Тёмный
No video :(

ወንድ ልጅ ላንቺ የተለየ ቦታ እንደሚሰጥና ዋጋሽን ጠንቅቆ እንደሚረዳ የምታውቂባቸው መንገዶች | yemefthe bet 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Hangin' On Palm Trees by Luke Bergs
/ bergscloud
Creative Commons - Attribution-ShareAlike 3.0
Unported- CC BY-SA 3.0
Free Download / Stream: bit. ly/3PDKDej
Music promoted by Audio Library
• Hangin' On Palm Trees ...
J Track Info:
Title: Hangin' On Palm Trees by Luke Bergs
Genre and Mood: Dance & Electronic + Calm
Music used
Warming Light by Jonny Easton
Link: • Beautiful Soft Piano M...

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 88   
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 3 месяца назад
ቃላት የለኝም ከቤተክርስቲያን ትምህርት ቀጥሎ የአንተ ምክር በጣም ለውጦኛል እግዚአብሔር ይስጥህ የኛ መፍትሔ 🙏
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥
@user-yc3kr1to2s
@user-yc3kr1to2s 3 месяца назад
ይሄ ትምህርት ያስፈልገኛል አዲስ አፍቃሪ ነኝ 🎉❤😂😅
@bizu831
@bizu831 3 месяца назад
ያጣፍጥልሺ❤😂😊
@user-yc3kr1to2s
@user-yc3kr1to2s 3 месяца назад
@@bizu831 አሜን 🥰🙏😹😂
@user-xb5kp1ji7s
@user-xb5kp1ji7s 3 месяца назад
አድስከሆነማያደርጋል አትጠራጠሪ😄😄😄😄
@user-yc3kr1to2s
@user-yc3kr1to2s 3 месяца назад
@@user-xb5kp1ji7s አዲስ እንደሆነ አይቀጥልማ 😂🤗☺️
@Keirkm.
@Keirkm. 3 месяца назад
​@@bizu831😂
@user-tk8md2ht2g
@user-tk8md2ht2g 3 месяца назад
ሁሉም ያልካቸው አሉ ፍቅሬ ጋር አላህ ይጠብቅልኝ በሠላም ያገኛኝሽ በሉኝ
@fhhg674
@fhhg674 3 месяца назад
ዛሬ አንደኛ ነኝ😂
@mwwm8396
@mwwm8396 3 месяца назад
Gobaz😅
@user-eq4gs3tw8y
@user-eq4gs3tw8y 3 месяца назад
የኛ መካሪ ፀባየ ሰናይ ለምክሮችህ ሁሉ እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤
@ZibibaHalwa
@ZibibaHalwa 3 месяца назад
ፈጣሪ ይመስገን. እነዚህ በሙሉ እኔ እራሴጋር ብቻ ነው የለው. እሱጋ ምንም የለም 😂😂😂😂
@Keirkm.
@Keirkm. 3 месяца назад
😂😂
@zk3815
@zk3815 3 месяца назад
😂😂😂
@shawaye5579
@shawaye5579 3 месяца назад
😂😂😂😂
@NaeemaSomalee-pv3ni
@NaeemaSomalee-pv3ni 3 месяца назад
እናመሰግናል ወንድማችን
@buzetube8387
@buzetube8387 3 месяца назад
ወንድማችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ይህን ትምህርት ያዳመጠ ማንም አይሸወድም በርታልን አባቴ! ❤
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 3 месяца назад
Amen amen Egziabher Yimesgen Enkuna beselam metahke memirchen wodemchen
@yehiharegnega
@yehiharegnega 3 месяца назад
የኔሁሉንም ያደርጋል እግዚአብሔር ይመስገን 👏💚 ሁሉንም አግኝቷል👏
@user-rx9vk4oz2q
@user-rx9vk4oz2q 3 месяца назад
እኔ አንድ የምወደዉ ልጅ ነበር ነገር ግን ብዙ ጊዜ ይሄዳል ይመጣል አሁንም ተጣልተናል ከዛ ይደዉላል አስቼ ከሌላ ሠዉጋ ግንኙነት ጀምራለሁ ስለዉ እኔን አችን የሠዉ ሆነሽ ማየት አልፈልግም አለኝ ግን እና አሁን ልታረቀዉ ዋላ ልራቀዉ ብቻ ብዙ ታሪክ አለኝ ይኸ ባጭሩ ልገልፀዉ ብዬ ነዉ እና ምክር ስጡኝ
@user-tk8md2ht2g
@user-tk8md2ht2g Месяц назад
የሃላል ባልሽ ካልሆነ ባናትክ ተተከል በይዉ ወንድ አንች አምሮብሽ እዲያይ አፈልግም
@hawletjemal-pz4ys
@hawletjemal-pz4ys 3 месяца назад
እኛም እናመሰግናለን በርታልን
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv 2 месяца назад
እናመሰግናለን ወዲም
@dygddbdhf6225
@dygddbdhf6225 3 месяца назад
እኔ የምልህ ወንድም እኔ ያልገባኝ ነገር አለ የምር ጉራ ገብቶኛል ምክንያቱም እኔ ስደት ላይ ነው ያለሁት ስደት የወጣሁት 16አመት ነበር ግን አሁን ሰደት ላይ 5 አመት ከ6ወረ አረጌ አለው ግን ስልክ የተቀበሉ የምደውልልኝ ወዶች አድ እናት የወለደቻቸው እሰኪ መሰለኝ ድረስ ሁሉም የሚደወልልኝ በተሰቤ ጠይቀን ናግባሽ ይሉኛል ትኩረት ሰራ ላይ ሰለ ሁነ ባወራቸው ራሱ ምንም አይመሰለኝም ከዛ እነሱ ሰው ትንቅ ያለሽ ይሉኛ እኔ ደሞ በህወቴ ሰው ንቄ አላቅም አሁን 22አመት ነው አሁን ለመግባት ብቁ ነሽ ብለህ ታሰባለህ እባክህ ወንድም እንዳታልፈኝ ባአክብረት እጠይቅሃለሁ
@user-tk8md2ht2g
@user-tk8md2ht2g 3 месяца назад
የኔ ቢጤ
@user-ll2dz7tf3l
@user-ll2dz7tf3l 3 месяца назад
እኔም እዳችነኝ
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
ኢንስታግራም ላይ yemefthebet ብለሽ ፃፊልኝ፣ ሰፋ ያለ ሀሳብ ነው
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
ኢንስታግራም ላይ yemefthebet ብለሽ ፃፊልኝ፣ ሰፋ ያለ ሀሳብ ነው
@Keirkm.
@Keirkm. 3 месяца назад
😊ሰፈ ሀሳብ ነው ቆም ብለሸ አሰቢይ ምን አልባት ጥቅም ፈለጋ እዳይሆን
@dyugdyugysurru45
@dyugdyugysurru45 Месяц назад
ጀላናግርህ አፈልጋለሁ
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w 3 месяца назад
በጣም ጥሩ ነው በረታ
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f Месяц назад
ሰላም
@ormooapss442
@ormooapss442 3 месяца назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@AbeFikir
@AbeFikir 3 месяца назад
እናመሰግናለን ወንድም ❤❤❤❤
@shawaye5579
@shawaye5579 3 месяца назад
Thanks 👍 ❤
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥
@user-dl6bm7qg6p
@user-dl6bm7qg6p 3 месяца назад
Selam Ye Medam kememochi
@mwwm8396
@mwwm8396 3 месяца назад
Selam😅😅
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 3 месяца назад
ሰላም ሰላም አንዲት ናቹ ዉዶችዬ ❤❤❤🥰🥰አንደነህ የኛ መካሪ መምህር ❤❤ግን አንደዚህ ያል ወንድ አተወልደም ገና ነዉ የዝንድሮ ወንዶች አስመሳይ ናቸዉ 😂😂😂😂😂😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 месяца назад
እረ ሞልቷል ምናልባት አንች ሳታያቸው አልፈሻቸው ይሆናል የኔዋ 😂😂ይህ ወንድ ፈለግሽው ቦታ ልታገኝው አችይም ውድ ነው እሱን ማግኘት ተፈለግሽ ወደ ፈጣሪሽ በፀሎት ጠይቂ ከዛ በተረፈ አንች በትእግስት እና በእርጋታ በአስተዋይነት ለማየት ሞኪሪ ውዷ ❤
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 3 месяца назад
@@nibrettube8913 ኢሺ የኔ ቆንጆ 🥰🥰አያልፉኝ ይሁናል አኮ 😂😂😂😂
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 3 месяца назад
እናመሰግናለን ብሮ ❤❤❤❤
@maryalem1890
@maryalem1890 3 месяца назад
Thank you ❤🙏
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 3 месяца назад
Ewunet new betam Ena mesgenlehen memirchen wodemchen
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥
@user-np2fv2kg2m
@user-np2fv2kg2m 3 месяца назад
yene qmem selam new❤
@user-ef9lv6pf1x
@user-ef9lv6pf1x 3 месяца назад
❤❤❤
@user-qv3pj6dp4q
@user-qv3pj6dp4q 3 месяца назад
እውነት ነው
@Yesriba-hs3gp
@Yesriba-hs3gp 2 месяца назад
❤❤
@user-dx5fm9hc9z
@user-dx5fm9hc9z 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@Ios-mv9fw
@Ios-mv9fw 3 месяца назад
6/6አግኝቶወል🎉🎉🎉🎉
@dyugdyugysurru45
@dyugdyugysurru45 Месяц назад
እዴት ላግኝህ
@yemefthebet
@yemefthebet Месяц назад
ኢንስታግራም ላይ yemefthebet ብለሽ ፈልጊኝ
@user-lh2vk4pz5g
@user-lh2vk4pz5g 2 месяца назад
ወንድሜ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ከተለያየን 5 አመት ቡሀላ የተለያየ ሀገር ነበር የምንኖረው አግብቶ ወልዶ ወደዚህ ሀገር መጣ ሲሉኝ ትንሽ የተሻለኝን ቁስሌ የባሰ አመመኝ 😢 እና ስለሱ የኔም የሱም የቅርብሰው እሱን እያነሱ እዚህነው እዲህነው እያሉ ይነግሩኛል የተውኩትን አንቺ ያለሽበት ቦታ መጥቷ ሲሉኝ የበለጠ አስበዋለሁ ለምድነው
@yemefthebet
@yemefthebet 2 месяца назад
ስለሱ እንዳይነግሩሽ ንገሪያቸው ወይም እነዛን ሰዎች ራቂያቸው
@melu.21
@melu.21 3 месяца назад
Broye tenafkhale.😢.be lele silk new yemtawut.serch adirg new yagynewuk..mikiroch birtate nachu😔🙏
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥♥
@hayutitube6667
@hayutitube6667 2 месяца назад
ላናግርህ እፈልጋለሁ እንዴት ላግኝህ
@yemefthebet
@yemefthebet 2 месяца назад
ኢንስታግራም
@bizu831
@bizu831 3 месяца назад
እኛ ሸቃሎች በምን እንወቅ በስልክ ይቀደዱብናል
@user-xb5kp1ji7s
@user-xb5kp1ji7s 3 месяца назад
ይቀደዱሪያሏንጠበቅ😄😄😄😜
@bizu831
@bizu831 3 месяца назад
@@user-xb5kp1ji7s በታነቅ ብር አልሰጥም እኔንም አየገኘኝ ካላገባኝ መሰተቀር
@hanna4751
@hanna4751 3 месяца назад
በኔ ይብቃ በስልክ ፍቅር
@user-xb5kp1ji7s
@user-xb5kp1ji7s 3 месяца назад
@@hanna4751 በስልክቀርቶየተገቡትም አላስተማመኑእህቴ
@SadiaAbata-ge2nl
@SadiaAbata-ge2nl 3 месяца назад
❤❤❤❤
@bmm3152
@bmm3152 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@merrygirma8638
@merrygirma8638 3 месяца назад
Sinaded yemisadeb wend endet tayewaleh ?gn ykrta yteykal sinaded melso ezaw😊
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
Simetawi wend new
@merrygirma8638
@merrygirma8638 3 месяца назад
@@yemefthebet thanks
@mulukensisay9383
@mulukensisay9383 3 месяца назад
❤❤❤❤🎉
@DinsaMasere
@DinsaMasere 3 месяца назад
አግዚአብሔር ይ ባ ረ ክ ህ በ ረ ታ
@user-xb5kp1ji7s
@user-xb5kp1ji7s 3 месяца назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mamimami1739
@mamimami1739 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ummuamtube1
@ummuamtube1 3 месяца назад
Be Instagram almelskilgnm sa?
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
ዛሬ የመለስኳቸው ብዙ አሉ እስቲ ቼክ አድርጊ!
@ummuamtube1
@ummuamtube1 3 месяца назад
@@yemefthebet lene Almelseklingm
@madenamohammed-hk4op
@madenamohammed-hk4op 3 месяца назад
ላይክ❤❤❤😂😂
@diribacaalaa1195
@diribacaalaa1195 3 месяца назад
😘😘🥰🥰🙏🏼🙏🏼💯👌
@user-ko9tu5hu3u
@user-ko9tu5hu3u 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mulluberhuni450
@mulluberhuni450 3 месяца назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥
@user-yz2sf2be3u
@user-yz2sf2be3u 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌👌
@Mirymmm763
@Mirymmm763 3 месяца назад
❤❤❤
@Bhuluf
@Bhuluf 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
Далее