Тёмный

ወልደህ አይደለም እግዚአብሔር ሰጥቶህ ነው! 

Donkey Tube
Подписаться 2,4 млн
Просмотров 513 тыс.
50% 1

ህጻን ቃልኪዳን በጋሻው የ 5 አመት ልጅ ስትሆን ከተወለደችበት ሳውዲ አረብያ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት እየኖረች ያለች በጣም የዋህ፣ ሰውን የምታከብር እና ስለትህትና የምታውቅ ሳቂታ እና ነጻ የሆነች ህጻን ናት። ከኮሜድድያን እሸቱ ጋር በጣም አዝናኝ ቆይታ አድርጋለች።
Child Kalkidan Gashaw is 5 years old, she came to Ethiopia from Saudi Arabia where she was born. She had a fun time with comedian Eshetu.
Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The World. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show is to give adults awareness of the Deep Sleep They Are In.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese \
▶ Instagram- / comedian.eshetu
⏩Other Related video
◼ • ዶንኪ ትዩብ የ2015 የመጀመሪያውን...
◼ • " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
◼ • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
ወልደህ አይደለም እግዚአብሔር ሰቶህ ነው! @comedianeshetu #kids #ethiopia #dinklejoch #new #amazing #funny
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

21 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@abrhamasefaasefa7239
@abrhamasefaasefa7239 10 месяцев назад
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ
@NkulaniRuth-ob9tb
@NkulaniRuth-ob9tb 10 месяцев назад
❤❤❤❤
@SLovemLoveSe
@SLovemLoveSe 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-xw2kf7ri5t
@user-xw2kf7ri5t 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲
@genetakilas7098
@genetakilas7098 10 месяцев назад
​@@SLovemLoveSeE
@user-qi6vs3lq1z
@user-qi6vs3lq1z 10 месяцев назад
Amen
@behagud359
@behagud359 10 месяцев назад
ይችን የሚታነቡ ያልታሰብ እንጀራ ይስጣቹ
@tube3481
@tube3481 10 месяцев назад
አሚን ለሁላችን❤
@m20kwt11
@m20kwt11 10 месяцев назад
አሜን
@hanazewdu9688
@hanazewdu9688 10 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏
@rosepickup947
@rosepickup947 10 месяцев назад
Amen amen amen 🙏
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q 10 месяцев назад
Amen amen amen
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d 10 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች ዛሬ ተራ ደረሰን እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን❤😂😂😂😂😂😂😂😂
@titititi6005
@titititi6005 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@martaalyalew1816
@martaalyalew1816 10 месяцев назад
አሜን😢😢😢
@user-th1fy3ee8y
@user-th1fy3ee8y 10 месяцев назад
ክክክክክክክክክክክክክክ😜😜💃💃💃💃💃😂😂😂😂
@martaalyalew1816
@martaalyalew1816 10 месяцев назад
@@user-th1fy3ee8y ምንያሰቃልአሜንያልክህለዚህ ክብረይስብቃንለሚለዉነወእህት
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 10 месяцев назад
አሚን 😭
@user-fj4cb1ry3u
@user-fj4cb1ry3u 10 месяцев назад
የኔ ትንሽዬ ልዕልት የኔ ናፍቆት የኔውድ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ውድ ልጅ እድግ በይልኝ
@halimatoyib6364
@halimatoyib6364 10 месяцев назад
Allehe yasidegeleshi yenn konju
@susuwellochanal9725
@susuwellochanal9725 10 месяцев назад
አላህ ያሳድግልሽ ለኮሜንታተሮችም እኔ ነኝ እናቷ በይማ በፍለጋ እያሰሱሽ ነው ኑ ተገኝታለች የመዳም ቅመሞች ክክክክ
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v 10 месяцев назад
እናትዬዋ ተገኘች ኮሜንቶችን አለሁ በያቸዉ😂 እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 10 месяцев назад
እናትዋ አንች ነሽ እንዴ ታድለሽ እምታምር ልጅ ሰቶሻል እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 10 месяцев назад
ፈልጌ ፈልጌ አገኜኋት መሰል አላህ ያሳድግልሽ የኔ ቆንጆ
@hiwetendewaza5749
@hiwetendewaza5749 10 месяцев назад
የኔ ዉድ ልጅ ቃልዬ ቃላት ያጥረኛል ብዙ ልጆች አስተያየቴን ስትጠባበቁ ነበር ግን ቃላት የለኝም ይሄነው ማለት አልችልም ብቻ ስላምርቃናችሁ አሜን (፫) አመሰግናለሁ ያልወለዳችሁ ወልዳችሁ ሳሙ የወለዳችሁ በጸጋው ያሳድግላችሁ ብቻ ደስ ብሎኛል
@user-pi5ii3qb2s
@user-pi5ii3qb2s 7 месяцев назад
ከምር አንቺ ነሽ እናቷ ?
@geraratube12
@geraratube12 10 месяцев назад
በተለያዩ አረብ ሀገራት የምትገኙ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራችሁ አብቅቶ ከኃጢአት በስተቀር የልባችሁን መልካም መሻት ከፍፃሜ ያድርስላቹ🙏
@mimidxb
@mimidxb 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን😢😢
@tadelechadela9946
@tadelechadela9946 10 месяцев назад
አሜን ፫
@tagotago6842
@tagotago6842 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-yw6dr5lr6q
@user-yw6dr5lr6q 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-sv9oe5nt8l
@user-sv9oe5nt8l 10 месяцев назад
አሜን
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 10 месяцев назад
አቦ አሁንስ መሮኛል አፅናኑኝ የመዳም ቅመሞች ❤😢😢
@user-oj5bz4by6o
@user-oj5bz4by6o 10 месяцев назад
አይዞሽ እህት አለም❤❤❤❤❤ሁሉም ያልፋል ጠክሪ❤😊
@binetmohammediloveethiopia1961
@binetmohammediloveethiopia1961 10 месяцев назад
አብሽሪ እህት አትጨናነቂ አሏህ ይድረስልን
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 10 месяцев назад
አይዞሽ እህት አትጨነቂ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪም ጭንቀትሽን ይገላግልሽ
@sofieytubetube
@sofieytubetube 10 месяцев назад
እኔ ዛሬ ሰለቅስ ነው የወልኩት😢😢
@zaharapretty7964
@zaharapretty7964 10 месяцев назад
@@sofieytubetube ላምላክሽ. አልቅሰሽንገሪው. አይዞሽ. እህቴ. ብዙ. ማልቀስ. አይን. ያማል. ጽልይ.
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 10 месяцев назад
❤❤❤ የእናቷን ኮሜት አፋልጉኝ ❤😂😂ታድለሻል እናቷ ቅመም የሆነች ልጅ አሹ ተባረክ የእግዚአብሔር ቃል የተማሩ ህጻናት ቀጥልልን 💕
@user-vj6fx1el2l
@user-vj6fx1el2l 10 месяцев назад
አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ከርታታዋ እናት
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 10 месяцев назад
እኔም 😂😂😂
@susutube9855
@susutube9855 10 месяцев назад
ውይይይይይ እኔ እራሱ እሱዋን ፍለጋ እየሮጥኩ ኮሜት ላነብ የገባሁት
@legese103
@legese103 10 месяцев назад
ከንደኛ
@nahomeyene2633
@nahomeyene2633 10 месяцев назад
እኔም እናቷን ፍለጋ ገባሁ❤❤❤
@kannsein5607
@kannsein5607 10 месяцев назад
እናቷ ብትሰደድም አይቆጫትም ወርቅ የሆነች ልጅ ስላለቻት እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገስ ያሳድግሽ ❤
@zeyineb0693
@zeyineb0693 10 месяцев назад
ማነው እንደኔ እናቷን በኮሜት ፍለጋ የመጣ የኔም ልጅ ብቀርብ ብየ ተመኘሁ❤❤❤❤❤❤
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 10 месяцев назад
Enim
@saraarega6235
@saraarega6235 10 месяцев назад
እኔም
@medilove9633
@medilove9633 10 месяцев назад
እኔ ኣገኘሃት😂😂😂😂
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 10 месяцев назад
@@medilove9633 yet nate
@SaraSara-vg9qc
@SaraSara-vg9qc 10 месяцев назад
እኔም
@user-gl1wh3zq5p
@user-gl1wh3zq5p 10 месяцев назад
የልጅ ባህሪ ያላት መልካም ጣፍጭ ልጅ❤
@tebabe
@tebabe 10 месяцев назад
የልጅቱ እናት ሲሳይሽ በዝቶ ይችን ጣፍጭ ልጅ በቅፍሽ እምታሳድጊያት ያርግሽ❤ ልጅ ላላችሁ አላህ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ🎉❤
@lblb4521
@lblb4521 10 месяцев назад
አሚንን ያረብ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 10 месяцев назад
አሚንንን❤❤
@AssgedAssen
@AssgedAssen 10 месяцев назад
አሚን
@user-nb6cg2wc7q
@user-nb6cg2wc7q 10 месяцев назад
አሚን ያረብብብብብብ
@alemyshayeasamenawe7044
@alemyshayeasamenawe7044 10 месяцев назад
Amen lachim
@mizankassa9854
@mizankassa9854 10 месяцев назад
ጣፋጭ የአጣየዋ ቆንጆ እድግ በይ አማራየ❤
@jciciciufufuf8227
@jciciciufufuf8227 10 месяцев назад
ETHIOPIAWE.NACU.AMRA.ZARGAATHUNU
@Roommateforever
@Roommateforever 10 месяцев назад
የአዲስ አበባ ልጅ ነች የአራዳ ልጅ 😂😂
@molumulo570
@molumulo570 10 месяцев назад
አይ አለመታደል መቸ ይሆን ከዘረኝነት የምትወጡት የኢትዮጵያ ልጅ ናት እግዚአብሔር ለሀገሩ ለቤተሰቧች የምትጠቅሚ ያድርግሽ የእኔ ጣፋጭ❤
@fefffeff7002
@fefffeff7002 10 месяцев назад
የኔማር❤❤❤❤❤❤
@AAa-sr7ce
@AAa-sr7ce 10 месяцев назад
ሳህ
@masratmaknan3034
@masratmaknan3034 10 месяцев назад
ቃልየ የኔልዩ የልጅነት ፎቶ ሽን እያየሁ ነበረ አይሳዉድ ስቱን ለየህ ትዝታ ነይ ልጅሽን ህያት ቃልየ ስላየሁሽ ደስብሎኝል እግዞብሄር በጥበቡ ያሳድግሽ የኔማሬ
@AAa-sr7ce
@AAa-sr7ce 10 месяцев назад
@AAa-sr7ce
@AAa-sr7ce 10 месяцев назад
እኔም ደስ ብሎኛል አብርን እዳልነበን ቃሌ ሁልግዜ እናፈቅሻለን😢😢😢
@masratmaknan3034
@masratmaknan3034 10 месяцев назад
@@AAa-sr7ce በጣምጂ ሳያት እደት ደስ እዳለኝ አፋ መጣፈጡ ምን ይደረግ የሰዉ ሀገር እሪያድ ጉቢራ ሰቱን አስተዋዉቆ አለያየን እፍፍፍፍፍፍፍፍ
@AAa-sr7ce
@AAa-sr7ce 10 месяцев назад
ቃልዬ የኔልእት አብርን እዳልነበርን ተለያየን የኔልእት እአላህ ይጠብቅሽ ዉዶ እናትሽ ሁልግዜም ትናፍቃታለሽ ቃሌ አብሽሪ በሰላም ትገናኛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቅመም ከሁሉ ነገር አላህ ይጠብቅሽ እስከነትሽ ትዜዋ እኳን ደስ አለሽ ዉዶ እጒደኛዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢ሳያት እባ ተናነቀኝ
@zezu9687
@zezu9687 10 месяцев назад
አላህ ያሳድግልሽ ውደ
@abrhamasefaasefa7239
@abrhamasefaasefa7239 10 месяцев назад
እናቷ ነሽ ?
@AAa-sr7ce
@AAa-sr7ce 10 месяцев назад
​@@abrhamasefaasefa7239የናታ ጒደኛነኝ አብርን ነበር😢😢
@AAa-sr7ce
@AAa-sr7ce 10 месяцев назад
@@zezu9687 አሚን
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 10 месяцев назад
ሳዉዲዉች እኮ ጎበዞች ናቸዉ ስራቸዉንም እየሰሩ ልጃቸዉን ይወልዳሉ❤❤❤❤❤
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 10 месяцев назад
ጎበዞች ደግ አደረግን እድሜ ቆሞ አይጠብቅም
@burtgnnega9941
@burtgnnega9941 10 месяцев назад
እኔ ብቻ ግጣሜን አጥቸቀረው
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 10 месяцев назад
እኔ አለሁጅ እድሜዬንም ልጅነቴንም የጨረስኩ ብቻ ተመስገን ነው አንድ ቀን ይሳካልኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 10 месяцев назад
​@@burtgnnega9941እኔም አለሁ😢አይዞን
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 10 месяцев назад
​@@user-jt4ud3ho5pአይዞሽ እህቴዋ የወለድነውም ሳናሳድጋቸው እያልነ ነው አይይይይይይ😢😢😢
@SariyTube940
@SariyTube940 10 месяцев назад
ልጅ የሌላችሁ እንደዚህ ድንቅ ልጆች ይስጣችሁ💙💋♥🍬👈
@alemhaile4968
@alemhaile4968 10 месяцев назад
Amen 🙏
@Tsrhadesta
@Tsrhadesta 10 месяцев назад
Amen (3)❤
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 10 месяцев назад
አሜን
@hakimsaall9525
@hakimsaall9525 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@ffgtt6yyy598
@ffgtt6yyy598 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@Hay247
@Hay247 10 месяцев назад
የእናቷን ኮመንት በፍለጋ ላይ ነኝ😅
@user-mx2hm8le3u
@user-mx2hm8le3u 10 месяцев назад
😂😂😂😂እኔም ማሪያምን
@zeynebawasihun2056
@zeynebawasihun2056 10 месяцев назад
ክክ የኔ ቢጤ
@user-wl2su6zx8g
@user-wl2su6zx8g 10 месяцев назад
እኔስ ብትይ
@user-sd2ks2zw9y
@user-sd2ks2zw9y 10 месяцев назад
ሰታገኝውእደነገሪኝ😂😂😂😂
@aberekebede9086
@aberekebede9086 10 месяцев назад
belu ene negn.....yemisirach 🤣🤣
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 10 месяцев назад
❤❤❤ማነው እንደኔ እሸቱን ሁለት ሚሊን ገብቶ ማየት የናፍቀው 🎉🎉🎉 🎉🎉
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 10 месяцев назад
በጸሎታችሁ አስቡልኝ እህቴ ታማብኛለች በተሰቦቸ ወለተ ማርያም እያላችሁ አስቡልኝ ስቃይ ውስጥ ናት ያለችብኝ
@user-wq7we5xh3i
@user-wq7we5xh3i 10 месяцев назад
ቅድስት ኪዳነምህረት ትጎብኝልሽ እህቴ
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d 10 месяцев назад
እመቤቴ ትሰብልሽ
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ ክፉዋን አያሰማሽ
@Babi-js6qs
@Babi-js6qs 10 месяцев назад
እስቲ ኮሜዲያን እሸቱን የምትወዱ እስቲ በላይክ😢
@user-ri1qh5zn2g
@user-ri1qh5zn2g 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤እሰይ መዝሙር ብቻ ነው የምወደው አለች አፌ ቁርጥ ይበል እድግ በይ አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን
@natinati1714
@natinati1714 10 месяцев назад
ትክክለኛ ህፃን ልጅ የእኔ ማር ሳቋ ደስ ሲል በቃ ልጅ እንዲህ እንደልጅ የዋህ ሲሆን ደስ ይላል ጣፋጭ ልጅ እድግ በይ
@emutube818
@emutube818 10 месяцев назад
ቅመም የሆነች ልጅ ነች ልጅ የለላችሁ አላህ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ
@YeEhr
@YeEhr 10 месяцев назад
አሚንያረብ
@maryammm4345
@maryammm4345 10 месяцев назад
አምን አምን የረብ
@sikosilo-sw9pi
@sikosilo-sw9pi 10 месяцев назад
አሚን
@sikosilo-sw9pi
@sikosilo-sw9pi 10 месяцев назад
አሚን
@user-mq5ih8vr9z
@user-mq5ih8vr9z 10 месяцев назад
አሚን
@user-zm3sw8wn6w
@user-zm3sw8wn6w 10 месяцев назад
እናቷም አብሽሪ ዉዴ ያልፋል ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ ያረብ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 10 месяцев назад
*በስደት ላይ ያላችሁ እህቶቼ ሀሳባችሁ ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ❤*
@Seada-xt6nq
@Seada-xt6nq 10 месяцев назад
በሠላም ገባሺ እህት❤
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 10 месяцев назад
@@Seada-xt6nq *አዎ ሀያቲ*
@fasikawande3558
@fasikawande3558 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 10 месяцев назад
አሜን
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w 10 месяцев назад
ውይይይይይይ እዴው እናትሽ ስትሰማአ ምን ትል ይሆን እኔ ያልወለዱኩት ማርያምን አዜቴ ተላወሰ እፉፉፉፉፉፉፉፉ ቅልጥፍጥፍ ያለቹ ልጅ እመብርሃን ታሳድግልሽ ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 10 месяцев назад
በጣም
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n 10 месяцев назад
አሜን፫
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 10 месяцев назад
አሜን 🤲
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 10 месяцев назад
በጣም
@mashyoni805
@mashyoni805 10 месяцев назад
ልጆች እኮ እድሜህን ይጨምራሉ ተባረክ እሼ
@Gente977
@Gente977 10 месяцев назад
ወይኔ ቃል አደግች ሳኡዲ ሆና ህጻን ነበረችኮ የኔ ቅመም❤❤❤❤❤
@mawaysh
@mawaysh 10 месяцев назад
ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊነቱን ነብርም ዥጉርጉርነቱን ስወደው መግቢያውን💚💛❤️ የኔ ጣፋጭ እድግ በይ እግዚአብሔር የልባችን መሻት ፈፅሞልን ልጆቻችንን በሀገራችን እድናሣድግ ይርዳን የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ ውዶች
@computerschool-dy7qc
@computerschool-dy7qc 10 месяцев назад
የእናቷን Comment ፍለጋ ላይ ነኝ😅 የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሽ ❤🥰
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w 10 месяцев назад
እኔም
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q 10 месяцев назад
inem
@mediatube3914
@mediatube3914 10 месяцев назад
እኔም
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 10 месяцев назад
እኔም አይኔ ፈዘዘኮ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 10 месяцев назад
ካንች በላይ አለችኮ ሁለት ኮሜንት ፅፋለች ዱአ አድርጋላታለች እንደናፈቀች ገልፃላታለች አይይይ የኔም ስፈልጋት ነበር
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 10 месяцев назад
የኔ ጣፋጭ 🌻 እምየ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ናት እንኳንም አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ❤ ፈጣሪ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን ፍትህ በሳኡዲ አረብ ሃገር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ💔😢😢
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 10 месяцев назад
ልጅን ከወለዱ አይቀር እንደዚች አይነቷን ነው እደጊልኝ ልዕልቷ❤❤❤❤❤❤❤
@nborenamekanselam4395
@nborenamekanselam4395 10 месяцев назад
የድሮ ልጆች 15 አመት ሆነን እሰው ፍት መቅርብ እፍራ ነበር ዛሬ ግን 5 አመታቸው ምላሳቸው
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 10 месяцев назад
ክክክ በትክክል
@FatySam
@FatySam 10 месяцев назад
እኮ አያፉሩ አይፈሩ😂😂😂😂😅😅😅😅
@user-cr9zs6sh5g
@user-cr9zs6sh5g 10 месяцев назад
​@@emano5974እኔ አሁን በሰዉ ፊት ለማለፍ የቀጠቅጠኛል
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 10 месяцев назад
​@@user-cr9zs6sh5g የኔ ቢጤ😔😔
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 10 месяцев назад
ማሻአላህበሎ
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 10 месяцев назад
የኔ ማር የድንግል ማርያም ልጅ በጥበብና በማገስ ያሳድግልኝ❤❤❤
@jemilseidmohammed4701
@jemilseidmohammed4701 10 месяцев назад
የመዳም ቅመም ልጅ እድግ በይ የኔ ጣፍጭ ሁሉም ስደተኞች እህቶች አላህ ሷሊህ የሆኑ ልጆች ይወፍቀን
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 10 месяцев назад
ስደተኛ እህታችን አላህ ለሀገርሽ ያብቃሽ ከልጂሽ ከቤተሰብሽ በሰላም ያገናኝሽ ቅልጥፍጥፍ ያለች ልጂ ጣፋጭ እድግ በይ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 10 месяцев назад
የኔ ውድ እመብርሃን ታሳድግሽ አርብ ሀገር ሆነው ልጅ ያላቸው እቅናባቸው አለው መታደል ነው ያልወልድን ለእናትነት ያብቃን❤❤❤
@gdggg2692
@gdggg2692 10 месяцев назад
ሳውዲወች አኮራችሁ እህቶቼ❤ እኔም የ2ወር ነፍሰ ጡር ነኝ ❤እግዚአብሔር ይጠብቀን በስደት ያለነውን ሁሉ የእረፍት እንጀራ ይስጠን🙏💚💛❤😘🥰
@user-ty2ji5ce1w
@user-ty2ji5ce1w 10 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች ሰላማችን እመብርሃን ታብዛልን ወልደን ለመሳም ያብቃን አሜን በሉ ሚጣዬ አርሴማ ታሳድግሽ
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 10 месяцев назад
አሚን የኔናት❤❤❤😢
@user-ty2ji5ce1w
@user-ty2ji5ce1w 10 месяцев назад
@@moamnamoha9270 አሜን የኔውድ አይዞን
@kikipipi5647
@kikipipi5647 10 месяцев назад
አሜን፫
@tadelechadela9946
@tadelechadela9946 10 месяцев назад
አሜን ፫
@tagotago6842
@tagotago6842 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@mohammedalblooshi3725
@mohammedalblooshi3725 10 месяцев назад
የመዳም ቅመሞችልጂ ልልጂበልጂ ሁኑ እዲግበይ የሳኡዲልጂ 💓
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v 10 месяцев назад
በስመአብ ከሁሉም መንፈሳዊ ማስታወቂያዉ እንዴት ደስ እንዳለኝ❤ ልጁቱን እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማማ
@user-bz9pn4eu9y
@user-bz9pn4eu9y 10 месяцев назад
የሆነች ቅምም አላህ ያሳድግሽ ❤ ያራቢ እኛንም ውፍቅን ሷሊህ የሆኑ ልጅች የክሪም እንኳን ለአረፋ በአል አድረሰቹ እህት ወንድሞቼ አላህ ኢትዮጵያንም ሰላሟን ይመልስላት❤❤
@mohmmedhera6453
@mohmmedhera6453 10 месяцев назад
አሚንንን
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 10 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች ልጆቻችነን ፈጣሪ ያሳዲግልን
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 10 месяцев назад
አሚንንንንንን❤❤❤
@seblewengel2843
@seblewengel2843 10 месяцев назад
አሜን 🤲🤲🤲🙏💚💛❤
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 10 месяцев назад
አሚን ያረብ 🤲🤲🤲🤲
@zamzamali8900
@zamzamali8900 10 месяцев назад
አሚን ያረብ
@zuriashzure3388
@zuriashzure3388 10 месяцев назад
አሜን የኔ እህት ❤
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 10 месяцев назад
ቃልዬ ስታምሪ የአጎቴ ቆንጆ እድግ በይልኝ 😍😍 ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግሽ💓
@temaratube
@temaratube 10 месяцев назад
ቅመሞችዬ ፍሬ አፍርታችኋል እንኳን ለዚህ አበቃሽ እናቷ ሀሳብሽ ሞልቶ ሀገርሽ ገብተሽ ከድንቅ ልጅሽ ጋ ህይወትሽን ምታጣጥሚ አላህ ያድርግሽ ❤❤❤❤❤❤
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ያሳድግሽ አርሴማ በምልጃዋ ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤
@belinsemu8900
@belinsemu8900 10 месяцев назад
እውይ ፍቅር የሆነች ልጂ 💖💖እኔም ልጄን እንድትቀረብ አደረጋለሁ ❤ በስደት ያላችሁ እግዚአብሔር ያልታሰበውን ሲሳይ ያድላችሁ 🙏
@anmwal7621
@anmwal7621 10 месяцев назад
ወላሂ እኔም እንደዚች ቅመም የሆነች ልጅ አለችግ አላህ ያሣድግልን እኛም በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ግን የኔ ልጅ ጤና አጥታብኛለች የሠው አይን ነው በዱአ አትርሡኝ
@emutube818
@emutube818 10 месяцев назад
አላህ ጤናዋን ይመልስልሽ
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 10 месяцев назад
አብሽሪማሪአላህያሳድግልሽ❤
@user-ki5iq8sc9h
@user-ki5iq8sc9h 10 месяцев назад
አለህ አፍየወን ይመልስልሽ
@tadelechadela9946
@tadelechadela9946 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w 10 месяцев назад
እኔም አለችኝ 2 አመቷ የኔም አይን ነው ይሉኛል ያማታል
@Sarasara-sb8rl
@Sarasara-sb8rl 10 месяцев назад
የኔ ውድ እኔም ይችን የመሰለች ወልጄ በላኩ ❤❤❤ እድሜዬ በስደት አለቀ😢😢
@mohammedalblooshi3725
@mohammedalblooshi3725 10 месяцев назад
ላኪ እዲግብላ ትጠብቅሻለይ
@banchibanchi5611
@banchibanchi5611 10 месяцев назад
እመብርሀን በጥበብና በሞገስ ታሳድግሽ❤❤❤❤❤❤❤በቤቱ ታፅናሽ
@melkamroulier896
@melkamroulier896 10 месяцев назад
ጣፍጭ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድገሽ ❤
@user-od3gs5uy1d
@user-od3gs5uy1d 10 месяцев назад
ልጅ የሌላችሁ አላህ ልጅ ይስጣችሁ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 10 месяцев назад
አሚን ያረብ
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 10 месяцев назад
አሜን
@rahmhrahmh1256
@rahmhrahmh1256 10 месяцев назад
አሚንንንንንያረብናአለሚን
@mmaammaa465
@mmaammaa465 10 месяцев назад
የኔ ጣፋጭ ያች ስደተኛ እናትሺንምን አላህ ለሀገሯ ያብቃት እንች እድግ በይልኝ
@user-uj2xi9ij2u
@user-uj2xi9ij2u 10 месяцев назад
ቃልዬ የኒ ቲንሽዬ አድገሽልኛል የኔ ልእልት ወድሻለሁ እደጊልኝ💝
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 10 месяцев назад
ጣፍጯ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ❤❤❤❤
@user-co9rg5il3o
@user-co9rg5il3o 10 месяцев назад
የኔ ማርርር እድግ በይ ጣፋጭ የሆንሽ ልጅ እፍፍፍ እኔም እንደሧ ማር የሆነ ልጅ ሠጥቶኛል እግዚአብሔር ይመሥገን ለጊዜው አንድ ላይ ባንሆንም
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 10 месяцев назад
የአጣዬ ቅመም ስጣፍጥ ❤❤❤
@eyuethio2952
@eyuethio2952 10 месяцев назад
ወይኔ ትዜ ልጅሽ ታድለሽ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤
@rehmaemam571
@rehmaemam571 10 месяцев назад
የይቱብ ሰራተኞች ይቅረቡልን እደት እደሚያዝናኑ. እሽ አላህ ይጠብቅህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-zg6jm1yo1v
@user-zg6jm1yo1v 10 месяцев назад
እሼን የምወዱ ለይኩኝ
@dvghhebdggh7877
@dvghhebdggh7877 10 месяцев назад
ኑ የመዳም ቅመሞች 5ሚሊን viwu እናስገባት ያኛዉ የጀግኖቹ ወጤት ነችና አፍጥኑት❤❤❤❤❤❤
@love-lh9zu
@love-lh9zu 10 месяцев назад
በጣም ጎበዝ ልጅ ነች እሷ ትዘምራለች እሸቱ ደግሞ ዘፈን ትችያለሽ ወይ አላት ወደኋላ የሚመልስ መንፈስ ነው ፈጣሪ ግን ያሳድጋት🙏🙏🙏
@user-hi4mj4rb4t
@user-hi4mj4rb4t 10 месяцев назад
የኔ ጣፋጭ😘😘❤❤ ማርያምን እናቷ ታድልሽ እግዚአብሔር በጥበብ ና በሞገስ ያስድግሽ በሰው ሀገር ብትቃጠይም መማስገኛ አለሽ ይችን የመሰለች ልጅ ስላለሽ እድለኛ ነሽ❤ ደግሞ ጥፍጥ ያለች በእምነቷ ጠንካራ የኔ ቆንጆ❤❤
@tizitabusiness6719
@tizitabusiness6719 10 месяцев назад
እናትሽ እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃት የኔ ልዩ ስደት መቼ ይለቀናል የመዳም ቅመሞች ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 10 месяцев назад
የኔ ቅመም አላህ ያሣድግሽ እናትሽንም ጎዶሎዋን ሞልቶ ለሀገሯ ላንቺ ለናፈቅሻት ልጇ ለቤተሰቧ በሰላም ያብቃት እኛንም ለልጆቻችን ያብቃን ❤❤❤❤
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 8 месяцев назад
❤❤❤❤😂😂😂እድግ በይይ የኔ ውድ አላህ ያሳድግሽሽ
@aragashdamete6727
@aragashdamete6727 8 месяцев назад
Eshe good job! 👏👏
@silewondimamare6286
@silewondimamare6286 10 месяцев назад
አንቺን ሳይ ልጅ መዉለዴን በስደት ላይ በጣም ወደድኩት ብርክ በይልኝ የኛ የሸዋ ቆንጆ ቃልዬ
@askal6750
@askal6750 10 месяцев назад
የኔ ቅመም ከየት ነው የመጣሽ ሲላት አጣየ አልች ልበል ድንግጥ አልኩ❤አጣየ ባላውቃትም በማውቃቸው ሰዎች ምክንያት ልክ ሰፈሬ ያደጉበት ነው ሚመስለኝ እወዳችሀለሁ❤እግዚአብሔር ያሳድግሽ ሳውዲ ብዙ ሰዎችን አግቻለሁ በተለይ የሽዋ ልጆ❤
@fanosfanos2990
@fanosfanos2990 10 месяцев назад
የኔ ጣፋጭ እመብርሐን ታሳድግል እናትሽንም በሰላም ለሀገሯ ያብቃት❤❤❤❤
@selamethiomedia
@selamethiomedia 10 месяцев назад
የኔ ጣፋጭ ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በጥበብ በሞገስ ታሳድግሽ ❤
@gfgt9946
@gfgt9946 10 месяцев назад
ቃልዬ የኔ ጣፋጪ እግዛብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ 💋💋💋
@user-yc1jk5lr6z
@user-yc1jk5lr6z 10 месяцев назад
ውድ ኢትዮጵያዊን እኔ ምርር ብሎኛል በጣም ጨቆኛል እሰራለው አላልፍ ብሎኛል ደሞ አሞኛል በጣም ይጨቀኛል ሞት እየተመኘው ነው በጣም ጨቆኛል
@aman_love
@aman_love 10 месяцев назад
የኔ ቢጤ😢😢😢😢
@tgstlema8121
@tgstlema8121 10 месяцев назад
እሼ መሌ ሰላም ብሮ እናመሠግናለን እነዚህ እንቁ ጣፋጭ ልጆችን ከየትም ፈልፍለህ ስለምታመጣልን እጅግ እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rz8me5db3f
@user-rz8me5db3f 10 месяцев назад
የኔ ጣፋጭ ደስ ስትል❤
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 10 месяцев назад
ያጣየዋ ቆንጆ እድግ በይ 😍😍😍😍😍😍
@user-we4zk9lh4f
@user-we4zk9lh4f 10 месяцев назад
የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግሽ እኛንም በስደት ያለነው ከልጆቻችን ከቤተሰቦቻችንጋ በሰላም ለመገናኘት ያብቃን🙏❤❤❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 7 месяцев назад
እናቷ የታደለች❤❤❤
@rehmaemam571
@rehmaemam571 10 месяцев назад
እረ ጠፋችሁ. ዶኪ ቲዉቦችችች ❤❤ ትናፍቁናላችሁኮ.
@fhfy1492
@fhfy1492 10 месяцев назад
ያገሬልጅ የኔ ጣፋጭ እኔም አጣዪ ነኝ❤❤❤❤
@user-gd7px2uh4h
@user-gd7px2uh4h 9 месяцев назад
ያሥታዉቃሉ ሳዉዲየተወለዲት😂😂😂😂😂
@Ggg-th8rp
@Ggg-th8rp 10 месяцев назад
እግዛአብሄር በጥበቡ ያሳድግሺ የኔ ልዩ
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 10 месяцев назад
የኔማር እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ🙏❤❤❤🌺🌺🌺
@user-bd7yp4xx2j
@user-bd7yp4xx2j 10 месяцев назад
አሼ ምርጥ ና ኩሩ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን 🥰🥰🥰🥰
@user-oi5vr5do2p
@user-oi5vr5do2p 10 месяцев назад
እናትዬው ታድለሽ ጀግናዋ እህቴ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ 🥰😍
@zerfieyalew9638
@zerfieyalew9638 10 месяцев назад
ወይ የኔ ጣፋጭ ስታምር እግዚአብሔር ያሳድግሽ ለእኛም እንዳች ያለ ይስጠን ህፃናቶች ነጭ ወረቀት ናቸው በህፃንነታቸው ሀይማኖታቸውን ብናስተምራቸው መልካም ነገሮችን ብንነግራቸው ያኑ ይዘው ነው የሚያድጉት እባካችሁ ወላጆች ልጆቻችንን በእግዚአብሔር ቤት እናሳድግ ፋሽን ነው እያልን ልጆቻችንን አናበላሽ ስው ስው ነው ብለን ማሳደግ
@tadessesharew361
@tadessesharew361 10 месяцев назад
ቃልዬ እንኳን ለዚህ አበቃሺ በጣም ደስ ብሎኛል ያኔ ለመጀመራያ ቀን የሸቱን አድራሻ ለማግኘት ከ አያት እስከ ፍየል ቤት ቤቱን ለማግኘት ሳዞርሺ የነበርሁት የራይድ ሾፌር ታደሰ ነኝ እወድሻለሁ ዋውውውውውውው ግን ለኘሮግራሙ አንቺም ሆንሺ እሸቱ አልጋበዛቺሁኝም አኩርፌያለሁኝ።
@user-fj4cb1ry3u
@user-fj4cb1ry3u 10 месяцев назад
@asegedechbelayneh7896
@asegedechbelayneh7896 10 месяцев назад
ድንቅ ልጅ ድንቅ ወላጆች ግሩም አስተዳደግ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 10 месяцев назад
የልጅቱ እናት ብቅበያ በኮሜንት እንይሽ የኔ ማር አላህ ይጠብቅሽ
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 10 месяцев назад
ወይ እሼ እድለኛ ነህ 'ከልጆች ጋር መዋል ኮ በጣም ደስ የሚል ነው።
@rtfdift143
@rtfdift143 10 месяцев назад
ልጆቻችሁን መፅሀፍ ቅዱስ አስጠኗቸው በተረት ተረት አትግደሏቸው እግዚአብሔርን መፍራት በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ነው ያለው። የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።
@romantup9195
@romantup9195 10 месяцев назад
Anche yatenash ebekashal medera manafek 😂😂
@zenuwoldemichael1631
@zenuwoldemichael1631 10 месяцев назад
@@romantup9195 ምን አጠፋች 🙇‍♂️የእግዚአብሔርን ቃል አስተምሩአቸው ባለች
@nebah_media
@nebah_media 10 месяцев назад
ጣፋጭ ቅመም ናት እድግ በይ🥰
@TameruTazeze-sr4oi
@TameruTazeze-sr4oi 10 месяцев назад
የኔ ጣፋጭ ስወድሽ እድግ በይልኝ ሁሉም ነገር ያልፋል እግዚአብሔር ያሸንፋል !!!በፍቅር ያኑርልኝ ብራቦ ቃል እሸቱ በጣም እናመሰግናለን!!!
@heuyye5507
@heuyye5507 8 месяцев назад
የኔ ቅመም😘😘😘
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 10 месяцев назад
የኔ እናት ሳውዱ አለች
@talaage22
@talaage22 10 месяцев назад
Amen Amen Amen 💚💛❤️
@sinalemma2459
@sinalemma2459 10 месяцев назад
ጣፋጭ። መድሃኔአለመ በፀጋ በሞገስ ያሳድግሽ።❤
@user-gm2um8ef7i
@user-gm2um8ef7i 10 месяцев назад
ወይኔ የኔ ልእልት ስታምር ከእናትሽ ጋር በሰላም የጋናንሽ ማማየ
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs 10 месяцев назад
ኧረ ዜማ ናፈቀችን ለምን አትመጣም😥😥💞💞
Далее
25 ФАКТОВ О СОБАКЕ ЭДИСОНА
32:57
Просмотров 727 тыс.
Tech Trending | Hook Roof Line
0:11
Просмотров 16 млн