Тёмный

ክፉ መናፍስት በሰውነታችን ውስጥ የቱ ጋር እነማን እንዳደፈጡ የምናውቅበት መንገድና መፍትሄው ክፍል 3 በዲያቆን ሄኖክ ተፈራ። 

Kesis Henok Tefera
Подписаться 113 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

Subscribe comment Like share.Deacon Henok Tube.
UCNDDtsk-Zf4k5BGLpoBX4JA
contact me & send your message on my facebook page
Deacon-Henok-page-110782183995434

Опубликовано:

 

2 янв 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 234   
@user-hi3wv8jv9f
@user-hi3wv8jv9f 2 месяца назад
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በአጋንንት አሰራር ተጎድተናልና አቤቱ ምህረትህ በፍጥነት ትምጣልን አሜን አሜን አሜን
@user-dw7tb6ue7x
@user-dw7tb6ue7x 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዲያቆን ወንድማችን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑለ ባሕርይ የቅዱሳን የፃድቃን የሰማዕታት አምላክ ከህይወታችን ጣልቃ ገብተው አብረው የሚኖሩትን እርኩሳን መናፍስት በሙሉ በያሉበት ገብቶ ይፈውሰን
@memeherbiruktaye379
@memeherbiruktaye379 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-hi3wv8jv9f
@user-hi3wv8jv9f 2 месяца назад
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በአጋንንት አሰራር ጀርባችንን ተይዘናልና ፈጥነህ ድረስልን ምህረትህ ፈጥና ትምጣ
@memeherbiruktaye379
@memeherbiruktaye379 3 года назад
ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች እንደምን ከረማችሁ። የተከዜን ወንዝ ለሁለት ከፍለው ህዝብን በደረቅ መሬት ያሻገሩ ኢትዮጵያዊውን አባት ለማወቅ ወደ ቻናሌ ተጋብዛችኃል። የቅዱሳን አምላክ ለኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ያድልልን።
@zuzuadme3491
@zuzuadme3491 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@rhrh4613
@rhrh4613 3 года назад
amen amen amen kalhiwet yasemaln tsegawun yabzalh bertaln
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 3 года назад
Amen Amen Amen
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ልጆችህ ተፍተናል ተጨቀናል ተይዘናል ኤፍታህ በለን😭😭😭ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን
@user-gd6cu9cy4z
@user-gd6cu9cy4z 2 года назад
መምሕራች። ቃሕወትንየሰመልን
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለቃ ህይወት ያሰማልን አሜን አቤቱ አንድን 😭😭😭
@almazzewde543
@almazzewde543 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን ።ፀጋውን ያብዛልህ ፡፡
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን ወንድማችን አይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን በርታልን ወንድማችን
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን
@aferasaron4849
@aferasaron4849 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ልኡል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@lemlemfsahaye456
@lemlemfsahaye456 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ወንዱማችን እድምን ፀጋው ያብዛልን
@alemdesalegn4464
@alemdesalegn4464 3 года назад
መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ ጸጋውን ያብዛልህ ለኛም መድኀኔዓለም ማስተዋልን ይስጠን
@SintayehuAssefa-cr1rq
@SintayehuAssefa-cr1rq 23 дня назад
አባቴ እኔም እናቴንም ያሰቃየን የወገብ እና ቁርጥማት በሽታ ነዉ እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ
@udssdy2272
@udssdy2272 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫
@ruthina1927
@ruthina1927 3 года назад
የሰውን ዘር መጫወቻ ያደረገው የእርኩስ መንፈስ ሳናውቀው ብዙ ተጎድተናል በየቤተሱቡ ስንት አይነት ብክነትን አድርሶብናል ተባረክልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን
@tsigemariyam6061
@tsigemariyam6061 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bettytsegaye4165
@bettytsegaye4165 3 года назад
የፀሎት ቤትዎ እንዴት ያምራል በጣም ቀናሁ የአግልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎ
@user-kl8le3vo9f
@user-kl8le3vo9f 3 года назад
ወድማችን እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን
@amenamen755
@amenamen755 3 года назад
ስልክ የድያቆን ስጡኝ
@anguachadugna2842
@anguachadugna2842 3 года назад
ዲያቆኝ እድሜህን ያረዝምልን አቅንተኸናል በእውነት
@user-dx2fy1rh4v
@user-dx2fy1rh4v 3 года назад
በእውነት እግዚአብሔር መግስተ ሰማያትን ያዉርስልን በጣም ነቅቸበታለሁ
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 года назад
ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህልን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን እህት ወንድሞቸ በፆሎታችሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ወለተ ተክለሐይማኖት ነኝ
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 3 года назад
አሜን.እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በፆሎትአስቡኝ.ወለተ,ስላሴ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንደምን አለህ! የመምህር ሄኖክ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር💚💛❤
@meronguta7016
@meronguta7016 3 года назад
Amen Amen amen amen ❤️💛💚🇧🇴💛❤️❤️💛
@mesert834
@mesert834 3 года назад
አለን ♥
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
Alen
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 года назад
✝️በስመ አብ ✝️ወ ወልድ✝️ ወ መንፈስ ቅዱስ ✝️አሐዱ አምላክ አሜን 🙏:: እንደምን ሰነበትክ ዲያቆን ሔኖክ ! እግዚአብሔር ይጠብቅህ :: የተግባር ትምህርትህ በጣም እረድቶኛል ☝️
@seniyesilaselij64
@seniyesilaselij64 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ፡ ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎትዘመንህ ይባርክልህ
@hasanebrahim1
@hasanebrahim1 3 года назад
ወንድማችን እግዚአብሄር ይሥጥልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ!!!
@warqinashfiromsa
@warqinashfiromsa 10 месяцев назад
Abbaa kenyaa waaqayyo sagalee jirenyaa isiin hadha gessisu❤❤❤❤❤
@betyabera9644
@betyabera9644 3 года назад
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አልቀናል እግዚአብሔር ከሰዉነታችን ከደማችን ከስጋችን ነቅሎ ያስወግድልን ይህን እርኩስ መንፈስ በምህረቱ ይማረን ፡በሀፅያትያችን የሰለጠንብን ከቤተሰብ የመጣ በሰዉ የተመተተብን ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን መምህር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@judio5511
@judio5511 3 года назад
ሕይወት ዘመንሕን መድኃንያለም ይባርከው ሕኔ በቀኝ ጀርባዬ ንጭትሲንቀሳ ከስይሰማኛል ለመፀለይ ሀልችልም ግራገባኝ መቁጠርያ ስቀጠቅጠው ዝምይላል 🙏
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
Endatakwarchi kitketawin
@bekabeka7976
@bekabeka7976 3 года назад
ዲያቆን ቅዱስ እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማህ !
@mariamdaud3105
@mariamdaud3105 3 года назад
ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ በጸሎት አስበኝ አመተ ማርያም ብለህ
@berhani5698
@berhani5698 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውንድማችን እንደምን አደርክ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውትያስማልን ውንድማችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነወ እውነት እናመስግናልን💓🙏🙏🙏
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 года назад
☝️ወ ላ ዲተ አ ም ላ ክ ☝️ እውነት ነው :: ጠፍተናል መንገዱን አሳዪን 😭😭😭😭😭😭😭
@kasayekasye2143
@kasayekasye2143 3 года назад
አሜን አሜን አሜን😥😥
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 3 года назад
Amen amen amen klhwete ysmalene
@saronmekonen904
@saronmekonen904 3 года назад
ወንድም ተባረክ ብዙ ትምህርት አግቼበታለው።
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b 3 года назад
እውነት .ነው ድይቆን እመቤቴ ተማረ ን!! እግዚአብሔር ይስፕልን ቅል ህይውት ይስምልን አሜን
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@tajtaj9676
@tajtaj9676 2 месяца назад
እውነት ነው ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kaleymazola9509
@kaleymazola9509 3 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን! እግዚአብሔር ይባርክህ!
@Demissiefetle
@Demissiefetle 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ በርታ በሰውነታችን በያንዳንዱ ክፍል ላይ ምን ያህል ተቆጣጥሮ እንዳለ ስላስረዳኸን እናመሰግናለን አይን ልቡናችንን ይግለፅልን
@yasminyasmin7174
@yasminyasmin7174 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልህይውት ያስማልን ውንድማችን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ♥️🤲 አሜን አሜን አሜን 💐
@user-bb6kt6tv8g
@user-bb6kt6tv8g 3 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ አሜን ፫
@user-fi3gv6kq2y
@user-fi3gv6kq2y 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
@user-ky3vg2zz8r
@user-ky3vg2zz8r 3 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋዉን ያብዛልህ አሜን/፫/
@ekram2822
@ekram2822 3 года назад
በእውነት ወንድምችን በራታልን በእድ በፀጋ ያቆይልን በራከታቹህ ይደረብን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-jz4yl9dy1w
@user-jz4yl9dy1w 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እናመሠግናለን ቃለ ህይወት ያሠማልን😘❤👏
@user-jz8zt9ok8z
@user-jz8zt9ok8z 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏
@user-zi7tw6zk1n
@user-zi7tw6zk1n 3 года назад
ፈጣሪ ክብር ምስጋ ና ይግባው ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን ።ፀጋውን ያብዛልህ በርታ !!!
@rahellove742
@rahellove742 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን በእዉነት እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም እየተማርንበት ነበት ነዉ በረታልን ዳቆንየ
@ethiopia1dhe415
@ethiopia1dhe415 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜቸን እንካን ደህና መጣህልን
@redeactef
@redeactef 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣሕ ዲያቆን ሔኖክ በርታ ጠንከር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሕ የአገልግሎትሕን ዘመን ይባርክልሕ። ስለክትባት ምን ትላለሕ እኔ በለንደን ውስጥ ነው የጀምኖረው እና ምን ማድረግ አለብኝ?
@addisaddis6818
@addisaddis6818 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለህይዎት ያሰማልን ዎድማችን
@maiamabbass9188
@maiamabbass9188 3 года назад
Wanidemachen dagagemo yebarek ameen. 🙏🙏🙏 💚💚💞💞ka temirt babuzuw nager tamalesenal egizehber yemeran ameen ameen enda badelachen say hone enda charenatu yemaren anetam baretalen wandemachn❤️💚💚🙏🙏
@bestone4161
@bestone4161 3 года назад
ወንድሜ ሄኖክ ለትምህርትህ ቃለ ሂወት ያሰማልን ። ስለሴት ማህፀን መንፈስ ነግረኸናል ግን እባክህ መፍትሄውን ንገረን እኔ በጣም ተቸግሪያለው ። በቅርቡ የአምልኮት ስግደት ጀምሪያለው ግን አይምሮዬ ውስጥ ስለዝሙት አስባለው ባለማወቅም ከዚህ በፊት ወንድ ወስብ ከጠየቀኝ እምቢ ማለት አልችልም ወንዶቹም እንደተዋወቁ በዛች ደቂቃ ወስብ ይጠይቃሉ እና እባክህ እርዳኝ ። አሁን በስደት ላይ ሆኜ የተለያዩ የመንፈሳዊ ትምህርት እየተከታተልኩ ነው ያው አገሬ ስገባ ንሰሀ እንደምገባ ተስፋ አደርጋለው
@user-iw2ru9fp4z
@user-iw2ru9fp4z 7 месяцев назад
አቤት የሰው ጭካኔ😭😭😭😭😭😭ፈጣሪ ሆይ በይቅርታህ ጎብኘን
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 года назад
አንኳን ደና መ ጠ ህ ውንድማችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዝልክ
@melaknshederbe1265
@melaknshederbe1265 3 года назад
ቃለሕይወትን ያሰማልን እኔ እራሴን ያዞረኛል ገን እፀልያለሁ እግዚአብሄር በቸርነቱ ይጎብኘን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ፀጋዎን ያብዛልህ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
@mohammadalmagir1768
@mohammadalmagir1768 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@messials9358
@messials9358 2 года назад
እናመሠግናለን እድምህን ያርዝምልን ወንድማቺን ቃለሂወት ያሰማልን
@adanuetio1511
@adanuetio1511 3 года назад
ወንድማችን እንኴን ሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-bo4ni4fu4s
@user-bo4ni4fu4s 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ወለተፃድቅ በፀሎትህ አስበኝ ።
@nigatgaramo9041
@nigatgaramo9041 2 года назад
አሜንአመአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን
@hdu4612
@hdu4612 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን፣ያሰማልኝ በእድሜ፣በጤናያቆይልኝ
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w 2 года назад
መምህር እኔስ የማውቃቸውወዶች በህልሜ ሊገናኙኝ እየታገሉኝነው እሚያድሩት አሁን ስግደት ፆለትሳረግ አይመጣብኝም እድሜ ለአባታችን መምህርግርማ እድሜያቸውን ያርዝምልን
@edenaraya6643
@edenaraya6643 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ እባክህ መፍትሄዎቹን ቶሎ ንገረን
@wehsjs3654
@wehsjs3654 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@lijsamson7335
@lijsamson7335 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንዲህ ነው ለማለት እንኳን ቃላት ያጣውበት ትልቅና አስፈላጊ የማንቂያ ትምህርት ነው ከአሁን ወዲ ሁሉም ሊያውቅና መንገዱን ማቅናት ያለበት እውነታ ነው አምላክ በቤቱ አፅንቶ በመልካም እውቀትና ፍሬያማነት ያኑርልኝ። በርታ
@heleneaysu6825
@heleneaysu6825 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ተባረክ
@user-gy6vm6jk6s
@user-gy6vm6jk6s 3 года назад
ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድማችን ፈጋውን ያብዛልህ
@yonaskifle2985
@yonaskifle2985 3 года назад
መድሃኒአለም ይጠብቅህ ድያቆን ሄኖክ ፈጣሪ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቅህ ኑሩልን!
@nigatgaramo9041
@nigatgaramo9041 2 года назад
አሜንአሜንአሜንአሜን
@siifaansiifaan1606
@siifaansiifaan1606 2 года назад
Amen Amen Amen❤️
@SaraSara-ng8ij
@SaraSara-ng8ij 3 года назад
ሰላምህ ይብዛልን እግዚአብሔር ይመስገን ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ጠፍተናል ኡፉ እኔማ እግዚአብሔር ይርዳኝ በፀሎት አስበኝ እጂ ከላይ እስከ ታች ድረስ ወሮኛል እግዚአብሔር ይገስፃቸው
@miniaa7869
@miniaa7869 8 месяцев назад
Knat asmeselebh. Wfret hatiat aydelem
@user-qk6rh2kw3c
@user-qk6rh2kw3c 3 года назад
ወድም ዳቆን ሄኖክ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እናመሰግናለን መፍትሄውንም እጠብቃለን በርታ
@sesensesen8025
@sesensesen8025 3 года назад
ወንድሜ ድያቆን ሄኖክ ጸጋውን ያብዛልህ ኣደራ በ ወላዲተ ኣምላክ ስም ጥቁር የሚባል ልብስ እንዳትለብስ። የ ቅዱሳን ስእል እንኳን ስንመለከት ኣንድም ቅዱስ ጥቁር ለብሰው ኣይታዩም እና ኣደራ
@tigisthaylu7809
@tigisthaylu7809 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-iw2ru9fp4z
@user-iw2ru9fp4z 7 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sintesinte9763
@sintesinte9763 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ወድ ወንድማችን እንኩዋን ደና መጣህ
@user-ei7bd4ql8v
@user-ei7bd4ql8v 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አመሰግንሃለሁ ወንድማችን👏👏👏👏
@hellinabebe424
@hellinabebe424 3 года назад
እንካን በደሕና መጣሕ ዳቆን ሔኖክ እናመሰግናለን የዳቢሎስን ሴራ እናተንኮል ብዙ አስተምረሕናል እድሜ ይስጥልን ይምሐረነ ወይስሐለነ በርትእት ተዋሕዶ ሐይማኖት ያፅነአነ ለይኩን
@tiruworkberihun686
@tiruworkberihun686 3 года назад
ዉይዉይ ወድሜ የወገብ የመቀመጫ የታፋ ለጥላቴም አይስጠዉ እጅግ እጅግ ተሰቃይቻለሁ እየተሰቃየሁ ነዉ ሲጀምረኝማ ሺትቤት የመጣኝ ይመስለኛል ስሄድ ማቆምያ የሌለዉ አየር ነበር የሚወጣኝ መቀመጥ ሲደክመኝ እነሣለሁ ከዛ ለሊት በተለይ እግድነት ከሄድኩ ጀርባየ ተከፍቶ ያድራል ያለማቋረጥ ፈስ ያሰቃየኛል ፀበል ላይ ተጋልጧን ግን አልተሸኘም አሁን ስደት ላይ ነኝ አየር አይወጣም ሕመም ስቃይ አለዉ በጣም እሰቃያለሁ ወለተ እየሱስ በፀሎታች አስቡኝ
@bushaduhalu9160
@bushaduhalu9160 3 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@solyanaasefa2200
@solyanaasefa2200 3 года назад
ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ በጸሎት አስበኝ walte maryam nanyi
@shewadegef3524
@shewadegef3524 3 года назад
እግዚአብሔር የድቁና ጊዜህን ያብዛልህ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ ዘመንህን ያብዛው
@user-wh5kq8lv8d
@user-wh5kq8lv8d 3 года назад
ኡሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@hiwotabera6702
@hiwotabera6702 2 года назад
wendmachin bekdmiya Kalehiwot yasemaln. gn betrs slemigeba menfes ena mefthew ende egziabher fekad biyaweyayun🙏
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 3 года назад
ኤፍታህ ሰላም በክርስቶስ ይብዛ እግዚአብሔር ይመስጌን ወንድማችን እንኳን ደና መጠህ አሜን ቃላህወት የሰማልን
@Selam893
@Selam893 3 года назад
Kale hiwet yesmaelna
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 2 года назад
ተባረክ
@makeeahsa3ad122
@makeeahsa3ad122 3 года назад
Amen qali hiwotin yasemaliin wandimachi egzaberh tsagawn yabizalihi
@meseretteshome661
@meseretteshome661 2 года назад
መምህር ፍቅርተ ማሪያም ነኝ ፀልዩልይ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 года назад
ትክክል በጣም ትክክል በርታ ወንድማችን
@abeybruck151
@abeybruck151 3 года назад
ከልብ አመሰግንሀለዉ ዲያቆን ሄኖክ, በርታ
@user-vi3tv4nt5t
@user-vi3tv4nt5t 3 года назад
እረ ወገኖቸ በፀሎት ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ አልቆም አልተኛ አልቀመጥ ወገቤን ይዞኛል አቤት ስቃየ
@user-oc6xd9ld3l
@user-oc6xd9ld3l 3 года назад
Enam
@user-lp6sn4ld6w
@user-lp6sn4ld6w 3 года назад
ቃለ ሂውት ያሰማልን ውድማችን
Далее
አርጋኖን የዓርብ - Arganon
39:11
Просмотров 721 тыс.