Тёмный

ክርስትና ለኔ ሕይወቴ ነው።መሪማ እንድሪስ ከእስልምና ወደ ክርስትና ምስክርነት 

ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ
Подписаться 48 тыс.
Просмотров 63 тыс.
50% 1

#ethiopia #orthodox #fnoteabriham

Опубликовано:

 

28 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 499   
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 года назад
የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል። t.me/Abdelmesihh
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 2 года назад
ፈጣሪ ይባርክህ !
@wubalemtadese2293
@wubalemtadese2293 Год назад
አሜን
@user-bi6gj7cp3n
@user-bi6gj7cp3n Год назад
@abebebezie8319
@abebebezie8319 Год назад
@@zewditunegatu761ቨ
@abebebezie8319
@abebebezie8319 Год назад
ዠዠቨዠዠ፣ ዠ፣
@fitumafituma2025
@fitumafituma2025 2 года назад
እኔም፡ከእስልምና፡ወድ፡ክርስትና፡ተመልሻለው፡ግን፡ስለቤተስቦቼ፡ያሳስበኛል
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ፈቃድሽ ከሆነ በዚህ አግኝኝ t.me/+Iw7CapP_wFQyMDdk
@user-jr9lo3vd2f
@user-jr9lo3vd2f 2 года назад
ቤተሰቦችሽን አክብሪ ተንከባከቢ ከበፊቱ የበለጠ ከዛ እውነታው ይገባቸዋል
@user-fl8mb1if3x
@user-fl8mb1if3x 2 года назад
ጸልይ እህቴ በጾለት በስግደት ጊዜ ስማቸውን እጂሽ ላይ እየጻፍሽ በጾለት አስቢያቸው
@ababakasep5707
@ababakasep5707 2 года назад
እዉነት ነዉ እኔም በጣም ጨንቆኛል ብቻ እግዚአብሄር ይመስገን አንዲ ቀን ይመለሳሉ እንደ እግዚአብሄር ፍቃዲ
@user-ln2kq1rh7i
@user-ln2kq1rh7i Год назад
@@fnoteabriham የአብረሃሙ ሰላሴ። ይጠብቅህ የኔ ወንድም ደስስ ይላል ትብብርህ አማላጅቷ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ 🌹🌹❤❤❤⛪⛪⛪⛪⛪🌹🌹❤🙏🙏😆❤⛪
@sdetegnawahewan
@sdetegnawahewan Год назад
ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!
@sofiaethiopia9699
@sofiaethiopia9699 Год назад
❤❤❤❤
@HASNAAHMED-km1kr
@HASNAAHMED-km1kr 9 месяцев назад
ደደብ
@user-ct9vf1jx4w
@user-ct9vf1jx4w 8 месяцев назад
​@@HASNAAHMED-km1krባለጌ ውጣ😡
@HASNAAHMED-km1kr
@HASNAAHMED-km1kr 8 месяцев назад
@@user-ct9vf1jx4w 😂😂😂😂😂
@user-dt9oj5nh3y
@user-dt9oj5nh3y 5 месяцев назад
አይዞሺ እህቴ በርችልኝ የቤተሰቦችንም ልቦና እመብርለን. ታብራልን
@ireisireis3157
@ireisireis3157 2 года назад
ህይወት በፍራቻና በጥርጣሬ አይኖርም አይነ ልቦናችንን ያብራልን፡ ቃለ ህይወት ያሰማን እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅድቃችሁ እኛንም ያፅናን፡ ስብሓት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር 🙏🙏🙏💞💒💞💒💞💒💞💞💞
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Год назад
እኛንም እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በቤቱ ታፅናን
@bekibrugetahun4886
@bekibrugetahun4886 2 года назад
ገብረ ስላሴ የኔውድ ወንድም ድምፅህ በጣም ነው ደስ የሚለው። ልኡል እግዚአብሄር በቅዱስ ቤቱ ለዘላለም ያፅናህ።
@JhoneTheapostle
@JhoneTheapostle Год назад
አቤት መመረጥ እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ በሰላም መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ💗
@AnwarashikAshik
@AnwarashikAshik 3 месяца назад
Slemin ketitenga mengednew 5:38 🎉 mitaweriw wede tesasate emnet hedech enji
@mesitiub2840
@mesitiub2840 Год назад
በነገራችን ላይ ወንድማችን ገብረስላሴም ከስልምና ነው የመጣሀው በእውነት እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 2 года назад
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤
@sumayaftna4684
@sumayaftna4684 2 года назад
ወንድማችን ሠላምህ ይብዛልን በቤቱ ያፅናህ እህታችን እኳን ደና መጣሽ
@user-uw3cd8qy1j
@user-uw3cd8qy1j Год назад
አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን✝️✝️✝️
@bethelhemtadesse3115
@bethelhemtadesse3115 Год назад
እኳን ከጭለማ ወደ ታላቁ ብርሃን ወዳለበት መታችሁ ተቀላቀላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ggvj1398
@ggvj1398 5 месяцев назад
ሂወትሽን በሙሉ ጨላማ ያርገው ያረብ ቅዳፍ ሁሉም የፍርዱ ቀለታ ይለያል ትክክለኛ እምነት ማን ኝደሆነ
@romamcdo1513
@romamcdo1513 2 года назад
ሰላምህ ይዛልን ወንድማችን ፀጋውን ያዛልህ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ወደውነተኛውና ቀጥተኛው እምነት አዲት ሀይማኖት ርስት ጥምቀት
@luyabh9172
@luyabh9172 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣሽ ወደ እውነተኛዋ ሀይማኖት እህቴ በቤቱ ያጽናሽ
@ggvj1398
@ggvj1398 5 месяцев назад
እኝክ እምንት ብሎ ዝም 😂😂 እጨት ለምታመልኩት እምነታቹህ 😂ግን እጨቱ የምትሸከሙት ከምድነው የተሣራው 😂
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Год назад
እንኳኔ ወደፈጠረሽ መዳኒት ወደ ሆነልን አምላክፈጣሪአችን ወደ ብርሀን በሰላም መጣሽ ። በይ በደንብ እውነተኛዋን እምነት የዘላለም ሂወት የምንወርስበትን ከቅዱሳን ቀድም የተሰጠችንን እውነተኛ እምነት ተማሪ ።
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እናኳንወደ ቀጥተኛዋ ሐይማኖት መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ ወንድማችን ሁሌ አስተማሪ ነገርን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን
@marysam9193
@marysam9193 Год назад
ገብረ ስላሴ እድሜና ጤና ሰላምና ደስታ ያብዛልህ አንተ ድነህ የጠፋትን ደግሞ ስላዳንክ እያዳንክም ስለሆነ ጸጋዉን ያብዛልህ እንወድሃለን እኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ስለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን !!!!
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 2 года назад
በረከታቸው ይደርብን 🙏ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Год назад
ጣፍጭ የሆነች ልጅ አንደበቷ ሲጣፍጥ ፍጻሜሺ ይመር
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x 2 года назад
እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሀን በሰላም መጣሽ ውድ እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቅዱስ ኡራኤል እውቀት ይግለጽልሽ
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 2 года назад
ከጨለማ ከብርሀን እያልሽ እንደ ፄንጤ የሰዉ ሀይማኖት የሚል ኦርቶዶክስ የለም አንቺ ተሳዳቢ ፄንጤ ነሽ አፍሽን ሰብስቢ ጨለማ እራስሽ ነሽ ጨለማ ስለሆንሽ ነዉ ::
@user-wt4hp3ln5m
@user-wt4hp3ln5m 2 года назад
@@unitedminleke2king 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🙎🙎👎👎👎
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 2 года назад
እዛዉ የለመድሽበት ተመላለሺ ትግሬ ኦርቶዶክስ ነን እያላችሁ ስድብ አታስተምሪ 👎👎👎👎👎 እዛዉ የለመድሽበት እራስሽን ኦርቶዶክስ ስም እየገባችሁ ስድብ አታስተምሩ
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x 2 года назад
@@unitedminleke2king ስጀመር እኔ ጽድት ምድት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ የእማ ፍቅር ድንግል እመቤቴ ባርያ መሆኔ ላሳውቅህ እፈልጋለሁ ከዚህ ቀጥሎ ጨለማ ስለ አልኩ አትናደድ እውነተኛ አምላክ የለለው ሃይማኖት ሁሉ ግዜ ጨለማ ነው ደግሞ ስለ ሃገሬ ትግሬ አማራ ኤርትራ የሚትለኝ የት አወቅህ እኔ ሃገሬ በሰማያት እንጂ በምድር አይደለም የምድር ሃገር ክራይ ነው ደግሞ ስድብ ያልከው ቃል ስድብ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የላትም ይሄ እንድታውቅ እፈልጋለሁ ___እሽ ደግሞ ሰምተህ ከመሳደብ አስተውለህ ማዳን ይሻልሃል አስተውልና ና ወደ እውነተኛው አምላክ የሰማይና የምድር ፈጣሪ እየሱስ ክርስቶስ 🥰
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x 2 года назад
@@unitedminleke2king ይገርማል እኔ ተሳዳቢ ከሆኑኩ እግዚአብሔር ነው የሚፈርደኝ ግን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆኔ ደግሜ ደጋግሜ እኔግርሃለሁ አንተ ስውየ እረፍ እኔ እወነቴ ነው ምልህ በሃይማኖቴ በጣም ነው የሚናደደው
@user-en9ut9or9d
@user-en9ut9or9d Год назад
እግዚአብሔር ስራው ግሩምና ድንቅ ነው ተመስገን በቤቱ ያፅናሽ እህቴ 🙏🙏🙏💚💒💚
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
ወንድማችን ገብረ ስላሴ , ላንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ውንድሜ 🙏🏿❤🙏🏿
@tsehayadugna3214
@tsehayadugna3214 2 года назад
እግዝያቤሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን በርታ ወንድማችን
@frehiwot27
@frehiwot27 2 года назад
እልልልልልልልእንኮን ደሕና መጣሽ እንዴሁም ወንድማችን
@-marizematube
@-marizematube 2 года назад
እግዚአብሔር የመረጠውን ይጠራል እንኳን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ወደ ኦርቶዶክስ መጣሽልን እህታችን!!ወንድማችንም አንተም ብርቱበመሆንህና እግዚአብሔርም ጸጋው ገልጽልህ ብዞሆችን ለምስክር ስለምታቀርብ እናመሰግናለን አክሎ ጸጋ ጥበብን ያድልህ በርታ!!!
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን በሰላም መጣሽልን እህታችን ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን💒👏👏👏👏👏👏
@user-ln2kq1rh7i
@user-ln2kq1rh7i Год назад
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን። እንኳን በሰላም መጣሽ ማማዬ ❤❤❤❤🌹🌹🌹❤❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤❤🌹🌹🌹🌹❤
@bayushbayush7472
@bayushbayush7472 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን የብዛልህ ውንድማችን 🙏🙏🙏💒✝️
@hem9841
@hem9841 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ብጸጋ ይጠብቅልን ውንድማችን
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 Год назад
ገብረ ስላሴ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ! የክርስቶስ ሠላም ይብዛልህ! ይኼን ያህል መነካት ከጨቅላነት ጀምሮ ለኖርንበት ለኛ እንኳን አልተሳካልንም፡፡ አንተ ግን፣ ከራስህ አልፈህ በሌሎች ላይ እየሰራህ ያለኸው ስራ እጅግ በጣም የሚገርም ነው፡፡ በርታ መድኃኒያለም ያበርታህ፡፡ ድንግል ማርያም በምልጃ ትጎብኝህ! የቅዱሳን መላዕክት ጥበቃቸው አይለይህ! የፃድቃን ሠማዕታት በረከታቸው ይደርብህ!
@alya6975
@alya6975 Год назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@senai974
@senai974 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ☦️💒በቤቱ ያጽናሸ እሕታችን 💒
@berryberry2124
@berryberry2124 Год назад
ወንድማችን ፈጣሪ ሰላምና ጤናውን ያብዛልህ ስንቶቹን ወደጌታ ያመጣህ ጀግና ፈጣሪ በሰማይ ቤቱ በሩን በደስታ ከፍቶ ይጠብቅሀል ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o Год назад
በቤቱ ያፅናሸ የኔ ህት⛪⛪🙏❤
@user-qk5hj4kn3e
@user-qk5hj4kn3e Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚ አቤሄር ልጆቹን ይሰበስባል ወድም እህቶቻችን የጠፉትን እመቤቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ወደቀጥተኘዋን መንገድ ትሰብስብልን ምልጀዋ ፀሎታ አይለየን ንፄህተ ንፁሀን ቅድስተ ቅድሳን ልጃ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት ሀይማኖት ዋጋ የተከፈለባት ሀይማኖትነች
@user-cx5zz3fz2s
@user-cx5zz3fz2s 11 месяцев назад
አድስ ነኝ በጣም እንዲህ ስስማችሁ ስለ ድንግል ማርያም ስለ መደህኒያላም ስስማ በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤❤❤ወንድሜ በረታ እግዚአብሔር ቤቤቱ ይፅናህ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 года назад
ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካቹ እድለኞች ናችሁ ከጨለማ ወደ ብርሀን መምጣታቹ ተባረኩ
@user-fi5hs5lr8s
@user-fi5hs5lr8s Год назад
አሜን ፫እኳንም ከጨለማ ወደብርሀን ሰላምመጣሸውደ🥰🥰🥰እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሸ🥰
@asterzenebe847
@asterzenebe847 Год назад
ትክክል እህቴ ከጭለማው ወደ ብርሀን ነው የመጣሽው ቸሩ መድኃኒአለም በቤቱ ያኑርሽ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እናንተ ከሌላ እምነት ውስጥ ደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት እምትመጡ ልጆች እግዚአብሔር መርጧችሁ ነው እኛ በእምነት ውስጥ ያለን እንደእናንተ ጠንካሮች አይደለንም በእውነት በእናንተ እቀናለው በቃ ቀንበሩን ተሸክማችሁታል መስቀሉን ተሸክማችሁ የተከተላችሁት እውናተኞቹ እናንተ ናችሁ ማርያምን ጸልዩልኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@user-wf1yl9he1e
@user-wf1yl9he1e Год назад
ገብረስላሴ ወንድማችን ፀጋው ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እንወድሃለን በጉጉት ነው ምንጠብቅህ
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ወድማችን ቃለሂወት መያሰማልን እህቲች እንኳን በሰላም መጣሽ
@marysam9193
@marysam9193 Год назад
አስተዋይዋ እና ክርስቶስ የመረጠሽ አህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ወደ እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ የአለም መዳህኒት እግዛብሄር አንች የክርስቶስ ምርጥ እቃ ነሽ መርጦሻልና ዉዴ!!!!
@mahidergibe7539
@mahidergibe7539 2 года назад
እግዚአብሔር ያፅናችሁ የክርስቶስ ፍቅሩ በውስጣችን ይኑር
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስግን እንካን መሩጠሽ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ
@user-cz9tv3jy1c
@user-cz9tv3jy1c 2 года назад
ወንድሜ ተባረክልኝ ለሰማየዩ ቤትህ ውብ የሆነ ነገር የክፍያ ስራ ነው እየሰራህ ያለሀው ተባረክ እመ አምላክ ትጠብቅህ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ✝️⛪️🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-hx6mn6gn3c
@user-hx6mn6gn3c 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ በርታ ወንድሜ እመብርሐን ትቅደም ከፊትኀ እኅቴ በርች ያሰብሽው ኹሉ እመብርሐን ታሳካልሽ በርች በርች
@user-em5ow4xg6r
@user-em5ow4xg6r Год назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመሰገን♥🕊🙏
@user-yn3lp4xe3j
@user-yn3lp4xe3j 2 года назад
እንኳን ወደ ቤትሽ መጣሽ ማማዬ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን
@user-kv2bh5tn3e
@user-kv2bh5tn3e Год назад
ፀጋውን ያብዛልህ♥️⛪️⛪️✝️💯
@hibsteayele6229
@hibsteayele6229 Год назад
እህታችን በእውነቱ እንደተናገርሽው ይሁንልሽ እግዚብሔር ያበርታሽ የመስቀል ስር የአደራ እናትሽ ድንግል ማርያም ልጄ ትበልሽ
@aser222
@aser222 2 года назад
እጎዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ እህታችን👏👏👏👏👏🙏🙏🙏💒💒💒✝️✝️💯
@abiyatnafe5960
@abiyatnafe5960 Год назад
ያመነ የተጠመቀ ይድናል። የእግዚአብሔርን ልጅነት ለማግኘት መጠመቅ ግድ ነው እህታችን እናም ፈፅሚው ።
@marysam9193
@marysam9193 Год назад
ገብረ ስላሴ አንተ ስለክርስቶስ ፋቅር የምትመሰክረዉንና የምታደርገዉን ነገር በሰዉ አፋ ለመግለጽ ቃላት ያጥራል የመረጠህ አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ !!!
@almazmeskele7036
@almazmeskele7036 2 года назад
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክ የጠፍ በጎችን እግዚአብሔር አምላክ ይሰብስብልን እህታችን ፀልይ በቤቱ ለመጠመቅ ያብቃሽ
@mahidergibe7539
@mahidergibe7539 2 года назад
መጠመቅ እና መማር ግዴታ አለባት ከአስተማሪዎች ጋር ማገናኘት አለብህ ውንድሜ በብዙ ተባርክ
@sadahsadah9364
@sadahsadah9364 Год назад
እግዚአብሔር የመሰገን ከጭለማ ወድ ቡረሃን እንኳን በሰላም መጣሸ
@user-dn7ru2zn1y
@user-dn7ru2zn1y 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብረ ስላሴ እኳን ብሰላም መጣህ ፀጋ በረከቱ ያብዛላህ እህታችን መሪማ እኳን ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደንቅ ብርሃን ውነተኛው መንገድ ብሰላም መጣሽ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በቤቱ ያፅናሽ እህታችን በርቱልን ወዶችየ
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v 2 года назад
እንኳን እመብርሃን እረዳችሽ የአችን ልቦና የመለሰ እግዚአብሔር የሌሎችንም ይመልስልን አሜን 🙏 በርታ ወድማችን ገብረ ስላሴ እግዚአብሔር ያበርታህ 🙏🙏
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 2 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ወደ እውነተኛዋ መንገድ ወደ ተዋህዶ መጣሽ እህቴ እግዚአብሔር በቤቱ. ያፅናሽ
@user-us9zg7nz5r
@user-us9zg7nz5r 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህት ወድሞቼ እማ በክርስትና ሲኖር ብዙ ፈተና ይመጣል አውንም ፈተና አለ ክርስትና መንገዱ አልጋ በአልጋ አደለም አይዞሽ በርቺልን እማዬ ወድማችን ክበርልን🙏
@rozarose6532
@rozarose6532 Год назад
ለመረጠሽ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን የማያምኑትን አይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው
@ethiopiahagere7373
@ethiopiahagere7373 Год назад
እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ 💞💞💞💞💞💞✝️✝️✝️✝️✝️📚📚📚📚📚📚🍃🍃🍃🍃🍃
@user-pp9bc1yv7k
@user-pp9bc1yv7k Месяц назад
እግዚአብሄር ይመስገን እኔም6አመቴ ወደክርስትና ከመጣሁ ክብርምስጋና ለክርስቶስ ለመረጠኝ ጌታ እንደእግዚአብሄር ፈቃድ ሀገር ገብቼ ቤተሰቦቼን ወደብርሀኑ እዳወጣ ፈጣሪ ያግዘኝ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 Год назад
በይበልጥ ገጠመኝ የሚለውንም ዩቱብ አዳምጪ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ያፅናን ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-en9ut9or9d
@user-en9ut9or9d Год назад
እልልልልልልልልል 🙏🙏🙏😢ዋው በጣም የኔወድሜ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልን አሜን በርታልኝ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏💚💒💚
@ayalneshtube8588
@ayalneshtube8588 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሠገን እህታችን በቤቱ ያፀናሽ በረቺ ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ
@bwendkmeba9288
@bwendkmeba9288 2 года назад
እግዚአብሔር እረዳሽ የኔ እህት ።በቤቱ ያጽናሽ
@user-jd8mi9nn4m
@user-jd8mi9nn4m 2 года назад
እህታችን ከባርነት ወደ ልጅነት እንኳን መጣሽልን ማማየ በርች ✝️💜 ኣንተም ወንድማችን ገብርየ ተባረክ ጸጋው ኣይለይህ የድንግል ማርያም ልጅ።✝️🥰 ብዙ ነፍሳትን ታድናለህ በርታ✝️
@HM-fu4sb
@HM-fu4sb 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፆናሽ እህታችን እናመሰግናለን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን በደና መጣሽልን እግዚአብሔር አምላክ እስከ ፍፃሜ ባበቱ ያፅናሽ ❤✝️
@oliveroliver4975
@oliveroliver4975 Год назад
May GOD bless you both. We love you.
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Год назад
እልልልልልልልልልል ሥለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን መጣሽልን በቤቱ ያጥናሽ
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 9 месяцев назад
አሜን፫ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እህቴ በቤቱ ያፅናሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Beki6D
@Beki6D Год назад
መመረጥ መታደልነው እሆቴ በርቺ አምላክ በቤቱ ያጽናሽ
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Год назад
እግዚያብሄር ይመስገን በቤቱ ያጽናሽ
@hadynalab9668
@hadynalab9668 2 года назад
ያፅናሽ በቤቱ የኔ እናት አይዞሽ
@bigdreamsinethiopia5520
@bigdreamsinethiopia5520 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 года назад
ወንድማችን፣ሠላምህን፣እግዚአብሔርያብዛልን፣እህታችንበቤቱያፅናልን፣
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Год назад
እግዚአብሔር ይሰጥልን ወድማችን 🙏🙏🇪🇷
@munamunna4529
@munamunna4529 2 года назад
እግዚአብሂር በቤቱ ያጽናሺ እህታችን
@user-xg7dp6ml2f
@user-xg7dp6ml2f 8 месяцев назад
በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ስለመረጣችሁ ነው መጨረሻችሁን ያሳምረው ደግሞ ለቤተሰብ አታስቡ ቤተሰብም እናትም አባትም እግዚአብሔር አለና መቸም ከነፍስ የበለጠ ምንም የለም ።ሰው አለምን ቢያተርፍ ለነፍሱ ካልሆነ ምን ጥቅም አለው
@gu6360
@gu6360 2 года назад
እንኳን ሰላም መጣሽልን ወደ ብርሀን እምነታችን
@user-ez1ve1rq7r
@user-ez1ve1rq7r 2 года назад
እግዚ አብሔር ይመሥገን አህታቺን እኳን በሠላምመጣሺ እግዚ አብሔር በቤቱያፅናሺ ክርስትያን መሆን መመረጥነዉ መታደልምነዉ በጣም ደስይላ ል
@seblemekbib7564
@seblemekbib7564 Год назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Год назад
አሜን አሜን አሜን።
@hiwotbidika5910
@hiwotbidika5910 Год назад
ተባረክ ዉድ ወንድማችን🙏🙏🙏
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v 2 года назад
ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ወንድማችን ገብረስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን እንኳን ደህናመጣሽ ከሀገርሽ ገብተሽ ሚስጢር ጥምቀትን ለመፈፀም ያብቃሽ በቤቱ ያፅናን ሁላችንንም ቤተሰቦቻችሁን አይነልቦናቼውን ክርስቶስ ይክፈትላቸው ፍቅሩን ያሳድርባቸው የጠፍትን ይመልስልን✝️🙏
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 2 года назад
በርችእህታችን በቤቱያፅናሽእህቴ ወድማችንገብረስላሴእግዚአብሄርይጠብቅህወድሜእድሜናጤናይስጥህ💒💒💒✝️✝️✝️💯🥰🥰🥰
@tigestshetaw1520
@tigestshetaw1520 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
@qedamesemaet7582
@qedamesemaet7582 Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናሽ። ንግግርዋን ሁሉ ያምራል ኡነት የተሞላ
@ealsatgaya4149
@ealsatgaya4149 2 года назад
እኳን በሰላም መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 2 года назад
Egziabher yitebksh ehtachin wede amanawi cheru eregnaw wede misebesbew beret enkuan beselam metash.
@user-do8yw2hv3b
@user-do8yw2hv3b Год назад
ደስይላእል ወደብርሀእን ስለመጣእሽ እህታእችእን ፀጋእውእን ያእብዛእልእሽ እግዚአብሔር
@mdka8455
@mdka8455 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሥገን በርቺ እህቴ
@user-fg2yt7lm5u
@user-fg2yt7lm5u 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል መመስጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@maryamalmaktoom2516
@maryamalmaktoom2516 Год назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@marrym8549
@marrym8549 2 года назад
የእግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታልን
@kassahundemlash7308
@kassahundemlash7308 Год назад
wendemachin tebareklegn Egziabhar rejim edmen ketena gar yestlen !!!
@redetayalew1187
@redetayalew1187 2 года назад
ተባረኪ እንኳን ወደ ብረሃን መጣሽ 💒🙏
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 2 месяца назад
እህቴ እንኳን በሰላም ወደ ክርስቲያን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለመሠረታት እምነት ደህና መጣሽ
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 года назад
ስለ ማይነገርስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን መጨርሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ እህ የማስርዳነገርማ የኔም ትልቁ ችግሬነዉ እግዚአብሔር መፈስቅድስ ይርዳን
@wubaddis6745
@wubaddis6745 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን!
@tewbachhaile8579
@tewbachhaile8579 2 года назад
Wedachin egziabher yerdak kegonh yhun wendme💯💯💯💯💯💯💯💯✌✌✌✌
Далее