Тёмный

ኪዳነ ምህረት📗እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት መታሰቢ ክብረበዓል በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም 📒ለሰኔ 16 ስንክሳር ለሚዘከሩ መታሰቢያ📕 

yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
Подписаться 83 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @yekidusanzekere5159
'የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው''
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። በየዕለቱ ተከብረው የሚውሉትን ቅዱሳን መለአክትን እና ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታትን የማቀርብበትን ቻናል ነው ስለምትደግፉኝ በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ::
መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው።
በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ።

Опубликовано:

 

21 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 398   
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j Месяц назад
እንኳን አደረሰን 💚🤲ለዚህ ❤💚🤲ቀን ያደረስን ♥️🌹❣️ለመቤት ድንግል💜 ማርያም🤲♥️💚 ልጅ💚❣️ እግዚአብሔር 💜💚ክብር 💚🤲ምስጋና💚🤲 ይገባል ❤❤❤አሜን አሜን💚🤲 አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j Месяц назад
እንኳን አደረሰን🤲♥️ ተመስገን💜❤️ አደረስን 💚🧡ቢያን💜❤️ ልንበት💚🌹 የቅዱሳን ♥️🤲ህንፃ 🤲♥️ክብር 💚💛ምስጋና 💚🌹ለዛሬ❣️💛💜 ለዘለዓለም 🤲♥️አሜን 🌹♥️አሜን አሜን💜❤️❣️💛💚🧡🌹👍♥️💞🤲🌟💓💖💕💙
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j Месяц назад
አሚን አሜን አሜን አደረሰን ስለ ሁሉም ነገር ክብር ምስጋና 💛💙ለመቤታችን🧡❣️ ድንግል ❣️💛ማርያም 💜🤲አሚን አሜን አሜን 💛💜ክብር ምስጋና 💚❤️ለዛሬ❤️🌹 ለዘላለም 💚❤️አሜን❣️💛 አሜን 💚🧡አሜን💜🤲💛❣️💕🧡💖💚💓❤️🌟🌹💞♥️👍
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j Месяц назад
እንኳን አደረሰን ♥️❤️🤲ተመስገን❤️♥️ አደረሰን ያለንበት ♥️❤️የቅድስት💙♥️ አርሴማ 💚🌟መለየት 💙♥️አይለየን♥️❤️ ክብር💙♥️ ምስጋና 💙🌟ተመስገን♥️💙 ተመስገን❤️💖♥️🤲💙🙏🌟💞💚💕💟
@mmmm-yg6dm
@mmmm-yg6dm Месяц назад
❤❤❤👏👏👏👏👏
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Месяц назад
🙏🙏🙏❤✝️❤✝️❤✝️❤✝️❤✝️❤
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j Месяц назад
እንኳን❤❤❤ አደረሰን ❤❤❤እግዚአብሔር❤❤❤ ይመስገን አደረሰን ❤❤ቢያንበት❤❤ የቅድስት ኪደነ ❤❤❤ምህረት ❤❤መለየዋ ❤❤አይለየን❤❤ ክብር ❤❤ምስጋና ❤❤ለዛሬ❤❤ ለዘላለም ❤❤❤አሜን አሜን ❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Месяц назад
አሜን አሜን እኻን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋክዶ ልጆች እመቤቴ ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ አሜን 🕯️🌿🥰
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Месяц назад
,ቅድስት ኪዳነ ምህረት ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ,
@MarwaMolla
@MarwaMolla Месяц назад
እመቤቴ ኪዳነ ምህረት ሆይ ላንቻ ሰላምታ ይገባል፫ አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ❤❤❤❤
@user-lp7cb5ww7c
@user-lp7cb5ww7c Месяц назад
አሜን❤❤❤🎉🎉አሜን❤❤❤🎉🎉አሜን❤❤❤🎉🎉 እንኳን❤❤❤🎉🎉 አብሮ❤❤❤🎉🎉አደረሰን❤❤❤ ኪዳነምህርት ከልጅሽ አስታርቂን እንደሀፂታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ የአገራችንን ሰላሙን መልስልን
@MarwaMolla
@MarwaMolla Месяц назад
እመቤቴ ኪዳነ ምህረት ሆይ መራራው ከጣፋጫ የምለይ ጉሮሮሽ ሰላም እልሻለሁ አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@salamabraha1475
@salamabraha1475 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እንዃን ለቅድስቲ ኪዳና ምህረት አደረሰን አደረሳቹ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MmMm-ls9iy
@MmMm-ls9iy Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ሰስለ ሁለም ነገር ሉኡል እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ትጠብቀን የልባችን መሻት ትፈፅምልን ጻሎት ልማናዋ ቃል ክዳና ምልጃዋ አይለየን አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ብርሃነ ስላሴ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏☦️☦️☦️🌿🌿🌿💠💠💠💙💙💙✝️✝️✝️🌻🌻🌻☦️☦️☦️🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌼🌼
@eshetfetene-qm2yr
@eshetfetene-qm2yr Месяц назад
አሜን እናቴ ኪዳነምህረት ትጠብቀን
@NigstWelde
@NigstWelde Месяц назад
እንኳን ለቅድስት ኪዳነምህረት እናታችን ወርሃዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ የእመቤታችን ኪዳነ ምህረት መለየት አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Месяц назад
እመቤቴ ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን 🕯️🌿🥰⛪⛪⛪
@endalkachewHailu-oz8cy
@endalkachewHailu-oz8cy Месяц назад
😊😊
@slamf-zm4lx
@slamf-zm4lx Месяц назад
እመቤቴ ክዳነምህረት ትጠብቀን አማላጅነቶ አይለየን 🎂🎂🎂ቃለህይወት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤
@DesalewDes
@DesalewDes Месяц назад
Amen Amen Amen ❤❤❤🎉🎉🎉
@Saronaman-uk7wl
@Saronaman-uk7wl Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምርህት አመለጄ አስታረቀ አመለጅነትሽ አይ ለየን አሜን ፀሎትሽ ይማሬን አሜን በርክት ርአዴት ፀጋሽ ይደርብን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🎉🎉🎉🙏🎉🙏🎉🙏🎉🙏🙏🎉❤️🙏🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏አባታችን እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ትጣብቅክ አሜን አሜን ❤️🙏❤️🙏ቃለ ሕዎይት ያሰማልን አሜን አሜን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@user-ej9fh7wd7z
@user-ej9fh7wd7z Месяц назад
❤❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏አሜን አሜን አሜን❤❤ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ❤አሜን❤እናቴ ኪዳነ ምህረት መምህራችን እና እኛን የቅዱሳን ዝክር ልጆች ሁላችን ከነሙሉ ቤተሰቦቻቸን በኪዳኗ ትጠብቀን❤ አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏
@alemshibru
@alemshibru Месяц назад
እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት መታሰቢያ አደረሰን አደረሳችሁ።
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Месяц назад
እናቴ ኪዳነምሕረት
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j Месяц назад
አሜን አሜን ❤️♥️አሜን🌹🧡♥️ እንኳን አደረሰን🧡♥️❤️ ክብር 💚🌹ምስጋና 💙💛ለዛሬ 💛💙ቀን ❤️🌹ያደረስን💙💛 ተመስገን ♥️🧡ተመስገን 💙🌹ተመስገን🧡♥️💓💛💟💕❣️🤲🌟🙏
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j Месяц назад
ተመስገን🤲🧡 ተመስገን 💙♥️ተመስገን ነው♥️💙 ቃሌ🙏💜 ለዛሬ💙💕 ለዘላለም💕💙 እመቤቴ 💙♥️ተመስገን 💞💙ተመስገን ♥️🧡🤲ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤
@berhanmengset4814
@berhanmengset4814 Месяц назад
አሜን.አሜን.አሜን..እንኳን.ለመቤታችን.ለኪዳነምህረት.ወረሀዊ.በአል.አደረሰን.የቅዱሳን.ዝክር.ቤተሰቦች.መምህርከነቤተሰቦችህ..እመቤቴ.ከናተጋ.ትሁን❤❤❤❤❤❤
@Ggg-vs1iy
@Ggg-vs1iy Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እኳን ለናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ወረሀዊ ክብረ በአል እድሁም በአለቱ ተዘክረው ለሚውሉ ቅዱሳን ሰማእታት መታሰቢያ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን የናታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረት እድሁም በለቱ ተዘክረው የሚውሉ ቅዱሳን ሰማእታት ረደት በረከት ምልጂና ፀሎት በሀገራችን በቤተ ሰቦቻችን በስደት ላለነው እድሁም በመላው ኦርቶዶክስ አይለየን ይደርብን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን 💚💚💛💛❤❤👏🙏⛪👏🙏
@user-nc1cd7wm2n
@user-nc1cd7wm2n Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ኪዳነ ምህረት ለሁላችንም ትድረስልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-kl9lq2rq5i
@user-kl9lq2rq5i Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@marieabrare4783
@marieabrare4783 Месяц назад
ቅድሰት ኪዳነ ምህረት እናቴ ሀገራችንን ሰላም ታርግልን በተሰጣት ቃልኪዳን 🤲😥
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i Месяц назад
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አሜን እንኳን አብሮ አድርሰን አደረሳችሁ አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን፫ በርካታዎቹ ጸሎቴች ናበርካታዎቹ የድንበን አሜን ❤❤❤ በጣም እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ጤና ይጠልኝ
@madimadi4218
@madimadi4218 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ መምህራችን ጸጋሁን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር 🕊️🕊️🕊️✨🙏
@user-vo3pl4zu6y
@user-vo3pl4zu6y Месяц назад
አሜን💜❤አሜን🤲🙏አሜን🤲🙏እግዚአብሔር ይመሰገን❤💜እንኳን አብሮ አደረሰን❤💜🌿🌿አደረሳችሁ🌿🌿🌿❤እናታችን እመቤታችን❤💜🌿ቅድስት ኪዳነ 🌿🌿🙏ምህረት በቃል ኪዳኗ🙏🙏ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን አሜን🤲🤲🤲💜🌿🌿💒💒✝️✝️✝️✝️ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏❤❤❤
@Eyaruse-my3le
@Eyaruse-my3le Месяц назад
አሜንአሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እናቴ ኪዳነ ምህረት እናቴ ሁላችሁንም በያላችሂበት ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fah5400
@fah5400 Месяц назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አብሮ አደርሰን ማምራቺን እውነት ቃል ህይዎእት ያሰማልን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ እመቤቴ ኪዳነ ምረት በ ቃል ኪዳንሽ ሀገርች ኢትዮጵያ በ ቃል ኪዳንሽ አስብ 😢😢😢🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@noranora7852
@noranora7852 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን አደረሳችሁ መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እናቴ ኪዳነ ምህረት ሁላችንም በያለንበት ትጠብቀን ከወሩ በሰላም ታድርሰን አሜን ከይቅርታ ጋር የዘማሪውን ስሙን ብትነግረን መምህርየምታውቁት
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Месяц назад
አአሜን አሜን አሜን የቃልኪዳኖ ኪዳነምህረት ሀገራችን ኢትዮጰያ ትጠብቅልን ወንድማችን ቃለሂይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💐💐💐💐💐❤❤❤💚💛❤
@kingmakerkingmaker2635
@kingmakerkingmaker2635 Месяц назад
እናቴ❤ኪዳነምህረት ❤❤❤❤❤❤❤❤ያለሁበትን ሳልነግሬሽ ታዉቃለሽ እና አትለይኝ እማ ወለላይቱ❤❤❤❤❤የጭንቅ ቀነ ነሽ አሁንም አደራሽን አትለይኝ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birhanebirhane5841
@birhanebirhane5841 Месяц назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen amenamen ❤❤❤❤🎉🎉
@fifimitch2023
@fifimitch2023 Месяц назад
በፀሎታቹ እሰቡኝ እግዛብሔር እኔን እናቴን ያድነን ቤተሰብን ክፉ መንፈስ ይራቃት። الله محبة 🙏🏽
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp Месяц назад
እንኳን አደረሰን እግዚ አብሔር ይመስገን አደረሰን ቢያንበ ት የቅድስት ኪደነ ምህረት መለየዋ አይለየን ክብር ምስጋና ለዛሬ ለዘላለም አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💗💗💗💘💘💘💘❤❤🙏🙏🙏
@user-vq5nu8gw4z
@user-vq5nu8gw4z Месяц назад
❤እናቴ❤ኪዳን❤መህት❤አዉጨኝ❤ክምከራ❤እማትይ፡እናቴ❤🎉🎉🙏🙏🙏🕯️🕯️🕯️🕯️👏👏👏👏👏👏💚💛❤️🌺🌺🌺🌺🌺⛪⛪⛪🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹እማ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ababachbamba2808
@ababachbamba2808 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙇🙇🙇 👏👏👏 ❤❤❤ ❤❤❤🙏🙏🙏 🕊🕊🕊
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ የእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህርት በርከትና ረድኤት ከህዝብ ክርስትያን ለይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@NahomHadera
@NahomHadera Месяц назад
ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤🙏🙏🙏
@BalGj
@BalGj Месяц назад
Amen Amen Amen Amen amen Amen amen አማላጅነቶን አይለየን
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Месяц назад
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን እልልልልልልልልልልልአሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በረከትን ያድልልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን የቅድስት ኪዳነምህረትዋ ምልጃዋ አይለየን ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rv4xm8vt5d
@user-rv4xm8vt5d Месяц назад
Amen.Amen.Amen❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤
@S-Seriess245
@S-Seriess245 Месяц назад
እመቤቴ ኪዳነ ምህረት ትጠብቀን አማላጂነቷአይለየን♥️♥️♥️🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን 🕯️🕯️🕯️ አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛልህ ❤❤❤
@nzantnzamenamenamenzimaree1366
@nzantnzamenamenamenzimaree1366 Месяц назад
አሜን አሜን አሜንአሜን አሜንእንኳንአብሮ አደረሰን አደረሳሁቹ የእናታችንየኪዳነምህርት ምልጃዋ ፀሎት ረዴኤት በረከት ሁላችንተምንትጠብቀን አሜን
@fhhtdfgy
@fhhtdfgy Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን መምህራችን በእዉነት ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት አሜን❤❤❤ የሰማእቷ የእናታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረት ጥበቀዋ አይለየን እረድኤት በረከቷ ይደርብን አሜን እናቴ ኪዳነ ምህረት የጭንቅ አማላጅ እኔ ሀጢአተኛ ልጅሽን ተጭንቅ አዉጭ 😢😢😢❤❤❤
@YordaTesfay-m8p
@YordaTesfay-m8p День назад
Amen Amen 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@HhHh-dr9bg
@HhHh-dr9bg Месяц назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MabetTadsee
@MabetTadsee Месяц назад
Amen amen amen 🙏❤❤❤❤❤
@user-yt8yf1xo8d
@user-yt8yf1xo8d Месяц назад
እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስት ኪዳህንምህረት መታሰብያ ክብረ በአል
@user-cw3bq3qe8n
@user-cw3bq3qe8n Месяц назад
🌿🌿🤲አሜን አሜን አሜን 🤲🌿🌿 ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤አሜን🤲🤲🤲💚💛❤️
@UshGdh-sk8uz
@UshGdh-sk8uz Месяц назад
አሜን አሜን አሜነ እኳን አብሮ አደረሰን አደረሰቹው እግዚአብሔር ይመሰግን መምህረ ቃልውት ያሰማልን ቅድሰት እመቤቴ ክደኒምህርት ሆይ እባሺ አማልጀነትሺ አይለይኝ እናቴ እማ ፍቅረ ትጥብቅቹው በያላችውብት ጥብቃዋ አይለያቹው ወድ ቤተሰብች ወግኖች በረቱ በፀሎት በሰግደት አሁን ሰግደት መደምኛው ሰኛ ጀምረ በረቱ አግረች እትዮ ይአትረት አገሬ እናት እትዮ በፀሎት አሰብ አብብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vi4fz3di7c
@user-vi4fz3di7c Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ❤❤ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ጥበቃዋ አይለየን አሜን
@HamdaGhanim
@HamdaGhanim Месяц назад
Amen Amen Amen
@user-dh1mb2nj2i
@user-dh1mb2nj2i Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንኳን አደረሳችሁ አሜን እንኳን አደረሰን ኪዳነ ምህረት ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@BdJd-me9pn
@BdJd-me9pn Месяц назад
አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤እኳን❤ለእናትች❤ለቅድስት❤ኪዳነምህረት❤"በሰልምአደረሰን❤አባትችን ቃለ ህወትያሰምልን❤ጠጋዉንያብዝልን❤ጦለትቺህ አይለየን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤🤲🤲🎉🎉🎉🎉🎉
@henostesfay2128
@henostesfay2128 Месяц назад
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Enqan bselam abxshana ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MabetTadsee
@MabetTadsee Месяц назад
Amen amen amen 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-me5kd3uw1u
@user-me5kd3uw1u Месяц назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናቴእመቤቴኪዳነምህረት❤❤❤❤❤❤❤❤በሽታችንን ነቅለሽጣይልን😢😢😢😢😢የቅዱሳን የሰማእታት በረከታቸውይደርብን በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ty6ld4cb6v
@user-ty6ld4cb6v Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለኪደነ ምሕረት መታሰቢያ ባአል አደሰን አደረሳችሁ እንዲሁም በየእልቱ ታስበዉ ለሚዉሉት ቅዱሳን ፃድቃን ሰማአታት በሙሉ ክብር ምስጋና ይግባቸዉ አሜን፫ ቃለህይዎትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏
@Hffjgdvhxud74
@Hffjgdvhxud74 Месяц назад
እንኳን ለናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ
@user-me5kd3uw1u
@user-me5kd3uw1u Месяц назад
ውድየተዋህዶልጆች እኔእህታችሁን ወለተዮሐንስን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወድማችንም በፀሎትህአስበኝ ቅድስትኪዳነምህረት ለሁላችንም ጤናችንንትስጠን በእውነት ፀሎትእንደራረግ ለሀገራችን ሰላምንፍቅርን እድናገኝ
@EsraelTseggaa
@EsraelTseggaa Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርዬም በየአለንበት ቦቷ ረድኤቷ አይለየን አሜን
@user-fv5ce9kn1c
@user-fv5ce9kn1c Месяц назад
ቅድስት ኪዳነ ምህርት ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@Sarah-oi2cm
@Sarah-oi2cm Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ለምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋበረከቱን ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ሀገራችንንሰላም ያድርግልን አሜን የራማዋ ቅድስት ኪዳነምህረት ከሁላችን ጋር ትሁን አሜን
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏♥️እናታችን እመቤታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት በቃል ኪዳኗ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን አሜን፫🤲🤲🤲♥️♥️♥️🌷ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏♥️♥️♥️
@Makdesyemariyamlij
@Makdesyemariyamlij Месяц назад
አሜን አሜን 🙏አሜን የክዳነ መህረት መልጃው አይልይን አሜን መምህራችን ቃልህውት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@annahanna8932
@annahanna8932 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እናቴ የምህረት እናት የቃልኪዳኗ ኪዳነምህረት እናቴ የቅዱሳን ምልጃ ፀሎትጥበቃ አይለየን🤲🤲😢ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ብርሃነ ሥላሴ ፀጋውን ያብዛልዎት❤️
@user-cz8us3yj2k
@user-cz8us3yj2k Месяц назад
amen amen amen
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Месяц назад
Amen amen amen Egziabhere yimesgen ye kidest Kidane Mihret enate Emebete 🙏♥️♥️♥️🥰🥰💕💕💕enate kidst Kidane Mihret enaksh yeliben meshat muylgn ema hulunegere ♥️💕💕💕Kidane Mihret enate fikrsh bereketesh ayleyen ♥️♥️♥️💕💕💕enku memehirachin kale hiwotn yasemalin 💕♥️♥️
@user-zv8mf4fn2j
@user-zv8mf4fn2j Месяц назад
Amena 🎉amena ❤amena ❤ellllllllllllllll 🎉klwte ❤ysmlne ❤mamrach 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-md6jy3rq9s
@user-md6jy3rq9s Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን❤❤❤
@user-gu1vq8fu9s
@user-gu1vq8fu9s Месяц назад
እንኳን አደረሰን ቅድሰ ኪዳነ ምህረት ትጠብቃችሁ እህት ውድሞቸ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤
@meronguta7016
@meronguta7016 Месяц назад
Amen ❤ amen Amen amen ❤❤ amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕯️🕯️
@user-vt9ib5hk3o
@user-vt9ib5hk3o Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ❤
@user-wb2pg7cs6c
@user-wb2pg7cs6c Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ የቅዱሳኑ በረከት ረድኤት አይለየን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉
@user-yc4cp1tv5l
@user-yc4cp1tv5l Месяц назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kt1ef9wp8x
@user-kt1ef9wp8x Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሳን አደረሳችሁ። የእመቤታችን ክዳነምህራት በረከት ይደርብን አሜን❤❤❤❤❤❤ ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን
@SmilingCaterpillar-qq5gl
@SmilingCaterpillar-qq5gl Месяц назад
የእግዚአብሔር በፀሎት አሰቡኝ አሙኝ ነው ለምሰክር እድበቃ
@misrakmisganaw5347
@misrakmisganaw5347 Месяц назад
Amen Amen Amen 🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@Tigistgenene-n3y
@Tigistgenene-n3y Месяц назад
Amen Amen Amen ❤❤❤
@SalamhSaallm-oh8fn
@SalamhSaallm-oh8fn Месяц назад
እንካን አደረሳቹ መእመናን ለእናታችን ክዳነ አምህረት❤❤❤❤❤
@user-ev7rd5jz3z
@user-ev7rd5jz3z Месяц назад
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏
@user-ke5kw5pg1e
@user-ke5kw5pg1e Месяц назад
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤AMEN ❤AMEN ❤❤❤❤
@mywife-jx7mw
@mywife-jx7mw Месяц назад
AMEN AMEN AMEN 🙏 🙏🙏
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን እናቴ ኪዳነ ምህረት ከኔ ከደካማዋ ልጅሽ አተለይኝ 🙏🙏
@user-du4sd4rw9c
@user-du4sd4rw9c Месяц назад
እንኳን ለዚች ግን በሰላም በጤና አደረሰን🙏🙏🙏🙏🙏ኪዳነ ምህርት ምስጋናሽ አይለየን ❤❤❤❤❤በየለንበት አንቺ ጠብቄን ✝️✝️✝️✝️✝️መልካም ሰንበት አድርጌልን❤❤🙏🙏😭
@shewanshmahri7657
@shewanshmahri7657 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን ለቅድሰት ክዳነ ምህረት 👏👏👏👏
@danieljigjiga
@danieljigjiga Месяц назад
❤❤❤❤ amen ❤❤❤❤
@user-xc4fz6mv6i
@user-xc4fz6mv6i Месяц назад
amen.amen.amen.kedane.merate..lejeshe.xabaqeyashi.ayelayan.lamehele.amen.amen.amen..kedanemerate.ka.gona.ateraqe.ename.dakama.xabeqei
@nobelgomida5488
@nobelgomida5488 Месяц назад
Amen Amen Amen enkan l kedest enat kidane mehret enate kebre Beal beslam adersen adersachu Amen Amen Amen ❤❤❤🎉🎉
@Tsgehaylay-ns8pv
@Tsgehaylay-ns8pv Месяц назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣንካን አብሮ አደረሰን ክዳና ምሕረት አናታችን ምልጃዋ ቃልኪደንዋ አይለየን 🤲🤲🙏🙏🙏
@SamsungA23-ve3fv
@SamsungA23-ve3fv Месяц назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እናቴ ኪዳን ምህረት 😢😢😢 እህቴን ወለተ ሰንበትን ካለችበት ፈተና አች ጠብቂልን የዝክረ ቅዱሳን ተከታታይ ሁላቹህም ወለተ ሰንበት ብላቹህ በፀሎት አስቡልኝ
@FikiritaMengia
@FikiritaMengia Месяц назад
አሜን አሜን አሜን🙏መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏❤❤❤ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@mariopapetti2123
@mariopapetti2123 Месяц назад
AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏🏽 🙏🏽🙏🏽
@AyelechKefale
@AyelechKefale Месяц назад
Amen 🙏 amen amen amen amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@arsemaalazar8630
@arsemaalazar8630 Месяц назад
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qu8cw9cy4n
@user-qu8cw9cy4n Месяц назад
Amen.3.einkan.kedst.keidan.meirat.weraw.kebre.bal.einkn.aderschw.adersn.amen.3.abtachn.kalywet.yasemaln.eithopyn.sElam.merat.fever.tabzln.eimbtachn.amen.3
@sarahalmari7071
@sarahalmari7071 Месяц назад
አሜን አሜንአሜን ቃለህይወትን ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን❤❤❤
Далее
Elden Ring DLC - ПОДОЖГЛО ПОПУ!
07:26
Просмотров 510 тыс.
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Просмотров 2 млн
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01