Тёмный

ወንድ ልጅ ካንቺ ጋር ከተለያየ በኋላ ሊረሳሽ እንዳልቻለ የሚጠቁሙ ምልክቶች| ስለ አንቺ እያሰበ ነው | yemefthe bet 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 73 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 276   
@user-hb4gk1ee1x
@user-hb4gk1ee1x 4 месяца назад
በጣም ነው የምወደው 9 አመት አብረን አሣልፈናል ግን እንለያይ ሢለኝ ምክንያቱን ጠየኩት ሥራ ነው አለኝ አብረን ሠርተን መለወጥ እችላለን አልኩት እኔ በሥደት ነኝ ግን ከቁብ አልቆጠረኝ ለመንኩት በጣም ተንቀባረረ online እንዳልታይ አጠፍሁ ከሁሉም ሚዲያ ጠፍሁበት ግን ሁሌም እየገባ ፕሮፍይሌን ያያል😂😂 ጠንካራ መሆን አለባችሁ ሤቶችዬ በህይወታችሁ አንዳንዴ መተውን ልመዱ የተሻለ ነገር ይመጣል😌😌
@markonanteneh7154
@markonanteneh7154 Год назад
እንዴት ነህ ወንድሜ😢😭 ብዙ የሆንክለት ኣብረን እየኖርን ነበረ ሰሙኑ ውጭልኝ ኣለኝ ወጣሁ ዛሬ የረሳሁት እቃ ስለነበረኝ ቀጥ ብየ ሄድኩ ቁልፍ ስለነበረኝ ከፍቸ ገባሁ😭 ሴት ነበረች እቃዋ ኣስገብታ ኣንደበቴ ሁላ መናገር ኣቃተኝ 😢 እውተነት ይሄ ነው የሚገባኝ ኣልኩት አፈቅራት ኣለሁ ከዚ በሃላ ሚስቴ ናት ቤቴ ድርሽ እንዳትይ ኣለኝ እንደ ውሻ ኣስወጣኝ... ኣሁን መተኛት ኣልቻልኩም እባካቹ የሆነ ነገር በሉኝ እንዴት ልጠንክር😭
@neima2690
@neima2690 Год назад
😢 ኦይ የኔቆጆ አይዟሽ ጠካራ ሁኝ ጠካራ በርቱ ለመሆን ወስኝ
@lidialidia441
@lidialidia441 Год назад
😢😢😢አይዞሽ
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu Год назад
ወይኔእህቴ ሠውያሥፍልግሻል ከጎንሸምክንያቱውም ህመሙው ከባድነው እህ አላህ ይረዲሸ
@Kemaila-yz7gz
@Kemaila-yz7gz Год назад
ተዮለበጎ ነዉ እፈጣሪሺ ጋ ተርቂ ሱበሀን አላህ
@smerasmera-gt2iz
@smerasmera-gt2iz Год назад
የኔዉድ ጠንካራ ሁኝ ነይ በዉስጥ ላዉራሽ እህቴ
@gsgsgsv1227
@gsgsgsv1227 Год назад
ማርያምን በጣም ነው የተጎዳሁት ግን ሁሌም ስላም እድሆንልኝ የዘወትር ጸሎቴ ነው
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Год назад
ታድለሽ ከመግፋት መገፋት ይሻላል እኔ ጎጂ እንጂ ተጎጂ አይደለሁም ግን አንቺ ውስጥሽ ሰላም ነው እኔ ግን ያደረኩትን ሳስብ እራሴን ያመኛል
@gsgsgsv1227
@gsgsgsv1227 Год назад
@@tigistedosa5990 እግዚአብሔር ነገሮችን ያለምክንያት አያደርግም በጣም አልቅሻለሁ ግን መቸም ቢሆን ክፉውን አልመኝም ያመር የደመቀ ሂወት ይስጥልኝ ክፉውን ሁሉ ክሱ ያርቅልኝ እግዚአብሔር በልባችን ንጽህ ፍቅር ካለ ምንም አንሆንም ሁላችንንም እዳንበድል እግዚአብሔር ቅን ልቦና ይስጠን
@Hayuti26
@Hayuti26 Год назад
​@@gsgsgsv1227 😢
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Год назад
​@@gsgsgsv1227 ልክ እንዴ እኔ ነሽ ማርያምን
@AsSa-wm2pw
@AsSa-wm2pw Год назад
​@@tigistedosa5990 እደኔ
@ትግራይመበቆልስልጣነእያ
የኣንተ ትምህርት መስማት ሱስ ሁኖብኛል በርታልን❤ ዛሬ ደሞ ኣንደኛ ኮማች ነኝ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙💙💙💙💙
@hedrybergzabhre7953
@hedrybergzabhre7953 Год назад
አዋቂው ሰላም ነህ ባተ ሰንቱ እህቱቻችን ተረፍው ይሆን❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙💙💙
@user-lj5vo1ov1e
@user-lj5vo1ov1e Год назад
ወዶችየ ኑጂኮሙቱ 😂ሚስጥራቹሁ ወጣ😂 ቦልኮኛል በኤፊቢ አሁን ደሞ ይባስ ብሎ አገባ😂 እኔምኔሞኝነው እርያሌን እየቆጠርኩ በመዳምኩሽና ቁጭ😂4አመትሙሉ ሲያቆስለኝ ኑሯል😢 አሁን ሰላም እቅልፍ❤
@hayatmar9979
@hayatmar9979 Год назад
እኔም ሲፈልግ ይቦልከኛል ቆየት ብሎ ደሞ ይደውላል ሶስት አመት ያቃጠለኝ አሁን ቆርጠልኝ እኔም አማርብኝ ወፈርኩኝ ጥርግ ይበል ምንም ጥቅም የለውም ቢኖርም😂😂😂😂
@tube4750
@tube4750 Год назад
😁😁💞💞💞❤️❤️🥰💝💓💓የኔምአሁንአግብቷል
@user-lj5vo1ov1e
@user-lj5vo1ov1e Год назад
@@tube4750 ተይው ባክሽ ውዴ ያግባ ነገይመጣል ማሪኝ እያለ የዛኔ አች ውድ ሁኝበት የኔኢትዮ ነው ያለው ግን እደሚደውልልኝ እርግጠኛነኝ እኔግን መቸም ቢሆን ከሱጋር መኖር አልፈልግም ለዱኛም ለአኬራም የማይበጅነው ይቀየራልብየ ቡዙለፋሁ ግዜየን ገዘቤን ልጅነቴን በከቱ ቀረ ግን አሁን አዲስ ተስፋአለኝ እሽአላህ 🌹
@user-lj5vo1ov1e
@user-lj5vo1ov1e Год назад
@@hayatmar9979 ክክክክ ወላሂ ያለሀሳብ መተኛት እራሱ አድነገርነው አላህ ለኛያለውን ይዞልናል ይሂዱ ድሮውም የኛ አልነበሩም ብቻ ጠካራ መሆንነው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙💙
@etete-rq4cw
@etete-rq4cw 9 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣አዉነት ከረፊፍ በርታ ወንደሞችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እነሸቁ ትምህሩትን በደንብ ተግብሩ😁❤❤❤
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v Год назад
እውነትም መፍተሔ የውስጤን ነው የነገርከኝ ሱስ ሆነህብኛል አመሰግናለሁ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹
@lovetube9672
@lovetube9672 3 месяца назад
ራሱ ሄዶ ከ 3 አመት ቦሃላ ተመልሶ መጣ እኔግን በቀል ላይ ነኝ ለሁሉም ግዜ አለው ባፍጢሙ ይደፋ
@bemnibemnisha2165
@bemnibemnisha2165 2 месяца назад
ምክሮችህ በጣም ደስ ይላሉ በርታልን
@yemefthebet
@yemefthebet 2 месяца назад
🙏♥
@user-sv7je3py1i
@user-sv7je3py1i Год назад
❤❤እናመሰግናለን ወንድማችን ጤና ሰላምክ ብዝት ይበል እንደ ምድር አሿ እንደ ሰማይ ኮከብ ይብዛ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹
@اناالمسلمالحمدلله
ግን ሚስጥር ሚባል ነገርኮ ቀረ ለኛማ ማወቃችን አሪፍ ነወ😂
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@yerosanishetu
@yerosanishetu Месяц назад
Yemir tikikl nek❤❤❤
@Yosebeny
@Yosebeny 2 месяца назад
እናመሰግናለን ወድማችን🎉🎉🎉
@astekastek1000
@astekastek1000 Год назад
4 እና 5 እና 7 በሱ ላይ አይቼዋለሁ ተግብሮት እና ከዛ ባምስት ወራችን አልቻልኩም እንታረቅ ብሎ መጣ አሁን ደሞ ሰዉ አጣላን ትላንትና በጣም አዝኛለሁ እዉነት ለመናገር እናም ብሎክ አረኩት ግን ይናፍቁኛል ድምፁ መስት እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም ብሎኩ መመለስ አልፈለኩት ካሁንም በሀላ አንድ ምንሆንም አይመስለኝም እህ ፍቅር ከባድ ነዉ ዊ መዳኒት የሌለዉ የቁም ሞት ነዉ !!!
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Yimelesal 🌹❤️
@astekastek1000
@astekastek1000 Год назад
ተስፋ አረጋለሁ
@mohammadalsharrab7377
@mohammadalsharrab7377 Год назад
ብእውነት ጥንካራ ነህ ወንድሜይ አዘህን ወንድሜይ እኔ ቢዚ ትምህርይ አለሁ ተባርካለኝ ፈጣሪ የጠብቀህን🙏🙏🙏
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹
@user-yy8gu6zb1f
@user-yy8gu6zb1f Год назад
እናመሰግናለን ❤❤❤እኔማ እፈልግሕ ነበር የምመክረኝ ነበር አላገኘሁሕም
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙌🌹
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Год назад
እህቶቸ ነገርና ወዶችን ቶሎ ለመርሣት ሞክሩ እባካችሁ አይጠቅሙንም
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️
@MekaYassin-ne4xf
@MekaYassin-ne4xf 9 месяцев назад
እኔ መቸም ትግስቴን አስጨርሰኝና በጣም አናዶ ትቸዋለሁ
@اناالمسلمالحمدلله
ዶክተሬ ምርጥ ሚስጥር ነውኮ የነገርከን😅🎉❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙💙
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 Год назад
🎉🎉🎉። 1ኛ። ነኝ። ወንድ ሊጅ ሴት ክንደ ካልሲ እየቀያየረ እንዴት ይጎዳል ጭራቅዎች ሰብስቤ በርበሬ ባይናቸው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@WubneshGedefaw
@WubneshGedefaw 9 месяцев назад
Yihen hiwot ene eyasalefku nw bachiru wode awurenet tekeyiroual sinleyay nefse tur neberku mihalu yikr ena ahun lijachin kesu enat gar nw yeminorew lemayet sihed endalagegnew tedebike nw bechirash endiyayegn ayifeligm Liju yene aydelem yilegnal egelewalew eyale yasferaragnal endezih mekeyerun sasib yigermegnal
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ተባረክ 💝ሁሌም አንደኛ 👌ነክ የሁሉንም ውስጥ አዋቂ 100%👌
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💝💝
@emumahirmahir94
@emumahirmahir94 8 месяцев назад
የሁሉንም ውስጥ አዋቂ አንድ አላህ ብቻ ነው እህት
@Jamila30Jamila30
@Jamila30Jamila30 Месяц назад
​@@emumahirmahir94 ሰህ አላህ ነው የውሰጥ አወቂ የሰው ልጀ አያቅም ሰበብ ማድረሰ እንጀ ውዴ
@mulukensisay9383
@mulukensisay9383 Год назад
ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ወንድምየ 7ኛውነው የእኔ እና ፎቶ ሸር ያስደርጋል ማለትም ይሷ ታደርጋዋለች ፍቅርኛ ተበዬው እኔ ይህው ብሎክ አድርጊው አለሁ ግን ልጀ በመሀል ቢኑርንም አላከበረኝም እያስላከበኝ የሱን እና ይሷን ፎቶ ትልክበኛለች እኔም ይህው አለሁ በቸርነቱ ዛሬም
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ብሎክ አድርጊያት እሷንም
@mulukensisay9383
@mulukensisay9383 Год назад
@@yemefthebet እሽ ወንድምየ
@alemetasew8517
@alemetasew8517 Год назад
ይሄ የሚያሳከው እሱ እደሚወድሽ ነው ምክንያቱም ባይወድሽ ለማስቀናት አይሞክርም እሧግን ዝብ ነች እዴ የምትልከው አጠረጥርና😢😂
@mulukensisay9383
@mulukensisay9383 Год назад
@@alemetasew8517 አይ እህቴ ይገርምሻል ከተለያዩን ጀምሮ ልጅንም እኔንም አይጠይቀን 1አመት ሆንን እኔም ስታድግ ሁሉንም አስረዳታአለሁ ለልጅቱ ከዛ የራሷ ወሳኔውን ትውስዳልች አላስብብም ይገርማኛል የሱ ቢተስብች እና ይሱም አይጠቃት ብቻዬን ነው የማሳድጋት ግን ከቆም ነገር ትደረስልኝ እንጅ እረምጂውን ይሷ ትውስድብት ብዩ ዝም አለኩ ያቺማ ፍቅርኛው ተብዩው ብሎክ አለኩት ይሱንም. ቢተስብች ንም.ምክንያቱም የኔን ይሷን እኮ አይፍልጋትም እያል ስሚን እያቆሽሽ ይሷ ይነግሯታል ልፍቅርኛው ተብያዋ ይሱ እና እኔ 4አመት በትዳር ቆይተናል ከዛማ ሲፈታኝ ልጅም የኔ አደልችም አለ ብር ከመሀል ነበርን ያንን ለመክዳት ፍልጉ ሚስቴም አደልሽኝም አለ በጥቅሉ ከዳነ እኔእና ልጅን ከዛማ እሽ እልና ልጅን ከቢተስቡቸ እልካት እና አሁን ጠክሪ እየስራሁነው ልጅም እያድግች እልኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እነሱም እንኳን ደስ አለ ብላችሁ እያሉ ሸር ያደርጋቸውል ገና አል ተዳሩም እየደሩ ነው እንጀ. ።የሱ ቢተስብች ወደ ይሷ እና ወደእሱ ሆነ በፊት እኮ እኔን እንወድሻለንንን ሲሉ ነበር አይ ሰው እኮ
@zemzemgashu2989
@zemzemgashu2989 8 месяцев назад
መለያየት አላህ ይጠብቀን
@Nejat197
@Nejat197 Год назад
አልጎዳኝም አልበደለኝም 3አመት ቆይተናል ግን ይቀናል አያምነኚም በቃ ምንም ሳያደርገኝ እኒዉ ተዉኩት አምላኬ ይጠብቀዉ ከክፉ መልካም ነገር ይስጠዉ እኒን የሚያስረሳ
@Tigist-fe3cr
@Tigist-fe3cr Год назад
Yaewenat tiru naw yaderagishew ,,kinatign saw bikoribem ayamineshem
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏💙💙
@user-ei1qw6vx4p
@user-ei1qw6vx4p Год назад
እኛ ሴቶች ግን መርሳት አንችልም 😢💔😊
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 Год назад
እኔ በይ ሴት ታግሳ ስትቆርጥ ቆራጥ ናት
@uthg7338
@uthg7338 14 дней назад
​@muneeralabeሳህህወላeb3990
@user-nv9og4bb1u
@user-nv9og4bb1u Год назад
Are anite tileyaleh waw enamesegnalen 🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@hayatmoh4404
@hayatmoh4404 Год назад
በርታ ወድሜ ጡሩነዉ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙💙
@user-pq9xv8ut9p
@user-pq9xv8ut9p Год назад
በርታ ጥሩ ነው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🍇🍇
@user-og5vw1ew7v
@user-og5vw1ew7v Год назад
እኔ በጣም የምወደዉ ልጅ አለ ልጁ በጣም ዝምተኛ ነው 😢ይህ ነገር ይጎዳኛል እኔም እልክ ያዘኝ ችላ ሲለኝ እኔም ችላ አልኩት ምን ላድርግ ዝምታዉ እየጎዳኝ ነው
@yabatwa
@yabatwa Год назад
ካፈቀረሽ በፍፁም ዝምታው አያግደውም እህት
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ባህሪይው ከሆነ እልህ አትጋቢ
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j Год назад
ዋዉ በርታ ወንድም አሪፍ ምክር ነዉ 😍
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙💙
@user-zh6uc6gx5f
@user-zh6uc6gx5f 2 месяца назад
Tekekeile
@karimakarima474
@karimakarima474 Год назад
Thank you so much ❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙💙
@mesiTip
@mesiTip 3 месяца назад
Betm chenkoyal edat bewist lagiyeke😊
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
ኢንስታግራም ላይ yemefthebet ብለሽ ፃፊልኝ
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 3 месяца назад
ወላሂ እኔ የመጀ ራያ ባልተቤቴ. በጣምነውየሚወደኝ የምወደው በቤተሰብምክኒያት ተለያየን ግን እያለቀሰነውየተለያየነው ሁልጌዜስለኔመስማትይፈልጋል እንታረቅይለኛል ካችውጪወደውጪይላለ. እኔሌላ ላገባስል እኔአልፈልጋትም እየለመነችኝ እቢብያትነው ብሎቁጪአለ 😂😂😂😂😂
@MekaYassin-ne4xf
@MekaYassin-ne4xf 9 месяцев назад
አስመሳይ ከሆነም ቀጥበሎ አይመለከትም እዳይታወቅበት ነው
@MaretaJenberu-fm9pe
@MaretaJenberu-fm9pe Год назад
Selam wendime betam lawraki feligalew gi Bemin lageyiki
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Fb
@amryakmal1803
@amryakmal1803 Год назад
ከልብ አመሰግናለሁ❤❤❤ወንድሜ በርታ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️❤️
@user-lb5oe3lm5b
@user-lb5oe3lm5b 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይሥጥልኝ❤❤❤❤❤
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 3 месяца назад
የኔግን ባሌነዉ ነይነይይለኛል እኔስደትነኝ ታገሥስለዉ ቦልኮኝ ይጠፋል ፓሮፋይሉን ነጭ አርጎት ይጠፋል ከዛ ይመጣል ምንእደሁ አልገባኝም
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu Год назад
እኔግን ብሎክ አላረገኝም እኔምዝም እሡውዝም 2 ወረሆነን ከተጣላን ግን ለምን ብሎክ አላረገኝም ጥያቄ ሁኖብኘል ?
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🤝
@لوبابةاندريوس
@لوبابةاندريوس 2 месяца назад
በረታልነነድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube-jl5bu
@tube-jl5bu Год назад
ምክሮችህን ወዳቸዋለሁ በርታ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 11 месяцев назад
ለምን አባቱ ይረሳኛል ካ ካ ሃ ሃ
@merrygirma8638
@merrygirma8638 Год назад
Thanks 😊😊 ykrta melkam libn yteykal. Neger gn asbo yegodan sew ykr malet endet chalal😏
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹
@user-ye8ev5vl3x
@user-ye8ev5vl3x Год назад
እደሚያፈቅረኝ አይነግረኝም እዝላይ የጠቀስካቸው ሁሉው ግን ይታይበታል መቻ ትዳር ከያስኩው ወዲህ ታዳ እዲህ አይነትን ሰው በምን አይነት መልኩው ማከም ይቻላል የምር ትናሽና ተላቅ ነበር የምንመስለው ለተመልካች ሁሉው እሱው ለናትና ላባቱው አዲብቻ ስለሆነ በጣም ይቀርበኝ ነበር እህትሁኝኝ ስለኝ ወዲሞቸንም እደዛው ወዲም ሁኑኝ በማለት በጣም ተወራረብን አሁላይግን ያሳዝነኛል ያመዋደዳችን ያመከባበራችን በሱው በኩል ወደሌላላ ያመዝናል ብየ በፍፁውም አልጠብቅም ነበር ደፍሮ ባይናገርም በውስጡውግን የተዳፈነ እሳት የሆነበት ያክል አሁላይ ስንገነኝ እኮ ቀናብሎ አያየኝም አገቶን ደፍቶ ነው እሚያናግረኝ ግን ምንማዲረግ አለብኝ ምን ሁነህ ነው ስለውም ምንም ይለኝ እና ዲክም ባለዲምፁው እባው ያቀራል እስኪ መላ ስጠኝ ለዝህ ነገር እኔ ባለትዳር ነኝ በትዳሬም በጣም ደስተኛ ነኝ እሱውም ትዳር ይዞ እኔ የምኖረውን የደስታ ሄወት ቢኖር ደስ ይለኝ ነበር ትዳሩን ይዞታል ግን ባየኝ ሰእት በዝህ መልኩው ይተክዛል አሁላይ እርቄ እኖራለሁ ግን ለወደፊቱው ያሳስበኛል ምክኒያቱውም የሱውም የኔም ቤት የተቀራረበ ነው ባይጎዳ ደስይለኛል ግን ምን ላርግ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
አሁን ሁሉም ነገር እንዳበቃ ቀስ ብለሽ ንገሪው
@kalkidamtko5658
@kalkidamtko5658 Год назад
የእኔ,,ጣፋጭ❤❤❤በርታልኝ,,ወድሜ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙💙
@wynimindawyniminda-cp2qq
@wynimindawyniminda-cp2qq Год назад
በጌታ የምትገርም ሰው ነህ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙💙
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 11 месяцев назад
ድንጋይ ራስ ነዉ
@yemefthebet
@yemefthebet 11 месяцев назад
🙉
@user-rf7cu2rh7o
@user-rf7cu2rh7o Год назад
የኔ መካሪ
@uaeuae4902
@uaeuae4902 20 дней назад
ሰማማ ወድሜ የኔው ሰበቶ መጣ ይቅርታ ከግዲህ አይደግምይም ብሎ ለምኖ ታርቀናል ከዛ ፖቶው ላኪልኝ አለ የለይም አሁን የተነሳወት አልወት ከዛ አተ ላክልኝ ሰለው እኔኮ ፖቶው መነሳት አለውደም አለና አድ ፖቶው ልኮ ተሎ ደለትው 😂ከዛ ማይ ሰግባ ደልቶት ከዛ ወድያው ሴብብሎታል ስልኬ ወስጥ ሰግባ የሴት ፖቶው በጣም ደነግትው ከዛ ማናት ሰለው አድ ገዜ ጎረቤት ናት ሚስቴ ናት ብያት አውቃታለው በላይ አለ ለምን ደልትህው ሰለው ይከፋሻል ብየ አለ እሺ አገናይይ ሰለው ምን ብየ ባለትዳር የልጅ እናት ናት አለይ 😂ባሏ ይቆጣል አለ ለምን ካተ potwa ተቀመጥ ሰለው ሼር አረገው አለ መጭርሻ ደገሜ ጠየክውት የት ነው ምታወቃት ሰልው ክፍለ አገር 5ዓመት በፊት ነው አለ 😂ቤተሰብ ጋር ሳለው አለ እሷም ሰፈር ነበርች አለ ግን እኔ ምንም አልተዋትይም ዘጋውት አሁን ጨራሽ ሚዳ ተፋውብት አሁን ውስ ቴ ብሎክ አርጌው ይለያል ምን ትላልህ ወድሜ የያ መካሪ በል ምከርይ
@noo4088
@noo4088 Год назад
እኔም በጣም ነው የጎዳኝ ብቻ መልካሙን ሁሉ እመኝለታለሁ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 9 месяцев назад
Enamsegn alen ❤❤❤
@weynu2895
@weynu2895 Год назад
ሰላም ዉድ ወንድማችን ለምክርህ እግዚአብሔር ያክብርህ በርታልን
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹
@AppUser-tp7dw
@AppUser-tp7dw 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ ትለያለህ
@yemefthebet
@yemefthebet 4 месяца назад
🙏♥
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h Год назад
በትክክል
@umuarebuu
@umuarebuu Год назад
ልክ ነህ ።😊
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
በጣም አመሰግናለሁ!
@umuarebuu
@umuarebuu Год назад
@@yemefthebet ተሞክሮ ስላለኚ ንግግርህ በደብ አዲምጬሃለሁ
@janojanet5272
@janojanet5272 Год назад
ሀሀሀሀሀ አሁን ያለሁበት ጊዜ ነው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏💙💙
@user-qx1xh5wi7l
@user-qx1xh5wi7l 3 месяца назад
እውነትም ከርፋፋፋ 😂😂😂
@abezashafeworik4213
@abezashafeworik4213 Год назад
Enameseginalen wendiminet🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙💙💙💙💙💙
@sa3adahmeazi465
@sa3adahmeazi465 Год назад
ወድሜ በርታ ❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹🌹
@djgdurhgd948
@djgdurhgd948 Год назад
አደኛ ነኝ የምስረች😊😊
@Nejat197
@Nejat197 Год назад
ምስር ብይ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@tahacell6709
@tahacell6709 3 месяца назад
❤❤❤
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 Год назад
እግዝአብሆር በሚያውቀው እኔ በወንድ ልቤ ተስብሯል እንዴት እንደምጠግነው አላውቅም ።
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
አይዞሽ እህቴ ከልብ ስብራት በፍጥነት ለማገገም የሚል ቪዲዮ የሰራሁት አለ እሱን እይው
@zeineb1434
@zeineb1434 Год назад
Mesha allah btm dess yemil meker new gen alfobegnal lela hewot alegn gen ke 10 amet buhala meta endaltewow fiqir alegn esh endalil lela hewot alegn men yeshaleg nal ebkh meker yanten bech eshalehu
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️ tikuretishin hiwotish lay adrgi
@user-pz9cm5ms9b
@user-pz9cm5ms9b Год назад
Likinh wandme bakel aytekmim esmamabetalew nurlin❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙💙💙
@Nነኝተስፈኘዋ
@Nነኝተስፈኘዋ 9 месяцев назад
አች ይህ ከርፋፋ ብሎክ አያረገኝም አረ ወይኔ መፍትሄ 😂😂😂
@yemefthebet
@yemefthebet 9 месяцев назад
ቀረበት!
@Nነኝተስፈኘዋ
@Nነኝተስፈኘዋ 9 месяцев назад
@@yemefthebet ያረገኝ የለም ንግግር በጣም አሳቀኝ እንጂ 🤣ይህ ከርፋፋ ቦሎክ አላረገኝ መሰለሽ ያልካት
@ShibireGetu-yl9br
@ShibireGetu-yl9br Год назад
ከ እኔ ሰፈር አይጠፈም እና እኔም ስለምወደው ነው መሰለኝ መናገር አልችልም እሱም ይሸሸኛል በለፈው ጓደኛው ኑ ላስታርቀቹ ብሎ እኔ ጋር ከደራሰ በኋለ ተመለሰ ለምንድነው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️
@alhamdlliha8232
@alhamdlliha8232 Год назад
አንደኛ ነኝ ዛሬ😂
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@SadiyaSadiya-vh3xb
@SadiyaSadiya-vh3xb Год назад
እስኪ መላ በለኝ አንድ ልጅ አለን ባላየላይ እደሚማግጥ ነገረኝ እኔን መፍታት እደሚፈልግ እና ያችኛዋን እደሚያገባ ለኔ ምንም አይነት የፍቅር ስሜት እደሌለዉ ነገረኝ ብዙ ታገስኩት ይስተካከላል ብየ አልተስተካከለም እኔም ጥያቄህን ተቀብየዋለሁ እንፋታ እሽ ስለዉ አይ እስተካከላለሁ አለ እንዴት ለኔ ፍቅር ከሌለህ እንደት ትስተካከላለህ ስለዉ ፍቅር በሂደት ይመጣል አለኝ አንተምን ትላለህ በሂደት ፍቅር ይመጣል ወይስ እህግዜ ቆርጨ ልፈታ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
እህቴ ከባድ ነው እንዲህ አድርጊ ብሎ ማለት ነገር ግን የልጁ ባህሪይ ደስ አይልም ቢሆንም ትንሽ ጊዜ ወስደሽ ለውጡን ለማየት ሞክሪ!
@SadiyaSadiya-vh3xb
@SadiyaSadiya-vh3xb Год назад
@@yemefthebet እሺ ወንድሜ አመሰግናለሁ
@wallooyoutube2129
@wallooyoutube2129 Год назад
እኔ እየጣፍኩለት የማይመልስልኝ ከሆነስ ከተለያየን አንድም ቀን ደውሎልኝ አያውቅም😊
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙌
@yodittogo1374
@yodittogo1374 Год назад
Lief is full with surprise things . Today is with you. Tmorow he love another one, This Kind of peopels they make Lief Komplexiet .(hard) I had bad experience . Am afraid new Relationship , That is why am alon,
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🍇🍇🙌
@ndkdkdjkdk8550
@ndkdkdjkdk8550 4 месяца назад
❤❤❤🙏🙏👍
@user-rl2xb2jg9m
@user-rl2xb2jg9m Год назад
እረ ወንድሜ እንዴት አድርገን ነው በበቀል የመጣውን መመለስ ሚቻለው?
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ለትንሽ ጊዜ ከእይታ ሰወር በማለት
@user-ix4xo5od7c
@user-ix4xo5od7c 10 месяцев назад
Endimeles madreg anchilm 😢
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
እንዴት መመለስ እንደምትችይ የሰራሁት ቪዲዮ አለ። እሱን በደንብ ተመልከቺው!
@workineshdida4754
@workineshdida4754 2 месяца назад
💞💞💞💞💞👍👍👍👍👍😭😭😭
@zeynabamahammad6396
@zeynabamahammad6396 6 месяцев назад
😢💔
@yemefthebet
@yemefthebet 6 месяцев назад
🙏❤❤
@tupe8497
@tupe8497 Год назад
እኔን መላ በሉኝ ትስቃይዉ ፍቅር እየደጋግም እየያዝኝ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💝
@ማህሌትአድሴ
@ማህሌትአድሴ 8 месяцев назад
አይ ይህ የኔ ሰሚት ነው የወንድ አይደለም
@yemefthebet
@yemefthebet 8 месяцев назад
እስቲ ይሄን ትምህርት አዳምጪ 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-KxfVP2EXcs8.htmlsi=lNyYirvN0MdscFMa
@tetetety3946
@tetetety3946 Год назад
Lek nh ename gar eyahon yalewu lek endzih nw
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹
@bilubilubilu4492
@bilubilubilu4492 Год назад
❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹
@sina1584
@sina1584 3 месяца назад
እኔ ብቻ ነኝ አንድ ወንድ ሲለየኝ ጥርግ በል አንተን docter አላዘዘልኝ የምለዉ🤔 🤣🤣🤣🤣
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥
@اناالمسلمالحمدلله
ኧረ የታባቱ ተወኝማህ😊
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@mkaiil1568
@mkaiil1568 Год назад
ትክክልነህ😂😂😂😂😂ሠባተኛዉ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙💙
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 Год назад
እኔሥ ያሣከኝ ይሄቀርፋፋ ብሎክ አረገኝ ትያለሽ ያልካት😂😂😂
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹
@user-vq5jt3vg4d
@user-vq5jt3vg4d Год назад
😂😂😂😂 እዉነቱ ነው አወጣብን
@HadiaMohammad
@HadiaMohammad Год назад
7ተኛው የኔ ህይወት ነው በተፋታን በሳምቱ ሴትኛ አዳሪ 4 ልጅ ያላት አገባ እኔም እራሴን አበርትቸ ኑሮየን ቀጠልኩ ከ11 ወርቡሀላ ይቅርታ አችን አናዳለሁ ብየነው አለ በፊት በጣም ነበር የማፈቅረው ይቅርታ ይገበዋል ወይስ..............በተሰብ😭😭😭
@metages9762
@metages9762 Год назад
የታባቱ ፊትሽን እንዳታዞሪ ተመሳሳይ ታሪክ ነው ያለን
@HadiaMohammad
@HadiaMohammad Год назад
@@metages9762 እኔ ብቻ ነኚ ብየነበር አብሽሪ💔💔💔😭😭
@user-ei7jd7qp3t
@user-ei7jd7qp3t Год назад
@@HadiaMohammad ይቅር በይው ግን እሱ ጋር እዳትማለሽ የኔም ባል እድህ አርጎኝ አባርሬው የራሴን ህይወት እየኖርኩኝ ነው
@Tigist-fe3cr
@Tigist-fe3cr Год назад
Ayigabawem tigest yalilaw wand digamim yaderigawal tayiw lachi yalewn tabike ,digamim matarik mananak naw
@metages9762
@metages9762 Год назад
@@HadiaMohammad እረ በብዞቻችን ላይ የደረሰ ታሪክ ነው የኔ በኔላይ አግብቶ ወልዶ ተመልሶ መጣ እያፌዘነው የሚመስለኝ 😁😁✋
@tube4750
@tube4750 Год назад
ብሎክአርጎኛልበሁሉምቦታ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🍇
@almazatachoma9356
@almazatachoma9356 Год назад
😍😍😍😍😍😍
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@makdatube8713
@makdatube8713 Год назад
❤❤❤👍🙏
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙💙💙💙
@rlove7199
@rlove7199 Год назад
💪🙏✅
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹
@user-rl2xb2jg9m
@user-rl2xb2jg9m Год назад
👌❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙💙
@flamitukadeer
@flamitukadeer Год назад
😢😢😢💔💔💔💔
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💝💝
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Год назад
😂😂😂 ይሄ ከርፋፋ አላለም
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@user-lb5oe3lm5b
@user-lb5oe3lm5b 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂
@اناالمسلمالحمدلله
😂😂😂😂😂😂 ከርፋፋም ከርፋፋ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@user-cu4ig7zi7u
@user-cu4ig7zi7u Год назад
ክክክክክክክሰ ይህ ከርፋፋ አላለም
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙💙
@nardi7379
@nardi7379 Год назад
Hahahah አይ ወንዶች
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏💙
@emuyeyemaryam
@emuyeyemaryam Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አው የድሮ ፋራ ወንዶች አሉ ስብራታቸውን ለመሸፈን እምትወዳቸው ሴት ህይወት ላይ እሚቀልዱ አይ ወንዶች ይሁዳ እንኳን ፈጣሪውን የእነሱን ያክል አልካደውም
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹
@helenhabtyimer7537
@helenhabtyimer7537 Год назад
😮
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💝
@user-ng6rw2lx8z
@user-ng6rw2lx8z 11 месяцев назад
Egirun yibla kemanim tekebalo yemin yikrta new Degimo
@user-sz3de2co3d
@user-sz3de2co3d Год назад
😂😂😂endihu mtaskegn negers
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹
Далее
Дежавю, прескевю и жамевю!
00:59
Просмотров 284 тыс.
a hornet bit me on the nose 👃😂
00:16
Просмотров 2,6 млн