Тёмный
No video :(

ወርሐ ጽጌን በነዚህ ዝማሬዎች እናስብ / ዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜፀጋ ዮሐንስ / ማርያም ማርያም ብዬ ፤ ቀጸላ መንግሰቱ ፦ አክሊለ ፅጌ ማርያም 2016 

መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 675
50% 1

ወርሐ ጽጌን በነዚህ ዝማሬዎች እናስብ / ዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜፀጋ ዮሐንስ / ማርያም ማርያም ብዬ ፤ ቀጸላ መንግሰቱ ፦ አክሊለ ፅጌ ማርያም 2016
#መካነ_ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Share: / @-mekanehiyawan9645
«መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (RU-vid CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል።
በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 7   
@rahelmulugeta1528
@rahelmulugeta1528 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@yomselam
@yomselam 9 месяцев назад
🙏🙏❤❤🙏🙏
@siraksolomon9837
@siraksolomon9837 2 месяца назад
በጣም ግሩም ዝማሬ ነው:: አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን:: ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!
@SararSs-le9wo
@SararSs-le9wo 9 месяцев назад
ዝማሪ አላክእክት ያሰማልን ❤❤❤
@abebademissie1950
@abebademissie1950 9 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤ 🌹🌹🌹
@betufikerbetu3536
@betufikerbetu3536 9 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@abitube5393
@abitube5393 9 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
Далее