነው። pseudo intellectual.
@gezahentessema-lo2gs
@gezahentessema-lo2gs 4 месяца назад
ትንሽ አብራራልን የምታቃትን ያክል።
@ephraimtik920
@ephraimtik920 8 месяцев назад
ኘሮፌሰር ሃሳብህ መልኮም ነው አክብሮት አለኚ!! ኤርትራን ከ ኢትዮጵያ ጋር አታገናኚ!! ኤርትራ የ ራሶ አገር ግባታ ታሪክ ያላት ነች። ኢትዮጵያ የ ኤርትራን ታሪክ ልታፈረስ ብላ የራሶን ታሪክ አፈረሰች!!!
@sofiaabera4362
@sofiaabera4362 4 месяца назад
Please don’t be narrow minded. የቱ ነው ኤርትራ ታሪክ ያላቹ ውይስ ለ300 አመት በጣልያን የተገዛቹሁት ነው
@ephraimtik920
@ephraimtik920 4 месяца назад
@@sofiaabera4362 አንድ አገር ያጋጠማት ጥሩም መጥፎም ታሪክ ነው, ይሄን እወቅ!! ኤርትራን ጣሊያን 300 አመት አልገዛም ይህን እወቅ። ኤርትራ የ ሃገር አመጣጥ እና ግንባታ የራሳ ታሪክ አላት ከቱርክ ቀኚ ተገዢነት እስከ ኢትዮጵያ ወረራ። ከ400 አመት በላይ, የ አንተ ኢትዮጵያ ከ ሚኒሊክ ዘመን መንግስት ጀምሮ 140 አመት ነው። ኢትዮጵያ የራሶን ሃገር ግንባታ ያልጨረሰሺ አገር ሆና ዛሬ በ ዘር ጎሳ ሃይማኖት እየተጨፋጨፍች የለች አገር ነች። ኢትዮጵያ, ኤርትራ ወራ ባመጣችው ጣጣ ዛሬ ልትበት እገደል አፋፋ ላይ ቆማ ቀርታለች, በቅርብ ግዜ መበተኖ አይቀርም, እየመረረህ ዋጠው!!!
@zemenayzemenu
@zemenayzemenu 8 месяцев назад
አንቱ ማለት አልፈልግም ምንም የሚከበር ነገር የለህም። አንተ ታሪክ ዘጋቢ ሳትሆን ታሪክ አዛቢ ነህ። አንተም ሆንክ ሌሎች ኢትዮጵያን እና አማራን ጠላት አድርጋችሁ የተነሳችሁ ሰዎች መቼም ሃገር አይኖራችሁም። ሃገር እንዳማራችሁ፣ እንደቃዣችሁ ትኖራላችሁ። እዛው በምትናቁበት ሃገር እንደውሻ ጭራችሁን ብትወዘውዙም ዞር ብሎ የሚያያችሁ ሰው የለም። እናንተን የቀጠሩ ጠላቶች ሳይቀር በደደብነታችሁ ይሥቁባችኋል። በእንደናንተ አይነቱ ሆዳም ምክንያት የጥቁር ህዝብ ከምድረገጽ ይጠፋል። ልጆቻችሁም ጭምር። ሌላው እንዲቃጠልበት የለኮሳችሁት እሳት እናንተንም ይበላል። አጥፍቶ ጠፊዎች ናችሁ። እኛም እናንተም መጨረሻችን አንድ ነው። በቅርቡ በጣም በቅርቡ ወይ ሃገር ትላላችሁ። ኢትዮጵያ ማሪኝ ትላላችሁ ግን በጣም ስለረፈደ አታገኟትም። ሁላችሁም የማታውቁት ነገር እናንተም ላይ ከጀርባችሁ ፖለቲካ እየተሰራ ነው። የተቀበላችሁትን ገንዘብ በልታችሁ አትጨርሱትም።
@bekelegutema7875
@bekelegutema7875 8 месяцев назад
Ignorant
@mightyg8545
@mightyg8545 8 месяцев назад
ልፋጫም ነህ
@mohemmedoumer2816
@mohemmedoumer2816 8 месяцев назад
ምን ምታውቀው ነገር አለ ስለ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማለት አማራ ክልል ብቻ ከመሰለህ ተሳስተሃል ብዙ እና ሰፊ እንዲሁም ብዙ ማህበረሰብ የያዘች ናት
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s 8 месяцев назад
ሰላም ነው? አንተን መስድብ ካንተ ብሶ መገኘት ነው. ሀብታሙ አያሌውን እና መሰሎቹን ከማድመጥ የመጣ ነው
@davehm1825
@davehm1825 8 месяцев назад
ኧረ ለእንዲህ ዓይነቱ የእውቀት ፆመኛ መልስ አይሰጥም:: እንዲህ ዓይነቱ ሰውኮ አሁን ነው ቴክኖሎጂው አደባይ ላይ አውጥቶት በኪቦርድ ጀርባ ተደብቆ የሚሳደበው እንጂ ድሮ ቢሆንኮ ከነ መፈጠሩም አይታወቅም ነበር:: ሃገር ወዳዱ የተከበረው ፕሮፌሰ ር ኃይሌ ስለምን ስለማን እንደሚናገር እንኳን ሳይረዳ የስድብ ናዳ ያወርድበታል:: አይይ! እንደ ነዚህ አይነት ድንዙዞች ናቸውኮ አማራ ነን ብለው የገዛ ህዝባቸውን በጦርነት የሚማግዱት!
@rasras1608
@rasras1608 8 месяцев назад
His interview is taken out of context. When he said there is no Ethiopia without me - he is referring to government leaders such as Meles and Abiy. When he said our generation - meaning Dereg, TPLF, Shabia, OLF. NBC cadre
Далее
Riyot interview with professor Haile Gerima part 3
14:56
Symmetrical face⁉️🤔 #beauty
00:15
Просмотров 1,9 млн